bermel Georgis በኑሮዬ ሁሌ ነበር የማማርረው ከኔ ተማሩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 114 ክፍል 2

  Рет қаралды 20,345

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 161
@zio-pr9xe
@zio-pr9xe 3 ай бұрын
እኔም ሳሌድ ምስክርነት እያየው ለምኜው ደርሶልኛል የኔን የኀጢተኛዋን ልመና የሰማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለደጁ ያብቃኝ
@EmuAlmu-r4q
@EmuAlmu-r4q 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@9368-f9r
@9368-f9r 3 ай бұрын
Maregn
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ай бұрын
የኔ እናት ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብ አልሁ ። እኛ ትእቢተኛ ነን አንዲት የዘወትር ፀሎት ስንፀልይ አንቻልም ለዚህ ነው ፀሎታችን ከመሬት ብድግ የማይል ።አንች ንፁህ ልቦና አለሽ ሙድኃኒአለም፣እመቤታችን ፣ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ፃድቃን ሰማእታት የሚከተሉሽ ልብሽ ክፋት የለውም። ሰው ሰርቶ በበላ ክፋት በሰው ላይ የምናደርግ እንዴት ሰው እያሰቃየን እንደሆን ማወቅ አለብን። ሰርታ ልጆቹአን ባሳደገች ይህን ሁሉ ስቃይ ያደረሱባት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ። ስልኩአ ቢኖር ከዚህ ውስጥ የተባረኩ አሉ ትንሽ ቢያግዙአት ጥሩ ነው። ቢቻል ስልኩአ ቢቀመጥ ? ዳግም መሄድ ብትፈልግም ለወጭ ይረዳታል ልጆቹአንም ይዛ ብይሄድ ጥሩ ነው። በትልቁአ ልጅሽም ክርስትና ስም እየፃፍሽ ስገጅላት ።እግዚአብሔር ፈውስን ይላክላት እግዚአብሔር በቤትሽ ይግባ ። ብዙ እውቀት ነው ያገኝነው ተምረንበታል እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏 እባካችሁ ለሰው በጎ እናድርግ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሥላሴ ነኝ እናቴ👐💐 ቃለ መጠይቁ ሰአቱ አጠረ ረዘም ቢል ጥሩ ነበር።
@danimagna1144
@danimagna1144 3 ай бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ከሆነ በለተቀነህ ከነመላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን ቤተሰቦቼን በለተቀንህ በምህረት እጅህ ዳብስልኝ ማርልኝ መቼ ነው የምትድኝው የተባለችው ሰዎች የጠሏትን አለም የናቀቻትን በአጋንት እስራት እድሏ አይምሮዋ ትዳሯ ኑርዋ ቤተሰቧ የተወሰዳባትን ባዶ የሆነችውን ሸክሟ የከበዳት ልጅህን ምረሀኝ ለአለም ልመስክርልህ ይሀው ሰዎች ቢተውኝም አለም ብትጥለኝም እናቴ አደራ ሰጥታው ያሳደገኝ የክርስትና አባቴ ማረኝ ከእስራቴ ፈታኝ ዳንኩኝ ሰው ሆንኩኝ ብዬ ስምህን ዝናህን ማዳንህ ልመስክርልህ አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ማረኝ አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ራራልኝ አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ተለመነኝ አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ይቅርበለኝ❤❤❤
@mare7241
@mare7241 3 ай бұрын
Amaamnamn❤❤❤
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 3 ай бұрын
AmEN.AMEN.AMEN❤❤️
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን የደረግልን
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ቀን አለው በጸሎት በርቺ ሁሌ አይሻለው❤አምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ ይድረስልሽ❤
@martagedlu6504
@martagedlu6504 3 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ፡፡ ሰማእቱ የሀሳብሽን ይሙላልሽ፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምስክርነቱ ያብቃሽ፡፡
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 3 ай бұрын
አ.አ. ውስጥ ለዚያውም በሰማዕቱ ደጅ መድረክ ላይ ያስተማሩ መምህር ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በተሰጠ ምስክርነት ላይ አሉታዊ ንግግር ሲናገሩ ሰምቼ እኔ እድሉን አግኝቼ ድንቅ ስራውን ስላየሁ በጣም አዝኛለሁ። የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ በርሜል ጊዮርጊስ ተገኝተው አይተው እዚሁ መድረክ ላይ እንዲመሰክሩ እግዚአብሔርን ለምኛለሁ። ባናምን እንኳን ምስጢሩ እስኪገለጥልን ዝምታን እግዚአብሔር ያድለን።
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደራህን ለደጂህ አብቃኝ ባክህ እኔ በስቃይ ዉሰጥ ነኝ አብዮቱ 😢😢😢😢😢
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ የህይወቴን እንቆቅልሽ ፍታልኝ ህመሜን አንተ ታውቃለህ ማረኝና ከሀጢያቴ ልዳን ልመስክር😢😢😢🙏
@TnsTens
@TnsTens 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 3 ай бұрын
ላንች የደረሰች እመብርሀን ለኔም ትድረስልኝ ❤❤❤
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 3 ай бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና ለነፍሴም ለስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 3 ай бұрын
ጠንክሪ ፈተናሽ ከባድ ነበር እህቴ ከዚያ ያወጣሽ አምላክ ጨርሶ ይምርሻል በርች:::
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይማራት
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 🙏🙏
@AdenaAdena-r9h
@AdenaAdena-r9h 3 ай бұрын
በቅዱስ ጊወርጊስ እኔም ለዚህ እድበቃ አስብኝ ወለተማርያም እያላችሁ በጣም ተጨንቄ ነዉ ያለሁት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mekdeslakew-u2f
@mekdeslakew-u2f 3 ай бұрын
እናቴ የተደረገልሽ ብዙ ነው ሴጣን እዳታመሰግኜ እየከለለብሽ ነው ፈጣሪ ጠብቆሽ ነው እንጀ እንደተደረገብሽ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 3 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሀጢቲን ይቅር በለኝ እሰከቤተሰቦቼ
@lidiya-yemaryam
@lidiya-yemaryam 3 ай бұрын
የኔ ትሁት በድጋሚ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ላንቺ የደረሱ ቅዱሳን የጊዮርጊስ አምላክ ለኛም ይድረስልን ወንድማችን ተባረክ ❤❤❤
@mekdeslakew-u2f
@mekdeslakew-u2f 3 ай бұрын
የእኔ እናት ክፉዎች በቅናት ቢቀምሩብሽ ጥሎ የማይጥል የሚወደሽ ክርስቶስ ቸሩ መድሀኒአለም አባት አለሽ
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 ай бұрын
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን? ከዚህ በላይ መን መታደል አለ የኛ አምላክ እኮ ሰላማችን ደስታችን… ህይወታችን .. ሁሉም ነገራችን ነው : “ሁሌ በእግዝአብሔር ደስስስ ይበላችሁ” ❤❤❤
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
እንደሰው ክፍት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ነው የምንኖረው አይ የሰው ክፍት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይ እሺ ምድር በፀሎት መበርታት ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይያዝልን 😢😢😢
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 3 ай бұрын
እመቤቴ ላመኗት እንዲህም ታደርጋለች እልልልልልልል እንኳን እመቤቴ ደረሰችልሽ :: እመቤቴ ሰሚናት ክብር ይሁን ምስጋናም ይሁን ለእሳ🙏🏾❤️
@Esraleaserat
@Esraleaserat 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናታችን ለአንቺ የደረሰ አምላክ እመ አምላክ ቅዱሰን ሰማእታት ለሁለችን ይድረስልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብን ❤❤
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 3 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ! ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለአንድያ ልጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንዲሁም ለቅዱሳን ወዳጆቹ ሁሉ አሜን!
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤
@BosenaTesfie
@BosenaTesfie 3 ай бұрын
ሠማሀቱ ቅዱሥ ጌዎርጊሥ ሆይ ይኸው በለተ ቀንህ ለምንሀለሁ በሠላም ለሀገሬ አለብቅተህ ድንቅ ሥራህንለበረከትህ ለደጅህ ኔን ዘመዶቸን ለደጅህ አብቃን
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 3 ай бұрын
የህ አይነት መከራ በእኛም በት ነበር የሚያሳዝነዉ እናቴ ለፍቶ ከንቱ ከመሆኗ አልፎ በተኛችበት ሞታ ተገኘች ወንድሜም ማን እንደገደለዉ ሳይታወቅ በገመድ ተሰቅሎ ሞቶ ተገኘ በዚህ ሁኔታ ኑሯችን ፈረሰ እኔም በቸርነቱ እየኖርኩ ነዉ አንችን የረዳ የእኛን ቤት ይጎብኝ።
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 ай бұрын
አሜን ፫😢😢አይዞአቹ እመቤቴ አለች
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 3 ай бұрын
Egziabher yerdash!
@LulaTemi
@LulaTemi 3 ай бұрын
Don't forget to prey regularly, ma God will be you and your family in the name of Father, son and Holy spirit amen.❤.
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 ай бұрын
@@Mekedsmekeds-b8zአይዞን እሱ ያለው አይቀርም: እግዝአብሔር ያበርታሽ: በሁሉም
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አይዞሽ አህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ አይ የሰው ክፍት
@Asmiratu
@Asmiratu 3 ай бұрын
መታደልነው
@ZdKebede
@ZdKebede 3 ай бұрын
የቸሩ መድሀንያለም ቸርነት እፁብ ድንቅ ነው😢😢😢😢
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጀህ አደርሰኝ ውድ ወንድሜ ወለተሀይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ
@TsegaAshenafi-dc6od
@TsegaAshenafi-dc6od 3 ай бұрын
እድለኛ ሴት ነሽ በርቺ ላንቺ የደረሰች እናት ለኔም ለቤተሰቦቼ ትድረስልን
@LulaTemi
@LulaTemi 3 ай бұрын
Amen 🙏
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ለእናታችን ቅዱሰ ጊዮርጊስ የደርሠው ለእኛንም ይደርሰልን
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 3 ай бұрын
መድኃኔዓለም ለሁላችንም ልባባችንን ይስበርልን እውነት ድንቅ ነው ልዩ የተደረገላት ለፈጣሪ ቅን ልቦች ዛሬም አሉት ለሁላችንም ያድርግልን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አባቲቴ ፈጣሪዬ ሆሆይ! ባልህ እምነቴን ከፍ አድርግልኝ ከቤትህ አታርቀኝ በፍቅርህም ቅጣኝ ባክህ ክብር ለእግዚአብሔር የኃይማኖት ወታደር ስማዕዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤል ለቅዱስ ገብርኤል ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለቅዱሳን ሁሉ ይሁን አሜን
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አሜን በአውነት ክብር ምስጋና የድረሳቸው ❤❤❤🙏🙏🙏
@fevenjissape7629
@fevenjissape7629 3 ай бұрын
እማምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባንቺ ቤት የገባው በኛ ቤትም ይግቡልን ተባረኪ❤❤❤❤
@HayaHhy
@HayaHhy 3 ай бұрын
እመቤቴ ሆይ ለኒም ማዳንሽን አሳይኝ ደግል ሆይ
@eftah21
@eftah21 3 ай бұрын
ሠላም ኤልሻዳይዎች❤❤❤ቤተማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እኔን ከርታታዋ😢😢😢😢
@lidiazappia9755
@lidiazappia9755 Күн бұрын
እህቴ ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማሪያም የሁሉም ደራሸ ናት እኔንም ለምሰክርነት ታብቃኝ ። ሰማዕቱም ሳላውቀው አውቆኝ ከከባድ በሸታ ሀኪም ያቃተውን በአነድ ብርጭቆ ፈውሶኛል ለደጁ አብቅቶኝ ለመመሰከር ያብቀኝ እዚህ በምኖርበት ሀገረ አሜሪካ ምሰክርነት ለመምህራችን ፅፌ አሰመሰከርኩለት ክብር ይግባው ሰማዕቱ ከገሬም ሰውጣቪዛ የተሰጠኝ በለተ ቀኑ በ23 ነው ያገኘሁት ውለታውን ለመመለሰ ቤቱን ለመሰራት እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ይሁን ። እህቴ አይዞሸ አመቤቴ አትለየሸ ።❤❤❤
@abebashiferaw3188
@abebashiferaw3188 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊዩርጊስዬ የኔ አባት እኔንም አስበኝ ቋጠሮየን ፍታልኝ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጌሰ የአምላከ ሙሺራ። ተመሰገን አምላኬ ተመሰገን 🙏🙏🙏
@woldesenbet
@woldesenbet 2 ай бұрын
የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!! kzbin.info/www/bejne/qZqxi6J8gbWeY9E
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ 3 ай бұрын
የልዳው ኮኮብ የቅርስቶስ ወተሃደር ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይገባሃል እኔን ሃጢኣተኛዋ ልጅህ ከነ መላ ቤተሰቦቼ ፈውሰን እርዳን ለደጅህ ኣብቃኝ አሜን ፫ እናታችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 3 ай бұрын
ሰማአቱ ጊወርጊስ አባቴ እኔ ሀጢተኛዋን ይቅርበለን ከነቤተሰቦቼጭቀቴንሁሉ ከነቤተሰቦቼ አቅልልኝ ለደጅህአብቃን አባቴበፈተናወቼ ሁሉብርታት ጋሻሁነኝ 😢😢😢😢🤲🤲🤲✝️
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 3 ай бұрын
አቤት እኮ ፍቅርህ አባቴ ቸሩ መድሃኒዓለም ያለም መድሃኒት አባቴኮ😢😢😢 ቸርነትህ ፍቅርህ ትግስተህ እጹብ ድንቅ ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃህ ትርዳን 🥹
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 ай бұрын
ክብር ለቅድሷን ሁሉ ይሁን እናም ለደጁ ያብቃል በኔ እናት እና ለቤተሰቦቼ የተደረገልኝ ታምር እንዴት ላስደዳችሁ ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
እህቴ እኔም እንዳንች አማራሪ ነበርኩ ለካ እንድናማርር በአምላኬና በኔ መካከል እየገባ እንዳመርር የሚየደርገኝ ሰይጣን መሆኑን ሳዉቅ ተመስገን ማለት ስጀምር አቤት መባረክ በረከቴ በዛ። ስለዚህ የኔ እህት ችግርም ሲመጣ እየተናነቀሽ ጌታ ሆይ ተመስገን በይዉ እኔ የተጠቀምኩበት ነዉ ወዲያዉ ነገሮች ይስተካከላሉ። እና ለዚህም መልስ አለዉ እግዚአብሔር መልስ አለዉ እያልኩ እዘምራለሁ። ለምን አትባል ለምን በሆነዉ ባልሆነዉ ነገር እግዚአብሔር ለዘላለም አንተ ነህ ልክ ኤልሻዳይ ስለሆንክ የሚለዉን መዝሙር ስዘምር እረጋጋለሁ። ተመስገን ጌታሆይ ስንል በፈተና ሰአት ዉስጤ አንድ ሀይል ደስ ይለኛል አሁን በፊት ግን አማራሪ ነበርኩ ለካ የምናመሰግነዉ የነብሳችን ምግብ ሀሴታችን ስለሆነ ክፉመንፈስ አዉቆ አማራሪ ያደርገናል። መተትን ና መተተኞችን የሚሰበስብብን እኛ ክፉ ስለሆን ወይ ሀብታም ስለሆን ሳይሆን የራሳችን መንፈስ አብሮ የተወለደ ዛር አይነጥላ ነዉ መተት እየሳበ ሰራዊት የሚሰበስብብን በጣም ደካማ ስለሆንን ስለማንፀልይ ስለማንሰግድ ቤተሰብም እየፀለየ እየሰገደ ስለማይወልደን መናፍስት ከህይወታችን አይወጡም።
@SenaitButa
@SenaitButa 3 ай бұрын
አሜን አሜን አኔና ትያቺን ቤት የጎኙ ቅዱሳን የኔም የሃጢያተ ኛዋንም ህወት ይጎኙ ኝ እማምላክ እመብዙሃን ድግልማር ያም ትስማኝ የልቤን መሻት❤❤❤❤❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 3 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት! የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! አሜን!
@zufan_Ze.tewahedo
@zufan_Ze.tewahedo 3 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ጊዮርጊስ ሆይ አደርህን ለሰጋየ ነብሴ ድረሰልኝ ❤
@TenyeBernu
@TenyeBernu 3 ай бұрын
ቅድስ ጊወርጊስ እምለምንህ ነገር ቢናር ከስደት መልሠህ ለንስሀ አብቅተህኝ እስከነቤተሠቤ ደጅህን አስረግጠህን ማረን😢😢😢😢አንተ ታቃለህያለብንንችግር😢😢😢😢እንደዚ መረህን ለምስክርነት አብቃን ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምረትህንለግስልን😢😢😢😢
@EusbAyal
@EusbAyal 3 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
ውድ የኤልሻዳይ ተከተታዮች በሰው አገር ሀዘን ከብዶኛል አስካለ ማርያም ጽናት ይስጠኝ ዘንድ በጸለታችሁ አስቡኝ😢😢 ንስሐ አባት የምታውቁ አገናኙኝ
@የማርያም-በ3ዠ
@የማርያም-በ3ዠ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ!
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አይዞሽ አህቴ በፀሎት በርሺ አምላከ ጊዮርጊስ ያስብሽ🙏🙏🙏🙏
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 3 ай бұрын
EGZIABHER yabertash ehite ayzosh!
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
አሜን እህቶቼ አመሰግናለሁ ክፉ አይንካችሁ
@elroitube27
@elroitube27 3 ай бұрын
ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከታሰርንበት እስራት በምልጃው ያስፈታን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 3 ай бұрын
ክብር ምስጋና ይድረሰው ለልዑል እግዚአብሔር እማ ብርሃን ወለዲተ አምላክ እማ ፍቅር ምስጋና ይድረስሽ የልዳው ኮኮብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይድረስህ በተዋህዶ እምነት ውስጥ ለፈጣረን ጌታ በእውነት ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ይድረሰው እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጎበዝ ኖት አሁን በደንብ ነቅተዋል አሁንም እምነትን ይጨምርሎት የእኛም ቤት ችግር ነው ዋናው መንቃት መወቅ መፀላይ መስገድ መገሰፅ መጠመቅ ንስሐ መግባት ስጋወ ደሙን መቀበል ነው ድንግልን ልጇን ቅዱሳንን ይዘን ፈተና ብኖርም መበርታት ነው የሳይጣን ፈተና ዛርፋ ብዙ ነው የኛም መወጊያው ብዙ ነው ንቁ እንቃ እንባርታ በእምናታችን❤❤❤
@AmsalBarga
@AmsalBarga 3 ай бұрын
ስችግሬን ፈተህ ሁሉም ነገሮች ላይ ፈተህ ደጅህ አብቃኝ በጌታዬ በመደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ እናት እመቡዝሀን ብለህ ያስብኩት ሁሉ እየረዳህኝ ነው ልቤ አንተን ማስብ ከጀመርኩ የጀመርከውን ጨርሰህ ለደጅህ ፍቀድልኝ አደራ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው በፀሎት በርሺ
@habhabshi5767
@habhabshi5767 3 ай бұрын
የሚገርም ነዉ ንጹህ ልብ ስላለሽ ብትቆጭዉም በምህሩቱ ይመለከትሻል በረከታችሁ ይድረሰን በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 3 ай бұрын
😭😭😭ለዚ እግዚአብሔር ምን እናርግለት????????? ቃል አጣው እናቱን እናታችሁ ያለን አምላክ እኮ ነው ኡፍ 😭😭😭😭
@sosetg1
@sosetg1 3 ай бұрын
እንዲህ በፍቅር የሚመሰክር ሰው አንችን አየሁ እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ😢
@SaraNega-s8o
@SaraNega-s8o 3 ай бұрын
ፈረሰኘው አባቴ የአሳደከኝ መላክ ቅዱሰ ጊወርጊስ እኔን ስደተኘዋ ደካመዋልጅህን ባለውበት እርዳኝ እባክህ የምር ደክሞኛል ሰልችቶኛል😢😢😢😢😢 እባክህአበርታኝ ትግስቱን ማስታዋሉን አድለኝ የአባቴንአደራ ልወጣትንሸ ነውየቀረኝ እንዳልዝል እርዳኝ በስራቦተየ አላሰራኝ ያሉትንልቦናስጥልኝ ለፍቸደክሜ እኔበደከምኩት በምላሳቸው እነሱይመሰገናሉ እሚገርመው የአረቦቹማመን እናቴ ኪዳነምህረት አሁንግን ልሸነፍነው አቅቶኛል እባክሽ እርጅኝ እስኪ ሁላችውም ወለተ ጊወርጊስ ብላችው በፃለት አስቡኝ የምር እኔከተሸነፍኩ ብዙሰው ይጎዳብኛል የሙትልጅ ነው እማስተምር ትንሸ ነው የቀረኝ በፈረሠኘው አባቴ ስም ሁላችውም በፆለት አስቡኝ አቅቶኛል😢😢😢😢😢😢😢😢
@Almaz-z7t
@Almaz-z7t 3 ай бұрын
Samaeytu kedusu Gergoges Abet laniche yadaragaw lagam yergeln AMEN AMEN AMEN bawentu Batsalotachu asebug walat mareym ebalalaw adare
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 3 ай бұрын
Egziabeher yimesegen abatu metadele sematu keduse Gorgise le dejehe abekane❤❤❤.
@ישמבט
@ישמבט 2 ай бұрын
ባለፈረሱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከልጅነቴ ጀምር ስምህን ከአፌ አውጥቸህ አላውቅም አጥብቄ ነዉ ማምንህ እንኳን በእውኔ በህልሜ ሁሉ ነዉ ምጠራህ ፈቃድህ ይሁንና እባክህ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ተሰቃየሁልህ አይኔን እንደውሻ ተበላሁ አባቴ እባክህ ድረስልኝ እሳቱን አብርድልኝ ድረስልኝ እንደ ሀፅያቴ አታድርግብኝ አምንሀለው እምነትክን አትካደኝ ይቅር በለኝ
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 3 ай бұрын
መክፈቻመዝጊያ የለውም እኔ ምስክርነኝ ሰው እንኳን ይህን አድርጎቢሆን ኢትዮጵያውስጥ ስለሆነ ነው እንጂ ውጭሀገር ቢሆን እርዳታ ለምነን እንሄድ ነበር እቺ ሀገር ተአምር ስትሰራ የምትንቁ ከሀድያን ለምን ሀገሬን አትተዋትም??????
@azebnegash5301
@azebnegash5301 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴእግቴእንክዋን ማረሽ በጣም ንው ልቤን የነካው እሳዘንዝኝ የስው ልጅ ክፍት ግን ለዚች ለዘላለም ለማንሮበት በጣም ያሳዝናል እሁን እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ እትለይሽ ልጅሽንም ይማርልሽ ይሄ ፅብል ሁልግዜም እፅብ ድንቅ እግዚአብሔር የስውንልጅ ምን ያህል ቢበድል እስ ግን የፍቅር እምላክ መሆኑን የሚያሳይ ነው እግዚአብሔር ፍቅዶ ይሄንን የተቅድስ ቦታ መጥተን ለማየት ያብቃን እከዛ በዶርቃና ኤልሻዳይ ሚዲያ እያየን እጃችንን በእፍችን እንጭናለን ወንድሞቻችን በርቱልን ምንም ነገር ክፍት ቢውራ እኛ መስሚያችን ጥጥ ነው እንስማም ብለናል እምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም እገራችንንም ይማርልን❤
@haimont9075
@haimont9075 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃህ ይርዳን አምላከ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጁ አብቃን
@tigisttesfaye-fj6pv
@tigisttesfaye-fj6pv 3 ай бұрын
Semaetu yehagere Tebaki ebakh tragni feresegnaw endeared Endemwedh tawkaleh
@Nardos945
@Nardos945 3 ай бұрын
መንፈስ ሲታሰር እውነት ይናገራል ከምር እግዚአብሔር ይወድሻል እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g 3 ай бұрын
የደረሰው ያውቀዋል የእግዚአብሔር ሰራ ደንቅ ነዉ ደሮ ሰው እንዲህ አየሁ ሲሉይ አላምንም ነበር ሰማእቱ በራስ ቤቴ እንደሰው ተብቆኛል ከሞት አትርፎያል አረ ሰንቱን ከዛ በስደት ዝም በሎ ፊራት ፊራት አለይና እምገባበት ተፋይ ሀኪም ቤት ወሰድይ ምንም የለብይም ግን እቀያየር ነበር ንሳሀ ሳልገባ ልሞት ነው በቃ አለኩ ከዛ መስገድ ጀመርኩ አውራ ታቴ መድማት ጀመረ ግን የተቆረተ ነገር የለም
@Tatisho-l9j
@Tatisho-l9j 3 ай бұрын
ድነቅ ምስክርነት ቃለህይወት ያሰማልን እናታችን!
@almazgebremeskel5845
@almazgebremeskel5845 3 ай бұрын
የሚገርም ነው ተዋህዶ መሆን ምን መታደል ነው ❤ ግን መተት የሚያደርጉት ሰወች ምንድ ነው የሚሰማቸው ግን በጣም አሳዘነችኝ እኔም ቤት ውስጥ አ ልወደ ድም ነበረ ነገር ግን ይቅር ይበላቸው ብያቸዋለሁ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 3 ай бұрын
ስመአቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የቤቴን ቋጠሮ አተፍታልኝ እናመሰግናለን ኤልሻዳ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ 3 ай бұрын
ኣባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ ኣብቃኝ😂😂😂😂😂
@mekdeslakew-u2f
@mekdeslakew-u2f 3 ай бұрын
ወንድማችን እርጋታክ ጥሩ ነው ግን እንግዳክን አንቺ ካልክ በዛው አንቱ ካልክ በዛው እንዳስተያየት ነው ወንድሜ
@assaJod-b7y
@assaJod-b7y 3 ай бұрын
ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን ላንቺ የደረሰዉ ለኛም በበረከቱ ይድረስልን
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 3 ай бұрын
አቤት እህቴ ትዕትናሺ 😭🙏🙏🙏
@bemnetkebede8940
@bemnetkebede8940 3 ай бұрын
How do i go to bermel giorgis? Who do ivcall and contact please tell me
@ኦፍጡነረድኤትጊዮርጊስ
@ኦፍጡነረድኤትጊዮርጊስ 3 ай бұрын
I wish to see Beremiel Giorgis, Serkie, and my sister; I am delighted to hear your testimony. May Saint George help us all... you remind me of sewura silat, Saint George mahiber, and saint arsema mehber..... I want all your burdens to fall through the intersection of all saints.
@hannaandu7037
@hannaandu7037 3 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ለአንቺ እንደደረሰልሽ ለሁላችንም ይድረስልን እመቤታችን እመአምላክ ለሁላችንም ትድረስልን በጣም ብዙ ተምረናል በቤቱ ያጽናን።
@amiwoldeyesus2304
@amiwoldeyesus2304 3 ай бұрын
ወይ መታደል እንዲህ መወደዱ
@HermelaWalter
@HermelaWalter 3 ай бұрын
አንደበትሽ ደስ ሲል
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 3 ай бұрын
Kaalihiyotin yasamalin abate qidus giyorgis badajuih abqany
@kytyirgu7920
@kytyirgu7920 16 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@BiniamTesfay-ke5hq
@BiniamTesfay-ke5hq 3 ай бұрын
Egziabiher ztemesgene yhun ❤❤❤, gn tnish dmx kenese
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@sarajosh7261
@sarajosh7261 3 ай бұрын
Fetary yewodishal, Betam dink miskirnet new
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
የኔ የክፋ እባ ይፍሰስ አይዞኝ አድራሺዋን ስጡኝ 😭😭😭😭
@ZinashTahiro
@ZinashTahiro 3 ай бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen 🙏🙏🙏
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 3 ай бұрын
Kudus gerges abatye aderahin ykr beley
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 3 ай бұрын
የድንግል ልጅ ጌታየና አምላኬ በፍቅርህ ስበርው ልቤን 🤲
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 3 ай бұрын
ጠያቂው አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ እያለ መጠየቁ አግባብ አይደለም።
@mishabeshawit8086
@mishabeshawit8086 3 ай бұрын
Ebakh ledejh abkagn sematu giwergis adnegn
@seada.hussenendris3457
@seada.hussenendris3457 3 ай бұрын
ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@SenaitButa
@SenaitButa 3 ай бұрын
ግሩም ድቅነው የእግዚአ ብሄር ስራው
@Tecgteceg-vp5hq
@Tecgteceg-vp5hq 3 ай бұрын
እሺ ፀበሉሥ ተጠራጠሩ ግን ሚሠወሩትሥ ?
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
የኔ እናት አጀትን ነዉ የበላሺኝ 😭😭😭😭
@liyamogessara
@liyamogessara 3 ай бұрын
ላንች የደረሰ ለኛም ይድረሰልን❤
@GetachewAserat
@GetachewAserat 3 ай бұрын
አቤቱ፡አባቴ፡አምላከቅዱስጊወርጊስ፡ለሌሎች፡የረዳለኔም፡ለአጣተኛዋእርዳኝ፡አሜንአሜንአሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 ай бұрын
ሰማሀቱ የነገርሁህን አደራህን ልመናየን ወዳምላክህ አደርስልኝ አሜን አሜን አሜንለተክለ አብርሀም ፈጥረህ ድረስለት አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mishabeshawit8086
@mishabeshawit8086 3 ай бұрын
Ahun ale menged?
@ቤተቃና
@ቤተቃና 3 ай бұрын
አቤቱ ቸሩ መድሃኔ አለም የእማመምላክ ልጅ ክብርና ምስጋና አምልኮት ውዳሴ በፍጥረታተት አንደበት ላንተ ይድረስ አባቶይ እንወድሃለን የምታቀውን ያክል ❤❤❤❤❤❤
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 3 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአቤሔር ይመስገን ስራው ድንቅነው የአንቺም የደረሰን የእኛም የደረሱልን በእሱ ቸርነትነው ያለነው እንደሀጥያታችን አልከፈለንም
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 3 ай бұрын
እኛንም ለቤቱ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ እናቴ እርሰወንም ልዑል እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝወት
@SuniisOp
@SuniisOp 3 ай бұрын
እር ባክህ ስልክ ቁጥር አስቀምጡ
@banchabay4990
@banchabay4990 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ የነገርሁህን አደራህን ካዴም ሁለቴ ህጀ አይቸው አሁንም ይናፍቀኛል በጣም❤❤❤❤🙏
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 73 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 22 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,3 МЛН
🔴bermel giorgis  የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
49:35
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 17 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 73 МЛН