በተወጋ እጁ እያሳየኝ ሲነካኝ ሰውነቴ ደነዘዘ ፀበል ውስጥ ቅጣቴን ባካል ተቀጥቼ ወጣሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 2

  Рет қаралды 39,213

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 503
@YordiAda
@YordiAda 4 ай бұрын
16 አመት ሆነኝ ከታመምኩኝ 😢 ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ፍቀድልኝና ልዳን ለእናቴ እንባ ለአባቴ ሀዘን ብለህ ፍቀድልኝ
@selamkifle2494
@selamkifle2494 4 ай бұрын
ይማርሽ ምስክር ለመሆን ያብቃሽ።
@YordiAda
@YordiAda 4 ай бұрын
@@selamkifle2494 አሜን
@AmenEddy
@AmenEddy 4 ай бұрын
Yena enat ayzoshi egzhabiher melkam nw mehare tedegaleshi fekadeshi kehon selkeshin miredashi nger kale
@YordiAda
@YordiAda 4 ай бұрын
@@AmenEddy እሽ አመሰግናለሁ በዉስጥ እልካለሁ እመቤቴ አለሁ ትበልሽ
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 4 ай бұрын
ተባረኪልኝ
@bitanya2094
@bitanya2094 4 ай бұрын
እናንተን የሰማችሁ የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ይማረን ያማልደን አሜን አሜን አሜን
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@FikertFikir
@FikertFikir 4 ай бұрын
ወንድሜ ታድለክ የእውነት እደው የሰማታት አለቃ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክን ለዛች ቦታ አብቃኝ 🙏🙏🙏 በፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ማርያም
@Mom-mt1yx
@Mom-mt1yx 4 ай бұрын
እዉነትክን ነዉ ስለሰማእቱ ጊዮርጊስ ሰለፀበሉ ለመግለፅ ቃላት የለዉም ሁሉም ለደጁ ያብቃቸዉ
@TibebwaChanyalew
@TibebwaChanyalew 4 ай бұрын
እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ብለህ ስለ ቅዱሳንህ ብለህ❤ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ ጠበቃ የኔ መከታ ለቤትህ አብቃኝ የልቤን ታውቃለህ ለሁሉም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ተመስገን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 ай бұрын
እኔስ ጌታ ሆይ በቁስልህ ፈወሰኝ 😭😭 የሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ይቅርም በለኝ😭😭
@ዮስቲና-ጠ4ዐ
@ዮስቲና-ጠ4ዐ 4 ай бұрын
መምህር ግርማን ልኡል እግዚአብሄር እረጅም እድሜን ይስጣቸው ብዙ ነገርን አስተምረውናል
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 ай бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️
@beletefasika7997
@beletefasika7997 4 ай бұрын
በእናንተ ምስክርነት የፈጣሪ ቸርነት ከአእምሮዬ በላይ እየሆነብኝ የአምላኬ ፍቅር ቅናት አቃጠለኝ
@heli6512
@heli6512 4 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የምቀናው ለቤቱ ያብቃን
@meselechwodajo8497
@meselechwodajo8497 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ እባክህ ደጅህ አብቃኝ።
@mulusew505
@mulusew505 4 ай бұрын
ምን አይነት የተመረጥክ ነህ ቀናውብህ የምር
@መንገሻሰይፈስላሴ
@መንገሻሰይፈስላሴ 4 ай бұрын
እኔ በሒወቴ ብዙ ምስክርነት እሰማለሑ እንደ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ አምኘ አላውቅም ታምሩን ስሰማ ሒወቴ ደስ ይለኛል እደኔ የጓጓችሑ ለደጂ ያብቃን ወንድማችን ላተ የተደረገ ለኛም በስራችን ሳይሖን በቸርነቱ ያድርግልን አሜን❤❤❤
@azebberhe
@azebberhe 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@yenenshe7341
@yenenshe7341 4 ай бұрын
በቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ በስደት ነው ያለው በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም 😥
@maryelove7751
@maryelove7751 4 ай бұрын
የሚገርም አገላለፅ ነዉ የገለፅከዉ ወንድሜ ከአንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በተለይ........... 1ኛ የሰርክ ፀሎት ላይ አትኩሮት ስጡና❗️ 2ኛ ለመጠመቂያ ቦታና ለቤተክርስቲያን ክብር ስጡ❗️ ወንድሜ በረከትህ ይድረሰን ፀጋህ ይብዛልህ።
@BereketenegusBerekete
@BereketenegusBerekete 4 ай бұрын
አሜን
@MisrakHaile-wd8jr
@MisrakHaile-wd8jr 4 ай бұрын
አቤት ጌታዬ ሆይ በስራዬ የት ይሆን መግቢያዬ የሰማእቱ አምላክ እንደጨቀየሁ ዘመኔ እንዳይበቃ ልጅህን አስበኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ❤
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ 4 ай бұрын
በቅዱስ ጊወረጊስ ብላችሁ አስቡኝ በጣም ነው የከፋኝ ፀሀይ ተሾመ ብላችሁ አስቡኝ😭😭😭😭👏👏
@Elias_star
@Elias_star 4 ай бұрын
እግዚኣብሄር ያስብሸ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ 4 ай бұрын
አሜን አሜ አሜን
@YimegnushalNigussieGelaw
@YimegnushalNigussieGelaw 4 ай бұрын
Ye metshaf semshin ethio kehonsh dewyilgn emnet ena tsebel esetshalehu enem hije metchalehu
@letshrezene336
@letshrezene336 4 ай бұрын
🧚‍♂️🧚‍♀️🧚
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 4 ай бұрын
Kuds giwergis bemljaw yasbsh❤
@dest567
@dest567 4 ай бұрын
አቤት መታደል : ስለ ምህረቱ እግዚአብሔር ይመስገን🤲
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 4 ай бұрын
አሜን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን. ወንድሜ በከልካልዮስ መንፈስ የተስቃዬ ነው ኤባካች የተዋህዶ ልጆች በጸሎት አስቡን, ወልደ ሰንበት ብላችሁ 🥲😢
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 4 ай бұрын
ታድለህ ወንድማችን። በረከነት። ይድረሰን🙏🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏👍👍👍👍
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 4 ай бұрын
አንተን፡ ለትልቅ ሰራ፡ አዘጋጅቶሀልና በደንብ አገልግለው :: ወጣቶች፣ በሱስ፣ ያሉ፡ አግዛቸው ስለ ክርቶስ ስለ ቤተክርሲቲያን በደንብ መስክር!!! በእውነት በጣም፡ ታድለሀል
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ 4 ай бұрын
ፈረሰኛው አባቴ ያሳደገህኝ ሰመአታቱ ቅዱስ ጊወረጊስ አስብኝ
@fikiryabiza8373
@fikiryabiza8373 4 ай бұрын
ወለተ ተክለሀማኖትን አሥበኝ ወንድሜ ታድለሕ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ስራህ እፁብ ድንቅ ነው በእንባ ካዳመጠኳቸው ምስክርነቶች አንዱ ነው ፍቅርህ ልዮ ነው አምናለሁ ለኔ ለሀጥያተኘዋ የዛሬ 3አመት በትንሳኤህ ለት ማታ በቤቴ ያረክልኝን ተአምር አረሳውም በሰመአቱ ደጅ ደሞ ድንቅ አምራትህ ልቤን በሀሴት እየሞላው ነው ለሰመዐቱ ደጅ ፈቃድህ ከሆነ አብቃኝ
@KassahunAgergzat
@KassahunAgergzat 4 ай бұрын
Eski Yanchin miskerinet betshuf geltchiln ehite
@lehulutube9063
@lehulutube9063 4 ай бұрын
ወንድማችን በረከትህ ይደርብን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን።
@haregweyineshetu3889
@haregweyineshetu3889 4 ай бұрын
እውነት ነው እናት አይተሀል የፈጣሪን ታምር የልጂቷን ምስክርነት ያጣጣለ ኦርቶዶክሳዊ ንስሀ ይግባ
@ZinashZinash-y2q
@ZinashZinash-y2q 4 ай бұрын
ስመተን ልግለፂ እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ የቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር ስሰማ ደስ ታዬ ወደር የለውም ያንን ሰው ሆኜ ነው የምሰማው ማለት ይቻላል አበቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኝ ደጅን የረገጣችው ታድላችው
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጋጊስ አባቴ ለምስክርነት አብቃኝ ሀጢቲን ይቅር በለኝ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው! ቸርነቱንም ምንም አይነት ቃላት ሊገልጸው አይችልም❤❤❤ ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
@HelenM-u7r
@HelenM-u7r 4 ай бұрын
🌿🌿🌹አምላከጊወርጊስ ለተጨነቅን ፈዉስሕን ለናፍቅን ሁሉ ለደጂሕ አብቃን 🌿🌿❤️አቤት መታደል 🤲🤲🤲 ኪዳነምሕረት እናቴ በቀንሽ አትለፊኝ አንች መዝግቢኝ ለቦታዉ አብቂኝ😥😥❤️ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ አሜን💚💛❤️✝️🌿🌿🌿🌹
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ 4 ай бұрын
ሰብስክራይብ አረጉ ለሊላ እንበረታለን
@Embete-
@Embete- 4 ай бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ወለላይቱ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 4 ай бұрын
ሰምቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ባለንበት አስበን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ሁላችን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 ай бұрын
ሰማሀቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆን ያስጨነቀኝን የጠላቴን ሴራ አፍርሰህ ከግሬ ስር ጣልልኝ አሜን አሜን አሜን
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 4 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ❤❤❤
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 4 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤ ወድማችን በረከት ላተየደረሰ እኛን ስደተኛዎቹን ለደጁ ያብቃን በጣም ደስ በሚል አገላለጽ ነው የገለጸው ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@BereketenegusBerekete
@BereketenegusBerekete 4 ай бұрын
አሜን ወንድሜ
@fikrtesilase
@fikrtesilase 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የሃጥአታችንን ብዛት አይቶ ነው በጣም ስለምወደን ይህንን ፀበል በማፍለቅ እንድንፀፀትና ወደቤቱ እንድንመለስ ነው እድሉን እየሰጠን ያለው በሰላም ወደ ሀገሬ መልሰኝ እንጅ ደጅህን ለመርገጥ ማድረግ ያለብን ሁሉ አደርጋለሁ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክና አባት ሆይ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢😢
@UaeDxb-wj8px
@UaeDxb-wj8px 4 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለደጂህ አብቃኚ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ❤❤❤🙏🙏🙏
@Fekirtesolomon
@Fekirtesolomon 4 ай бұрын
እረ. በማርያም ብፀሎት አስቡኝ ፍቅርተማርያም ብላችሁ ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳን
@TigistTshome
@TigistTshome 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢
@meseretzewda6041
@meseretzewda6041 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጅከ አብቃኝ አባቴ ምነኛ መታደል ነው ወንድሜ ድኖ ምህረቱን መመሰከር እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት ላንተ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረሰልን አሜን
@demisse7777
@demisse7777 4 ай бұрын
ስለ ምስክርነትህ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ዋጋህን ይክፈልህ አሜን በተርፈ እኔ ውጭ አገር ነው የምኖረው እና በጥዋት ባለቤቴ ሥራ ስለምሄድ እሱን ከሸኘሁ በሁዋላ ተምልሼ እተኛለሁ እና ሁሉ የሰማቱን በርሜል ግዮርጊስ ምስክርነት አዳምጣለሁ አድም አያልፈኝም እና ሳዳምጥ ስልኬን አጠግቤ አድርጌ ተኝቼ ነው የማዳምጠው እያዳመጥኩ እያለ ሳይልቅ በምሃል እንቅልፍ ይውስደኛል እና የሚደንቅ ሕልም አያለሁ እና አሁን ስትመስክር ምስክርነቱን አይቼ ሕልም አያለሁ ስትል ደንቀኝም ደስ አለኝም እና እኔንም ሰመዓቱ ለደጁ ያብቃኝ አሜን🙏🙏🙏
@BereketenegusBerekete
@BereketenegusBerekete 4 ай бұрын
አሜን ወንድሜ
@aboali3155
@aboali3155 4 ай бұрын
መታደል ነዉ ፈቅዶላችሁ ደጁን የረገጣችሁ ሰወች ለኛም ለዛ ያብቃን በቸረነቱ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@YuhanaYuhana-r6m
@YuhanaYuhana-r6m 4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም በማለት
@لنننن-ه7ج
@لنننن-ه7ج 4 ай бұрын
ቅዱስጊዮርግስ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎታችሁ ኣሰብኝ ወለተ ትንሳኤ እያለቹ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን ያህል እድለኛ ናችሁ
@user-ec21
@user-ec21 4 ай бұрын
አባቴ ቸሩንመዲኃኒዓለም በወዳጂህ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስትል ታሪኬን ለዉጠው ሰማዕቱ ለደጂህ አብቃኝ ማቄን ክርፍቴን እርኩስነቴን ግምነቴን አንጻው አባቶይ ባርያክን አስብ 😢😢😢😢
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 4 ай бұрын
ላንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይድረስልን🙏
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@meheretgebretsadik8400
@meheretgebretsadik8400 4 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነዉ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚ ለተቀደሰ ስፍራ የበቃዉ አድርገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በታአምራትህ ለደጅህ እንድበቃ አማልደኝ አሜን
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 4 ай бұрын
ወልደ ገብርኤል ብላቹህ ወንድሜ በፆለት አስቡልኝ🤲 ድምጹ ጠፋብኝ🥺ሰማዕቱ አባቴ አደራ ድምጹን አሰማኝ🥺🤲🙏
@yodibayu933
@yodibayu933 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተ የደረሰ መድሐኒአለም ለኛም ይድረስልኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃን እንዴት ደስ እያለኝ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይመስገን
@ShewawubshetShewawubshet
@ShewawubshetShewawubshet 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ የሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃዉ አይለየን አሜን ወንድማችን በረከት በረከትህ ይድረሰን 🤲🙏
@BereketenegusBerekete
@BereketenegusBerekete 4 ай бұрын
አሜን ወንድሜ
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq 4 ай бұрын
ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 4 ай бұрын
የቅዱስ ግዮርጊስ አምላክ ይቅር በለኝ ማረኝ🙏🙏🙏
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 4 ай бұрын
ሰመዓቱ አባቴ እኔ ኃጢያተኝዋን ልጅህን አስበኝ ደጅህ ላይ ቆሜ ለመመስከር አብቃኝ ፅዬ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢
@sarahabach2121
@sarahabach2121 3 ай бұрын
እባካችሁ ስልክ ጥቁር ስጡኝ እናቴን ውሰዱልኝ በሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ልለምናችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YalemEskeziaw
@YalemEskeziaw 4 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው የቅዱስ ጊዮርጊስ አምለክ ይመስገን!!! የአንተስ እፁብ ነው ወንድሜ እጅግ እጅግ እጅግ ... መጨረሻህን ያሳምርልህ.
@hannafeleke1713
@hannafeleke1713 4 ай бұрын
እውነቴነው ሁሉም ነገር በቦታው ከአይምሮ በላይ ነው፡፡ ለመግለፅ በጣም ከባድ ነው፡፡ ለሁሉም ሰው እግዚአብሔር በቦታው ያድረሰው አቅሜ ያላችሁ እባካች መሄድ ለማይችሉ ድጋፍ አድርጋች በቦታው አድርሳቸው በአለም ፈተና የወደቀ ሁሉ መፍተሔ ሳያገኝ አይመለስም ሰማእቱ ጊዮርጊስ በአካል ያለበት ቦታ ነው፡፡
@የገብረኤልልጅ-ቘ4ፐ
@የገብረኤልልጅ-ቘ4ፐ 4 ай бұрын
እልልልልልል ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሰራህድቅነው ምሰክሮችህን እሠማለሁ ድቅታምር እባክ ሠመአቱ እኔንም ጥራኝ ከሠይጣን እሰራትአውጣኝ ሠመአቱ ጥራኝ
@addikarri8982
@addikarri8982 4 ай бұрын
ይገርመኛል እውነት ነው ማታ አውደ ምህረቱ ላይ ብዙ ሰው ይሰወራል ተአምር ይገለፅለታል እኔም ተአምር ለራሴ ገጥሞኛል ጥያቄየም እዛው ላይ ነው እግዚአብሔር የመለሰልኝ🙏🙏🙏
@godislove8937
@godislove8937 4 ай бұрын
የት ነሽ
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 4 ай бұрын
አላየ አሁን ምታቀርባቸው ሰዎች ስለ እራሳቸው ነው የሚመሰክሩ በዚሁ ቀጥሉ ስሌላ ሰው መፈዎስ ሚያወሩትን ስለ እራሳቸው እንዲያወሩ ምከራቸው። ደስ ይላል።
@elk5824
@elk5824 4 ай бұрын
Glory be to the Almghty God Jesus Christ of Nazrreth. Amen Amen Amen❤❤❤That is an amazing testimony my brother. May God bless you and protect you.All what you said I believe 100% and Our God is mercifull.❤❤❤
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 3 ай бұрын
አባቴ የሚያምንብህ ሰማሀቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለእኔ ለአጢያተኛዋ ምህረትን አሰጠኝ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 4 ай бұрын
Yee egzaber betasebochee yee samayitu kedus geyorgs wadajoch betsolotachew asebung hatsde mariyam iyalchwu 😔😔🙏🙏🙏
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 4 ай бұрын
መታደል ነው እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ፈረስኛው ይፍቀድለን ወንድሜቻችን ለኛም ፀልዩልን ❤❤❤
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
እግዚአብሄር እስከ መጨረሻ ያጽናህ እጹብ ድንቅ ከማለት ውጪ ምን ይባላል።አላዬ ሀሳባቸው እስከጨርሱ ስለምትጠብቃቸው ሳላደንቅህ አላልፍም።
@Adanechhorsa
@Adanechhorsa 4 ай бұрын
እውነት ነው የድንግል ማርያም ጌታዬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 4 ай бұрын
😢😢😢 ወይ መታደል ሰማዕቱ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ በፀሎት አስቡኝ የምትሔዱ እባካቹ ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላቹ ፅጌ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ወልደ ሰበት ወልደ ጊዮርጊስንና ሀይለ ጊዮርጊስን በፀሎት አስቡን እባካቹ ተበታትነናል🙏🙏🙏
@meronbikila5235
@meronbikila5235 4 ай бұрын
Besmam tadelyi temsche new ydamtkut amlki giorges yikber yimsgen besdet new mnorew beqerbu wedager emtalu ledju yamqash blchu be selotachu asebugn ult tsaye eyalchu bizu tiyaqe algn amnalu qedus semtu edmsaklgn tebrk wedime
@fikiryabiza8373
@fikiryabiza8373 4 ай бұрын
ቅድስ ጊዮርጊሥ ኢትዮጽያን ከአእርስበርስ ጦርነት ያውጣልን ለደጅ ያብቃኝ
@hanaethiotube5312
@hanaethiotube5312 4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው እመ አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽ ይርዳኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎታችሁ አስብን እኛም ለደጁ እንድንበቃ።
@DemiseMulat
@DemiseMulat 4 ай бұрын
ወንድሜ እግዛቤሄር እድሜ ይስጥህ በጣም ጉበዝ ንህ እኔም 22 ቀን ተጠምቃለሁ ያልገባኝን አስረድትህኛል አመሰግ ናለሁ ጸልይልኝ ሀይለጊወርጊስ
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 4 ай бұрын
አቤት መታደል አገላለፅህ ራሱ ደስ ይላል ወንድሜ ።ህዝበ ክርስትያን ሁላችን ቀን በቀን ምስክርነቶችን በመስማት እግዚአብሔር ለኛ ያለው ፍቅር ርህራሄ እናይበታለን እና ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።
@ZiziNegash
@ZiziNegash 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ይህን ያረገልህ ልኡል እግዚያብሄር ይመስገን ያ ልታገኘዉ ያልከዉ ደስታ እደኔ የሚመስለኝ ስጋና ደሙን መቀበል ይመስለኛል እኛንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ🙏🙏🙏
@genetteferra9209
@genetteferra9209 4 ай бұрын
ወንድማችን አቶ በረከት በእውነት በጣም ደስ የሚል ምስክርነትና አስተያየት ስለሰጠሀን ቅዱስ እግዚያብሔር ይባርክህ! እየሱስ ክርስቶስ፣ የድንግል ማሪያም ልጅ ከራስህ አልፈህ የእግዚያብሄርን ህዝብ የምታገለግል ያርግህ ወንድሜ!!!
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 ай бұрын
የቶማስ በረከት አደረብህ መታደልነዉ😢😢
@senaitTamru
@senaitTamru 4 ай бұрын
እንደው ወንድሜ ይሁን ሁሉ አይተህ ግን ክቡር ደሙን ,ቅዱስ ሥጋውን ለመቀበል በቃህ ወይስ ???
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 4 ай бұрын
እንደ እኔ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈጥኖ የሚደርስለት ወገኖቸ ሁሉ ለደጁ ያብቃን
@negatwaassrat1742
@negatwaassrat1742 3 ай бұрын
Wendime Bereket, lebizuwoch new yeteshaerkew silaleh ebakihin lewendime Alemayehu Assrat tamo alga lay kewal amist ametu new tseliyilet ebakih. Ameseginalehu.
@EAGurmu
@EAGurmu 4 ай бұрын
Be tselot asibung 😢😢😢😢 ye baretachu ye qidus gorigs wedajochii ehita meriyam neng yiceqenyal
@tigitube9484
@tigitube9484 4 ай бұрын
እባክህን ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔንም ልጅ ስራው ❤❤❤
@tdDi
@tdDi 4 ай бұрын
እውነትም በረከት የፈጣሪ በረከት ይደርብን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen wendmi Egziabher yistelen tadeleh semaetu kdus giwergis le deju yabkan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤denk meskrent newu 🙏🙏🙏
@elsayayu6658
@elsayayu6658 4 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔን ሀጥያተኛዋ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏
@Sememenkebede
@Sememenkebede 4 ай бұрын
አቤት መታደል ለእኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ በጣም ማየት እፈልጋለሁ እናተ እድለኞች በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 4 ай бұрын
እህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭
@HabasiKarita
@HabasiKarita 4 ай бұрын
በመጀመሪያ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዛብሔር ይመስገን ኧምላካችን እሚሳነው ነገር የለም እደዚህ የወደደን ክብርና ምስጋና ይግባው ማርያምን የልዳው ፀሀይ ሰማእቱ ለደጁ ቢያበቃኝ ለሀገሬ በሰላም መጀመሪያ እሱጋር ነው እሚሄደው❤❤❤❤ወድማችን ታድለህ❤❤❤
@TigistTshome
@TigistTshome 4 ай бұрын
ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ😢😢👏👏👏👏👏
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 4 ай бұрын
Egizyabher Yibarkhe Bebotawu layi yelhede sewu Meglet ayichilm bemin kalat Egizyabher Lebotawu yabkachihu
@sanaitoqbay7156
@sanaitoqbay7156 4 ай бұрын
ይኸን ያደረገ እግዚሀቤር ይመስገን ወለተ ፆዲቅ ብለህ በጸሎት አስበኘ በፈተናወች ተከብባለው እግዚሀቤር ለበጎ እንዲያደርግልኘ ለምንልኘ
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ 4 ай бұрын
እግዜአቤሔር ከብሮን ይወሰድ ለውድማችን የተደረገለት እፁብ ድቅ ነገር ለኛም ይደረግልን መጭረሻህን ያሳምርልክ ወድሜ በጣም ደስስይላል የተደረገልህ ነገር
@ggg-275
@ggg-275 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊ ሁላችንም ለደጅህ አብቅተኸን ለመዳን አብቃን😢😢😢 አቤቱ ጊታዬ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢ህዝበክርስቲያኖች እህት ወድሞቼ እናት አባቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ😢
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 4 ай бұрын
ሰማእቱ ሳልሞት ለደጅህአብቃኝ አሞኛል ፈዉሰኝ ፈራሁኝ በስደት እዳልቀር አባቴ እባክፈዉሰኝ ሁሉ ይቻልሀል ድኜ እመመሰክርበትቀን ናፈቀኝ😢😢😢😢😢
@derenigus664
@derenigus664 4 ай бұрын
እመብረሐን አሌች ከነልጃዋ እኔራሴ አይቻታለዉ ቅዱስ ምካኤል በክንፉ ከልሏቸዉ አሜን አሜን አሜን ማሬን ፡፡
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 4 ай бұрын
እውነት ነው ቃላት ያጥራል ሰመአቱ በረከቱን ዲደርሰኝ ስለፈቀደልኝ አመሰግነዋለው በጣም አስደናቂቦታነው ሚናፈቅ ቦታነው ❤❤❤
@workeworke180
@workeworke180 2 ай бұрын
ምንኛ ታድለሃል በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት በሱስ የተያዙት ወንድሞቼን አንተን የሰማ የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔንም እንባና ጭንቴን ይስማና ከተያዙበት ያላቅልኝ
@BezawitAsfaw-r5j
@BezawitAsfaw-r5j 3 ай бұрын
ሀያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅር ይበለኝ....እኔ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶልኝ እዚህ ድንቅ ቦታ ከአንድም ሁለቴ ሄጃለሁ....ሁሉም ነገር ከህሊና በላይ ነዉ እዛ ተሰዉረን የምናየዉን ነገር በዚህ አለም ቋንቋ እና ቃል መግለፅ ፈፅሞ አይቻልም....ግን እኔ ምን ሆኜ እደሆነ ባላቅም ሮላንዶ ይመጣል ብላ ምስክር በሰጠችዉ የዋህዋ እና ንፁሀ ልጅ ገና ሳላዳምጣት በርዕሱ ብቻ እንዴት እንዲህ ትላለች ብዬ ተቃዉሜ ነበር ከዛ ምስክርነቷን ዉስጥ ገብቼ ስሰማዉ እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ እራሴን ነዉ የወቀስኩት....ሌሎቹ ባያምኑ ቢቃወሙ ቦታዉ ላይ ስላልሄዱ ነዉ እኔ ግን ሳይገባኝ በቸርነቱ ቦታዉ አስረግጦኝ እንዴት እንዲህ እላለሁ ብዬ በጣም ነዉ ያዘንኩት በራሴ....ምን አልባት ይሄን ኮሜንት ያያችሁት እዛ ቦታ የተገኛችሁ በሙሉ ሀያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅር እንዲለኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ፀልዩልኝ አደራ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 4 ай бұрын
እባካችሁ ከፊልም ላይ የክርስቶስ ስቅለት ነው ብላችሁ አትለጥፉ። ኦርቶዶክስ የራሷን ቅዱሳን ሥዕላት ነው የምትጠቀመው። ሲጀመር ፊልሙ ላይ የሚተውኑት ሠዎች እኮ ክርስትያኖችም አይደሉም።
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 4 ай бұрын
ሰማዐዕቱ አባቴ እባክህ ጠዋት ማታ እምለምንክ አባቴ ባለሁበት አፀብለኝ ለደጅክ በሰላም አድርሰኝ አንተ በፈቀድከው ምንገድ ምራኝ እባክህ በስደት ያለነውን ልጆችክን ለደጅክ አብቃን በስውር አፀብለን እባክህ ሰማዐዕቱ ከመድሃንያለም አማልደን
@desta.21.27
@desta.21.27 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ይርዳንን ለደጁ ያብቃል ማርያምን ይሂን ታመረ ስሰማ በቃ ሀዘኒ ጨንቀቲ ይቀልልኛል እግዚአብሔር ሆይ የኛንም ጥያቂ ይመለስለን ❤❤
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2,2 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН
♦️ስለ ተአምረኛው በርሚል ጊዮርጊስ  አዲስ መረጃ
20:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
♦️ማሕሌት ደምሴ (ከ አውስትራሊያ)♦️ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
1:40:27
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН