KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑 Bermel Georgis ከጭፈራ ቤት ባለቤትነት ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
1:01:24
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
요즘유행 찍는법
0:34
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
0:33
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
1:01
🛑 Bermel Georgis በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደርሼ ከመጣው በኋላ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Рет қаралды 77,225
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 63 М.
Terbinos Media
Күн бұрын
Пікірлер: 263
@Terbinos_Media1
7 ай бұрын
☎ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
9 ай бұрын
እንደኔ ምስክርነት ማየት ሱስ ነው የሆነበት የለም ፣ፍላጎቴ የመሄዱ ወደር የለኝም ፣እግዝያብሄር ደግ አይደል ያለሁበት ሆኜ አምላኬን መድሃኒአለምን፣ እማምላክን ባታ ማርያምን፣ኪዳነምህርትን ፣ስላሴዎች ቅዱስ ገብርኤልን፣ሰማአቱን ስእለአድኔ በሰማይ በሞስኬት በኩል በትልቁ አሳየኝ፣ማን ያምነኛል ይሄ ብናገር እያሉ እየጮክህ ተመለከትኩ፣እግዝያብሄር ለካ ሃጥያትን እንጂ፣ሃጥያተኛን አይጠላም፣ባይኔ አየሁ፣ሳይገባኝ አደረክልኝ ቤቴን አይህ አመሰግናለሁ
@hime6686
9 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልልልል
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
9 ай бұрын
@@hime6686 አሜን አሜን አሜን ፣ሚገርመኝ ነገር ስለባታ ማርያም ምንም እውቀት የለኝም ነበር እሳንም ወደ ቤተመቅደስ ስትገባ ስትል ያለውን ፣ኪዳነምህረትን ፣ልጃን ይዛ ያለችበት፣ ስእል አድኖ ነው ያየሁት ፍቅርሽን ጨምሪልኝ ልቤን ክፈቺና ግቢ እያልኩ እጨቀጭካት ነበር ፣እግዝያብሄር ስራው ረቂቅ እፁብ ድንቅ ነው፣ ቃል እርሱን አይገልፁትም ምስጋና ይድረሰው
@Mazarot
9 ай бұрын
ከኔ ሚበልጥ የለም
@selamselam8531
9 ай бұрын
@@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄርታድለሽ ለሚያምን ሁሉ ይሆንለታል አነድ እህታችን መርሚል ጎርጊስ ለመሔድ ከድሬደዋ መጥታ አዲስ አበባ ነበር ጉዘ መነሻው ገና አዲስ አበባ መሔጃ ባስ ውስጥ ሰገባ የማት የነበረ አግራ መደገፊያዋንም ክራች ጥላ በእግዚአብሔር ሰራ ተደንቀናል ገና መሔድ ስላሠበች ሳትነሳ ማራት አነቺም እህቴ የልብሽን መሻት አይቶ ጌታ በለሽበት ተገለፁልሽ ተመስገን ነው የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
@አፀደማሪያምዘድንግል
9 ай бұрын
ለእርሱ የሚሳነው የለም
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
9 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የስደት ፍፃሜየን አሳምርልኝና ለደጂህ አብቃኝ ያሳደከኝ ደብር😢😢
@Mareyamenat-ot2qo
9 ай бұрын
Amen.Amen.Amen.yabekan
@ቤተ-ጊዮርጊሰ
4 ай бұрын
አሜን፫ደምሪኝ እህቴ😢
@GenetMtku
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@genetg2520
9 ай бұрын
ገጠመኝ የሚል የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ተከታተዪ የኔ እህት
@UyTr-h3e
8 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@DejeneTirfu-z8r
9 ай бұрын
ሰመአቱ ቅድስ ጊዎጊስ ለደጅህ አብቃን
@sarh9074
9 ай бұрын
በእመብርሐን በፀሎት አስቡኝ እኔን ተሰቃየሁ በፍተና ጣለኝ ጨለማሆኖብኛል በቃ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እርዳኝ 😢😢😢😢😢
@atnasiyaaynalem7439
8 ай бұрын
መድኃኒያለም ይርዳሽ ከነ እናቱ ይድረሱልሽ ተስፋ እንታቆርጪ/ርጥ
@እርግቧ
9 ай бұрын
እኛንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን😢
@TigaryLove
9 ай бұрын
የኔ ቆንጅ ፈጣሪ በቤቱ ሁሌም ያኑርሽ ❤❤
@samru-k1v
14 күн бұрын
በደጅህ ባልመጣም አምናለሁ በእውነት አሁን ላይ ውስጤ ሰላም የለውም ምን ያሀል እንደምሰቃኝ ፈጣሪ ያቃል ሁሉም ደና ይሆናል ደጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ የውስጤን ሰላም ይስጠኝ እኔም ለመመስከር ያብቃኝ
@dannydan353
8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዩርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@Cine4-b6b
9 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።
@Dagi-man
9 ай бұрын
ይች ልጅ ግን እጅግ በጣም ጀግና ልጅ ነች🙏
@GenetMtku
4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ከስደት መልሰህ የልባችንን መሻት ፈፅምልን❤❤❤❤❤❤❤
@bizuayehutadesse3000
9 ай бұрын
በርች የኔ እህት ለእግዚአብሄር ብዙ መስክሪለት አትደብቂ ባንቺ ብዙ ሰው ይድናል ለደጁ ካበቃቸው።
@tsehayhaylemaryam1967
5 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ መዳን እፈልጋለሁ ምንም ባይኖረኝም አንተ ግን አምናለሁ በምክንያት ለደጅህ አብቃን ተርቢናስ የጉዞ ወኪሎች ተባረኩ መንገዱን ያቀናችሁ አሜን
@BertukanHailu-my3so
9 ай бұрын
“በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።” - ገላትያ 5፥1
@abatnehmelka3265
3 ай бұрын
ሰላም ናችሁ የቅዳሜ ጉዞ የባህር ዳር መንገደኘኞችን እንዳትረሱ//
@EmbetZewda
9 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጌርዬጊስ ለደጅህ አብቃን ከነቤተሰቦቼ ኮሜንት እያነበብኩ እስከመቼ ፍቀድልን
@tarikyemedaniyalem6372
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሀሉም ነገር።እህት ወንድሞች በፀሎት አስቡን ገብረመድህን እና ወለተ ማሪያም እግዚአብሔር ይስጥጣችዉ።
@mabellemd4462
9 ай бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል እኮ የኔ የዋህ ለእናትሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ጀግና እናት
@UyTr-h3e
8 ай бұрын
አሜን እህቴ ለመልካምኛትሽ
@mesigebrehiwot1051
9 ай бұрын
እህቴ አንቺን የፈወሰ ሰማእቱ እኛንም ያስበን ። ወንድሜ ጉዞ አዘጋጆች በምትመላለሱበት ሰዓት ለቤተክርስቲያኑ የሚስፈልገውን ልማቱንም አያገዛችሁ አደራ ይህ የምህረት ቦታ እንዳናጣው ።
@የማታየሰማይቱልጅ
9 ай бұрын
አባቴ አሳዳጊዬ ሰማዕቱ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ ነብሴ አብዝታ አንተን ናፍቃለች 😢😢😢😢😢እባክን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እርዳኝ 😢
@Weynisht-p7j
15 күн бұрын
ሰማሀቱ ቅድስ ገወርጊስ ወደ አገር ገብቸ። ለደጂህ አብቃኝ
@SblaAlsss
9 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ
@SelamawitAntneh
9 ай бұрын
ሀኒቾ ታድለሻል ❤ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊትም ከሆላም ከግራም ከቀኝም ሁኖ እሱ ይጠብቅሽ አሜን❤እግዚያብሄር እስከ መጨረሻው ያፅናሽ💖
@UyTr-h3e
8 ай бұрын
አሜን እሕቴ
@frehiwotengida5138
9 ай бұрын
ሰማዕቱን ያየ ደጁን የረገጠ አመስጋኝ ነው የሚሆነው ልክ ነሽ እህቴ ያበርታሽ
@777MK37
9 ай бұрын
ጉበዝ ልጅ በርች። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@amen1615
9 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ደጅክ አብቃኝ
@እሙዘኢትዮጵያ
9 ай бұрын
ወይኔ የቤተ ክርስቲያን መዝሙሩን ሰማሁት የኛደብር ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ነበር እና ሁልጊዜ ማታ ማታ መዝሙር ይከፈትናበር በደጁ ሳልፍ ደስ የሚል ስሚት ነበር እሚሰማኝ እሱነው ያስታወሰኝ😢😢 ለደጅህ አብቃኝ አባቴ
@tigistgirma5569
9 ай бұрын
ተርሚኖስዎች የልጆች እናት ነኝ ተባበሩኝ ለነብስ እሆናችኋለሁ እባካችሁ በሰማእቱ
@SamsonGashaw-zc6zt
9 ай бұрын
ሁላችንም የነፍሳችንን እንድንመለከት ዐይነ ልቦናችንን ያብራልን :: እግዚአብሔር ይባርክሽ
@KasechSemeon
9 ай бұрын
ወንድሞቼ ደስ ትላላቹ በአገልግሎታቹ የምታያሳዩት ፍቅር ደሞ ቤተሰብ እንድንሆን ነው ያረጋችሁን ሰማህቱ አይል ጉልበት ፅናቱን ያድላቹ
@birtukanTadesse-mm3kn
9 ай бұрын
ሰሎየ የቅዱስ ጊዮርጊስ ምርጥ ልጅ እኮ ነህ እኛ በነበርንበት ጊዜ ጥሩ ጊዜ ነበረን በጣም ነበር ምንወድህ ምናከብርህ!ቀረፃው ድምፅህ አይሰማም ሶል
@AbebaTilanhun
9 ай бұрын
ሰሌ የኛ ወንድም በጣም ጎብዝ ቡርቱ አገልጋይ ነህ ከምር ከበዝህ ሙቀት እየተመላለስክ ደከመኝ ሰለኘች ሳትል ስታገለግል ነበር ለሁለተኛ ስመጣ አልነበርክም ተዛባርቆ ነበር ባንቲ ግዜ በጣም ጥሩ ነበር
@tgweyneye1944
9 ай бұрын
ሶልየ በርሚሉን እንዴት እንደምታገለግል እኔ ነይ የማቀው የኔ ትሁት መልካም ወንድማችን መልካም ግዜ ነበርን አንተ ቅድስ ጊወርጊስ የመረጠክ ሰው ነክ🙏🏿❤️❤️
@hibisttafese1921
9 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ
@FEKERmimi
9 ай бұрын
ጉበዝ ልጅ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@abebawdemelash296
9 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን
@HelenTsegaye-b8v
9 ай бұрын
የኔ እህት ለምስክርነት ባትቸኩይ እላለው መንፈሳዊ ህይወት በመፅናት የምንገልጠው ህይወት እንጂ በጅማሬው የምንመሰግንበት አደለም በዚ ህይወት መፅናት ይጠይቃል ለመፅናት ባለ ትግል ውስጥ መውደቅ መነሳት ስላለ ኑሮሽን በእልፍኝ ብታረጊ ከንግግርሽ ይልቅ ራሱ ኑሮሽ ህይወትሽ ቢናገር እላለው ምክንያቴ በድካምሽ ግዜ ዛሬ ያመሰገነሽ መልሶ እንዳይከስሽ ብዬ ነው የሰው አፍ ያደክምሻል ለውጥሽ ላምላክሽና ለራስሽ አይን ብቻ ይሁን ለማንም ራስሽን ለውጥሽን ማብራራት አይጠበቅብሽም ሁሉም የራሱ ጉድ አለው ስለሰው አይጭነቅሽ እህቴ
@SamsonGashaw-zc6zt
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከውድቀቴ አንስቶኛል ማለት ምን ችግር አለው ፣ ደሞም ሁላችንም ብንሆን ልናምን ብቻ አይደለም የተጠራነው ልንመሰክርም ነው ፣ ባጠቃላይ ምክርም ቢሆን እንክፋት በሚሆን መንገድ መቅረብ የለበትም
@samsomtesfa
9 ай бұрын
በኣጭሩ እግዚአብሔር ያፅናሽ ማለት ኣይሻልም ! ደሞስ ምስክርነት ምስጠት ምን ችግር ኣለው
@GenetMtku
4 ай бұрын
እዴ ምነው እህት በህይወት እስካለች ድረስ ፈጣሪዋን ማመስገን ስላደረገላትም ነገር የመመስከር መብት አላት ያቺ ኮመት ግን በጣም ይገርማል ምን ለማለት እደፈለግሽ አላውቅም ሆ
@Amazonwill-yt6hd
9 ай бұрын
❤ በርች አሁን ንፁህ አህምሮ ንፁህ ስው ሁነሻል በርች ❤
@DAWiTAynalm
9 ай бұрын
ታድላ
@temesgengoshu5930
9 ай бұрын
ጊዮርጊስ የልዳው ፀሐይ አንተ ነህ ሰማዕተ እየሱስ አማልደን ከቸሩ አምላካችን
@yenemarvelous8086
9 ай бұрын
What ante nehi semeate eyesus egzabher yigatisachu ke mehayibinyeachu denkoronetachun lemetsaf alamaferachu midre taotam echi mider be orthdox tert tert3000 amet waga keflech YE NAZRETU EYESUS BICHAWIN GETA ENA MESWAT YEHONE BEG NEW.
@Uhugiv
8 ай бұрын
ጌታማ ተአምር ቢያደርግ ሁሉን ቻይ ስለሆነ የሚሳነው የለም ግን ደሞ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነው በነሱ አድሮ የሚያደርገው ጌታ ብቻውን ሆኖ ማድረግ ስላልቻለ አደለም ስላከበራቸው ዋጋ ስለሰጣቸው በስሙ መስዋእትነት ስለከፈሉለት መልሶ እየሰጣቸው እንጅ ሀይልን ይልቅ አንች የፃፍሽው ነው ሙሉ ቅዠትና ተረት የሚባለው
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
7 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@Marta-c8q4t
13 күн бұрын
EGZA BHER LDEGUYABIQAN
@robsenmulu4038
9 ай бұрын
አንቺን ያየ እግዚአብሔር መናፍቅ እህት ወንድሞቻቺን ይመልከት
@danimagna1144
9 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሚቀጥለው ጉዞ ከናንተ ጋር ነው ቤተሰብቼን የምልከው ሰባት ቀን ጥምቀት የናንተ በጣም ቆንጆ ነው አንድ ሱባኤ ይሞላል ገንዘቡብ ከኤልሻዳይ ማህበር እኩልነው በዚሁ ቀጥሉበት ኤልሻዳይ ማህበር ለአራት ቀን ጥምቀት ነው አስራምስትሺህ የሚያስከፍሉት ጉዞ በተርቢኖስ የኔ ምርጫ።
@EphremBekele-sx5no
9 ай бұрын
ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ አድርጎልሻል በርቺ!!
@tsionkifetew6944
9 ай бұрын
በርቺ የኔ እህት ።
@mekdesashager7961
9 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ደጅህን እንድረግጥ እርዳኝ ተራዳኝ
@abebaworku162
9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ ታበቃኝ ይሆን😢
@HayatHayat-zc8hf
9 ай бұрын
ፈጣሪ እዚ ቦታ ሣልመጣ እንዳልሞት ብቻ የኔ የተለየ ነው ሀጥያቴ ፈጣሪ ይርዳኝ 🙏🙏
@TsigeredaTsade
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ I' am from Eritrean ketlbet temsgen
@ShiferawBizuneh-y9u
7 ай бұрын
ቀጣዩን የጉዞ ቀንና የሚያስፈልገውን ወጪ ይለጥፉልን
@zabibaali9470
8 ай бұрын
Hulachinm..bemhretu yigobgnen..❤❤
@YAYA21-o6o
9 ай бұрын
ስለ ሰማዕት ስለቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ ይፈውስሽ ብላችሁ ወለተማሪያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ። 2 ጌዜ ኦፕራሽን ተደርጊያለው የማህፀን ካ *†**ር አለብሽ ተብዬ በህመም እየተሰቃየሁ ነው አሁን በስደት ነው ያለሁት ቤተክሲያን በጣም ናፍቃኛለች አሁን አገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን እጅና እግሬ እንደታሰረ ሆኖ ይሰመኛል።ስለምትወዱት ስለ ልዑል እግዚአብሔር አስቡኝ
@fikirm2162
9 ай бұрын
Egzbhair yemarshe
@ለመሞትእየኖርንለመኖ-ሠ5ሸ
9 ай бұрын
እግዛብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
@samritube9007
9 ай бұрын
አይዞሽ እግዚያብሄር ይማርሽ
@mekdesbehailu4884
9 ай бұрын
እግዝያብሄር ይማርሽ አይዞሽ እህቴ
@danimagna1144
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳብስሽ
@HomeBased-yd7um
9 ай бұрын
ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን ከቻልሽ መምህር ተስፋዬን አዳምጪ እኔም የተቀየርኩት ድንገት በሰማውት ገጠመኝ ነው በርቺ 🙏
@ቤተ-ጊዮርጊሰ
4 ай бұрын
የተዋህዶ ቤተሰቦች በአባቴ ልለምናችሁ ደሞሩኝ አሱ አያልቅበትም እኮ አገር ሰገባ ለሱ ያሰብኩት አለኝ ደሞሩኝ😢😢😢
@tewahedobi3929
9 ай бұрын
የኔ ጀግና እድሜ እና ጤና ይስጥሽ። እግዚአብሔር ላንቼ እንደደረስ ለኔም ይድረስልኝ።
@UyTr-h3e
8 ай бұрын
አሜን
@tesfuhagos305
9 ай бұрын
አቺ ጎበዝ በርቺልን ለኛም ጉልበት ነሽ
@ነፃነትየድንግልልጅ
9 ай бұрын
ባምቢዬ እግዚአብሔር መርጦ ከዛ ፈተና አውጥቶ ለዚህ አብቅቶሻል
@UyTr-h3e
8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@samsomtesfa
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
@UyTr-h3e
8 ай бұрын
አሜን
@HenockMandefiro
9 ай бұрын
ሦል እንደምን አለ አንተ ብርቱ ጸጋው ይደርብህ
@KonjitBahiru
9 ай бұрын
የተርሚኖስ ሚዲያ የመሰርትከው ወንድሜ ቋንቋዬነሽ ሚዲያላይ አይቼህ በጣም ነውያደነኩህ አሁንምህዝቡን በቅንነት እንደምታገለግለውእመኝልሀለው ገንዘብ እንዳያ ታልልህ ጊዮርጊስ ይርዳህ
@fannygebre8061
9 ай бұрын
Amen 🙏ewnet new genzeb kifu new dabilos kebad new egziyabher yerdaw
@bisratgetu206
9 ай бұрын
ልክ ነሽ ግን የገባው የተረዳ ይህ ዓለም ደካማ እንደሆነ ይገባዋል ።
@tigistabtew
9 ай бұрын
ያፅናሽ በርች እኛንም ለደጁ ያብቃን
@hiwotyriga
9 ай бұрын
ሀናዬ የኔ ቆንጆ ደስ ብሎኛል ለዚህ ምስክርነት ሰለበቃሽ አግዚአብሔር ይመስገን በርቺ ለወጣቱ አስተማሪ ሰለሆነ እኔም አንዴ አንቺ ሰለ ቀሚስ በጣም የሚያስጨነቅኝ በዚህ ላይ በትሰሪዬ ደስ ይለኛል እኔም አንድ ወጣት ነኝ መጋቢት 13/2016 አንድ ላይ አበረን ነበረን አና በርቺ እህቴ
@UyTr-h3e
8 ай бұрын
ምኞቴነው እደፈቃድ አሰግናለሁ እሕቴ
@bezamekonin423
9 ай бұрын
በረከቱ ይደርብን
@gechtube2034
9 ай бұрын
ወንድማችን ሰሎሞን ያነን ድካምህን የምናዉቅ እኛ ነበርን አይዞህ በርታ ወንድሜ🙏
@jujuayela2164
9 ай бұрын
በሆነ መንገድ ለደጅህ ያብቃኝ ሰማዕቱ
@zarfazarfazarfa2389
9 ай бұрын
ቀዱስ ጌወርጊስ አባቴ የሚወድህ ወድሜ ደጅህን ሲረግጥ ከተሰራበት እስራቱ ተፈቶ ለምስክርነትህ አቁመው
@tigst-e2t
9 ай бұрын
እህቴ ጠካራ ሴትነሸ በርች አንችን የርዳች ኪዳነምህርት እናቴ እኔንንም ትርዳኝ ቅድሰ ጊወርጊሰ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ
@yenusisay6351
9 ай бұрын
Anche lij gn tadleshi ewnet anchen lemaggnit weyim lemadan egziabhr amlake yehdebet mengede anche yasebe amlak enenem yasbegni yemye Maryam lij 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilay23
9 ай бұрын
ሰለሞን ጎበዝ አገልጋይ ነህ በርታ መጥቸ ነበር
@Selome7
9 ай бұрын
Teterteshal ! mechereshashin yasamrlsh ehtalem.
@adenchisholm3580
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን አሳይቶሽ ለህዝብ መናገር ከባድ ነው ግን እደለኛነሽ ተባረኪ
@KidyAbebe
9 ай бұрын
ሶልየ በጣም ጎበዝ ነህ በተለይ ሰም ሰጠራ ሰማዓቱ ይጠብቅህ
@meronfisseha9999
9 ай бұрын
Gobez banbi wedefit enji wedehuala yelem Christos yiwedishal fitsamesh bebetu yilek🙏🙏🙏❤❤❤❤
@mitaalemu8744
9 ай бұрын
Yene konjo egzabhir tnkare yhunshi egzabhir kanchi ga yhun
@AshuMan-jv7wd
5 ай бұрын
Sponcer adrgug benatachu😢😢😢😢
@AbrahamTaspo
4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kokobeworku
9 ай бұрын
ሀንዬ በጣም ኮርቼብሻለው ❤❤❤❤
@makizewdu6486
9 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ጠንካራ ሴት
@BillyMog-oo5ug
9 ай бұрын
Ebakachu akem yelegnem betam yamegnal ebakachu terminosoch tebaberugne
@birtukanTadesse-mm3kn
9 ай бұрын
ሶልየ እንኳንም አየውህ
@hahosiurq2273
9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@yeweghabtamu
9 ай бұрын
sematu kdus giorgis ebakih ledejih abkagn
@MagdasTeketeleny
19 күн бұрын
ለናት የደረስ ለኔም ይደርስለኛ😢😢😢
@mesaybasazin6358
9 ай бұрын
Amen sematu giyorgis lanchi yederese lenem yedereselegn😢
@tayekafisseha2254
9 ай бұрын
Tadeleshhhh
@eliasabebe7936
9 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen
@edlawitworku2287
9 ай бұрын
Selamone GOD bless you ❤
@YohannesDegife
9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ገበዝ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ አፈናጠኝ እና በሰጋሩ ፈረስ ምረህ እንደትልከኝ እኔም ደጅህ ልድረስ ።
@HayimanotBizuwork
9 ай бұрын
ሀንዬ እንደው አንችን ያስበ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም እስቦ ደጁን ያስረግጠኝ 🙏🙏🙏
@UyTr-h3e
8 ай бұрын
አሜን እህቴ አቤቱ ለሰማቱ የሚሳነው የለም እቴ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@tenagnezergaw
9 ай бұрын
yebermelu st giyorgis le dejih abikagn amen!!
@FatemaMehamed
9 ай бұрын
ሰማእቱ አንተ ርዳኝ 😢
@Mistre7227
9 ай бұрын
Mehed efelgalehu endet new yemagegnachu
@wubtwubt2474
9 ай бұрын
ከስደት መልሶኝ ለደጁ ያብቃኝ 😢
@Ye_kirkos_lej_15
9 ай бұрын
Amen amen amen😭😭😭😭
@shawaye5579
9 ай бұрын
Amen Amen Amen enem 🤲🤲😢😢😢😢
@Mareyamenat-ot2qo
9 ай бұрын
Amen.Amen.Amen
@eduyedingillijedu2494
9 ай бұрын
amen
@MuluDessie-z7u
9 ай бұрын
You are blessed bambe
@danayitnega1032
9 ай бұрын
Ancen yesema amlak egnanm yismannn
@tigistgirma5569
9 ай бұрын
አቅም ስጠኝ እና ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ
@astergebre
9 ай бұрын
ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ካላችሁ ስጡኝ ወይም አምጡልኝ❤ ለመሄድ ለግዜው ብር የለኝም። ባታልፉኝ ደስ ይለኛል !
@UyTr-h3e
8 ай бұрын
የትነሽ
1:01:24
🛑 Bermel Georgis ከጭፈራ ቤት ባለቤትነት ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 73 М.
27:18
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 11 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
0:33
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
AIRAN
Рет қаралды 457 М.
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН
1:04:46
🛑 Bermel Georgis ሁለቱ ኩላሊትሽ ፌል አድርጓል ከ 7ቀን በኋላ ትሞቻለሽ ተባልኩ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 70 М.
21:45
ትራምፕ ኢትዮጵያውን ማባረር ጀመረ ? አነጋጋሪ ቻይና አፕ Ai ውድድር | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 35 М.
25:45
bermel Georgis ልጄን አድጎ በሰማይ አየሁት ድንቅ ምስጢር ሰማዕቱ አሳየኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
Dorka 2 Media
Рет қаралды 14 М.
51:06
ተዓምሩን በልጄ አይቻለው!የ በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ፀበል ተዓምርን ማስረዳት ከባድ ነው !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 88 М.
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
8:22
Alemneh Wasse | ፕሬዚደንት ትራምፕ የመንስት ሠራተኞችን #በፍቃዳችሁ ልቀቁ አሉ!ጓንታናሞ ውስጥ 30ሺ ስደተኛ ሊያስሩ ነው።
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 1,9 М.
2:50:51
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 77 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 577 М.
24:45
🛑 Bermel Georgis ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአእምሮዬ በላይ ነው ድንቅ ተአምር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 4 М.
56:34
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
masresham
Рет қаралды 983 М.
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН