bermel Georgis አድነኝኝ አድነኝኝ እያሉ ወደሲኦል ሲወረወሩ አየሁ።በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል።

  Рет қаралды 9,151

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

Күн бұрын

ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።

Пікірлер: 53
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 7 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ከስደት አውጥተህ ለደጅህ አብቃኝ ያሳለፍኩትን ስቃይ አንተ ታውቃለህ 😢🙏
@remora8829
@remora8829 7 ай бұрын
amen🥰
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 7 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እህት አለሜ የልብሽን እሱ ይሙላልሽ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 7 ай бұрын
@@dinkuyenenesh2049 አሜን አሜን አሜን 🙏❤
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 7 ай бұрын
ተመስገን እኔ ቤቴስቦቼ ሳልሄድ ክ ኳተር ምኝቴ ስምረሉኝ ሄጃሎው ተአምሩ ለመናገር እና ለመግለፅ በጣም በጣም ይክብዳል ሂዶ ያያ ትንሽ ይሻለል እንጂ ምስጢሩ ክባድ ነው ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ግን ያረገልኝ ስማኢቱ ቅዱስ ጅወረግስ ብጣም በጣም ብዙ ነው ትንሽ ልንገራችሁ ለ 6ዓመት ብቀኝ አልተኛም ነበር ጨራሽ ጨራሽ እማይታስብ ነው አሁን ግን ክብሩ ይስፋ ለ ስመያዊ ንጉስ 🙏🙏 አስሪዎቼም 4000ሪያድ ኳተር ስጥተንሻል ብሎ ክልክሎኝ ነበር ግን ስመለስ ጥዋት የገባሁት ማታ ነው አውጥቶ እንቺ አልፍልግልሽም ብርሽን ያለኝ ለኔ የደረስልኝ ለ መላው ህዝበ ክርስቲያን እንዲሁም ክሀገር ውጪ ሚስቃዩ እህት ወንድሞቼ ይድረስላቸው 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 7 ай бұрын
አሜን ክብሩ ይስፋ እኛንም ከስደት አውጥቶ ለደጁ ያብቃን
@Biyu151
@Biyu151 7 ай бұрын
Lanchi yederese lenem yidreslign legna dresiln lemnilew hulu endechernetu yibarken aderawn
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ማረኝ ማረኝ ማረኝ❤❤❤ፍቃድህ ከሆነ ጥሩ ክርስቲያን አድርገኝ አሜን❤
@negedehaile7244
@negedehaile7244 7 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ አምናለሁ እታመናለሁ እንደበደሌ ሳይሆን እንደፈጣሪዬ ቸርነት ደጅህን አሰረግጠኝ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 7 ай бұрын
መላእኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን!!
@semret8073
@semret8073 7 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏
@ElsabetTlahun
@ElsabetTlahun 7 ай бұрын
እባካችሁ እኔም በፀሎታችሁ አስቡኝ ቅዱስ ፍቃዱ እዲሆንልኝ በቅዱስ ጊዮርጊስ እማፀናለሁ እባካችሁ
@EusbAyal
@EusbAyal 7 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@GetayeAbebe-y7b
@GetayeAbebe-y7b Ай бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን
@Habetam19
@Habetam19 7 ай бұрын
ስላምህ ይበዛ ወድማችን የውንት በዚህ ሳይህ ድስስ አለኝ ምታደል ምስልህኘ ድምፅህ ቃለህይውት ያስማልን በርታልን ❤❤❤
@nigistabebawmn9300
@nigistabebawmn9300 7 ай бұрын
እባካችሁ ለባለቤ ፀልዩለት በእምብርሃን ሰም ልለምናችሁ ሃብተሚካኤል ብላችሁ አንድ አበነ ዘበሰማያት ፀልዩለት ቅ/ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃው በሉት እግዚአብሄር ሆይ ልብ ይስጠው በሉልኝ
@tigitube9484
@tigitube9484 7 ай бұрын
እኔንም ለደጅህ ያብቃኝ ❤❤❤
@betelhemtesfaye1939
@betelhemtesfaye1939 7 ай бұрын
ተመሥገን
@hagosahuruy3191
@hagosahuruy3191 7 ай бұрын
ሰማእቱ ቁዱስ ጌርግዮስ ለደጂህን ለመድረስ ኣብቃዕኝ፡
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 7 ай бұрын
ቃለ መጠየቅ ስታደርጉ ካፍ ካፍላይ ባትነጥቁ ጥሩነ ፀጥ ብለህ ለማዳመጥ ሞክር
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 7 ай бұрын
አንደት ኣናገኛች😢😢😢😢❤❤❤
@hailegebrial9469
@hailegebrial9469 7 ай бұрын
ቸኩለሀል ,ቀጠሮ ያለብህ ነው የሚመስለው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 7 ай бұрын
ለመኀረድ ቸኮልክ
@Richomaru12
@Richomaru12 7 ай бұрын
አጠያየቅህ ደስ አይልም ሀሳቧን አስጨርሳት
@endaleabayenew
@endaleabayenew 7 ай бұрын
ኮሜንትህ ደስአይልም
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ እወድሻለሁ እህቴ
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 7 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤
@ngsti277
@ngsti277 7 ай бұрын
ድያቄን ሀለማርያም ሰላም ነህ ጉንበት 10 ካንተ ጋር ነበረ ጉዞየ ጉዛችን ስንሄድ እየዘመርከልን የእግዛብሔር ቃል እያስተማርከን የቅዱሳን ታርክ እየነገርከን ጥያቄ ና መልስ እየጋበዝከን በጣም ደስስስስ የምል ጉዞ ነበረ❤❤❤❤🎉🎉ስንመለስ ግን ኣልዘምርክልንም እኔ በጣም ከፋኝ በጣም መዘመር ና ማመስገን በምገባን ተጓዝዎች ኣናደዱቡህ እኔም ባልመልስላቸው እንኳን ውስጤ ወቀሳቸው ምክንያቱም ስህተቱ የተጒዝዎች ነበረ ቤትክርስታያን ማደር ስገባን የተወሰኑ ሰዎች ኣልጋ ይዞ በማዳራቸው ኋል ቀሩ በነሱ ምክንያት ነበረ ሌሎች የተናገሩህ እናም ሴጣን በሰው እያደረ ፀጋችን የተሰጠን በረከታችን ልቀማን በሰዎች ላይ እያደረ ይፈተነናል ና በጣም ጥንቃቅ ኣድርግ፡፡ ቅድስ ጌዎርግስ በናንተ ኣድሮ ስራው እየሰራ ነው ና ኣስቸጋሪ ሰው ስገጥማችው ሴጣን መሆኑ ኣስተውሉ፡፡ ድያቄንየ በቅን ልብህ ስታገለግለን ስለኣስተወልኩህ ነው ስለምወድህ ነው❤❤❤ በወረቀት ፅፌ ላስከፋንህ ይቅርታ ኣድርገልና ዘምረልን ስልህ ከፍቶህ ስላኣየሁህ ነው ጂ እኔ ኣላስከፋሁህም ግን እንደከፋህ ይቅርታ ሳንጠይቅህ ተላያየን ኣሁን በነሱ ቦታ ሆኜ ይቅርታ ልጠይቅህ ❤❤❤ እህትህ ንግስቲ ከኳተር❤❤ መልካም ሰው ነህ ስላምህ ይብዛ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤
@endaleabayenew
@endaleabayenew 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ ንግስት ስልክሽን ላኪልኝ አሁን ኤርቦርት ነኝ እየሄድኩ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 7 ай бұрын
እኔነኝ ይቅር የምልሽ
@sosysosy225
@sosysosy225 7 ай бұрын
ጠያቂው እስኪ አታቋርጣት
@endaleabayenew
@endaleabayenew 7 ай бұрын
ይገባኛል መናገር ስለፈራች ነው ለመሸፈን
@hailegebrial9469
@hailegebrial9469 7 ай бұрын
ትግስት ይኑርህ ወንድሜ ,አሳቀካት
@henimak2727
@henimak2727 7 ай бұрын
Smatu hgrachenen salme adreglenena egame djhene ergxane ytdraglenen lmamasekre yabkane😢😢😢
@BedulaBedula
@BedulaBedula 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Biyu151
@Biyu151 7 ай бұрын
Ere besmeab ere teyakiw yemn metadef new ende yesua ergata eko tru new des yilal beka beteteyakiw ftnet mehed new❤ demo bizu emitnagerewn yetederegelatn teamrat taskerbnaleh bechrash litaswerat alchalkm ante lemn endechekolk algebagnm kale meteykun lemecheres.
@haymetabraham7266
@haymetabraham7266 7 ай бұрын
Thank you yenam asteyayet new menm liaswerat alchalem endaa metadef kalchalke lala sew yetyke endaaa
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 7 ай бұрын
ለደጂህ አብቃኝ
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 7 ай бұрын
በክርስቶስ ያሉ ኩነኔ የለባቸውም ኧረ ይህን ተረት ተረት መናፍቅነት ነው
@LegeseYhune
@LegeseYhune 7 ай бұрын
እባካቹህ ውሰዱኚ እኔም ልዳን አቅም የለኚም
@endaleabayenew
@endaleabayenew 7 ай бұрын
ስልክሽን ላኪው
@Mareyame-o6k
@Mareyame-o6k 7 ай бұрын
መግቢያው ግን ደስ ሀይልም ምክንያቱም ጥቋቁር ሰዎች ስትሉ ደንግጫለሁ ምን ማለት ነው ብየ
@frehiwottedela7835
@frehiwottedela7835 7 ай бұрын
ለምን ጊዜ አትሰጣትም አንተ የምትፈልገው መናገር የለባትም የራሷን ሃሳብ ትጨርስ እባክህን
@POWE4755
@POWE4755 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@emebetyemane669
@emebetyemane669 7 ай бұрын
ለምንአታስጨርሳትም ያጥማቂውን ቆረጥቃት
@helensisay1404
@helensisay1404 7 ай бұрын
ለምን ሀሳቧን ታቋርጣታለህ ለመግለፅ እንደሚከብድና ታውቃለህ ጊዜ ለምን አትሰጣትም ?
@endaleabayenew
@endaleabayenew 7 ай бұрын
መናገር ስለፈራች ነው ለመሸፈን ብይነው ይቅርታ
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 7 ай бұрын
አንተምኮ ሀሳቧን አላስጨረስካትም ሀሳብም ይበታተናን
@mimiayele8337
@mimiayele8337 7 ай бұрын
እውነት ነው በጣም አሯሯጣት
@Almaz-z7t
@Almaz-z7t 7 ай бұрын
Abetu samaetu yen Get yen abat adar Kan faterk kafatrachen asetarekan Mertens lameneln ladajeh abekag adar Kan malaw betasaboche maren maren yekerm balan adar.
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 7 ай бұрын
Ante eko teyaki nehe zimbelehe adimitat Hasabuan atakartat
@endaleabayenew
@endaleabayenew 7 ай бұрын
ትክክል ነው መናገር ስላልቻለች ነው ለመሸፈን ነው
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
19:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 132 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,2 МЛН
🔴እድሌ በህፃንነቴ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ። #ethiopianorthodox
34:45
ስቡህ ሚዲያ 2 - SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 788
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН