KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
bermel Georgis ከስዊዘርላንድ 🇨🇭 ኢትዮጵያ 🇪🇹 በፈተና የተሞላበት ህይወት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
45:46
bermel Georgis ለፍርድ ስቀርብ አየሁ የአጋንንቱ አለቃ ነፍሴን ወደ ሲኦል ሊወስዳት ሲል... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር #orthodox
39:40
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
2:44:02
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
2:51:17
bermel Georgis ከነ ሀጢያትሽ ደፍረሽ ገባሽ ብሎኝ ሰማዕቱ በቁጣ.. | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 117
Рет қаралды 35,288
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 84 М.
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 307
@Hkeesum
3 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
@Zelalem-l9k
4 ай бұрын
በእውነት ኤልሻዳይ ሚዲዬዎች ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብርታት ይሁናችሁ እግዚኡብሄር አምላክ ዩነብስ ዋጋ ያድርግላችሂ አሜን አሜን አሜን
@bezabekalu2085
4 ай бұрын
እመቤቴ እናቴ ኪዳነ ምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
4 ай бұрын
Amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine ❤
@الدوسري-ي4ه
4 ай бұрын
Amen.yderegln.lehulachnem❤❤
@ГаоалаГулуьктк
4 ай бұрын
Amen(3)
@ሰነዱስዱደ
3 ай бұрын
ላንቺ የተደረገልሽ ደሞ ይለያል ወይ መታደልሽ እኔንም ሰማእቱ ባለሁበት በጤና ጠብቆ በሰላም ለሀገሬ ምድር አብቅቶኝ ለፀበሉ ለደጁ ከነ ቤተሰቤ ያብቃኝ ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለሀፂያተኛይቱ ለወለተ ስላሴ ባለሁበት ይድረስልኝ እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ተመስገን
@MeskeremNega
4 ай бұрын
Amen Amen Amen esa botan isa rabii jedhati🥰🥰🥰
@ኣቤየተዋህዶልጅ
4 ай бұрын
የኔ እናት ሰታሳዝን😢 ለአንቺ የደረስች እመአምላክ እኔንም ትድረስልኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በምልጃህ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አባቴ ፈውስልኝ ይቻልሀል ሰማዕቱ😢
@ዶናት-ኈ1ቘ
4 ай бұрын
ለደጅክ አብቃን አባታች ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ አሜን
@Adanech48
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FatemaMehamed
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤
@الدوسري-ي4ه
4 ай бұрын
Amen.amen.amen❤❤❤
@Geniየማርያም
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@raheltadesse9808
4 ай бұрын
እህቴ የስትንፋሰ ክርስቶስ ገድሉን ግዢ ዝክራቸውን ዘክሪ ቃልኪዳን አላቸው ከሲኦል ነፍሳትን ለማውጣት
@Jerusalem-cm7pv
4 ай бұрын
ክብር ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክር የሚሰጡ እውነትኛ መሆናቸው የተደርገላቸው መልካም ነገር ብቻ ሳይሆን የተቀጡበትም መጥፎው ነገር ሳይቀር ነው የሚናገሩት
@tigistyetayew8485
4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የአሳደግከኝ የአራዳው አባቴ እባክህ ተለመነኝ እርዳኝ ለደጅህ አብቃኝ ውሰደኝ እባክህ ሁሉንም አንተ ታቀዋለህ
@azebbegosew7917
4 ай бұрын
አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ለአንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለእኔም ይድረስልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@brannyberan8313
4 ай бұрын
አቤቱ አቤቱ አቤቱ ስማእቱቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ እንደ አጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነት ማርኝ ስእማቱ ለደጅህ አብቃኝ
@Useh58rpbs
4 ай бұрын
የሞትሽን ደብዳቤ የቀደደው አምላከ ጊዮርጊስ ስሙ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ለሚደረገልን ሁሉ ምሥጋና ብቻ ነው እና የሚፈልገው አግዚያብሔርን አመስግኑት
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
Ай бұрын
በስመ አብ የዳቢሎስ ፈተና ግን እግዚአብሔር ይገስጸህ እህታችን አንኳን ለምህረት አበቃሽ አባቴ ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰለመቤታችን ስትል ለደጂህ አብቃኝ አኔስ ሀያተኛ ነኝና😢 እዴታለ መታደል ነው በቅዱስ ቦታው ሂዶ ምስቀከር እናቴ ኪዳነ ምህረት አርጂኝ ለደጂሽ አብቂኝ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
4 ай бұрын
የእመአምላክ የወላዲተአምላክ ስራዋ ፍቅርዋ ድንቅ ነው የእኔ እናት የመሰቀሏ ሰር ሰጦታችን በእውነት ድንግል ማርያም እናት አድርገህ የሰጠሀን መድኃኒያለም ክበርልኝ ተመስገን ሌላ ምን እላለሁ🎉🎉🎉
@BetebeteBetebete
4 ай бұрын
የኔ እናት💔😭😪 እኳን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ፍወሰሺ 🤲ደግሞ አነጋገሯ ሲጣፍጥ 😍😍😍❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደርሰ አላከፈጣሪ እግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን አሜን 🤲🤲🤲
@hirutgselassie7156
4 ай бұрын
እመ አምላክ እመ ብዙሀን እመቤቴ እኔንም አስቢኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ፈልገኝ ፈልገኝ ፈልገኝ ከሲኦል ሞት ነፃ አውጣኝ!!!
@yoyotgn
4 ай бұрын
ዘማሪው እንዳለሁ፦መሻትህ ብቻ ነው የሚጠበቅብህ እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ (እግዚአብሔርን ፈልጉት እርሱም ይቀርባችኋል ተብሎ ተፅፏልና)
@BAHRU555
4 ай бұрын
አይ እንደው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ሆይ እንደው መቼ ይሆን ድንቅ ታምራትህን ድንቅ ስራህን የምትገልፀው ግን በእኔላይ አባቴ ሆይ ይሄንን ቀን በጣም ናፍቄዋለው የመዳኛዬ ቀን ቅርብ አድርግልኝ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን፪❤❤❤
@yeabebaye9942
4 ай бұрын
,ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለደጅህ አብቃኝ
@almazgebremeskel5845
4 ай бұрын
ያስለቅሳል ግን እግዚያብሔር ደርሶልሻል ኧመቤቴ ማሪያም ቅዱስ ጊዮርጊስ አማለዱሽ አይ ፈተና ሴጣን እንዳትድኚ ነበረ የታገለው ግን ማሸነፍ አይችልም ለሁሉም ሕዝበ ክርስቲያን ይድረስለት ለደጁ ያብቃን አሜን
@bertyeshet3752
4 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@AbrahamTaspo
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያብቃን
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ
4 ай бұрын
ኣባቴ ኣምላከ ጊዮርጊስ ከነ ሃጥያተይ እንዳል ሞት ሃደራ ለደጅክ እንድመጣ ፍቀድልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@BetebeteBetebete
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🤲🤲አሜን
@mube8885
4 ай бұрын
አሚን ❤❤❤
@ahanamesert6742
4 ай бұрын
አሜንንን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
4 ай бұрын
እደዉ ልቤ ደነደነ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢❤❤❤❤
@derenigus664
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን፡ የልዳዉ ኮኮብ ሰማእትጊዮርግስ ክበርልኝ የኔአባት የኢትዮጲያ ህዝብ ለደጁያብቃችዉ ሰማእቱይጥራችዉ
@chalasego6826
4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@bettykidane6788
4 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን እባክህን ሀጢያቴን ሳታይ በምልጃህ አትለየኝ
@hananetp6572
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እንኳን ደስ አለሽ ለአንቺ የደረሰ አምላኪ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን፫
@rodasgfom
4 ай бұрын
ኣባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጌርጉስ ባለውለታየ ሁሌም ኣመስግንሃለው🙏💙
@azebnegash5301
4 ай бұрын
እህቴ በጣም እንጅቴን በላሽው እምላከ ጊዯርጊስ እንክዋን ማረሽ እሁንም ጨርሶ ይማርሽ እይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@fekertaaberra1435
4 ай бұрын
አምለክ ጊዮርጊስ ሆይ ድረስልኛ አሳዳጊ አባቴ አስበኛ ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
@emuyetube2107
4 ай бұрын
የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ. አንድ ቀን እኔም እመሰክራለሁ. እንደምትፈውሰኝም አልጠራጠርም እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት የደለጎዋ ጥርኝ. 😢😢😢😢
@BelayDegamo
4 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ ክብሩ ተአምሩ ግሩም ነው !!! ወንድሜ ትኀትናህን እርጋታህን ሰማዕተ አልፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ አይለውጥብህ አሜን ።
@hullhagerishgodana8229
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይድረስልን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ ይቆየን አሜን ❤️ አሜን ❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
@zinashtezera190
4 ай бұрын
እናቴ እመብርሐን ቅድስት ኪዳነ ምህረት የጭንቄ ደራሽ ጸሎት ልመናችን ሰምተሽ ከልጅሽ ከአምላክሽ አማልጅን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የኢትዮጵያ ገበዝ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
@madenekiayideg8372
4 ай бұрын
Ameen ameeen ameeen Ye keduse Gorgise amelak leole Egziabeher yikeber yimesegen
@fasiqa470
4 ай бұрын
በእውነት እፁብ ድነው የእግዚአብሔር ታአምር ላቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን አሜን አባቴ የህን የስደት ስቃይ አሳልፈህ ለደጅ አብቃኝ አሜን
@MesertAlemayeu
4 ай бұрын
አሜን እንኳን ለደጁ አብቅቶሽ ድንቅ ስራውን ገለፀልሽ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይግባው።
@ahanamesert6742
4 ай бұрын
እንዴት ድንቅ ነው በኛ ዘመን ይህንን መስማት በየዘመኑ አምላክ ለሰው ልጆች ብሎ የሚያስነሳው ፃድቅ አለ በኛ ዘመን ደግሞ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሰጠን አረ ክርስቲያኖ ከዚህ በላይ ደስታ ምን ይኖራል ክብር ለአምላክ ይሁን ምን ይከፈለዋል ተመሴገን ብቻ ነው
@SamrawituSet
4 ай бұрын
ቅዱስጊወርጊስ አበርታኝና እኔምእንዳተለሀይማኖትልፅና ሰማአቱ ለደጅህ አበቃኝ በዕለተ ቀንህ ተሰደጄመመለሻውጠፋኝ እህታችን እንኳንደረሰልሽ
@ahanamesert6742
4 ай бұрын
አጥያት በበዛበት አለም ድንቅ የአምላክን ስራ እያየን ነው ክብሩን እሱ ይወሰድ የኔ አባት❤
@sabalule7915
4 ай бұрын
እምነትሽ ይደንቃል ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር አደራ ስጥቶ መጓዝ እምነት ማለት ይህ ነው ንጉሱ በቤቱ ያጽናሽ
@muluwownicemulu5762
4 ай бұрын
ሰማአቱ እዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ አባቴ
@tenagnezergaw
4 ай бұрын
Bereketih Yideriben ye bermelu st.giyorgis amen!!
@selamzerga-ub4ud
4 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ስማቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እርዳሽ እናታችን ቅድስት ኪዳናህርት እርዳችሽ❤❤❤
@azebbegosew7917
4 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለእኔም ለባሪይህ ድረስልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Zelalem-l9k
4 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊ ከስደት በሰላም መልሠህ ለደጅህ አብቃኝ ጥላ ከለላ ሁነህ የኔ አባት አንተው ጠብቀኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊሥ የልጄንም እንጀራዋኝ አውጣልኝ ለሥለትህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@Kidist-rn2xc
4 ай бұрын
እንደዉማ በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ተአምር ስሰማ ብዙ ሀጥያት ባለችበት የ እግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች የሚለዉ የሰኞ ውዳሴ ትዝ ይለኛል። 🤔
@AkezaRaya10
4 ай бұрын
ላንች የደረሰ ቅዱስ ችወሪግስ ለሁላችን ይደረስልን አሜን👏👏
@asefashyimam4102
4 ай бұрын
አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ቦታው ደርሸ ለምስክርነት አብቃኝ።
@9368-f9r
4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ድረስልኝ!!!!!
@tewodrostadesse2649
4 ай бұрын
ፍላጏቴን የልቤን መሻት ታውቃለህ እና ለደጅህ አብቃኝ
@Tteg-l9b
2 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@weynibitsuamlak
4 ай бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊዬርግሰ በሰምሕ የሚፈውሰን ፈታሪያችን ይመስገን
@سينكا
4 ай бұрын
ተአምረኛ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ አስበኝ ለደጅህ አብቃኝ
@ነፃነትየድንግልልጅ
4 ай бұрын
የኔ ደግ አባት ለደጅህ አብቃኝ😢🙏
@fikeretkassahun855
4 ай бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለደጅህ አብቃኝ
@bettykidane6788
4 ай бұрын
ምስና ለቸሩ መድሀኒአለም ይድረሰው ፈጣሪ ይመስገን
@mamathelon7092
4 ай бұрын
እሰይ እህቴ እኔንም ማረሽ እኔንም ፍቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃኝ
@haymanotmoges2386
4 ай бұрын
የእግዚያብሔር ስራዉ እፁብ ድንቅ ነዉ ቃላት ያጥራል አቤቱ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ፈቃድህ ይሁንልን በጣም በተረጋጋ ሁኔታ ነዉየቆየሽዉ አሁንም ሠመአቱ አይለይሽ እህቴ
@SayedAhmada-d3m
4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅሕ አብቃኝ ሰማእቱ አገራችንን ስላም አድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉
@Shewayewubshet
4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ድንቅ ነው ሰማዕቱ እኔንም የጀመርነውን እስከመጨረሻው የገባነውን ቃልኪዳን ጠብቀን እንድንኖር እርዳን ለስለትህም ድጋሜ አብቃን 🤲🙏🙏🙏 እህታችን የተደረገልሽ ነገር ግሩም ነው 👏💐🌻🌻
@ngsti277
4 ай бұрын
ድንቅ እፁብ ነው የእግዚኣብሔር ስራ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለሰማያዊ ንጉስ❤❤❤❤❤
@Geniየማርያም
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ከኔ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤
@serkalemabate4691
4 ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪ መድሀኒአለም አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስን እንዲያድነን የሰጠሀን
@HewotMengst
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይድርስልን
@tsegeradasisay9707
4 ай бұрын
አቤት የዉሰጥሸ ንእፅና እናትይዬ ማራያምን እንዴት እንደቀናዉ አፂያቴን ሳይመለከት በደሌን ሳይቆጥር ቤቱ ቢያሰረገጠኝ አንቺን የሰማች እመቤቴ እኔንም ከልጇ ከወዳጇ እንድታማልደኝ ከሰመአቱ በረከት እንድታሳትፈኝ ወለተ መድህን ብለሸ በፅሎትሸ አስቢኝ ሰለተደረገልሸ ነገር በሙሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
@aynalemtaye7450
4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ የተደረገልሽ ድንቅ ነው፡፡
@tigestmals6949
4 ай бұрын
ላቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ አባቴ ድረስልኝ ለደጅህ አብቃኝ
@ageriewubet560
4 ай бұрын
ቅዱስ ጌዎርጊስ ለቤትህ አብቃኝ❤
@elroitube27
4 ай бұрын
አንቺን የጎበኝ የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይጎብኝን
@zabibaali9470
4 ай бұрын
Ewunet new ❤
@bertyeshet3752
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
4 ай бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጃፍክን እረግጨ እኮ ልሙት እባክህ ለደጁ አብቃን ስከቤተሰቦቸ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@tigisttufa6469
4 ай бұрын
Yesamayetu kedus geyorgs berket meljawu aylayen Ameen Ameen Ameen 🙏 🤲❤️❤️❤️❤️
@workieeyeye2557
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አምላአክ ቅድስ ጊወርጌስ አባታችን ሰማይቱ ለተጨነቁ ሁሉ ደረስላችሁ ።
@freze2100
4 ай бұрын
ክብር ለድግልማረያምልጂ ይሁን ፈረሰኛው ጊወረጊስየለደጂህ አብቃኝ
@amanuel5687
4 ай бұрын
ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ ቁደስጎርጊስ አባቴ ምህረት ሰጣቹ ልፈውስ ለደጃቹህ አብቁኝ
@zufanmengistu5612
4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤ቃለሂወተ ያሰሞልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshiworku2639
4 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ሰማዕቱ እመቤቴ ለተጨነቅን ሁሉ ይድረሱልን ይህን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር እመቤቴ ሰማዕቱ ምስጋና ይድረሳቸው አሜን
@Mariam-ob3qj
4 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ካለሁበት ጭንቀትና ህመም ፈውሰኝ ከስደት በሰላም ተመልሸ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 😢😢😢🙏🙏
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መቸ ይሁን ደጂህን የምረገጠዉ ቅዱስ ገዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቂኘ የሠደት ኑርየን ጨረሠልኘ😢😢😢
@serkalemabate4691
4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ❤
@ZdKebede
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@FatemaMehamed
4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልጅነተይ አባት አሁንም ደረስልኝ😢❤❤❤
@tsegasamuel5523
4 ай бұрын
❤😢❤😢
@Zelalem-l9k
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ እመቤቴ ማርያም ከአንድዬ ከልጅሽ አማልጂኝ በርሜሉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመንፈስ ቅዱስ አንተ በስደት ያለን ልጆችህን ፈውሰን በምህረትህ ጎብኘን እሜን አሜን አሜን
@kibinishdagu4575
4 ай бұрын
Amen amen amen
@ጎስዓልብየቃለሰናይ
4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ድህነት እፈልጋለሁ😢
@enatyekonhye894
4 ай бұрын
ተመስገን አምላከ ጊዎርጊስ
@tamiratgidey8153
4 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ አሜን
@bezatemir5402
4 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምህረትህ እየኝ እና ለደጅክ አብቃኝ
@AbeLove-t6x
4 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ አሜን 🙏🙏🙏
@freweiniasmelash4760
4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏
@yeshewamartfera784
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አቤቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ሆይ ለደጀሰላም አብቃኝ😢❤❤❤❤❤❤
@makerma3853
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@NabatiNabati-sl4el
4 ай бұрын
ሰመአቱ አባቴ እመቤቴ እናቴ ለቦታው አብቁኝ
@EyobSebehatu
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@heleenheleen3936
4 ай бұрын
በእውነት የሰማህቱ በረከት ምልጃው አይለየን ለደጁ አብቅቶ ምስክሩን ታምሩን ለመመስከር ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@SebilSheferaw
4 ай бұрын
ለደጂክ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አበቴ
@helen2414
4 ай бұрын
ቍዱሰ ጂወርግ ለደጁ ይብቃን። ላንቺም እንካን ደረሰልሸ
@zaynatzeen4951
4 ай бұрын
ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ እኔንም ከምጨነቅበት ጪቀት አላቀህ ለሀገሪ አብቅተህ ደጂህን አስረግጠኝ እስከነሀጣቴ በአህዛብ አገር እዳልኖር ወለተ ሰንበት ብላችሁ ከተያዝኩት ድዉይ እድፈወስ ስሜን በሰማአቱ ይዣችሁአለሁ ጠይቁልኝ ከአህዛብ አገር ነኝ ያለሁት ሰለመቤቴ ብላችሁ
@fairoozfairooz3607
4 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ
45:46
bermel Georgis ከስዊዘርላንድ 🇨🇭 ኢትዮጵያ 🇪🇹 በፈተና የተሞላበት ህይወት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
39:40
bermel Georgis ለፍርድ ስቀርብ አየሁ የአጋንንቱ አለቃ ነፍሴን ወደ ሲኦል ሊወስዳት ሲል... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
2:44:02
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
НТК Show
Рет қаралды 609 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 61 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 12 МЛН
2:51:17
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
НТК Show
Рет қаралды 482 М.
1:50:33
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 62 М.
1:06:56
bermel Georgis ተወዳጁ አርቲስት ማህተበ ሰማዕቱ በቁጣ ያለኝን ለአለም እመሰክራለሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 57 М.
12:24
ጉዞ ወደ አጃና ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን. ፯/፲፪/ ፳፻፲፮ -Ajana Michael
Yene Mastawesha
Рет қаралды 9 М.
59:51
የሰላቢ መተት! የሰላቢ መተት እንዳለብን በምን እናውቃለን? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? የሰላቢ መተት በምን በምን ይመተትብናል?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 16 М.
57:05
bermel Georgis እመቤታችን ልጇን ታቅፋ በገነት አያታለው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 110
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 74 М.
24:00
bermel Georgis 800 በላይ ህዝብ የተሳተፈበት የ2017 ድንቅ ጉዟችን ይህን ይመስላል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
19:39
እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ንቁ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 248 М.
1:05:52
bermel Georgis ለሴቶች መልዕክት አለኝ የተነገረኝ እባካቹ ተጠንቀቁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #ethiopia #orthodox
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 143 М.
3:19:10
55ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 62 М.
57:09
bermel Georgis ገነት የሚገቡ ሰዎችን አሳየኝና በዓለም ላሉ መልዕክት ነገረኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 107 #Orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 74 М.
2:44:02
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
НТК Show
Рет қаралды 609 М.