bermel Georgis ገነት የሚገቡ ሰዎችን አሳየኝና በዓለም ላሉ መልዕክት ነገረኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 107

  Рет қаралды 69,580

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 359
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 3 ай бұрын
እኔ ቤቴስቦቼ ሳልሄድ ክ ኳተር ሂጃሎው ተአምር ነው የተደረገልኝ በጣም በጣም በጣም ቡዙ ተአምሩ ለመናገር እና ለመግለፅ በጣም ይክብዳል ሂዶ የየ ትንሽ ይሻለል እንጂ ምስጢሩ ክባድ ነው ብቻ ለኔ የደረስልኝ ለ መላው ህዝብ ይድረስለት ስመያዊ ንጉስ 🙏🙏❤️
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgtg3001
@tgtg3001 3 ай бұрын
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን🤲 ላቺየደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልንን
@ngsti277
@ngsti277 3 ай бұрын
ኣገር ቤት ካለሽ ህደሽ ምስክርነት ተናገሪ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 ай бұрын
ታድለሽ እህታችን እኔ ቀጣይ ሰኔ ወር እገባለሁ ኢትዮጲያ አልደርስ ብሎኛል ደጀህን ሳረግጥ እዳልሞት ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ
@GetuAtalel
@GetuAtalel 3 ай бұрын
Lenem endeza be Alem timrt 18 amet belay temarhu gin ezia hije yekoyehoat 5 ken kehulum beletechi enen lemastemar
@merd24
@merd24 3 ай бұрын
የሰማዕቱ ገድል ተነግሮ አያልቅም ክብር ለገናናው ንጉሥ ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን !!!
@tdDi
@tdDi 3 ай бұрын
በትምህርት ዙሪያ ስለተነጋገራቹ እኔ ሁለት ዲግሪ ነበረኝ ተምሬ አለው ብዬ አስብ ነበረ ከተጠመኩ ቦአላ መማሬ ከንቱ በምድር ላይ የምንሰበስበው ከንቱ ነው የሆገብኝ ከኔ ንፁ ልብ ያላቸው ህጻናት እንደሚሻሉ ተረዳው
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ
@MeskiArega
@MeskiArega 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው....ፈቃድህ ቢሆን በሰማዕቱ ፀሎት እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን። እግዚአብሔር እጅግ መልካም ነው ...ከአህምሮ በላይ ነው።እናቴ እመቤቴ የአምላኬ እናት ቤዛዊተ ኩሉ የጌታዬ እናት የእኔም እናት ቅድስት ኪዳነማርያም ያንቺ ምልጃ ፀሎት ለቦታው ያብቃን። ሰማዕቱ በምልጃህ ለቅዱስ ቦታ እንድንበቃ ፈቃድህ ሆኖ ወደምትወደው ጌታህ ለምነህ አአማልደን። እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።ጌታ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን። አሜን አሜን አሜን።
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 ай бұрын
ሰማእቱ የእኔስ የመዳኔን ቀን መቼነዉ እባክህ ሳልሞት ለደጅህ አብቃኝ
@BetilhmBetilhm
@BetilhmBetilhm 3 ай бұрын
እግዚአብሔረ አምላክ ለድጆ ያበቃን
@tebeynberhan757
@tebeynberhan757 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 3 ай бұрын
አሜን መዳኒአለም ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 ай бұрын
አሜን አሜን እኔንም ያብቃኝ
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
@ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ረዳቴ አደራህን በሰላም ለሀገሬ አብቅተህ ለደጅህ አበቃኝ 😢😢😢እመብዙሃን እናቴ አደራሽን ሀሳቤ ተሳክቶ እናቴን እና እህቴን ይዠ ለመሔድ ያብቃኝ
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 3 ай бұрын
ተመሣሣይ ሀሣብ አይቀርም እንደሡ ፈቃድ ብቻ ሠላም ይምጣ...
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 3 ай бұрын
Amen amen amen
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 3 ай бұрын
Ena kedeme Ethiopian kegbaho enatshen ena ehtshen
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 3 ай бұрын
Ewesdelshalho 5were yekergal yena yesdet ehta
@HeranJaleta
@HeranJaleta 3 ай бұрын
Amen amen amen Egziyaber hoye yezih berket tesatafi adergen sematu kidus Georges abate ledej abkan
@normaltube3739
@normaltube3739 3 ай бұрын
ጨጓራ በሽታ እና የሚያስጨንቀን ነገር ነበረብኝ ክብርና ምስጋና ለአምላከ ጊዮርጊስ ይሁንና ቦታው ላይ ፈቅዶልኝ ሄጄ ጊዮርጊስ ፈቶኛል ብዙ ነገሮች አድርጎልኛል መጨረሻውን ያሳምርልኝ፡፡ ይህን በምልጃውና በቃኪዳኑ ላደረገልኝ ሰማዕቱ ምስጋናና ክብር ይግባው፡፡
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 3 ай бұрын
አሜን❤
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 3 ай бұрын
አሜን
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ 3 ай бұрын
ታድለሻል❤
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 3 ай бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልንና በስደት ያለነው ልጆችህ አልሞላ ያለው ጎዶላችንን ሞልተህ በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቃን መንገዱን ከሽፍታ ከነጣቂ ጠብቀህ ወደቤትህ ለመምጣት እንቅፋት የሁንትን በሙሉ አፅድተህ ፀበልህን ለመፀበል አብቃን በስደት ወደቤትህ ለመምጣት የጓጓነውን አሳካልን አባቴ ተለመነን አምላከ ጊዮርጊስ ማረን አምላከ ጊዮርጊስ ራራልን አምላከ ጊዮርጊስ ተለመነን አምላከ ጊዮርጊስ ይቅርበለን❤❤❤
@ngsti277
@ngsti277 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንን
@ጎስዓልብየቃለሰናይ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ 3 ай бұрын
Amen Amen Amennnn❤❤❤❤😢
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@ggg-275
@ggg-275 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤😢😢😢😢
@hirutderib6268
@hirutderib6268 3 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤
@ፈለጉሽበዛ
@ፈለጉሽበዛ 3 ай бұрын
በቦታው መምጣት ባንችልም የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት እንዲደርሰን ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያምን ሁሉ እና ወለተ ስላሴ ፣ወለተ ማርቆስ፣ ወለተ ትንሳኤ እና ወልደ ገብርኤል ብላችሁ አስቡን
@demisse7777
@demisse7777 3 ай бұрын
አንቺን የሰማሽ አምላክ እኛንም ይስማልን አሜን ለደጁ ያብቃን
@YohansBashaw
@YohansBashaw 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርሱ ለደጁ ያብቃኝ።ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን።❤❤❤
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 3 ай бұрын
አሜን ይድረስልን። 🙏🙏🙏
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 3 ай бұрын
እህቴ ቢታንያ እንኳን መሰከርሽ የኢየሱስን ውለታ እለት እለት በፍርሀት በመገረም በመንቀጥቀጥ የበለጠ እንድናቅ ትዛዛቱን እንድንጠብቅ በንስሀ መመለስ እንደገና መወለድ መሆኑን መሰከርሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 3 ай бұрын
ይህን ሁሉ የፈቀድክ አምላከ ጊዮርጊስ ፍፁም ክብር ምስጋና ይድረስህ !!! የኢትዮጵያ ገበዝ የወጣቱ አለኝታ ተስፋችን አማላጃችን ቅዱስ ጊዎርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ 😢 ተስፋ ባጣንበት ሁሉ ነገር በጨላለመበት ሀገራችን ቤተክርስትያናችን ምስቅልቅል ባሉበት በዚ ጊዜ ስለምታፅናናን ስለምታረጋጋን የተቋጠረውን ስለምትፈታልን ደስስስ ብሎናል ። የተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ መታደል መሸለም ነው !!! 🖐🙏🙏🙏💚💛❤️
@Sara09-j1m
@Sara09-j1m 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ሌላ ምን አላለሁ አስካሁን ስ ለ በርሜል ቅዱስ ገዮርገስ ፀበል መናገር ቃላት የለኘም ❤❤❤🥰🥰🥰
@HelenM-u7r
@HelenM-u7r 3 ай бұрын
🌿🌿🤲ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ እንድበቃ እርዳኝ አሜን አናቴ ኬዳነምሕረት አንች እረጂኝ ❤አሜላከ ጊወርጊስ የንስሀ ሀይል ስጠኝ አሜን🤲🌿🌿💚💛❤️
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 3 ай бұрын
ድንቅ ነው ድንቅ ምኑ ይነገር ስንቱ በኛ ኣንደበት ኣይነገርም እኔም በፈጣሪ ፍቃድ በረከቱን ደርሶላኝ እውነት ድንቅ ነው ኣባቴ ለኔም ድንቅ ነው ያደረገለኝ ኣባቴ መገጣጠሚያዬን ያመኝ ነበር ህመሙ የለም ባለቤቴ ኣይተኛም ነበር ኣንዳንዴ ሁለት ቀን ያደርጋል ሳይተኛ ከተኛም 2 ሰኣት ብቻ ነበር የሚተኛው እኔ ወደሰማእቱ ስሄድ ባለቤቴ ተኛቶ ኣደረ ከዛን ቀን ጀምሮ እንደሰው 8 ሰኣት ይተኛል ብቻ ብዙ ነገር ኣድርጎልኛል ያባቶቼ ኣምላክ በሰማእቱ ላይ ኣድሮ ሁሉንም ኣደረገልን እውነት ሰማእቱ ኣባቴ ብቻ ኣይገለጽም በኛ ኣፍ እውነት ሁሉም ይድረሰው ይህ በረከት
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 3 ай бұрын
ውሰጤ እህታችን ያለችውን አምኖአል። የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል ጌታዬ ምህረትህ በሁላችን ላይ ይሁን።💚🧡❤
@ZiziNegash
@ZiziNegash 3 ай бұрын
እደዉ ታድለሽ እህቴ አረ እኔስ ጓጉቼ ሞትኩ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ያብቃን🙏🙏🙏
@ohana2401
@ohana2401 3 ай бұрын
ሰማአቱ በርሜል ቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@brkti2123
@brkti2123 3 ай бұрын
በምንም ቃላት ሊገለፅ የማይችል ነው ብቻ የአባቴን የሰማዕቱን ቦታ ያረገጣችሁ የሰው ዘር በሙሉ ለደጁ ያብቃችሁ ሰማዕቱ ያሳካላችሁ የኔ አባት ቸሩ መድኃኔአለም በትዕዛዝህ እንድንጓዝ አግዘን ፍቅርህን አብዛልን
@senaitTamru
@senaitTamru 3 ай бұрын
ቢታንያ ባጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ የጋሽ ታምሩን ቤተሰብ እህቶሽን እባክሽ ወደቤታቸው ,ወደ ኦርቶዶክስ እንዲመለሱ እባካችሁ ከእግዚብሔር ታገኙታላችሁ
@MeskeremTadesse-xk9bi
@MeskeremTadesse-xk9bi 3 ай бұрын
ሁሌም እየጠበቅኩ ታምሩን እሰማለው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ይማረን ይቅር ይበለን ለቤቱ ለደጁያብቃኝ ፀበሉ ላይያላችሁእኔን ወለተ ስላሴ ልጄን ኪዳነ ማርያም ብላችሁ አስቡን
@martaetopian6896
@martaetopian6896 3 ай бұрын
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እንደ ቃሉ እንደኖር አድርገኝ እባክህን 🙏🙏 እህታችን እድለኛ ነሽ መጨረሻችን ያሳምርልን❤
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 ай бұрын
አሜን አሜን በእውነት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት ያስበን🙏🙏 እግዚአብሔር በምረቱ ይማረን ወላዲተ አምላክ አትለየን 🙏🙏🙏🙏🙏
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube 3 ай бұрын
ምናለ እኔም የቅዱስ ጊዎርጊስ ተዐምር ተካፋይ ብሆን😢😢😢😢😢😢
@tdDi
@tdDi 3 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
@tru1614
@tru1614 3 ай бұрын
እኔንም ሰመያቱ ቅድስ ጊወርጊስ ልጀንም ወንድሞቸንም ፈውስልኝ እባክህ ቸሩ መዳህኒአለም የሰማያቱ አምላክ ለደጅ አብቃኝ እርዳኝ
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 3 ай бұрын
ይሄ ፀበል የት ነዉ በጌታ ማለት ከደሴ ወሎ በጣም ይርቃል? ማለቴ እናቴንና እህቴ ይዠ መሄድ እፈልጋለሁ ኢትዮ ነኝ እሩቅ ከሆነ ብዙም ብር የለኝም
@YalemEskeziaw
@YalemEskeziaw 3 ай бұрын
አቤቱ የማርያም፣የ መላዕክት፣የቅዱሳን፣የሰማእታት፣የነቢያት፣የሐዋርያት፣የደናግል፣የመነኮሳት፣የሰባ ሁለቱ አርድዕት አምላክ ሥላሴ ሆይ እባክህ እኔንም ህዝቦችህንም ወደ አንተ አምልኮታዊ ፍቅር፣ ከአለት የጠነከረ እምነት እንድትሰጠን በህያው ስምህ እና በወዳጆችህ ቃልኪዳን እማፀናለሁ!!!🙏🙏🙏
@tebeynberhan757
@tebeynberhan757 3 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ለደጅህ አብቃኝ
@YuhanaYuhana-r6m
@YuhanaYuhana-r6m 3 ай бұрын
የሒያዉ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታየና መድሀኒቴ እየሱስክርስቶስ እርዳኝ ❤❤❤ ቅዱስ ጊወርጊ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤ 😢😢😢😢
@meseretasfaw4363
@meseretasfaw4363 3 ай бұрын
ስማእቱ የእኔስ የመዳኔ ቀን መቼነው ለደጅህ አብቀኝ ወለ/መድህን እና ወለ/ኬዳን በፀሎት አስቡን🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 ай бұрын
ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ በሰማእቱ 😢😢😢
@shewatsehay1
@shewatsehay1 3 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ በጸበልክ ምረህኛ ግን ለደጅህ እበቃ ይሆን ቅዱስ ጊዎርጎስ እኔም ለደጅህ አብቃኝ
@tigistMekonen-m4p
@tigistMekonen-m4p 3 ай бұрын
እኔስ ከስደት ተመልሼ መቼ ይሆን ለደጁ የምበቃው😢 አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ከስደት መልሰህ እኔንም እባክህ ለደጁ አብቃኝ
@roziabebaw9931
@roziabebaw9931 3 ай бұрын
እኔም እዳች ልቤ ቀጥ ብላለች አይዞሽ እሱ ሲፈቅድ አይሳነዉም
@mekdeslakew-u2f
@mekdeslakew-u2f 3 ай бұрын
መጋቢት 21-7-2016የሄድኩት በጣም ጓጉቼ ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ በማላቀው ፈወሰኝ ድጋሜ ለደጅህ አብቃኝ
@fevenjissape7629
@fevenjissape7629 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን መተማረኝ ዘሌዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ መጥተህ ማረኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ😢😢😢😢❤❤❤
@ZdKebede
@ZdKebede 3 ай бұрын
😢😢😢😢ከውልደቱ እስከ ስቅለቱ ከማየት በላይ ምን አለ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 3 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ምሥክርነት ነው፡፡ እውነት ነው ሄዶ ላላየው ለማስረዳት ይከብዳል መፍትሄው ሄዶ ማየት ብቻ ነው፡፡ማየት ማመን ነው እግዚአብሔር የፈቀደለት ሄዶ እውነታውን አይቶ ይመን፡፡
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሐጢያተኛ በደለኛ ባርያክ ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@tighist331
@tighist331 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅሕ እብቃኝ ችግሬን ታውቀዋለሕ መድሐኒት ከመውሰድ ገላግለኝ እባክሕ እባክሕ አሳካልኝ 🙏🏼
@AbelDesalew-kw6jj
@AbelDesalew-kw6jj 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጭንቀቴን አስወግደህ ለደጅህ አብቃኝ።አሁን ላይ በጣም በጭንቀት ላይ ስለሆንኩ መሄዴ እፈልጋለዉ የጉዞ አዘጋጆች ደግሞ አቁመዋል እስከ ጎንደር ብሄድ ከዚያ ቡሗላ ትራንስፖርት አገኛለዉ?
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 3 ай бұрын
ሰማቱ ቅ.ጊዮርጊስ አባቴ ዳግም ለደጁ ያብቃኝ አንድላይ አመሰክራለው አገሩን ሰለም አድርጎ ቤቱን አጽቶ ይሰብስበን በየቤቱ ሁሉም ችግርና ሕመም አለበት እሱ ጠርቶ የለባችንን መሻት የሙላልን !!!
@ሄሪዩቱብቻናል
@ሄሪዩቱብቻናል 3 ай бұрын
ሰማእቱ,ኣባቴ,እኔ,ቆሻሻዋ,ልጅህ,ቤተሰቦቹን,ለደጅህ,ኣብቃኝ😢
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 3 ай бұрын
ያሳደከኝ ሰማዕት ለደጅህ አብቃኝ አዉቃለሁ አንተ ለኔ ብዙ ነገር አድርገህልኛን ዛሬን መተንፈሴ ባንተ ጥበቃ ነዉ
@godanatube5013
@godanatube5013 3 ай бұрын
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዎርጊስ ከነቤተሠቤ ለደጅህ አብቃኝ ፀበልህን አስልክልኝ ልባቸውን አራርተህ
@BiniyamKebede-qs2qr
@BiniyamKebede-qs2qr 3 ай бұрын
ወይኔኔ የሚገርም አገላለፅ እኔስ መቼ ይሆን ምስክርነት የምሰጠው
@ngsti277
@ngsti277 3 ай бұрын
ሰማኣቱየ የነገርኩህን ኣደራ ደግመህ ጥራኝ ናፈከኝ❤❤❤❤❤ ኣቤቱ ጌታየ መጨርሻችን ኣሳምርልን❤❤❤
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተን የምሰማበት የውስጥ አይንና ጆሮ ይስጠን አሜን
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Ebakachu ‼️ Kidus Geyorges Tifozo ena propaganda ayfelgim ‼️‼️‼️ Atiwashu pls ⁉️‼️
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 3 ай бұрын
መታደልሽ ጌታ መድሐኒአለም ያጽናሽ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ መቼ ነው የሚከፈተው
@gdydd1173
@gdydd1173 3 ай бұрын
ሰማእቱ ላንቺ የደረሰ ለኔ ሃጥያተኛዋ ይድረስልኝ እኔም ከነሃጥያቴ የሚወደኝ ኣባቴ ነው ስለሱ መናገር ኣልችልም ግን እኔ እሱ የሚጠላውን ሃጥያት መተው ኣልቻልኩም እና ወለተ ኪዳን እያላቹ በፆሎት ኣስቡኝ
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 3 ай бұрын
በደካማ ሥጋችን ለመኖር መፍጨርጨር ስላለብን እንጅ ይህ አለም ከአምላክ የሚመጣውን የሱን ትዛዝ ብንፈፅም እማ ሰው ከሰው መጣላት የሚያጓጓ ነገር እንደለለ ይበወቃል ግን ሥጋችን የነፍሳችን ተቃራኒ ነው እና ስንበድል እንኖራለን አንችን የሰማ የሰማዕቱ አምላክ እኛንም ለደጁ ያብቃን እህቴ አንች የአለም ዶክተር ነሽ አምላካችን ግን የነፍሳችን ዶክተር ነው አዳኝ ገዳይም ነውና
@ሚካወለተትንሳኤ
@ሚካወለተትንሳኤ 3 ай бұрын
ቸሩ መድሀንያለም ሆይ የከፈልክልን የደምህን እና የስጋህን ዋጋ እንዳናሳጣው አይነ ልቦናችንን አብርተህ ትዕዛዝህን ጠባቂ አድርገን ለመንግስትህ እንበቃ ዘንድ ልባችንን የንጉስ ዳዊት ልብ አድርግልን ምስጋና አምልኮ ለዘለአለም ለስምህ ይሁን
@hirutderib6268
@hirutderib6268 3 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
@mekdesmekdes4019
@mekdesmekdes4019 3 ай бұрын
​@@hirutderib6268😊😊😊
@mekdesmekdes4019
@mekdesmekdes4019 3 ай бұрын
​@@hirutderib6268😊
@nahomtuna
@nahomtuna 3 ай бұрын
amen
@babaKidist
@babaKidist 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
@RahelDubero
@RahelDubero 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ለእናንተ የደረሰ ለእኔ ለአጢያተኛ ልጁ ይድረስ ልብ ለቤቱ ይብቃን ምኞቴ ከልብ ነው ፍጡነ ረድኤት የሆነው ቅዱስ አባቴ ጊዮርጊስ ይርዳን
@MIMI-b4c4f
@MIMI-b4c4f 3 ай бұрын
በፈጠረኝ አምለክ ፈቃድ ለደጁ ያብቃኝ እስከልጆቼ ኦፍጡነ ረድየት ቅዱስ ጊጊዮርጊስ ብቸኝነቴን አይተህ እኔ አለሁሽ በለኝ በደጅህ አብቃኝ እኔን ማንነቴን የምታውቅ አንተብቻ ነህ እደቸርነት ፈጣርዬ ሁሉም ነገር የምተፈቅድ አተነ እደፈቃድሀ አሜን።
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 3 ай бұрын
አሜን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 ай бұрын
የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለሌሎቹ እንደደረስክ ለኔም ለባተሰቦቼም ፈጥነህ ድረስልን።
@HadisBirhanu
@HadisBirhanu 3 ай бұрын
Lemenedene newe gen ende Alaye zeme bekehe ematesemawe?Bezu gizie newe emetazebehe eshy.
@BrktiYematawerk
@BrktiYematawerk 3 ай бұрын
እኔም ሀይለኛ እራስ ምታት ነበር የሚያመኝ የለመዳኒት አለንቀሳቀስም ነበር አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይመስገን አሁን የለም አንዳንዴ በእንቅልፍ ማጣት የሚመጣ ካለም የሰማእቱን ፀበል ስቀባ ይጠፋል
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 3 ай бұрын
ድንቅ ነው❤ ድንቅ ነው ❤ግሩም ነው❤ የእግዚያብሄር ስራ ቃለሂወት ያሰማልን እህታችን ና ወንድማችን❤ ስለ እኔ ሀጢያት የተሰቀልከው ሊቀ ካህናት አባቴ እኔ ባሪህን ማረኝ ፍቅርህን አሳድርብኝ ስለ እኔ የከፈልከውን ዋጋ እረዳ ዘንድ እርዳኝ😢አሜን ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛ ልጆችህን ደጅህን እንረግጥ ዘንድ እርዳን አሜን❤❤❤
@Menber-qw7hh
@Menber-qw7hh 3 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ፀበልና እምነቱ ፍፁም ከመደሐኒት እንደማይወዳደር ከመሰከራቹ ለምን መድሐኒት ቤት ለመስራት ተነሳሳቹ አቅራቢዎች ለእናንተ ነው ጥያቄዬ
@mulukenseyoum7929
@mulukenseyoum7929 3 ай бұрын
Please please host don't use movies depiction of religious figures including movies of Christ, it's just a movie made by Hollywood actors. Why you don't use Amanuel icon of Monastery origin. I watched your post from time to time and I did not expect this to happen. Hope you will consider not use this kind of clips.
@addisshailu1672
@addisshailu1672 3 ай бұрын
እኔም ቤቴድረስ ተአምር እያየውነው
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 3 ай бұрын
ቦታው ሄደሽ ነበር??
@MareyamawitGebeyehu
@MareyamawitGebeyehu 3 ай бұрын
እኔም መጋቢት ሰባት ነበር ከ2 አመት ልጀና ባለቤቴ ጋር የሄድኩት 14 ቀን ቆይቻለሁ ነብሴ የሰማይቤቷን አይታለች ሞቸ አድስፍጥረት ሆኘ እንደተነሳሁ ነው የማስበው ግን ያየሁትን ለፍጥረት ለማስረዳት ይከብደኛል የመለኮትስራ ከሰው አእምሮ በላይ ነው የምትጠራጠሩ ሂዱና እዩት ሌላ ምንም አልልም ጊዜው መሽቷል የቆመየሚመስለው ለራሱ ያልቅስ
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 3 ай бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ🤲🤲🤲
@BsvxvdvUzhdhd
@BsvxvdvUzhdhd 3 ай бұрын
ሰአማቱ እኔንም ለደጅክ አብቃኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳደርብን መጨረሻችን ያሳምረልን ጌታ ሆይ አሜን አሜን
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጄክ አብቃኜ አባቴ ጊዮርጊስ❤
@טענננהה
@טענננהה 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅድስ ጌወርጊስ አሰማአቱ አቦቴ ለደጅህ አቡቃኝ ❤❤❤❤❤❤
@tirfefulas2123
@tirfefulas2123 3 ай бұрын
መቼነው አባትዬ እረ በጥበብህ ሳበኝ
@FeruRuhama
@FeruRuhama 26 күн бұрын
ሰማቱቅዱስጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 3 ай бұрын
ላች የደርሰ ቸሩ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን እህቴ
@haimemengistu1517
@haimemengistu1517 3 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏😭😭😭 በስደት ላይያለነውን በሰላም ላገራችን አብቅተህ የበረከቱ የምህረትህ ተካፋይ (የበቃን )አርገን 🙏🙏🙏
@DanielHailu-xl6by
@DanielHailu-xl6by 3 ай бұрын
እንዴት ልሂድ?እስቲ ከጠራኝ ፀበል አምጡልኝ።ነፍሴ ትጓጓለች!!!
@rahelasnakew2771
@rahelasnakew2771 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለደጂህ አብቃኝ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን ከስደት መልሦ❤❤❤❤
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 3 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጌስ ለደጁ ያብቃን የምር በጾለት አስቡን
@SaraAlemuuu
@SaraAlemuuu 3 ай бұрын
ሰመአቱ እደ በደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ እንደአባትነትህ ለደጀህ አብቃን
@edilandsena7681
@edilandsena7681 3 ай бұрын
Ebakachu meche naw mekedaw guzo
@BelayineshTasew
@BelayineshTasew 3 ай бұрын
ቅዱስ ሠማእቱ ግዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@zainabzenu9557
@zainabzenu9557 3 ай бұрын
እኔንም ሀጻተኛክን ከማግሪምፈውሰኝ ሰማቱ ቅድስ ጊዮርዲስ አካሌንበሙሉፈውሰኝ❤ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊ በርሚልጸበል 🙏🙏🙏🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@alganeshalganesh7716
@alganeshalganesh7716 3 ай бұрын
ማመን ማመን ፍፁም ማመን ብቻ ነው። አለም ከንቱ ናት።።።።።።።እግዚአብሔር ይመስገን።።።።።
@tighist331
@tighist331 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅሕ እብቃኝ ችግሬን ታውቀዋለሕ መድሐኒት ከመውሰድ ገላግለኝ እባክሕ እባክሕ አሳካልኝ 🙏🏼
@HanaDemis-fk1jh
@HanaDemis-fk1jh 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን በጣም ጓጓሁ
@ምሳዬደመወዝ-ሐ9ጐ
@ምሳዬደመወዝ-ሐ9ጐ 3 ай бұрын
ሠማአቱድረሥልኝ😢😢😢😢😢
@torrastiti
@torrastiti 3 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በፈጣሪ መልስልኝማ ሰማዕቱ ፈቃዱ ቢሆን ከስደት መልስ ወደ ደጁ መሄድ እፈልጋለሁ ግን ጥርሴ በርሲንግ ነው መጠመቅ እችላለሁ ወይስ አል ልችልም 🙏
@YohannesDegife
@YohannesDegife 3 ай бұрын
እህታችን ቃለሕይዎት ያሰማልን እኔም ከቦታው ሳይገባኝ ደርሸ ብዙ ነገር በእናቴ በኪዳነመህረትና በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተደርጎልኛል ብዙ ሰው ካለየው አያምንም ። ወንድሜ ግን ከህክምና ማደንዘዣ ጋር መሰወሩን ማመሳሰልህ ትክክል አይመስለኝም ምክንያቱም የምንሰወርበት ረቂቅ ሚስጢር እና የህክምና ማደንዘዣ ልዩነቱ ሰማይና ምድር ነው!!!
@hutdeerd343
@hutdeerd343 Ай бұрын
ይሄን የምታዩ ሁሉ ስለ አእ እመበታቺን ብላቺሁ ፀልዩልኝ ፍክርተስላሴ ብላቺሁ ፀልዩልኝ በጣም አሞኛል
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen mezegana laamalake qidusi giyorigis yihuni lanate yedarase lenyam yidirasi ladaju yabiqani ameen
@amareshiferaw
@amareshiferaw 3 ай бұрын
የሚረብሽ ድምፅ አለ ከኋላ አስተካክሉ
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 3 ай бұрын
Yewnet kale eywetn yasemaln achin yasebew fetari egnan yasiben ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hornland
@Hornland 3 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለሁላችን ይድረስልን:: ቅድስት ድንግል ማርያም በቅድስት ቤተክርስቲያን ህብረት ውስጥ ታጽናሽ:: መድሀኒያም እየሱስ ክስቶስ ምስጋና ይድርሰው:: አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለኔም ድረስ የልዳው ኮኮብ😢❤❤❤❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 ай бұрын
Egziabher Amlak yimesgen edilegna nesh!
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,9 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12