bermel Georgis ከ Norway እስከ Ethiopia 🇪🇹 የመከራ ጉዞ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 2,107

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 сағат бұрын
ወድማችን አላየ እድሁም አባታችን እንኳን ደና መጡ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት በሠላም መልሶ ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
@danimagna1144
@danimagna1144 3 сағат бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነመላው ቤተሰቦቼ ፈቃድህ ከሆነ ማረን ፈውሰን ከእስራታችን ፍታን የህይወታችንን እቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ሳትምረን ሳትፈወሰን ከቤት አታውጣን የጊዮርጊስ አምላክ ማረን ይቅርበለን ተለመነን በቃቹ በለን❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 43 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን በቃችሁ ይበለን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊😥😥😥😥
@alove5247
@alove5247 2 минут бұрын
አሜን❤
@LindaGashaw
@LindaGashaw 3 сағат бұрын
ወለተ ይሀንስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 44 минут бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይምስገን ለርስወ የደረሰ ሰማቱ ለኔም ለቤቴም ይድረስ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@AsdAsd-ld3tu
@AsdAsd-ld3tu Минут бұрын
እኔም ሰማኡቱ ቅዱስ ግወርጊስ ባንተ እንደምድን ተስፋ ኣለኝ❤❤❤❤
@Engudaytube21
@Engudaytube21 Минут бұрын
እውነት እግዚአብሔር ምንኛ ኢትዮጵያን እንደሚወድ ያየንበት ድንቅ ፀበል ነው ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን
@tzkerniyegziyo
@tzkerniyegziyo 31 минут бұрын
መልካ ጉባኤውን ከጀርባችው ሳየው ደስ አለኝ በእውነት😍❤️
@HiwetAdal
@HiwetAdal 3 сағат бұрын
የሰማይ የምድር በዚህ አለም ያለውም የሌለውም ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኛን ካለ መኖር ወደ መኖር ያመጣን ቼሩ አምላካችን በእኛ ላይ ያደረውን እርኩስ መንፈስ ( በሺታ መፈወስ ለአምላኬ ለእግዚአብሔር በጣም ቀላሉ ነው የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜንን አሜንን አሜንን ❤❤
@LindaGashaw
@LindaGashaw 3 сағат бұрын
አባቴ ለርሶ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ድረስልን ተጨንቃያለው እኔንም ለምስክርህ አብቃኝ እስታ ይስማሽ በሉኝ ሰማእቱ
@የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ
@የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ Сағат бұрын
ወይ አምላከ ቅዱሳን እንኳን ነቅሎ ጣለልዎት እኔም አስር ጊዜ ኦፕራሲዮን አድርጌአለሁ ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን መድሐኒዓለም ለእኔም የምሕረት እጆቹን ይዘርጋልኝ
@TigistMarina
@TigistMarina 3 сағат бұрын
ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የ20 ቆጠሮየን ፍታልኝ
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ 2 сағат бұрын
እግዚያቤር ይመስገን
@ቅያሬድማህሌታይማዕድ
@ቅያሬድማህሌታይማዕድ 35 минут бұрын
Amlake Qidusan Liul Egziabher Kibir Misigana Yidiresew, Amen!
@HrHry-z7p
@HrHry-z7p 3 сағат бұрын
ሰላም የልኡል እግዚአብሄር ቤተሰቦች የመቤታችን የአስራት የአደራ ልጆች የሰመአቱ ወዳጆች እዴት አላችሁ እግዚአብሄር ይመስገን እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተፃዲቅ እያላችሁ ለደጁ እዲያበቃኝ ስደተኛ ነኝ😢❤❤❤❤❤
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 56 минут бұрын
Galata Rabbii ❤❤❤🎉🎉🎉 Amen Amen Amen
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 14 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 3 сағат бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
@TigzawMulugeta-u5f
@TigzawMulugeta-u5f 3 сағат бұрын
በፀሎታችሁ አስብኝ አባቴን ለቦታው እንዳበቃልኝ ያለሁት በስደት ነው ያለኝ አባት ብቻ ነው 😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 2 сағат бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ
@Lulatewede
@Lulatewede 3 сағат бұрын
Ye kidus giorgis Amlake ymesgen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 3 сағат бұрын
አላየ ተባበሮኚ ከቻላቺሁ ውሰዱኚ ተጨንቄአለሁ
@EsEs-y7j
@EsEs-y7j 33 минут бұрын
ደውሉ ከቻልሁ እንረዳዳለሁ
@EsaboAmeno
@EsaboAmeno 3 сағат бұрын
Ledaju yabiq belugn asi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Aby-d8u
@Aby-d8u 3 сағат бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላችሁ ታህሳስ ላይ ጉዞ አለወይ
@tsnat2ፅንዓት2
@tsnat2ፅንዓት2 2 сағат бұрын
ኣይጠፋም
@negatwaassrat1742
@negatwaassrat1742 2 сағат бұрын
Twahidoo chemiribet.
@GenetMekonen-rg9uh
@GenetMekonen-rg9uh 3 сағат бұрын
I know him, Enikuwan leZih abekawot
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 26 минут бұрын
እካን ተፈወሱልእልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 3 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Сағат бұрын
ሰላም ለሁላችሁ ወገኖቼ ፡ ከአዲስ አበባ ጎንደር የኘሌን ትኬት ስንት ነው? የምታቁት ብትነግሩን🤲 ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🤲
@HiwetAdal
@HiwetAdal 3 сағат бұрын
ኤልሻዳይ ሚድያ የጉዞ ማህበራችሁ ለአድስ አበባ ብቻ ነው የሚያገለግለው?????????? እንደእናንተ አይነት መልካም ስራ የሚሰራ ማህበር ወሎ ክፍለ ሀገር ካለ እባካችሁ ታማሚ እህቶች አሉኝ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ እንድሄዱልኝና እንድድኑልኝ ተባበሩኝ ❤❤❤❤❤❤
@ellatekle4940
@ellatekle4940 44 минут бұрын
Wendme Yeabat telefon xehafiln
@ellatekle4940
@ellatekle4940 42 минут бұрын
Dewile lanagret felge neber
@ElshedayBaharu
@ElshedayBaharu 2 сағат бұрын
Digame hidu abbatachin
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 120 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 46 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 462 М.
bermel Georgis ውጪ ለመሄድ ያሰባቹ ከኔ ተማሩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #Orthodox
26:18
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 130 М.
🔴 ጽጌ አስተርአየ | አበባ ታየ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
2:53:10
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 291 М.
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24