🔴 ጽጌ አስተርአየ | አበባ ታየ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket

  Рет қаралды 297,145

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

Пікірлер: 264
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 21 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን
@MYFILESVIDEOS-ss5ey
@MYFILESVIDEOS-ss5ey 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዎት ያሠማልን አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅለን በፆሎት አስቡኝ😢❤
@rahelyedgellij7304
@rahelyedgellij7304 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ይስጥልን አባታችን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@MaSho-e9i
@MaSho-e9i 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤🎉⛪✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yordanostesfalem-u9r
@yordanostesfalem-u9r 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Egziabhier Aban kal yelegnem Lerso kal hiwet kal bereket yasemalen Leul Fetari regime edmie yestelen be xelot asbugn Welete Kiros kene bietesebie
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@eyesusbrhanu6531
@eyesusbrhanu6531 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ወለተ እየሱስ ብለዉ በፀለቶዉ ያስቡኝ
@sarawalieyesgat5602
@sarawalieyesgat5602 11 ай бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን
@romangelgela4044
@romangelgela4044 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@Sweetie2000-qk8xhBIR
@Sweetie2000-qk8xhBIR 4 ай бұрын
ቃለ እወትን ያሰማልን አባታችን🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@asterabate7743
@asterabate7743 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 5 ай бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@clmobiles7320
@clmobiles7320 2 ай бұрын
qal hywte yasmalen abatachen❤❤❤❤❤❤
@zinagizat5269
@zinagizat5269 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@አማላጀድንግልአማላጀ
@አማላጀድንግልአማላጀ 6 ай бұрын
አሜን ይፍቱን ይባርኩን አቡነ 🤲ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማወት ፀጋውን ያብዛሎት 👏እኛንም የቃሉ ተገዥ ያድርገን እመብርሃንየ በቸርነትሽ እናት ስለሆንሽኝ አመሰግናለሁ 😢🤲
@mekidemekide6441
@mekidemekide6441 Жыл бұрын
አባታችን በእርስወ ትምህርት እንዴት እንደተመለስኩ እማልወጣው ሱስ ገብቸ ነው ምኖር የነበር ግን በአባታችን ትምህርት ተቀየትኩ በዚህ ያፅናኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ቃል ህይወት ያሰማል❤❤❤❤
@mrrrasanuuuass4130
@mrrrasanuuuass4130 Жыл бұрын
😊
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 Жыл бұрын
አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን
@aby7200
@aby7200 11 ай бұрын
Bebetu yasenahe Fetare hulune yesrale
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ 10 ай бұрын
ሁላችንምነንከሱሱስየመጣነዉ፣መጠከርነዉወደዛዉተመልሠንእዳንሂድ
@sytube5569
@sytube5569 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን❤
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔርን ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏😘
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@mesd8592
@mesd8592 11 ай бұрын
Abatachin kale hiwet yasemalin .eme birhan rgba abreshing hngni eyaliku eleminishalehu❤❤❤❤❤❤❤.
@LovelyElectricity-zx3kl
@LovelyElectricity-zx3kl 7 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤
@aynalemsbhatu2542
@aynalemsbhatu2542 11 ай бұрын
Kale Hiywot yasemalin liku Abatachin Rejim Edimena Yistiwot legnam semi jorona astewy libona yisten Amen Amen Amen
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye 11 ай бұрын
Kalehiwoti yasemalin abatachin rejim edime ketena gari yistilin amen 🙏 negeri gin woden fekiden eko nw rasachinin emidebedibew bewustsachin yetedebekewun menatsi diyabilosin eyegerefin kedemisirachin wutsa eyalin 😢😢 tetekemin inji alitegodanim abatachin degimo emikosilew yihe menatsi nw inji egna ayidelenim so yihe keberoneti sayihon anbesanetin nw yastemarun abatachin melike menkirati memhir girma wondimu semayawi hayilun yabizalachew amen amen amen 🙏 💖
@getfanmedia
@getfanmedia 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማለን
@SobiaSobia-e4p
@SobiaSobia-e4p Ай бұрын
ኣባታችን ቃለ ህዉት ቃለ በረክት ያሠማልን ፀጋዉ ያብዛላቹሁ እኛንም ቃሉ ሰምትን ቡዙፍርይ አንድናፈር አምላከ ቁዱሣን ይረደን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarahsarah6156
@sarahsarah6156 Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን እናት አድርጎ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን የአባቶቼ አምላክ ተመስገን❤❤❤
@biryealayu3001
@biryealayu3001 Жыл бұрын
አሜን❤
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@tigistsolomon7855
@tigistsolomon7855 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🌹🙏🌹🙏🌹
@kalualedemissie9552
@kalualedemissie9552 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@arsiemanegash8210
@arsiemanegash8210 Жыл бұрын
@@biryealayu3001 qq
@ኦርቶዶክስሐይማኖት
@ኦርቶዶክስሐይማኖት 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ 🙇
@Hayile2
@Hayile2 Жыл бұрын
በዚህ አስጨናቂ በሆነ ዘመን እርሶ የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ስሙ ይመስገን እረጅም እድሜ አባታችን❤
@sarawalieyesgat5602
@sarawalieyesgat5602 11 ай бұрын
አሜን የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን
@በስንቱ-ሰ5ለ
@በስንቱ-ሰ5ለ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@genettewelde6372
@genettewelde6372 Жыл бұрын
አሜን ስለ #ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት#ልዑል#ፈጣሪ #የድንግል #ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አባታችን በጸጋና በጤና ይጠብቅልን!
@SalamaNor-r9d
@SalamaNor-r9d 2 ай бұрын
አባታችንቃለሄወትያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kidanemihret6091
@kidanemihret6091 11 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
አቤቱ ለጠቢቡ ሶሎሞን ማስተዋልን የሰጠህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እኛም በአምሳልህ የፈጠርከንን በደምህ የገዛሐንን ልጆችህን ማስተዋልን ስጠን አምላካችን አማኑኤል :' አባታችን በፀሎቶ አስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@ET73-yh2uc
@ET73-yh2uc Жыл бұрын
የህይዎት ምግብ የሆነ ቃለ እግዚአብሄርን ስላካፈሉን እረጅም እድሜ ይስጥዎ ቃለህይዎት ያሰማልን
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 18 күн бұрын
አባታችን እረዝም እድሜ ይስጥልን
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 Жыл бұрын
አባቴ በውነት ፀጋውን የብዛሎት አሜን አሜን አሜን❤❤😘 ሕይወቴን የቀየሩልኝ አባቴ ኑሩል በወነተ አሜን🙏🙏🙏🙏
@MYFILESVIDEOS-ss5ey
@MYFILESVIDEOS-ss5ey 20 күн бұрын
💒💒💒☦️☦️☦️ለማርያም ልጅ ለዳዊት ልጅ ለየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰዉ❤❤❤
@BestEnglish16
@BestEnglish16 Жыл бұрын
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት። ትምህርትዎ ህይወትን ቀያሪ፣ ቢሰሙት የማይጠገብ፣ለተጨነቁ መጽናኛ፣ ተስፋ ለጨለመባችው ብርሃን ፈንጣቂ ነው። ስለዚህ ትምህርትዎ ሁልጊዜም የሚናፈቅና በጉጉት የሚጠበቅ ነው።
@fatimatube1902
@fatimatube1902 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እህቶቼ ወንድምሞቸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sosenagetachew2627
@sosenagetachew2627 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰሞልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@birukaraya6933
@birukaraya6933 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏 abate 1000 amet nuruleg endew
@woldeabera749
@woldeabera749 Жыл бұрын
ይህንን የአባታችንን ት/ት በዩትዩብ የምትጭኑ ወይም የምታገኟቸዉ ሰዎች ቶሎ ቶሎ ብመጡልን ደስ ይለናል ብዙክሪስትያኖች እያዩና የህይወት ቃል ስለሆነ ቃል ህይወት ያሰማልን እዉነተኛ አባት የ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የኔ ወርቀት አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ ለደካማዋ 😢
@fggh6526
@fggh6526 Жыл бұрын
Kale hiywet yasemali abatechin 🙏🙏🙏
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ አባታችን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@Etho226
@Etho226 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏❤❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባ መምህር ዕርሰዎን መገለጽ አይቻለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@yonasjrkilla7597
@yonasjrkilla7597 11 ай бұрын
Qale hiwet yesemalena mameherena abonan ❤️🙏🙏❤️💒
@adenaseyoum1007
@adenaseyoum1007 Жыл бұрын
አባታችን ለእርስዎ የተሰጠ ፀጋ ለሌሎች አባቶች ያድላቸዉ ፈጣሬ ። ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።ቃለ ህይወት የሰማዎት።
@yodtubeዮድቲዩብ
@yodtubeዮድቲዩብ Жыл бұрын
😍👍
@maazaimaazai3191
@maazaimaazai3191 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜወትን ሳብ እረዘም ያድርግልን ቃሉን ሰምተን መልካም ፍሬን ምናፈራ ያድርገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@birukhailu7113
@birukhailu7113 11 ай бұрын
Egzabeher yesteleng aba
@eyerusbeza8519
@eyerusbeza8519 11 ай бұрын
ቃለ ሂውት ያሠምልን
@abera4010
@abera4010 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ትሎ ትሎ ትምህርቶን ሊቀቁልን በጣም ነው የምንወዶ ረጅም እደሜ የሰጥልን ❤🙏
@qaws7708
@qaws7708 Жыл бұрын
ቃለህሚይወት ያሰማልን አባታቺን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም የሰማነውን በልቦናቺን ያሳዲርብን❤❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤ እንኳን ደህና መጡልን አባታችን🙏🙏🙏
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Жыл бұрын
አባ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@Betelhem439
@Betelhem439 10 ай бұрын
Tedey tchilaleh eko❤❤❤
@niniz8365
@niniz8365 Жыл бұрын
Fetary edemena Tenan yestelen. Tsegawenn yabzalot.
@greenman4537
@greenman4537 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Khy
@eastarega5974
@eastarega5974 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ረዥም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን። ይህንንም ትምህርት እየተከታተላችሁ በየጊዜው ለምታስተላልፉልን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ወላዲተ አምላክ ከስደቷ በረከት ታድላችሁ!!! በርቱ የብዙ ሰዎችን ነፍስ ታጠግባላችሁ።
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የእመቤታችን ጣዕሟ ፍቅሯ ይደርብን በእውነት❤❤❤
@እሙወለተማርያም
@እሙወለተማርያም Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እርሰወን ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን እባክወትን አባታችን በስደት ያለነውን በፆለት ያስቡን 😢
@adiss6407
@adiss6407 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@andualemgenet4466
@andualemgenet4466 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ የህይዎት ምግብ የሆነ ቃለ እግዚአብሄርን ስላካፈሉን እረጅም እድሜ ይስጥዎ ቃለህይዎት ያሰማልን
@tewabdagne3002
@tewabdagne3002 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅ የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@martamarta7193
@martamarta7193 Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
@meseretlemma-c1r
@meseretlemma-c1r Жыл бұрын
ኣባዮ የኔውድአባት ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜበፀጋ ይጠብቅልን ነይእርግብየ እንተሐቅፍዮ ለሕፃንኪ ነይማርያም ነይነይ አማምላክ ነይ ማርያም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 9 ай бұрын
Amene ameneeee 👋 🙏🙏🙏🙏
@Eyerusalem-yy1tp
@Eyerusalem-yy1tp Жыл бұрын
Kale hywet yasemaln
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም
@weleteslase
@weleteslase 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን ያድልልን አባታችን ግሩም ነው
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን እረጅም እደሜ እና ጤና ይስጠዉት❤❤❤
@እህተማርያም-ፐ7ጀ
@እህተማርያም-ፐ7ጀ Жыл бұрын
አባታችን ትምህቶት የህወት እጀራ ነው ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛሎት
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወ እድሜና ጤና ይሥጥወ በፇለትወ ይሥብኝ ወለተ ሥላሤ❤❤
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen. Egziabher yistilin Abatachin
@sarataye8812
@sarataye8812 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን
@AhSal-n4i
@AhSal-n4i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@እየሩሳሌምሀይሌአበበ
@እየሩሳሌምሀይሌአበበ Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከአበባም አበባ ነኝ ከማረ የጣፈጠ የወለድችል ድንቅ እናት ናት ሁል ጊዜ ታድለሽ እላለሁ አምላክ ስለመረጣት በውስጧ ስለአደረ እንዴት እሷ አይሰማትም ታማልዳለች መርጦት በማህፀኗ ያደረ ጌታ የእሷን ልመና እኳ ትንሽ ነው ወዶ ፈቅዶ መርጧታል ልጅ ለእናቱ እንዴት ይጨክናል ሰይጣን ካልሆነ በስተቀር በምድር ላይ ስንኖር እንኳን ሸ ለእናቱ አይጨክንም ይንሰፈሰፋል እንኳን አምላክ ለእናቱ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
እንደርሶ ያሉትን እግዚአብሔር አምላክ በሚሊየን ያስነሳልን በዚህ በመናፍቃን ዘመን 😢
@atsede7592
@atsede7592 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
@@atsede7592❤
@all-one1219
@all-one1219 Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን የሆናችሁ ሁሉ የአባታችንን፣ የዲያቆን ዮርዳኖስ አበበን እና የሌሎች የእውነተኞቹን አባቶቻችንን ትምህርት በማዳመጥ አዳምጦም በመተግበር እና ቅዱሳን መፃሐፍትን በማንበብ እውነተኛ ክርስትናን እንለማመደው....
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በዚህ ዘመን መልካም አባት አስተማሪ ስለሰጠን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።
@MelatAberha
@MelatAberha 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤😊
@Reat-h7l
@Reat-h7l 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Жыл бұрын
Abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new ❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በዚህ ጊዜ እርሰዎን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@ashebirgulilat8444
@ashebirgulilat8444 11 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜን እና ጤና ይስጥልን!! በጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልዎት!! በረከትዎ አይለየን!!
@martasafa7325
@martasafa7325 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@TigistKassaye-d7p
@TigistKassaye-d7p Жыл бұрын
Abatachn kalehiwot yasemaln
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 11 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አበታችን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን እኛንም ከልጇ ከወዳጇ አመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ታማልደን አሜን አሜን!!
@saramekonnen9760
@saramekonnen9760 Жыл бұрын
Egzybher yemsgen ❤❤❤
@almazGodlslove
@almazGodlslove Жыл бұрын
አባታችን ፍቱን እንኳ ደና መጡ ጠፍተውንብ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 64 МЛН
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 123 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
🔴 የእግዚአብሔር ምስክሮች || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ  || Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:13:51
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 109 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН