KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
bermel Georgis ኢትዮጵያ ላይ ብዙ ምስጢር ተነገረኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
48:44
ተጠንቀቁ እነዚህን ስሞች አራሳችሁም ለልጆቻችሁም እንዳትጠቀሙ።#eotc #ethiopianorthodoxtewahedochurch #habesha
7:08
100km/h Reflex Challenge 😱🚀
00:27
And what’s your height? 😁 @karina-kola
00:10
استمتع بالحلويات في أي وقت وأي مكان مع هذه الحيل الممتعة! 🍭✨
00:50
SHE CAME BACK LIKE NOTHING HAPPENED! 🤣 #shorts
00:21
bermel Georgis ከዳኝነት እስከ ብዙ ምርምር ውስጥ ነበርኩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 26,464
Facebook
Twitter
Жүктеу
2100
Жазылу 62 М.
ዶርቃ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 300
@sosetg1
4 күн бұрын
እሚገርም ጭንቅላት ነው ለመንፈሳዊ ሲጠቀምበት ይበልጥ ደስ ይላል
@tigistababu8141
5 күн бұрын
ይህ ወንድማችን በጣም እውቀት ያለው ሰው ነው ለረጅም ጊዜ ጠፍቶ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስላየውህ ደስ ብሎኛል ልናበረታታው ይገባል በኔበኩል ጎበዝ ተመራማሪ ብዪሀለው እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰቦችህን ይጠብቅ በስራህ ከእግዚአብሔር ጋር በርታ ጥሩ ነገር ይዘህ እንደምትመጣ አምናለው ለዚህ ለሸፈነብን ትውልድ እሚመረምር ሰው ከተገኘ
@AklileGebrel19
5 күн бұрын
ሰማዕቱ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ እባካችሁ ሰለ ስለ ወላዲተ አምላክ ስለ እመብርሃን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብላችሁ ።
@geteneshyaie4465
5 күн бұрын
አክሊል ገብርኤል እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Ea-py1rb
5 күн бұрын
ለደጁ ያብቃህ ያብቃንብ
@HayileMikael
3 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ሆይ አቤቱ ለደጅህ አብቃኛ😢
@FanaAbadi-f6v
2 күн бұрын
Amen
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
4 күн бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ጥበብ ሲሰጥ እፁብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤ መፀረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን ለኛም ለጠፋን ልጆቹ ወደ ይሰብስበን 😢😢😢
@MaqedeMaru
7 сағат бұрын
Aman ktmlekach
@mahiteshome5641
13 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hirut7396
5 күн бұрын
ይገርማል ይሄንን ሰውዬ መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ የሣድስ ፕሮግራም አዘጋጅ የት ገባ እያለ ሲጠይቅ ነበር በዙህ ፕሮግራም ላይ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mare7241
5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@geteneshyaie4465
5 күн бұрын
የእኔም የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@romange5198
4 күн бұрын
በድጋሚ ይቅረብልን በድጋሚ ይቅር ብልም አንደበተ ርቱ ነው በጣም ትምህርት የሚሆን በጥበብ የተሞላ ወንድማችንን ሁሌም አቅርብልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ ።
@EhteGbreal
4 күн бұрын
እረ ሰዉየዉ የሚታወቅ ነዉ ባገኛቸዉ ቀመሮች ለሐገር ያበረከተዉ ትልቅ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርህ እመብርሐን ፍጻሜህን ታሳምርልህ እባክህ ሌላ ምርምርም እንድታደርግ በርታልን
@aynalemtaye7450
5 күн бұрын
"እግዚአብሔርን አመስግኑ ሥራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ" ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ወንድማችን በድጋሚ ይምጣልን
@MarakiTariku
5 күн бұрын
የእግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ሥራ ነው በወንድማችን ላይ የተገለጠው ! አሁንም ጥበቡን እና እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ በበረከቱ ያኑርህ። እረ በድጋሚ ይቅረብ!
@TigistTerefe-b7j
5 күн бұрын
በድጋሜ ይምጣ ዉንድማችን ከዝህ ይበለጣ እግዚአቤሄር ይግለፅልህ
@meseretmelaku2745
4 күн бұрын
ኡፍ በእመቤቴ በኪዳነምህረት እጅግ በጣም መታደል ነው። እግዚአብኤር ዘመንክን ይባርክ።
@MulugetaAdugna-z7h
4 күн бұрын
Bedigame yimita❤❤❤❤❤❤
@Efrata288
5 күн бұрын
በጣም ሊቅ ነህ እግዚአብሔር ጥበብ ጨምሮ ጨምሮ ሰጥቶሐል ግን እንደኔ መፃሐፍ ሳታሳትም ለምን አሁን አነበብከው አንድ ወንድም እንዳንተ ሳያሳትም ግጥሞቹን አውጥቶ ለህዝብ አሰምቶ ሳይጠቀምበት ብልጦች ትንሽ ጨመር ትንሽ ቀነስ ዘወር አድርገው ሰወች ሐሳቡን ተጠቀሙበት አሁን በብስጭት ላይ ይገኛል ።
@ሰላምይቱብ-በ4ዀ
5 күн бұрын
መምህር ተስፍየን አቅርብልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የተመቸው ላይክ አርጉ
@meselechfeyessa1226
2 күн бұрын
ማነው ምህር ተሰፋዬ??
@cristinayemichael12
2 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ በ ተርቢኖስ ሚዲያ ላይ መስክሯል ገብተሽ እይው
@ሰላምይቱብ-በ4ዀ
2 күн бұрын
መምህተስፍየ አበራ. ብለሽ ፃፊ ይቱብ ረጠመኝ።ወተተ ትምርት።ተማሪ ምርጥ መምህር ነው
@ሰላምይቱብ-በ4ዀ
2 күн бұрын
@@cristinayemichael12 አቃለሁ ውዴ
@Solomon.ye-mariam-21
5 күн бұрын
በድጋሜ ይቅረብልን በእውነት የእግዚአብሔር ስራና ጥበብ እፁብ ድንቅ ነውና ወንድሜ በእውነት ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር እውቀቱን ልክ እንደ ምንጭ ውሀ ያፍልቅልህ አሜን ። ብርሃነስላሴ ነኝ
@Emma4EVER-s3k
5 күн бұрын
እሰይ እንዳልክዬ እንካዋን ለዚ አበቃህ❤🙏🙏🙏
@BayeshKasa-h2s
5 күн бұрын
ወይጉድ ይሄን ሰውየ ሁለየም የማስበው ነገርስ የኔ አባት በህይወት አለህ የላላሊበላን ቅርፅ በጁ ሲሰራ ታሪኩ ሁሉ እሚሳዝሰው እኳን ሰላም መጣህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል 😢😢❤❤❤
@geteneshyaie4465
5 күн бұрын
እኔም እንዳንቺ ነው በጣም ደስ ይለኛል
@zenebejigu4416
5 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከዚህም በበለጠ ይባባርክህ
@EnatBayu
5 күн бұрын
1:16:38 በስላሴ ስም ይህ መታደል ነው ክብር ምስጋና ይባቸው ስላሴ ይህን እውቀት ለሰጡህ ❤❤❤
@Meysawkassa19
4 күн бұрын
ሰላም የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናቱ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች እንደምን አላችሁ።
@SalimSalim-nc1mp
5 күн бұрын
ጀግና ሰዉ ነክ ቃል ሂወት ያሰማልን
@GetacheeTollssa
5 күн бұрын
በድጋሚ ይቅረብልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@mamathelon7092
4 күн бұрын
ወድሜ እግዚያብሄር ጸጋውን ያብዛልህ በድጋሚ ይቅረብልን
@WoinshetBirhanu-i5m
4 күн бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣቹ አላዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ 😢😢
@EhteGbreal
4 күн бұрын
ሁለተኛዉን ክፍል የቅዱስ ጊዮርጊስን ተአምር ልቀቅልን አላዬ እባክህ
@ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ
5 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤት ግጥሙ ግሩም❤ ፀጋውን ያብዛልህ ይቅረብ
@Beletu-yw1fd
5 күн бұрын
በድጋሚ ይቅረብ እዚአብሄር ፀጌህን ያብዛል ዎንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbebeTesema-es2om
4 күн бұрын
በድጋሚ ይቅረብ👍👍👍❤
@እኅተሚካኤል
5 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@sabalule7915
2 күн бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ ነው ሊጡ መደፋቱ የሚጠብቅህ መላእክ ነው ይህንን የማዳን ሥራ የሰራው እግዚአብሔር ሃቀኛ ዳኛ፣ አቃቤ ህግ፣ ጠበቃ ያብዛልን እውነትና እውነተኞች እየተሳደዱ ባሉበት ዘመን
@emebetmelese1544
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መጨረሻህን በቤቱ ያርግልህ
@behiwotmenged-yh4ql
5 күн бұрын
በድጋሜ ይቅረብልን እንዳልክየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣም ። ጸጋውን ያብዛልህ
@سينكا
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተዐምርህን የሰማን ሁላችን ለደጅህ አብቃን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን አሜን፫
@Amerh-v1j
5 күн бұрын
Amen amen amen
@abebayelema5176
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት የተመረጡ ብዙ ኢትዮጵያን በእግዚአብሔር ቸርነት ተደብቀው አሉ። በተለይ በአሁኑ ግዜ የጠፋኸው ትውልድ እባካችሁ ወደበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ሄዳችሁ ድናችሁ በቸርነቱ መርጦእናንተ ዘመን ላይ ኢትዮጵያን በበረከት ጎብኝቶላችኋልና ዳኑ እባካችሁ። እድለኛ ትውልድ ናችሁና ያጋንንቱን ሱስ በሙሉ እረግጣችሁ ዳኑ። ኢትዮጵያ ምርጥ ሀገር እውነትኛ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ያለባት ህዝብ ከለሩ አበባ ድብልቅ የተባረከች ስለሆነች ስደት ከምትመኙ ድናችሁ በሀገራችሁ ከትንሹ ጀምራችሁ ሥሩ። ወሬና ሀጢአት ይቅርባችሁ። በመጤ ሀይማኖት የተወሰዳችሁም በባዶ ቤት በልሳን ዛር እስከህይወታችሁ ፍጻሜ ከሚጫወትባችሁ ንስሀ ገብታችሁ በፍጥነት ዳኑ። ሰአቱ አልቋል።
@AbrahamTaspo
4 күн бұрын
ያለ እግዚአብሔር ምንም መሆን አይችልም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbirshiWedu
5 күн бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ግሩም ጥበበ አመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን
@yifrumesay5503
5 күн бұрын
በድጋሚ ይቅረብልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habetamkassa3729
5 күн бұрын
ፀጋ ያብዛልህ እረ በድጋሚ አቅርብልን አልዬ በጣም ደስ ይል ነበር🥰🙏
@amanuelambaw9566
5 күн бұрын
በድጋሜ ይቅረብልን እናመሰግናለን አላየ።
@Hana-g1q5l
2 күн бұрын
ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ በእኔ ፍቃድ ሣይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን❤❤❤
@waqayootikseekootii5834
4 күн бұрын
Bexam des yemil gexem new ye qerbilen egzaber edemena xena yesxachu hunet ❤❤❤❤❤
@elizabethzewde4121
4 күн бұрын
ግሩም ነው!!!
@Eftah-sj4mt
5 күн бұрын
አምላኬ ሆይ አንዴት ብትወደኝ ነዉ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏ክዱስ ግዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@geteneshyaie4465
5 күн бұрын
ወንድማችን ያየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏 እባክህ ወንድማችንን በድጋሜ አቅርብልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን 🙏🙏🙏 ለብዙ ጊዜ ጠፍቶ ስለነበር በጣም አስበው ነበር ለመጨረሻ ጊዜ በራሱ ቪዲዮ ያለ ጫማ እየተራመደ ብዙ አህዋፋት ወደአሉበት ደን ሲገባ ነበር ያየሁትኝ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንዲ ያሉ መንፈሳውያንን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@AbyioromoAlami
3 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MheretTsiduye
5 күн бұрын
❤እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ስለ እየሁህ ድስ ብሎኛል❤❤❤ ወንድሜ አላየ በጣም እናመሰግናለን ❤
@Hana-g1q5l
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ውድ መምህራችን❤❤❤
@Biretu7456
4 күн бұрын
ወንድማችን በህይወት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የልባችን ጥያቄ ነበርክ
@sabalule7915
2 күн бұрын
ምርጥ ድንቅ የሚመራመሩበት ጥልቅ ግጥም የግጥም መጽሃፍ ብታሳትምልን ጥሩ ነበር
@TsigaSelama
5 күн бұрын
እንኳን ቅድስ ጊወርግስ ወደ ልቦናህ መለስህ እንኳን ረዳህ ስተህ ነበር
@tekalignabdisa9253
4 күн бұрын
briliant
@Mikalegri
5 күн бұрын
🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼 this is so incredible God is good he teaches us through different ways praise almighty God!! Can’t wait for part 2.
@HananAragaw
5 күн бұрын
አደበቱ ማር ነው ወድማችን በስመአብ ዳኝነት እደዚህ ፍተና ያለበት አይመስለኝም ነበር እግዚያብሄር ይመስገን ወድማችን ❤❤❤
@nestiethiohabeshatube7243
5 күн бұрын
ወንድሜ እንዳልክ የት ገባ እያልኩ አስብ ነበር እግዚአብሔር በሚያውቀው ሚዲያም ላይ ሰርች አርጌ ፈልጌ አጥቼሃለው ስለየሁክ እግዚአብሔር ይመስገን ካንተ እናት ሃገርህ ብዙ እንጠብቃለን!
@WorkiyWase
5 күн бұрын
በድጋሜ ይቅረብልን አላየ❤❤❤
@MuluAbegaz
5 күн бұрын
አ ግዚአብሔር አበዝቶ አብዝቶ የባርክሀ
@Kidist-rn2xc
4 күн бұрын
ዛሩ እያለ ከቆረበች ግጥም አድርጎ ያማል አላየ ስለዛር መናፍስት ሴራ እወቅ እግዚአብሔርንም ሰይጣንንም እናመልካለን ካሉ ቅዱስ ቁርባኑን መዉሰድ አይቻልም አንዱን መርጦ ማምለክ ነዉ እንጅ ሳይገባን ቅዱስ ቁርባኑን በድፍረት ከወሰድን አዎ እንታመማለን። አንደርቢ የተደረገበት አንድ ወፍጮቤት ባለቤት ድንጋይ ሲዘንብበት ሰዉ ሳይወረዉር መንፈሱ እየወረወረ እኔ አይቻለሁ
@yisakfekiru207
4 күн бұрын
ስላይሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@GenetGetachew-q5z
5 күн бұрын
በረከትህ ይደርብኝ ሰማእቱ እኔንም ለደጁ ያበቃኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ🥹🥹🥹
@mekbehailu8074
5 күн бұрын
This guy is in really spiritual way.
@zenebejigu4416
5 күн бұрын
እረ እባክህ ቅዱስ ጌወርጊስ እህቴን አመተስላሴን ና ወንድሜን ለደጅህ አብቃልኝ ባርከን ላለም ይ ምህረትህን ያዘነብህ ቅዱስ ጊወርግስ እኛ ቤት ግባ ፈውስን ማስተዋልን ስጠን ማረን
@TilahunMartha
5 күн бұрын
እንዳልክ በሕይወት ኖረህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ሁሌ አስታውስህ ነበር።
@OmniyaS
4 күн бұрын
በጣም ያምራል ቃለመጠይቅክ ወንድም አለም የማይሰለች ነዉ
@DerejeDw-h4u
3 күн бұрын
ዐላዬ !!!ልጃችን፣ወንድማችን፣ዲያቆናን!!! ዛሬ በአእምሮየ ውስጥ ተቀምጦ የነበረ ትልቅ ጥያቄን የሚመልስ ፣የተፈጠረብኝን ጭንቀት የሚፈውስ እና ለተሰወረብኝ ነገር መልስ የሚሰጥ እንግዳ ነው ይዘህልኝ የቀረብክ። ይህን በጣም ለየት ካሉት ሰዎች ላቅ ባለ ደረጃ የተለየ ሰው ከሚዲያ በመጥፋቱ የት ኼደ?የት ገባ?ምን ሆነ? በሚል ስጨነቅ ነበር። አሁን በበርሜል ያየውን ከሚነግረን ተአምር በላይ የእሱ ብቅ ብሎ መታየት ተአምር ሆኖብኛል።እና እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@habetamkassa3729
5 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ይሰማል የእውነት ደስ ሲል ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ❤🙏
@ta3497
5 күн бұрын
እግዚአብሔር በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ኩፉ ትውልድ ነን!!!!💒🙏
@hullhagerishgodana8229
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን እንደዝ አይነቶችን ምርጥ የሆኑ ሰዎች አሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የተመረጡ በቃሉ የታነጱ በእውነት ላይ ያደሩ ናቸውና እግዚአብሔር ይረዳቸዋል ለኛ ያስተምሩናል ተመልሰው ይቅረብ አመስግናለዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💟✝️💟✝️💟✝️💟✝️💟
@abisinia04
5 күн бұрын
So glad you brought your guest, he has a lot to share … so Please !!! Please !!! Bring him back .. thank you 🙏
@asterdenekew7742
5 күн бұрын
ወንድᎂ ስላየሁህ ደስ ብሎናል
@AlemTsehay-e4l
4 күн бұрын
በድጋሚ ይቅረብልን ጥሩ አስተማሪ ነዉ
@zedmamyu9027
5 күн бұрын
እግዚአብሔር በእውቀት ላይ እውቀቱን ይጨምርልህ ለቤተክርስቲያ እና ለሀገርህ እድታውለው ይርዳህ
@bemnethailu1663
5 күн бұрын
ወንድሜ እምነትህ በአምላክህ ስላደረግህ ነው አዚህ ሁሉ መከራ የዳንከው እና ለሰማዕቱ ደጁ አብቅቶሃል ክብር ለእርሱ ይሁን 🤲❤
@wawaasrs5431
5 күн бұрын
እንዴት ያለው ጎበዝ ልጂ ሰው በማጣቱ የጋን ውስጥ መብራት ሆኖ ቀረ ያሳዛዝናል
@GenetKokebe
5 күн бұрын
በጣም
@KiyaElias-ec2bl
3 күн бұрын
ምን ዋጋ አለ ሐገራችን እውነተኛ ሰው ቦታ የለውም አጭበርባሪው ጉቦኛ ውን ውሸታሙን ነው ቦታ የምንሰጠው {{ ግዜ ለኩሉ}} እውነተኞቹ ይመጣሉ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዐ3ጘ
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏✝️🙏
@Anabist
5 күн бұрын
እጹብ ድንቅ ፈጣሪ ይጠብቀው።
@FanataDerebe-f2f
5 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ጥበበብን የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን
@Ureal22
3 күн бұрын
ክብረቱን ይስጥህ፣ፀጋዉንም ያብዛልህ በውነቱ ።
@hailumekonene9986
4 күн бұрын
በድጋሚ ይቅረብልን እግዚአብሔር ይባርክህ
@SarahabtamSara
4 күн бұрын
Keduis gewerges abaty ledegu yabekan ❤❤❤❤❤
@RoseLyrics-mz7mm
4 күн бұрын
I have seen his videos before. This man has many talents and wisdom
@KidsTV4Kid
5 күн бұрын
ወንድማች እንኳን ደህናህ ሆንክ ጠፍ እግዚአብሔር ይጠብቅ.
@HonKharj
5 күн бұрын
ብዙዎች እንማርበት ዘንድ በሚድያ ቢያስተረን
@YerusalemGebresellase
5 күн бұрын
ቅዱስ ጊዬርጊስ በርሚል በምልጃህ አድነን ምእንተ ወላዲት አምላክ አሳዳጆቼ ተነስተውብኛልና ለደጅህ ለ2ኛጊዜ አብቃኝ
@beto-r9q
5 күн бұрын
ጎሩሚንዉወዲማቺንእግዚአብሔርፀጋዉንያቢዛልህአሜንአሜንአሜን❤ሁለትኝኩፊ2❤ ,ይቂረቢልን
@wawaasrs5431
5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጠክ ወድማችን
@ETGEGNMOLLA
5 күн бұрын
በስምአብ በጣም ጎበዝ ነው የኔ ወንድም
@TsigerdaAgizawe
5 күн бұрын
በድጋሚ ይቅረብልን 😍😍😍😍
@MheretTsiduye
5 күн бұрын
❤በድጋሚ ይቅረብልን❤❤❤❤❤❤❤
@sabllass1239
5 күн бұрын
ይህን ሊቅ በማየቴ ደስ ብሉኛል
@tsedalume4981
5 күн бұрын
በእጃችን ላይየ መስቀል ቅርፅ እንዳለ ያስተማረን ነው እንኳን መጣህ
@Hana-g1q5l
2 күн бұрын
አዎን መምህር ተሰፍየ ገጠመኝ የሚያሥተምርን ቃለ መጠይቅ እሺ ውድ ወንማችን❤❤❤
@tiruneshnigatu3223
5 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቀሪውን ዘመን ይህን እውቀት አገርን በበለጠ የምትርዳበት ዘመን ይሁንልህ❤❤❤❤❤
@ሳራወለየዋ-ወ3መ
5 күн бұрын
ስላየውህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ በጣም ነበር መጥፋትህ ያሳሰበኝ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meri-m5m
5 күн бұрын
enammmm ersu sasbewww
@hailumekonene9986
4 күн бұрын
ተባረክ ድንቅ ግጥም ይገርማል
@Abbi-uh4xv
5 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ወንድማችንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@nebiualex1952
5 күн бұрын
10:50 ወንድሞቼ ሆይ ለዚህ ላለተመለሰ ጥያቄ መምህር ተስፉዬ አበራ ተመልከቱ ። እመብርሀን የተሸፈነውን ተገልጥልን
@fikrufissaha9245
5 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen sematu yerdan
@AlmazWoldearegay-i2f
5 күн бұрын
Kalehiwot yasemalen bedegame yekrebelen
@AlexanderKebede-g2y
2 сағат бұрын
ድንቅየአምላክስጦታ
48:44
bermel Georgis ኢትዮጵያ ላይ ብዙ ምስጢር ተነገረኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
7:08
ተጠንቀቁ እነዚህን ስሞች አራሳችሁም ለልጆቻችሁም እንዳትጠቀሙ።#eotc #ethiopianorthodoxtewahedochurch #habesha
19 Media
Рет қаралды 60 М.
00:27
100km/h Reflex Challenge 😱🚀
Celine Dept
Рет қаралды 156 МЛН
00:10
And what’s your height? 😁 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН
00:50
استمتع بالحلويات في أي وقت وأي مكان مع هذه الحيل الممتعة! 🍭✨
حيل فليب فلوب
Рет қаралды 21 МЛН
00:21
SHE CAME BACK LIKE NOTHING HAPPENED! 🤣 #shorts
Joe Albanese
Рет қаралды 19 МЛН
48:23
🛑 Bermel Georgis በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ የኖህ መርከብ መባል አለበት ድንቅ ተአምር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 19 М.
19:53
በመተት ነው እኛ ሙስሊሞች ትምህርት ላይ ምንወድቀው | እፎይ | | እፎይ ዘ ኦርቶዶክስ | Efoy Ze Orthodox
እፎይ ዘ ኦርቶዶክስ | Efoy Ze Orthodox
Рет қаралды 7 М.
56:39
bermel Georgis ያለ ማሰሪያ እጄን ሰማዕቱ አስሮ ያወራኝ ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
1:21:26
ልጅ ለምን እንቢ አለሽ? ልቅ የግብረ ስጋ ግንኙነትና አጋንንት| የስለት ልጅ ምንድን ነው? |Manyazewal Eshetu podcast Ep.87| ተክሉ በዓል
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 21 М.
8:42
በሚስጥር መተት የታሰራችሁ መፍትሄዉ አድምጡ 👈👈👇
ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)
Рет қаралды 15 М.
23:44
🛑bermel Georgis በደም ግፌትናበስኳር በሽታ ስሰቃይ ቀንም ሌሊትም አልተኛም ነበር በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 2!
ኤልዳ ሚዲያ
Рет қаралды 3,2 М.
15:19
🛑 አርቲስት ሙሉአለም እስከ ፍጥረት መጀመረያ አሳየኝ!! ቀጣይ ጉዞ የካቲት 4... | Terbinos Media |
Terbinos Media
Рет қаралды 41 М.
43:17
ማስቲካም ቢሆን ከመስረቅ ተጠንቀቁ! ወደ አሜሪካ መሰደድ፣ ጥገኝነት መጠየቅ ይቻላል?
DMN - Diaspora Media Network
Рет қаралды 45 М.
❗️❗️Live ምሕላ ነነዌ ጾም 2ኛ ቀን❗️❗️አባ ገብረ ኪዳን የካቲት 4 ቀጥታ ከደብረ ብሥራተ ቅዱስ ገብርኤል || From Nenewie Feb 11
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 166
1:10:51
bermel Georgis የሰማዕቱ ቤት ክብሩ እየተገለጠ ደምቆ እየተሰራ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
00:27
100km/h Reflex Challenge 😱🚀
Celine Dept
Рет қаралды 156 МЛН