Пікірлер
@Kiros-w2h
@Kiros-w2h 11 минут бұрын
Abatachn enkan lezhi aderspt🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ጤናመልካም
@ጤናመልካም 54 минут бұрын
ወንድማችን የት ነው ጠፍቶ ነበር ባለ ምስጢሩ እንኳን ደህና መጣህ አካ ቤቃ
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 57 минут бұрын
እጀግ እፁብ ድንቅ ነው ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ አላየ ውድ ወንድሜ ወለተ ሀይማኖት እያልክ በፀሎትህ አሰበኝ ❤❤❤
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb Сағат бұрын
butsu we kidus Abune Paulos bellu paulos ena Meles mn malet nw egziabher yiferdal
@abebagebru1196
@abebagebru1196 2 сағат бұрын
Egziyabher ymesgen Amen 🙏
@AtsedAyenu
@AtsedAyenu 2 сағат бұрын
እውነት ደስ የሚል ገለፃ ነው እኔም ብዙ ነገሮች ተደርርጎኛል
@deme2727
@deme2727 2 сағат бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 12:39 ከነብዩ ከዮናስ ምልክት በቀር ለዚህ ትውልድ ምልክት አይሰጠውም። ነብዩ ዮናስ እንጂ ኤልያስ አይደለም
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 5 сағат бұрын
የአባታችን ጨዋታ አይጠገብም አፈወርቅ ናቸው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌷💐🌺💕❗
@LemlemKidane-n4l
@LemlemKidane-n4l 5 сағат бұрын
ስለአባታቺንመንክርመሞህርግርምፈጣሪእድሜናጤናዪስጥልን❤❤
@LemlemKidane-n4l
@LemlemKidane-n4l 5 сағат бұрын
ስለአባታቺንመሞህርግርማውንድም
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 6 сағат бұрын
ቄስ አምደጊዮርጊስ እንዴት እድለኛ አባት ነዎት የተባረከ ቤተሰብ ልጆችዎ የልጅ ልጆችዎትም በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ አለዎት አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡ እንኳን እናንተ ከእርሳቸው የተወለዳችሁ አይደለም እኛም በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ አባት ማግኘታችን መታደል ነው፡፡
@AlexanderKebede-g2y
@AlexanderKebede-g2y 6 сағат бұрын
ድንቅየአምላክስጦታ
@SisayYilma-d8x
@SisayYilma-d8x 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@smerhsoso7490
@smerhsoso7490 6 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሰይ ከመ ሰላምስ ዘየለ ሰላምክ ሃበና ጎይታይ ሃገርና እ/ያ ባርኽ❤❤❤
@DestaHalek
@DestaHalek 7 сағат бұрын
ወደ በርሚን ቅዱስ ጊወርግር በረራ ይደረግልን ከኤሻዳይ ሚድያ ጉዞ ይደረግልን
@AntenehYenesew-n2e
@AntenehYenesew-n2e 7 сағат бұрын
አምለካ ቅዱስ ጊዮርስ የቤቴን ቋጠሮዬን ሁሉ ፍታልኝ።
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 7 сағат бұрын
ታድለዉ አሰለቀሱኝ ይህ ነዉ በእድሜ መጠቀም መጠመቅ
@MekiletMekilet
@MekiletMekilet 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከስደት መቼ ይሆን ገብታን ከእግዛብሔር የምታረቀው
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 8 сағат бұрын
Sele hulum niger egzabher yemsgen, betam des yemlu betseb nachew 🙏🙏🙏
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 8 сағат бұрын
Ewnit Alaye wendma yeha program selsayhje betam des beljale ❤
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 8 сағат бұрын
Ewnit Alaye wendma yeha program selsayhje betam des beljale ❤
@genetnguse5318
@genetnguse5318 9 сағат бұрын
Amen amen amen
@Aaaa-e3r6j
@Aaaa-e3r6j 10 сағат бұрын
ዘራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አባታችን እናታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤
@MaqedeMaru
@MaqedeMaru 11 сағат бұрын
U u emmbate drshlate lzch hager wyna yte lehide lmnenen wyse tga tstocngne laglgle wyna tkatlku mcha nuw yna sra ymgltew eylksku nuw❤,eylksku nuw tlyulte ortodoksawyne
@ONELOVE-he7tx
@ONELOVE-he7tx 12 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@MaqedeMaru
@MaqedeMaru 12 сағат бұрын
Wye gude abate mnfsawi gteme abate ymaylke yegzabhare tibebebe abate halaluya egzabehare ymsgene
@beletechabebe229
@beletechabebe229 12 сағат бұрын
ጋዜጠኛው፡ የተሰጣቸውን የማዕረግ ስም እባክህ ተጠቀም።
@MaqedeMaru
@MaqedeMaru 12 сағат бұрын
Bntehe alaye bzu ewkte ylaw suw slehone qutre2 program seralne
@MaqedeMaru
@MaqedeMaru 13 сағат бұрын
Lhager ytkmal dgmo hakecna nuw Berta girgs laye slaynehe desblocal y666 seara aglte sra ltwldu
@MaqedeMaru
@MaqedeMaru 13 сағат бұрын
Ename slayhut desblocal bzu mistere tgletolat
@MaqedeMaru
@MaqedeMaru 13 сағат бұрын
Awkwalhu gobez nuw jegna ethiopiawi nuw
@tigistlema6194
@tigistlema6194 13 сағат бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ የኸተን ሚካኤን ነብስ ይማር ብልው ይጸልዩልኝ በባእድ አምልኮ ውስጥ ሆና አምልጣኛለች እኔ ልሞሽራት በተዘጋጀሁበት እናት ያላችሁ ኩፉ አይንካባችሁ እናት ካለች ሁሌም ፋሲካ ነው ጤና እና ለእናቶች
@tigistlema6194
@tigistlema6194 13 сағат бұрын
እድሜ ለእናቶች
@MelkuBelete
@MelkuBelete 13 сағат бұрын
አባታችን ያኑርልን። በደግነታቸው የዘመኑ አብርሃም ናቸው። የፊታቸው ጥራት ደስ ይላል ጥምጣማቸው ደግሞ ልዩ ነው።ሀገሩም ፍቅር ነው ቤተሰቦቻቸው ፍቅር ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@seniarkebe6290
@seniarkebe6290 14 сағат бұрын
abo keshi amday. edmena tena ystln..
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 14 сағат бұрын
ከስራ ድክም ብየ ገብቸቼ ነው ይይየሁት ደስ እሚል ቤተሰብ ነው አባታችን እኔም አብነአረጋዊ ሳሪስ ሲዘምሩ አይቻችዋለው በፀሎትያስብን
@alemabay4376
@alemabay4376 15 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏❤
@TazebewEnyew
@TazebewEnyew 15 сағат бұрын
የተደሰቤትነዉናቤቱበበረከትየተሞላይሑን
@Ann-g8c
@Ann-g8c 16 сағат бұрын
Wow, beautiful family
@TsieBa
@TsieBa 18 сағат бұрын
ወይ መታደል እህቴ፣እንዴት አድርገሽ ንስኃ ብትገቢ ይሆን፣በፀሎትሽ አስቢኝ።
@Tsgereda-b6d
@Tsgereda-b6d 19 сағат бұрын
GN sietoch bcha aydelenm,bekdst Maryam yemnmlew,hulachin new yemnmlew ,ahun entaremalen.
@helugjoy81
@helugjoy81 19 сағат бұрын
ደሰ የሚሉ ቄሰ ግሪማሞገሳቸዉ እራሱ
@GroNok-g4i
@GroNok-g4i 19 сағат бұрын
የኔአባትእግዚአቤርየጠበቅሕ
@Costumer21
@Costumer21 20 сағат бұрын
Indenezih abat yabzalin fetari betam des yilalu betrsebachew ybariklachew medhanialem amen❤
@የሰውልክ-ቨ4ኘ
@የሰውልክ-ቨ4ኘ 20 сағат бұрын
እዴት ቆጆ ልጆች አላቸው ከጥሩ ፈገግታ ከስነምግባር ጋር🎉🎉🎉🎉የተባረከ ቤተሰብ ወዛቸው ያስታውቃል
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 20 сағат бұрын
ወንድማችን ይህንን የመሰለ ፕሮግራም ስለአቀረብክልኝ በጣም አመስግናለሁ 🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏 አባታችን እግዚአብሔር ይወዶታል በጣም እድለኛ ኖት 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏 አባታችን በጹሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏 በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤
@የሰውልክ-ቨ4ኘ
@የሰውልክ-ቨ4ኘ 20 сағат бұрын
ዘረኝነት ጠፍቶልን በፍቅር በሰላም የምንኖርባት ጊዜ የምጣልን❤
@የሰውልክ-ቨ4ኘ
@የሰውልክ-ቨ4ኘ 21 сағат бұрын
ድምፆ ግሩም ነው
@የሰውልክ-ቨ4ኘ
@የሰውልክ-ቨ4ኘ 21 сағат бұрын
በገጠር የልጅ ብዛት አይጠየቅም አላዬ😢ለወደፊቱ
@የሰውልክ-ቨ4ኘ
@የሰውልክ-ቨ4ኘ 21 сағат бұрын
በገጠር የልጅ ብዛት አይጠየቅም አላዬ😢ለወደፊቱ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 21 сағат бұрын
እናቴ ቅድስት ማርያም በወርቅ ቀሚሷታልብስልኝ መላው ቤተሰቦቸ