bermel Georgis ልዩ መአዛ ይሸተኛል ስውራን.... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 15,902

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 115
@Asmiratu
@Asmiratu Жыл бұрын
,ምስክርነት ሲሰጡ ቅናት ገደለኝ ሰማህቱ ለምስክርነት አብቃኝ ከታሰርኩበት ፍታኝ
@hsgfshwhsbsvsfv9988
@hsgfshwhsbsvsfv9988 Жыл бұрын
በጣም 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ፫
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እኔም
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ Жыл бұрын
በጣም
@AbrhamYemariyam
@AbrhamYemariyam Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ይፈታሀል
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
እኔማ በባ ነዉ የሰማሁት እልጅን ለደጅህ አብቃልን ሰማሀቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@-ly8jj
@-ly8jj Жыл бұрын
ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በቃል ኪዳኗ ሁላችንንም ታስበን🎉❤🎉❤🎉❤
@Wise888
@Wise888 Жыл бұрын
አሜን
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 9 ай бұрын
Amen amen amen
@ሐናመኮነን-ጸ7ቀ
@ሐናመኮነን-ጸ7ቀ Жыл бұрын
አባቴ የልዳው ኮክብ ልቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ለደጂህ አብቅተህኘ ለመመስከር አብቃኘ
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie Жыл бұрын
በጣም በጣም የዘወትር ህልሜ ነው ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ
@zinashneyn7160
@zinashneyn7160 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ስደተኛ ልጆቹን ለአገራችን ለደጁ አብቅቶ ለምስክርነት ያብቃን
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 9 ай бұрын
Amen amen amen
@Abrilala
@Abrilala Жыл бұрын
ሰማዕቱ የበረከትህ ተካፋይ አድርገኝ የዘውትር ምኞቴን ከህልም ወደእውነት ቀይርልኝ ከማየት ወደ መመስከር አብቃኝ😢😢😢😢😢ወለተማርያ ብላቹ በጸሎት አስብኝ
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 Жыл бұрын
ኦ ፍጡነ እረደየት ለደጅክ አብቃኘ እንዴት መመረጥ ነው በዚ ዘመን እደዚ ፈውስ ።❤❤❤❤❤
@AhmadAhmad-kq6ii
@AhmadAhmad-kq6ii Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ልናታች ለድ ንግል ማርያም ይድረስ ምስጋና
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f Жыл бұрын
አሜን
@አፀደማሪያምዘድንግል
@አፀደማሪያምዘድንግል Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
@tsedallove
@tsedallove Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ ቅዱስ እግዚአብሔር❤
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 Жыл бұрын
የሊዳዉ ኮኮብ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለወገኖቼ የደረስክ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ መንፈሳዊ ቅናት አቃጠለኝ በአዉደ ምረት ቆሚ ከነወገኖቼ ተፈወሽ ለመመስከር አብቃኝ በስደት ሁኛ አሻግሬ ጓጓሁኝ ኡፍፍፍፍፍ 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ሠማያዊ ዋጋን ይክልልን እረጅም እድሜ ያድልል🤲🤲🤲👏👏🤲
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Жыл бұрын
እስኪ ከዚ ውስጥ ከተጓዛችሁት ዛሬ ሠማእቱ ነው በሠማእቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ልለምናቹ አንድ ሠው ተሣሉልኝ ሠማእቱ እንደእናንተ ከስፍራው አድርሶኝ ከተጨነኩበት ከነፍስ ከስጋ እስራት እንዲፈታኝ እርግጠኛ ነኝ ልባችሁን አይቶ ሠማእቱ ፈቅዶላችሁ ተገኝታችኋል እና ይሄን መልእክት ያየ አንድ ደግ ሠው ተሣሉልኝ እና በኮሜንት መልሡልኝ እኔም ስእለታቹ ከደረሰ እመሠክራለሁ ዛሬ እስቲ ክርስቲያን ካለ አያለሁ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ምስክር ሲሰማ ውስጣችሁ ድስ የሚለው እንደኔ እስኪ በላይክ ግለፁልኝ እኔ ምስክር ውስጤ ነው ኦ አምላኬ አንተ እኮ ቸር ነህ የእውነት ቸር ነህ
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔም አስበኝ። አሜን።
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ወዳጀ ለደጅህ አብቀኝ አሜን አሜን አሜን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም ለዘላለሙ ትድረስልሽ። እልልልልልልልልልልልልል
@girmish9108
@girmish9108 Жыл бұрын
ይህች ቀን እኔም በርሜል ጊዮርጊስን የረገጥኩበት ቀን ነበር ክብር ለሰማአቱ ይሁን🙏🙏🙏
@sharjahsharjah3513
@sharjahsharjah3513 Жыл бұрын
ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ አቤቱ የልቤን መሻት ፈጥመህ ለደጂህ አብቃኝ
@zufanmengistu5612
@zufanmengistu5612 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን
@Maron-gk3pc
@Maron-gk3pc Жыл бұрын
Samatu qidese geyorges ladjhe abeqge ❤❤❤❤kasedat malisge 🙏🙏🙏🙏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
እልልልል የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ በአንተ አማላጁነት ስለተደረገልኝ ሁሉ የማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር የመስገን ! የቀረወን ጥያቄዮን ደግሞ በአምላጅነትህ ተማለደኝ ፍጡነ ረዴኤት አባቴ ባውለታዮ ሰማአቱ።
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
እዚሕ ቦታ ላይ ማገልገል መባረክ ነው ። ለስጋ መራርዋጥ ሰልችቶኛል በሐገሬ ላይ ለመባረክ አብቃኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
ፍጡነ ረድኤት የልቤን መሻት ታውቃለህና ፈፅምልኝ አባቴ ❤❤❤ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እመብርሃን ኪዳነምህረት አፍጣኒተ ረድኤት ምርት ደለጎዋ ጥሪኝ እባክሽን ሰማእቱ አትለየኝ የነገርኩህን አደራ 💙💙💙💙💙💙💙💙 💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚
@basitesfa9323
@basitesfa9323 7 ай бұрын
ቁዱስ ጊየርጊስ ለኔም ፋቀድል አባክህ ❤❤❤❤
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي Ай бұрын
ሰማአቱየ እርዳኝ እማምላክሆይ እርጅኝ ዳግም ለደጃችሁ አብቁኝ በእውነት ደጃችሁናፈቀኝ
@adanuabebaw
@adanuabebaw Жыл бұрын
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ❤❤❤
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ሰማዕት ለደጅህ አብቃኝ
@fekr21tube82
@fekr21tube82 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በጣም ደስስስ ይላል ልናንተ የደረሰው ለኛም ይደርስልን
@AtedeTebkie
@AtedeTebkie Жыл бұрын
ሠመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለእነሡ እንደደረስክላቸው ለኔም ከታሰርኩበት አስፈታኝ አባቴ ድረስልኝ😢😢😢😢😢😢
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
እኔንም ለደጅህ ጥራኝ አምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ
@selamselina1321
@selamselina1321 Жыл бұрын
እኔ ምስክርነቱን ስከታተል በከባዱ እራሴ እየተቃጠለ ነው ግንባሬ ተከፍሎ ሊወድቅ ነው አይኔን ሁሉ ይይዘኛል ሰማእቱ ጊዮርጊስ እባክህን ከአጋንንት እስራት ፍታኝ አስበኝ ይቅር በለኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበን በቃልኪዳንህ ጠብቀኝ
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ Жыл бұрын
እንዲህ እየጓጓን መቼም ሰማዕቱ አይጨክንብንም አንድ ቀን ይጠራናል
@almazkebede5176
@almazkebede5176 Жыл бұрын
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኚ አባቴ የልቤን ታዉቃለህ❤❤
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU Жыл бұрын
አየ መታደል አሜንንንንንንንንንንንንብ❤❤❤
@Burtukan-o2s
@Burtukan-o2s Жыл бұрын
እኔንም ለደጂህ አብቃኝ ሰማእተ አደራህን ደካማና ስደተኛዋን ልጂህን አትርሳኝ የልቤን መልካሙን መሻት ፈፅምልኝ አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
@hwoldearegay4424
@hwoldearegay4424 Жыл бұрын
አሜን !!!!
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😢ቅዱስ ገወርርጊስ አባቴ ብቱክታይትን ሐዘንዶ ልትሠዋ ሊበላት ፈጥነህ ደረሠህ እንዳስጣልካት እኔንም ድረስልኝ😢 ለደድህ አብቃኝ አባቴ
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
በየት ነው እሚከደው እሚገኘው በአዲስ አበባ ነው ወይ ወይስ በጎንደር
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እምየ የዜቷ ንግስት አርሴምየ ቦታሽ ደጀ ሠላምሙ ናፈቀኝ😢
@negedehaile7244
@negedehaile7244 Жыл бұрын
ሰማእታቱ አባቴ ለደጅህ አብቃን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 9 ай бұрын
ሰማእቱ የኔ አባት❤❤❤❤
@Tiruneshwale
@Tiruneshwale Жыл бұрын
amen amen amen ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢
@EmbetGirma-fm7me
@EmbetGirma-fm7me Жыл бұрын
Elellelelelelelelelelelllleleellelelelelel❤❤❤❤
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 Жыл бұрын
Elllll tadelachu ❤❤❤
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata Жыл бұрын
tebarku wedemochachin👏👏👏❤ enayme ledeju yabekagii
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የእግዛብሄር ቤተስቦች ለናንተ የደረሰ ለኛ ይድረስልን ቅዱስ ጌዮርግስ በርሚል በረከት ሬድኤት ይደርብን
@jshejsvs478
@jshejsvs478 Жыл бұрын
አሚን
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ Жыл бұрын
ሰመአቱአባቴ ለደጂህያብቃኝ
@yetnayethunde8079
@yetnayethunde8079 Жыл бұрын
ስማይተ ልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@meserethailu-d6i
@meserethailu-d6i Жыл бұрын
አግዚያብሄር ይመሰገን ሁሉን ማድረግ የሚችል እኔን በቸርነቱ እደናተ ያስበኝ
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu Жыл бұрын
አይ እመአምላክ ክብር ይግባት።
@elonasamueleyob
@elonasamueleyob Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp Жыл бұрын
ቃል ሂዉት ያሰማልን
@fannygebre8061
@fannygebre8061 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️
@mesikiros1394
@mesikiros1394 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@AhmadAhmad-kq6ii
@AhmadAhmad-kq6ii Жыл бұрын
ስልክ አንሳ 21ካለ ፈ ት ኪ ት ኮርቺ ልመጣ አስባለኡ ሰልይልኝ
@user-tedi2023
@user-tedi2023 Жыл бұрын
Eganem fatari kasedat basalam tamalsan ladagu yabkan
@alemhabte2402
@alemhabte2402 Жыл бұрын
❤❤❤😢😢😢 ❤❤❤Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም Жыл бұрын
አሜን አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 11 ай бұрын
ለደጅ ያብቃን ሰማቱ ያወቃል ለንስሀ ሞት አብቃን
@jamujamuu8676
@jamujamuu8676 Жыл бұрын
እኔም እንደ ሰው እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ የሠማእቱን ደጅ እርግጥ ይሁን????
@አማኑኤልመዳህኒቴ
@አማኑኤልመዳህኒቴ Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እኔ 16 አመት እያለሁ ፈተና ገጠመኝ እና መሀላ ማይ ይሄን ነገር እደመትደግሚዉ ስባል እኔ ደሞ ጊወርጊስን ቀወለል ያለ ታቦት ብየ ማልኩ ጥፍቴን አላቆምኩም ነበር እና በየወሩ በጊወርስ ቀን ፈተና የሆነ ነገር እሆናለሁ ዛሬ ማን ነው ቀኑ በየ ሰጠይቅ ጊወረጊስ ይሉኛል ነበር እባካችሁ ይቅር እዲለኝ ለምኑልኝ ወለተ ሚካኤል እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤አግዙኝ
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 7 ай бұрын
ሰማእቱ ይርዳሽ ንስሃ ግቢ
@mssnoon1874
@mssnoon1874 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲
@TijistBeqele-uq5bz
@TijistBeqele-uq5bz Жыл бұрын
ቤ አካል እስከ ሚሄድ በጣም ጉዋጋው 🥺🥺🥰
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Sel hulume ngre egezbehre yimesegne
@zenashTemesgen
@zenashTemesgen Жыл бұрын
Amen amen amen
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ አርሴማ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын
አካውንታችሁን ሁልጊዜ መጨረሻላይ ፃፉልን ከበረከቱ እንሳተፍ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
እናስከምጣልን ሁሌ
@eyrusalemtadele5608
@eyrusalemtadele5608 Жыл бұрын
Kibir lemedanialem yihun wondimachin silk ansa ebakhn
@MulayeduGuma
@MulayeduGuma Жыл бұрын
Lelelelelellelellelelellel
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f Жыл бұрын
❤❤❤
@EleniYafi
@EleniYafi Жыл бұрын
ቀጣይ ጉዞዋችሁ መቼ ነው
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Жыл бұрын
Alfana omega yemaytegeb tenegrolet yemayalklet lul egzihebher ymesgen amen hele heleluya Ellllllllllllll
@MkMagga
@MkMagga Жыл бұрын
Semaetu enanim lemiskrnet abkagni ebakh abate dejihn eregiche bimot erasure ayikochegnim
@ermiaswonde7526
@ermiaswonde7526 7 ай бұрын
ሰማአቱ እኔንም ለምሰክርነት እብቃኝ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
በአጠቅላይ ግን ገንዘቡ ስንት ነው
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo Жыл бұрын
Besibuh lay yakerbuchewun enrdachewu ekawu yabetebetn abat😢😢😢
@birikebirhanu5823
@birikebirhanu5823 Жыл бұрын
❤😂❤❤😂😢😮😅😅😂❤🎉🎉😢😮😮😮😮😮😮😮😅😅😢🎉🎉😂😂😂😅❤😅😂😢😮😅😅😅😮😮😅❤😂😂🎉😮. 🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😮😅😢😅😮😅❤
@birikebirhanu5823
@birikebirhanu5823 Жыл бұрын
😂😂. 🎉😢❤~ 🎉😢😮😅🎉🎉😢😢😮😢😮😢😢😢😢😢😢🎉🎉😂😂❤😂🎉😢😮😮😅😅😅😮😢😂❤. 🎉❤😂🎉😢😮😮😮😮😮😅😅
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr Жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KalitaKalu
@KalitaKalu Жыл бұрын
የምር እኔም መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ መሄድ ፈልጌ ነበር እና ያዉ ገና ተማሪ ነኝ ስፖንሰር አትሆኑኝም ወገኖቼ
@tsehayhailemeskel
@tsehayhailemeskel Жыл бұрын
የሚቀጥለው ጉዞ መቼ ነው ?
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
የከነአናዊያዉን ነዉ ወይስ የባቤልን ቋንቋ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын
እኔአካውንታችሁን እፈልጋለሁ
@عبدمحمد-و6ع
@عبدمحمد-و6ع Жыл бұрын
Amen amen Amen ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤😂
@edenslesi
@edenslesi Жыл бұрын
እረ ሰማቱ አስበኝ
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 9 ай бұрын
Elllllllllllll elllllllllll ellllllllllll
@sinafiktekola
@sinafiktekola Жыл бұрын
ለደጅህ አብቃኝ
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
Egezhbr yemsgan Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@natanemnati-nx8pp
@natanemnati-nx8pp 6 ай бұрын
😂 Ameen Ameen inenim lebetu yabkagn.
@infodubai3233
@infodubai3233 Жыл бұрын
በባስ ጉዞ ተጀመረ እንዴ
@aster7876
@aster7876 Жыл бұрын
አልተጀመረም
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ Жыл бұрын
​@@aster7876 ታድያ ፯ መኪና በእያንዳንዱ 65 ሰው እያለ መስሎኝ 455 ሰው አለ እኮ
@aster7876
@aster7876 Жыл бұрын
ከአድስ አበባ ባህርዳር ድረስ ባየር ነው የሚከደው ከባህርዳር በርሚል ጊወርጊስ ድረስ በመኪና ስለሆነ ነው
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu Жыл бұрын
በእናታችሁ ዉሠዱኝ ወደሡ ሣስብ እጀላይ ገንዘብ አጣለሁ ስመለስ ሁለት ግዜ አድርጌ እከፍላለሁ ለመሔድ ፈተና ሆኖብኛል።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አሜን።
@VudFix
@VudFix Жыл бұрын
❤❤❤❤
@kooonjoababa
@kooonjoababa Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehayhailemeskel
@tsehayhailemeskel Жыл бұрын
የሚቀጥለው ጉዞ መቼ ነው ?
@tadesseMinte-z4j
@tadesseMinte-z4j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ምሳና እራት ሺሻ ነበር  ኦሪጅናል ኢትዮጵያ ተባልኩ፦ Memehir Girma Wondimu Video 614
19:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 47 М.
Memehir Girma Wondimu Video 713  800ሺ ባንድ ቀን አጠፋሁ ህይወቴን መራራ አደረጉብኝ #subescribe_now ትውልድ ይዳን
24:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 28 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН