ምሳና እራት ሺሻ ነበር ኦሪጅናል ኢትዮጵያ ተባልኩ፦ Memehir Girma Wondimu Video 614

  Рет қаралды 47,618

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 225
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiannews619
@ethiopiannews619 Жыл бұрын
Rt🎉 næq¹qpý7uyi89ⁿ😅0m8i😊⁹😅0p0😅 5:55
@ethiopiannews619
@ethiopiannews619 Жыл бұрын
❤00❤⁰ppppppp 6:44 l0z
@ngstipopo3749
@ngstipopo3749 Жыл бұрын
ኣረ የት አኸባቢ ነውአዲስ አበባ ነው
@comceill7380
@comceill7380 Жыл бұрын
❤​@@ethiopiannews619
@kuku4562
@kuku4562 Жыл бұрын
በሰው ሀገር የምንኖረውን ሁላችንንም ኦርጅናል ኢትዮጵያ ያርገን በአራዶቹ ቋንቋ ፋራ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ ለእኛ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
እውነት ነው ለኛም ትምህርት ነው ኦርጅናል ሆነን እድንኖር መዳኒአለም ማስተዋሉን ያድለን ማረን ይቅር በለን በረከቶ ያደርብኝ አባታችን
@BetelihemAdane-q6z
@BetelihemAdane-q6z Жыл бұрын
Yet nw yalut ebakachuh
@Dinkneshsamual
@Dinkneshsamual Жыл бұрын
Ewente.new.❤❤❤🎉🎉🎉egezabhar.lebona.ysetn.
@A.jaranaJabe
@A.jaranaJabe Жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያግዘን እንደ እህታችን ያበርታን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Жыл бұрын
ኣባታችን ዘላ ለም ኑሩልን ኣባየ እህትን በፀሎት ኣስባት የኔ ኣባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ልጅሸን ይቅርታውን ያደለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሸን ይቅርታውን ያደለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሸን ይቅርታውን ያደለን ዘንድ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን🕯️🤲
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 Жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰጌን ለአችህ የደረሰ ፀድቁ ለኔም ይድረስልኝ
@ZaZa-id4kw
@ZaZa-id4kw Жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን
@tesfamariamukubaezghi3135
@tesfamariamukubaezghi3135 4 ай бұрын
ንኡ ተአምር ተምሩ አባታችን በእድሜና ጸጋ ይኑሩልን እዝጋብሕሄር አብዝቶ ኣብዝቶ እድሜና ጽጋ ይብዛሎት
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 Жыл бұрын
የዘለዓለም ኣምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
ላንቺ የደረሠ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛም ይድረስልን ለአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ይባርክልን ንሩልን አባ ይፍቱኝ
@biniyamkindie
@biniyamkindie Жыл бұрын
የ አባታችን ልጆች ገ/ስላሴ, በፀሎት አስቡኝ።
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ለሧ የደረሠ አምላክ ለእኔም ድረሥልኝ😭
@Tsegish-eshe
@Tsegish-eshe Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!! አባታችን እንኳን ደህና መጡልን።
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን አሜን
@N33Natty
@N33Natty Жыл бұрын
አባታችን፣እድሜ ጤና ይስጧት፣ቅዱስ ሚካኤል፣ አንተ ጠብቀኝ እባክህ፣ ያላነተ ሰው የለኝም በሰው ሐገረ❤🙏
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg Жыл бұрын
አባታችን እድማቸው ያርዝምልን ፀጋው ያብዛልን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያሉ
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 Жыл бұрын
አባታችን እመቤታችን ትጠብቅዎት ፣ጸጋ በረከቱን ታብዛልዎት።
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተየደረሰ ለሁላችን ይድረስ
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ፈጣሪ ቅፍድግፍ አርጎ ይጠብቀወት አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Жыл бұрын
አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Жыл бұрын
Zegawean yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🙏🙏🙏 በረከቶት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን 🙏🙏🙏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን እድሜ ይስጥልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mamamin3122
@mamamin3122 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህታችን እንደ አንች ደሞ እህቶችን ያብዛልን እኛንም የበረከት ተካፋይ ያድርገን ጸልዩልኝ
@MahletTeklay-uj5ky
@MahletTeklay-uj5ky Жыл бұрын
ኣባቴ እባኮት በፀሎት ያስቡኝ በርኩስ መንፈስ ተሳቂቻሎው ዘመዳ ማርያም ነኝ 🙏🙏🙏እባኮት
@ቅዱሥሚካኤልአባቴ
@ቅዱሥሚካኤልአባቴ Жыл бұрын
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አባቴ ኑሩልን እማፍቅር ኪዳነምሕረት ከናተጋ ትሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን፡፡#አባ እርስዎም እድሜናጤና #ጸጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመንዎን #ይባርክልን፡፡የህታችን ጀግንነት የሚደነቅ ነው በርቺ ለኛም #ጥበብማስተዋሉን ያድለን
@Hann-du8ev
@Hann-du8ev Жыл бұрын
Amen amen amen
@SikoSilo-gw7ih
@SikoSilo-gw7ih Жыл бұрын
አባቴእድሜናጤናይሰጥልን።እኔቆሻሻዋንወለተሰማያት፣ለንሰሀያየአደራበፁሎትአሰቡኝ።ከነቤተሰቦቿ።
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከፀጋ ያብዛልወት ።
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።በፀሎት አስቡን አባ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ Жыл бұрын
ሰው አልከተልም ብላችሁ ቱክላይ ሰውን ስትከተሉ የምታድሩ ንቁ ስገዱ በመቁጠርያ ቀጥቅጡ ንቁ ንቁ ንቁ እባቴ እድሜና ጤነ ሁሌም ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት ያመነ የተጠመቀ ሁሌም ይድናል እሜን ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘልአለሙ እሜን 🎉🎉🎉
@እለሚነሽA
@እለሚነሽA Жыл бұрын
ዉድ እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከቴና ጋር ያድልልን❤❤❤
@MahletTeklay-uj5ky
@MahletTeklay-uj5ky Жыл бұрын
ኣባታቺን ዕድመና ፀጋ ይስጦት
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ Жыл бұрын
አባቴ ወለተ ሚካኤልን ከነቤተስቡዋ ብለው በፀሎት አስቡኝ
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك Жыл бұрын
ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔስ መጨረሻ በስዴት መከራዬ በዛ😢😢
@MaryMarymary-m9n
@MaryMarymary-m9n Жыл бұрын
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችንን ቃል ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@RahelGetu-o9c
@RahelGetu-o9c 7 ай бұрын
amen amen amen
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
የእኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎ በረከትዎ ይደርብን
@YohannesMesfin-g5r
@YohannesMesfin-g5r Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለአባታችን ለመላከ መንክራት
@ወለተሀናየርሴማወዳጅ
@ወለተሀናየርሴማወዳጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም እደጁ ያብቃን እግዚአብሔር😢😢😢😢 አቤቴ መታደል😢
@GizawFeyisa-z1l
@GizawFeyisa-z1l Жыл бұрын
አባታችን ረጅም የአገልግሎት ዐድሜ ይስጥልን።በእዉነት ከአባታችን ጋር እንቁም❤
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 Жыл бұрын
እልልልል የኛ አማላጆች እንደዚህ ናቸው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የኔ አባት 1000አመት ኑሩልኝ የማንቂያ ደወላችን ኖት
@SimegnDemissie-m2u
@SimegnDemissie-m2u Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና የአለሙ መሐድሃኒት መድሃኒአለም ይስጦት። የሚያገለግሉበትን ማወቅና ከበረከቱ ተካፋይ መሆን እፈልጋለሁ። አድራሻዎትን እባክዎትን
@ElsaAbil
@ElsaAbil Жыл бұрын
ፈጣሪ ላንቺ የደረሰ ለኛም በሠዉ አገር ላለነዉ ይድረስልን ❤❤❤
@tesfanesh.woldmiram4628
@tesfanesh.woldmiram4628 Жыл бұрын
አባታቺ፣መላኬ፣መንኬራቴት፣ሜምህሪ፣ግረማወንዲሙ፣አምላካያቺን፣መዳንታቺ፣የማቶሳላን፣ኢዲሜ፣ሠጣቸዉ፣አደራህን፣አባታቺንኢኛ፣ሲደቴኞቺን፣ለንሴሀ፣አቢቃን።❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ላንቺ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@Ashanafe
@Ashanafe Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ እስጢፋኖስ ህዝቡን ትቶ እርሶን ይባርክ መላከ መንክራት
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን፫ 👐 እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል እምነትና አቋም ነው ጎዶልያስ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@Gebre-ls3nw
@Gebre-ls3nw Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላዎት አባታችን
@HabtamDejach
@HabtamDejach Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o Жыл бұрын
አባታችን በእውነት ፈጣሪ አድሜ ይስጥልን❤❤❤
@Ewunetin
@Ewunetin Жыл бұрын
እግዚአብሔር ላከልን አባታችንን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያብቃን
@AbebeMesfin-n9y
@AbebeMesfin-n9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እኝህን አባት የሠጠህን አባታችን ፈተናላይ ነኝ መናፍቅ እያሣደደኝ ነው ሁላችሁም በእግዚአብሔር ስም በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እለምናችሗለሁ ፀለዩልኝ
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢😢😢 ገብረመንፈስ ቅዱስ አባቴ እኔም ከምሰቃይበት የህልመለሊት ፈተና አውጡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ እኝም ተክከለኝ ኤትዩ ጰያ እንደሁን መደሀኒአለመ ይርደን❤❤❤
@tifit589
@tifit589 Жыл бұрын
አባታችን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይል🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@habtamhabtam3576
@habtamhabtam3576 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme 8 ай бұрын
አባታችን እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚሐብሄር ይድረስልኝ ጉልበቴ ወድቄ አላራምደኝም ፀሎት አድርጉልኝ አባቴ ወለተ ማርያም ለቤቱ ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@tesfamariamukubaezghi3135
@tesfamariamukubaezghi3135 4 ай бұрын
እድህ ነበር ኢትዮጵያዊነት ዛሬ የጠፋብን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን። ፀጋውን ያብዛልዎት❤
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ
@ፍሊሞንየአርሴማልጅ 6 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን ሽህ ኣመት ያንሩልን❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት Жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅልን አባቴ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤ ና ይስጥውት
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቸሁ እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ🎉
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 Жыл бұрын
Edemen tenen yehabekum fatari mes mulue sedarbeyetekum❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ሙሌየድንግልማርያምልጅ
@ሙሌየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ያሉበትን ያሳውቁን እኔም በርኩስ መንፈስ ስለምሰቃይ ነው
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ፀጋ ያብዛላቸው
@MohammedAhmed-p2p9k
@MohammedAhmed-p2p9k Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን በእድሜበጤና ያቆይልን❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኀ2ቨ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኀ2ቨ Жыл бұрын
እኔም በ4 አመቴ ነው። አምሮየም እድሌም የተወሰደው። እግዚአብሔር ዛሬ በአባታችን ትምህርት ሰው ሁኛለው።
@MelatAregawi-u3l
@MelatAregawi-u3l Жыл бұрын
Yene eht ahun yet betechristian lagegnachew endemchl lttokmign tchyalesh felgew new ebakshn
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኀ2ቨ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኀ2ቨ Жыл бұрын
@@MelatAregawi-u3l እህቴ። እሳቸውን ከማግኘትሺ በፊት በትምህርታቸው መሰረት ውስጥሺ ያለውን ጠላት አንበርክኪው ከዛ እግዚአብሔር እራሱ ከእሳቸው ጋር ያገናኝሻል። አሁን የኔ አብሮኝ አለ ግን 26 አመት ህይወቴን አባላሺቶ እማ በቀላል አላሸኘውም። በደንብ መታሸት እንዳለበት ወስኛለው
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛሎት።
@Tawod8655
@Tawod8655 Жыл бұрын
Abbaa keenyaa sagalee jireenyaa si hadhagesisuu dhaltuu mootumaa sin haatasisuu amen suugni keessani nuraa ole yaa buluu ❤❤❤❤❤❤waqayoo umrii dheraa sinif yaakennuuffi
@HanauNew
@HanauNew Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታች እድሜ ጤና ይሰጥልኝ
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳነ እያላችሁ
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 Жыл бұрын
በጣም በጣም የተማርኩበት የሂውት ልምድ አግቻለው ሁለቱን ላአካፍላቹ ፀሎትህን ኪዳነምህረት በቃ ምንም አልፈልግም እንባ ብቻ አትከልኪይኝ ያልክበት መንገድ ኪዊን ኦፍ ሼባን አመሰገንኩ ለምን በፀሎት የተጀመረ መንገድ የሚያቆመው የለም ወደራሱ ሰዎች ለሚረዱህ እና ለሚረዱህ ሰዎች ያደርስሃል ፀሎት እሄን ተማርኩብህ እና የረዳትዋን ነገር ግን አንዳንዴ 10 ሳዓት ወተህ ላይገኝም ይችላል ልትቀደም ይችላል ከዛ እንዴት እንደሚያናድድ የዙር ስራው እራሱ በርታልኝ ብቻ
@johnbelay3321
@johnbelay3321 Жыл бұрын
God bless you and your family forever and ever
@cheyewnega8925
@cheyewnega8925 Жыл бұрын
አባታችንእግዜሔብሔርይባርካችሁ
@MelatAregawi-u3l
@MelatAregawi-u3l Жыл бұрын
Ebakachu abatachn yet betechristian enedemigegnu tekumugn 🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ለእህቶቻችን የደረሰ እግዚኣብሔር ኣምላክ ለኛንም ይድረስልን በእውነት ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
አ ባታችን ቸሩመድሀንያለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከተወት ይደርብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ በማርያም በምግብ የገባ መተት አሰቃየኝ አረብ አገር ላይ ነኝ አባታችንን እደት ላግኛቸዉ
@HaymanotBiniyam
@HaymanotBiniyam Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ማርኝ አባ እባኮትን ለኔም ፀልዪልኝ ሺሻና ጫት በየቀኑ ነው የምጠቀመው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Жыл бұрын
Abataten yekeberelen Egezhaber Kale Hiwot yesemalene
@GuvGuy-t4g
@GuvGuy-t4g Жыл бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr Жыл бұрын
Edemena tenaa leAbatachenee,,, Selam leEthiopia yehuneeeeee
@adisuaddaaaaa
@adisuaddaaaaa Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት፡፡
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Жыл бұрын
Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin 🙏🥰🥰🥰🥰
@TomasPawlose
@TomasPawlose Жыл бұрын
እረ ወገኖቼ ከባድ መከራና ስቃይ ውስጥ ነኝ በመብርሀን ስልካቸውን ብትልኩለኝ በገብርሄል
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
ስልክ ያላቸው አይመስለኝም እህቴ
@Amen_u16
@Amen_u16 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት እኔንም እርስዎን ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳኝ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@YodinaYodina
@YodinaYodina Жыл бұрын
ኣባታች እድሜያቸው ያርዝምልን በርከታችው ይድረስን🙏🙏🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቺን ል ሰጣን 🙏🥰🥰
@MesefenEliyas
@MesefenEliyas 11 ай бұрын
Amenn
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ Жыл бұрын
አባታችን ፀጋ በረከቶት ይደርብን
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj Жыл бұрын
አባ እንኳን ደና መጡልን
ሴቶች እንዳያገቡ በመስተፋቅር መተት እንዳረገብኝ ይነግረኝ ነበር   Memehir Girma Wondimu Video 624#subescribe_now #like
24:49
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
Memehir Girma WondimuVideo የነጮች ጥያቄ መናፍስት ሲኖሩብን እንዴት እናውቃለን? ወንጌል ሁል ጊዜ አዲስ ነውና እንስማ#subescribe_now
25:49
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
❤35ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 95ኛ LIVE እንወያይ  ( 0927 58 0758 )
3:21:46
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 126 М.
የብቸኝነት መቅሰፍት በልጆች  Memehir Girma Wondimu Video 615 ብቸኝነትን እንዴት እንከላከል#subescribe_now #like #share
1:00:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 95 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН