bermel Georgis ሜካፕ የምትቀቡ ከቅድስት ሥላሴ መልዕክት አለኝ ለካህናትም አስጠንቅቂ የተባልኩት አለ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 144,318

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 903
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 9 ай бұрын
❤ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ❤ ❤ከነ ሞላ ቤተሰቦቼ ደጅህን❤ ❤ሳንረግጥ እንዳንሞት❤ ❤አደራ አደራ አደራ❤ ❤ የበርሜሉ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ይድረሰኝ❤
@asmerettekeste8106
@asmerettekeste8106 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@Selam-xr9lz
@Selam-xr9lz 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 9 ай бұрын
አሜን፫❤
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 9 ай бұрын
amin3❤
@myfano
@myfano 9 ай бұрын
ዋ ነፍሴ አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃኝ በስደት ሞቴን እዳታደርገው የተዋህዶ ልጆች በሀይማኖታችን እንፅና 😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲
@jshejsvs478
@jshejsvs478 9 ай бұрын
እኔ ካንቺ በላይ ተጨንቄአለው ልቤ ጦሸ ሊል ነው
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 9 ай бұрын
​@@jshejsvs478ena fita bebugir tesekaychalew Agahzte silasa yifewusegni ye bugr menfes yetemeta yihun Amen😢
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
እን አንዷ ካሀዲ ነኝ በቸርነቱ ለንሰሀ ያብቃኝ😢😢😢😢😢😢
@myfano
@myfano 9 ай бұрын
@@haymihany-zc1iw አሜን እህቴ 😥🤲🤲
@myfano
@myfano 9 ай бұрын
@@jshejsvs478 ኧረ ውደ የኔ ይለያል ብቻ ፈጣሪ ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 9 ай бұрын
እኔ አረብ ሀገር ነው የምኖረው ባጋጣሚ ለአዲስ አመት ሀገር ቤት ገብቼ ነበር እረፍቴን ጨርሼ ልመለስ ስል ጓደኛዬ እቃ ይዘሽልኝ ነይ አለችኝ በፍፁም ደስታ እሺ ነበር ያልክዋት ቤተሰቦችዋ ሰላሳ ኪሎ የሚሆን እንጀራ ቅቤ በርበሬ ሽሮ እምነት ፀበል ይዘው መጡ ምንም አልከፋኝም እንደውም ብዬ ትልቁን ሻንጣ ልያዝ ብዬ በሱ ከተትኩኝ እቃዎችዋን ከዛ ወንድምዋ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል አለ ግማሽ ሃይላንድ አምጥቼልሻለው አለኝ ደነገጥኩኝ እሺ አመሰግናለው ብዬ ተቀበልኩት ቅዱስ ጊዮርጊስ መንገዱ ያስፈራል ብዬ ከደጅህ ሳልመጣ አንተ ደጄ ድረስ መጣህ ብዬ በደስታ ተሞላው ከዛ ወደ አረብ ሃገር ተመለስኩ ይዤ. አንገቴ ላይ ትንሽዬ እንደብጉር ነገር ወቶብኝ ነበር ከግዜ ቦሃላ አፍ ነገር አወጣ ጠዋት ስነሳ አባታችን ሆይ ብቻ ብዬ ሶስት ግዜ አንገቴን በመስቀል ምልክት እያደረኩ ቀባውትና ስራዬን መስራት ጀመርኩ ትንሽ ቆይቼ ስነካካው ሶስት ጠጠር ነገሮች እርጥበት የለውም ደረቅ ናቸው ወጡ ለሶስት ቀን እንደዛ እያደረኩ ተቀባውት አሁን ህመም የለውም እብጠቱም ጠፍትዋል ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ይመስገን እኛ መድሃኒት አለን ያውም በነፃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክበር ተመስገንልኝ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AlmiAlmi-v8t
@AlmiAlmi-v8t 9 ай бұрын
እግዛብሔረ ይመስገን
@edenmekbib6287
@edenmekbib6287 9 ай бұрын
በእናትሽ ፃፊልኝ በFB? Eden Mekbib ብለሽ
@ashenafihabtewold7423
@ashenafihabtewold7423 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 6 ай бұрын
እሰይ ተመስገን
@DyeHe-yf3vz
@DyeHe-yf3vz 9 ай бұрын
ሰማእቱ ጊዎርጊስ ሆይ ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን👏
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 9 ай бұрын
የሄዳችሁ የ በርሜል ቅ ጊዮርጊስ በረከታችሁ ይደርብን አሜን ❤❤❤አሜን አሜን
@AbrehamAsfaw-y1o
@AbrehamAsfaw-y1o 9 ай бұрын
ኤልሻዳይ ሚዲያ ከዚህ በላይ እንድትሰሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፥ እኛም ከቦታው ደርሰን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን የእርሱ ፈቃድ ይሁንልን።
@elbitesfish966
@elbitesfish966 9 ай бұрын
Amen❤❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 9 ай бұрын
አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistkuma8022
@tigistkuma8022 9 ай бұрын
amen amen amen
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 9 ай бұрын
አሜንአሜንሜን😢😢😢ለንሥሀሞትአብቃን
@MareymawitYemareyam
@MareymawitYemareyam 9 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለናትህ ስለቅድስት ድግል ማርያም ብለህ ለደጅህ አብቃኝ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 9 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ! አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰማነውን በልባችን ቅረፅልን😢 ኤልሻዳይ ሚድያ በርቱልን እናመሰግናለን!
@ormooapss442
@ormooapss442 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢
@MessiAzarya
@MessiAzarya 9 ай бұрын
Amen amen 🙏 🙌
@kdjushs8357
@kdjushs8357 9 ай бұрын
አምከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን አጋይስታም ስላሴ ይማሩን
@سارهال-ن2ر
@سارهال-ن2ر 9 ай бұрын
አሜን
@TigMolla
@TigMolla 9 ай бұрын
amen
@BfXs-wd3kd
@BfXs-wd3kd 9 ай бұрын
አጋዕዝት ዓለም ሥላሴ ብለሽ አስተካክሊ አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 9 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደችህ አብቃን አሜን፫
@سارهال-ن2ر
@سارهال-ن2ر 9 ай бұрын
አሜን
@Tigist22
@Tigist22 9 ай бұрын
አሜን የኔም ፀሎቴ ነው
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@ምርያምንበል
@ምርያምንበል 3 ай бұрын
❤❤❤ amen lehulachn
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልወት እናቴ❤😢
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 9 ай бұрын
ውይ ወንድም አለም በመሀል አትግባ ሲጨርሱ ብጠይቅ መልካም ነው ከይቅርታ ጋር
@zeritessema9182
@zeritessema9182 9 ай бұрын
😂እኔ እራሴ አናደደኝ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 9 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ቅድስት ስላሴ ይማሩን ለዚች ቅድስት ቦታ እኔንም ቤተሰቤንም ሁሉን የአዳም ልጅ ሁላችንን ለደጁ ያብቃን ከእርኩሰታችንን ያንፃን አሜን የሰማህቱ የቅዱስ ጊዩርጊስ አምላክ ለደጁ ያብቃን አመብርአን ሀላችንን ትርዳን አሜን አሜን
@fyry8481
@fyry8481 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 9 ай бұрын
Amen amen Amen 😢
@Haben54
@Haben54 7 ай бұрын
አቤቱ ማረን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ስለ አናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Zebenayseubalew
@Zebenayseubalew 9 ай бұрын
እኛንም ከስደት መልሶ ደጁን ለመረቀጥ ያብቃን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን፫
@astuchannel5804
@astuchannel5804 9 ай бұрын
አሜንበአውነት ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እሱ ለደጁ ያብቃን
@astuchannel5804
@astuchannel5804 9 ай бұрын
@user-dx1rp2wz2e እሽ
@astuchannel5804
@astuchannel5804 9 ай бұрын
@user-dx1rp2wz2e ደምሬሻለሁ አንችም ጎራ በይ
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤😢😢
@እማፍቅርTube
@እማፍቅርTube 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ
@tensaeayele-lo1hl
@tensaeayele-lo1hl 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የ ንስሐ ህይወት ይስጠኝ
@bezawit1148
@bezawit1148 9 ай бұрын
እባክህን ቅዱሰ ጊዮርግሰ ለደጅህ አብቃኝና ነፊሴንም ሰጋዬንም ታደጋት ከዝህ ክፉ ዘመን እኔንም ቤተሰቤንም ጠብቅልኝ ሰለሁሉም እግዝአብሔር ይመሰገን
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 9 ай бұрын
ዋ ነብሴ😢 አምላኬ ሆይ የንስሀ እድሜ ስጠኝ🤲🤲🤲
@Omosuger3838
@Omosuger3838 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@comcell3831
@comcell3831 9 ай бұрын
ወንድማችን ያየችውን እሷ ትናገር አንተ ዝም በል ሰማዕቱ አባቴ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢
@wudageberu9390
@wudageberu9390 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mesiyeemareyembareya-db2rm
@mesiyeemareyembareya-db2rm Ай бұрын
Awo
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 9 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ!!!!!✝️⛪✝️ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጅህን አብቃን 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mariamgelaye7255
@mariamgelaye7255 9 ай бұрын
አሜን
@szazlzazm9647
@szazlzazm9647 9 ай бұрын
ኣሜንንን 😢😢🤲
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 9 ай бұрын
❤አስተምሮናል ❤እና ❤መክሮናል❤ እና❤ ገስፆናል እና እግዚአብሄር ይድረሰው❤ ምስጋና❤❤❤
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 9 ай бұрын
አመላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባከህ ብርታቱን ጸናቱን የንሰሀ እድሜን ስጠን፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከንሰሃ ጋር ለደጅህ አብቃን😭😭😭
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 9 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም እስከ ቤተሰቦቼ ጥራኝ ጋዜጠኛው ግን በመሀከል ባትገባ ስትጠይቅ አዳምጠህ መጨረሻ ላይ ጠይቅ
@tigistlema6194
@tigistlema6194 9 ай бұрын
እውነት ነው አስተካክል በመሀል መግባትህን በተረፈ በረከትህ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@ወለተኪዳን-ዠ3ቀ
@ወለተኪዳን-ዠ3ቀ 9 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃንኝ አግራችንን ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ሐይማኖታችንን እና ኦርቶዶክሳዊያንን በምህረት ይጎብኘን አሜን
@wubneshmuche897
@wubneshmuche897 9 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስነ እግዚአብሔር ጠብቀኝ ሁሉ ሰው በቅዥት ተውጦ መቸነው ሰው የምንሆ ነው ሰው ለምን መጃጃል በፈጣሪ ተውን
@سارهال-ن2ر
@سارهال-ن2ر 9 ай бұрын
አሜን 😢😢😢😢😢
@ሂሊናለአለም
@ሂሊናለአለም 9 ай бұрын
አሜን
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 9 ай бұрын
❤❤❤Amen Amen
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 9 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ዋ ነፍሴ የንሰሀ እድሜ አብቃኝ 😢😢😢😢 ጋዜጠኛዉ በጣም ትቸኩላለህ እናታችን ሀሳባቸዉን ሳይጨርሱ አታቃርጣቸዉ
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 9 ай бұрын
Amennnn❤❤❤
@liya7521
@liya7521 9 ай бұрын
ቅዱስ ጎርጊስ እኛንም ምረህን ለምስክር አብቃኝ አደራክን ቅድስት ኪዳነምህርት ምህረትሽን ለኔም ለቤተሰቦቼም ለህዝብ ክርስቲያን ሁሉ ይሁን አሜን አቤቱ ማርን በእምነት አፅናን🙏🙏🙏
@ንስሐቲዩብrepenttube
@ንስሐቲዩብrepenttube 9 ай бұрын
💚💛❤️ቅድስት ሥላሴ ክብር ምስጋና ይድረሳችሁ 💚💛❤️
@bezatemir5402
@bezatemir5402 9 ай бұрын
ለእርሶ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ. እኔን እና ቤተሰቦቼ መምህረትህ አስበኝ
@ethiopia5644
@ethiopia5644 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ እና መድሀኒቴ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ከጥፋት ጎዳና አውጣኝ ልቦናየን አብራልኝ ማስተዋልን አድለኝ
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 9 ай бұрын
የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሀን አሜን ፫//✝️👏የበርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሆይ ከነቤተሰቦቸ በምልጃህ ወደደጂህ ጥራን 🤲😭😭😭ቃለ ህይወት ያሠማልን እህት ወድማችን ላንች የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድርስልን በስደት አለም ላለን ደጁን ለናፈቅነዉ ሁሉ አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ለደጁ አብቃን 😢😢😢
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 9 ай бұрын
ጌታይ መዳኒቴ ክርስቶስ እየሱስ ሆይ የንሰሀ እድሜ ስጠኝ 😢😢😢 አይይ እን ዋ ለነፍሴ 😢😢😢😢
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 9 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪይ ለደጁ ያብቃን ሰማአቱ ቅዱስጊወርጊስ ይፍቀድልን ልደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 9 ай бұрын
ወንድማችን አትቸኩል ይጨርሱ ሀሳባቸውን እግዚአብሔር ይርዳን
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 9 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ መግቢየ የት ይሆን ማረኝ የኔ ንጉስ አጋዝታለም ስላሴ ባሪያህን ማረኝ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 9 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@hsgfshwhsbsvsfv9988
@hsgfshwhsbsvsfv9988 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ና አለሙ ብላችሁ😭😭😭😭😭
@AyuMab
@AyuMab 9 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለኪዳነምህረት አደረሳቺሁ
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ለእናታችን የደርሰ አምላክ ለእኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን
@Tiruneshwale
@Tiruneshwale 9 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ
@mesietesfaye8648
@mesietesfaye8648 4 ай бұрын
አቤቱ ነፍሴን አስባት በምህረትህ::😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Sahlemariam
@Sahlemariam 9 ай бұрын
ስለ ዝግጅቱ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ እናመሰግናለን። ተጋባዥ እንግዶቻችሁን ሃሳባቸውን አስጨርሷቸው፣ በተረፈ አንድ ሰው ጋብዛችሁ እንደ ብዙ አትጥሩአቸው።
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 9 ай бұрын
እኔም እስማማለሁ።የተነገርዎት ወይም የሚነግርዎት ለማለት የነገራችሁ ወይም የሚነግራችሁ እያለ ነው ጠያቂው።እባካችሁ ጥያቄ ስትጠይቁ የተጠያቂውን ሀሳብ አስጨርሱ።በተረፈ በርቱ።
@birtukanyearesema8549
@birtukanyearesema8549 9 ай бұрын
ምን ችግር አለው አክብሮት ነው
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 9 ай бұрын
@@birtukanyearesema8549 በናንተ ሰፈር አንድን ሰው እንደ ሁለት ወይም እንደ ብዙ ነው መሰል የምትጠሩት።አክብሮት እኮ አያስፈልግም አላልንም ግን እንደ ብዙ ሰዎች አንድን ሰው በፍጹም አይጠራም።ለምሳሌ አንድን ሰው በክብር እቤትሽ እንዲገቡ ከፈለግሽ ***ይግቡ ****ነው የሚባለው እንጅ ***ግቡ **** አይባልም ።ከአንድ በላይ ክሆነ ***ግቡ ***"ይባላል ።መቼም ትረጅኛለሽ።
@Eden-b4b
@Eden-b4b 9 ай бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ😢😢😢😢❤❤❤❤
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 3 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሄር ቸርነት ባንቺ ምስክርነት ብዙሰው እንደሚድን ተስፋ አለኝ❤
@enanu7590
@enanu7590 9 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አደራህን ለንሰሀ ሞት አብቃኝ 😥😥😥🙏🙏🙏
@shxb9265
@shxb9265 9 ай бұрын
ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣቦይ ሓዳራ ንነስሃ ሞት ኣብቀዐኒ ብቃል ኪዳንካ 😢😢😢
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢😢
@Omosuger3838
@Omosuger3838 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@AddisTigabu-l5n
@AddisTigabu-l5n 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስጊወርጊስ ሁላችንንም ለደጅህ አብቃን።አቤት ድንቅተዓምርነው❤እንደቸርነትህ እንደይቅርታህምብዛት ለንስሃ ሞት አብቃን❤አንደበታችንንምከፍተህእምንማረውንምበልቦናችን አሳድርልን።
@Yehens
@Yehens 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን ወዮልን ወንድማችን በርቱልን እናመሰግናልን
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 9 ай бұрын
አምላከ ሰመዓቱ ጊዮርጊስ ማርኝ አኔንም ቤተሰቦቸንም ባለቤቴንም ከስራታችን ፍታን😢😢😢
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃን ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@ሰላምየገብርኤልልጅ
@ሰላምየገብርኤልልጅ 9 ай бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የሰማንዉን በልባችን ሳልልን ሀፂታችን ብዙነዉና የንስሀ እድሜን ጨምርልን በማወቅም ባለማወቅም የሰራንዉን ሀፂያታችን ይቅር በለን የትዋህዶ ልጆች ይሄን ድንቅ ታአምር እደቀልድ አትዩት እዉነት ነዉ የምድራዊዉ ሂወት አይጠቅመንም ለሰማዩ መኖሪችን ለፆም ለፀሎት እና ንስሀ ለመክባት እንበርታ 🙏🙏🙏❤❤
@Tibeyine-qj5lq
@Tibeyine-qj5lq 9 ай бұрын
የሰማአቱ ቅዱሰ ጊርጊሰ አባቴ አደራሀን ለደጅህ አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@BamlakNafkot
@BamlakNafkot 8 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያክብርልን ብዙ ነገር ነዉ የተማርነው እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ያስተምራል ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 4 ай бұрын
እሺ😢
@Leykun2840
@Leykun2840 9 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃን።
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 9 ай бұрын
አቤቱ አምላከ እግዝያብሄር ሄይ ቅዱስ ጊወርጊስሆይ ለደጂህ ያብቃኝ እስከ ነቤተሰቦቸ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@Edenn2119
@Edenn2119 9 ай бұрын
አቤት መታደል እደው በልቅሶ ጨረስኩት እግዚአብሔር አምላክ ከስደት መልስ ለደጃፍህ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮወርጊስ አባቴ😢😢😢
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 9 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በእምነታችን እንፅና
@geni581
@geni581 9 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነ ቤተሰቦቼ ልፈወስ በቤታችን ያለ ችግር ቅረፍልን😢
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 9 ай бұрын
አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኒአለም በምህረትህ ጎብኘን❤
@fafi2887
@fafi2887 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidestAlemayehu-gx5cz
@KidestAlemayehu-gx5cz 6 ай бұрын
ወይ የእግዚአብሔር ስራዎች ድንቅነው በመጨረሻው ቀን እንዳንጠፋበት እሄነንሰጠን ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብርምስጋና ላንተይሁን እመብርሀን ወላዲት አምላክ ክብርናምስጋና ለሷይሁን
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 9 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ልባችንን ለንስሐ ክፈትልን !⛪️🙏
@mesym6212
@mesym6212 9 ай бұрын
🙏💚💛❤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጀህ አብቃኝ 🙏😭
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 9 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስስ ለደጅህ አብቃኝ ።አሜን አሜን አሜን እርዳኝ
@agerenshebekelebelaye7967
@agerenshebekelebelaye7967 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እኛንም ለቤቱ ያብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እሄንን ተአምሪ ያአስዬን የድንግል ማርያም ልጅ ይተመስገኔ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@እህተስላሴ
@እህተስላሴ 9 ай бұрын
አምላከቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረን🙏😢😢
@Omosuger3838
@Omosuger3838 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 9 ай бұрын
አቤቱ ማርን ይቅርም በለን ፍጣሪያችን 🙏በሃይማኖታችን የጸናን አድርገን 🙏
@HiwotEseye
@HiwotEseye 9 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ የሰማነዉን በልቦናችን አሳድረልን
@naahileetdirribaa1143
@naahileetdirribaa1143 9 ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሃረነን እግዚኦ ማረን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን ይቅር በለን ለንሰሃ ሞት አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ አቤቱ ማረን 😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ማረን
@helanhelan50
@helanhelan50 9 ай бұрын
ሰማአቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኘ 😭😭😭🙏🙏🙏
@Asmiratu
@Asmiratu 9 ай бұрын
,ያዩትን እነሱ ስለሚናገሩ በሀል ጥያቄ አጠይቁ ይገጠፋባቸዋል
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 9 ай бұрын
አቤቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አንተ ልቦና ስጠን😢😢😢
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም ይገርማል እኛንም ለደጂ ያብቃን
@Omosuger3838
@Omosuger3838 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Mkdees-by7yi
@Mkdees-by7yi 9 ай бұрын
ሰማአቱ ቅድሰ ጊዉረጊሰ አባቴ ለደጁአብቃን አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 9 ай бұрын
በስላሴ ስም ኡፍ አድነኝ አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አባቴ
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 3 ай бұрын
እስከዛሬ ከሰማሁት ምስክርነት ይሄ እጅግ በጣምምምምምምም የተለየ ድንቅ ታምር ነዉ ክብር ለስላሴ ክብር ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ሰማእቱ እኔንም ደካማዋን ልጅህን ወለተ ስላሴን አስበኝ ለደጅህ ከነ ሙሉ ቤተሰቤ አብቃኝ አባት ሆይ ለምስክርነትህ አብቃኝ
@hanitube9872
@hanitube9872 9 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነክርስቶስ ቃለሂወት ያሰማልን እናታችን ይህለኛ አስተምሮነዉ ልብእንበል የተዋህዶልጆች😢😢😢
@enatenat382
@enatenat382 3 ай бұрын
Amen Amen 🙏 lenantem selame egziabher ybzalachuh❤❤❤
@امينه-ط9ح
@امينه-ط9ح 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@frowenymalkemalke1612
@frowenymalkemalke1612 9 ай бұрын
የልዳዉ ጊዎርጊስ ሰማእቱ ሆይ እኔንም ከነቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏
@shawit557
@shawit557 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏
@Omosuger3838
@Omosuger3838 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@salemysambel7507
@salemysambel7507 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እፁብ ድንቅነው የእግዚአብሔር ድንቅ ታምር ነው ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን አንተ ታቃለህ እንደፍቃድህ ይሁን❤❤❤❤❤
@gene5903
@gene5903 9 ай бұрын
የኔ እናት እር እኔስ ቃላት አጣሁ በእውነት💔😭😭ወለተ ፃዲቅ ብላቹህ በፀሎት አስቡኝ
@temesgenalebachew-dd5dm
@temesgenalebachew-dd5dm 9 ай бұрын
ሰአማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ ።አሜን
@mestawet438
@mestawet438 9 ай бұрын
ሰማእቱ ሆይ እባክህ እባክህ ለተቀደሰችው ሀገሬ አብቃኚና ለደጂክም አብቃኚ እባክህ
@solataacra6797
@solataacra6797 7 ай бұрын
አምላከ፡ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡ማረን፡አቤቱ
@beza-s7o
@beza-s7o 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እኛንም በስደት ያለንውን ለደጅህ አብቃን ሀገራችንንን ሰላም አርግልን😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@سارهمحمد-ت1ط
@سارهمحمد-ت1ط 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን በስደት ያለነውን ሁሉን በሰላም ወደሀገራች መልሰን
@ሳራወለየዋ-ወ3መ
@ሳራወለየዋ-ወ3መ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንም ያጤያተኛ ስለሁንበት ሊያድነን ፈልጎ ነው ይህንን ቦታ ያዘጋጀልን እኛንም ሰማእቱ ፈቅዶልን ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 9 ай бұрын
ኦ አምላኬ ሆይ ለንስሀሞት አብቃኝ የምዬ ተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናን አምላኬሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ወዮ ልሽ ነፍሴ ሆይ😢😢😢😢😢
@gghguj612
@gghguj612 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናን😢😢😢😢😢😢
@TigistFele
@TigistFele 9 ай бұрын
ለደጅሄ አብቃኝ ጌወርጊስ አባቴ 🙏🙏🙏🙏
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 9 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን።
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h 9 ай бұрын
ኤልሻዳዮች እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛን ስደተኞችንም ከበረከቱ ተካፋይ ያድርገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤❤❤❤በሰማነውን በልባችን ይቀርፅልን😢😢😢😢😢😢❤❤
@EmebetBirara
@EmebetBirara 4 ай бұрын
ይቅር ይበለን ለንስሐ ያብቃን ለደጅህ አብ ቅን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@mekonnenasfaw3438
@mekonnenasfaw3438 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እህታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን😢😢❤❤❤❤
@bogaledesu3840
@bogaledesu3840 9 ай бұрын
ሆይ ጉዴዴዴዴዴዴዴ ነፍሴ ሆይ መከራሽ
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 743 М.
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН