KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በተወጋ እጁ እያሳየኝ ሲነካኝ ሰውነቴ ደነዘዘ ፀበል ውስጥ ቅጣቴን ባካል ተቀጥቼ ወጣሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 2
48:37
bermel Georgis የአለምን ሀጢያቷን ላሳይሽ ብሎኝ ብዙ አየሁ አለምን በአንድ ቀን እጠቀልላታለው ሲለኝ በፍርሃት | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር
42:28
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
台上一分钟,台下十年功(内容来源网络@原声社·非遗男团)#非遗文化 #国粹 #重庆 #国风 #杂技 #shorts
00:36
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
አርቲስት ሂሩት አልምራቸውም አለኝ የአለምን ህዝብ እያሳየኝ በቁጣ...| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 100 part 2
Рет қаралды 112,066
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 83 М.
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 540
@gideyyohanse8155
6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጅህን አስረግጠኝ 🤲
@wudinehabebe3850
6 ай бұрын
ቅድስት እባላለኹ አይነሥውር ነኝ እባካቹኽ ከዚኽ ጸበል ውሠዱኝ ማን ያውቃል የግዚያቢኼርን ሥራ እድን ይሆናል.
@tesfagiyorgistesfagiyorgis7859
6 ай бұрын
አሜን
@slmslm9626
6 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን
@lizethio6061
6 ай бұрын
እኔንም 🙏🏽
@sebletube7525
6 ай бұрын
እባካችሁ ፀሎት የምትፀልዬ በፀሎታቹ መጨረሻ መላው ኢትዬጰያና መላው አለም ብላችሁ ካልፀለያችሁ እናተ ራስ ወዳድ ናችሁ
@elsayayu6658
6 ай бұрын
እውነት ነው ሁላችንም እንፀልይ ስለሀገራችን ስለአለም
@HuluagershTeshale-hb6gc
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@Zelalem-l9k
2 ай бұрын
በእውነት እህታችን ሰምአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንቺ የደረስ ለእኛም ይድረስልን ከስደት በሠላም መልሠኸኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@haimont9075
6 ай бұрын
ሰማእቲ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@etsedebisrat8853
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Amerh-v1j
6 ай бұрын
Amen amen amen
@elsaabebe5423
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭
@መክሊትአሳልፍ
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@eyerusalemgebreananiya4988
6 ай бұрын
amen
@HelenM-u7r
6 ай бұрын
😥ኪዳነምሕረት እናቴ አትጨክኝብኝ ለደጂሺ ያበቃኝ ዘንድልጂሽን ለምኝልኝ 🤲🤲🤲ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አንተ በፈረስህ አድርሰኝ😥🌿🌿🌿❤️❤️❤️
@Robel-e2k
6 ай бұрын
Egezabeher yasakalesh
@HuluagershTeshale-hb6gc
6 ай бұрын
እኔም ጸሎቴ ነዉ እረ ወየዉ😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐
@DrogbaNice-ok3pd
5 ай бұрын
ሰማህታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ ያብቃኝ ። አሜን
@tenaworkbiniyam3091
6 ай бұрын
መግለፅ ያቅታል።ከህሊና በላይ ነው።ያየው ያውቀዋል።ክብር ለሥላሴ!!!
@mahiteshome5641
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@birtukanw6215
6 ай бұрын
Amen🙏
@EjigayehuShigute-jh1dv
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tuuilgig
5 ай бұрын
አሜን
@AlemuKelile
4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮራጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@temesgengoshu5930
6 ай бұрын
የደንጎጎዋ ኪዳኔ ምህረት አይጨክንም ልቧ እንደኔ ለመሄድ ጉጉት ኖሯችሁ በመጠበቅ ላይ ያላችሁ ቦታዋን ለመርገጥ ንገሯት ለደንጎጎዋ ትመጣለች ካላችሁበት ድረስ ስታደርግላችሁ መዳናችሁንም መስክሩ እመቤታችን ምልጃዋ እጅግ ልዩ ንው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kirubelabebe3780
4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንና ቤተሰቤን ጓደኞቼን.... ሀገራችንን አስበን
@ሶልያና-ወ6ኘ
6 ай бұрын
ምስክርነት እንደዚ ሲብራራ ልብ ሰርስሮ ይገባል ❤
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ
6 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ አንቺ ድነሽ ለሙያ አጋሮችሽ ማሰብሽ በጣም ያስመሰግንሻል ላንቺ የደረሰው ሰማህቱ በሁላችን ቤት ይግባ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@EjigayehuShigute-jh1dv
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለሃገራችን ሰላምን ለህዝቦቿ ፍቅር አንድነትን ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistlakew9032
6 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃን እኔ ግን አንድ ምክር ለወጣቶች አለኝ አካባቢው እንዳየየው በጣም በረሀማ ነው ስለዚህ ጠበልተኛው ሁሉ በስሙ አንዳንድ ችግኝ ቢተክል አስቡት ምን ያህል ለውጥ እንደሚኖር አካባቢው ገነት ይመስል ነበር ይህ የተባረከ የተቀደሰ ቦታ መንከባከብ ግድ ይላል ዞሮ ዞሮ ጥቅሙ ለኛው ነው እና ይታሰብበት ። ቦታውን የረገጣችሁ ሰዎች በረከታችሁ ይደርብን በጸሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም ነኝ ከሳውዲ አረቢያ።❤❤❤
@abebazewdu4674
6 ай бұрын
እውነት ነው በርሚል ጊዮርጊስ ሠማያዊ ሀኪም ቤት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው ተመስገን
@abatnehmelka3265
6 ай бұрын
እግዜር ይስጥሽ የጎበዝ እህት አውነትም ህይወትም እኔ ነኝ ያለውን የመድሐኒያለምን ድንቅ ስራ በናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እና እንደ ቅዱስ ጊወርጊስ ባሉት ቅዱሳነ ሰማዕታት ወዳጆቹ አድሮ የሚያደረገውን ድንቅ ተዓምር በዚህ በመጨረሻው ዘመነ ከአላማዊ ጥድፊያ ወጥቶ መመስከር መቻል መታደል ነው የቅዱስ ጊወርጊስ ተዓምር ለኛም ይድረሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሐኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!!
@hhhvj
6 ай бұрын
ሰማቱ እንባየን እበስልኝ አባቴ ስለድግል ማሪያም ልለምንህ ሰማቱ የኛቤት ቋጠሮን ፍታልን ሰው አድርገን😥
@birtukanw6215
6 ай бұрын
Amen legnam bet yidereglen🙏
@ቤተቃና
6 ай бұрын
አቤት ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ሥራህ እፁበብ ድንቅ😢
@bezakassa700
6 ай бұрын
አጋስተ አለም ስላሴ በድንግል ማርያም እባክህን ለዚህ ለተባረ ቦታ አብቃኝ 😭😭🙏🙏🙏🙏
@በትእግስትያልፋል
6 ай бұрын
ስመኝ ሳይሳካልኝ እንዳልሞት ጸልዩልኝ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረሰ እግዚአብሔር ይባረክ
@aammaas
6 ай бұрын
ሞት ለጠላታችን ለዲያቢሎስ! ይሳካል ሊቀ ሰማእቱ ፍጡነ ረድኤት ይድረስልህ\ ይድረስልሽ። ከቸሩ መድሀኒአለም ያማልድህ\ ያማልድሽ።
@alamzniguse5007
6 ай бұрын
😢አሜን ያሳካልሽ እህቴ😢😊
@alamzniguse5007
6 ай бұрын
😢አሜን ያሳካልሽ እህቴ😢😊
@mekuanentabate
6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ በፈረስህ አድርሰኝ!!!
@hi-kt1uh
6 ай бұрын
ሰው ከበርሚል ጸበል ሲመለስ ከቤት ከምንገድ የቀረው ተበሳጭቶ ስለሚጠብቀው በተቻለ መጠን በጸሎት መበርታት፣ ጸበል ባካባቢቹህ መጠመቅ ያስፈልጋል አለመሰልቸት ለመልካም ነገር አለመታከት።
@Erebuye
6 ай бұрын
እህቴ(ወንድሜ) ልክ ነህ እኔ የቦታውን በረከት አግኝቼ የጎዞው ቀን አልቆ ስመለስ ያው መመለስ ሳይገባኝ የገንዘብ እጥረት ስለነበረብኝም ነው ነገር ግን ከዛ ከመጣሁ በኃላ የተረዳሁት ነገር እያንዳዱ ሰው ያለበት ችግር ይለያያልና ተነካክቶ በመመለሴ የገጠሙኝ ፈተናዎች ከባድ ናቸው። በስራ ቦታዬ በምኖርበት አካባቢ ፈተናው ከባድ ነው ነገር ግን የፈጣሪ ስራው የሚደንቀው በቦታው ስቆይ አምላኬ ሆይ እኔ ሀጥያተኛ ነኝና እንደገና ስራኝ እለው ስለነበረ ሰርቶኛልና የሚደንቀው ትግስት የሌለኝ ሰው ነበርኩ ግን እንደሠራኝ ምልክቱ የገጠሙኝ ፈተናዎችን ሁሉ እሺ ይሁን እያልኩ እንዳልፍ ረድቶኛልና ልክ ነህ ለማለት ነው። የኔ አምላክ ስራው ድንቅ ነው ❤❤❤
@emebetwakeweya3359
6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ በፈረስህ አድርሰኝ ለደጅህ አብቃኝ
@aynalemtaye7450
6 ай бұрын
አርቲስት ሂሩት የተደረገልሽ ድንቅ ነው ዕፁብ ዕፁብ ዕፁብ ነው በጥሩ አገላለጽ ገልጸሽዋል በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁበት እግዚአብሔር ይስጥሽ፡፡ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራው ተነግሮ አያልቅም፡፡ የምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምህረትና የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ሁሌም ይናፍቃል፡፡ ከደጁ አያርቀን፡፡
@ሚሉየራጉኤልልጅ1621
6 ай бұрын
ላንች የደረሰ ሰማዕቱ ለኔም ይድረስ🙏🙏🙏🙏የሰማዕቱን ደጅ የረገጣቹ እባካቹ ፀልዩልኝ ደጁን እንድረግጥ ወለተ ስላሴ ብላቹ አስቡኝ እእእባካቹ በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቅር ብያችኋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@mulukenalem5060
6 ай бұрын
ከልብሽ ላክልኝ በይው እኔንም ወስዶኛል በባለቤቴ አድርጎ እውነቴን ነው የምልሽ
@AbrahamTaspo
6 ай бұрын
ቅዱስ እጊወርጊስ ቆጦሮየን ፍታልኝ በተጨነኩበት ነገር አተ ቅደም የናቴ ወዳጅ ፈጥነህ ድረስ አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@Tegist-ky8ki
6 ай бұрын
ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃይ እናቴ ኪዳምህርት አገራችን ላም አርጊልን አላይ ስላም ለናት ይሁን እያልሁ ለሜሂዱ ምመና ወለተ ማርያም ስላሲ ብለህ እነቤተስቦቿ ብልህ ነገርልይ አተ ካልሂድህ ነው ከሂድህ ግን አተ ተፀበልልይ ወድሜ እዴው በጌወርጊስ ስም ይዠሀለሁ❤💚💛
@beletefasika7997
6 ай бұрын
ደስ የሚል ምስክርነት ምክርና ተግሳፅ ደስ የሚል አንቺን የተመለከተ አምላክ እኘኛንም ይየን
@nanihaile
6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔ ለደጅህ የማልበቃ ዘመኔን ሁሉ በሀጢአት የኖርኩ ርካሽ ነኝ። ነገር ግን በምህረትህ እና በምልጃህ ራርተህልኝ ከአምላኬ ብታስታርቀኝ መልካም ፈቃድህ ይሁን
@addisalemtadesse6963
5 ай бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
@ameleberhe9544
6 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ረድኤት አና በረከት እንዳሁም ይቅር ባይነት ለኔም ለሐጥያተኛዋ ባሪያ ይድረስ የሰማዕቱን ደጅ የረገጣቹ እባካቹ ፀልዩልኝ ደጁን እንድረግጥ ፍቅርተ ወልድ ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ እእባካቹ በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቅር ብያችኋለሁ
@Hkeesum
Ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ የልቤን መሻት ፈፅመህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ggg430
6 ай бұрын
ማርያምን እደኔ ደካማ እደኔ ቋሻሻ እደኔ ክፍታፍ እደኔ ሀፃተኛ ምንም የለም ግን ዛሬም በቸርነቱ አቁሞኛል ጌታ ሆይ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለማምላክ ብለህ ይቅር በለኝ እፍፍፍፍ ደከመኝ
@azebasmelelsh6083
6 ай бұрын
😢😢😢
@fendishatube5091
6 ай бұрын
የ ደለጎዋ ኪዳነ ምህረት እናቴ ደግመሽ ጥርኝ ናፍቀሽኛል
@Gugug-s9h
6 ай бұрын
ጊወርጊስ አባቴ አተፈዉሰን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰማያት😢🤲🤲🤲✝️
@TezeBelayneh
6 ай бұрын
አባቴ መድሀኒያለም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ድረስልኝ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@user-gc2gz1ez6s
6 ай бұрын
እናቴ እድለኛ ነሽ እንኳን ሠማእቱ ቅዱስጊዮርጊስ ለምስክርነት አበቃሽ ❤❤❤❤
@ShdSj-fx5ld
3 ай бұрын
የመዳኛቺን ቀን ደረሰ እግዚአብሔር ይመሰገን ቅድሰ ጊዩርጊሰ አባቴ ለደጀህ እኔ በጣም ነዉ የመወድህ እለምንሃለሁ አንፀኚ 😢😢😢😢😢
@omygadweeee
5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ ለፀበልህ አብቃኝ እደጓጓሁ እዳልቀር ከነቤተሰቦቸ ፈውሰኝ😢😢❤❤❤❤❤❤
@samiramitiku5068
6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@eskedar4431
6 ай бұрын
አባቴ የኔ ጌታ ለደጁ አብቃኝ ስደት አይኑ ይጥፋ ይሄን ስለዉ ያ ይጎድላል አንተዉ ጥራኝ እባክህ የሰዉን ጎዶሎ የምትሞላዉ አንተ ነህ አንተ ደፍሬ እንድወጣ እንድመጣ እርዳኝ ከቻልሽ የበጎ አድራጎት ስራዉ ላይ የምንሳተፍበትን መንገድ ብታመቻቺልን ባለን አቅም የቻልነዉን እንድናደርግ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@rahel6046
5 ай бұрын
ድንቅ ነው አቤቱ ሐገራችንን ማርልን
@KiyaElias-ec2bl
6 ай бұрын
አንደኛ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናቴ ቅድስት ብፅይት ንፅይት ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ❤ቅዱስ ጊዮርጊስ ናፍቆቴ ለቤትህ አብቃኝ አባቴ 🙌🙌🙌✨💥❤
@heli6512
6 ай бұрын
ደስ የሚል ምስክርነት እና መልዕክት ነው ያስተላለፍሽው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነልጅሽ ፍፃሜ ያሳምርልሽ
@marzeneb1835
6 ай бұрын
መድሐኒአለም ክብሩ ይስፋ፤ ከመቼውም ካየሁት የፈውስ ምስክርነት የዚህች ሴት፤ ምስክርነት ነው ግልጽ ያደረገልኝ፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር እጅግ በጣም አስደናቂ ነው፤ በእናቴ በኩል ወንዱ ቅድመ አያቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ይዘክሩት የነበረው በቀኑ ይጠጣ የነበረውን ጠላ፤ እራሳቸው ወንዱ ድፍድፉን እየደፈደፉ እንደነበረ ትነግረኝ ነበር፤ ልጅ ሆኜ አዲስ አበባ ቅዳሜና እሁድ የምናስቀስድሰውና የምንቆርበው፤ በልማድ የአራዳው ጊዮርጊስ እየተባለ የሚጠራው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ነበር፤ በወቅቱ ጸጥ ያለ ነበር፤ ወደ አገሬ በሄድኩኝ ቁጥር ስለምሄድ፤ ጫጫታውና ሁካታው በጣም ስለሚረብሽ እጅግ ባጣም አዝናለሁ፤ እግዚአብሔር አርቲስት ሂሩትንና ልጇን እንደፈወሰ፤ ለሁላችንም ይሄንን አይነት ፈውስ እንድናገኝ ፈጣሪ በችርነቱ ይታደገን።
@aster-jl3qx
6 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዩርጊስ እንኳን ማረሽ በጣም ጉበዝ አርቲስት ነሽ ግን ሁሌ አስብሻለሁ ወደኋላ የቀረሽበት ይህ እርኩስ መንፈስ ሲጫወትብሽ ኖሮ ፈጣሪ ነቅሎ ያውጣልሽ የትም መድረስ የምትችል ቆንጆ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
7 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ እፁብ ፡ ድንቅ ፡ ነዉ ፡ እናታችን ፡ ለአች ፡ የደረሰ ፡ አምላከ ፡ ጊወርጊስ ፡ ይድረስልን
@kidistbelay8669
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፣ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ጎበኘሽ ሂሩትዬ፣ ምስክርነትሽን በተመስጦ ነው የተከታተልኩት። ቅድስት ሀገር - ኢትዮጵያ! ድንቅ ምድር!
@AbrahamTaspo
6 ай бұрын
እዉነት ነዉ እህታለም እኛንም ለደጅ ያብቃን እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ አምላክ ለንስሀ አብቃኝ ፍቀድልኝ በደለኛዋን ልጅህን አሜን አሜን አሜን 😥😥😥😥🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@hiwottilahunofficial
6 ай бұрын
ሂሩቴ አንቺኮ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ነሽ እኔ ምስክር ነኝ። እንኳን መልካም ሆነልሽ። ላንቺ የደረሱት ለኛም ይድረሱ 🤲🥺
@BinyamAj
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም ለቅድስ ሰማአቱ ጎርጊሰ ለደጁ ያበቃን
@SawnatAsafa
6 ай бұрын
ቃል ይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ድንቅ
@user-qo2vv1ep2p
6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሄር ይመስገን❤❤❤
@MantegboshAdis-sj5ff
6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነ ቤተሰቦቸ🙏😥😥😥😥😥😥
@KalTube-j6v
14 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢😢
@debritutulu5126
6 ай бұрын
የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አምላክ የተመሰገን ይሁን የሳማዕቱ በርከቱ ይደርብን ❤❤❤
@EhteGbreal
6 ай бұрын
😭😭😭 ሳይገባን የተሰጠን ድንቅ ቦታ ነዉ ።ቦታዉ ላይ የሄደ ብቻ ነዉ የሚግባባዉ ተአምረኛ ቦታ ነዉ።የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ የመብርሐን ምልጃዋ አይለየን እንጂ እዛ ቦታ የሄደ ብቻ ነዉ የሚገባዉ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
6 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እንኩዋን ተፈወሸልን ብዙ ትምህርት ካንቺ ተካፍለናል እኛንም ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለበረከቱ ለደጁ ያብቃን እሰከዛው በርቀት ባለንበት ይፈውሰን ምንም አይሳነውም ጎዮርጊሰዬ ባለውለታዬ ነው። በረከትህ ረዴትህ የደርብን❤❤❤ አሜን 🎉🎉🎉
@Meskerem_orthodox
6 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ እግዛቤህር ይባርክሽ ከቤቱ አያርቅሽ
@tesfayeanteneh1675
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜን አብዝቶ ይስጥሽ እህቴ !ይህን የምስክርነት ቃልሽን በምስማበት ግዜ በደስታ እንባ እየፈሰሰኝ ነበር ምክንያቱም ከልብ ነበር የተከታተልኩሽ እናም እግዚአብሔር ይባርክሽ!! እና እኔም ነዋሪነቴ ኢትዮጵያ ባይሆንም ይህን ድንቅ ስፍራ ለማየት የዘወትዝ ምኞቴ ነውና በፀሎትሽ እንድታስቢኝ ዘንድ እለምንሻለሁ። እግዚአብሔር እድሜሽን እብዝቶ ይስጥሽ !!!
@emuyetube2107
6 ай бұрын
እግዚአብሔር. ሆይ እባክህን. ለኛም. ለስደተኞች. አንድ ቀን አምጣልን አድነን እጠበን ቋጠሮዋችን ፍታልን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በደላችንን አስተሰርይልን❤❤❤❤
@MyHeroMelseGulTigrye
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የልቤን ነዉ የፃፍሽልኝ እዉነት ከደጁ ያብቃን።
@manalebeshwoldekidan921
6 ай бұрын
ሃሩቴ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የየጀመርያውቀን ያየሁት እንዳንቺ ስቅለቱን ስለእኔ ሃጥያት (ወይም ስለ አለም ሃጥያት መሰቀሉን) መከራ መቀበሉን በሱቁስል መከራ መዳናችንን መድሃኔን እየ ነገረኝ አይኑ በአንድ አይኑ እያየኝ በሚያሳዝነው አይኑ እየጎላ እየመጣ እያይኝ ወደሚያምረው ከተማ በአበቦቱ በቄጠማዎቹ እንድቦርቅ አዘዘኝ ክብር ለአምላኬ ይሁን እኔን ሃጥያተኛዋን አከበረኝ ክብር ለሱ ለዘላለም ከእናንቱ ጋር ይሁን እንድቀን እመሰክራለሁ ዳግም ለደጁ ያብቃኝ
@NardosQatar
5 ай бұрын
አሳዳጌዬ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂክ አብቃኝ
@berhanmengset4814
6 ай бұрын
እሰይ.እንኳን.ሰላም.ገባችሁ.እልልልልልልልልል.ተመስገን❤❤❤❤
@derejemogus4550
6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ!!
@GodadaDarge
5 ай бұрын
እባክህ ቅድስ ጊወርጊሰ ለደጀህ ኣብቃን እኛ ስደተኞችን ኣሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@samru1921
6 ай бұрын
Lanche yederese keduse giyorgese leghame yedereselen ledeju yabekan🙏🙏🙏
@Seya709
5 ай бұрын
ሊቀ ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዩርጊግ ለቤትህ አብቃኝ
@MesiTube12-19
6 ай бұрын
በስመአብ አንደበት ምናይነት ጣፋጭ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ
@ቅዱስሚካኤለይ
6 ай бұрын
ስራየ ብየ ነው ሁለትን ክፋይ ያዳመጥኩት አረብ ሃገር ያለን ስደተኞች ለዚ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን❤❤❤
@emebetmelese1544
6 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
@meron7563
6 ай бұрын
እንደዚ አትበሉ ተብሏል።እግዚአብሔር ይመስገን በቂ ነው።
@lelmlemeyob2605
6 ай бұрын
ድንግል ማርያም ልጃ በመስቀል ላይ ሲሰቀል እንባ ታነባ ነበር እንጂ ቅዱስ ገብርኤል ሲያበስራት ሞቶ በገደለኝ የሚል ትምህርት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲህ ትምሕርት አታስተምርም አላስተማረችምም ድንግል ማርያም ጌታችንን መድሃኒታችንን እንደምትወልድ ከተበሰረች ጀምሮ ወልዳው,መስቀል ላይ ለኛ ለሃጢአቶኞች ለማዳን በመስቀል ውሎ ትንሳኤውን ድህነትን እስካሳየን ድረስ ድንግል ማርያም ዲያብሎስን ያሸነፍችሁ መከራውን,ስቃዩን ሁሉ በልባ ታደርገው እንደበረች ልብን የሚመረምረው ከአንድ ልጃ በቀር ለማንን እንደማይቻል ከድንግል እንደምንማር እንደምታስተምር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው የማውቀው
@fairoozfairooz3607
6 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ የሚገርም ምስክርነት ቸሩ ሆይ አንተ የፈቀድከው ይሁን ጎዶልያስ ሁላቹሁም እግዚአብሔር ይስጥልን
@HywetyemayyabayLj
6 ай бұрын
ለቤ እንደናፈቀኝ ከምር 2 ዓመት ሙላ ኝ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለመናይ ሰም ቶ እንደው እኔም ለም ስክር ነት ያብቃኝ ቦታ ን እረ ገ ጨ ው ከምር መጀመሪያ እማ የው ቦታ🙏🙏🙏🙏
@ጎዶልያስ-567
6 ай бұрын
አሜን ያብቃሺ ተሄድሺ ፀዳለ ማርያም ብለሺ አስቢኚ በአዛኚቷ ጀ ርባየን አቃጠለኚ እራስ ምታትም ሊገለኚ ነው በስደት
@ኪዳነምህርት16
6 ай бұрын
እኔም እንደዚህ ነው
@ጎዶልያስ-567
6 ай бұрын
@@ኪዳነምህርት16ምላክ ምህረቱን ይላክልን እህት
@chriszemekaele7535
6 ай бұрын
Amen 🙏
@chriszemekaele7535
6 ай бұрын
@@ጎዶልያስ-567Egezyabhare yemareshi ehta
@tigistmulugeta2898
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በአንች አደበት ላይ ሆኖ ያስተማረን የመከረን አምላክ ይመስገን እህታችን እመስግናለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ብዙ ችግር አለብኝ ከኔ የበረታችሁ አፀደ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
6 ай бұрын
እኔ ስንቴ ገብቼ ወጣሁ ፓርት 2 እየጠበቅሁ ምስክርነት ስሰማ እኔ የዳኩ ያክል ነዉ የሚሰማኝ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ፅዬ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አይኔን ያመኛል ሁለት ሰው የዳነ ምስክርነት ሲናገሩ አይቻለሁ እኔም እደነሱ ነዉ የሚያመኝ እኔንም እድምረኝ ፀልዩልኝ😢😢😢
@HuluagershTeshale-hb6gc
6 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@alamzniguse5007
6 ай бұрын
ፈጣሪ ያስብሽ እህቴ እኔም በጣም ጒጉቻለው ለመሔድ😢😢
@MahletGiday
6 ай бұрын
የእኔ እናት ማሚዬ ላንችይ የፈታልሽን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የፈታልሽን ለእኛም ልጆቹ ይፍታልን በሰላም ላገራችን ያብቃን ለደጁም ያብቃን ማሚዬ ጉሩፕሽ ውስጥ ገብተን ብንሳተፍ ደስ ይለናል የጉርፕሽን አድራሻ ከስር አስቀምጡልን መሳተፍ እንፈልጋለን
@HiyabBaltna
6 ай бұрын
ሰማእቱ ቁዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ እፍ ስመኘው
@seble564
6 ай бұрын
መታደል ነው ቦታውን መርገጥ እኔም ደጁ ረግጬ እባካችሁ እህተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@onelove1703
6 ай бұрын
በጣም ይገርማል ብዙ ምስክርነት የሰማፀማዕቱን ሰምቻለው ውሸት ውሸት ይመስለኝ ነበር የሷን ስሰማ ግን አይምሮዬ በራ ሰተት ብሎ ገባኝ ሰማዕቱ እስከዛሬ ስራህን ምስክርነቱን ላጣጣልኩ እኔን እህተ ገብርኤልን ይቅር በለኝ ለደጅህ አብቃኝ ከነ ቤተሰቤ
@MedhanitTadesse-w3e
6 ай бұрын
በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@RabehCall-vs2rf
6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ የቤተሰቦቸ ወዳች አተ ለደጅህ አብቃኝ
@tigisit2534
6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ለደጅህ አብቃኝ
@hanayouseph7579
6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እኔንም ሀገሬ ገብቼ ለመሬት ለፀበልህ ያብቃኝ ከነእህቶቼ 🙏🏾
@liyutadiwos7721
6 ай бұрын
እኔ አምንሻለሁ የኔ ጌታ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቸሩ መዳኒት አለም ይክበር ይመስገን ሁሉ ይቻለዋል በድጋሚ ለደጁ ያብቃኝ የምወድህ ሰማአት እርዳኝ ❤
@marituasfaw9528
5 ай бұрын
semaetu and qen endemtiteragn amnalehu
@sebletube7525
6 ай бұрын
እግዚኦ ሠማእቱ የጋቲራው ጊዬርጊስ ያገሬየ ደብር እረ የአለምን ህዝብ ማራቼው አልምርም አትበል ይከፋኛል
@martanigus5734
6 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ እሱኮ ጨክኖብን ሳይሆን የራሳችን ሀጢያት ነው። ቸር ነው
@DawitTeshager-z7k
5 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጅህን አስረግጠኝ
@SamrawitMusa
6 ай бұрын
አንቺ ስትናገሪ እኔም ያለፍኩበት መንገድ ስላለፍኩኝ እያለቀስኩኝ ነበር የምሰማሽ እኔ የሄድኩበት አጋጣሚ ተኝቼ 3 ጊዜ በርሜል ጊዮጊስ ብሎኝ ስነቃ ከለሊቱ 6 ነበር ወድያው ነበር የወሰንኩት እግዛብሄር ይመስገን ለ2 ወር ነበር የቆየሁት እና ቦታው በጣም ይናፍቃል ስለጠበሉ ገልፀሽ ለማስረዳት በጣም ከባድ ነው እኔ ቦታውን እግዛብሄር ስለረዳን ስለሄድኩኝ የምትይው ነገር እየተረዳሁሽም የምታይውም ነገር ይታየኝ ነበር ሰውነቴም በጣም ይንቀጠቀጥ ነበር ክብር ለድንግል ማርያም ከነልጃ ይሁን!!!!!
@SalimSalim-nc1mp
6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@proud_Orthodox27
6 ай бұрын
አቤቱ ህዝብን አድን ርስትህን ባርክ
@alemeTekle
5 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከብዙ ነገር ያወጣኝ ነው የመጀሪያ ልጄን ጥር 23 ወለድኩ አሁንም ከመኪና አደጋ ጫፌ ሳይነካ ድኛለሁ አሁንም በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በቸርነቱ ቦታውን እንድረግጥ ፀሎት አድርጉልኝ።
@GenetTesfa-xm4jc
6 ай бұрын
እሚገርም ምስክርነት ነዉ ላንቺ የደረሰ ቸሩ መደሀኒ አለም ላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ላንቺ የደረሱ አጋአዝታለም ቅድስት ሥላሴ ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን እኛንም ከስደት መልስ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን
@HelenGoitom-y5p
6 ай бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@hiwotgudeta89
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ትምህርታዊ የሆነ ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን አሜን
@selamtubeEht
6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴለዲጁየበቃን😢❤❤❤
@ggg-275
5 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱ ለደጂህ አብቃኝ ታምርክን እናገር ዘንድ እርዳኝ😢😢❤❤❤❤
@TameratTades
6 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል%
@Salamዘሩፋኤልመላከ
6 ай бұрын
እውነት ነው እውነት ተናገርሸ እናታችን የልዳው ፀሀይ ሰማያዊ ዶክተር ነው ድንቅ ነገር ተናገርሸ የኢትዮጵያው ገበዝ የቢሩቱ ኮከብ አንተ ትለያለህ እኛስ እግዚአብሔር ይመሰገን የአንተ የወታደሩ ልጆች ነን እኔ ልጅህ ሰደተኛ ነኝ😢 መቼ ነው እኛስ የምትጎበኘን😢 ግን በተሰፋ እንደ ምጠብቅክ አንተ ታውቃለህ አይደል አባዬ😢 እኔ ብዙ ጊዜ ኮሚት አልፅፍም በጣም ነው የምከታተለው የቦታውን ነገር እና የተፈዋሾቹ ነገር በጣም ከአይሚሮ በላይ ነው😢 በኡነት ለደጅህ አብቃን እንልሀለን ገብዛችን ❤
@addisalemtadesse6963
5 ай бұрын
ኢየሱስ እኔ መንገድና እዉነት ሕይወት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም ዮሐ 14 : 6
@raharaha7818
6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ሀገረ ህይወትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይቀድስልን
48:37
በተወጋ እጁ እያሳየኝ ሲነካኝ ሰውነቴ ደነዘዘ ፀበል ውስጥ ቅጣቴን ባካል ተቀጥቼ ወጣሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 2
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
42:28
bermel Georgis የአለምን ሀጢያቷን ላሳይሽ ብሎኝ ብዙ አየሁ አለምን በአንድ ቀን እጠቀልላታለው ሲለኝ በፍርሃት | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 56 М.
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 86 МЛН
00:36
台上一分钟,台下十年功(内容来源网络@原声社·非遗男团)#非遗文化 #国粹 #重庆 #国风 #杂技 #shorts
梨园飞歌
Рет қаралды 7 МЛН
00:32
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 86 МЛН
00:13
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 98 МЛН
4:57
Sausage Veggie Pizza w/ Beef Fat Chili Oil and Garlic Honey
Feed Matt
Рет қаралды
25:54
🔴እግርሽ ይቆረጥ ተብዬ ነበር። #ethiopianorthodox #በርሜልጊዮርጊስ
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 2,4 М.
50:05
አርቲስት ሂሩት በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ያጋጠማት አስደንጋጭ የሰማዕቱ ታምር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 100
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 231 М.
37:55
መጭወይቲ ኤርትራውያን ናብ ተጋሩ ዘምቢሉ | እቲ ዝተጨውየ ቆልዓ ብፖሊስ ተረኺቡ |ኣዲኡን እቲ ቆልዓን ፖሊስን ድማ መብርሂ ሂቦም | the kidnaped boy
DEJU VLOGS
Рет қаралды 17 М.
1:06:56
bermel Georgis ተወዳጁ አርቲስት ማህተበ ሰማዕቱ በቁጣ ያለኝን ለአለም እመሰክራለሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 56 М.
8:00
ድንቅ ምስክርነት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ || Bermel kidus Giorgi's
ብስራት ቲዩብ 19
Рет қаралды 67 М.
46:14
bermel Georgis ሰማዕቱ ፀበል ውስጥ ሆኜ ተቆጥቶ ሊረግጠኝ ሲል... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 2 #orthodox #ethiopia
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
1:00:30
bermel Georgis ለሴቶች ነገሪ የተባልኩት መልዕክት አለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 104 #ethiopia #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 58 М.
1:34:48
bermel Georgis ከስደት አለም መጥቼ ድንቅ ነገር ተደረገልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር #ethiopia #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 70 М.
1:10:05
bermel Georgis መላኩ በትልቅ ጅራፍ ሲገርፈኝ ምነ አጥፍቼ ነው ስለው... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 86 МЛН