🛑 Bermel Georgis አረብ ሀገር መኖር ከባድ ፈተና ነው// ቤተሰቦቼን ከባዕድ አምልኮ... ድንቅ ተአምር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

  Рет қаралды 6,330

Terbinos Media

Terbinos Media

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@negedehaile7244
@negedehaile7244 3 күн бұрын
አባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊሰ አትተወየኝ ደግመህ ደጅህን አሰረግጠኝ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FbfhFjfjhf
@FbfhFjfjhf 3 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አሳዳጊዬ ስደተኞች ልጆችህን ሰብስበህ ለደጅህ አብቃን አሜን
@MeseretJeme
@MeseretJeme 2 күн бұрын
Amen
@YeshiharegHalimeskel
@YeshiharegHalimeskel 2 күн бұрын
Amen
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 күн бұрын
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ እኛም ለደጅህ አበቃኝ 🤲🤲🤲
@elroitube27
@elroitube27 24 минут бұрын
ውይ ታድለሽ የኛንም ጠላታችንን ዲያብሎስን ይፍጭልን ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን እናቴ ሔዳ ነበር ትናንት በሰላም ተመለሱ ደስ ብልዋታል ነገ ፀበሉና እምነቱ ለኔ ደሞ ይመጣልኛል እኔም ደስ ብሎኛል
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 Күн бұрын
አባ ሰማዓቱ አሁንስ ምን ትለኝ አለህ የኔ ተራ ደረሰ ?አስበኝ በለተቀንህ ተማጸንኩህ።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ እኔንም ታሪኬን ቀይረክ ለምስክርነትህ አብቃኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@SinkeYami
@SinkeYami 2 күн бұрын
Semahetu beta sebochan ebak teracho anenem kaze fetana awuteng 😥🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
@Zelalem-l9k
@Zelalem-l9k 2 күн бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በሠላም ለሀገሬ አብቅተኸኝ ለደሕህ አብቃኝ አሜን
@ወለተሚካኤልYouTube
@ወለተሚካኤልYouTube Күн бұрын
መታደል እኔስ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተው በተሰጠህ ፀጋ ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ ዘመኔ በሰደት አበቃ
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 күн бұрын
ሰማአቱየ እኔ እባቴ እመብርሀን እናቴ ዳግም ለደጃችሁ አብቁኝ በእውነት ናፈቀኝ
@EmebetEmu-e5k
@EmebetEmu-e5k 2 күн бұрын
Ebakachu be oromingam akerbulen bizu amaringa yemaysemu ene zar yemiymelku alu😢😢😢
@ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
@ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ 3 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ እባክህ ጎዶሎየሞልተህ ለደጅህ ኣብቃኝ❤❤❤
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን አባቴ በስደት ዓለም ተበታትነን ለላን ልጆችህ ሰብስበህ ለደጅህ አብቃን
@Eyerus-v8j
@Eyerus-v8j 3 күн бұрын
ስማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ✝️
@asiaasia8075
@asiaasia8075 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰላም ለሀገራችን ሰላምለህዝባችን ይሁን
@SadhaTegenu
@SadhaTegenu 2 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤
@asdho5162
@asdho5162 2 күн бұрын
ሰማእቱ ቆጠረየን ፍተልኝ ኣባተይ ኣደራህን 🙏🙏🙏
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 2 күн бұрын
ሰመአቱ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤
@mingizemadmasie4811
@mingizemadmasie4811 3 күн бұрын
እጅእጅ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፡፡
@wsasews4395
@wsasews4395 3 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 күн бұрын
እናተን ለደጁ ያበቃ ሰማአቱ እኛንም ያብቃን😢😢😢😢😢
@LeykunBrehanu-m4u
@LeykunBrehanu-m4u Күн бұрын
እድለኛ ነሽ ፀሎትሽ ተሰምቶልሻል
@eyerusalemdechase-sn6dl
@eyerusalemdechase-sn6dl 10 сағат бұрын
የናንቴም ይሰማል በርቱ
@MeseretJeme
@MeseretJeme 2 күн бұрын
Amen amen enkan aberoadarasan Yasametu barakate radate yderasan
@henimak2727
@henimak2727 3 күн бұрын
ሰመአቱ ቅድስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 2 күн бұрын
እህቴ ለአንቺ የደረሰ ሰማእቱ ለኔም ከነቤተሰቤ ይድረስልኝ ሳልሞት የምመኘዉ ድንቅ ቦታ ነዉ አባቴ ፈቃድህ ሆኖ ከስደት በሰላም መልሰከኝ ለደጅህ ታበቃኝ ይሆን? ስራህ ድንቅ ነዉ እኮ
@eyerusalemdechase-sn6dl
@eyerusalemdechase-sn6dl 10 сағат бұрын
አይዞሽ የምሰነው ነገር የለም ይሳካልሻል ።እናም ለምስክርነት እንኲን የማልበቃ ስሆን ለክብሩ አብቅቶኛል ፀሊዪ
@asterabrham5172
@asterabrham5172 3 күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉ ይቻልኸል ጤናዬን ሰጥተኸኛል እግሬን ጠግነህ መልሰኸኛል ደግመህ ሥራዬን ሰጥተህ ማስተካከል ትችላለህ ደግመህ ለደጅህ አብቃኝ ደጅህ ይናፍቃል
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 3 күн бұрын
ሰማህቱ አባቴ እባክ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅ አብቃኝ ከነልጆቼ ከነቤተሰቦቼ
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሽውዬየአቡዬልጂ
@ሽውዬየአቡዬልጂ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አኛንም ለድጁ ያብቃን አሜን 🤲🏻አሜን 🤲🏻አሜን 🤲🏻
@hfj4001
@hfj4001 3 күн бұрын
አምላክ ጊውረጊስ ሁሉም የተለያየ ነው የሚየው በጣም ይገረማል
@MedihaAmne
@MedihaAmne 2 күн бұрын
ኣባቴሰማእቱቅዱስጂወርግስሆይ❤❤❤❤❤❤
@Eyerus-v8j
@Eyerus-v8j 3 күн бұрын
አሞኛል 😢ወለተ እዝጊ እያላቹ 🤲 በፀሎታቹ አስቡኝ አትርሱኝ በአዛኚቱ
@EmebetEmu-e5k
@EmebetEmu-e5k 2 күн бұрын
Qudus geyorgis yemarish❤❤
@Kindalemseifu
@Kindalemseifu 2 күн бұрын
ወለተ እግዚእ ስምሽን አስተካክለሽ ተናገሪ ስም አታጣምሙ እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤
@Kindalemseifu
@Kindalemseifu 2 күн бұрын
ወለተ እግዚእ ስምሽን አስተካክለሽ ተናገሪ ስም አታጣምሙ እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤
@Eyerus-v8j
@Eyerus-v8j 2 күн бұрын
@@Kindalemseifuይቅርታ 🤍እሽ የኔ እህት በፀሎትሽ አስቢኝ 🤲
@Eyerus-v8j
@Eyerus-v8j 2 күн бұрын
@@EmebetEmu-e5k አሜን 🙏 ፀሎትሽ ይርዳኝ
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@MekdesMekdes-x9x
@MekdesMekdes-x9x 3 күн бұрын
የሊዳው ፀሀይ ለደጀ አብቃኝ
@Hanna1-sx3dm
@Hanna1-sx3dm 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LuwamYacob-w4j
@LuwamYacob-w4j 3 күн бұрын
Sematu Srah Esub Dink Naw
@haimanotalemu6624
@haimanotalemu6624 2 күн бұрын
Ldejjihi abkegn semat
@yayayaya1455
@yayayaya1455 2 күн бұрын
Bermelu kidus georgis ledejeh abkagn adera kekifuwoch tebekegn
@امينهعلي-ج7ن
@امينهعلي-ج7ن 2 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉፤❤❤❤❤❤❤
@Hedateweldayhabtemaryam
@Hedateweldayhabtemaryam 3 күн бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@nuhaminbirhanualem2222
@nuhaminbirhanualem2222 3 күн бұрын
Enkuwan denha metachu
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 2 күн бұрын
በናታችሁ ለምን ማስታወቂያ ታበዛላችሁ? እኔ ተመስጨ እያዳመጥኩ ስታቋርጡት በጣም እናደዳለሁ ።
@YeshiharegHalimeskel
@YeshiharegHalimeskel 2 күн бұрын
Ledeju yabikan
@asiaasia8075
@asiaasia8075 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН