bermel Georgis ስለ ቦታው እና ፀበሉ በራዕይ ብዙ ነገር ተብያለው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 17,480

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@almazgebremeskel5845
@almazgebremeskel5845 11 ай бұрын
ተመስገን እየሱስ ክርስቶስ እልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እንደምን መታደል ነው መመረጥ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነአፂያቴ እንዳልሞት ከስደት ለአገሬ አብቃኝ አማልደኝ መድአኒያለምን❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HhhhJhh-s3e
@HhhhJhh-s3e 11 ай бұрын
ቅዱስጊዮርጊስለደጅህያብቃኝ❤❤❤
@maryamawit406
@maryamawit406 11 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው የ እግዚአብሔር ስራ አላዬ ፕሊስ አንድ ሀይላንድ ፀበል አምጣልኝ 36:03
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተዋህዶ በመሆኑ ተመስገን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማይቱን የቅድስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን
@እግዚአብሔርእረኞየነው
@እግዚአብሔርእረኞየነው 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እስከመቼ በማስመሠል እሰከ መቼ በጭቀት እስከ መቼ በመጠራጠር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለወዳጆችህ የምታሳያቸዉ ለኔም አሳየንኝ 😢😢😢😢😢😢😢 ወገኖቼ ሁለተ ፃድቅ ብላችው በጸሎት አስቡኝ 😢😢😢😢
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 11 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደምንም ብለህ ስበህ ውሰደኝ እና ለደጅህ አብቃኝ
@Addis-d4h
@Addis-d4h 11 ай бұрын
አሜን
@TijiStABJE
@TijiStABJE 11 ай бұрын
አምላክ ሆይ ለአንተ የምሳንህ ነገር የለም አና ከሰደሰት መለሰህ ለደጀህ አብቃኝ ❤❤❤❤
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 11 ай бұрын
ተመስገን ይህን ይስጥልን አምላክ ትክብር ይመስገን
@ሰናይትሐይሌ
@ሰናይትሐይሌ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ቅድስ ጊዮርጊስ እኝንም አሰበን በምህረትህ
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 11 ай бұрын
አምላኬ ስደት ነኝ እና ለደጅህ ለሀገሬ አብቃኝ ጥዋት ማታ ሀሳቤ ነው
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@queenofsaba2861
@queenofsaba2861 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getnetreda676
@getnetreda676 4 ай бұрын
Amen Amen Amen!
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ 11 ай бұрын
ኤልሻዳወች በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ ነዉ እየሰጣችሁ ያለዉ እኔ የዛሬ አመት እዛ ነበርኩ አሁን ወድሜ በኪታሮት በሽታ እየተሰቃየ ነዉ እድሄድ እየወተወትኩት ነዉ እናም አሁን ተለብሶ ስለሚገባዉ ቁምጣ እራሱ የተቀየረ ነገር አለ በጣም ጥሩ አገልግሎት ላይ ናችሁ ስራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ወድሜን ለደጁ እዳበቃልኝ ቄስ ነዉ የበለጠ እዳገለግለዉ ምሮት ሚስጥር ጥበብ የበለጠ ገልጦለት እግዚአብሔርን እዳገለግለዉ ይርዳዉ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወልደ ሰበት ብላችሁ አስቡልኝ 🙏
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 11 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የምወድህ ሰማዕቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አሜን ❤❤❤😢
@A.B.B892
@A.B.B892 10 ай бұрын
ተመስገን🙏
@MeazaGebeyehu-b3i
@MeazaGebeyehu-b3i 10 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደካማነቴን ከጎኔ ሆኖ አይዞሽ የሚለኝ እንደሌለኝ አንተ ታወቃለህ ደጅህን እረግጬ ለመፈወስ ታላቅ ፍላጎት እንዳለኝ ታውቃለህ ግን ከህመሜ የተነሳ በአጥቢዬ በለው ቤተክርስቴያያ ሰው ከሌለ እያዞረኝ ስለሚያንገዳግደኝ መሄድ አለቻልኩም አመላኬ ሆይ ማን በወሰደኝ እያልኩ እያዘንኩ ከምእመናን ተለይቼ እንዳለሁ ታውቃለህና አምላኬሆይ እባክህ በበርሜል ጊዮርጊስ እንዳለሁ ቆጥረህ ሰማእቱን በቤቴ ልከህ እፈወስ ዘንድ ፍቃድህ ይሁን ምስክርነት አሰጣለሁ አምላኬ እንደቸርነት እንጂ እንደበደሌ አይሁንብኝ::
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ሆይ ለኔ ያላደረክልኝ ነገር የለም ካደረክልኝ ነገር ሁሉ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ እናመሰግንሀለን 😢😢😢😢😢
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק 11 ай бұрын
ቅድ ጊወርጊስ ይክበ ርል ኚ እኔ መ ጥቸ አይቸዉ አለሁ ከስራኤ ል ነዉ የመጣሁት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 11 ай бұрын
Semaetu Kedus Giorgise Abate Wedek Ena Fekdek Ledejek Abkagn Kefetari Astarkegn Amaldegn Yehenen Yemedan Tsebel Yeseten Fetari Yetemesegene Yehun❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@sebeleyekedusan8147
@sebeleyekedusan8147 11 ай бұрын
ቅባዕ ቅዱስ አይሸጥም በማንኛውም ቤተ ክርስቲያን ይህ ዓይነቱ ድርጊት የለም እንደውም አባቶችን መጠየቅ መልካም ነው ጸበሉ የሰጠን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
@sebeleyekedusan8147
@sebeleyekedusan8147 11 ай бұрын
ጸበሉ ግሩም ነው ቃላቶች አይገልጡትም እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤❤❤❤❤
@enanu7590
@enanu7590 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ አባት ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 11 ай бұрын
በጣም ነዉ ለሉእልንም እግዚአብሔር ክብርዉንም ይገባዋልም ሰማእትዉ ጅወርጅስንም ሚፈፅመዉ ለህዝብንም ፈዉስዉንም ለህዝብንም ማዳኛም ስለሆነንም ፈዉስዉንም ለህመማትም መፈወሻም ለነብስዉንም መዳኘም የሆነዉ የመልእክትዉንም ስራም በትለያየም ዋንቓም ባማረኛም እንደሚተላለፈዉ በሱማለኛም ባፋረኛም በግልንቢላኛም ቓንቓም አስተርጉምልችሁንም በየቦታቸዉም የአገልግሎትም እንዲተላለፍም ሚሰርዉንም ለፈዉስንም በሽተኝልም በእምነትዉንም ጠንቶም መፈወስንም ሚችልዉትም አገልግሎትም እንዲያገኝዉ ከጠበልዉም አስተናጋጅንም ቢቶችንም ተሰርተዉም መቀነያም እንዲኔርም ማስተንፕገጃም እንዲኖርንም ማድረግ ግድየታም ነዉ ከተወረዳዉ ህመምተኛም መፈወሻም እረዳትም ለህዝቦቻችንም ለአትዮጵያዊያንም መዳኛም ለኢትዮጵያዊያንም መፈወሻም ለበሽተኛዎችንም ም0ፈወሻም ቅድስዉንም ጅዎርጅስንም ሰማእትዉንም ይከበራልም በስራዉ በፈዉስዉም የፈያሪንም ስራዉ በቅድዉስንም ጅዎርጅስንም ተመስሎም የልኡልንም እግዚአብሔር ስራም መዳንም እያሳየም ሚገኘዉ ጠበልዉም ሰማእትዉንም ጅወርጅስንም ማክበርንም ያስፈልጋልም ትልቅንም ከተመንም ካካባቢዉንም ይተከላልም ለሁልዉንም ህዝብንም መኖርያም ከኣንም ይተክ0ልበታልም እና በፕላንም ሚሰራም በትላልቅንም ፎቅም ይሆናልም እና አርቃችሁንም አስብዉ ምእም9ናንም ሁላችሁም በክብርንም በልመናም እርዳታም ማግኘትም ይቻላልም ነዉ ምንለዉ ከመናገርንም ከምልስረዳትም እይቦዝንዉ ከየትኛዉንም ግዛትም ኢትዮጵያዊያንም ይኔርዉበታልም ከተማዉንም ሲተከልም ሲቆረቄርንም ከመስክዉንም ከወንዝዉንም ዳርንም ይሆነልም ትል ከተማንም ይቆረቆራልም ስለዚህንም ድከሙ ይተከላክልም ትልቅም አስደናቂንም ከተማንም ለጠበልዉ እድገትም ስጦታም መሳብያም መዳኛም ርንም ነዉ መስዋእትዉንም ቅድዉስዉንም መስዋእትዉ ጅወርጅስንም ለኖርይዉ ላካባቢውንም እድገትም መዳንም አግ0ልግሎትንም ጭምርንም ላገርም መዳኛም ላካባቢንም ደገጋም እግደትም ጭምርንም ነዉ ሚሰጠዉንም።
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 11 ай бұрын
Abbaaf Galanni Yaa Ta'u Ilmaaf Galanni Yaa Ta'u Afuraa Qulqulluuf Galanni Yaa Ta'u Durbaroo Maariyaamf Galanni Yaa Ta'u Ulffaata Qulqulluu Faannoo Gooftaatif Galanni Yaa Ta'u Ameen Ameen Ameen❤❤❤
@Birhanu758
@Birhanu758 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ታምራን በገለጠ ቁጥር በእኛ ላይ እጅግ እጅግ ከባድ የሆነ ....? ይጠበቅብናል ።ስለዚህ ከእኛም ምስክር ከሚሰጡትም................so ማድነቅ መደሰት ብቻ ሳይሆን "መፍራት" ያለብን ይመስለኛል።
@bmsm2183
@bmsm2183 11 ай бұрын
ለደጅህ ያብቃኝ 🙏
@Lusii-b1f
@Lusii-b1f 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 11 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@abebakibru116
@abebakibru116 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለደጁ አብቃኝ ።
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@sayiethiopia
@sayiethiopia 11 ай бұрын
ሰማዕቱ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ እኛንም ለደጅህ አብቃን❤❤😢
@ephrembekele3860
@ephrembekele3860 11 ай бұрын
አሜን ለደጅ ያብቃን
@abayinshgeza7631
@abayinshgeza7631 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን 🤲🤲🤲
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ 11 ай бұрын
ሰማአቱ የእናቴ አባንት ለቦታህ አብቃኝ😢😢😢😊
@makerma3853
@makerma3853 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 11 ай бұрын
አሜን ያድርሰን😂❤
@gene5903
@gene5903 11 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው በእውነት😢❤❤
@gitidadi2022
@gitidadi2022 11 ай бұрын
Amen.Amen.Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 11 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 11 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@meseretyenesew1336
@meseretyenesew1336 11 ай бұрын
እስኪ ስለ ሰማዕቱ አቅም ያላችሁ ሰዎች ብዙ በአጋንንት እና በመተት የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ አግዟቸው እዚህ ቦታ ሄደው እንዲድኑ የአቅማችሁን ስለ ሰማዕቱ ብላችሁ እርዳቸው የእናንተም የሰማይ አምላክ ዋጋችሁን ይክፍላችኋል እባክህ በሰማዕቱ
@BobClapper-o7v
@BobClapper-o7v 11 ай бұрын
Egeziabeher yimesgen kidus Geyorgis ledeje abkagie Amen🙏
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 11 ай бұрын
YeEyesus Krstos Semaeti Kidus Giorgs nafekegni ledejhe abkagni Amen
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 11 ай бұрын
Abate edime ketena gar yistilin dagim lemegenagnet yabkan🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@KebebeGezaw
@KebebeGezaw 11 ай бұрын
Ebakachu yesera nw woyi aswkun
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 11 ай бұрын
የእግዚያብሔር ስራ ይገርማል ስማአቱ ሀይል አምጥቶ አስቆፍሮ ሀይሉን አሳየ ይገርማል በውኑ የእግዚያብሔርን ሀይል ማን ይገዳደረዋል
@astekastek1000
@astekastek1000 11 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰማቱ እባክህ ለዚህ ሳታበቃኝ አትግደለኝ አምላኬ
@dot318
@dot318 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፍ
@KasishHailu
@KasishHailu 11 ай бұрын
Ameen ameen ameen malakuu qidusgorgisii limisdaakaki habqanyi .
@BilenFre
@BilenFre 11 ай бұрын
❤❤❤
@kooonjoababa
@kooonjoababa 11 ай бұрын
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 11 ай бұрын
ስለ አወጣጡ በደንብ ተርኩ ይሄ የእግዚያብሔር ሀይል ነው ማን ከስር እንዲወጣ አደረገው በምን ምክንያት ፀበል መሆኑ ታወቀ መተረክ አለበት ይህ ራሱ ታምር ነው
@This-fk4rg
@This-fk4rg 7 ай бұрын
አታዳምጥም እንዴ ? መጀመሪያ አዳምጠህ ጨርሰኸዋል?
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 11 ай бұрын
Selam lezh bet
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 11 ай бұрын
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen a Waqaaayyoo sagalee jirenyaa siin haa dhageechisuu yaa waqaaayyoo fedhaafi Ayyaama kee nuuf haa ta'uuu iddoo kanna ati naafi Ayyemi naghaan biyyaa nama keessa naa basitoo iddoo kanna gahii 🥰🥲🤲🤲🤲🤲🕊️💒🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@helenishete278
@helenishete278 11 ай бұрын
Semahatu kidus giorges ledejik abekagn erdagn
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 11 ай бұрын
Amine amine kale hiywot yasmalin abatachin
@Weletgiyorgis
@Weletgiyorgis 11 ай бұрын
Egzabehair yimesgn lezay yedersen hagerachin selm yedergiln tewayidoo haymanotachinim tebiklin le abatochin selm adinet sitan charu madenihlem
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 11 ай бұрын
ስዉ የሚፈልገው ነው እግዚያብሄር በፈቀደ ደሞ ንግድ እንዳታመጡ ለሰው ብላችሁ ሰውማ ፍላጎቱ ማብቂያ የለውም ፀበሉም በባንባ እቤቱ እንዲመጣለት ይፈልጋል እባካችሁ ቤተክርስቲያን ንግድ የምታስቡ እግዚያብሔር ይቅር ይበላችሁ
@KebebeGezaw
@KebebeGezaw 11 ай бұрын
Awu yesera nw woyi
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 11 ай бұрын
Yehnn etub denk ye sematun tsebl adera tebkuln endayreksbn ebakachuu aderaa be embete dengl mariam sem yehunbachuu akababiwen hulu tsedu aderguln adera. Fetari yebarkachu eykertsachu selmtakeruln deju esknreget ders
@MuzitYebio
@MuzitYebio 11 ай бұрын
I was wondering if you could open an agent in Eritrea. You could help many people to reach to this wonderful spiritual place. Thank you El Shaday God bless you
@This-fk4rg
@This-fk4rg 7 ай бұрын
It is not allowed to move from Eritrea and this is why Eritreans are illegally leaving their country with a risky travel
@አይዞሽማማኢትዮጵያዬ
@አይዞሽማማኢትዮጵያዬ 11 ай бұрын
Ene gelaye lay nekesat ale heje metemk echelalhu?
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባይ ከበረከቱ መካፈል እፈልጋለሁ እባክሕ ወንድሜ contact ብታረገይ በረከቱ ከሁላችን ላይ ይደርብን::
@MORETOM222
@MORETOM222 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 11 ай бұрын
❤❤❤
@tigistbekeleWtmariyaam
@tigistbekeleWtmariyaam 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 2 ай бұрын
❤❤❤
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
የበርሚል ጊወርጊስ ጠበል  ድንቅ ምስክርነት እና የጥር 27 ጉዞ መረጃ
1:35:25
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 2,8 М.
መተት እንዳታገባ ብታገባም እንዳትወልድ   Memehir Girma Wondimu Video 622#subescribe_now #like #share ትዉልድ ይዳን
21:11
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 35 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН