bermel Georgis አርቲስት ዳምጠው ሰማዕቱ ተገልጦ ድንቅ ነገር አደረገልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

  Рет қаралды 23,624

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 176
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 2 ай бұрын
ቅዱስ ግዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ
@ኢትዮጵያየጋራናት
@ኢትዮጵያየጋራናት 2 ай бұрын
ወንድማችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ! ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው እና በተራዳይነቱ ካንተና ከነሙሉ ቤተሰብህ ጋር ይሁን!!! እህታችን ተባረኪ አምላክ ይጠብቅሽ!!!
@bsikiros7171
@bsikiros7171 20 күн бұрын
ሰማእቱ ቁዱስ ጅወርግስ ስደተኞች ልጆችህን ደጅህ ለመሳለም፣ለመርገጥ ፣ለመፈወስ፣በረከትህን ለመካፈል ኣብቃን❤❤❤
@melamela-f5q
@melamela-f5q 2 ай бұрын
እህቴ እዴት ነሽ እኔ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ የስለት ልጅነኝ እናቴ መካን ነበረች ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተስላ ነው የወለደ ችው❤❤❤❤
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ 2 ай бұрын
ሊቀሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጅህ ኣበቃኝ ኣባክህ ሰማእቱየይ😢😢😢
@Donidanmeles
@Donidanmeles 2 ай бұрын
አዬኺ ቃል አይገልፆይ ስለዝቦታ ❤❤
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ай бұрын
አሜን ኹላችን ያስበን ቤተሰብ ካለሽ ሰሞኑ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ እናቴ ትሄዳለች ጓንደር ይገናኙ አብረው ዲሄዱ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ай бұрын
የትኘሽ እህቴ እምነቱ አለኝ ልስጥሽ እግዚአብሔር ፈቅዶልን ደጁ እስክንረግጥ
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ 2 ай бұрын
@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ራሴ ካልሄድኩ ቤተሶቦቼ ኣገባቻው
@almazabrham879
@almazabrham879 23 күн бұрын
Amen Amen Amen
@ashagriegebeyehu8039
@ashagriegebeyehu8039 2 ай бұрын
ሰማእቱ በድጋሜ ለቤቱ ያብቀኝ፣ በጣም ናፍቄያለሁ።
@Yanet-b2g
@Yanet-b2g 2 ай бұрын
የሰማእት አለቃ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ደርሶልኛል አንድ ቀን እመሠክራለሁ❤❤
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 2 ай бұрын
እኮን ደናመጣቺሁ ሰጠብቅነበር ሱስሆኑብኚል ታምሮንለመስማት ሰማአቶ አባታቺን ሁላቺንን ለደጀህአብቃን
@Senlaqw123
@Senlaqw123 2 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ የሠማዕቱን ተአምር መስማት እንደኔ ሱስ የሆነበት ለደጅህ እስክ ታበቃኝ ድረስ በስደት ተአምርህን እየሠማሁ ደጅህን እናፍቃለሁ አባቴ ❤
@AbdiLegeso
@AbdiLegeso 2 ай бұрын
ሁላቺንም ለደጅ ያብቃን እስከዛ በለንበት ማረን ቅድስ ጊወሪጊስ
@bsikiros7171
@bsikiros7171 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 2 ай бұрын
መድሃኒያለም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@ritaritademissie6746
@ritaritademissie6746 2 ай бұрын
በርሜል ጊዬርጊስ ከአንጄም ሁለቴ ሆጃለሁ አሁን ደገሜ ለመሄድ ፈልጌ ነበር ግን በጣም በጣም የፍርሃት መንፈስ ይስማኛል እግዚአብሔር ይሆንን ፍርሀት እንዳነሳልኝ ለምኑልኝ እባካችሁ ወገኖች
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 ай бұрын
ሂጂ አኔቺ ሳቶኝ አጅሬ ነዉ የፍራዉ
@Mekuku
@Mekuku 2 ай бұрын
ዋው ድንቅ ምስክርነት ዳምጥሻ ስለ ስላሳደገን ፈረሰኛው ምስክርነት ስለሰጠክ ደስስስስስ ብሎኛል
@uaeuae576
@uaeuae576 2 ай бұрын
ከስደቴ መልስ ለደጅ አብቃኝ የሰማዕቱ ይቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ከስራቴ ፍታኝ ከነቤተሰቤ ከነጓደኞቼ ሰብስበንና ለደጅ አብቃን የድንግል ማርያም ልጅ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ወለተማርያም ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
@Donidanmeles
@Donidanmeles 2 ай бұрын
ዳግመኛ ወደ ደጅህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስጊዬርጊስ ከአይምሮ በላይ ነዉ
@tsedallove
@tsedallove 2 ай бұрын
ታድለሽ እኔማ ስንት አመቴ በሃሳብ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 2 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ ሀጢቲን ይቅር በለኝ እሰከቤተሰቦቼ
@سينكا
@سينكا 2 ай бұрын
ሰማዕቱ አባቴ ለንስሃ አብቃኝ ፍቃድህ ከሆነ ለደጅህ አብቃኝ
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي Ай бұрын
ሰማአቱየ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እማምላክ እናቴ ድንግል ሆይ እርጅኝ እናቴ እርዱኝ
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee 2 ай бұрын
የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ልዑል እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያበቃን እንናተ ያያችሁትን እኛም እንድናየው መልካም ፈቃዱ ይሁን🙏🙏🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@addismekonen7399
@addismekonen7399 2 ай бұрын
እኔም በቅርቡ እሄዳለሁ ለምስክርነት ያበቃኛል በፀሎት አስቡኝ
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 2 ай бұрын
የልብሽን መሻት መድሃኒያለም ይፈፅምልሽ ❤
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ 2 ай бұрын
የልብሽ ማሻት እመብርሃን ትፈፅምልሽ❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሺዉን ይፈፅም ተክለ አብርሀም ብለሺ አስቢልኝ ለደጅ ያብቃልኝ እቢ ብሎኝ ነዉ 😢😢😢😢
@FikerFiker-k2v
@FikerFiker-k2v 2 ай бұрын
ለቤቱ ያብቃሽ የኔ እህት በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ኢየሱስ
@eyerus9893
@eyerus9893 2 ай бұрын
የልብሽ ይፈፅምልሽ የኔ እና በናትሽ በውሰጥ ላውራሽ
@binyamzewde9591
@binyamzewde9591 2 ай бұрын
ውይይ በጣም ጐበዝ ጉዞ አዘጋጅ ነው ወኔው እራሡ እግዚያብሄር ትልቅ ፀጋ እንደሠጠው ያስታውቃል እባክህን ደምጥዬ መንፈሳዊ ነገርህን እንዳትተው እግዚያብሄር ይርዳህ አእምሮዬ ውስጥ አትውጣም::
@kelemdemissie5222
@kelemdemissie5222 2 ай бұрын
ዶርቃ 50 ሰው ሰብስክራይብ ባስደርግ ቢሳካልኝ ጊዮርጊስ ትወስዱኛላችሁ
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
ሰማቱ ይርዳሺ😢
@henimak2727
@henimak2727 2 ай бұрын
የ500ብር ቻሌጅ እስጀምሪና ሰላሳ ሆነን ይሞላልሻል እኛም በሰበቡ የበረከቱ ተካፍይ እንሆናለን
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 2 ай бұрын
አራ ለእኔ እርዱኝ እ ስለ ሰማአቱ ብለቹ እንድሄድ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሺ
@ቤተሳይዳመዝሙር
@ቤተሳይዳመዝሙር 2 ай бұрын
Ena wosedheshalew kutireshin tsafi❤
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
@BIRUKFILMENTERTAINMENT 2 ай бұрын
ወንድማችን ስለአስተያየትህ እና ስለምስክርነትህ በጣም እናመሰግናለን። በራስህ ተማምነህ የግል ስራህን ከመንፈሳዊ ስራ ጋር አዛምደህ በተቻለህ መጠንና አቅም ምዕመናን በማገልገልህ እግዚአብሔር ይስጥህ። አንተነትህን የምታዉቀዉ አንተና አምላካችን እግዚአብሔር ብቻ በመሆኑ ለማንም አስተያየት አትጨነቅ። እኛ ሰዎች በጥሩም በመጥፎም በትንሹም በትልቁም ማጉረጉረማችን የተለመደ በመሁኑ፣ በአለማዊ ኑሩ ዉስጥ ያለን ሰዎች በተቻለ መጠን ለአምላካችን መድሐኒዓለም በምችለዉ መጠንና አቅም የምንችለዉን እንደአቅማችን የበረከት ስራና አገልግሎት ማበረከት ማቆም የለብንም። በነገራችን ላይ አንድ ተዋንያን መድረክ ላይ ሲወጣ የሚወክለዉ እሱን ሳይሆን የሚጫወተውን ትዕይንተ( charachter) መሆኑን መዘንጋት የለበትም።
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 2 ай бұрын
ሰማእቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@BirtukanGebru
@BirtukanGebru 2 ай бұрын
እባካችሁን ውሰዱኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@melodywaffles4496
@melodywaffles4496 2 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዋርጊስ አግዘኝ ደጅህን ለመርገጥ
@MesereAlmayo
@MesereAlmayo 2 ай бұрын
የኔ ነጉስ ከደጅከ አብቃን 😭😭😭❤️❤️❤️
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 2 ай бұрын
ወንድማችን ከክፉሁሉ ይጠብቅህ
@Titi-ol7tu
@Titi-ol7tu 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ
@እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ 2 ай бұрын
ቅዱሰ ጊውርጌሰ ሰመአቱ አባቴ በቤትህ ፍውሰኝ 😢😢😢❤❤❤❤
@henimak2727
@henimak2727 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ዶርቃዎች እኛም ሄደን እንዲህ ለመመስከር ያብቃን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 2 ай бұрын
እሰይ ወንድማችን ዳምጠው እመ_ዐምላክ ትባርክህ❤🙏! ከምር እያወራህ ጆሮዬ እያዳመጠህ ልቤ ምን አሰበ ምናለ ወንድማችን አቶ ዳምጤ ስለ ቲጂዬ በተናገረ እያልኩ በልቤ እየተብሰለሰልኩ ነበር ማርያምን❤! ተባረኩልን ወንድሜ አቶ ዳምጠውና እህታችን አርቲስት ሂሩትዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jinujinu-di4py
@jinujinu-di4py 23 күн бұрын
እግ በምህረቱ ይታደገን በምህረቱ ያስበን አሜን አሜን አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 2 ай бұрын
አሜን ዝማሬያስማልን እልልል በቤቱ ያፅናቹ ተስፋ ምናረገዉ መግስቱ ያዉርሳቹ እኛም ያወርሰን እልልል ተመስገን ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ መቴ ይሆን ከስደት መልስ ምመሰከረዉ ቦታዉ እረግጪ
@ayelubekele8896
@ayelubekele8896 2 ай бұрын
ስማዕቱ ለደጅህ እብቃኝ ምህረትን ስጥተህ እኔንም ለምስክርነትህ እቁመኝ እናቴ እመብርሃን ልመናዬን ስሚኝ ስሚኝ ስሚኝ እዛኝቷ
@-dl5s
@-dl5s 2 ай бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እያንም አብቃን 😢😢
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 2 ай бұрын
በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ አትርስኝ በጣምምምም ደካማዋ እህታቹህ ነኝ
@achutube1688
@achutube1688 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 2 ай бұрын
ትክክል ነዉ ያልከዉ በተለይ የመጨረሻዉ መልክት እና ሰማቱ በቤቱ ያፅናህ በርታ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ ይበልጥ መንፈሳዊ ትሆናላቹ አርቲስቶታችን በተለይ ከናተ ስራ ጋ ሚሄድ ብዙ ገጠመኞች አሉ ስሙ
@sosinayilma1424
@sosinayilma1424 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
@yordanosasefawokubu2435
@yordanosasefawokubu2435 2 ай бұрын
ወንድሚየ የተናገርከው ትክክል ኖው። ሰው ወደእግዝአብሄር መቅረብ ሲፈልግ በመናገር ወደሃላ ያቀሩሃል ግን ጡሩ አይደለም በርታ ማለት ኖው ያለባቸው። በረከቱ ረዲኢቱ የቁዱስ ገርግስ ከሁላችን ይሁን።🙏🙏🙏
@BAHRU555
@BAHRU555 2 ай бұрын
እረ አደራህን አደራህን አደራህን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እረ ለእኔም ድረስልኝ እኔ እና ውዷን ባለቤቴን እናቴም ጭምር ሆነን በሰላም ከስደት መልሰህን ለዚህ ድንቅ በረከትህ እና ድንቅ ታምራትህን በእኛላይ ተገልጦልን ለማየት አብቃን አሜን፫❤❤❤
@YeshiYesh-b1n
@YeshiYesh-b1n 2 ай бұрын
Amin tolethn ysmah sematu
@MeskeremMeski-v6s
@MeskeremMeski-v6s 2 ай бұрын
ተመስገን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ግሩም ነው በጥቅምት 8_ ሄጅ ስመለስ በጣም የተቸገርኩበትኝ ነገር በቀጥታ ተውኩ 1 ሱሪ 2ዊግ ተውኩ እግዚያብሄር ቸር ነው ተመስገን
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 ай бұрын
ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፉቃድህ ሆኖ ለደጅህ አብቃኝ
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@selinatube2879
@selinatube2879 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ጊዮርጊስ
@YeshiemebetBezu
@YeshiemebetBezu 2 ай бұрын
እባካቹ ፀበሉን እና እምነቱ አምጡልኝ፡፡
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 ай бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ወንድሞቻችን ሰማዕቱ እንደደረሰላችሁ እኛም በረከቱ ይድረሰን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 ай бұрын
እህት እናመሰግናለን። ስታስተዋውቂ ድምጽሽን አትዋጪው ፈታ ብለሽ ድምጽሽን ጨመር አድርጊ።
@bakima3998
@bakima3998 2 ай бұрын
Beselot asebuq KIDUS GIORGIS dej yemtrgtu 🙏🏾
@AshuMan-jv7wd
@AshuMan-jv7wd 2 ай бұрын
Ere benatachu berr yelegm wsedug bemaryam🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@Sara-19_21_7
@Sara-19_21_7 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገር ስገባ እሄዳሉሁ ❤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን❤
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 2 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
@Kideste
@Kideste 2 ай бұрын
ፀሎት አረጉልኝ ወለተ ገብሬል
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@TizitaGebreyes-i9c
@TizitaGebreyes-i9c 2 ай бұрын
በርች የኔ ቆንጆ በርች
@almaztadesse2845
@almaztadesse2845 2 ай бұрын
አቶ ዳምጠው የተሰጠህ ፀጋ የከበሮ ይመስለኛል እና በቤቱ ያፅናህ።
@jinujinu-di4py
@jinujinu-di4py 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማርያም-21M
@የማርያም-21M 2 ай бұрын
ትክክል በደንብ በስውር ይሸኛል። እኔም በስውር ከተሸኘልኝ መሃል አንዷ ነኝ። እምነትህ ደስ ይላል! እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ!!!
@ZiziNegash
@ZiziNegash 2 ай бұрын
እዛ ሄጄ መሞት አግኝቼ ነዉ ለዛዉም በንሰሀ ታጥቦ መታደል እኮ ነዉ::
@etture8310
@etture8310 2 ай бұрын
ሊቀሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 2 ай бұрын
እኛ ሠወች ስንባል ችኩልና በሰወች ላይ ጣት ለመቀሰር የምንሮጥ አስቸጋሪዎች ነን። እስቲ እንልመድ ሰወችን ከመውቀሳችን በፊት ራሣችንን እንመርምር! ጠቋሚውን ጣታችንንም መጀመሪያ በራሣችን ላይ እንሞክረው ፕሊስ!!! ስለ ራሣችን ክፋትና ሀጥያት ከተረዳን ሠወችን ለመውቀስ ሞራል አይኖረንም! አንደበታችንም አይታዘዝልንም!!! ከዚ በላይ ሆኖ ከተቸገርን👉"ሀጥያት የሌለበት በዱላ ይግረፍ!!!
@Bzuh-f1x
@Bzuh-f1x 2 ай бұрын
ቅዲስ ገዉርግስ ልቤን ከፈተልኝ እባክክ😢😢😢
@Meseret-oj8og
@Meseret-oj8og 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ጉባ የውና ቀሲስ ክፍሌን ማን ይረሳል
@AdisSolomon-yy4gf
@AdisSolomon-yy4gf 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታችን
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔስ ቀን መቼ ነው😰😰😰😰😰😰
@fozfoz6240
@fozfoz6240 2 ай бұрын
በፀሎታችሁ አሰብኘ ወለ ኪዳን ነኘ ከሰደት መልሶኘ ለደጅ ያብቃኘ ሰማይቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 2 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል ይክበር ይመስገን
@sinbodej
@sinbodej 2 ай бұрын
Semehitu Le Deji Abekeng❤❤❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
ሰማሀቱ ቤቸሰቦቸን ለደጅህ አብቃልኝ እኔ መባህን ይዠ እመጣ አለሁ ስለት ይሁነዉ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
@GenetMulgeta
@GenetMulgeta 2 ай бұрын
እውነት ብለአል የኛ አገር ሰው የራሱን ኑሮ አይኖርም የሰውን ቤትኑሮ ነው የምኖረው የራሱን መኖር አይችልበትም ይኸ ነገር ማህበረሰባችን ውስጥ ተዋህዷል የምለቃቸው አይመስለኝም
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 2 ай бұрын
አባ ሰመዓቱ ስለፈጠረህ ስትል ከነ መላ ቤተሰቦቼ ፍቀድልኝ ለደጅህ አብቃኝ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@AldanaMelaku
@AldanaMelaku 2 ай бұрын
የሰማህቱ ናፍቆት በጣም ከባድ ነዉ ቦታዉን አለም መቶ ይዳንበት ድጋሚ ብሄድ ፍላጎቴነው ነው ግንያቅም ጉዳይነው እንጂ በጣም ይናፍቃል
@EmebetYesgat
@EmebetYesgat 2 ай бұрын
ተውው.በማሪያም.ግማሽ.ክፍያ.አግዙኝ.ለደጁ.ልብቃ.አሞኛል
@jinujinu-di4py
@jinujinu-di4py 23 күн бұрын
የኔወንድሜ እኔ ላግዝህ ?
@EmebetYesgat
@EmebetYesgat 23 күн бұрын
@jinujinu-di4py ብታግዘኝ ደስ ይለኛል የእውነት
@مريممريم-ح7ي
@مريممريم-ح7ي 2 ай бұрын
እስኪ በራያ አላማጣ አካባቢ ጉዞ ብታመቻቹልን ወድሜ አላየ????
@3331-w2s
@3331-w2s 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 ай бұрын
አሜን
@Fede-v1i
@Fede-v1i 2 ай бұрын
Abrachu dorka media lay betiseru Betame yetewatalachu nachu wendemachin siyawera sewoch endiyadametut yemiyareg Sittota alew
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ай бұрын
የእባቡን ስዕል ባታሳዩት ቪዲዮው ለማየት ለመንካት ይቀፋል ይቅርታ ለአማርኛው
@MesereAlmayo
@MesereAlmayo 2 ай бұрын
መርዙን ሳትበላ ይሞትክባት በጣም ነው ያሳቅኝ 🤣🤣🤣❤️
@YordanosFisshatsien-g7v
@YordanosFisshatsien-g7v 2 ай бұрын
Egziabher yemsgen bexelotachu asebun kedus gergis abate bemhreth gobghen
@KidiyeKidame
@KidiyeKidame 2 ай бұрын
Igizaberi hoyi ladaju abikan
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልእልልልልልልልልልልልልልልልልልሬ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@azebshewa6197
@azebshewa6197 2 ай бұрын
ቧባባ ታሪኩ ፊልም ሰሪው በአጋንንት ተይዞ ቃጥላ ማርያም ፀበል ለመጠበቅ ሄዶ, ሰው በሞባይል ፎቶ እያነሱ ሲያማርሩት ጥሎ የወጣው😢 ከዛ ብዙም ሳይቆይ ነው የሞተው
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 2 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ከስደስ መልስ ለደጅህ አብቃኝ
@astertesfay8003
@astertesfay8003 2 ай бұрын
Ellllllll Ellllllll Ellllllll zmare melaekty yesmealna
@aselefgetachew-tr8gz
@aselefgetachew-tr8gz 2 ай бұрын
bemariam, bemikael ,be kidus giorgis mehed efeligalew gin chigir alebign betselot asibugn yasadekegn meleaku kidus mikael ,yasadekegn tabot semeatu kidus giorgis fikedilign ena wusedegn
@user-oo5gp8sr1j
@user-oo5gp8sr1j 2 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@yayayaya1455
@yayayaya1455 Ай бұрын
Dorka mediawoch bertulen bermealu kidus giorgis yelien lije lije mero ledeju lemskrnet yabkagn enanem
@FyuhYytyuuy
@FyuhYytyuuy 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
@Ttjvh
@Ttjvh 2 ай бұрын
ሰማአቱለደጂህአቢቃኝቅደሰጊርጊሰ❤አባትቃለሂወትንይሰማልንእእእእእእእልልልልልልልልል❤
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 2 ай бұрын
ታድሏል የተዘጋጀ ከሆነ ከዚበሗላ ሒወቱ ይበላሽ ይሆናል ሳይበላሽ ለራሱ ወሰደው
@askmetube840
@askmetube840 2 ай бұрын
Giwergis sew new
@selamawit-rw8vs
@selamawit-rw8vs 2 ай бұрын
Elele
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@menbereabebe8035
@menbereabebe8035 2 ай бұрын
እኔ የጠላሁት ለምንድነው በጰበሉ የሚማቱት በራሱ ሀይል አለው አይደል በጣም ያማል እሱን አስቀሩልን እባክሽ
@elroitube27
@elroitube27 2 ай бұрын
ፀበሉ የማይነካቸው ስላሉና ቶሎ ለማይነቁ ሰዎች ነው ደግሞ ምኑ ያማል
@tachteda
@tachteda 2 ай бұрын
አለ ነገር አብዝተሽ ተከታተይ ።
@laveleable
@laveleable 2 ай бұрын
የ ምን እባብ ነዉ ?
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 ай бұрын
ሞት ለማን ይቀራል ያውም በዚህ ቦታ መሞት ምንኛ መታደል ነው አድርጎት ነው በንስሀ ታጥቦ ጸድቶ መሞት እድለኛነት ነው፡፡
@yoditshikur
@yoditshikur Ай бұрын
eneneme ledeju yabekagne
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН