bermel Georgis ሲኦል ገብቼ ስገረፍ ያየሁት ስቃይ በትንሹ ልንገራቹ.. | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 7 part 1

  Рет қаралды 132,243

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።

Пікірлер: 360
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 Жыл бұрын
ለናተ የደረሰ ቅዱስ። ጊዩርግስ።ለእኛም። ይድረስልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@sulamatistube279
@sulamatistube279 Жыл бұрын
አሜን ❤
@merhawiabed7212
@merhawiabed7212 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
ameen❤
@sadah4261
@sadah4261 Жыл бұрын
አሜን🤲🤲🤲
@HaimanotAyele-xp2xp
@HaimanotAyele-xp2xp Жыл бұрын
ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃን እኔላይም ታምርክን ስራ
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
ለአንተ የደረሰ ሰምእቱ ቅዱስ የጊዮርጊስ ለእኔና ለቤተሰቤም ይድርሰኝ😢❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አሜን በተለይ በስደተኝነት ላለን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
በስደት ያላቹ ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ😢
@tesgalove1835
@tesgalove1835 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን😢
@user-ds4hj9on9w
@user-ds4hj9on9w 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@alove5247
@alove5247 2 ай бұрын
አሜን
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
የልዳው ንጉስ የልዳው ፀሀይ ሰማእቱ ማር ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ያሳደከኝ እኔንም ቤተሠቦቸንም ለደጅህ አብቃን አሜን፫🤲በፀሎታችሁ አስቡኝ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሠቦች
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Жыл бұрын
እህ አሁንስ ሞልቶ ላይሞላ ስደት ወይ ለነብሴ ወይ ለስጋዬ አልሆንኩ ብኩን ሆኘ አንዳልቀር ለደጁ እንዲያበቃኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭
@shamsaalblooshi-mf7bl
@shamsaalblooshi-mf7bl Жыл бұрын
❤❤❤አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ያውቃል
@sharaandaregi2176
@sharaandaregi2176 Жыл бұрын
enam weda ❤ ladaju yabkan hulachinem
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አይዞሽ 36 አመታት ስደተኛ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ Жыл бұрын
ላንተ የደረሰ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ለሃጢያተኞቹ ይድረስልን ❤💒😢🙏 ሰማዕቱ በምልጃው ኢትዮጵያ ሃገራችንን ያስምርልን 😢💚💛❤😢🙏
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
አሜን
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын
የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የተመሠገነ ይሁን ለናተ የደረሰዉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤
@kdest____6070
@kdest____6070 Жыл бұрын
ለናተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወዮርጊስ ለኛም ይድረስልን😭😭😭🙏
@shdh7287
@shdh7287 Жыл бұрын
ለአንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አምላከ ጊዮርጊስ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
እኔም ከአንተ የበለጠ ስቃይ ዉስጥ ነዉ ያልሞከርሁት ነገር የለም ከዉጪ ህክምና ጸበል ቁርባን የቀረኝ ይሄ ጸበል ነው ቢረዳኝ በሚቀጥለው አስቤአለሁ ከአቅሜ በላይ ነው።
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ለደጁ ያብቃን ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለምስክርነት ያብቃን የእግዚእብሄር ፈቃድ ይሁንልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እናተን የፈወሰ ቅዱስ እግዚአብሔር እኛንም ይማረን
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
እግዚአብር ይመስገን የንተ የደርሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ፣ነፍስ ከስጋ መለየት ያልከው።በቃላት ስለማይገለፀው "መገለጥ " ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@Hanita-dimpie
@Hanita-dimpie Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለዝህ ቅዱስ ቦታ ያብቃን 🙏🙏🙏
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትህ ይደርብኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🥹
@HeriLove-no7id
@HeriLove-no7id 3 ай бұрын
ለአንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን🙏🙏🙏
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ፈዉሱን ያድላችሁ ከችግራችሁ ሁሉ ጌታ ይፈዉሳችሁ አኛም ለሃገራችን ለቦታዉም ያብቃን አሜን 👏
@birtukangirma3663
@birtukangirma3663 Жыл бұрын
ላንተ የደረሰ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ለሃጢያተኞቹ ይድረስልን ❤💒😢🙏 ሰማዕቱ በምልጃው ኢትዮጵያ ሃገራችንን ያስምርልን
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ድረሰልኝ በፀሎት አስብኝ ወለተ ገብርኤል እና ወልደ ገብርኤል ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም እያላችሁ አስብኝ🙏🙏🙏
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 Жыл бұрын
ኣምላኬ ሆይ እርዳንና በስደት ላለነው ይህን ቅዱስ ቦታ ኣሳየን የልዳው ጊዮርጊስ ፈጥኖ ደራሹ በፈረስክ ጭነክ ከስደት መልሰክ ይህን ቅዱስ ቦታ ሳታሳይ ኣትግደለኝ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@selamye.mariyamlij3886
@selamye.mariyamlij3886 Жыл бұрын
ምናለ ይህን በረከት አባቴ ቢያገኘው ተወዳጁ ሰማዕት ሆይ እባክህ ጥራልኝ አባቴን በካንሰር በሽታ እየተሰቃየብኝ ነው እባካችሁ በፆሎታችሁ አስቡልኝ አባቴን 🙏😥
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Жыл бұрын
ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@itgh4282
@itgh4282 9 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ለዚህ ቅዱስ ቦታ ያብቃን
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ጌታ ኦይ አሰበን ማረን እንደቸርነትክ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ላተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን 🙏🙏🙏
@hiwet4932
@hiwet4932 Жыл бұрын
አሜን❤
@xbgg5952
@xbgg5952 Жыл бұрын
ለንተ የደርስ ለኛም ይድርስልን ቅዱስ ጊዩርግስ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Жыл бұрын
ቀልደኛ።፤።።።።።።።።
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 11 ай бұрын
የልዳዉ ኮኮብ የልዳዉ ንጉስ የልዳዉ ፅሀይ አባቴ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ አባታለም ከእግዚአብሔር ጋር አስታርቀኝ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዪርግስ ለኛም ይድረስልን 🙏❤
@selamawittadesse9904
@selamawittadesse9904 7 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እርዳኝ እና ለደጅህ አብቃኝ
@sadssjasse6434
@sadssjasse6434 Жыл бұрын
በእዉነት ላንተ የደረሰ ሰማእቱቅዱስ ጊወርግስ ለእኛም ይድረስልን አሜን😢😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Жыл бұрын
ሰምዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይፏስልን አሜን 😢😢አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንተ የድርሰው ለሁላችን ይድርስልን አሜን 😢❤
@merymery7248
@merymery7248 Жыл бұрын
ላንተ የደርሰዉ ሰማእቱ ቅዱሱ ጌወርጊስ ለም የልባችን መሻት ይድርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤ 15:06 ፈጣኑ ቅዱሱ ጊወርጊስ ሰማእቱ ሁሉን ማድርግ ይቻለዋል ፈጣሪየ እና አምላኬ የድግልጅ ሆይ ይቅር በለኝ ቸሩሆይ በርከቱ ይድርሰን❤❤❤😘😘❤🌷🌷😘😘❤🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀን አለው የራሱ የሚጠብቀን አይተኛም አሜን
@AlexAbathe
@AlexAbathe 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እናንተን የጎበኘ እኛንም ይጎብኘን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fitsumtekie6479
@fitsumtekie6479 Жыл бұрын
ለናኣንተ የደረሰ ቕዱስ ጊወርጊስ ለኛንም ለደጁ ያብቓን amen amen amen
@klbneshshlto
@klbneshshlto 7 ай бұрын
ለናተ የደረስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን😢😢
@fikirtedegefu2666
@fikirtedegefu2666 11 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምን አይነት ትአምር ነው ላንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለኛም ለበደለኞቹ ይድረስልን ኢትዮጵያ ሀገራችነንም ሰላም ያርግልን አሜን!!!
@user-ys7ng3hs8x
@user-ys7ng3hs8x Жыл бұрын
የናተበረከትና የቅዱስ ጊዮርጊስ እረደትናበረከትይደብን አሚን አሚን አሚን
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Жыл бұрын
ኤልሻዳዮች የማይካችሁ ድምፅ ጥርት ያለነው እናመሰግናለን።
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
እኛም ስለተከታተሉ እናመሰግናለን
@habitam
@habitam Жыл бұрын
ለናቴ የደረሰ ቅዱስ ጊዩርግስ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏🙏አመላኬ ሆይ ለሀገሬ አብቃኝ 🙏🙏😭😭😭የኔ ጉድ እዚህ ቦታ በገባ ይልቀኛል ኦፍፍፍፍፍፍ በሰው ሀገርም ሁኝ በፍራት ነው ያለዉት 😭😭😭😭😭
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 4 ай бұрын
አቤቱ ኣባቴ ሀጤያቴ ልጅነትህን አይንሳኝ 😭😭😭ምህረትህ ከኛከልጆችህ አይራቅ
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አደራህን የእሳት ባህር እንዳታሳየን ይቅር በለን😢
@adeladel5396
@adeladel5396 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይውት ይሰማልን ❤❤❤❤
@adeladel5396
@adeladel5396 Жыл бұрын
❤❤❤
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
በረከቱ ይደርብን ለደጁ ያብቃን
@Degefaali
@Degefaali Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኢትዮጵያ ድረስላት ከፈጣሪህ አማልዴን አሜን!!!
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እድሜ ለንስሀ አድለን😢😢😢
@belenbelen5847
@belenbelen5847 Жыл бұрын
እንዲያው አምላኬ ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ብለህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@hayimanotwelde9456
@hayimanotwelde9456 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔም እዛዉ ገብቸ ተገርፊያለሁ እግዚአብሄር ስራ ግሩም ነዉ
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 Жыл бұрын
ለዚህ ያበቃህ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ላንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን
@tigest164
@tigest164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዕቱ በረከት ለሁላችንም ይድረሰን አሜን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እግዚአብ ሔር ይመስገን አሜን ለአንተ የዳረሰ ለኛም ይዲረሰ አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salomeeingda8203
@salomeeingda8203 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማረን
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 17 күн бұрын
እኔ መቼም የቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ለሁሉም መፍትሄ መሆኑን ከልቤ አምናለሁ መሄድ ብችልም በጣም ደስ ይለኝ ነበር ግን አልችል ያለሁትም እውጭ ነው ግን ሁሉን ማድረግ የሚችለው አምላክ እንደቸርነቱ ብዬ የሱን እጠብቃለሁ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
ትክክል ነህ እውነተኛ ደስታ እና ሰላም በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ሀብትም ንብረትም ዝናም እንደፈለጉ መሀዝናናትም ደስታ አይሰጥም
@hbeesan2297
@hbeesan2297 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዎርጊሥ እኔን ሐፂያተኛዋን ልጅህን ለደችህ አብቃኝ ለናተ የደረሠ ለኛም ለሥደተኞች ለደቹ እዴያበቃን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን😭🥺🥺🥺
@ትበለጥጉራጊዋ
@ትበለጥጉራጊዋ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነወ
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
ለተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን ለደጅህ አብቃኝ አባቴ
@addenadden4307
@addenadden4307 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለዴጁ ያብቃን ላንተ የዴረሰ ለኛም ይድረስልን
@temesgnkassatemesgnkassa
@temesgnkassatemesgnkassa 6 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃኝ
@Hiwe.sol4402
@Hiwe.sol4402 Жыл бұрын
ወንድሜ ላንተ የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊስ ለአለም ሁሉ ይድረስ ለተቸገር ለደጁ ያብቃኝ አመተ ስላሴ ብለ🙏🙏🙏🙏🙏
@BanchiayehuTaye
@BanchiayehuTaye 6 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ አይለየን ለኛም ቦታው ለመድረስ እንዲያበቃን ፀልዩልን
@dadidereje8389
@dadidereje8389 Жыл бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ በቸርነቱ ይጎብኝን!!! በአለን ነገር ሁሉ ስለተደረገልን ሁሉ በነገራችን ሁሉ እግዚአብሔርን ለማመስገን የምንችልበትን እውቀት ጥበብ ማስተዋል ጸጋ ክቡርን ያድለን!!! ለወንድማችን የደረሰ ከቅድስት ሥላሴ የሚያማልደን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አለሁ ይበለን ለወንድማችን የደረሰ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛም አለሁ ይበለን!!! ለፈዋሹ እና ለታምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዬርጊስ ያብቃን!!! ::
@lovemusic2023
@lovemusic2023 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Жыл бұрын
የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከደጅህ አብቃኝ
@user-hn2mq6sp7i
@user-hn2mq6sp7i Жыл бұрын
ላንተ የደረሰ ሊቀ ሰማዕት ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለኛም ይድረሰልን
@luluatkhalij5
@luluatkhalij5 Жыл бұрын
የልዳዉ ሰማዕት ቅዱስ ግዮርጊስ ለኛም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን እስኪ እደት እደሚከድ የምታዉቁ አስረዱኝ
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለበረከቱ ያብቃን ፀበሉ በጣም ይገርማል
@selniስልኔ
@selniስልኔ Жыл бұрын
እውነት ተመስገን 💐💐💐
@mairyleb9245
@mairyleb9245 9 ай бұрын
ላንተ የደርሰልህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛ ይድርስል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@AsAs-qi5jt
@AsAs-qi5jt Жыл бұрын
ለናተ የደረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ለስደት ያለነው እህት ወንድሞች ይድረስለን😢😢😢😢😢
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አሜን
@mihrettemesgen3557
@mihrettemesgen3557 Жыл бұрын
Ere sew ginminegna tadilewal eza botamehdachew በእግዚአሔርእባክሕ አላየ በፀሎት አስበን ለአባቶች አሳስብልኝከጋምቤላ ነኝሁሌ እከታተላለሁኝ ኤለልሻዳይንሚዲያን እባክህ ለደጁ እንዲያበቃኝ
@yashiymaryam4533
@yashiymaryam4533 Жыл бұрын
አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን አቤት ታምራቱ ድንቅ ነው እሰይ እልልልልልልል እንኳን ምስጋናውን ለመናገር ያበቃክ ክብር ምስጋና ለመናገር ያበቃህ 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@kelemlove4937
@kelemlove4937 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይሄን ቅዱስ ቦታ አሳየኝ እባክህ
@asnakechasnakech4187
@asnakechasnakech4187 Жыл бұрын
ለአተየደረሰ ቅዱስ ጌወርጌስ ለኛም ይድረሰን
@bezatemir5402
@bezatemir5402 Жыл бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተሰጠክ ቃል ኪዳን እኔን እና ቤተሰቦቼን በምህረትህ ማረኝ ለደጅህ አብቃኝ
@ConfusedGreyElephant-vt5jo
@ConfusedGreyElephant-vt5jo 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰን
@Ksue-i4t
@Ksue-i4t 3 ай бұрын
ወይ የኔ ነገር መጨረሻየን አሣምርልኝ
@user-ed5ms5dl5j
@user-ed5ms5dl5j 10 ай бұрын
ፈረሰኛ ቁዱስ ጊወርግስ ድረስልኝ እንካን ተፈውሳቹ🙏🙏🙏
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-vi3rd8dm5u
@user-vi3rd8dm5u 8 ай бұрын
ለእናንተ የደረሰላችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ግወርጊስ ለእኛም ይድረስልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን😢
@shiwayeyemariyamlij8549
@shiwayeyemariyamlij8549 Жыл бұрын
ለናንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም ይድረስልን
@user-te9uz7sw3o
@user-te9uz7sw3o 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
የኔ ወንድም እንኳን እግዚአብሔር ፈወስህ🙏🏿 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እንኳን ለምስክርነት አበቃህ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@hapasihapasi4298
@hapasihapasi4298 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ የሚሳነውየለም😢😢😢❤❤
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምን አይነት ትአምር ነው ላንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለኛም ለበደለኞቹ ይድረስልን ኢትዮጵያ ሀገራችነንም ሰላም ያርግልን አሜን(፫)🙏🙏🙏😭😭
@abigetahun2844
@abigetahun2844 8 ай бұрын
Egzeabher Yemesgen 😇🙏 semhatu Bermel Kedus Giyorgis Feresenaw Keber Mesegana Yegebaw. Lenanet Yederese Lenenem Yedreselen Chegeren Yawekewal Yedreselen Seleyulen Ke VA.
@MmMm-on3ci
@MmMm-on3ci Жыл бұрын
ለናተ የደረሥው አምላክ ለኛም ይድረሥልን
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን፫
@bleasingpeter5214
@bleasingpeter5214 Жыл бұрын
ኢየሱስ የሌለው ህይወት የለውም ህይወትህን ለጌታ ስጠው ልጁ ያለው ህይወት አለው ልጁ የሌለው አሁን ተፈርዶበታል ። ዮሐንስ ወንጌል 3÷36 የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ።
@milkygizaw1175
@milkygizaw1175 Жыл бұрын
amercan and western style
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 7 ай бұрын
አሜንንንንንንአሜንአሜን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምረኛው መላው ኢትዮጵያን ያስበን
@user-ls8iw5ff5d
@user-ls8iw5ff5d Жыл бұрын
ለናተ የደረሠ ቅዱስ ገወርጊሥ ለኛም ይድረስልን😢😢😢😢
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@dsrd8341
@dsrd8341 Жыл бұрын
የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እኔንም ሀጢያተኛዋን ባሪያህን ማረኝ 😢😢
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: እግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ሆኖልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ፀበልን ከሶስት ወር በፊት ዐይቼዋለሁ::
@user-bn4cv2ck1m
@user-bn4cv2ck1m 5 ай бұрын
Botaw yet nw
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ስለሆሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@HelenHelen-ni1iy
@HelenHelen-ni1iy Жыл бұрын
ላተ የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
@almaztarekeney350
@almaztarekeney350 Жыл бұрын
ለናንተ እንደደረሰ ቅድስ ጊዬርጊስ አባቴ ለኛም ይድረስልን
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,3 МЛН