bermel Georgis ሲኦል ውስጥ ገብቼ ያየሁት ስቃይ በእሳት ባህር ስሮጥ ኪዳነምህረት ጠላቶቼን ታሳየኝ ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 66,789

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

Күн бұрын

ኤማሆስ የበጎ አድራጎትና መንፈስዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Пікірлер: 213
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 6 ай бұрын
አባት ቅዱሥ ጊዉርጊሥ ለደጅሕ አብቃኝ እንደሀጽያቴ ሣይሖን እንደ ቸር ነትሕአሜን🙏🙏
@KedsteMurael-du8ox
@KedsteMurael-du8ox 6 ай бұрын
ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ❤ ከሀጢያት አዉጣኝ😢
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲💗
@mestawet438
@mestawet438 6 ай бұрын
ስማዕቱ ሆይ የልቤን አንተ ቃውቃለህ እባክህ ለደጂህ አብቃኚ😢
@mimikalayu3737
@mimikalayu3737 6 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ ኣምላክ ሆይ ለደጁ ኣብቃኝ
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 6 ай бұрын
ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኔም ቀን አለህ አምናለው
@semret8073
@semret8073 6 ай бұрын
አሜን ለእኔም 🙏🙏🙏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yafetenu7818
@yafetenu7818 6 ай бұрын
እውነት ነው ትሄጃለሽ እኔም የጌታ ፍቃድ ሁኖ ማክሰኞ ልሄድ ነው፡፡ በጉዞ ውድ ስለሆነ በግሌ ደርሶ መልስ 6077 ብር ቆርጫለሁ በ plane
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 6 ай бұрын
@@yafetenu7818 በሰማእቱ ክርስትና ስሜን ፅፈሽ ተጠመቂልኝ ፅጌ ማርያም ብለሽ ሁሉ ነገር ተዘግቶብኛል
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 6 ай бұрын
@@yafetenu7818 በፀሎት አስቢኝ
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 6 ай бұрын
ዛሬ ጠያቂው ተመችተኸኛል ፀጥ ብለህ ነው ያዳመጥክ በዚሁ ቀጥልበት ። በረከትህ ይድረሰኝ ሰማእቱ ጉጉቴ ደጅህን መርገጥ ነው
@fatimasuleman9686
@fatimasuleman9686 6 ай бұрын
To kkkkki kkkkki
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 6 ай бұрын
ሰማእቱ የእኔ ሀጣት ተቆጥሮ አያልቅም እደምህረትህ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልስ
@rahelgean5568
@rahelgean5568 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ያደረገ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን ለደጆ ያብቃን አሜን 🙏✝️🛐💚💛❤️
@girumakililu7815
@girumakililu7815 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ በረከት አብቃኝ ድካሜን ታውቃለህና አትተወኝ ለደጁ አብቃኝ ።
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@Amen2216
@Amen2216 6 ай бұрын
አሜን ➕♥️....እኔንም ጊዮርጊስዬ 🙏
@semret8073
@semret8073 6 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@alamhabash6268
@alamhabash6268 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ephremayenachew-wv4xd
@ephremayenachew-wv4xd 4 ай бұрын
አሜን እኛንም ያብቃን
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 6 ай бұрын
ፈረሰኛው ለኔና ለቤተሰቤም ለደጅህ አብቃኝ
@mitikiedessie1633
@mitikiedessie1633 6 ай бұрын
ፈጥኖ ደራሹ አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለኔም ፈጥነህ ድረስና አድነኝ አፅናናኝ አሜን(3) 🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 6 ай бұрын
እህቴ ላች የተለመነ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለእኔም ይለመነኝ ጠባቂ መላእክቴን አዲያሳየኝ የሁሌየ ፀሎቴ ነው የኔ ጠባቂ መላእክት እባክህ ታረቀኝና ልይህ አባቴ አስደስተኝ❤
@yohananayfokiru579
@yohananayfokiru579 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@HelenSelemon-y4k
@HelenSelemon-y4k 6 ай бұрын
እዛ የምትሄዱ እህት ወድሞቼ እጃቹላይ እህተ ገብርኤል ብላቹ ፃፉሉኝ እና ግቡ በሰማአቱ 😢😢😢 የልቤን ያውቋል እሱ
@Bura5uy9er8r
@Bura5uy9er8r 6 ай бұрын
እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 6 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዎርጊስ
@SidonasAbreha
@SidonasAbreha 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🎉❤
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅድሰ ጊዬርጊሰ ❤ መቼ ነው የኔ ተራ ሰማእቱ ❤ እጠብቅሃለው ❤
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 6 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ❤
@beamelakuyedeset9091
@beamelakuyedeset9091 6 ай бұрын
አምላኪ ሆይ በደጅ ቆሜ እደመሰግንህ እርዳኝ ሰማአቱ ጊዮርጊስ ሆይ እርዳኝ😢😢
@tigiyebelle
@tigiyebelle 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔስ ግራ ገባኝ እባክህ አለሀሽ በለኝ😢
@libanosferew1333
@libanosferew1333 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ!!!
@abrehamatnafu
@abrehamatnafu 3 ай бұрын
ታድለሽ እህቴ አምላክ ይመስገን የኔ ተራ መቸ ይሆን በሀጥያት ተጨማለኩኮ ማነው ጐትቶ የሚወስደኝ እኔንማ የያዘኝ መንፈስ አላንቀሳቅሰኝ አለ
@R_a_c_h_e_l12
@R_a_c_h_e_l12 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በቸርነትህ ለዚች ክብር ቦታ አብቃኝ 🙏🙏🙏
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አፌን ከፍቼ ነበር የሰማኃት አይምሮዬ ውስጥ ስዕል ነው የከሰተችብኝ እያንዳንዱ የምትናገረውን ነገር በአይምሮዬ ስስለው ነበር... እባክህ ክፍል 2ትን አታቆይብን ቶሎ ልቀቅልን
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 6 ай бұрын
እኔም በምናቤ እየሳልኩኝ ነው የሰማዋት
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 6 ай бұрын
ብሩክትዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏
@YordanosGhebru-y5h
@YordanosGhebru-y5h 6 ай бұрын
❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal 6 ай бұрын
ስለዚህ ቦታ እድሜልኬን ብሰማ የምጠግብ አይመስለኝም።
@mekedestussuma5977
@mekedestussuma5977 6 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ለኔም ይድረስ ስታብራሪ ደሞ ታረኬለሽ አሁኑኑ በራችሁ ሂዱ ነው የምታሰኝው።
@Emabatgezaw
@Emabatgezaw 6 ай бұрын
ታድለሽ!!! እኛንም እግዚአብሔር ያብቃን አሜን አሜን አሜን!!!❤
@elk5824
@elk5824 6 ай бұрын
እግዚአቢሔር ይመስገን ብሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ታኣምራቱን ምሕረቱን ዝለኣኸልና ምስጋና ይኹኖ ኣሜን❤❤❤
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 6 ай бұрын
የዛሬው ቪዲዮ ደስ ይላል ድምፁ በጥራት ይሰማል
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 6 ай бұрын
በእውነት ሲናገር እግዚአብሔር ውብ አድርጎ ኖው የፈጠረን ኑ በምስላችን ሶው እንፍጠር ኦርት ዘፍ 1፡26 ሴቶች እህቶቻችን ለምን የአይናቾውን ቕድብ ይነቕሉታል እንዳለ ታቱ ይነቐሳሉ ከዛም አልፎ ሽፋሽፍት አይን ሌላ ተጨማሪ ለምን
@1venezianielena
@1venezianielena 6 ай бұрын
Please post the second part. Thanks 👍
@ninaadama7958
@ninaadama7958 6 ай бұрын
ሰማእቱ ስለ ቅድስት ማርያም አስበኝ
@merd24
@merd24 6 ай бұрын
ግን ሜካፕ ይፈቅድ ይሆን ብርክቲ? እግዚአብሔር ውብ አድርጎ ነው የፈጠረን
@TekuadaAcham
@TekuadaAcham 3 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዲሰ ጊወርጊሰ እኔንም ሃፂያተኛ በደለኛ ልጅህን አሰበኝ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤
@AbiotEnyew
@AbiotEnyew 3 ай бұрын
ኦ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ቦታህን ለመርገጥ ምኞቴነውና ለእኔም አሳካልኝ
@TinsayeGirma
@TinsayeGirma 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ያለዉበትን ቦታ አንተ ታዉቃለክ የምፈልገዉንም ታዉቃለክ ለቤትክ ለምስክርነት ለደጅክ አብቃኝ 🙏🏻
@SarabazahSara1987
@SarabazahSara1987 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ እኔንም አደራ አባቴ ምህረትህ ይብዛልኝ አሜን
@AminaAmina-sh1og
@AminaAmina-sh1og 2 ай бұрын
ሰማአዩቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ታምርህን እደሰማዉኝ ለደጅህ በሰላም አድርሰኝ
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne 4 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ እባክህ ለኔም ድረስልኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@BethelhemAbebe-jd2ho
@BethelhemAbebe-jd2ho 4 ай бұрын
ፍጡነ የረድኤት ለደጅህ አብቅተህ ታሪኬን ቀይረው
@BethelhemAbebe-jd2ho
@BethelhemAbebe-jd2ho 4 ай бұрын
ፍጡነ የረድኤት ለደጅህ አብቅተህ ታሪኬን ቀይረው
@tgtg3082
@tgtg3082 6 ай бұрын
እባካቹ የሰማህቱን የቅዱስ ጎርጊስ ቁዋራ በርሚሉ ገዳምን አካውንት ንገሩኝ በማሪያም
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 6 ай бұрын
አላዬ ይነግርሻል ኤልሻዳይ ሚዲያ
@tgtg3082
@tgtg3082 6 ай бұрын
እሺ ግን ጠይቄ ነበር አላየውም ይሆናል እንግዲ እግዚያብሔር ይባርልክኝ
@selam_tube6185
@selam_tube6185 6 ай бұрын
ቁጥር አለው ደውይለት ያነሳልሻል የውጭ ስልክ የሚያተናግዱት ማታ ላይ ነው ስለዚህ አላየ ያነሳልሻል ደውይለት​@@tgtg3082
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 6 ай бұрын
ከታች ተፅፋል እይው እህቴ ኮሜት መልሽ
@Asmi715
@Asmi715 6 ай бұрын
Lanchi yederes lenim yederes Amen Amen Amen
@tizita.mulugeta
@tizita.mulugeta 3 ай бұрын
የሰማዕቱ አምላክ ሆይ እኔን ደካማዋን ባርያህ እንኳን ልሆን የማይገባኝን እባክህን አስበኝ
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 6 ай бұрын
አምላከቅዱስጊወርጊስ ልጆችን እናቴን ይዦእደምመጣ አምናለሁ እናቴንም ልጆችንም ትፍውስልኛለህ እኔንም ለንስሀሞት ታበቃኛለህ
@habtamtalehabtam6771
@habtamtalehabtam6771 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ ከስደት መልስህ ለደጂህ አብቃኝ
@AbrhamHabhab-z9l
@AbrhamHabhab-z9l 2 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ታምርህን ለማየት አብቃኝ
@kiyamar9248
@kiyamar9248 5 ай бұрын
Eyesus ewenet heywet menged new kesu wechi wede mengestu megbat aychalem beru eyesus newna ebakachu neku medan be eyesus becha new geta eko new demun afso bemeskel tenteltelo moto yadanen ebakachu nu wede eyesus wede selamu geta
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
የጌቶች ጌታ ነው
@BethelhemAbebe-jd2ho
@BethelhemAbebe-jd2ho 4 ай бұрын
ፍጡነ ረድኤት ከነቤተሰቤ ለደጅህ አብቅተህ ማረን
@addisaddis8469
@addisaddis8469 4 ай бұрын
ወይኔ ቸሩ መድሀንያለም እኔንም እርዳኝ ደጁን ልርገጥ
@ውብነሽደርቤ
@ውብነሽደርቤ 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ሀጥያት ወረሰኝ 😭😭😭😭😭ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@titifantu2162
@titifantu2162 6 ай бұрын
Ere be Egziabher sem Egziabher yemsgn beye new melew semewa erasu dagm taemrat serabat kidus Gigorgiys semaetu❤🙏
@tigabuasfaw4467
@tigabuasfaw4467 6 ай бұрын
እነም ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቦታውን ለመጠመቅ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ።
@abudhabi3954
@abudhabi3954 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደ 4:41 ጅህ አብቃኝ
@MedizenebeMedi-ec9xz
@MedizenebeMedi-ec9xz 4 ай бұрын
ተመስገን ላንቺ የደረሰ ለኔም ይድረስ እህቴ
@genetkebede4858
@genetkebede4858 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@EseteKassa
@EseteKassa 6 ай бұрын
ሰማአቱ ስለድግል ስለናትክ ማረኝ
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃኝ
@AskaluHaile
@AskaluHaile 3 ай бұрын
እባካቹ የሰይጣን ምስል አታድርጉ
@MeseretTariku-yn3fo
@MeseretTariku-yn3fo 4 ай бұрын
ምንም ማለት አልችልም ግን ደጅህን እድረግጥ አንተ እርዳኝ
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta 3 ай бұрын
በማርያም የት ነዉ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 6 ай бұрын
ድንቅ ምሰክርነት አምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ ያሰበኝ ❤❤❤
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 6 ай бұрын
በረከቱ ይደርብን የሰማእቱ ቕዱስ ጊዬርጊስ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🇪🇷🙏
@Emabatgezaw
@Emabatgezaw 6 ай бұрын
ታድለሽ!!! እኛንም እግዚአብሔር ያብቃን አሜን አሜን አሜን!!!❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 6 ай бұрын
አሜን
@AmaharZelke
@AmaharZelke 4 ай бұрын
ሰማቱቅድስግገወርጊስለደጅህአብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 6 ай бұрын
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤🎉🎉🎉❤😭😭😭🌾🌾🌾🌷💞💞💞🌻🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@LetayTsegay-fh9kc
@LetayTsegay-fh9kc 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጌርግስ ለደጅህ ኣብቃኝ
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስልክ ቁጥር ኮምንት ላይ አስቅምጡልን
@emueemue3666
@emueemue3666 4 ай бұрын
ጊዮርጊስ አባቴ ድረስልኝ ባለውበት
@lul-wg5yg
@lul-wg5yg 5 ай бұрын
Semaetu kidus giyorgis bejaka nezi dhnet abkiena
@selemawittekle5890
@selemawittekle5890 6 ай бұрын
Sematu kudus gorgesi brekeka ayfeleyena 🌹💕🌹💕🌹💕🙏
@MeryMeery-lg4ty
@MeryMeery-lg4ty 5 ай бұрын
ላቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን።።
@YordanosGhebru-y5h
@YordanosGhebru-y5h 6 ай бұрын
አሜን የሰምይቱ የቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ የተመሰገነይሁን
@mulumulu5957
@mulumulu5957 6 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ጥራኝ አባቴ😢
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አድንኝ❤❤❤❤❤❤❤
@merhawwit
@merhawwit Ай бұрын
Egzaebiher Yemesgen sile kulu Neger amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta 3 ай бұрын
የት ነዉ ቦታዉ በምርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tes123-xr2ki
@Tes123-xr2ki 4 ай бұрын
Kidus Geworgis ledejih abkagn Amen Amen Amen
@TadesseMinte
@TadesseMinte 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ወንድሜ እንግዶችን በምታቀርብበት ሰዓት ያንተን መጠየቅ እና ማብራሪያ በጣም አጭር አድርገህ ብታቀርብ ደስ ይላል አሁን እህታችን ያቀረበችበት መንገድ ጥሩ ነው እኔም በርሚል ጊወርጊስ ሂጂ ብዙ ድንቅ ነገሮች ተደርገውልኛል....አሁን ሁለተኛ ለመሄድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እየጠየቅሁ ነው አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን..ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን..
@kalyeGeta
@kalyeGeta 3 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ አባቴ
@kalyeGeta
@kalyeGeta 3 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ አባቴ
@helenishete278
@helenishete278 6 ай бұрын
Abetu ledejik abkagn❤❤❤
@AbebaGirms
@AbebaGirms 4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮሪግስ ለኔምዲራስልኝ
@mccarthyalem5223
@mccarthyalem5223 6 ай бұрын
ውሸት ከሆነ የዋሸችው ይግጠምህ 😢😮
@DeblMan
@DeblMan 5 ай бұрын
አምላኬ ለምስክርነት አብቃን
@SisayBelete-fm1go
@SisayBelete-fm1go 2 ай бұрын
Semaetu kdus giwergis ldejih abkagn
@AlemuKelile
@AlemuKelile 3 ай бұрын
አንድ ቀን ያሰብኩ ይሳካል
@bresa-i3o
@bresa-i3o 5 ай бұрын
ለደጀአብቃን😢😢😢😢😢😢😢
@jeniberSisay
@jeniberSisay 6 ай бұрын
Abate kiduse goregis ledejeke abekagn
@AnanniyaKhasahun
@AnanniyaKhasahun 3 ай бұрын
ጊዮርጊስ ዐአባቴ ማረኝ
@emueemue3666
@emueemue3666 4 ай бұрын
አሁን መንገድ ክፍት ነው?
@SintayehuTesfaye-lq2my
@SintayehuTesfaye-lq2my 4 ай бұрын
ሰማእቱ ለደጅ ያብቃኝ
@FikirteAbera-lx3hh
@FikirteAbera-lx3hh 3 ай бұрын
Hulunam labrkt botaw yabkan
@wgratmedia776
@wgratmedia776 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በቃ ሴንጤ መሳይ ቅዠታም ኦርቶዶክሶችም መፈልፈል ጀመሩ ማለት ነው😂😂😂ያሳፍራል እኔ ሙስሊም ነኝ ክርስቲያን ወንድሞቼን አከብራለሁ ጓደኞቼ ናቸውና ግን እቺን መሳይ ተራ ቅዠታም ልትቃወሙ ይገባል እስልምናና ክርስትና እንደ ሴንጤዎች በማንም ቅዠታም የሚዘወር ተራ እምነት አይደለም እቺን እቺን እቃ እቃ ጫወታ ከሃይማኖተኝነት ይልቅ እንደ ኮሜዲያን ለምንመለከታቸው ሴንጤዎች ተውሏቸው ኦርቶዶክስ ክብር አላት አታርኩሳት ለዩቱብ ልቅምቅም ብላቹ ሃይማኖታቹን አታርክሱ❤
@Eyemariam
@Eyemariam 5 ай бұрын
Hedo mayet ayshalem
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 5 ай бұрын
ቦታው ድረስ ሄዶ ማረጋገጥ አይሻልም እኛ አምነን እንድናለን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 6 ай бұрын
ክፍል 2
@bettyhabeshagirl8341
@bettyhabeshagirl8341 6 ай бұрын
Amlake yikr belen
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 6 ай бұрын
መታደል ነዉ ለደጁ ያብቃን😢😢
@DejeneWondmagegn-el1vw
@DejeneWondmagegn-el1vw 5 ай бұрын
ለቤቱ ያብቃኝ❤❤
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
የት እንዳለሁ አላቅምይሰውረኛ ግራ ይገባኛል  Memehir Girma Wondimu Video 679#subescribe_now
20:56
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.
በክፋት የሚኖሩ አምስት ዓይነት ሰዎች  Memehir Girma Wondimu Video 634#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
20:41
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 35 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН