bermel Georgis የኢትዮጵያ ጠባቂዎችን እመቤታችን አሳየችኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 4

  Рет қаралды 47,692

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረሰን ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤
@behailuatero3750
@behailuatero3750 7 ай бұрын
እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባሽ
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ባለሟል ሊቀ ሰማዕቱ የልዳው ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@naqawanawaea
@naqawanawaea Жыл бұрын
ሰማዕቱ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን በስደት ላለነዉ ልጆቹም ለሁላችነም ለደጁ ያብቃን በእዉነቱ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያበቃን ❤❤❤
@aberashregassa2584
@aberashregassa2584 Жыл бұрын
አሜን !!! ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን።
@HayaHhy
@HayaHhy 4 ай бұрын
ክርስቲያን ሁኘ በመፈጠሪ ብቻቻቻቻ ልኡል እግዚያአብሄር ይመስገን እኔ ክርስቲያ ነኝ🙏🙏🙏🙏
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын
እሰይ እድግ በይልን ሚጡዬ ❤ ለደጅህ አብቃን የ በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤❤❤❤❤
@fikirtewoldemariam8711
@fikirtewoldemariam8711 Жыл бұрын
ቅዱስ ጎርጊግስ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ 🙏
@Samraወለተማርያም
@Samraወለተማርያም 11 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን በሠላም ጠብቀህ ለሀገሪ አብቃኝና እዚህቦታ መሄድ በጣም እፈልጋለው❤❤❤❤
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 11 ай бұрын
አሜን:እመቤቴ::
@BAHRU555
@BAHRU555 Жыл бұрын
እረ እንደው እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶልኝ በሰላም ከስደት ተመልሼ የሰማእቱን የቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበሎን ተጠምቄ ህይወቴ ትዳሬም እንዲባረክልኝ የእግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ይሁንልኝ አሜን፫ አቦ እንዴትነው የጓጓሁት ግን
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u Жыл бұрын
አግዛበር ይመስገን
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን
@yeshialula3203
@yeshialula3203 11 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ፈቃድህ ይሁን እና የዚህ በረከት ተካፋይ ኣድርገኝ
@Medhanit-f2p
@Medhanit-f2p 11 ай бұрын
እልልልልልልእግዛቢሄር ይክበር ይመስገንቅዱስ ጊዮርግስኣቦይ ወደዚህ ቦታ ክብርህንየተገለፀበት ኣብቃኝ
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 6 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማራችሁ❤
@adanuabebaw
@adanuabebaw 6 ай бұрын
ሰ ማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰብ በረከትህ ይድረሰኝ አባት ሆይ ❤❤❤
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d Ай бұрын
እጌዚኣብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ረድኤት በረከትዋ ኣይለየን❤❤❤
@ZebirMedant
@ZebirMedant 3 ай бұрын
አሜን ለደጅህ አብቃን ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
ይህንን ያደረገ አምላክ ልእል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
@JustYdidia
@JustYdidia 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከሰማዕቱ ከቅድስ ረድኤት በረከት ያሳተፈን እኛንም ለደጅ ያብቃን
@user-mh2om1dh6v
@user-mh2om1dh6v 3 ай бұрын
ቅዶስ ጊርጊስ እኛንም ለደጇ ያብቃን❤❤🎉🎉
@AhmedHassan-lu4yt
@AhmedHassan-lu4yt Жыл бұрын
እግዚያቤርይመስገን ታድላችሁሰማእቱእኛንምለደጁያብቃንአሜን
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 7 ай бұрын
ለውሻ በወርቅ ጫማዋ ያጠጣች የአምላክ እናት እኛንም ታስበን::
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@henimak2727
@henimak2727 Жыл бұрын
እኛንም በስደት ያለነውን ለማየት ያብቃን ሀገራችን ሰላም ይሁንልን
@YaredSisay-id8cq
@YaredSisay-id8cq 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@טענננהה
@טענננהה 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአቤሔርይመሰገን ❤❤❤❤አሜንአሜን ለናተ የደረሰዉ ሰማአት ቅዱስጊወርጊስ ለኚም ይድረስልን
@טזטה
@טזטה Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GizatFante
@GizatFante 2 ай бұрын
ክብር ለመዳህኒያለም
@mahelit
@mahelit 6 ай бұрын
አሜን፫ለናንተ የደረሰ አባቴ ቅዱስ ገወርጊስ ለኔም ይድረስልኝ እስራቴን ፈቶ ለደጁ ያበቃኝ ዘንድ ፀሎት አርጉልኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 11 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ Жыл бұрын
በእውነት ስለማይናጋር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሰናወል የኛ ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ለንተ የደረሰው በረከት ለኔም ለሀጥየታኛው ይድረስልኝ የልድየው ኮከብ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጂክ አብቃን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእማምለክ ሆይ እንወድሻለን
@askalaragie8453
@askalaragie8453 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@OneZero-x8l
@OneZero-x8l 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሪ መላአክት ያስማልን ❤❤❤❤ ጊዮርጊስ አባቴ እኛንም ለጀጂህ ያብቃን አሜን
@BerihaTewelde
@BerihaTewelde 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 24 күн бұрын
በረከታችሁ ይድረሰኝ ዊይ 😢😢
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
እልልልልልልልል እመብርሀን እናቴ አስራት አገርሽ እኮነው አቤት ደስታ ማነው አገሩን የሚወድ የተደሰተው ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ያሳደከኝ ከሰው አገር በሰላም መልሰህ ለቅዱስ ደጅህ አብቃን በስስት ልንሞት ነው እኛ ስደተኞች ልጆችህ
@mesrt8441
@mesrt8441 Жыл бұрын
እልልልልልልልል የእግዚአብሔርን ታምር ስራ እባካችሁ ተባበሩኝ አድራሻቸው እህቴን በመንፈ እየተሳቃየችብኝ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@muluworkdesta125
@muluworkdesta125 Жыл бұрын
አሜን (3) ታምረኛው ቅዱስ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያብቃን ።
@HessaSalim-r5c
@HessaSalim-r5c 10 ай бұрын
Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@beletbelay6721
@beletbelay6721 Жыл бұрын
እልልልልልልልልስ እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ ለጅህ አብቃኝ
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌼🌼🌼🙏🙏🙏
@antneheseyoum7484
@antneheseyoum7484 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን!
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
💚💛❤️ Keber le Egziabher! Keber le Eyesus Christos! Keber le Emebetachin Mariam ena Kedus Giorgos! Amen! 🙏
@TolawaaqDinagdee-pe4zi
@TolawaaqDinagdee-pe4zi Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 11 ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን
@makerma3853
@makerma3853 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Selam-h3j
@Selam-h3j Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓❣️❣️❣️❣️
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 Жыл бұрын
አንችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር ለኛ ምን ያልሰጠን ሁሉ ሰጥቶናል እኛ ነን እጂ
@BirhanTadese-e7d
@BirhanTadese-e7d 10 ай бұрын
Ye Egziabher miret chernetu bizu new
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg Жыл бұрын
እግዝአብሐር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ለደጃፍህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህታችን እኛንም በስደት ያለነውን ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን እኔ ሀገራችን ሰላም ሆኖልን ሂጀ ከፀበሉ እስክፍወስ ይናፍቀኛል 🤲🤲🤲🤲
@SARAANDENET
@SARAANDENET Жыл бұрын
Egeziabeher lezihe berekete yabekagin esube denke new
@bahiru1973
@bahiru1973 11 ай бұрын
Amen burikt kidist dengel Marian yasrat hageruan titebek zaream zeoterim lezelalemu amen😢
@gigichernet80
@gigichernet80 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባረክ የእናታችን አማላጅነት አይለየን
@shineygetu8600
@shineygetu8600 11 ай бұрын
Amen 🙌🙏
@shimelsdemile7362
@shimelsdemile7362 9 ай бұрын
amen
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Elelelelelele Egizaberi mazigen lanate yedarase qidusi giyorigis lenyam yidirasi ameen
@YasminAlomo-sz1df
@YasminAlomo-sz1df Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@KbStif-z7m
@KbStif-z7m Жыл бұрын
ኣግዛኣብር ይመስገን
@marthaabera5229
@marthaabera5229 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ቅድስ ጊዮርጊስ ጨርሶሶ ይማርሽ
@MikiMan-k4k
@MikiMan-k4k 11 ай бұрын
በድጋሚ ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio Жыл бұрын
የእኔስ ድንግል እናቴ 😢😢😢😢😢
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒአለም ስራው ድንቅ ነው
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 Жыл бұрын
Egziabher Yimesgen ❤❤❤❤
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለልበ ንጽሀን ቅርብ ነው
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr Жыл бұрын
Yhe Dinq Tamir sila Samahu Dasi bilonyali Qidusi Georgis Laa Barakatu Yaa Biqani Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉❤❤❤
@FasilBirhanu-rm7ir
@FasilBirhanu-rm7ir Жыл бұрын
Egzabhre yemasgan kaber ladengl Mariam kaber samato kedows Georges
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል
@haimanotalemu6624
@haimanotalemu6624 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ነ ይመሰገን
@OG0o
@OG0o Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚብሔር ይመሠገን
@CellNet-c1o
@CellNet-c1o Жыл бұрын
Amen Amen Amen ledigu yabikane
@SentiaFuje
@SentiaFuje Жыл бұрын
Elllllllllllll semwa lezelalem yekber
@AlmazAlmaz-c1z
@AlmazAlmaz-c1z 11 ай бұрын
AmenAmenAmen
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Egzabher yemasgen elellllele 💚💛♥️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏
@kalyemom3540
@kalyemom3540 9 ай бұрын
Degemeke wesedene senaetu
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 14 күн бұрын
ሠማይቱለደጅህአብቃኝ
@tiruneshiwale8920
@tiruneshiwale8920 Жыл бұрын
ለደጂ ያብቃኝ
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እስይ ፀዳለማርያም ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
@GusaLama
@GusaLama 6 ай бұрын
Egna ye tawahedo lejoch tadilen egnanem le daju yebken ellel elele heunkan samash samahtu
@Asmiratu
@Asmiratu Жыл бұрын
ለቦታህ አብቃኝ
@MyMo-rg3tu
@MyMo-rg3tu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BirhanTadese-e7d
@BirhanTadese-e7d 10 ай бұрын
Mariyam Mariyam maletachin gena nebsachinin yadinatal yetewahdo tesfa ye amlak enat
@MyMo-rg3tu
@MyMo-rg3tu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa 4 ай бұрын
Temesegn ❤❤❤❤
@AbejeshGirma
@AbejeshGirma 11 ай бұрын
❤❤😊
@bekelutesfa6124
@bekelutesfa6124 Жыл бұрын
Atkebatru Egziabher Ethiopian yetadegat Hatyt yebezabet hager nat ye sewe lej endebeg yemitaredebat nefsetur set hodwa yemikededebet hager honaletche yelkun ke lebatchehu Tseleyu esu hatyatachenen yeker yebelen.
@addisgetachewgetachew5228
@addisgetachewgetachew5228 11 ай бұрын
Lenatee endaa beraa lenyamii ibiraa yadineni abatachin
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 7 ай бұрын
ህልምሽነውጥልቅሃሣብነውአይሰዎች😢
@bnp319
@bnp319 Жыл бұрын
Egzabher yemsgn keduse gebreyle abatey ledegu yabekan berketaechw yederben
@lolamara6133
@lolamara6133 11 ай бұрын
Semaetu ledegeh abkagn.
@Basfhjkpoytrwqg
@Basfhjkpoytrwqg Жыл бұрын
ኑዞተጀመረእንዴ ወድማችን????
@yarsmylijenije5454
@yarsmylijenije5454 11 ай бұрын
Tamsgne
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 27 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4,4 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН