🔴bermel giorgis ከኋላየ ተነስተው ሲቀየሩ እኔ ኝ ከዛው ነኝ።

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 40,824

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 426
@selammamo7138
@selammamo7138 6 ай бұрын
መምህር ግርማ ለብዚዎቻችን መሠረት ያስያዙን አባት ናቸዉ
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham 6 ай бұрын
የመምህር ግርማ ወንድሙ የነሱ ስራ አስተምሮ ተነግሮም አያልቅም የኔ እንቁ አባት እድሜና ጤና ይስጣቸው ውድ አባታችን በነሱ ምክንያት ስንት ሰው ተመሯል ከሴይጣን ማሰርት ተፈቷል
@huletesemayat
@huletesemayat 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 5 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ewunetin
@Ewunetin 6 ай бұрын
ተባረኪ የኔ እሕት እውነቱ ይሔ ነው መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው የጠንቁዋይ መፈልፈያው ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ስለ አባታችን መምህር ግርም ወንድሙ ምስክርነት ስስማ በጣም ደስስ ይለኛል ❤️የሃይማኖት ቱርጉም የአስትማሩን ድንቅ ልዩ ስጦታችን ናቸው ከላይ ከሰማይ እግዚአብሔር የሰጠን እንቁ አባታችን ናቸው.. እግዚአብሔር ዕድምና ጤና ይስጣችው 💞💞💞. አይዞሽ እናታችን ለአንች የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን .. ❤️❤️
@Samiman422
@Samiman422 6 ай бұрын
3 ጌዜ ኮሜንት ምን መለት ነው
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 6 ай бұрын
Eniesa.smachw.betetra Kutr.sfbeyenew.yemgebaw❤❤❤
@GjghghHhghhhgg
@GjghghHhghhhgg 6 ай бұрын
ምንችግርአለው የፈለገይውን መገመት መብቷነው😢😢😢አሜን እሕታችን❤❤❤​@@Samiman422
@mekdesteketelewu225
@mekdesteketelewu225 6 ай бұрын
Enem
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 6 ай бұрын
​@@Samiman422 አስር ቢሆን ምን ችግር አለው❤
@tezuየእመብርሃንልጅ
@tezuየእመብርሃንልጅ 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ታድላችሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁያብቃን እኔስለቅዱስ ጊዮርጊስ ስሰማ በጣም እቀናለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah 5 ай бұрын
መምህር ግርማን ጠንቋይ የሚል ሁሉም እራሰችው ጠንቋይ ና ደብተራ ነችው እግዚአብሔር መምህር ግርማን ጤነ ይስጥልኝ❤።
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 6 ай бұрын
እኔም በአባታችን መምህር ግርማ ነው ፈጣሪዬን እግዝአብሄርን የያሁት😢 እግዝአብሄር የማያልቅበትምን እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@bahabolomhabtegebriel9175
@bahabolomhabtegebriel9175 4 ай бұрын
መምህር ግርማ ናይ ባሓቂ ናይ ዘመና ሃዋርያ እዮም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 6 ай бұрын
ወገኖቼ በርሜል ሄደው የሚጠራጠሩ አለመታደል ነው እኔ የምኖረው USA, Dallas, Texas ነውስማአቱ ቅዱስ ጊዯርጊስ እዚሁ ስውሮኝ ታምር አድርጎልኛል እግዛብሄር ሲፈቅድ ምስክርነቴን ለእልም ህዝብ ፊት በአንደበቴ እገልፃለሁ እመን እጅ አትፍራ እንኳን ቅዱስ ጊዯርጊስ የማንም መናፍቅ ጼንጤ አማልዳለሁ እያለ በያደራሹ ይፈራገጣል ወገኖቼ ድንግልን አጥብቃችሁ ያዙ አትጠራጠሩ :: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@endaleabayenew
@endaleabayenew 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@meronfikadu222
@meronfikadu222 6 ай бұрын
​​@@endaleabayenewወንድሜ በቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበል እምነት ካላቹ ከበርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ የመጣ ትንሽም ብትሆን ለታመመ ሰው ነበር ከሀገር ውጭ ነው ያለሁት እባክህ ለቤተሰብ ብትሰጡልኝ ይልኩልኛል
@endaleabayenew
@endaleabayenew 6 ай бұрын
@@meronfikadu222 አለ ውስጅ
@meronfikadu222
@meronfikadu222 6 ай бұрын
@@endaleabayenewእግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ አድራሻቹን ንገረኝ እናቴን ልካታለው
@meronfikadu222
@meronfikadu222 6 ай бұрын
@@endaleabayenew ወንድሜ እባክህ አድራሻቹን ንገረኝ ከየት መውሰድ እንደምትችል
@ሰያየማርያም
@ሰያየማርያም 6 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እንደተገፉ አይተውም ሁሉም ወደ ግልጽ ይመጣል ቀን አለው 🙏
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 6 ай бұрын
አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር እውነትን ስለ ያዙ ነው የሚገፉት ...አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ይረዳሻል
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 6 ай бұрын
ልቦና ይሰጣቸው ለሚተቹ
@Sewemehon12
@Sewemehon12 6 ай бұрын
ዋው በእውነት የበርሜል የቅድስ ጊዮርጊስ ጸበል የመምህር ግርማን እውነተኛ አባት መሆናቸውን እግዚአብሔር ሊመሰክርስ እንባቸውን ልፋታቸውን መገፋታቸውን አይቶ በዚህ በኩል በግልጽ ሊመሰክር መቱዋል ገና ጠንቁይ ናቸው ያሉት ሁሉ ያፍራሉ እግዚአብሔን የሰጠውን ጸጋ ማን ሊያስቆመው ኡይችልም በእውነት ገና ብዞች ስለ እርሳቸው ምን ያክል ለእግዚአብሔር የተገዙ አባት ለመሆናቸው ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ይመሰክራል ስማቸውን ያጠፉት ሁላ አንገታቸውን እስኪደፋ ይሄ ጸበል የእርሳቸውን ምስክርነት ገና በአለም ያስነግራል እግዚአብሔር ገና ይሰራል ለየዋህኖች ገና ምድረ ጠንቋይ ቅጠል በጣሽ ዘመናችሁ እያለቀ ነው ከነ ተከታዮቻችሁ
@meronfikadu222
@meronfikadu222 6 ай бұрын
እውነት ነው
@linamariyam4180
@linamariyam4180 6 ай бұрын
እሰይ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
መምህር ግርማን ጠንቋይ የሚል እራሱ ጠንቋይ ደብተራ ነዉ። እኔ ትዳሬን አትርፈዉልኛል። እራሴን ላጠፋ ነበር እግዚአብሔር እሳቸዉን ልኮ አተረፈኝ አሁን ሰላሜ በረከቴ ልነግራችሁ አልችልም ዘፈን እንኳ ጭራሽ መስማትም መዝፈንም የተዉኩት በሳቸዉ ነዉ። በቀን ሁለቴ የአምልኮት ስግደት በፀሎት ቤቴ እንድሰግድ እንድፀልይ የረዱኝ አምላኬን ከፍ እንዳደርግ አደረጉኝ ታድያ ይሄ በደል ነዉ ካሉን ችግሩ ከነሱ ነዉ የሰዉ መዳን ልክ እንደ ፈሪሳዉያኑ ካመማቸዉ እነሱ ከአባቻቸዉ ከሰይጣን ናቸዉ። ፈሪሳዉያን ጌታንም ለቤተክሪስቲያን ህግ የተቆረቆሩ ይመስል በሰንበት ቀን ለምን አዳነ ከህግ ከቀኖና ዉጭ ነዉ ብለዉ ይከራከሩት ነበር እሱም በሰንበት በሬዉ ገደል ቢገባ የማያወጣዉ ማን ነዉ? አለ አሁንም መምህር ግርማ ለምን ከቤተክርስቲያን ስርአት ዉጭ እያሉ በሀሰት ይከሳሉ ግን እሳቸዉ እንደዉም ገድሉን በተግባር የሚተገብሩ አባት ናቸዉ። ገድሉን በሙሉ አንብቡ ታዘቡ
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 6 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሊያድነን ሲፈቅድ በምክንየት ነው❤️
@fyry8481
@fyry8481 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ እድሜ ለመምህር ግርማ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በመተት ያልታሳረ ሰው የላም, በጣም ያዛዝናል, ወንድሞቼ በዝህ መንፈስ የተሳቃዩ ነው, በጸሎት አስቡን, ወልደ ሰንበት, ወልድ ገብርኤል, ሃዕለ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡን. እግዚአብሔር ለደጁ ያበቃን አሜን 💞
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 6 ай бұрын
አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰባችሁን ከስራት ይፍታልሽ አሜን
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 6 ай бұрын
😢😢😢😢እኛም እሥከ ቤተሠቦቸ
@NatiDemeke
@NatiDemeke 5 ай бұрын
አይዞሽ እናትዬ ስሜቱን የተያዘ የደረሰበት ነው የሚያቀው ሰማቱ ጨርሶ ይማርሽ
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 6 ай бұрын
አባታችንን መምህር ግርማን አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥለን እህታችን ፈጣሪ ያስብሽ
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 6 ай бұрын
አሜን
@የራማ8617
@የራማ8617 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሀን ልጅም ይስጥሽ መምህር ግርማ ለብዙ ኢትዮጵያውያንን የመንፈስን ጥልቅ የሆነውን ሴራ እንድናውቅ ያደረጉን ትልቅ አባት ናቸው እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 6 ай бұрын
መምህር ግርማ የእግዛብሔር መልእክተነኛ ናቸው ። መተተኞች ብቻ ናቸው መምህር ግርማን የሚጠሏቸው። ምክንያቱም እንቅልፍ አጡ። እግዛብሔር ይገስጻቸው።
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን ምስክርነት እድንሰማ ስለፈቀደልን ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እህታችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርሽ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰቦቻችን ለደጀህ አብቃን
@StmarryTega
@StmarryTega 6 ай бұрын
እውነት አርነት ታወጣለች !!! መምህር እውነት በእግዚአብሔር ፀጋ ያውም ምእምንት ወደ ህይወት የሚመልሱ የኢየሱስ ክርስቶስ ባርያ ናቸው !!!
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 6 ай бұрын
የኔዉድ አባት ሽአመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@aratkillo1
@aratkillo1 5 ай бұрын
እህታችን ስትናገር ስለኔ ሆኖ ይሰማኛል. መቸም እኔም ቀን ይኖረኛል. ብዙም ተምሬአለኹ እዝጊር ይጠብቅሽ የቀረሽ ይሙላሊሽ ፈጣሪ.
@saniatube2360
@saniatube2360 6 ай бұрын
አባ ገ/ኪዳን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ ይቅረ ይበሎት ፀልዮላቸው ጌታን እኔ ፈራ
@AsterWorku-of1vx
@AsterWorku-of1vx 6 ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ የክርስቶስ ሐዋርያ ሐብት ንብረት ሳይፈልጉ ክርስቶስን የተከተሉ v8 መኪና የላቸውም, ህንፃ የላቸውም, የባንክ ገንዘብ የላቸውም, የጣመ የላመ አይበሉም እናንተ ይቅር ይበላችሁ
@DunaYargal
@DunaYargal 5 ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ሱማእቱን አይደለም የተናገሩ ከአክብሮታቸው ከመውደዳቸው የህንድ እመቤታችንን መላእክትን በራሳቸው ግንዛቤ በአካል የአየናቸው አትበሉ ነው ያሉ ግን ይህን ሲባል ስነ ስእል ሉን. እልምስላቸውም በስጋ አየናቸው የመድላቸው እሽ
@fyry8481
@fyry8481 5 ай бұрын
በጣም እኔም ግራ ገባኝ ⛪✅
@MisrakMelkamu
@MisrakMelkamu 3 ай бұрын
Are ehte kahen nachew slemitawriew neger tenekike kanchi belay lesemaetu yikerbalu esachew ayefwesem alaluem eko are setoch enastwel slemnawraw neger
@ethiovib4426
@ethiovib4426 5 ай бұрын
ኣባታችን መምህር ግርማን የሰጠን የ ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን።ባይገባንም በ እሳቸው በኩል እግዚኣብሔር ከ እስራታችን ፈታን, ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ኣወቅን ነቃን ኣባታችን እድሚያቸውን ያርዝምልን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
መስክሩ እውነቱን ስለመመሀር ግርማ
@ብርቴየራያዋ
@ብርቴየራያዋ 6 ай бұрын
የኔን ታሪክ እምትናገር ነው የመሰለኝ ሰማዕቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ያሳደከኝ ሰማዕት 🙏🙏🙏
@Fikirte21
@Fikirte21 6 ай бұрын
እኔን የኔ ውድ ተመስገን ያማል አባታችን መምህር ግርማ እንደ ተገፋ አይቀሩም እግዚአብሔር ከሳቸው ጋር ነው
@eeuthobi1845
@eeuthobi1845 6 ай бұрын
😢😢😢እኔ ክአይምሮ ዬ በላይ ነው የሰማእቱ ስራ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ እና የዘመናት እቆቅልሼን ፍታልኝ ይችን ኮመት ምታነቡ በፅሎት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተሃና ብላችሁ አትርሱኝ😢😢😢
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ስለ መምህር ግርማ የተናገርሽ መምህራችን ለብዙ ግዜ ይኑርልን አሜን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ዳንሽልን ድነቅ ምስክር ነው አባታችን መምህር ግርማ ውድሙ የሁላችንም ሒውት ቀይርውታል እንኳን በአክል በህልም ነው የሚፍውሱን። እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አቅራቢው ውድማችን አተም ተባርክልን❤❤❤
@Selina-t1w
@Selina-t1w 6 ай бұрын
ክብር ለሀያሉ እግዚአብሔር ክብር ለእመቤታችን ክብር ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን አሜን
@EyerusalemKetema-lh5qd
@EyerusalemKetema-lh5qd 6 ай бұрын
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 5 ай бұрын
በመምህር ግርማ ትምህርት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴን ያወኩት አባታችንን የሚጠላ መተተኛ ጠንቆይ ብቻ ነው ስራቸው እዳይታወቅባቹው ነው መተተኛቹ መምህር ግርማን የሚጠሉት እንጂ ሌላ አይደለም ስገድ ፁሙ ፁልዮ ንስሀ ግብ ቅድስ ቁርባን ውስድ ብለው ነው የሚያስተምሩት ገና ስለ አባታችቅን አለም ይመስክራል እድሜ በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጣቸው በረከታቸው ይደርብን ❤
@getegemechu5299
@getegemechu5299 6 ай бұрын
መምህር ግርማን እድሜያቸውን ያርዝምልንሁላችንም በሳቸው ትምህርት ነዉ የነቃነዉ አሁንም ጋ ያልብሳቸዉ ተቃዋቸዉ ሰይጣን ብቻ ነዉ ምነዉ ለእዩ ጩፉ አትበረቱም አነዲሁም ለሱ ብጤ አጭበርባሪ አትበረቱም
@zebiderzebider-g4q
@zebiderzebider-g4q 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴዬ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@maryelove7751
@maryelove7751 6 ай бұрын
እኔ ማንንም አልሰማም በፍፁም ልቤ ነዉ የማምነዉ ጋዝም ቢሆን ዘይት ሰመአቱ ጠርቶኝ በጠጣሁና በተጠመኩ
@esset1685
@esset1685 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@tsedallove
@tsedallove 6 ай бұрын
እኔም ቀኑ ራቀብኝ
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 6 ай бұрын
መስከረም እንዲህ ይራቅ ​@@tsedallove
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 ай бұрын
አምኖ መሄድ ነው እኔም የልቤ ደርሶ ግንቦት ላይ ሄጄ መጣው እግዚአብሔር ይመስገን
@WalelgnAzmeraw-hr3st
@WalelgnAzmeraw-hr3st 6 ай бұрын
YELEBESHET MESHAT YESTESH MARE HEJE EZA MEHED METADEL NEW
@sirgutdemssie5572
@sirgutdemssie5572 6 ай бұрын
ሁሉም ነገር በጊዜው ይገለጣል ክፋትም ሆነ መልካምነት በጊዜው ይገለጣል የመምህር ግርማ መልካም ስራ አሁን እየተገለጠ ነው እድሜ እና ጤና ለአባታችን ይስጣቸው
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 5 ай бұрын
የእኔም ህይወት የተቀየረው ለአምላኬ መስገድና መፀለይ የጀመርኩት በአባታችን በመምህር ግርማ ትምህርት ነው። መምህር ግርማን የሚቃወም ቅጠል በጣሽ ደብተራ ጠንቋይ ብቻ ነው።።። የሰውን ህይወት እንደዚህ ሰላም የምትነሱ መተተኞች ደብተሮች ወዮላችሁ የግፍ እንጀራ እየበላችሁ ነው ለሰው መልካም ማድረግ አትችሉም ቢያንስ ክፋታችሁን አቁሙ ለራሳችሁ ለዘራችሁ ስትሉ
@fyry8481
@fyry8481 5 ай бұрын
አባታችነን መምህር ግርማን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእዉነት የስቱን ሂወት ቀየሩት ⛪✅❤
@frezermulugeta5899
@frezermulugeta5899 5 ай бұрын
የእኔ ውድ አባቴ መ ምህርይዬ አባቴ ይኸው እንደገና ተወልጄ እንደ ልጅ እየሮጥኩኝ አለሁ ፀጋውን ያብዛላቸው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
ትመስክራለሽ ስለመምህር ግርማ
@BelaneLulseged
@BelaneLulseged 6 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ እና ወላዲት አምላክ በቸርነታቸው ይጎብኙኝ ከነልጄ
@Anabist
@Anabist 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ
@giv7642
@giv7642 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እሕታችን አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅሕ አብቃኝ ኪዳነ ምሕረት እናቴ የስደት ስንቄ ለደጅሽ አብቂኝ ከስደት የምመለስበትን ቀን ቅርብ አድርጊልኝ የጎደለዉን ሞልተሽ አባታችን መምሕር ግርማ ወንድሙን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፈተናቸዉ ብዙ ነዉ😢
@1ethiopia777
@1ethiopia777 6 ай бұрын
የኔ እህት የደረሰበት ነው የሚያውቀው:: የሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ አምላክ እንኮን ገላገለሺ:: መምህር ግርማን የሚጠላሰው እሱ እራሱ መተተኝ ነው::
@BelayineshTasew
@BelayineshTasew 6 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ለእግህዝያብሔር ምሳነው ነገር የለም በርሜል ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጁ ያብቃን የመ ምህር ግርማንማ እኔ ቃላት የለኝም ፈጣር እድሜና ጤናውን ይስጣቸው ግን ሠማእቱ ለደጁ ያብቃኝ የኔ ህዮትም ካንቺ ህይወትጋ ይመሳሰልብኛል
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 6 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለምስክርነት አብቃኝ
@frehiwetwerka
@frehiwetwerka 5 ай бұрын
እውነት ነው ያባታቺንን እድሜ ያርዝምልን መምህር ግርማ ወንድሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም እርዳኝ 🥹🥹🥹
@lemlemkifle9792
@lemlemkifle9792 5 ай бұрын
እውነት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 5 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እህቴ እንካን እግዚኣብሔር ረዳሽ ለኛንም እግዚኣብሔር ይርዳን እኔም ኡስረኛ ነኝ ኣባቴ ፍታኝ የወደቅኩ ነኝ ኣንሳኝ ኣባቴ ጎደሎ ነኝ ሰው ኣድርገኝ የድንግሌ ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን መድሃኒኣለም ኣባቴ ተመስገን እግዚኣብሔር ይርዳን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@solomonw.9291
@solomonw.9291 6 ай бұрын
አንቺን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን አሜን!!!
@yezufan
@yezufan 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ጋዜጠኛዉ እርግት ያልክ ነህ ቀጥልበት እህታችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እንኳንም ከስራትሽ ፈታሽ እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን አባ መምህር ግርማን የመሰሉ አባት የሰጠን የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 5 ай бұрын
ከእግዚአብሔር በታች አለቃሽ በጣም መመስገን አለባቸው በእውነት ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆኖ መገኘት እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆያቸው።
@meharihagos5126
@meharihagos5126 5 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የእግዚአብሔር መልእክተነኛ ናቸው ።
@WeyinishetTerefe
@WeyinishetTerefe 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ተመስገን እህታችን እድለኝ ነሽ በእውነት አሁን ደሞ እራሽን ጠብቄ ጥላት አይተኝም ለሚቀወሙት አባ ገበረ ኪዳን የሚባሎት አባት ሰማአቱ ቅዱስ ገወረጊስ ልብ ይስጣችው
@senbetebante1368
@senbetebante1368 6 ай бұрын
እኔም እንዳች አይነት ህይወት ነው ያሳለፍሁ።አንችን የምመክርሽ ጠላትሽን ፈጣሪ ሲገልፅልሽ እንድታለቅሽባቸው ሳይሆን እንድትፀልይላቸው ነው።ምክንያቱም እሱ ለሰቀሉት ስለማያውቁ ነውና ይቅር በላቸው ብሎ ፀልዮ አስተምሮናል።ላንች ከክብር ላይ ክብር ይጨምርልሻል ለጠላትሽ ስትፀልይ።እኔ የተጠቀምሁበት ስለሆነ አንችም ተጠቀሚበታለሽ።ምክንያቱም ሁለት ልጆች ቢኖሩሽ አንዱ መጥፎ ሁለተኛው ጥሩ ልጅ ቢኖርሽ ሁለቱንም እኩል ትወጃቸዋለሽ።እግዚአብሔርም እነሱም ልጆቹ ስለሆኑ ይወዳቸዋል ሲኦል እንዲገቡ አይፈልግም።ጠላታችን ዳቢሎስ እነሱን እንዳይወስድ ፀልይላቸው።ምክንያቱም ዳቢሎስ ብቻውን እንደተፈጠረ ብቻውን ጋሀነም እሳት ይውደቅ።አንድም የአዳም ልጅ በዲያቢሎስ እጅ አይውደቅ!!!!ለንሰሀ ሞት ያብቃቸው!!!?
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 6 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 6 ай бұрын
የዚህ ቪድዮ ተከታታይ የሆናችሁ ውድ ወንድሞችና እህቶች ጊዜው የምንተኛበት የምናንቀላፋበት ጊዜና ሰአት አይደለም በጸሎት በስግደት በጾም ንሰሃ እይገባን በጸሎት የምንተጋበት ጊዜና ሰአት ነው ያ ክፉ ጥንተ ጠላታችን እንደ ሚያጓራ አንበሳ ቀን ከለሊት የማያንቀላፋ ሲሆን እኛም በምትጋት ነው ልንዋጋው የምንችለው እነዛ የሰውን ጥሩ የማይወዱ ሁልጊዜ ክፋት ተንኮል ለማድረግ እንቅልፍ የሌላቸው ወደው አይደሉም በዛ በክፉ ስለተያዙ ነው ስለ አባታችን መም ግርማ ማ አንድ መንፈሳዊ እህታችን አውሮፓ የምትኖር በመንፈስ ቅዱስ ተመርታ በጻፈችው መጽሃፍ ላይ ግርማ የኔ ባሪያዬ አገልጋዬ ቦታው የታወቀ እቤቱ ሁልጊዜ በብረሃን የሞላ ሲሆን እናንተ የመንፈስ ቅዱስን ስራ የምትቃወሙ እስቲ ግርማ ልጄን ከአገልግሎቱ አስወግዱት ቅጣቴን የምትችሉት ከሆነ የሚል መጽሃፉ ላይ ያነበብኩኝ ሲሆን ስለዚ አባታችን ከላይ የተሰጡን ሃዋርያ አገልጋይ ናቸው እነዛ የሚቃወሙዋቸው ደግሞ እነማን እንደሆኑ የሚታወቁ ሲሆኑ ጊዜውና ሰአቱ ሲደርስ እግዚአብሔር አምላካችን ቤቱን እንደሚያጸዳ ማወቅ አለብን እኛ በጸሎት እንትጋ እህቴ አይዞሽ በጸሎት በስግደት በጾም በርቺ ንሰሃ ገብተሽ ክቡር የሆነውን ስጋና ደሙን ተቀበይ አዎ ያንቺ እንደዚ በዩቲዩብ መተሽ መናገርሽ ለነዛ በመተትና በደብተራ መተት እየተሰቃዩ ላሉት ማንቂያ ነው ላንቺ እንደደረሰለሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን አባ ገብረኪዳን ወደው አይደለም እንደዛ ብለው የተናገሩት እሳቸው ላይ ያለው የተዋረሱት መንፈስ ነው እንደዛ ያስለፈለፋቸው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበላቸው
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 6 ай бұрын
እውነት ነው ጊዜው እምንተኛበት አደለም አጋንንት እንደምንተነፍሰው አየር በቀላሉ ወደ ህይወታችን ይገባል ጠዋት ማታ በመቁጠሪያ በስግደት እየቀጠቀጡ ጠዋት ማታ መገሰፅ ማሰር ያስፈልጋል ቢያንስ አዲሶቹን እናባርራለን ነባሮቹን ቀናቸው ደርሶ እስኪሸኙ ታስረው ይቆያሉ ! እስኪ ወንድማችን ዮናስ የዛች ልጅ መፅሀፍ አርእስቱን እና የት እንደሚገኝ ጠቁመኝ እኔ ቤልጅየም ነኝ ካገኘሁ ልፈልግ
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 6 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ ሰማእቱ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይምረኝ ዘንድ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተኢየሱስ ብላቹ
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 6 ай бұрын
Elllllllllllll slememhr grma mskrnet ellllllll
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ❤
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ወለተ እየሱስ
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 6 ай бұрын
@@alemnesh.alemneshtegen4369 አሜን እህቴ
@binihameutube
@binihameutube 6 ай бұрын
Semaetu kidus giyorgis yasebesh
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔ በእውነት እኔም ምስክር ከልቤ ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእቤቴ ሆኜ ነው የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ፀጋ የገለፀልኝ እኔን ከምንም ተነስቼ ለቅዱስ ቁርባን እንደበቃ አድርገውኛል የሳቸውን ፀጋ ማንም አይደርስበትም ቢሰድቡቸውም ለሳቸው ክብርና ፀጋ ነው ይብላኝ ለተስዳቢውች ይቅር ይበለቸው።
@ururur6108
@ururur6108 5 ай бұрын
እህቴ ለአንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ይረዳኝ ሙሉ በሙሉ እኔ ያለውበት ህይወት ነው እድሜ ልክ ለፍቶ በዶ 😢😢😢😢
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 6 ай бұрын
እህቴ አዞሽ በአለም ላይ ላለፈው አትዘኝ ልዑል የበለጠውን ስጥቶሻል በፍፁም ለዚህ ብልጭልጭ አለም አትጨነቂ በቤቱ ያፅናሽ በርቺ እህቴ።
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@Biruke-tp7bf
@Biruke-tp7bf 5 ай бұрын
Amen Amen Amen lachii yedarsee lagnaa yidirasee qidus giyorgisi
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን የመምህር ግርማ ተማሪ ስለሆኑ ደስ ብሎኛል ስማቸውን በክፉ የሚያነሱ ልቡና ይስጣቸው እኛም በሳቸው ትምህርት ብዙ ተምረናል ጎዶልያስ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማን የመሰለ አባት አይገኝም። የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።
@BirhaneTisasu
@BirhaneTisasu 6 ай бұрын
😭😭😭እህታችንን የረዳህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ እኔንም ከአጋንት እስራት ፍታኝ አሜን (3) የእውነት ሰው የምሆንበት ቀን ይናፍቀኛል 😭😭😭
@tizitazena3800
@tizitazena3800 6 ай бұрын
ዛሬ ልቤን ሞላችሁት ስለ አባታችን መላከ መክራት ግርማ ወንድሙ ስታወሩ ጎሽ እግዛብሄር ይባርካችሁ
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 6 ай бұрын
እግዛአብሔር ይመሰገን የዳቢሎሰ ድፍረት እንኳን መምህር ግርማን የሰማአቱን ቅዱሰ ጊዮርጊሰን ፀበል ሲያጠራጥር እየሰማን ነው መምህር ግርማ ፀጋውን ያብዛሎት የታሰርን ሁሉ እግዛአብሔር ከእስራታችን ይፍታን !!!
@ShituFiker-wf8op
@ShituFiker-wf8op 5 ай бұрын
Amen amen amen ⛪⛪🙏🙏
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 6 ай бұрын
አሜን አሜን።አሜን ቅዱሱ ጊዮርጊስ አባቴ ላንችም የደረሰ ለእኛም እስራታችንን ይፍታልን እህቴ ማእዛ ያንች ታሪክና የኛ ታሪ አንድ አይነት ነው ኑሮ ዘመናችንን እንደዚህ ታስረን ነው ያለነው የኛንም ይፍታልን በጸሎትሽ አስቢን ስለ መምህር ግርማ የሳቸው አባትነት መምህርነት አስተማሪነት ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር ያወኩት በሳቸው ነው የጾምን ጥቅሙን የስግደትን ያስራትን ማውጣትን የሰይጣን ስራ ያጋንትን ስራ የመተትን እስራት የሀጥያትን ይሄም ሀጥያት ነው እንዴ እስክልል ድረስ ይሄም ሀጥያት ነው እያልኩ እና እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህር ተስፋዬ ጭምር❤🎉🎉🎉
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤🙏🙏
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@MedihaAmne
@MedihaAmne 5 ай бұрын
Amne AmenAmen
@HawiBoka
@HawiBoka 6 ай бұрын
አባገብረኪዳንስማእቱይቅርይበሎት
@Selam_mitiku
@Selam_mitiku 6 ай бұрын
ረቡኒ ❤ስለሳቸው ስሰማ ይነዝረኛል የኔ አባት አባይዬ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@dawitmekonnen9681
@dawitmekonnen9681 6 ай бұрын
አባ መምህራችን ምን እላለው እድሜ ጤና ይስጥልን
@AdanechAmanu-m1y
@AdanechAmanu-m1y 6 ай бұрын
ቅዱሰ ገወርጊሰ ለደጂህ አብቃኘ እባክህ በጣም ጨቆኘ በህመም ላይ ነኘ ነፍሴ ተጨቃለች እባክህ ፈዉሰኘ😢😢😢
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 6 ай бұрын
Eheta yate nash addis ababa kahonesh tafelegh ya geyoregese emenqte alagh lesetesh tafelegh
@አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ
@አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ 6 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሺ እግዚአብሔር እንኳን ፈወሰሺ ሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ይጠብቅሺ ❤❤❤❤መምህር ግርማ የብዙዎቻችን አባት ናቸው እድሜያቸውን ያርዝምልን በእውነት ❤❤❤❤
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 6 ай бұрын
አሜን🙏
@YoditGoitom-y1d
@YoditGoitom-y1d 6 ай бұрын
👉👉👉 memher germa egziabeher regem edme ena tena yestachew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 6 ай бұрын
እሄማ የነ ሂወት ነው እግዝያብሔር ለሀገሬ አብቅቶኝ የቅዱስ ጎርጊይስ ፀበል ያብቃኝ እህቴ አይዞሽ በፀሎት በስግደት በርቺ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 6 ай бұрын
በቅዱስ ጊወርጊስ እለት በመስማቴ ደስ ብሎኛል❤ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቀን ❤❤❤
@worku3723
@worku3723 6 ай бұрын
አባይዬ መምህርማ ከእግዚአብሔር የተላኩልን ነበሩ ግን አልተጠቀምንባቸውም
@MheretTsiduye
@MheretTsiduye 6 ай бұрын
❤ይህን ድንቅ ምስክርነት እንድንሰማና እንድንማርበት አዘጋጂተህ ያቀርብክልን ወንድሜችን ሰመአቱ ይጠብቅህ እህቴ ይህንን ድንቅና ልዩ ምስክርነት ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን❤ ላንቺ የደረሰ ሰመዓቱ እኛንም ከታሰርንበት ❤ ይፍታን አይዞሺ አንቺስ ይሄው ድህነትን አየሺው እኛ ግን በተስፍ እየጠበውን ነው አብዛኛቻችን በደብተራ የታሰርን ነን ❤ ተመስገን መድኅኒዓለም አይሰረን እንጂ ደብተራ ቢመትትብን የድንግል ልጂ ይፈታናል❤❤❤ በርቺ እህቴ❤
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@AsheneMekonnen
@AsheneMekonnen 5 ай бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ ማለት ሕዝብን አድን ተብለው የተስጡን መድሐኒታቺን ናቸው ።እድሜና ጤና ይስጣቸው ።
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 5 ай бұрын
መምህር ግርማ በአስተምህሮታቸው ምንፍቅና ሳይገኝባቸው ፣ በደረቁ መቃወም ፣ በህዝቡ ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ እንዲመጣ ያደርጋል ፣ በፃድቅ ሰው ላይ መዘባበት ዋጋ ያስከፍላል።
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገንአሜን ፫ እኛንም ፈጣሪ ኩሉአለም እግዚአብሔር አምላክ ከእስራት ይፍታን አሜን ፫
@yordanosgebremichae8339
@yordanosgebremichae8339 6 ай бұрын
አህቴ, አይዞሽ አንድ ቀን አለ ሁሉ ታገ ኝ ልሽ አግዚአብሔር ቀን አልው ❤️❤️❤️❤️❤️
@ElsabetTlahun
@ElsabetTlahun 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልሽ ።ሰሁሉም ጊዜ አለው ፅናትሽ በሐይማኖት መቆየትሽ እግዚአብሔር ድንቅ ነው።
@elroitube27
@elroitube27 6 ай бұрын
አይዞሽ ያብዛሀኛው ኢትዮጵያዊ ህይወት ነው አሁንም እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ቢረፍድም አልመሸም ባትነቂበት ነፍስሽን ገሎ ሲኦልም ያስገባ ነበር መላከ መንክራትን የሚጠላ መታች አስመታች ደብተራ ብቻ ነው
@nigistabebawmn9300
@nigistabebawmn9300 6 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የብዙዎቻችን ታሪክ ቀይረዋል እድሜ ይስጣቸው ። ስማዕቱ ለደጁ ያብቃን
@KabtamYifru
@KabtamYifru 6 ай бұрын
አሜን መ ምህርን ግርማ ወድሞን ታ እድሜ ይሰጥልን አሜወድሜ
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ እሰይ ዬኔ እናት እንኳን ከእስራትሽ ተፈታሽ ለአባታችንም ለመልአከ መንክር ግርማ ወንድሙ እድሜ ከጤና ይሰጥልን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እውነት ነው እቦታው ተገኘትን ባናየውም ጥንት ጠላታችን በአእምሮ አችን እንዳሳሰብ አንናገር እባካችሁ በራሳችን መቅሰፍት አናከመች እንጥንቀቅ ልቦና ይሰጠን
@ኢትዮጵ-ዘ
@ኢትዮጵ-ዘ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ሁላችነንም 😢😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ይግባው እኔ በስውር ነው የፈወሰኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደርሼ ስመጣ የስንት አመት በሽታዬ ኦፕራሲዮን ሆኜ ምንም ሳልሆን የወጣልኝ ቸሩ መድሃኒአለም በለተ ቀኑ የገላገለኝ ተሰውሬ ምንም አላየውም ደስታዬ ግን ወደር የለውም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@LuluYouTube-rk1qy
@LuluYouTube-rk1qy 5 ай бұрын
እዴት ነው የሄድሽው እማ ማለቴ መገዱ
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 6 ай бұрын
እግዛብሔር ይባርክሽ ። እየሱስ ክርስቶስ ፣በሠማይ ይመስክርልሽ። እነዚህ አሳሪዎቻችንን አግዛብሔር ልብ ይስጣቸው። ድያብሎስን ደግሞ እየሱስ ክርስቶስ በእሳት አለንጋ ይግረፈው። አይዞሽ እህቴ። እግዛብሔር ፈውሶሻል።
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 6 ай бұрын
አሜን🙏
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 6 ай бұрын
አሜን🙏
@selammulatu3807
@selammulatu3807 6 ай бұрын
Amen 🙏 ❤
@betelhemasfaw678
@betelhemasfaw678 6 ай бұрын
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !!!ለኢትዬጲያዊያን ዘብ የቆምክ ስጦታችን ቅዱስ ጊዎርጊስ አመሰግንሀለሁ እወድሀለሁ አሁንም ኢትዬጲያን አሳስብልን . መምህር ግርማን የሚጠሉ ሰውን በመተት ተብትበው የያዙ ወይም የተያዙ ግን የማያቁት ከልቤ የሚያሳዝነኝ ነገር ግን እሩቅ አይደሉም እዝችው ቤተክርስቲያን ሆነው የእግዚአብሔርን ትእግስቱን የሚፈታተኑ ደፋሮች ናቸው እግዚአብሔር ለተጎዱት ይደርሳል ቀን አለው !!!
@mehiretuyitayew1974
@mehiretuyitayew1974 6 ай бұрын
መአዚ ብዙ ትምህርት ያገኘሁበትና የክፋትን ጥግ ያየሁበት ታሪክ ነው። እህቴ በእምነትሽ የማትደራደሪና እጅግ ጠንካራ የሆነ ስብዕናን የተላበስሽ በመሆንሽ ሁሌም እኮራብሻለሁ። የሕይወትን ውጣ ውረድ ተቋቁመሽ እሾህና አሜኬላን እየረጋገጥሽ በእምነትሽ ፀንተሽ የቆምሽ ጀግና እህት ስላለኝ ሁሌም እኮራብሻለሁ። ይብላኝ የክፋትን ጥግ ተሸክመው ለሚኖሩ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እዚህ ቦታ ላይ ብሔድና ለደጁ ቢያበቃኝ ደስ ይለኛል። ፈጣሪ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን። እመቤታችን ፀሎትሽን ሰምታ የሰይጣንን ሴራ እንደበጣጠሰችልሽ ለእኔም ለኃጢአተኛው ትደርስልኝ ዘንድ ፀሎቴ ነው። እህቴ መዓዚ የሰማእቱ ጥበቃ እንዳይለይሽና ዘመንሽን ሙሉ በደስታ እንድትኖሪ እመኝልሻለሁ። ለኃይማኖትሽ ያለሽን ጥንካሬ እንዲሁም ትህትናን ከመልካም ስብዕና ጋር የተላበስሽ እህቴ ስለሆንሽ ሁሌም እኮራብሻለሁ። መልካም ጊዜ መአዚዬ 🙏🙏🙏
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 6 ай бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 6 ай бұрын
❤እኔ እምለው ጋዝ ሆነ ዘይት እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆነ ልጆቹን ቢፈውስ በቅዱሱ አድሮ ምንድነው ችግሩ አልገባኝም ወይስ ትውልድ ለምን ዳነ ነው እውነት ልብ ይስጥልን ለምትሉ እኔም እንደኔ ላለን ለደጅ አብቃን ሰማዕቱ እባክህ ነፍሴ ትናፍቅሃለች ያላንዳች ምክንያት እስካሁን እንድቆይ አልሆነም 😢
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አተ የቤተሰቦቼን ታሪክ ቀይርልኝ እደልጅነት ዛሬም በለተ ቀንህ ምህረትን ላክልን
@giv7642
@giv7642 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sayedahmada17
@sayedahmada17 5 ай бұрын
ማንም እህቴ😢😢😢😢😢😢 ማን ይረዳንንን😢😢😢😢😢😢
@workubirhaniegebeyehu4673
@workubirhaniegebeyehu4673 5 ай бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ is my saver! The father of the poor and the victim.
@getemetaferya1924
@getemetaferya1924 6 ай бұрын
ብዙዎቹ ከአዲስ አባ የግንቦት ሰባት ተጓዥነኝ የመጣሁትም ከአሜሪካ ሌሎችም ከጣሊያን ከካናዳ ከአትላንታ ብቻ ከዉጪ የመጣን ብዙነበርን እግዝያብሄር ይመስገን የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ምሮን የደለጎዋ ኪዳነምህረትም ምራን ድህነትን አግኝተነዉ የተመለስነዉ ክብር ይግባዉ የሰማአቱ ጊዮርጊስ
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 6 ай бұрын
እምነቴን እንዳውቅ የረዱኝ አባቴ ናቸው ከብዙ ነገሮች ያዳኑኝ አባቴ ናቸው እድሜ ጤንና ይስጣቸው አችንምብእግዚአብሄር ጨርሶ ይመርሽ
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 91 М.
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 52 М.
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН