🔴bermel giorgis ሱሪ በመልበሴ ሰዎችን አሰናክያለሁ።

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 9,611

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA

Күн бұрын

በዚህ ቪዲዮ በበርሜል ጊዮርጊስ የተደረገልላትን ታዓምር እና ቀድሞ ትለብስ የነበረውን ሱሪ እና ትጠቀም የነበረውን ሜካፕ ፈፅሞ የተወች ሲሆን ሲኦልን አይታ ያጋጠማትን ትነግረናለች።
ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት
የመቤታችን አማላጅነት የሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።ወደታምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልና ወደምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምረት እንዲሁም ወደተለያዩ ገዳማት ጉዞ እናደርጋለን።

Пікірлер: 138
@merd24
@merd24 5 ай бұрын
ብሩክታይት ምርጥ ልጅ በርቺ እናቴ፤ እኔም እዛ ደርሼ ከመጣሁ በኋላ ነው ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጌ የተውኩት።አሁን ላይ የልብ ጓደኛዬ #ሥላሴ ብቻ ናቸው።
@fdbmNgffm
@fdbmNgffm 5 ай бұрын
እኔ ሱሪ እለብስ ነበር አሁንግን ትቻለሁ እናም ቀለም መቀባት እናም ጥፍርቀለም መቀባት እናም አጪር ቀሚስ ለብስቲክ ትቻለሁ እኔን የረዳ እግዚአብሄር እናተንም ይርዳችሁ እህቱቺዬ ።
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
እና መስክሪ 094516000 ደውይ
@fdbmNgffm
@fdbmNgffm 5 ай бұрын
ወድሚ ውጪነው ያለሁት የሰማቱን ቁድስጊውርጊስን ደጂ ሁልግዚ እደተመኚሁትነው ስመጣ ብመሰክር ደስይለኛል ።
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@MatiMan-ty4qt
@MatiMan-ty4qt 5 ай бұрын
ስ ል ክ ቁጥሩ ን አ ስ ተ ካ ክ ል
@mahletdessie-c2k
@mahletdessie-c2k 2 ай бұрын
Amen
@Richomaru12
@Richomaru12 5 ай бұрын
ንግግርሽ ደስ ይላል እህት አለም። ይህንን ፀጋ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን።
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 5 ай бұрын
እባክሽን እህቴ ላንች የደረሰ ለኔ እንዲደርስልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀልይልኝ እባክሽን ካህዛብ ህይወት መውጣት እፈልጋለው
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 5 ай бұрын
የኔ ዉድ መፅሐፈ ሄኖክን አንብቢ በጣም የሚገርም ነዉ
@AdirseSilassie
@AdirseSilassie 5 ай бұрын
ማየት የሚችል ሰው የጠበሉን አወጣጥ አይቶ ማመን ይችላል የመጀመሪያ ቀን ተጠምቄ ዳግመኛ አልገባም ብዬ ነበር ልጄን ይዤ ነበር የሄድኩት እሱ በህፃናት ቀድሞኝ ነበር የተጠመቀው ሲጠመቅ ስለኔ የተነገረውን ነበር እሱም አባትህ ከተጠመቀ ቦኃላ ፈርቶ ድጋሚ አልጠመቅም ይላል በዚህ ቀን እንዲህ ብለህ ንገረው ዳግመኛ ካልተጠመቅክ አትድንም በለው አባትህ የተያዘበት መንፈሰ አለ 1 የፍረአት መንፈስ 2 የምንዝርና መንፈስ 3 በኳስ ጨዋታ (premer leg) ስመለከት በዓይንህ የገባ መንፈስ ከዚ የምትላቀቀው ዳግመኛ ስትጠመቅ ነው መንፈሱም የሚወጣልህ በአክታ ነው ብሎኝ የሁለተኛውን ዙር ተደፋፍሬ ድነቱንም ፈልጌ ተጠመኩኝ እውነትም ልጄ እንደነገረኝ ከመላው አካሌ የሆነ ነገር ተሰብስቦ በአክታ መልክ ሊወጣ አክ ብዬ አሳሪዎቹ ባዘጋጁት የመትፊያ ባልዲ ላይ ተፍቼ ተፈትቼ ወጣው በጣም አለቀስኩኝ ያስለቀሰኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ከሰው ቆጥሮኝ ተጠምቄ እንድድን የራሴን ልጅ መላኩ ነበር
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
ሰልክሽን ላኪው እና ለምስክር ፍቃደኛ ከሆንሽ
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 5 ай бұрын
የሰመአቱ ስራ ድንቅ ነው
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 5 ай бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማል
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 5 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ክብር ይግባው የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል ምንም
@21MarYam
@21MarYam 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@martanigus5734
@martanigus5734 5 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ ፈቃዱ ሆኖ ቤቱን በመርገጤ ህይወቴ በሙሉ ተስተካክሎ ሳይገባኝ ለቅዱስ ቁርባን አብቅቶኛል እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
ማርታ ይህንን
@21MarYam
@21MarYam 5 ай бұрын
እልልልልል
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 5 ай бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልል
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 5 ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@Amenadav
@Amenadav 5 ай бұрын
Easy elelelelel❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitworku
@selamawitworku 5 ай бұрын
ደጁን ለመርገጥ ከሚጓጉት ስዎች አንዷ እኔነኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ።
@militsegay5273
@militsegay5273 5 ай бұрын
እኔም ውዴ
@yenealemgenene
@yenealemgenene 2 ай бұрын
እኔም😢 ግን ፈራለሁ
@TigistMolla-r3z
@TigistMolla-r3z 5 ай бұрын
እናንተ እባካችሁ ጉዞ ሲጀመር ውሰዱኝ ለነብስ እሆናችኋለው በመቤቴ ማርያም
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 5 ай бұрын
እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እንጂ የምትወጅውን ነገር መተው ከባድ ነው እኔም ሴት ልጅ የወድን ልብስ መልበስ እንደሌለባት ወንድም የሴት ልብስ መልበስ እንደሌለበት ቅዱስ መፅሐፍ ላይ ተፅፏል ግን እያወቅን እንለብሳለን እኔ እግዚአብሔር ተማጽኜ እናም አበርትቶኝ አንድ ቀን ተነስቼ ሱሪዎቼን በሙሉ አውጥቼ ጣልኩት እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ዓመት አለፈኝ ያለፈው ጊዜ ቆጨኝ በእውነት ታጋሽ ይቅር ባይ መሀሪ ጌታ ነው ያለን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ካልተፈቀደልንን ነገሮች እንተው ።
@Ztewahedo
@Ztewahedo 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን😘😘😘😘😘
@Zelalem-l9k
@Zelalem-l9k 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን ለአንቺ የደረሰው በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን እኛንም ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@freemelese9910
@freemelese9910 5 ай бұрын
መናፍቅ ናቸው የሚያወሩት እንኳን አዛ ፀበል ሄጄ ሳይኦን በምሰማው ምስክርነት ብቻ ቤቴ ልጄንም እኔንም ምሮኛል
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን.. ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ, በጸሎት አስቡን 🥲💞
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ ለኔም ሃጥያተኛዋ ልጅ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 5 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ የኔ አሳዳጊዬ ቅዱስ ጊወርጊስ🥰🙏 እኔ ኩል ሱሪ ምናምን የተዉኩት ያቆምኩት //መፅሐፈ ሄኖክን ምዕ:-1ቁ3 እና ምዕ:-2ቁ18_19ኝን አንብቤ ነዉ እርግፍ አድርጌ የተዉኩት🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 5 ай бұрын
እህቴ እንኳን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ ክብር አበቃሽ! ድንቅ ምስክርነት ነው። እባክሽ "ጊዮርጊስ " አትበይ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በይ። እግዚአብሔር በሰጣቸው የቅድስና ስም አክብረን እንጥራ❗❗❗
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አነደበትሽን እንደዚ አድርጎ በሚገባ ስለወሠከርሽልን ተባረኪ
@sarahaila2289
@sarahaila2289 5 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ስማአቱ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን። ጓደኛዬም እህቴም የምልሽ ብሩታይትዬ የኔ አስተዋይ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌ ባየውሽ ቁጥር ጒዛችንን አስታውሳለው እኛንም ለደጁ ያብቃን እኛም ናፍቀናል በጣም
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 5 ай бұрын
Waaqayyo Sama'atu Qiddis Giyorgis Nu'is Nuu Haa Dhaqabu ❤❤ Ameen Ameen Ameen
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 5 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አባቴ እኔንም ሰዉ አድርገኝ አባቴ 😢😢 እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ከወደኩበት አሽኝ ስደተኛ ልጂሽን እህታችን እዉነት ነዉ እርስትና ልማድን መተዉ አይደለም በህይወት መኖር እጂ እግዚአብሔር ፍፃሜ አችንን ያሳምረዉ አችን የረዳ የሊዳዉ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ይርዳኝ 😭😭 አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንደዉ ድረስልኝ አባቴ 💒💒💒
@genzebmangstu5934
@genzebmangstu5934 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 5 ай бұрын
ታድለሽ የሰው ልጅ ለስጋወደሙ ከበቃ ምን ይፈልጋል ተመስገን ሰማዕቱ አደራ ለኔ ለባርያህም
@AdirseSilassie
@AdirseSilassie 5 ай бұрын
ትክክል ቅዱሳን አንገታቸውን ይሰጣሉ እኛ በቁሳቁስ በምትጠፋ ዓለመ ተጠምደን እንኖራለን
@Emawaytarekegn
@Emawaytarekegn 5 ай бұрын
ወይ አንደበት ወይ ሰማዕቱ እኛንም ቀይረን በለተ ቀንህ ሁላችንንም አስበን😢😢😢
@SarahSarah-ii2pn
@SarahSarah-ii2pn 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ እንዲያበቃን ለሀገራችን ኢትዮጵያንና ለስደተኞችና ለኛ ፀልዩልን ወለተ ህይወት እያላችሁ አባቴ ሰማእቱ እንኳን አደረሳችሁ አሜን
@Ase-t5z
@Ase-t5z 5 ай бұрын
እግዝሔብር ይመሰገንቅድሰ ጎርጊሰ ለኝም መንገድን ይክፈትልን🙏🙏🙏
@SmsmS-hc1nr
@SmsmS-hc1nr 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ አባቴበጸሎት አሰቡቡን❤❤❤❤
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 5 ай бұрын
እማምላክ በቤቷታኑርሽ አሜን አሜን አሜን
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 5 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በአምላኩ በእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ተጠምዶ ስጋዉን አሳልፎ ሰጠ በመንኮራኩር ተፈጨ ስጋዉ ተቃጥሎ በአመድ መልክ ተበተነ በየተራራዉ በየሜዳዉ 7 ጊዜ ሲሞት ሲነሳ ንግስናን ንቆ ለጣዖት አልሰግድም ብሎ ወርቅ ለምኔ ብሎ ለአምላኩ እራሱን አሳልፎ ሰጠ በ7ኛዉም ድል ነሳ 🙏🥰እኛ በነዋይ ፍቅር ታወርን ሱሪና ሜካፕ ለመተዉ ምዕራባዉያን እንደ ታርጋ የለጠፉልንን ማንነት መላቀቅ አቃተን አሁን እኛ እዉነት ቅዱሳንን ሰማእታትን የምንወዳቸዉ ከልባችነዉ ወይስ ባፋችን ነዉ😢ስናሳዝን💔//ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ//እሱ በቸረነቱ በምህረቱ ይጎብኘን🙏
@betselotaregay8182
@betselotaregay8182 5 ай бұрын
💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲💚💛❤
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 5 ай бұрын
@@betselotaregay8182 እዉነቴንኮነዉ እስኪ ተመልከች ጠፍተናንኮ😢
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 5 ай бұрын
አረ እኛ ለመሄድ ሰናሰብ ጉዞ ተቋረጠ እርሱ ሰላሙን ያምጣልንና ለደጁ ያብቃን
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብርክቲ አንች በጣም ብርቱና ጠንካራ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ:❤️🙏🙏🙏🙏🇲🇱🙏
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 5 ай бұрын
የክርስትና አባቴ ነዉ ግን በሌላ እምነት ነበርሁ ሰማእቱ መሄድ እፈልጋለዉ ግን በስደት ነኝ አልችልም እና ስመኝ እንዴት በሄድሁ ምን ያሳየኝ እንደሆነ ብየ ነበረ አንድ ቀን ሳልተኛ ገነት እስከ ፀርአርያም መላክት ፃድቃን እመቤቴን ስላሴ አየሁ ከቦታቸዉ ሄጀ ገብቸ ተመለስሁ በኢየሱስ ፈጣሪየ አንድ ቆሻሻ ሰዉ እንዴት ይሆናል 😢😢😢😢😢 ይሄ ተገለጠልኝ ክብር ለሰማቱ በአለሁበት ቦታ ተገልጦልኛል በስደት ያላችሁ በፀሎት ጠይቆ ቦታዉ መሄድ ያልቻላችሁ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
አሜን
@babys7570
@babys7570 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@TinaLoveyehelemhewot
@TinaLoveyehelemhewot 5 ай бұрын
Tadelshe
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ በድጋሜ የኔናት ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን
@Dav-2tube
@Dav-2tube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@anakhanded485
@anakhanded485 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እዉነት ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን እዉነት በስደት እያሰብነዉ አለን በጸሎታችሁ አስቡን
@AdirseSilassie
@AdirseSilassie 5 ай бұрын
ብርኃነ ስላሴ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@HaymanotTsedal-c1u
@HaymanotTsedal-c1u 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ላንች የደረሰ አምላከቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን አሜን
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 5 ай бұрын
እግዛቤሄር ይመሰገን አንች በሩን እረግጠሸ ነዉ እኔ ፀበሉን ትንሸ ሰው ሰጥቶኝ አይዞሸ ብሎኝል ልላ ደግሞ የቤተሰብ ችግር አለ አለመሰማማት አይዞሸ የቤተሰቡንም ነገር ላንደየ እና ለመጨረሻ ግዚ አሰተካክለዋለሁ ነዉ ያለኝ እምጠብቀዉ ሲከፈት ይፍቀድልኝ ልላዉ ደግሞ እዛ ሄደዉ ፀበል ሲፀበሉ የተሰማቸዉ ሰሚት ነዉ እኔም የተሰማኝ ማለት ህመሙ መጨነቁ ተሰፋ መቁረጡ ይገርማችኋል ለሶስት ቀን በሻይ ብርጭቆ የተሰጠኝ እሶን ለሶሰት ቀን ቀንሸ የጠጣሁት አመመኝ ወደታች አለኝ ጨነቀኝ ሶስት ቀን አሞኝ እቤት ነበርኩ ሰራሳልሄድ ሰሄድ ደግሞ ምን እንደሚደረግልኝ አሰቡት አይዞሸ ብሎኛል መሄልሚ
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 5 ай бұрын
ኸርፀበልካላቺሁ እባካቺሁ ሳይነስ በሺታ በጣምአሰቃየኚ
@Sara09-j1m
@Sara09-j1m 5 ай бұрын
Betam tinsh alegne asikemichat lakebilish gin tinah nat
@MdRana-c1u9c
@MdRana-c1u9c 5 ай бұрын
ወድሜ እኛም በጉት ነው የምንከታተልህ ግን በኤልሸዳይ የሰማነውም በዚህኛው አትድገምብን አድስ አቅርብልን
@HabteAraya-pu8ff
@HabteAraya-pu8ff 5 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን
@MdRana-c1u9c
@MdRana-c1u9c 5 ай бұрын
ቁጥርህን ብትፖስትልን ፀበል ለመውሰድ ፈልገን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
0945160000
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 5 ай бұрын
እኔ ተሰውሬ ያየሁትን በጣም ብርሃን ነው ቦታው የምንጠመቅበት ቦታ ይመስለኛል ግማሹ ሴቶች በጣም ይጮኻሉ እኔ ዝም ብየ አያለው አጋንንት ትከሻቸው ላይ ሁነው እኛ ምን እናድርግ ይህንን እየለበሱ ብላ አጋንንቷ የውስጥ ሱሪዋን የልጅቷ ስትጎትተው ፒኪኒ የሚሉት አየሽው ትለኛለች ይህንን እየለበሱ ነው እምንይዛቸው አብረውን ከገቡ ልጆች ይመስለኛል ወይጉድ ብየ ዞር ስል ሱሪ ጅንስ ለብሳ እምብርቷ ይታያል እሷም እንደዚሁ እና ፍቃዱ ሁኖ ሰማዕቱ ለደጃፉ ቢያደርሰኝ መጥቼ ሁለቱንም ጉዞየ እመሰክራለው።እህቶቼ ይህንን ሁሉ ምስክርነት እየሰማን ካልተቀየርን ከባድ ነው የምንመልሰው የለንም ።እግዚአብሄር ይርዳን።
@Ruhama16Tube
@Ruhama16Tube 5 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 5 ай бұрын
እባካችሁ ጉዞ መች እንደሚጀመር ብትነግሩን።
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
ሲጀመር እንነግራችኋለን
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 5 ай бұрын
እ/ር ይስጥልኝ
@tegistadugna9405
@tegistadugna9405 5 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔስ ደከመኝ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ሄድኩ ሁለቴም ከ 1ወር በላይ ቆይቼ ነው የተመለስኩት ነገር ግን አሁንም ስቃይ ላይ ነኝ እንዳውም ሁሉም ነገር ባሰበት ሂወቴ ተመሰቃቀለ እማደረገውን ነው ያጣሁት: አሁንስ ደከመኝ ተስፋዬ ተሟጠጠ የት ሄጀ መዳን እንዳለበኝ ጨነቀኝ አላቅም ፡፡
@Emanu1532
@Emanu1532 5 ай бұрын
ወደ መንግስተ ሰማይ ለመግባት የምንይዘው ትኬት እየሱስ ክርስቶስን አምኖ የተከተለ ቀጥታ በምህረቱ ይገባል የኔ ቢጤ ትቢተኛው ሌላ ጎረቤት አስታራቂ ሲለምን ይውላል ግን እረኛችን ክርስቶስ እራሱ ይታረቃል ማመን ብቻ ሌላው ትርፉ ነው🎉❤
@Coolacting
@Coolacting 5 ай бұрын
እህታችን ጥሩ ብለቫል ግን ይህ ነገር መነገር አለበት ብዙዎቻችን ሱሪ በመልበሳችን ነፍሳችንን መጉዳታችንን አናውቅም ቅንድብ በመቀደማችን ጥፍር ቀለም በመቀባታችን ነፍሳችንን መጉዳታችንን አናውቅም ይህ በሚድያ መነገሩ ለሁላችን ትምህርት ነው
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 5 ай бұрын
Galata Rabbii
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 5 ай бұрын
ፀልዩ እዴከፈት
@sifantube7234
@sifantube7234 5 ай бұрын
Yegizahaber yerdachu ena mesginalen tebaraku berkatachwu yederiben
@AberaBelay-v4l
@AberaBelay-v4l 5 ай бұрын
💯 mirth agelalet
@Zeyen427
@Zeyen427 5 ай бұрын
እባካችሁ የት ነው ያላቺሁ ቢሯችሁ? እኔም ፀበሉ ይድረሰኝ 😥😢 ያለሁት በስደት ሀገር ነው ሰው ይዞልኝ እንዲመጣ ልፈልግ እና አግዙኝ እባካችሁ የጀመረሁት ነገር ሁሉ እንዳይሳካለኝ በጣም እያለፋኝ ነው ከሰው ጋር ተሰማምቼ እንዳልኖር ሁልግዜም እጋጫለሁ ለምንድነው ግን?😥 ቅዱስ ጊዮርጊስ የደረሰላችሁ ሁሉ ለእኔ ኃጢያተኛዋ ይድረስልኝ :: እባካችሁ ፀበሉን እና እምነቱ ለማግኘት እርዱኝ በእግዚአብሔር ልለምናችሁ😭😭😭
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
መገናኛ ነው
@medanitbekele1272
@medanitbekele1272 5 ай бұрын
መገናኛ ምኑጋ?
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habenuser-dn3dv5cq7v
@habenuser-dn3dv5cq7v 5 ай бұрын
መጀመርያ ሱሬ መተው ከባድ ነው ኣንድ ግዜ ከወሰንክ ቀሚስ መልበስ በጣም ነው ደስ የሚለው ከሰው ትንሽ ፈተና ኣለዉ ከዛ ቀስ በቀስ ትለምደዋለ
@medanitbekele1272
@medanitbekele1272 5 ай бұрын
ፀበል እፈልጋለሁ መገናኛ ምኑጋ ነው አድራሻችሁ
@MyMo-rg3tu
@MyMo-rg3tu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@racheltakala7118
@racheltakala7118 5 ай бұрын
ስትሂዱ እባካችሁ ወለተ ሚኪአየል ብላችሁ ፅፋችሁ ተጠመቁልኝ በቅዱስ ጊዮርጊስ ይዠሽ አለሁ እባክሽ ለቤቱ እስኪያበቃኝ
@Birhanuurgessa
@Birhanuurgessa 5 ай бұрын
የት ነው አድራሻችሁ ? ስለበጎነታችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን !
@kelemuaabebe9893
@kelemuaabebe9893 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Sara09-j1m
@Sara09-j1m 5 ай бұрын
Tadelesh eni 3 giz hejalehu ahunim mehed efeligalehu
@alemteklu7891
@alemteklu7891 4 ай бұрын
Ebakachhu batgrgna matergom makru ykds gwargis tamr
@gdg2040
@gdg2040 5 ай бұрын
እንየ መሄዲ እፍልግ ነበር ግን ዝግ ነው አሁን መች ይከፍት ይሁን
@EduEdlawit
@EduEdlawit 5 ай бұрын
አድራሻ የት ነው
@tsedallove
@tsedallove 5 ай бұрын
እስኪከፈት እምነት ፈልጌ ነበር ስልክ አታነሱም😢
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 5 ай бұрын
Qiddis Giyorgis Abbaa Kenya 23
@MdRana-c1u9c
@MdRana-c1u9c 5 ай бұрын
ወድማችን ስልክህ የት ነው የሚገኝው በመቤቴ ስጠኝ ፀበል ልውሰድ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
0922472864
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 5 ай бұрын
እኔ ሱሪ ለመተው ወስኛለሁ ለሰው ልስጠው ወይስ ላቃጥለው
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 5 ай бұрын
ለሠው ከሰጠሽው ምን ለውጣለው እህታለም 😢አቃጥሊው እጅ ለኛ ሀጤት የሆሆነ ነገር ለሠው ይሠጣል እደ
@ብሩክታዊት2123
@ብሩክታዊት2123 5 ай бұрын
አቃጥይው
@SolomonTadsse
@SolomonTadsse 5 ай бұрын
አቃጥይው!!!
@babys7570
@babys7570 5 ай бұрын
አረ ለምን ታቃጥያዎለሽ? ከተቻለ አሰፍተሽ ወደ ቀሚስ ቀይሪው
@kokobeworku
@kokobeworku 5 ай бұрын
እኔ ለወንድ የኔ ቢጤዎች ነው አንቺም ከምታቃጥይው ለየት ቢጤ ስጭው
@MeronHaji-gi3vz
@MeronHaji-gi3vz 5 ай бұрын
Kuterachuni bamariyami sabeli falige new amognali
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
@@MeronHaji-gi3vz 0945160000
@EduEdlawit
@EduEdlawit 5 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
መገናኛ
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 5 ай бұрын
ዳቆንየ እኔ ጠበሉን አስመጥቸ ብጠጣዉ ይሰዉረኝ ይሆናን ፈራሁ ምን ይሻለኛን
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
አትፍሪ በርች
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 5 ай бұрын
@@endaleabayenew ቢሰዉረኝስ ሀይልየ ማን ይደርስልኛን ከሰዉቤት በርግጥ አሰሪየ ክርቲያናት ግን ትፈራለች ብቻ ጨቆኛን
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 5 ай бұрын
ኸርጠጪ ዝምብለሺ
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 5 ай бұрын
ኸረፀበል ካላቺሁ እባካቺሁ
@HannaHna-u2s
@HannaHna-u2s 5 ай бұрын
@@SeniAjanaw እሽ
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz 5 ай бұрын
Ba ewenate qataraya yefetalegne Awon aweqalahu anede qane asebahe alaweqem yeqer yabalagnena ladajehe abeqagne.yalahubaten taweqalahe maragne Emabata Mareyam kadajeshe inederagete eregegne Kedaneya.
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 5 ай бұрын
ጸበሉን እፈልጋለሁ እባካችሁ በሲኒም ቢሆን እባካችሁ የት ልምጣ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
መገናኛ ብለን የል
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 5 ай бұрын
ስራችን የጉልብት ስራ ጎንበስቀና ማለት የሚበዛው ስራው ሰአት የማይወስነው ኬሚካል ንኪኪ ካለው ምን እንሁን እውነት እኔም ጠልቼዋለሁ ሱሪ መልበሱን ግን መተው አልቻልኩም ለውበት ብዬ ተጣብቄ አልሄድም እድሜዬም አይፈቅድም ስራዬግን ቀሚስ መልበስ አልቻልኩም ቤተክርስቲያንእና በጾምወቅት ቀሚስብቻ እለብሳለሁ ስራከገባሁ ልብሱእየተበላሸ ብስጭት እላለሁ ምን ይሻለኛል
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 5 ай бұрын
ምንም ይሁን ምንም ቀሚስ ልበሺ እነዚህን ፈተናዎች ለመጋፈጥ እና ማን ያውቃል እግዚአብሔር የፈቀደውን ሥራም ይሰጥሽ ይሆናል So, በፀሎት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን እና እመብርሃንን ጠይቂ ምንም የሚሳነው ነገር የለም መድኃኒአለም የሚሳነው የለም ያስተውሻል።
@SolomonTadsse
@SolomonTadsse 5 ай бұрын
የስራ ልብስ መልበስ ትችያለሽ ወይም ሱሪሽን እንደ ስራ ልብስ ተጠቀሚው ስትወጪ ግን ቀሚስሽን ለብሰሽ ወጪ
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 5 ай бұрын
ሰመአቱ ቅድስ ጊዎርጊስ ለአንቺ የደረሰ ለእኘም ይድረስልን🙏
@shewitkiros-h3s
@shewitkiros-h3s 5 ай бұрын
Ledegu yabkan
@MeronHaji-gi3vz
@MeronHaji-gi3vz 5 ай бұрын
Bemariyami situgn amognal ine asella new minorewi gin kasetachugni matiche wesidalew
@endaleabayenew
@endaleabayenew 5 ай бұрын
0945160000
@MyMo-rg3tu
@MyMo-rg3tu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MyMo-rg3tu
@MyMo-rg3tu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН