አማራ ፉኖ ሸዋ እዝ || ከሰም ክፍለጦር || ምን አለ ፉኖ ምን አለ? ከሰም ፳፬ እለታዊ ሰኔ 11 Kessem Daily jun-18 -2024

  Рет қаралды 15,170

ከሰም || Kessem 24 Media - ከሰም 24 ሚዲያ

ከሰም || Kessem 24 Media - ከሰም 24 ሚዲያ

Күн бұрын

ከሰም ፳፬ ሚዲያ በብርሃን ፍጥነት
ኃላፊነት፣ተጠያቂነት፣ግልፀኝነት
ከሰም ፳፬ ሚዲያ የተለያዬ ሀገራዊ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማሕበራዊና ዲፕሎማሲያዊ መረጃዎችን በዜና፣ በትንታኔ፣ በፕሮግራም መልክ ለአድማጭ ተመልካቾቹ ያደርሳል፡፡ በብርሃን ቴሌቪዥን፡-
- ዕለታዊ ዜናዎችን ይቀርባሉ፣
- ወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች በጥልቀት ይተነተናሉ፣
- ቀጠናዊ፣ አህጉራዊና፣ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች በስፋት ይዳሰሳሉ፣
- ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማሕበራዊ ጉዳዮች ሙህራን ይተነተናሉ፣
- የስራ ዕድል ፈጠራ፣ ቢዝነስ፣ ኢኮኖሚ፣ ኢኖቬሽንና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች በፕሮግራም ይቀርባሉ፣
- የተለያዬ የመዝናኛና የኪነጥበብ ዝግጅቶችንም እያዘጋጀ ለአድማጭ ተመልካቾቹ ይደርሳሉ፡፡
Kessem_24_Media is a digital media platform founded by prideful Ethiopians with extensive experience in media, institutional building, and organizational leadership. Kessm 24 media; At the speed of light!
@Kessem_24_Media
#Kessem_24_Media_And_Production Company #KessmCurrentAffairs @kessem_24_media
#ከሰም_ሚዲያ #ETV_News #ebs @nahom_recordeds @Fana_Television @Walta_TV @Balageru_TV #arts @Hope Music Ethiopia @Ahadu Daily @Ethio 360 Media @Donkey_tube @seifu_on_ebs @feta_daily @ahadu_tv @zehabesha_tv @amn @aserat_tv @ethio_251 @mengizem_media @addis_compass_meddia

Пікірлер: 38
@KaleMan-o1e
@KaleMan-o1e 3 ай бұрын
መይ ተዋጋና አማራው መች ተዋጋና ፋኖ❤ለወገኑ❤ ማች❤ ነው❤አሉ ❤
@tootshreef1064
@tootshreef1064 3 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@chuchu-hl2xk
@chuchu-hl2xk 3 ай бұрын
አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 3 ай бұрын
ድልፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 ай бұрын
እግዚብሔር ይጠብቃቹ ከእነተ ጋር ይሁን
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 3 ай бұрын
🎉❤❤❤❤ጀግኖቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NegusuHabasha
@NegusuHabasha 3 ай бұрын
ድልለፋኖ፣ድልለሸዋ፣ፋኖ❤
@DkfjUdhj
@DkfjUdhj 3 ай бұрын
በዚህ ሰአት፡ፋኖ፡ማሸነፍ፡አለበት፡ክረምትም፡ይግፋልን፡ኢንሻአላህ
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 3 ай бұрын
ፋኖቻችን፡ደሥ፡ይበላችሁ፡❤❤❤❤❤
@ፍኖ
@ፍኖ 3 ай бұрын
#ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን። ሞት እና ውርደት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።
@WubalemMulugeta-fy8oy
@WubalemMulugeta-fy8oy 3 ай бұрын
ፋኖ መሪ እሚሆነዉ በአድላይ ሲሆን ነዉ ድል ለመላዉ አማራ ፋኖ
@adinaethopia7764
@adinaethopia7764 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ጀግኖች💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍
@birukyeshaw962
@birukyeshaw962 3 ай бұрын
It is amazing, hero from kesem kifletor
@ZainabMohammed-c6l
@ZainabMohammed-c6l 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij 3 ай бұрын
Welcome.brothers to 4 kiloooooooo.pls be fast
@ዉድድድድድ
@ዉድድድድድ 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉😢
@dvgffgh
@dvgffgh 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@asalemengste8645
@asalemengste8645 3 ай бұрын
እንዴ ሸዋ የት ሄዶ ነው ያስብል ነበር አጣየ እንደዛ ግፍ ሲደርስ፣ ጎበዝ አይነኬ ሲነካ አመመን የሆነ አስማት ሸዋ ተደርጎበት ነው እንጅ ቤተሰቡ እንደዛ ሲፈናቀል ዝም ብሎ የሚያይ እንዴት ሊሆን ይችላል፣ሸዋ እኮ ነው!ጥቁር ታሪክ ሲፈፀም እንዴት እናያለን!
@seblewongel3293
@seblewongel3293 3 ай бұрын
እንዲህ ነው የሚያምርባቹህ ያማራይቱ ማህፀን ያፈራቹህ ጀግኖች
@חיהסמאי
@חיהסמאי 3 ай бұрын
አስታርቁኝ የለም የአማራን ህዝብ አሽመድምዶ ሲያበቃ ይህ አላጋጭ ቡዳ አውሬ አረመኔ ተገርስሶ ብቻ ነው መውደቅ ያለበት
@Hawa-p4p
@Hawa-p4p 3 ай бұрын
ድልሉ ለናተ ወንድሞቼ ሞት ለአብይ
@TAMU-zu8en
@TAMU-zu8en 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@TaibaTaiba-g2h
@TaibaTaiba-g2h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂አደሉየናተያሁን❤❤❤ጀገኗቸፋፋፋፋኖኖኖኖኖ❤❤ወቸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😂😂❤❤❤
@MrBurhan-u9r
@MrBurhan-u9r 3 ай бұрын
ድግል. ማሪያም. ሀጐናችሁ ትሁንላችሁ
@misertilahun9650
@misertilahun9650 3 ай бұрын
አማራ ካመረረ አለቀ ስብሰባ አይመልሰውም
@saraabraha9997
@saraabraha9997 3 ай бұрын
Fano forever and ever God bless Amhara 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebadmeda
@kebadmeda 3 ай бұрын
አንድ ቀን አራት ኪሎ ገብተን እናስደምማቸዋለን ግዜ ለኩሉ።
@misertilahun9650
@misertilahun9650 3 ай бұрын
ጀግናው ደብተራ ፋኖ ❤
@AmaheraGonder
@AmaheraGonder 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@NegusuHabasha
@NegusuHabasha 3 ай бұрын
ፋኖ፣ፋኖ፣ጊዜው፣አሁነው፣ድልለፋኖ❤
@TaibaTaiba-g2h
@TaibaTaiba-g2h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አደለለጀገኗቸፋፋኖኖ❤❤ፋፋኖኖኖ❤ፋፋኖኖኖ❤❤❤🎉🎉😂
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 3 ай бұрын
bertu gagna nacho Deal la gagnaw Amhara fano fano fano
@HalimahLimah-c9b
@HalimahLimah-c9b 3 ай бұрын
ጀግናፋኖያሸንፋል🎉🎉🎉🎉 0:37 0:41
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 3 ай бұрын
Deal la gagnaw Amhara fano fano fano
@AbubekerMohammed-t9i
@AbubekerMohammed-t9i 3 ай бұрын
ጸረ ኢስላም
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 3 ай бұрын
የደብተራ ስብስብ
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,1 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
🔴 የምንመካበት መስቀል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
1:06:10
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 59 М.
📌#ሰበር ዜና ቅደሜ ምሽት መስከረም//18//2017#duet #new #video #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ 28 September 2024
19:36
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Tamiru Berhanu Tube
Рет қаралды 84 М.
Как выжить в джунглях без воды?!
0:22
EnderStories
Рет қаралды 1,1 МЛН