No video

ቤተ-ክርስቲያን ሄደን ጧፍ ይዘን ቃልኪዳን ተገባባን ! /Jr couple ጥንዶቹ 4 - ምርጥ የፍቅር ታሪክ

  Рет қаралды 68,671

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

Күн бұрын

#kenatigar #naticomedy #natiabraham
ይህ የ / @itsjrcouple የ Jr Couple ዩቲዩብ አካውንት ነው !
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham

Пікірлер: 83
@nati_abraham
@nati_abraham 8 ай бұрын
ይህ የ www.youtube.com/@ITSJRCOUPLE የ Jr Couple ዩቲዩብ አካውንት ነው ! እኛን ደሞ የምትፈልጉ በ 09 29 01 83 54 ደውሉ ! ፈጣሪ ሃገራችንን ይባርክ !
@kirubelmezgebu6601
@kirubelmezgebu6601 5 ай бұрын
እምነት ፍቅር ተስፋ ምሳሌዎች ናቸው ደስ ይላሉ በዛ ላይ ደግሞ ሀይማኖታቸው ላይ ያለው አቋማቸው ከምንም ነገር በፊት የእግዚአብሄር ፍቃድ በህይወታችን ማስቀደም እንዳለብን እና ሕይወታችንም እንደሚባረክ ፡፡
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 8 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞ እኮ የጎዳና ስወችን ያበላሉ እግዚአብሔር ተዝቆ የማያልቅ ሀብት ይስጣችሁ ክበዱ ዉለዱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-ip9kf9rn3r
@user-ip9kf9rn3r 5 ай бұрын
የምር እስካሁን ከማቃቸው ዩቱበር የናተ ይለያል ሱስ ሆናቹብኝ❤❤❤❤❤ፈጣሪ አይለያቹ❤❤❤❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 8 ай бұрын
በጣም ትልቅ ቃልኪዳን ነው የገባችሁት እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ❤❤
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 8 ай бұрын
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ እነዚህን ጥንዶች እንደ እኔ የሚወዳቸው ሚሲኪኖችን ስለሚረዱ በጣም እወዳቸዋለሁ
@israelmitiku5582
@israelmitiku5582 8 ай бұрын
living together Before marriage is worldly teaching ,ene aldegfewum Amlak aywedewum,incase yihe relationship fail argo bihon huletum le lela sew ayhonum, Beterefe amlak yibarkachihu
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 8 ай бұрын
ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር አኑራቸው ❤❤❤❤❤
@user-kn5he2uj5m
@user-kn5he2uj5m 8 ай бұрын
እዚ ላይ የቀረበ ሁሉ አንድ ብር አልነበረንም ነው የሚለው 😂
@helensumu2281
@helensumu2281 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@enatmk8964
@enatmk8964 8 ай бұрын
Eko😂😂😂
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@Hawa-js4jl
@Hawa-js4jl 8 ай бұрын
ተመርጠው ነው የሚቀርቡት
@rebeccagetachew1659
@rebeccagetachew1659 8 ай бұрын
እንደኔ ግን ሽምግልና እንኳን ቢኖራቹ ጥሩ ነው እንደባህላችን ለሴት ቤተሰብም ክብር ነው
@KalkidanAlie
@KalkidanAlie 6 ай бұрын
ሽማግሌ ልከዋል ሰርጎን ነው ያራዘሙት
@hawaTadese
@hawaTadese 8 ай бұрын
የምወዳቸው ጥንዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ቤታችሁን ይሙላላችሁ አሁን ያላችሁን ፍቅር አይለውጥባችሁ የተባረኩ ልጆችን ይስጣችሁ ግን ትዳራችሁን በትንሽም ድግስ አድርጋችሁ ተመረቁ ተባረኩ ።
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 8 ай бұрын
ይመቻችሁ ትመቹኛላችሁ ❤❤❤ እረ የምን ሰርግ ነው ገንዘብ አታባክኑ
@enatmk8964
@enatmk8964 8 ай бұрын
ቆንጆ ነሽ በጣም ተባረኩ ግን ደግሞ ተጋቡ ጋብቻችሁን ቤተ ክርስትያን ይወቀው::
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 8 ай бұрын
አዎ ካለጋብቻአያምርም አሁንሣይጋቡ ልጅሥ ቢመጣቤተሠብስ ምንይላል ኧረወላሂ ጋብቻክብርነው ሳይጋቡሥእየኖሩአይደል ቢጋቡሥ ምንየተለየ ችግርአለው የሀይማኖትኖትዛዝ ቢተገበርጥሩነው
@mekteshale420
@mekteshale420 8 ай бұрын
ሩታ በጣም ምስኪን እና ሁሉንም ሰው ምትወድ ነች በደንብ አውቀካታል
@woodywody2536
@woodywody2536 8 ай бұрын
በጣም እወዳቸዋለሁ መልካም ሰው ናቸው
@tinawa56
@tinawa56 6 ай бұрын
ውይ ትንሽም ቢሆን ዝግጅት አርጋችው ቬሎ ትልቨስ በናትህ በኋላ ልጅም ቬሎ የለበሽው የታል ይላል።
@mesiferede
@mesiferede 6 ай бұрын
ደስ ስትሉ
@user-ej1mp8nr6y
@user-ej1mp8nr6y 8 ай бұрын
Tru nw fikrachu gn yesew lij tidar yemitsedkewm egziabherm yemifekdebet bichal kifus sigawrn kibur demun tekeblachu tidarachun betaregu nw, bereketm tagegnubetalachu ❤❤ All love and respect 🙏
@galzamgal7940
@galzamgal7940 8 ай бұрын
ምርጥ ጥዶች👌👌👌👌👌👌
@hailem9116
@hailem9116 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጥበበኛ ወጣቶች የሚወስኑትን ውሳኔ ነው የወሰናችሁት በወጣትነት መጋባታችሁ
@Tigist-zy5wx
@Tigist-zy5wx 8 ай бұрын
ህእትና ወንድም ትመስላላቹ ትመሳሰላላቹ
@tgworku4170
@tgworku4170 8 ай бұрын
Beautiful couples
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 ай бұрын
እረ እማይመስል ነገር አታዉሩ ሴት ልጅ በክብር ቤተሰቦቿ ጋር ሽምግልና አስልካ ከቤተሰቦቿ ቤት ፍቃድ አግኝታ ስትወጣ ነዉ ደስ እሚለዉ መሆንም ያለበት እሱ ነዉ እንደዉጮቹ ትላለህ እንዴ ?😂😂😂ይህ ጉዳይ በተለይ ለሴት ልጅ ከባድ እሪስክ አለዉ ።
@AbdulEnini
@AbdulEnini 8 ай бұрын
Tekekl
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 6 ай бұрын
እራቁት ሻወር ቤት ብቻ ነው ገመናችሁን የምታሳዩት 😂😂😂 እሱን ብቻ ተዉት ያስጠላል።❤❤❤
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 8 ай бұрын
የዛሬ ወጣቶች ከየት እያገኙ ነው የሚዘንጡት 😂😂
@YoDaha
@YoDaha 8 ай бұрын
ኡነትኮነው
@morasosa5390
@morasosa5390 5 ай бұрын
ruta swedachihu ebs lay mnale biyashenfu eyalku stashenfu endet dess endalegn
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w 8 ай бұрын
Bravo Nathy thank you, it´s good work
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 8 ай бұрын
ጎበዞች ጥዶች ❤❤
@user-im2nv3ms7v
@user-im2nv3ms7v 8 ай бұрын
አላህ ይባርካቹ😊
@user-zh6xx6rl8d
@user-zh6xx6rl8d 8 ай бұрын
❤❤ wow des tlalachu fetari yitebkachu ❤
@temabrand3382
@temabrand3382 8 ай бұрын
አንደኛ ናቹ በርቱ
@yoda6991
@yoda6991 8 ай бұрын
Hulu couple eyemeta mnbelaw yelem nbr yilenal hoo
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 8 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 8 ай бұрын
Geta eyesus erjim edime ketiru tena gar yistachu
@SaronAbera19
@SaronAbera19 8 ай бұрын
የልጅ ነገር አንዱ ጥሬ አንዱ ብስል 😂
@Seda164
@Seda164 8 ай бұрын
በዚህ ቻናል ላይ ለመቅረብ ምን መስፈርት ነው የሚያስፈልገው
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 8 ай бұрын
😂😂😂ጥንዶች መሆን ብቻ
@azizamoha8579
@azizamoha8579 8 ай бұрын
Nebse menew ere lesewam leqeqelat tawera 😂
@rob21112
@rob21112 8 ай бұрын
Lela sra biserus...Privacy is everything
@lidiyaenatenat9808
@lidiyaenatenat9808 8 ай бұрын
Bichawn awrto cheresew😂
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 8 ай бұрын
Mirtoch betam nw mewedachu
@rob21112
@rob21112 8 ай бұрын
Social media influencer nen:))
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samuelderejademesa
@samuelderejademesa 8 ай бұрын
cupel video eyayachu metewesewesu wexatoch gen erefu megemeriya erasachun lay seru zelachu tedar lay ategbu
@matthewzeleke8018
@matthewzeleke8018 8 ай бұрын
Yo! Give her a chance; let her talk.
@azizamoha8579
@azizamoha8579 8 ай бұрын
I say it 😅
@taychmechal348
@taychmechal348 8 ай бұрын
እንጀራ መብላት ለመድክ?
@MheretAbraham
@MheretAbraham 8 ай бұрын
❤❤❤
@tewodrosbekele5330
@tewodrosbekele5330 8 ай бұрын
Natasha iwedihalew berta
@SganishDatabo-fs8xm
@SganishDatabo-fs8xm 8 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 8 ай бұрын
2016 ቤብ ቀጠለ ወይስ ለውጥ አለ😂😂እጁ ምንድነው?
@Hana-3838
@Hana-3838 8 ай бұрын
አሑንሥ ቤትሕ አሥጠላኘ የዩትብ ቅልቦችን ሳአቴን አላጠፋም
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 8 ай бұрын
አለማየት እኮ ይቻላል እናቱ
@israelmitiku5582
@israelmitiku5582 8 ай бұрын
Lijitun atasweram ende? brother selfish ngr nw
@kibinashetube8773
@kibinashetube8773 8 ай бұрын
Dasitilalachu gini kasaho liju
@LaoeGe
@LaoeGe 8 ай бұрын
Jegnoch
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 8 ай бұрын
ኧረ ልጅቷ አንዴ ታውራ የሆነ ለፍላፊ
@leda2857
@leda2857 8 ай бұрын
ሳያስቡት.ቤት.መከራየት.አለ.እንዴ
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 8 ай бұрын
ፈጣሪ አፅዱቆታል አላለችም😅😅😅
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 8 ай бұрын
😂😂😂
@user-ip1tf6ph5l
@user-ip1tf6ph5l 8 ай бұрын
አቅደን አይደለም ለማለት ነው
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 8 ай бұрын
በስሜት እየጋለቡ ነበር መሰለኝ😂😂
@DestaKhalil
@DestaKhalil 8 ай бұрын
gn esa tlki esu tnshi yemslalu
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 8 ай бұрын
Wofirame silhnachi new
@hikmakedakeda6500
@hikmakedakeda6500 8 ай бұрын
are atmslme
@rohigetu1311
@rohigetu1311 8 ай бұрын
❤❤❤❤
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 26 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,1 МЛН
የፍቅረኛዬ የልደት ቀን !
9:28
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 28 М.
JR ካፕል ከ ጃሞ ጋር ተፋጠጡ-Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
48:43
ጆሮ ጠቢ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
8:15
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 46 М.
Car trip ከጓደኞቻችን ጋ ከከተማ ወጣን
18:11
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 24 М.
ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
6:10
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 30 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН