ቤተ መቅደስ ውስጥ ምንም የማታውቅን ልጅ. . . | እናቴ የጠፋው ልጄ ይመለሳል ብላ ደክማብኛለች | Sky Media

  Рет қаралды 35,626

SKY Media Ethiopia

SKY Media Ethiopia

Күн бұрын

#LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @sky_media_ethiopia
👉 More Video - / @sky_media_ethiopia
Subscribe to SKY Media Ethiopia And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2023 SKY Media Ethiopia

Пікірлер: 89
@Elias-fk5nh
@Elias-fk5nh 2 жыл бұрын
የድሮ ማንነት ስለጠላኸው በጣም ታድለሃል፡ እንኳን ደስ ያለህ። አንተ የተጸየፍከው የድሮ ማንነት ሌላ ሰው እንዳይ ማርክ መሸፈን ያለባቸው ንቅሳቶች ብትሸፍናቸው በጣም ደስ ይላል፡ ለብዙ እንቅፋት እንዳትሆን
@bethelhemteshome987
@bethelhemteshome987 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጥሩ ለውጥ ነው አምላክ ከዚህ የበለጠ መርምረህ ህጉን እና ስረዐቱን የምታውቅበት ብርታቱን እና ጥበቡን ይስጥህ... እምነት መሰረቱ ከእርሱ ነው ከሰው አይደለም ጠይቅ ዐይንህን ጨፍነህ አትጓዝ ለጊዜው ሁሉም ትክክል ይመስላልና. ..በትክክለኛው እና በቀጥተኛው አንድ በሆነው ሀይማኖት እርሱ ይቃኝህ
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l 2 жыл бұрын
ምንድነው ግን እምነቱ አሁን ላይ ያለበት???
@BigJ6765
@BigJ6765 2 жыл бұрын
@@user-tm5ly6xb8l Christian
@priskilautom2820
@priskilautom2820 2 жыл бұрын
@@user-tm5ly6xb8l protestant
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
ሆድዬ ስለናትህ ስትናገር አስለቀስከኝ አልቻልኩም ለእናት ተጨማሪ ስም ቢኖራት በቃ ቃል አጣሁላት ወንድሜ እንኳንም ተመልሰህ አስደሰትካት እናት አንገቷን አትድፋ ድፍረት እንዳይሆንብኝ እንጅ ከፊትህ ይለውን ንቅሳት አስጠፋው ምክንያቱም ለሌሎች እንቅፋት እንዳይሆንብህ ከዛ ውጭ ግን ፈራጅ ፈጣሪ ነው ተባረክ ዋናው መፀፀት ነው
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 2 жыл бұрын
አንተ አሁን በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ነህ። ውስጥህ ድኗል ውጭህም በክርስቶስ ተቀድሷል ንቅሳቱንና በንቅሳቱ ምክንያት የሚገጥምህን ተቃውሞ እንደሌለ ንቀህ እለፈው። አንተ በክርስቶስ ደም የተቀደስክ ነህ። በጣም እንወድሃለን
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ወንድም እግዚአብሔር ከጨለማ አውጥተሃል ተመሰገን🙏🙏🙏🙏
@TazimaEntertainment21
@TazimaEntertainment21 2 жыл бұрын
Respect ✊ bro ካለፈው የተማረ ትልቅ ነው!
@user-fv8zt3zz7h
@user-fv8zt3zz7h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ፀልይ ስገድ ፁም
@robewondu6270
@robewondu6270 2 жыл бұрын
ሁልቸንም
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
ጴጤ ነው አሉ
@user-fv8zt3zz7h
@user-fv8zt3zz7h 2 жыл бұрын
@@fasikatube1513 አው በናትሽ ባለፈው አየውት አዲስ ኢየሱስ የለም ወንድሜ ተመለስ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ ወንድሜ ከእግዛብሄር መታረቅ እግዛብሄር ትልቅ ቦታ ያድርሰህ
@genieva3909
@genieva3909 2 жыл бұрын
ሰወድህ የኔ ልጅ ይህ የሚሰማው ቃል ዘላለምህ ይውን የያዘህ የእግዚአብሔር እጅ ፈፅሞ አይልቀቅህ አሚን
@kalkidanseleshi198
@kalkidanseleshi198 2 жыл бұрын
ለዚ ጥሩ ማንነት ስለበቃህ እግዜር የተመሰገነ ይሁን ሳይረፍድ ወደእግዚአብሄር መንገድ ስለመጣክ በጣም ደስ ይላል እና ብዙ ጨለማ ውስጥ ያሉ ወጣቶችን ማስተማር ትችላለክ ብዬ አስባለው እግዜር ይርዳክ
@Sky_Media_Ethiopia
@Sky_Media_Ethiopia 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Susuuuuu-w5z
@Susuuuuu-w5z 2 жыл бұрын
እንዲህም አለ እግዚአብሔር ይመሥገን ህይወት ይቀየራል ንግግርህ እራሱ ደስ ይላል በደጁ ያጽናክ
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 2 жыл бұрын
ሰዎቺ በስተት መንገድ ሄደው ሄደን ከዛ ከወጣንበት መጥፎ ስራ ስንመለስ እንኳን ለኛ ለቅዱሳን መላእክት ደስታ ለቅሶ ነው እግዚያብሄር መጨረሻክንም ያሳምርልን በርታ ወንድማቺን 😍😍😍😍😍😍
@motivationethio5497
@motivationethio5497 2 жыл бұрын
በታም አስተማሪ ነው ምታወራው ነገር ቀታም ደስ ይላል በርታ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
ሲያዩህ በጣም ትንሽ ልጅ ነው የምትመስለው በጣም ነው የሚገርመው የኔ ወንድም ንቅሳት ትልቅ ሀጥያት ነው ፈጣሪህን አጥብቀህ ለምን ይቅር እንዲልህ አይዞህ ልጅነት ነው እያደክ ስትሄድ ሁሉ ነገር ይቀየራል
@bemi-john
@bemi-john 2 жыл бұрын
እኔ እድሜ ልኬን ክርስቲያን ሆኜ የማላውቀውን ቃል አንተ በሁለት አመት ታውቃለህ። በራሴ እንዳፍርና መጠንከር እንዳለብኝ እንድረዳ አድርገኸኛል። ቃላቶችህ በጣም አስተማሪ ናቸው ሂወቴን ለውጠሀል። እግዚያብሔር ይባርክህ
@elyanam.d2278
@elyanam.d2278 2 жыл бұрын
ወንድሜ ምን እንደምልህ ቃል ስላጣሁ ።ዘመንህ ሁሉ ብሩክ ይሁን ትልቅ ነገር አስተምረኸኛል እውነትም ከነዓን ።ስምን መልዐክ ያወጣዋል !!
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ይጠብክህ ያስፋህ ያለምልምህ ለትውልድ የመዳንና የመትረፍ ምክንያት ያድርግህ
@nunuweldu9104
@nunuweldu9104 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ ስጋችን እዚሁ መሬት ላይ ሲቀር ነብስ ናት ወደ ፈጣሪ የምትሄደዉ ይሄ በንቅሳት የተሞላዉ ስጋህ የነብስህ ማስቀመጫ እንጂ ሌላ የለዉም ....በንስሀ ብቻ ታጠብ
@burtawolaytatube9570
@burtawolaytatube9570 2 жыл бұрын
ገታ እየሱስ ዪባረክ ተባረክ ከዚ ቦሃላ ከገታ ጋራ ኑሮ ና መንገደ ዲሊ ነዉ
@akimariyamtereche7486
@akimariyamtereche7486 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነህ ለብዙ ሰዎች አርአያ እምትሆን ልጅ ነህ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እንዴት ነበር የተቀየርከው ስልህ በምን ምክንያት ??????
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
ደስ ትላለህ ንግግርህ ደሞ የበሰለ ነዉ አፌን ከፍቼ ነዉ ያዳመጥኩህ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 2 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ ተጠመቅ ስገድ ፀልይ እመቤቴ ትጠብቅህ ንቅሳቱ በቃ አንዴ ተነቀሰህዋል ዋናው መፀፀትና ለፈጣሪ መገርህ ነው እሱ የልብን ያቃል በርታ
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
ጴጤ ነው አሉ
@safisafi5259
@safisafi5259 2 жыл бұрын
አየሱስ ይብርክ ይንድ 🇪🇹🇩🇪❤❤
@MIKIViralVideos
@MIKIViralVideos 2 жыл бұрын
thanks God for everything. but you should teach those who goes in the wrong path.
@hanadagi9715
@hanadagi9715 2 жыл бұрын
Wow melkam yehon lewt new......egziabher yimesgen.menfes kidus hulem yelibun yawrah wed eysus yasadigeh.tebarek !
@Nahombiniyam55
@Nahombiniyam55 2 жыл бұрын
ከነአንዬ ተባርከሀል ወንድሜ በርታ ኢየሱስ በአንተ ላይ ጌታ ነዉ ።
@simegnzemedu1502
@simegnzemedu1502 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ሁልግዜ ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ
@EXODUSFILMSET
@EXODUSFILMSET 2 жыл бұрын
ክብር ላንተ ይመችህ ብሮ 👍👍👍
@aben266
@aben266 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን ቀናውብህ 🙏
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ እንኳን ወደቤቱ መለሰህ ሁላችንም ሃጢያተኛ ነን በልብስ ተሸፍነን ስለሄድን ንፁህ ነን ማለት አይቻልም ሃጢያት የሌለ በት እዬሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ዋናው ሳይመሽ ወደቤት መመለስ ነው my brother God be with you
@fasilketema8645
@fasilketema8645 2 жыл бұрын
ስለ ንቅሳቶችህ ንገረን
@ኦርቶዶክሥሀይማኖት
@ኦርቶዶክሥሀይማኖት 2 жыл бұрын
እግዚብሄር እኮን ተመለሠህ ታድለሀል
@AfroRec_Entertainment
@AfroRec_Entertainment 2 жыл бұрын
ለብዙውቻችን ትምህርት ነው አክባሪህ ነኝ
@hiwifkr5379
@hiwifkr5379 2 жыл бұрын
የኔ ወንዳም በቤቱ ያፅናህ በርታልኝ ኣድናቂህ ነኝ
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን እና መፈሱን አብልጦ ይግለጥልህ
@aynalemkassaye5377
@aynalemkassaye5377 2 жыл бұрын
ተመሰገን 🙏🙏🙏
@helengebre2820
@helengebre2820 2 жыл бұрын
Bewnet yeEnath tselot semto anten wedebetu yemelese Egzeabher ymesgen. Anbesa neh yehulachin mecheresha yasamrew wendme.
@danielsntayehu9971
@danielsntayehu9971 2 жыл бұрын
jegna neh yihe nw arada malet
@techtalkworldwide4470
@techtalkworldwide4470 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@ethiopia9403
@ethiopia9403 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ መማሪያ ስጠኝ መማሪያ አታድርገኝ!!
@staytoxic6718
@staytoxic6718 2 жыл бұрын
This is so beautiful. Good for you
@pipogw7023
@pipogw7023 2 жыл бұрын
Zemenh ybarek ❤️
@tirsityeshalem6516
@tirsityeshalem6516 2 жыл бұрын
respect
@enkuentertainment5618
@enkuentertainment5618 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን
@wengel6973
@wengel6973 2 жыл бұрын
Tebark bro
@kalkqalmbelay6650
@kalkqalmbelay6650 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ካንተጋአ ይሁን
@mohammedyesak4215
@mohammedyesak4215 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መንገዱን ይምራሕ
@MiraMira-nd3my
@MiraMira-nd3my 2 жыл бұрын
የተበርክህ ነህ 😍ከናን
@mahaletgirmamahaletgirma2260
@mahaletgirmamahaletgirma2260 2 жыл бұрын
GoD Bless You
@exodusfilmcompany2567
@exodusfilmcompany2567 2 жыл бұрын
👏👏👏👏
@hanagetaneh9389
@hanagetaneh9389 2 жыл бұрын
𝑚𝑎𝑟𝑦𝑎𝑚𝑛 𝑗𝑒𝑔𝑛𝑎 𝑛𝑒ℎ 𝑚𝑎𝑠𝑡𝑒𝑤𝑎𝑙𝑢𝑛 𝑦𝑠𝑡ℎ
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 2 жыл бұрын
God Bless you bro🙏🙏
@elilltaamanuel673
@elilltaamanuel673 2 жыл бұрын
May Lord bless you more🙌
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
Enkwan woda eraseh malseh egezeaber ahunim barta stom stelih egezeaber yeker bay geta now wendemachin
@emumamo5945
@emumamo5945 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@mesimesi1709
@mesimesi1709 2 жыл бұрын
የቼ ሀለም ፈታኝ ናት መመለሰእ ደሰ ያላል
@dawitmulugeta5619
@dawitmulugeta5619 2 жыл бұрын
Yemhike broya
@mesigent4827
@mesigent4827 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@mesigent4827
@mesigent4827 2 жыл бұрын
Birtalne wadimahne waenawe mimalsahe nawe hilhaenme kinte bizae nigre einmearle eigzabhare kanetgae yaehune
@millionhayle3032
@millionhayle3032 2 жыл бұрын
Ante say brtat agnchalew hiweten etela neber gn ahun wede egzabher temelshealew
@muluyeeyesuslijieyesuseyes3343
@muluyeeyesuslijieyesuseyes3343 2 жыл бұрын
yen wodime
@programmingcafe5882
@programmingcafe5882 2 жыл бұрын
ena lmn tatto atetafem
@salmeabrha6562
@salmeabrha6562 2 жыл бұрын
❤❤❤
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
Bruh still flex them tattoos with the shirt 🤣🤣🤣 bruh you gotta wash them tattoos off 😂
@robataye8339
@robataye8339 2 жыл бұрын
752?
@somalighosht999
@somalighosht999 2 жыл бұрын
Hhhhh poor me
@metimark9209
@metimark9209 2 жыл бұрын
ስምህ አይደለም የምትለዉን አስቀያሚ ህይወት እንድታሳልፍ ያደረገህ ስለዚህ ልክ የሚሰማዉን ስምህን እንደቀየርከዉ የሚታየዉን ሰዉነትህንም ቀይረው
@tirongotirongo9390
@tirongotirongo9390 2 жыл бұрын
በምን ይቀይረው እህት ሁሉም ካለፈ በኋላ ፀፀት ነው
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq 2 жыл бұрын
ሰይጣን ነሽ?ባልገባሽ ነገር ምትቀባጥሪ ለነገሩ አባትሽ ሰይጣንም እየሱስን ልክ ያንቺ አይነት ጥያቄ ጠይቆ ነው የፈተነው።ስለስምና ትርጉሙ ስለ መንፈሳዊ እንደምታው ምንም ስላማታውቂ አይፈረድብሽም
@netsanetabera7754
@netsanetabera7754 2 жыл бұрын
ወስጡ ተቀይሮአል
@robataye8339
@robataye8339 2 жыл бұрын
86 view 706 views?????????
@Sky_Media_Ethiopia
@Sky_Media_Ethiopia 2 жыл бұрын
706 views
@michaelhero.1562
@michaelhero.1562 2 жыл бұрын
ሽሮ ጠግበህ ሳትበላ ጠግቦ ሚራገጠውን ፈረንጅ ለመሆን አትላላጥ።
@halimashammam4760
@halimashammam4760 2 жыл бұрын
Tey bekese sadeqwa segemer yehabatm leg naw
@nunat6047
@nunat6047 2 жыл бұрын
ተላልጦ መውደቁን አውቆ ወደቤቱ የተመለሰ ልጅ ነው። ሳይመሽ አንተም/ቺም ተመለስ/ሺ
@sfhbesfhde5432
@sfhbesfhde5432 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 14 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 15 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32