ወንድ መሆን ባለብኝ ቦታ ወንድ ነኝ || ለፍቅር ዝቅ ማለት ሴትነት አደለም ናቲ | Sky Media

  Рет қаралды 52,291

SKY Media Ethiopia

SKY Media Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 151
@ሪችጎንደሬዋ
@ሪችጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
እውነት ነው ለፍቅር ዝቅ ማለት ሴትነት አይደለም ናቲዬ ፈጣሪ ይጨምርላቹ ፍቅራችሁን
@edeni5726
@edeni5726 2 жыл бұрын
ፈቅር፣ሁለምአሸናፊነዉ
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
ናቲ ምርጥ አፍቃሪ ነህ እውነተኛ ፍቅር ለሚፈልግ ሁሉ እዳተ አይነት አፍቃሪ ለሴት ልጂ ክብር ያለው አፍቃሪ ይስጠን እናም ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛው
@የረሱልወዳጅ-በ3ከ
@የረሱልወዳጅ-በ3ከ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከራሱ በላይ የሚያፈቅረኝ የሚወደኝ ባል ሰቶኛል ከ4 አመት ልፋት ፈተና ቡሀላ የሀላል ሚስቱ አድርጎኛል ወንድ ልጅ ከልቡ ካፈቀረ ምንም ነገር ይሆንላታል የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ የኔ መልካም አሳይቶኛል አልሀምዱሊላህ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aifyame3555
@aifyame3555 2 жыл бұрын
✅✅❤❤
@hayathayat8684
@hayathayat8684 2 жыл бұрын
@@የረሱልወዳጅ-በ3ከ enem alhemdulila ke3 amet behala tegaban alhemdulila
@gifhhurur3823
@gifhhurur3823 2 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ይጨምርልህ ፍቅር የማያውቀው ነው መጥፎ ኮሜት የሚፅፉት
@የሽየእማየየአባየቀበጥ
@የሽየእማየየአባየቀበጥ 2 жыл бұрын
በፊልም ያየሁት የፍቅር ታሪክ በዝህ አየሁት መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ቀሪው ዘመናችሁን አላህ ያሳምርላችሁ
@fafyeenatelij6473
@fafyeenatelij6473 2 жыл бұрын
ጠካራ ና ኩሩ ሴት እንደዚህ አይየት ወንድ ታገኛለች እርብቂ ቀጥይበት መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላቹ❣️❣️❣️
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 жыл бұрын
_ልጁ ግን አሟልቶ የሰጠው ነው ከድምጹ የውበቱ ርብቅዬም በጣም ነው የምታምረው ከውበቷ የወንድነቷ ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ_
@martazhekale2063
@martazhekale2063 2 жыл бұрын
_የፍቅር አምላክ ክርስቶስ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በፍቅር ያኖራችሁ_
@ኢስላምነውሂወቴ-ዘ2ገ
@ኢስላምነውሂወቴ-ዘ2ገ 2 жыл бұрын
ደግ ያረክ ይመችህ ፍቅራችሁ ይብዛ ሰው እማይለው የለውም
@genetzewudu5210
@genetzewudu5210 Жыл бұрын
ኧረ ደሲላል ማሬምን ቀጥሉበት እግዚያብሔር ይርዳችሁ
@ferihot4582
@ferihot4582 2 жыл бұрын
ተዋቸው የኢትጲያ ወንድ ለምስቱ ክብሪ የለውም አንተ ወንድ ወንድ ብየካለው
@fhfhh7925
@fhfhh7925 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
አትስደቡት እሱ ለሴት ክብር ስላለዉ ነዉ የማይማታዉ ለፍቅር ዝቅ ማለት ግድነዉ
@samiramuhammad9511
@samiramuhammad9511 Жыл бұрын
ናትየ ስወድህ ጀግናነህ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
የሀብሻ ወንዶች ከናቲ ተማሩ ፍቅር ምን እንደሁነ!!!
@hikmah3704
@hikmah3704 2 жыл бұрын
በሉ የኢትጵያ ወንዶች ፍቅር በዚ ልጅ ተማሩ አይጥም እንምሰል ድመትም እንምሰል ጅብም እንምሰል ውደዱን እንቢ ካላቹ ዋዋዋ እናመልጣቹሁአለን
@ፍሬህይወትከወሎ
@ፍሬህይወትከወሎ 2 жыл бұрын
😄😄😄😄
@tube7681
@tube7681 2 жыл бұрын
🤣
@የረሱልወዳጅ-በ3ከ
@የረሱልወዳጅ-በ3ከ 2 жыл бұрын
እሱ የባሌን ፀባይ እሶ የኔ ፀባይ ነዉ ያላቸዉ ግን ባሌ ጪቅጪቅ አይወድም እኔም አልወድ የሆነ ነገር ከተፈጠረ እንኮን ጊዜ ይሰጠኛል ተረጋግቸ አስቤ ነዉ እንድንነጋገር የሚፈልገዉ ያዉ ቆንጆ ወንድ አፍቃሪዉ ብዙ ነዉ እናም በዛ ትንሽ እንጋጪ ነበር አሁን ላይ ግን አልሀምዱሊላህ በማሀከላችን ምንም የሚፈጠር የለ በደስታ እየኖርን ነዉ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ ወንድሜ
@ኡምሀምዛነኝስደተኛዋ
@ኡምሀምዛነኝስደተኛዋ 2 жыл бұрын
ማርም ዚበዛ ይመራል ፍቅርም ደብቅ ሲያርጉት ነው እሚጣፍጠው
@halimahalima5297
@halimahalima5297 2 жыл бұрын
ሳህ ልክ ነህ ወንድም ዝም በላችዉ ሁሉም የሚወራዉ እየቆራረጥ ለመሸቀያ ነዉ እንጂ ጥፍተኛ ሁናችሁ አይደለም
@asdxyz2345
@asdxyz2345 2 жыл бұрын
እንኳን ብስላም መጣህ የኔ ውንድም ርብቅየ የኔ ውድ እግዛኣብሄር ይጠብቅልኝ ፍቅራቹ ለዘልኣለም ይህን ውዋ በጣም ነው ስታምሩ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰✅
@genitube2016
@genitube2016 2 жыл бұрын
አባረክ ያዘው ያልከው ነገር ተመችቶኛል ከምር ስለ ፍቅር ያለክን አመለካከት ሳላደንቅህ አላልፍም😍
@meh2832
@meh2832 2 жыл бұрын
እኛ ብዙ እንላለን ለሁሉም መልስ መስጠት አይጠበቅብህም መስሚያህን ጥጥ አርገው ግን ግን ግን ደሞ እኛን ያላሳመነን ብዙ ነገር አለ እንተም አትስማን እኛም አንሰማህም ብራዳ♥
@ኩብራአረጋ
@ኩብራአረጋ 2 жыл бұрын
እሥቲ ተውት ልጁን ሚሥኪን ምናለበት መጥፎ ነገር ባትናገሩት
@ስብሌወለየዋ
@ስብሌወለየዋ 2 жыл бұрын
ለምን የኢቶፕ ቻላናልህን አትለቅም
@halimahalima5297
@halimahalima5297 2 жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤❤በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@ሀዉለትሀበሻዊት
@ሀዉለትሀበሻዊት 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ነው ያየሁት ፍቅራቸው ደስ ስለሚለው
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።
@svff7938
@svff7938 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dhdrdfddr1986
@dhdrdfddr1986 2 жыл бұрын
ናትየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባይ በረታ
@betihadinik4814
@betihadinik4814 2 жыл бұрын
Nati and Rebki may God bless your love and live long with your love!
@kameleak4174
@kameleak4174 2 жыл бұрын
አፍቃሪ ውድ ሚስቱን እክባሪ እነበርታታለን ።እኔ በሂወቴ መሽነፍን አልፍልግም ግን ለባሌ ሲሆን ደስ እያለኝ ነው
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
በርግጥ ያጋጥማል አሁንም የምንገርህ የሚወራአለ የማይወራ አለ ሁሉም ነገር አይወራም ስለዚህ ጥንቃቄ አድርግ
@yabatwa
@yabatwa 2 жыл бұрын
ይሄነው ምርጥ ኮመንት
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ 2 жыл бұрын
አተ ፀባይ ሠናህ ነህ ባሌ እዳተ ይሁንልኝ በየተመኘሁ በተርፈ አይለያችሁ
@suzantaytu3686
@suzantaytu3686 2 жыл бұрын
ልጁ ጎበዝ አፍቃሪ ነው በእውነት
@ekrutube8967
@ekrutube8967 2 жыл бұрын
አቦ ክምር ጀግና ብየካለሁ
@nicenice6995
@nicenice6995 2 жыл бұрын
ይፍቅር ኣምላክ ይጨምርልህ
@mekiyamekiya265
@mekiyamekiya265 2 жыл бұрын
አቦምርጥ ሠው ነህ አላህ ያግዝህ አይዞህ
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
እርየትነችሁ የሀበሻ ወዶችድጋይ እራስ ሁሉው ከዝህልጅ ተማሩው
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 жыл бұрын
እኮ ደጋይ እራሰ ሁላ ሰሙ ና ባሉካየ ሰማ ተማረለኝ 😢😢😢
@genitube2016
@genitube2016 2 жыл бұрын
እኮ ኑ ስሙ የኞቹ ጀዝቦች😥
@እሙአማርኮቻ
@እሙአማርኮቻ 2 жыл бұрын
😂😍😭
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@lovesbangtan3065
@lovesbangtan3065 2 жыл бұрын
You guys are soo lucky to find true love may god bless you
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ድምፅህ ያምራል ሰትዘፈን
@ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
@ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 2 жыл бұрын
ምርጥ ወንድ ነህ ወላሂ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 2 жыл бұрын
ፍቅር ሀያል ነው ፍቅር ማእበል ነው ፍቅር ገደብ የለውም ፍቅር የአለም ጥግ ነው አሽቃባጮች ተውት ይኑርበት
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
✅✅✅✅✅
@haymanot2780
@haymanot2780 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የወንድሜ
@endreishusen5194
@endreishusen5194 2 жыл бұрын
የሡን ፔጅ ንገሩኝ
@منيال-د1غ
@منيال-د1غ 2 жыл бұрын
የልጁ ሊንኪን አስቃምጥልን
@Beigizabherihulumyihonali
@Beigizabherihulumyihonali 8 ай бұрын
Lefikri zik malet siteti ayidlem betam gobez neki berita
@rahma2236
@rahma2236 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች
@MHAYYOUTUbe-n8z
@MHAYYOUTUbe-n8z 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘላለም ያኑራችሁ💔💔💔💔💔💔💔💔መድሀኒአለም
@bikib4975
@bikib4975 Жыл бұрын
ናቲዬ ምነዉ ጠፍቹ ኑእጂ
@betihadinik4814
@betihadinik4814 2 жыл бұрын
Nati fikir God bless you love!
@ዜድ-ኀ3ጠ
@ዜድ-ኀ3ጠ 2 жыл бұрын
ፍቅር ሞሆኑ ሀሪፍ ነው ግን ምንም ቢሆን ከናትህ አይበልጥም
@ሎሚከናበይ
@ሎሚከናበይ 2 жыл бұрын
ሴትነት የዝቅታ መለኪያ ማረግህ ተገቢ ነው?
@ፍኖyoutube
@ፍኖyoutube 2 жыл бұрын
ልጁ ግን አንድኛ ነው
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ወንድነት ሴት በመምታት አይደለም🤙🤙🤙
@tsegayemikellelij7857
@tsegayemikellelij7857 2 жыл бұрын
Wey yenze lijoch fiker felme eymeslign naw😂😂😂😂🤣❤❤❤🙌
@ReidynaEbrahim
@ReidynaEbrahim 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ ለፍቅር ዝቅ ማለት ሴትነት አይደለም ጀግንነትነዉ
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
አንተን በጣም አቢዩዝ ስላደረገችህ ዞሮብሀል ፈጣሪ ይማርህ
@zeynebzekrya4736
@zeynebzekrya4736 2 жыл бұрын
እርብቂ ታድለሻል
@zebiderazmeraw8862
@zebiderazmeraw8862 2 жыл бұрын
አይአንተልጁ ቤጁህ የትነው ረንገሩኝ ቤጁን
@seadasied9678
@seadasied9678 2 жыл бұрын
ቤጁ የላቸውም ክክክ ሲኖራቸው እነግርሻለው ማአሌሽ
@giftgift7210
@giftgift7210 2 жыл бұрын
Be fekr yatsnachu ayileyachu maroch betam new emwedachu
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
እኔ እማ ስወዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና አላሁመ🌹~ኢግፊርለና አላሁመ🌹~አህዲና አላሁሙ🌹~ወራህመና አላሁመ🌹~ወአፊና አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍 አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!ኑ
@halimahalima5297
@halimahalima5297 2 жыл бұрын
የነሱ ቻናል የት አለ ከታች አስቀምጡልን ❤❤❤❤
@teshayyoutube683
@teshayyoutube683 2 жыл бұрын
እነኝህ ልጆች ስትየ ነው ነሚቀርቡት በየሚድያው
@جوهراا-ن6ط
@جوهراا-ن6ط 2 жыл бұрын
ይኸንልጅ የሚይዘውየለምን
@Suzan17
@Suzan17 2 жыл бұрын
Natye harif mels new 👍🏽 negegereh yebesele ke edemah belay new gobez berta👍🏽 huletachehunem ewedachewalehu rejem edma temegnehu🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@halimahalima5297
@halimahalima5297 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ በጠበንጃ ይማታሉ ባሎቻቸውን እንኳን በጥፊ ምንድን ነው ማካበድ ሰው ስትናደድ ነው። የመታይው ደግሞ ፍቅረኛ ማለት ሁለ ነገሯ ነው
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 2 жыл бұрын
Wooo siwodachu
@ጉራጌዋእንምበደን
@ጉራጌዋእንምበደን 2 жыл бұрын
ወዶች ኑ የፍቅር ጉዳይ ተማሩ ከናቲ
@SaSa-by6hd
@SaSa-by6hd 2 жыл бұрын
ሰላም
@sikosilo1299
@sikosilo1299 2 жыл бұрын
ምናለ ባሊን እዳተ ቤሆን
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 жыл бұрын
አታመንታ ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ🔥 M2E 🔥
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
በራሳቹ ዩትዩብ ኑ በየሚዲያው አትብዙ በርቱ
@anshamohammed4651
@anshamohammed4651 2 жыл бұрын
ፍቅር ማለት ብዙ መፀዋትነት የሚከፈልበት ነዉ. ዝበላቸዉ
@selamawitsolomon7608
@selamawitsolomon7608 2 жыл бұрын
Nati true /ewunet afkari nh
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 2 жыл бұрын
የሆነ ቦታ ብሎኑማ ላልቷል 😁😁
@ጀነትቱብ
@ጀነትቱብ 2 жыл бұрын
በጣም የሆነ የሚያላቅቅ ነገርማ አስነክታዋለች😂😂😂😂😂😂😂😂
@mn-zh7we
@mn-zh7we 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 жыл бұрын
@@ጀነትቱብ ውይ እናት ኮሜቶች እህት አርስ ናችሁ ክክክክክ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
@@ጀነትቱብ እርተውው የእውነት ካፍቀሩ ከዛም በላይነው
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
@@ጀነትቱብ 🤣🤣🤣
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 жыл бұрын
ምነው አርፈህ አልቀመጥ አልክ ሆ ግድ እወቁኝ ነው እዴ እ እጭጭጭ
@newcyberia3330
@newcyberia3330 2 жыл бұрын
Ewunetkin nw mnm alatefakim fidel melekakem ye habesha behariwu nw mafker zik malet nw
@hayatmohammed7913
@hayatmohammed7913 2 жыл бұрын
በርቱ
@mn-zh7we
@mn-zh7we 2 жыл бұрын
ትንሹ ሄኖክ ብዬሀለው አትሸንግል
@gechomule6709
@gechomule6709 2 жыл бұрын
ጫጩቶች መጀመሪያ እደግ ህፃን
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ይት ሴት ታድላ እውነት ልጁ አፍቃሪ ይመስላል
@ekrammd1090
@ekrammd1090 2 жыл бұрын
Wendochi besu yederes ayidresbachu😳
@ሰላምለሃጋረቺንይሁን
@ሰላምለሃጋረቺንይሁን 2 жыл бұрын
አይዞአችሁ አይላይቹኡ😂😂🥰🥰🥰👍👍
@FatimaFatima-lh2pw
@FatimaFatima-lh2pw 2 жыл бұрын
ሠላም
@FatimaFatima-lh2pw
@FatimaFatima-lh2pw 2 жыл бұрын
😬😬😬
@semirahabi
@semirahabi 2 жыл бұрын
Eyob moken RIp 🙏
@yeweyntej748
@yeweyntej748 2 жыл бұрын
Tezare 10 amet behuala endzihu stawora yane enamnhalen. Ahun gin gena lij neh.
@tgtug8371
@tgtug8371 2 жыл бұрын
ትታህ ሄደች አ ስትሽለጠለጥ ወኝድ ማለት ቆፍጠን ሲል ነዉ
@Hamzattboo-vp4bh
@Hamzattboo-vp4bh 29 күн бұрын
ለምደነዉተረዱኝየምትለዉለፋቅርነዉዛቅያልከዉቀጥልበትበጣምደስይላልፋቅርእደዚህነዉ
@tringotri6479
@tringotri6479 2 жыл бұрын
👍👍👍
@munazewge6509
@munazewge6509 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ነክ ጋና ምኑን አዉቀክ ነው ሰላ ፍቅር 😳😳😳😂😂😂😂
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 2 жыл бұрын
nati iwinatagna afiqari nahi yesawuni wore atisima
@fentaye9663
@fentaye9663 2 жыл бұрын
ጢም ሲታወጣ ፌቅር እቅልፍ
@seasea3347
@seasea3347 2 жыл бұрын
My love bro💋💋💋❤❤❤
@ፊርዶወስቲዩብ
@ፊርዶወስቲዩብ 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ሲያስቀኝ የምር
@ዙዙቲነኝየገጠሯ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ 2 жыл бұрын
ንፍርቅነህየሚር
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ስላፍቀርነው ምኑላይነው ችግሩእኔየ አልስማም ዜድየ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ 2 жыл бұрын
@@zainasied615 እናት እና አባቱን በሷለወጣችሁይህ አልጫ እናትን ያክልነገር ባድ ሴት ይለወጣል
@KhanKhan-jh6bk
@KhanKhan-jh6bk 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
አተላ የወንድ አልጫ
@yeshiworkwase8774
@yeshiworkwase8774 2 жыл бұрын
Minew tejajlik wodim alem
@AfroRec_Entertainment
@AfroRec_Entertainment 2 жыл бұрын
😂😂😂
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Mereb Estifanos interview
10:05
Tesfay Kidane
Рет қаралды 45 М.
🛑 ቀንቼ ነው የመታሁት/ new couple video/ 2022/2011
36:26
አንድ ለመንገድ
Рет қаралды 228 М.
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН