♦️አቤት መታደሌ ♦️ዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ ♦️አዲስ መዝሙር በቪዲዮ

  Рет қаралды 373,643

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 826
@WubalemasratWubalemasrat
@WubalemasratWubalemasrat 9 ай бұрын
ታሪክ የሌለው ባንቺ ታሪክ ተደግፍ ትታደስ ይላል በመንገድሽ አልፎ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹⛪️🌹⛪️🌹⛪️አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እኅትየ በርቺ
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 9 ай бұрын
አሜን(3)
@emuyekefal9536
@emuyekefal9536 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbsalatDessie
@AbsalatDessie 9 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻሽን yasamirew temesgen wedekedimo batishi siletemelshi kiber le dingil mariyam legi yihuni
@Eyosiasthegreat2347
@Eyosiasthegreat2347 9 ай бұрын
አንዲት የእውነት መንገድ ተዋህዶ ብቻ ናት !
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 9 ай бұрын
❤❤❤
@mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ
@mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ 9 ай бұрын
💚💚💚✝️💚💚💚
@Tibeyine-qj5lq
@Tibeyine-qj5lq 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@XxxXxx-fn7ny
@XxxXxx-fn7ny 9 ай бұрын
🙏🙏🙏💞💕
@Almaz-wg9gv
@Almaz-wg9gv 9 ай бұрын
yess❤❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 9 ай бұрын
መታደሌ😍💒ሰው በእራሱ ሀይማኖት በቅናት ይሞታል😍💒💒💒💒💒መታደሌ መመረጤ ክብር ይገባሀል የአለሙ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ቹሩ መህዳኒአለም እኔን ክርስቲያን አድርገህ ለፈጠርከኝ ጌታ😍😍
@weiynshetdemta
@weiynshetdemta 9 ай бұрын
እኔም እንደዛው በእምነቱዋ ውስጥ እያለው እቀናለው እመኛለው እምዬ ተዋህዶዬ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ጎሮሮዬ ከምላሴ ይጣበቅ ❤❤❤❤
@memhrbiruk2018
@memhrbiruk2018 9 ай бұрын
ዮርዲዬ ይህን ግጥምና ዜማ ስሰራልሽ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ እውነት የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደልም መመረጥም ነው በርቺ ከዚህም በላይ ብዙ እንሰራለን
@ያማልቅኔውያማልቅኔው
@ያማልቅኔውያማልቅኔው 9 ай бұрын
እኔም መዘመር እፈልጋለሁ
@MershaKasa
@MershaKasa 6 ай бұрын
እንዴ አንተ ነህ የሰራህላት በጣም የሚገርም ምስጋና ነው ፀጋውን ማስተዋሉን ያብዛልህ ወንድሜ
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 5 ай бұрын
ቀጥልበት!!! እኛ ኦርቶዶክሶች ባለታሪኮች ስለሆን እግዝአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇷
@yonitegegne7169
@yonitegegne7169 9 ай бұрын
“እኔስ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ አቤት መታደሌ ማንም አይወስድብኝ ታላቅ ናት እድሌ” እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ዝመሬ መላዕክት ያሰማልን። እኔስ ማዝነው ከዚህ በረት ሳያውቁ ወጥተው በምንፍቅና ለተሰደዱ ጠቦቶች ነው።
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 4 ай бұрын
ከነሱ አንድዋ ነበረች ለዛዉም የቸርች አስተማሪ ብዙ ዘማሪያን ወደ ጰንጤ ወስዳለች አሁን በቅርቡ ነው የተመለሰቹ ቃለ መጠየቅ ሲደረግላት ሰምቻታለሁ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 9 ай бұрын
"እኔስ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ አቤት እንደት መታደሌ ×2 ማንም ዓይወስድብኝ ታላቅ ናት እድሌ" አጥንትን የሚያለመልም ጥዑመ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን👏👏👏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘለዓለም ትኑር💒❤🙏
@Iguf-oj3yc
@Iguf-oj3yc 9 ай бұрын
አሜን
@AselefShimelsWarku
@AselefShimelsWarku 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadese1114
@tadese1114 9 ай бұрын
የቀመስው ኦርቶዶክስነቱን ያጣጢማል እህታችንን እናበርታታት 💒💒💒
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 9 ай бұрын
ታሪክ የሌለው ባንቺ ታሪክ ተደግፎ ትታደስ ይላል በመንገድሽ አልፎ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ትንሽ ብትቆይ ጥሩ ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 9 ай бұрын
አሜን ግን ለምን
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 9 ай бұрын
@@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ beqrib gize new ketehadiso yetemelesechiw (yemetachiw) silezih new tinsh bitqoy yalkubet bearmimo bitkoy lemalet felge new.
@RMetica
@RMetica 9 ай бұрын
ማለት ?!
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 9 ай бұрын
ኤምንጽፈውን እያሰተውልን
@kibatumezgebu5398
@kibatumezgebu5398 9 ай бұрын
satu ahun new yene wendim
@hanazenebe6366
@hanazenebe6366 9 ай бұрын
ዮርድዬ የማይቀሙሽን በጎ እድል መርጠሻል እግዚአብሔር ከተኩላዎች ንጥቂያ አስመልጦሻል ክብር ይግባው ❤
@FandishAschalew
@FandishAschalew 9 ай бұрын
የኔ ውድ ዮርዲዬ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ❤❤❤እውነተኛ ብርሃን ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤት ❤❤❤❤❤❤
@tsehaykahsay420
@tsehaykahsay420 9 ай бұрын
መጨረሻሽ ያሳምርልሽ እህቴ ዮርዲ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@SirgutAdmasu
@SirgutAdmasu 9 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ በቤቱ ያፅናሽ አንቺን ገስፆ የመለሰ አምላክ እኔንም በቤቱ ያለሁትን ልጁን ያጠንክረኝ አይነ ልቦናዬን እንዲአበራልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስርጉተ ሚካኤል ነኝ ❤❤❤
@መንዜዋነኝ
@መንዜዋነኝ 9 ай бұрын
የጠፋችዋን ነፍስ ወደቤትህ የሰበስብካት የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይገባሃል የኔ ውብ ታድልሺ ዝማሬ መላክትን ያስማልን
@Amharawit188
@Amharawit188 9 ай бұрын
ልብ የሚሰረስር ምርጥ ዝማሬ 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@baru4079
@baru4079 9 ай бұрын
👍👍👍 አው 🙏 ታላቅ ትልቂ ናት እድላቺን 🤲🙏 የ ተዋይዶ ልጆጅ በ ሙሉ !!!! አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️🫶🏾♥️♥️♥️
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 ай бұрын
ስተየ አዳመጥሁት እኔስ የተዋህዶ ልጂ በመሆኔ አቤቱ እደት መታደሌ😢😢/2/ መመረጥ እኮነዉ አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 9 ай бұрын
እልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🌻🌻❤🌻❤🌻❤🌻ዋዉ ድምፅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤
@Philatawos_Media
@Philatawos_Media 9 ай бұрын
እእእልልልል በእውነት እንኳን ወደ ቀደመቺው ቅድስት ቤተክርስትያን በደና መጣሽልን ❤ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ እስከመጨረሻው ያዕናሽ 😊
@eskedar4431
@eskedar4431 9 ай бұрын
እንዴት መታደል ነዉ የዚህ ድምፅ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@GirmaWendmu-ee2qy
@GirmaWendmu-ee2qy 9 ай бұрын
ዝማሪ መላአን ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@weiynshetdemta
@weiynshetdemta 9 ай бұрын
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው በርቺ በቤቱ ያፅናሽ እኛም እንዳንቺ ለማመስገን ያብቃን
@meseretadane-ws8nm
@meseretadane-ws8nm 9 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመልአክት ዝማሬ ያሰማልን እድሜሽ በቤቷ ይለቅ
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን ❤
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 9 ай бұрын
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤ አቤት የተዋሕዶ ልጅ በመሆኔ አቤት መታደሌ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 9 ай бұрын
ታሪክ የሌለው ባንቺ ታሪክ ተደግፎ ትታደስ ይላል በመንገድሽ አልፎ ❤ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏❤️
@RutNasor
@RutNasor 9 ай бұрын
እውነት ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው⛪️ እምነታችን ለዘላለም ትኑር ፀንታ✝️❤❤❤❤
@EsayasYeshitila
@EsayasYeshitila 9 ай бұрын
ታሪክ የሌለው በአንቺ ታሪክ ተደግፎ ትታደስ ይላል በመንገድሽ አልፎ ሐዋሪያት በሰበኳት ክርስቶስ በደሙ በመሰረታት በተዋሕዶ እምነት ያፅናን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mtube5893
@mtube5893 9 ай бұрын
😢እግዚአብሔር ከቤቱ ሳንወጣ የጠፋነውም ይመልሰን
@Almaz-wg9gv
@Almaz-wg9gv 9 ай бұрын
amen❤❤❤
@MrSasi-t2w
@MrSasi-t2w 9 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ለጅ ከተኩላ ያስመለጠሽ አምላክ ፍፃሜሽንም ያሳምርልሽ 🤲 እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ ወደቅድስት ተዋህዶ ነፍስ የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን ዮርዲ የድምጽሽ ቅላጼ ሲያምር እኮ ❤❤❤❤❤
@muchayeatalo3260
@muchayeatalo3260 9 ай бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እህታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በእውነት ተደጋግሞ ተደጋግሞ የማይጠገብ መዝሙር ነው🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🌻🌻🌻💕💕
@azebtsege6437
@azebtsege6437 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።❤ በቤቱ ያጽናሽ በርቺ። እልልልልልልልልልል
@Beteymak
@Beteymak 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ መዝሙር ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ
@መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ 9 ай бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ❤❤❤
@SaraSara-pe6ff
@SaraSara-pe6ff 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወድሞቼ✝️✝️✝️እህታችን በርችልን በቤቱ ያጽናልን መድሐኒዓለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ🌿🌿🌿🌿🌿
@addisaddis8701
@addisaddis8701 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን በእዉነት እዴት ጥኡም መዝሙር አቤት መታደሌ ኦርቶዶክስ መሆኔ❤🙏🙏🙏
@MekdiBelete-g6p
@MekdiBelete-g6p 9 ай бұрын
ታሪክ የሌለው ባአንች ታሪክ ተደግፎ ትታደስ ይላል በመንገድሽ አልፎ ዘማሪ መልይክት ያስማልን
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 9 ай бұрын
ዩቱብ ይከፈትላት ዝማሬ መላእክት ያስማል እንኳን ወደቤት ተመለሽ ዮርድዬዬ❤❤
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 9 ай бұрын
ተዋህዶ በረሳሽ በአላስብሽ ቀኜ ትርሳኝ እኔስ የተዋህዶ ልጅ በሆኔ እንዴት መታደሌ ማንም አይወስድብኝ ታላቅ እድሌ ❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕 እውነት ዝማሬ መእላክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማህደር-ደ2ሰ
@ማህደር-ደ2ሰ 9 ай бұрын
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን
@RMetica
@RMetica 9 ай бұрын
ታሪክ የሌለዉ በአንቺ ታሪክ ተደግፎ ትታደስ ይላል በመንገድሽ አልፎ 😢 እጅግ ግሩም የሆነ ግጥም ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድም አለም 😢 ለዘማሪያችንም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በበቱ ያጽናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን የአብ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይቀድስልሽ እህት አለም ❤❤❤
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 9 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ዮርዲ እናበ ርታታት እህታችን ❤❤❤❤❤❤
@ghftg6718
@ghftg6718 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሰጠል አንገቴ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@betelmulu4897
@betelmulu4897 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እመ አምላክ የጌታየ እናቱ በዘርፋፋው ቀሚሷ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅልኝ❤
@ሀይሚ-ሀ
@ሀይሚ-ሀ 9 ай бұрын
እኔስ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ አቤት እዴት መታደሌ ማንም አይወስድብኝ ታላቅ ናት እድሌ በትክክል አሜን አሜን አሜን
@Irespectethiopa
@Irespectethiopa 9 ай бұрын
ዝማሪ መላዓክት ያሰማልን ቸሩ አባታችን መድሃኒያአለም በቤቱ ያፅናን አሜን።
@brukmidla2246
@brukmidla2246 9 ай бұрын
ደስ የሚል ዝማሬ ፈጣሪ ይመስገን ዳግ ወደምስጋና ወደመቅደሱ በጊዜው ስለሰበሰበሽ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 9 ай бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር😢😢😢 ዝማሪ መላአክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 9 ай бұрын
እልልል ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 9 ай бұрын
❤እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን። ታሪክ የሌለዉ ባንቺ ታሪክ ተደግፎ ትታደስ ይላል በመንገድሽ አልፎ🙏 ድንቅ መልዕክት ዮርዲዬ ደርባባ😍
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ወደ ቤትሽ ተመለስሽ ዮርዲዬ በልጅነትሽ ያገለገልሽው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አልተወሽም መለሰሽ በጣም ነው ደስ ያለኝን #የአዲሱ_ሚካኤል የደብሬ ልጅ ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🤲 ጸጋውን ያብዛልሽ 🤲በቤቱ ያጽናሽ 🤲
@Rediat-z6o
@Rediat-z6o 9 ай бұрын
እልልልልልልልልል እኔስ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ አቤት መታደሌ ❤❤❤እንኮን ወደእዉነተኛዉ ክርስቶስ ወዳለበት ቤትሽ ተመለሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዬርዲ
@alazarFikaduWeldeet
@alazarFikaduWeldeet 9 ай бұрын
ትንሽ ብትቆይ ጥሩ ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
ይቅር ባይ እግዚአብሔር ማነሽ ማነን ማናቸው ትንሽ ትቆይ ሚል ማነው ፍፁም??? እስቲ ትነግሪኝ
@adanechadanech9448
@adanechadanech9448 9 ай бұрын
ማናችን ነን ፍፁም ስለዚ ማንም በማንም ላይ ጣቱን መቀሰር አይችልም እንኳን ፈጣሪዋ ወደቤቷ መለሳት እደነዚ ያሉ ሰዎች ናቸው የሰውን መንገድ ሚያበላሹት ስለዚ ጥሩ አስታየት ከሌለን እኮ ኮሜት መፃፍ አያስፈልግም ።የድግል ማርያም ልጅ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን አሜን
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 9 ай бұрын
ባለዚህ ኮሜንት እረፊ የኛ አፅያት ቢገለጥ ምንኛ በተዋረድን ነበር ግን መሀሪ አባት ስላለን እግዚአብሔር ይቅር የይበላችሁ 😢
@AbyiAbyi-jk9yt
@AbyiAbyi-jk9yt 9 ай бұрын
የመዳን ቀን ዛሬ ነው እንድሁም አሁን ነው ይላል እግዚአብሔር
@betelmulu4897
@betelmulu4897 9 ай бұрын
በናታችሁ ትንሽ ብትቆይ እያላችሁ አትፃፉ እናንተ ከእግዚአብሔር በላይ አውቃችሁ ነው
@SjejJsje-u3l
@SjejJsje-u3l 11 күн бұрын
ኦርቶደክስ ያረከኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባህ ❤❤❤❤እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@z_amen87
@z_amen87 7 ай бұрын
እኔስ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ አቤት እንዴት መታደሌ ማንም አይወስድብኝ ታላቅ ናት እደሌ
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 9 ай бұрын
በእውነት ድንቅ መዝሙረ ነው እንኳን ወደ አባቴሸ ቤት መጣሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KadarHaji-t7q
@KadarHaji-t7q 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል የድግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይዉሰድ ተባረኩ ዝማሬመላእክት ያሰማልን ሁላችንም ተስፋ የምናደርጋት መግስተ ሰማያት ያዙርስልን ኦርቶዶክስ አድርጎ የፈጠረኝ አምላክ ይመስገንልኝ
@danielgetachew2303
@danielgetachew2303 9 ай бұрын
እወነተ ነው ዘማሪ ዮርዳኖስ ቃልእይወት ይሰሞልን ❤❤❤
@ፅጌማርያምን
@ፅጌማርያምን 9 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን❤
@mekibibgeletu183
@mekibibgeletu183 7 ай бұрын
አቤት ስህተት! ማንም እግዚአብሔርን የሚፈልግ ሌላውም ሆነ አንቺ ሊሆን የሚችለው የተዋህዶ ሳይሆን የእግዚአብሔር(የክርስቶስ) ስለሆነ ታረሚ።
@XhdhhDjjr
@XhdhhDjjr 7 ай бұрын
ታርክ የሌለው ባንቺ ታሪክ ተደግፎ ትታደስ ይላል በመንገድሽ አልፎ እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
@HagushHafitu
@HagushHafitu 9 ай бұрын
ታሪክ የለለው ባንቺ ታሪክ ተደግፎ ትታደስ ይላል በመንገድሽ ኣልፎ እህታችን ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ተዋህዶየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 9 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እህታችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 9 ай бұрын
እልልልልልል ስለመዝሙሩ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤
@trengodemse1493
@trengodemse1493 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢ደስ ሲል እእእእእልልልልልልልልልልልልልልእኔስ የተዋሕዶ ልጂ በመሆኔ አቤት እንዴት መታደሌ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እማ
@bedelshbelete9916
@bedelshbelete9916 9 ай бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤
@Tsegi-p2t
@Tsegi-p2t 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው መታደል ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የድንግል ልጅ በቤቱ ያፅናሽ
@ሙሉህብስት-ፀ1ገ
@ሙሉህብስት-ፀ1ገ 9 ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያቆይልን ያፅናልን ❤❤❤❤❤❤
@tbletkasse6640
@tbletkasse6640 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ትኑረ ለዘዘላለም ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሺ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 9 ай бұрын
በጣም መታደሌ ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
@beliye1227.
@beliye1227. 9 ай бұрын
እውነት ነው መመረጥ መታደል ነው በቤቱ ያጽናሽ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 9 ай бұрын
አልልልልልልልልልልልልል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን, እንኳን የእማ ፍቅር እክፍ ገባሽ እህታችን 😍😍😍ዘማሪ ቃል ህዎትን ያሳማለን 😍
@stc6291
@stc6291 9 ай бұрын
አሜን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እዉነትነዉየተዋህዶልጅመሆን መታደልም መመረጥምነዉ በቤቱያፅናሽእህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 9 ай бұрын
እሲኪ የተዋህዶ ልጅ በመሆን የታደላቹ ይህ ዝማሬ ሼር አርጉት
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@setutahata1801
@setutahata1801 9 ай бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
@zenebechlema8949
@zenebechlema8949 9 ай бұрын
ዘማሪ መላክ ያሰማልን ዮርድይ ተባርክ እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏ኦርቶዶክስ 🥰🥰
@sarti20
@sarti20 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እመቤቴ ትጠብቅሽ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 9 ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@ነባዒት
@ነባዒት 3 ай бұрын
ታሪክ የሌለዉ ባንቺ ታሪክ ተደግፎ ትታደሰ ይላል በመንገድሸ አልፎ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰
@ادممحمد-ض9ع8ش
@ادممحمد-ض9ع8ش 9 ай бұрын
አቤት መታደሌ ተዋህዶ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን እህታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ እህትየ
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም ወደ ቅድስት ተዋሕዶ ተመለስሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜሽ ያሳምረው ለሁላችንም ያሳምርልን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ዝማሬ ነው❤❤❤❤
@The.Insightfuls
@The.Insightfuls 9 ай бұрын
መድሀኒዓለም ክብርና ሞገሱን ይስጥሽ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@mekdesnegatu5304
@mekdesnegatu5304 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yordanosalemayehu7399
@yordanosalemayehu7399 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ይጠብቅሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 9 ай бұрын
እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእትን ያሰማልን❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤🎉
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ 9 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰማልን አቤት መታደል ድምፅ ❤❤❤❤
@HxhdyeyeUsue
@HxhdyeyeUsue 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ማንም አይወሰዳት ዝማሬ መላክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 5 ай бұрын
❤️አሜን አሜን አሜን
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 9 ай бұрын
አቤት መታደሌ አንድ ክርስቶስ አንዲት ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት #ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር☝️
@solomonezezewAgegnehu
@solomonezezewAgegnehu 9 ай бұрын
እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ...... ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@seblehaile9552
@seblehaile9552 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@asayemislu1016
@asayemislu1016 9 ай бұрын
ፐ! ድንቅ "ዝማሬ"! እንኳን ለዚህ አበቃሽ!
@በደስታ
@በደስታ 9 ай бұрын
ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏
@SaronAyelign
@SaronAyelign 9 ай бұрын
ስንዱ እመቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ 😍😍😍😍😍😍😍 መዝሙሩን ገና መስማት ስጀምር ምን ያህል እድለኛ መሆኔን አስቤ እንባ በ አይኔ ሞላ 😍😍😍 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏 ያለነው እንፀናለን የሄዱት ይመጣሉ ወደ እናት ቤተክርስቲያን 😍😍😍😍😍ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 😍😍😍😍
@Beti-n5j
@Beti-n5j 9 ай бұрын
.እኔስ የተዋህዶ ልጅ ነኝ እናንተስ ዘማር መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli 5 ай бұрын
የእኔ እህት ዝማሪ መለከት ያሰማልን የመዝሙሩ ባለቤት እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤
@ቤዛየተዋህዶልጅ
@ቤዛየተዋህዶልጅ 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል በእውነት ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ወገኖቼ ከመቶዎቹ አንዲቷ ጠፍታ ነበር አሁን ተገኝታለችና ኑ በእንድንት ደስ ይበለን እልልልልልልል ❤❤እንክኳን ወድ እምዬ ተዋህዶ በሰላም መጣሽ እህታችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🌹🕊🕊ከመጠራት በላይ መመረጥ ነው ተዋህዶ መሆን ❤❤❤❤
@MaSho-e9i
@MaSho-e9i 7 ай бұрын
እውነት መታደል ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
♦️እውነት ተሰደደች ወዴት እናግኛት♦️መ/ር ብርሃን አድማስ
1:03:05
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
הרב זמיר כהן - חנוכה 2023 -  האור שבחושך בימים ההם ובזמן הזה
1:01:17
הרב זמיר כהן - הערוץ הרשמי
Рет қаралды 29 М.
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21
13:02
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН