//ቤተሰብን ፍለጋ// "ለእኛ ብለህ ተንገላተሃል አሁን ልጆችህ ደርሰንልሃል አባታችን የት ነህ ? ...//ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 70,721

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@meseehallu1001
@meseehallu1001 Ай бұрын
ስላም ዮኒ ፅጊ እንደ ምን እላለሁ ዮኔ እባክህን የዘር ጠይቅ እናት እኔን ላይ ደረስ እባካችሁን እሳውቁን
@yypp6465
@yypp6465 Ай бұрын
እናቱ አልተገኘችም እሱ ደግሞ አ አ ነው ያለው የቀን ሰራ እየሰራ ከእኔ ጋ እንደዋወላለን😢
@Shashemene
@Shashemene Ай бұрын
@@yypp6465እስኪ ስልኩን በውስጥ ላኪልኝ
@masertwube8453
@masertwube8453 Ай бұрын
​@@yypp6465የምር ነዉ አ፣አ ነዉ ያለው ታሥርዋል የሚል ኮመንቶች ነበሩ
@YalemGedelu
@YalemGedelu Ай бұрын
@@yypp6465bedegami kereb belewu
@HayatTofak
@HayatTofak Ай бұрын
ከኤርትራ የመጣችው እናት አይዞሽ አላህ ልጅሽ ጋአ ያገናኝሽ 😢 የተጠፋፋ ቤተሰብ ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
ወይ አግዚአብሔር የሰዉ ልጅ አጣ ሁሉንም አግዚአብሔር ያገናኝ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Ай бұрын
ሀገርስ ነበረኝ ብሆንም ባተሌ ብመስልም ከርታታ፣ አንገላቶኝ እንጅ የኑሮ እጣ ፋንታ፣ ሃገርስ ነበረኝ መች ጠፋና ቦታ። ጀግና ባለፈበት እውቀት በናረበት፣ ሀገሬው በልፅጎ ራሱን ባወቀበት፣ ሃገር እኮ አለችኝ ስል በጀመርኩበት፣ ዛሬ ተቀይሮ ሰላም ሁሉ ጠፍቶ፣ ፍቅር የታነፀው ዜጋውም በርትቶ፣ ዘር ይቆጥር ጀመር ኢትዮጵያን እረስቶ። እማማ ኢትዮጵያ አንቺ የዋሂቱ፣ ህዝብሽ ሰላም አጥቶ ሲታመስ በብርቱ፣ ጠላት ሲማከሩ ሊያጠፉሽ ሲዝቱ፣ አትገቢ እናትሽ ሆድ አይውጥሽ መሬቱ፣ የዛሬውም የለም አይመጣም የጥንቱ፣ ያኔ ምን ተሻለሽ ፍቅር ካጣ ቤቱ። የሴቲቱ እምባ ሲፈስ እንደ ዥረት፣ ወልዳና አሳድጋ ሲሸለት በስለት፣ ታድያ እንዴት አታዝን እንዴት እምባዋ አይፈስ፣ ያልፍልኛል ብሎ ሲማር በነበረ፣ ማስተዋል ባነሰው ዘረኛ ከቀረ፣ ሃገርስ ነበረኝ እንዴት ልበል ኧረ።
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ😢😢😢
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Ай бұрын
ለሁላችሁም ፈጣሪ ዓምላክ ይርዳችሁ ።
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢 ዘር ጠይቅ የኔ ሚስኪን እናቱ ጠፍታ ቀረች
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢 የተጠፋፋን ሁሉ አላህ ያገናኘው ያረብ
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ Ай бұрын
ሚስኪን ቤተሰቦች እንቅልፍ ነስቶዋቸው እኮ ነው የኣባታቸውን ዱካ ተከትለው የሚፈልጉት። መቼም እኝህ ሰው በፎቶግራፍ እንደማያቸው በጠፉበት ሰኣት 75 ኣመት ያልፋቸዋል ፡ ከጠፉ ሌላ 26 ኣመት ኣልፎዋቸዋል። የ100 ኣመት የእድሜ ባለጸጋ ፈልጌ በህይወት ኣገኘዋለው ብሎ መንከራተት ምንኛ የኣባት ረሃብ እንዳለባቸው ያሳያል። እግዚኣብሄር በህይወት ኣቆይቶ ለኣንድ ወር እንኳ የናፍቆት ረሃባችሁን እንድትወጡ ይርዳችሁ።
@fatmah6936
@fatmah6936 Ай бұрын
ምንም እዲሜ ቢቆይ ዝምብሎ ሰዉ ሲጠፈ አምሮአቺን አለ የለም በደስታም ባሀዘንም የጠፈብን ሰዉ የዉስጥ እሳት ነዉ እኔም አጎቴየ ሰዉዲ ጠፍቶብናል 18 አመቱ ብሬከስ ላይ አፋልጉኝ አቅርቤአለሁ ከአራት አመት በፊት ዛሬም ለኔ አዲስ ነዉ ምቶመቅበር እረፍትነዉ
@dnv6347
@dnv6347 Ай бұрын
ዛሬ የለም እንደ የተገናኘ,የባለፈዉምአልነበር,በጉጉት ነበር እም ጠብ ቀዉ
@amma4705
@amma4705 Ай бұрын
እኔ እንዳችው በጉጉት ነበር የጠበኩት
@fatmah6936
@fatmah6936 Ай бұрын
እኔም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
@امينات-ن9ظ
@امينات-ن9ظ Ай бұрын
መልካም.እድል.ለሁላችሁም
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Ай бұрын
ለሁላቹሁም ፈጣሪ ያገናኛቹ
@lebethopia358
@lebethopia358 Ай бұрын
ዛሬ 1ኛ ነኝ 👍
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 Ай бұрын
Egzabher Yerdachew Hulachewenm Melkam Edele
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ2ፈ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ2ፈ Ай бұрын
እረ የጎንደሩ ልጅ ምን ደረሠ
@betukantsga7965
@betukantsga7965 Ай бұрын
ሰላም ናችሁ ebsዎች ዘመዴ የዛሬ 30 አመት የተለያትን ልጁ ለመፈለግ በእናንተ መቅረብ ይፈልጋል ፣ስልክ ቁጥራችሁትን ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል ።
@Hayat-u7x
@Hayat-u7x Ай бұрын
እኔ ሁሌም አየለዉ ግን አንድ ቀን የእነቴን የሂት ልጅ አገኘለዉ ብዬ ነዉ ግን ዬለም አልመጠም አለፈለለገንም እነቴ በህዮት እየለች በረድዮ እነፈልገዉ ትለኝ ነበረ ስለ ምትወደዉ እህቶቹ ቺለ ቢሉ አንቺ ግን አፈልጊዉ ብር እነወጠልሽ ትለኝ ነበረ ይበስ ብለ መይቀረዉን ሀገር ሄደችብኝ😢😢😢😢
@Hayat-u7x
@Hayat-u7x Ай бұрын
ስሙ ከዲር ሰይድ ነዉ የወጠዉ ቆየ 12አመት አህል አለፈዉ
@AbcAbc-hs1kc
@AbcAbc-hs1kc Ай бұрын
አረ የኔንም ባፈላለጋችሁኝ አባቴን እደትነዉ የማገኛቸዉ 😢😢😢😢😢😢 እርዱኝ
@SerkiLeeen
@SerkiLeeen Ай бұрын
😢😢😢😢Egziabher yaganagnachu
@hanna4751
@hanna4751 Ай бұрын
ማን ቤተሰብ ተገናኘ ዛሬ? አላገኘሁትም
@ghhj1096
@ghhj1096 Ай бұрын
እኔሁለ ተኛ ነኝ ናአሉ የመዳም ቅመሞች
@thajthanks9491
@thajthanks9491 Ай бұрын
ኮሜቶች በሰላምነው እምኑገብታችሁነው ዛሬ ክክክክ
@familyfirst2119
@familyfirst2119 Ай бұрын
ወይኔ Avallon እኔ ካለሁበትከተማ 2h02 መንገድ ነው ችግሩ የቆዩ ናቸው በምን ይታወቃሉ አምላክ ይርዳችሁ የባልዋን ስም ቢታወቅ በጣም ለመፈለግ ቀላል ነበር
@NegashAbeba
@NegashAbeba Ай бұрын
ዦርዢ ቫላቩቶ ነው
@familyfirst2119
@familyfirst2119 Ай бұрын
​@@NegashAbeba??
@NegashAbeba
@NegashAbeba Ай бұрын
@@familyfirst2119 ena ye ato daniel lej negn abata saynager restot nw sinegregn sewyew jorji nw smu ena mslu lay yalut ljoch dmo landa jorji ena pablo jorji ybalalu aksta dmo nebse tur nberech eza photow lay aylut
@familyfirst2119
@familyfirst2119 Ай бұрын
@@NegashAbeba yikrta emkeldu sewoche meslwenge nw mulu family name este yehone wereket lay kale tsfulnge jorji ye sweyew simu nw weyese family name nw muluwen est tsafulnge endew ketesaka limoker biye nw.
@NegashAbeba
@NegashAbeba Ай бұрын
@@familyfirst2119 jorji smu nwe valavutut meslgne last namu yeljochun negrawotalew sle mukerawo rasu egzair ystlegn
@jemilasuleymanjemilasuleym8723
@jemilasuleymanjemilasuleym8723 Ай бұрын
የዘር ጠይቅ ነገር መቸ ይፈታ ይሆን
@ዙዙቲነኝየገጠሯ
@ዙዙቲነኝየገጠሯ Ай бұрын
የተገናኘ የለም ዛሬ
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 Ай бұрын
እየፍለኩኝ ነበር የለም ልውጣ
@Edcv-xl6gh
@Edcv-xl6gh Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@zeynbahmed7037
@zeynbahmed7037 Ай бұрын
ዘር ጠይቅን ከደገና አቅርቡት???????😂
@LewoyehuSheferaw
@LewoyehuSheferaw Ай бұрын
Ebs በመጀመሪያ የተቸገሩ ቤተሰቦችን ስለምታገናኙ እናመሰግናለን፡፡ በጉዲፈቻ እና በውትድርና የተጠፋፉ ቤተሰቦችን ታሪክ ማስተላለፍ ለጊዜው አቁመናል ያላችሁበት ምክንያት ምንድን ነው?፡፡ የEBS ተከታታዮች ካወቃችሁ መረጃውን ብታደርሱገኝ፡፡
@Mikkoman-n5t
@Mikkoman-n5t Ай бұрын
yetefa Sw Endet Nw Migegnew Pleas Help Mw
@kedestrak123
@kedestrak123 Ай бұрын
እኔ ሶስተኛ ነኝ
@sultanss6063
@sultanss6063 Ай бұрын
Ebakachihu ogadeen warder yemifeligat Zeritu sintayehu enatua Asnakech Demisee warder Buna bet yalachew nachew yibalal minalibat ye warder sewoch ebakachihu tebanerugn
@masaratali3637
@masaratali3637 Ай бұрын
enekan aderesachu lerecha bahale
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@BurteAna
@BurteAna Ай бұрын
+++EGIZEABIHER yagenagnachiw+++
@LaliseGudisa-t3v
@LaliseGudisa-t3v Ай бұрын
Era ine Andi amet honeko ke temesegebiku
@masertwube8453
@masertwube8453 Ай бұрын
የተገናኘ የለም እንዴ
@kurtaramierswe985
@kurtaramierswe985 Ай бұрын
897 Wintheiser Way
@NegashAbeba
@NegashAbeba 21 күн бұрын
I am sorry what's it 897 winthwiser way is it kind of address please I'm am one the families lost person for whom is it and what's it please😢.
@NegashAbeba
@NegashAbeba 8 күн бұрын
Hello,em what's 897 wintheiser way, is it kind of address please give me detail sorry?
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,5 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН