KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንባዋን መቆጣጠር አቃታት.... ከብዙ ፍለጋ በኋላ የሚሊየነሩ ሚስት ተገኘች።
55:11
ከለንደን የመጣችው የሁለቱ መንታ ሚስቶች እህት ሚስጥሩን ዘረገፈችው ። ባል ከዲያስፖራዋ ያልታሰበ ጉድ ሰማ !!
43:32
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
የዮሴፍ እናት እና አባት ተፍጠጡ!!ሁለቱም የደበቁት ሚስጥር ይፍ ወጣ!!
Рет қаралды 164,605
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 234 М.
ዱካ ሾው /duka show
Күн бұрын
Пікірлер: 3 600
@haimont9075
Ай бұрын
ጠርጥር ወንድሜ ዘላለም እነዚህን እናትና ልጅ አትመናቸው ከጀርባቸው እንድ ነገር አለ የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩኝ
@HanaKetema-n5v
Ай бұрын
አው
@Alam-k6l
Ай бұрын
ጠንቋዩ አምጡት ብሏቸዋል ልገሉት ይሆናል😢
@zaharabdi6548
Ай бұрын
አረ እና ም ጠረጠርከቸው
@lemlemmirach7838
Ай бұрын
Ye Enatu abesa yosef mekerawin aye milasam deyablos tenqay
@LemlemAga
Ай бұрын
ደምሪኝ
@CheerfulDancing-px1pf
Ай бұрын
ዘላለም እባክህን የዮሴፍ እናትና ወንድም ሰሮኞች ናቸው እባክህ የሴፍ አባቱን ማወቅ አለበት
@ZZZ-xz9tp
Ай бұрын
እናት ተብየዋና ወድም ተብየው የሠው ማንነት የለቸው ክፉ ናቸው የምትሉ እስኪ ላይክአድርጉ እና ዩሴፍ አቦቱን ማወቅ አለበት
@tsedaleberhanu975
Ай бұрын
እባካችሁ ልጁ ይኑርበት ።ተውት ልጁን የጠቀሙት ኤልሳ እና አናቷ እንዲሁም ዘላለም ናቸው።
@Shoot-Sports_HD
Ай бұрын
ዮሲ ሰርጀሪ ይሰራ ምትሉ እባካችሁ ላይክ
@tsigeabamela
Ай бұрын
ዘሌ እነዚህ እናት እና ልጅ ማለትም ወንድም ተብዬ እንደዚ ደርሶ ተቆርቋሪ የሆኑት በዮሴፍ ስም የሆነ ጥቅማቸው የሚነካ ነገር ያለ ይመስለኛል። ሲጀመር አንተ ጋ ሲቀርቡ ስለ ዮሴፍን ተቆርቋሪ ይመስላሉ ነገር ግን ለእነሱ አሳልፈህ ሰጥተህ ስትሔድ ዳግም የስነልቦና ጎድተው ሊጠፋ የቻለው። አሁን አቶ ተካ አባትነት በምርመራው ከተረጋገጠ ውሳኔውን ለዮሴፍ መተው ነው የሚያስፈልገው። በተረፈ አንተ ጀግና ጋዜጠኛችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልህ
@alemituabata3097
Ай бұрын
❤❤❤ ዘላለም እነዚህ ሰዎች ዳግመኛ ሊሸጡት ነው የሚፈልጉት እናም አትመናቸው።❤❤❤
@LemlemAga
Ай бұрын
ትክክል በከንቱ እንዲ አልተገበገቡም የሆነ ጥቅም ፈልገዋል
@GjFj-z2r
Ай бұрын
በትክክል
@asterjesustadesse1002
Ай бұрын
@@alemituabata3097 exactly
@mekdesasfaw9964
Ай бұрын
አባትዬ በጣም ትክክል ነው ጨዋ ሰው ነው
@HanamariamKitaw
Ай бұрын
እናት እና ልጅ ገንዘብ አይጠግቡም ስግብግቦች ማነው እንደኔ ማየት ድምፃቸዉን መስማት ያስጠላዉ በ ላይክ አሳዩኝ
@netsanetmekonin2980
Ай бұрын
እነሱ ዮሴፍን ሽጠው ገንዘብ ስላገኙበት ነው እንዲህ የሚሉት ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ነው ዘሌ አባትየው በጣም ንፁ ሰው ነው ከአወራራቸው ያስታውቃሉ ልጅቷ በደንብ አውቃቸዋለች ዘሌ ግን ትእግስትህ ይገርማል እናም ዬሲ እናት ተብዬዋንና ወንድም ተብዬውን እንዳውም በዮሴፍ ጉዳይ አያገባቸውም ዋናው ዮሴፍ ሻጭ ማሆነና ቤታቸውን ፣ኑሮ አቸውን የቀየሩበት የገንዘብ ምንጫቸው ስለሆነ ነው እንደዚህ የሚያደርጋት እንጂ ለዮሴፍ በጭራሽ አስባለት አደለም
@SamriSamri-e9i
Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እናትዮዋ ገና መጀመሪያ ዮሴፍን ክዳው ነበር አባት ግን ቶሎ አምኗል ለማንኛውም ለዮሴፍ መልካም እድል
@sofiyamohammed2184
Ай бұрын
ውይይይኔ 😭😭እንዳዝ አይናት እናት ባይኖር እሽላል 😩ክፉናት
@SaraEthiopian-k2l
Ай бұрын
አችብሎእና አስመሳይ
@fantudaba9744
Ай бұрын
Josefph speaks well .
@Tegset12Tegset12
Ай бұрын
እነዚህ ሰወች ጤነኛ አይደለሁ ጀርባህ ይሰበር እንደ ሰላም አሳጡት ልጁን ምንድነው ፉላጎታቸው ? እሷስ መቸ አሳደገችው ሸጠችው እንጅ ድራማ ነው የሚሰሩት እናትና ልጅ
@sarakebede3234
Ай бұрын
እናትየው አስምሳይ ናትህ
@HanaHana-io3bq
Ай бұрын
ተመርምሮ ሳይረጋገጥ ብዙ ውዝግብ መፍጠር አያስፈልግም ዮሴፍ ፍፃሜውን ያሳምርልህ ዘሌ ተባረክ!
@netsanetdefalgn
Ай бұрын
ተካ ንሰሀ ገብቷል።ልጁንም አምናል።እሷ ግን ለሰጄ አይደለህም ብላ የካደች ሴት ነች።ዛሬ ጨለማው ሊነጋ ሲል እነዚህ አጋንንቶች ህይወቱን ሊነጥቁት ይጋጋጣሉ።ዘሌ እባክህ ከነዚህ እርኩሶች አርቀው
@LemlemAlemu-c6x
Ай бұрын
በትክክል
@genzebMama
Ай бұрын
ይች ሴት ምንም የምታወራው እውነት አደለም የወሴፍ ህይወቱ እዲስተካከል አትፈልግም
@louatlouat8603
Ай бұрын
አወን ትክክል
@TigistWeleteslase-o1l
Ай бұрын
እውነት ነው ደግሞኮልጀ ስትል አለማፈሯ
@rihsti3454
Ай бұрын
Balege enat nech alamnatm
@Usher.Mk77
Ай бұрын
Yes Lek Nehe/sh
@AlmazTakilu-ob1vh
Ай бұрын
Betikikil sharmuxa enat nat
@ttaa9534
Ай бұрын
ፀበል መግባት አለባት ሴትየዋ
@እስቴ-ፐ5ጀ
Ай бұрын
ይለቃት ይሆን ውሸትዋ ጸበል ብትገባ
@AyalAshenafi
Ай бұрын
ትክክል
@Ethiopia278
Ай бұрын
ትክክል 👍🏽👍🏽👍🏽
@genetshemeles2455
Ай бұрын
እኔ ግን ዘላለም በዮሴፍ ጉዳይ ላይ አባት እኔ ነኝ ብሎ ከመጣው ተካልኝ ጋር የዲኤንኤ ምርመራ ሳይደረግ ለምን ከእናቱና ወንድሙ ጋር ማገናኘት አስፈለገ ምናልባት የእኔ ጥርጣሬ እንደተባለው የዝንጀሮ ልጅ እንዳይሆን ምክንያቱም ከተካልኝ ጋ ዲኤንኤ ከተደረገ እውነቱ ሊወጣ ስለሆነ ይመስለኛል ሴትየዋ ተካን ያልፈለገችው። ሀኪምስ ከእንግዲህ መውለድ አትቺይም ለምን አላት? የዲኤንኤው መደምደሚያ የዝንጀሮ ልጅ እንዳይሆን ስጋት አለኝ።
@feleketekle7008
Ай бұрын
ሌባ ወሸታም ነች
@selamfiker4087
Ай бұрын
❤❤❤thank you my brother you always stand for the truth. God bless you ❤❤❤❤
@sosojed416
Ай бұрын
እናትና ወንድም የፈሩት ዩሴፍ ቤቱን እንዳይጠይቃቸው ነው ለሌላ አይደለም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AminaMolaw-bt1it
Ай бұрын
ያስፈራቸው ነገርማ አለ
@rihsti3454
Ай бұрын
Yes u are wright
@rihsti3454
Ай бұрын
Yes
@rihsti3454
Ай бұрын
Yes
@MohamdAgha-qd1wd
Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@RahelNegussie-x8b
Ай бұрын
በጣም ይገርማል ዘልዬ አንተ ግን በርታ ጀግናችን ክፉ አይንካክ የዮሴፍ ታሪክ ገና ብዙ የተደበቀ ጉድ ጎልጉሎ ያወጣል❤❤❤❤❤❤
@BosenaGatu
Ай бұрын
አይ እናትእና ልጅ ያሰቡት መጥፎ ነገር ያለ ይመስለኛል ይቅርታ እና ካንተ አላውቅም ግን የትልቁ ልጂ አባት እራሱ ማናው??ጀግናው ዘላለም ዘገየ የዚህ ቤተሰብ አሁንም ትልቅ የተደበቀ ምስጢር አለ ስራህን አጠናክረህ ቀጥል እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም በርታ
@halimaali4383
Ай бұрын
beyosef zoria yalot sewoch bemulo yedebekut neger ale manachewm yosefin ayfeligutim gin yehone yemifeligut neger ale
@hanamelaku7230
Ай бұрын
ዘላለም እባክህ እናትና ወድምን ተዋቸው ዮሴፍ አባት ማግኘት አለበት
@louatlouat8603
Ай бұрын
እነህ ነፍሰበላ ሺጠው በልተውታል አፈርደቸይብሉው
@arielasgedom3242
Ай бұрын
The father is not a good man either.
@haimanotamare3625
Ай бұрын
በትክክል
@ציונה65
Ай бұрын
አደል
@halimaali4383
Ай бұрын
Yosef ehitu atifeligewm ltatefaw simitichil yosef yenante halafinet nw zele
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
Ай бұрын
ዘላለም እባክህ የዮሴፍ እናት እና ወንድም ሴሮኞች ናቸው እባክህ የዮሴፍ አባቱን ማወቅ አለበት
@frehiwetbaraku6246
Ай бұрын
እኔ በዮሴፍ ጉዳይ እርር ቅጥል ብያለሁ በተለይ በእናቱና በወንድሙ በቃ ዮሴፍ ማንም ሰው አያስፈልገውም. በቃ ከዘላለም ጋራ ይስራ ፊቱም ሰርጀር ይሰራ በቃ ሁሉም የእግዚአብሔር ስራ ነው ለዮሴፍ እናንተ አልፈጠራችሁም እግዚአብሔር ነው የፈጠሮው ዮሴፍ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ የኔ ወንድም ሁሉም የጎደለው እግዚአብሔር ይሞላልካል እናትም አባትም እግዚአብሔር አለክ እናትም እመቤተ ቅድስት ድንግል ማርያም አለችህ ወንድሜ አይዞክ ❤❤❤❤
@Ehtiopia
Ай бұрын
የእናት እና ልጂ ክፋትና ምቀኝነት ኋላ ቀርነት ያሳዝናል በሰማም፡ልቦና ይስጣችሁ እደት ወላጂ ልጁን ይሽጣል😢😢😢😢😢😢 ዮሴፍ የአባትነት ጥያቄው ይመለስለት ምርመራ ያድርጉ ሰላሙን ያግኝ የእንስሳ ልጂ ነኝ ብሎ አምኖል እኮ😢😢😢
@amaamm-bv5uk
Ай бұрын
😢እዉነት ነወ በጣም
@BLove-dt3lm
Ай бұрын
እናት እና ወንድም ተብየው ሞራሉን ነክተው ከቤት ካስወጡት በኃላ አሁን ለምን ተመቸው ነው ወይስ ምን ፈለጉ አንተ በርታ ዞላ ጀግናችን ❤
@tsionsebsibe3888
Ай бұрын
Exactly
@sarayousef2021
Ай бұрын
የኔ ሀሳብ ልግለፅ አንደኛ ሴትየዋ እራሷን እንደፃድቅ የምታየው ነገር እሷ ወደ ጠንቋይ ባትሄድ ጠንቋይ እቤቷ አልመጣም ሁለተኛ ከሳውዲ መጣ የተባለውን ሰውዬ ገድላው እንዳይሆን ምክንያቱም ሴትየዋ አረመኔ ናት ልጇን ለብር የሸጠች ክፉ ናት እባክህ ዘላለም አንተ ጎበዝ ነህ ሰውዬው ቸክ አድርገው በተረፈ እናመሰግናለን ጀግና ነው
@asterjesustadesse1002
Ай бұрын
ዘሌ be careful ይቺ ሴቲዮ እራሳ ጠንቃይ ሳትሆን አትቀርም !
@LemlemAga
Ай бұрын
እኮ
@kkh8819
Ай бұрын
ha ha
@መዲየገምዛዋ
Ай бұрын
በርታ ጀግናችን ይህች ሴትዮ ምላስዋ አይጣል ነው ከነልጅዋ ከሀዲ ናቸው እንዳታምናቸው
@የእዮብእናትነኝ
Ай бұрын
በጣምየካሀድከሀዲአረመኔናትሴትዮዋ ሆይ ዮሴፍን ሸጣ የሰራችው ቤቶ እዳይፈርር ስ ፈርታነው ይችአውሬ!
@rihsti3454
Ай бұрын
Wshetam nech
@shimeleshunde8318
Ай бұрын
የዘመኑ ካድሬ እንኳን እንዲህ አያወራም እናቱ ጉድ ናት።
@mulukalayou3031
Ай бұрын
ከሀዲ የሚለዉ ቃል ሪሱ ያንሰባታል :አረመኔ
@AssefaTsega-g7g
Ай бұрын
እናትና ልጅ በጣም አደገኞች ናቸዉ እናም ዮሴፍ በፍፁም በእነዚህ አረመኔዎች አጅ ላዪ መዉደቅ የለበትም ለዮሴፍከዘላለም እና ከኤልሲዬ በመቀጠል ሊጠቅመዉ የሚችለዉ አባቱ ብቻ ነዉ የDNA ዉጤቱን አባትነቱን እረጋግጦለት እንደማዪ ተስፋ አደርጋለሁ
@ElsabetWabeto
Ай бұрын
ዘሌ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ነህ እናትዮዋ ደግሞ አሁን ጥፋቱን ሁሉ አባትዮዉ ላይ እያመጣች ነዉ እሷ እኮ ባል እያላት ነዉ ጠንቋይ ቤት ሰትመላለሰ ነዉ ሰዉዬዉን ያገኘችዉ አሰመሳይ ነች
@azebkelemework
Ай бұрын
ዮሴፍ አንተን የመሰለ አስተዋይ ሰው ስለያዘው የማይሆን ቦታ አይወድቅም እተማመናለሁ ኑርልን ተባረክ
@AlemneshAschale
Ай бұрын
አንች ምላሳም ፌት እኮ አሰተዋውቀሸዋል እንዴ እባከህ እባከህ ዘሌ እሱን ልጀ orዮሲፊን ለሶ ሲትዮ እንዳትሰጣት እሸ
@ኑኑበቀለበቀለ
Ай бұрын
ወንድማችን ጀግናው ዘላለም እባክህን የልጁ አባት እውነት ተመልሰዋል ወደ ሳውዲ ንግግራቸው አላማረኝም በተለይ ልጅ ደጋግሞ የተናገረው ያጠራጥራል እባክህ ወንድማችን የእሳቸውንም ነገር አጣራልን ይህ ቤተስብ ውስብስብ ነገር አለበት
@MaryamEnate-mx8qn
Ай бұрын
ዘልየ ዩሴፍን ከዚች ሴትዮ እና ከዚህ ልጅ እንዶታገናኝ ይገሉታል ባለጌ አሰመሳይ ናቸው❤❤❤❤
@soliyanalove5235
Ай бұрын
ጀግናችን ❤❤❤❤ ዞልየ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
@Techale-e2b
Ай бұрын
ዞላ እነዚ እናትና ወንድም ተብዬዋች ምርጥ ተዋናይ ናቸው ጊዜህ አታቃጥል እ/ር ይጠይቃቸው የዮሴፍ ህይወት ቢቻል አስቀጥል ሁሉንም ተዋቸው
@Mohammed-e9w9h
Ай бұрын
እናት እና ልጂ ለገዘብ ነዉ የሚያሰቡት ባለጌ አስመሳይ ናቸዉ ዘሌ መልካም ሰዉ በረታልኝ ፈጣሪ ጋተጋር ይሁን የዮሴፍም መልካም እድል ይሁንልህ የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samyrasamuty179
Ай бұрын
ዮሴፍዬ አንታ ንፁ ሰዉ ነክ እነሱ በሰሩት ነገር አምላክ ይጠይቃቸዉ አንታ ግን በርታ በጣም እንወድሃለን ወንድማችን 💙💎💙💎
@militenegasi172
Ай бұрын
ወይኔ ስትዮው ግን በጣም ክፉኑ ናት እሳና ልጅዋ ስለ ገዘብ ብለው እንጂ ዮሴፍን ወደውት አደሊም አሁንም ቢሆን ዮሴፍ የራሱ እድል በራሱ መወሰን አለበት 💦💦💙💦💙💦💦💙💦💙💦
@ShureBelay
Ай бұрын
እባክኽን ዘላለም እነዚን ሁለት ሐረመኔዎች ካጠገብክ አጥፋቸው እነዚኽን አስመሣዮች ከዚአጥፋቸው ይሔንን የወጣት ገገማ ያናድዳል ከናትየው የበለጠ ያስጠላል
@amarechajeba440
Ай бұрын
በተጨማር ኤልስ አንቺን ጌታ ይባርክሽ በእኔ እይታ
@ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
Ай бұрын
እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ መዳኒአለም ይቅር ይበላችሁ እናትና ልጅ ለራሳቸው ነው እሚጨነቁት ስአሊነነ ቅድስት
@muluayel-8387
Ай бұрын
እቺ ሴትዮ በጣም እራሱ ወዳጅ ናት አሁንም ልጅ መሸጥ ፈልጋ ነው ለዘመናት በልጅ ንብረት እየኖረች አሁንም ጥቅምና ሴት ናት ዘላለም በርታ ጋና ብዙ ነገር ይወጣል
@bmm3152
Ай бұрын
ጀግናዉ ዘለለም ሁሌም ከመጥፎ ነገር አለህ ይጠብቅህ የዝ ቤተሰብ ጉደቸዉ አየልቅም እናትና ልጅ ጥቅም ፈልገዉ ነዉ ለዩሴፍ አዝነዉ አይደለም የተራገሙ አለህ የስራቸዉን ይስጠየዉ
@meccam2106
Ай бұрын
ባሎ መልሶ ሳዉዲ ሄደ ያሉት ነገር አላማረኚም አጣራ ዘሌ እናትና ልጂ አይታወቅም አዲ ነገር አርገዉት እዳይሆን
@titiDesaley
Ай бұрын
ሴቲዮ እራሳ ጠንቃይ ሳትሆን አትቀርም !የሆነኔገር አላት
@bekabeka2297
Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ዘላለምና የንስር አይን ለኔ ጀግኖቼ ናቸው በሉ ስጀምሩ በላይክ ጀምሩ ለዚህ ጀግና ገባ ገባ በሉ ❤❤❤❤❤
@najatnajat-oc6oi
Ай бұрын
የነሰር አይን አንድ ከጀመረ የንን ይጨርሳል የሄ ደማ ሳይጨርሰ ሁሉንም ይዛል
@meseretaklilu4687
Ай бұрын
ታዳ ምን ይጠበስ አንችም እኮ ለጠንቋይ ሰጋጅ ነሽ እየጠነቆለ እያስጠነቆለ እየኖረ ያለውን ቤት ይቂጠረው እናንተ ሁኔታው ገልጧችሁ አደባይ ወጣችሁ እናቴ ብታቂበት እግዚአብሔር ለንስሃ እድል ነው የሰጠሽ ያደባይ ሌላ ጥፍት ትተሽ ወደ ጓዳ ገብተሽ ንስሃሽን ግቢ የጀመረ ስይጣን ሳያዋርድ አይለቅምና ።
@HawaEtupeya
Ай бұрын
ዘሌ እነዚህን እናትና ልጅ ጠርጥር ዘሌ ጥቅም ወዳጅ ናቸው አሁን ዮሴፍን ድሮ ጥለውት ሁሌም ስለንብረት ነው የሚያወሩት ዮሴፍ አይፈልጉትም ንብረት ነው እጂ
@bitewmershayemengstu3348
Ай бұрын
እናትና እና ወንድም ለዮሴፍ ምንም ነገር አይጠቅሙም አሁን የዮሴፍ አባቱን ማግኘት አለበት ዜሌ እንደጀመርከው ጨርስ የባህድ አምልኮ ልጅ ስለሆነ በፀበል ይድናል እባክክ በርታ ፈጣሪ ይርዳክ
@atinafe5880
Ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ እንደጀመርክ የልጁን ፍላጎት በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው እናት እና ወንድሙ ጥቅማቸው ስለሚቀር ነው
@gudayetessema5939
Ай бұрын
Zelu!Egziabher Amlak yirdachihu betam yasazinal
@GgxJnnx
Ай бұрын
አደኛ ነኝ ላይከ አድርግ በየሰፍ ምከንያት ልቤ ተሰበር😢😢😢
@saadasadada505
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@lensami2970
Ай бұрын
Tikikil
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
Ай бұрын
✋✋✋✋👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@fantanishwoonmagin861
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@saadasadada505
@zabibe1692
Ай бұрын
ዮሴፍ የኔጀግና አይዛን አኛ አሌንልህ❤❤🎉🎉🙏🙏
@yeshaayfokru4480
Ай бұрын
እራስ ወዳዶች ናቸው ልክ እንዳሳደገ እናትና ልጅ አይታመኑም ነገራችው ሁሉ ንብረት ላይ ነው
@AaA-v1p6g
Ай бұрын
Betekikel
@almazreta9110
Ай бұрын
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ በርታ እነዚህን ጉዶች ጉዳቸዉን አዉጣልን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ከእንደዚህ አይነት ጉድ ጠብቀን
@rihsti3454
Ай бұрын
Amen
@ayinalemtekileyohanis1766
Ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይሰጣቸው ልጅ ግን በጣም ያዝናል ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@wellowello1084
Ай бұрын
ይገርማል ይቺሴቱየ ነገረአያልቅም መገን ❤ዘሌየ አራስህን ጠብቅ❤ወድሜ አተ❤እንበሳነህ
@muluayel-8387
Ай бұрын
በጣም አስመሳይ ናት ማርያምን
@azebkelemework
Ай бұрын
ዘሌ ይገርማል አንተ ትልቅ አስተዋይ ነህ እናት እና ወንድሙ በአባቱም በኩል የመጡት ሁሉም የሚገርሙ ናቸው ሰው እግዚአብሄርን ሲያመልክ ብቻ ነው መልካም ነገር የምናገኘው ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 28 ቁጥር 1 ጀምሮ እግዚአብሔር በሙሴ ተናግሮአል አስጠንቅቋል ትመህረት ይሆነና ይህ ታሪክ።
@GvuThj
Ай бұрын
,ዘሏለም.የኔጀግ ና.ተባረክ
@tgtg3001
Ай бұрын
እኔኔኔ እራስምታቴ ጨመረረረረ ጌታሆይይ ለዚሕ ብላቴና ለዮሴፍ ጽናቱን ስጥልኝ እሕሕሕሕ ደከመኝ😔😔
@sayameen760
Ай бұрын
በጣም ኡፍፍፍ
@LeyoLeyo-i6n
Ай бұрын
በጣም አሳፋሪዎች ናቸው እናትና ልጁ እነሱስ ሺጠውት አይደል እንዴ እንደዚህ ፏ ብላ ከነልጇ የሚኖሩት ጥቅሙን ስለሚያቁ አንገበገባቸው ወዮ
@ניצן-ד6ב
Ай бұрын
አይ እናት በጣም አረመኔ እናት ነች ለነገሩ መጀመራያም ክዳው ነበር ምን የሚገርም ነገር አለ። መቸም አይቀናሽም ለዮሴፍ ደሞ። ብድር መላሽ እግዚአብሄር አለው አይዞህ ❤😢
@ethiopiaafikari2113
Ай бұрын
እነዚህ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው ሴትዮ እና ልጁ 🤔 መልካም ዕድል ለ ዮሴፍ ❤️🙏
@MimiSelam-e4b
Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ዘላለም ዘገየ መንድማችን ጀግናችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@marthiaadams1187
Ай бұрын
ዘላለም እና የነስር አይን ጀግና የሚለው ቃል የማይገልፃችው እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ
@melesedarge2427
Ай бұрын
ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገየ :- የሚገርም ልጅ የሚጠይቅበት መንገድ ስብዕናው personality OMG.appreciate professional man እጅግ በጣም አከብርሃለው ወንድም 🙏🙏🙏🙏
@febanlove2876
Ай бұрын
ማንነቱን ይወቅ እንጂ እናቱንም አባቱም አያስፈልጉትም ሁለቱም ለጥቅም ነው የፈለጉት
@TesgaTesga
Ай бұрын
ጅግናዉን የሚወድ እንደኔ👍👍👍
@MargAsefa-n9i
Ай бұрын
ዋው ዘሌ እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazdwoldetsadik2073
Ай бұрын
እናትና ልጅ ደንበኛ አርቲስቶች ናቸው አጥንተው የመጡትን ነው የሚተፉት ምን እንደፈልጉ ግልፅ ባይሆንም የተጨነቁበት የጥቅም ጉዳይ አለ ዮሴፍን ማሰብ የማይችል አሻንጉሊት አርገውታል
@IsmaMohammed
Ай бұрын
አዎ ፋራ አረጉት
@khelilabdela1521
Ай бұрын
የዬሴፍ. እናት. ጥቅመኛ ነች
@hiamanotzewedu9738
Ай бұрын
የህግ አማካሪው እና ጋዜጠኛ ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ ዘመንህ ይባረክ :: ወንድማችን ዬሴፍኑሮውን ይኑርበት :: አዎ አባት ያስፈልገዋል :: ለስሙም መጠሪያ ቢሆን :: ዘሌ የዬሴፍ እናት እና ወንድሙ ግን ጀርባችው ይጠና በተለይ እናቲቱ ጠንቁዋይ @ ጠንቁዋይ እያለች መደጋገምዋ ጩሀቴን ቀሙኝ መስለባት እንደውም ጠንቅቁዋይ ሳትሆን አትቀርም ከይቅርታ ጋር :: ስው አባቴን የት ባገኘሁት ይላል.. ሲገኝ ደሞ እንቡዋ ከረዩ :: ዬሴፍ ፈጣሪ ይርዳህ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@yz7517
Ай бұрын
እናትየዋና ልጇ ዮሴፍን ሸጠው ገንዘብ ስለለመዱ ሁሉም ሰው እንደነሱ ይመስላቸዋል።
@HabtamAyele-e9z
Ай бұрын
ዘላለምዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሴትዬዋ ጤነኛ አይደለችም ጥንቁልና ምን በሱአልተጀመረም😢 ደግሞ ቸግሮትነውእንጂወዶአይደለም
@hadugebrey1921
Ай бұрын
ችግር የሃጥያት ምክንያት አይሆንም። በእግዚአብሔር ከፀናን ችግሩም ያልፍል ታድያ ለኩለተኛ ጌታ በመገዛት አይደለም።
@lulaberek7393
Ай бұрын
Zelalem jgna ❤❤❤❤❤❤❤❤good job 🇪🇷🇪🇷❤
@Yorde-i2f
Ай бұрын
እኔን ብቻነው ሰዎቹ የፈለጎት ያልገቦኝ እግዚያብሄር ትግስቱን ይስጥህ ወንድም አለም🙏🙏🙏🙏🙏
@HINHH-qj5lc
Ай бұрын
ሁለቱም የሆነ የሚፈልጉት ነገር አለ ብቻ ፈጣሪ ይፍታው
@فوزيهدينبو
Ай бұрын
ይች ሴትጤና የላትም መን አይንት ፍጡር ናት ከነልጇ ሰንሰረአት የሌላቸው ባለጌ ጋጠወጡች ናቸው
@abuMESIRAkedir
Ай бұрын
ዘሌ እድሜ ይሥጥህ ውስጤ ነህ ምርጫው ሁሉ የዮሤፍ ብቻና ብቻ ነው !
@אאב-מ4ד
Ай бұрын
ምን አልባት የውሴፍ አባት ሌላ ይሆን እንዲህ የሚያጮሀት
@Seifu-ky2re
Ай бұрын
ጃግና ውንድማችን በርታ እኛ ከጎን ኔን 👌ፈጣሪ ይጠብቀን 🥰
@Mekdi_
Ай бұрын
ዘሌ ይቺን ሴትዮ አታቅርብብን እባክህን:: የእናት መርዝ
@betelhemyigebireallij9673
Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣ በጉጉት የምንጠብቀው አንተን ነበር ሲቀጥል ዮሴፍ ጥሩ ነገር ላይ ደርሰው ማየት በጣም ምኞቴ ነው በጣም የሚገርመኝ እናትየዋና የወንድም ነገር ነው ሁለቱም ሲያወሩ አፋፋቸው ነበር በከውያ መተኩስ ሰውየው ግን በትክክል አባት እንደሆነ ካንደበቱ ያስታወቃል ወንድም ዘላለም አንተ ጀግና ነህ በርታ 👍👍💐💐😍😍🥰🥰🥰
@መሪያም-ለ6ተ
Ай бұрын
ዘልየ ዮሴፍን ከዚች ሴትዮ እና ከዚህ ልጅ እንዳታገናኝ ይገሉታል ባለጌ አሰመሳይ ናቸው
@almazgebremeskel8216
Ай бұрын
Egziabher yikir yibelew
@maimohammed2764
Ай бұрын
ዘሌ ጀግናችን እንኳን ደና መጣክልን❤እናትየዋ ኣፍራበት እዳልሸጠችው ልጀ ኣደለም ብላ እዳልካደች ኣሁን ኣለማፈሯ ኣፍ ኣለኝ ብላ ስታወራ በጣም ማፈሪያ ቤተሰብ ናቸው😢
@louatlouat8603
Ай бұрын
እኮወ ባዳፍ ሁለት ምላስ. ጠቆይ ጠቆይ😅 ሂደሽ አደል. ባለጌየ
@Elisamazret
Ай бұрын
በጣም ባሌጌ ናት ጥቅመኛ ደግሞ አሳድጌ አስዴጌ ስትል አታፍርም ስንቱን ቀባጠረች ማፈርያ
@RuthHailu-h1v
Ай бұрын
ዘሌ እናትና ልጅ እደለመዱት ሊጡት ይችላሉ ጊዜው ክፋነው ጠርጥር ወንድሜ የውጥ አካል የሚፈልጉ ሰይጣኖች አሉ የለፋችሁበት ልጅ በአጭር እዳይቀር ጠብቁት ለሱ መልካም ነገር የምታስቡ ሁላችሁ ጌታችን መዳህኒታችን ይጠብቃችሁ እናትና ልጅ ለማንም አይመለሱም።
@12MEDIA21
Ай бұрын
ፈጣሪዬ ምን አይነት እናትናት እማትርባ ጠቋይ ጠንቋይነው ትላለች አንች ማነሺ ጠቋይም አስጠቋይም አንድነው ፈልገሺውአይደል የሄድሺ ፈጣሪ ለሁላችሁም ልቦና ይስጣችሁ እሚያሳዝነኝ ልጁነው ዩወሴፍ ፈጣሪ ሂወትክን ያስተካክልልህ
@sayameen760
Ай бұрын
እውነት ነው
@TesfahunTesfahun-xb7zp
Ай бұрын
እናትና ልጅ ግን አደገኛ ናቸው ለዮሴፍ ሂወት ያሰጋሉ በጣም መጠንቀቅ አለብህ ዘልዬ ።
@fruitberhane6038
Ай бұрын
እናትና ወንድም ሴረኞች ናቸው ዮሴፍን ከአባቱ የመከልከል መብት የላቸውም ምርጫው የዮሴፍ ነው ምክንያቱም ለአቅመ አዳም ስለደረሰ ከናንተ አባቱ ይሻለዋል አባቱ በድርጊቱ ተፀፅቶ ንስሀ የገባ ስለሆነ በምድር ላይ እንደዚህ አይነት እናትና ወንድም በሒወቴ አይቼ ሰምቼ አላውቅም
@woyenetuengedaw4175
Ай бұрын
ዘሌ የኞ ጀግና እንኮን ደህና መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዐሎታችን ከአንተ ጋር ይሁን አንተመቸም የኞ ጀግና ነህ ❤❤
@hailemeskeltessema2727
Ай бұрын
ዮሴፍ ጤነኛ ነው። ወንድም ነኝ ባይ እና እናት የአእምሮ ህመምተኛ ናቸው። ቅድሚያ ለነሱ ህክምና ይደረግ።
@AbdulhakimAdera
Ай бұрын
የዝጆሮ ልጂ ከመባል የጠቋይ ልጂ ቢባል ይሻላል ወድምየው ግን ጥሩሰው መስሎ ዮሴፍን ማጥቃት ይፈልጋል ተጠቀቁት።የልጁ ህልውና የሰው ልጂ መሆኑን አውቆ ይቀመጥ
@isabellaisra5888
Ай бұрын
ሲጀመር ይቺ ሴትዮ ምንም የሰውነትም የናትነትም የሰባዊነትም መንፈስ የላትም። ከናቱም ከወንድሙም መራቅ አለበት። መንፈሳቸው ፈፅሞ ጥሩ አይደለም። ዘልዬ እባክህ ከዚች እናት ተብዬ አውሬ አርቀው እባክህ ወንድም ተብዬው ብልሹ ዚጋ እረ ምን ፈረደብህ ዘልዬ ከባድ ነገር ውስጥ ነው ያለህው አንተም😢😢😢
@yordanosYordanos-t9q
Ай бұрын
ዘላለም አንተ የወደች እናት ማህፀን ይለምልም ዘርክ እደሠማይ ኮኮብ አንደ መሬት አሸዋ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔❤❤❤❤
@JamelaJamela-ti5yv
Ай бұрын
ገላው እዳይሆን ይች ሴት ከባድ ናት ሰውየውን መሂዱን አጣሩ የምትሉ😢
@eden2056
Ай бұрын
Yename hasabe new
@ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ
Ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@hanaabatehana5489
Ай бұрын
እናተብዬዋ፣ምን፣ትጣጣለች፣፣መጀመራ፣ሀቁን፣አዉጪ፣ሥትባል፣አሻፈደኝ፣ትላለች፣እዴ፣ዘሌ፣ጀግና፣በርታ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ትገርማለች፣ለጠቃይ፣ሥትገብር፣ኖሮ፣፣ምንም፣ቢሆን፣እናት፣ኩፉነገር፣አታረግም፣አቺ፣ግን፣ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sellu5956
Ай бұрын
እባክህ እናቱና ወንድሙ አርቃቸው አባቱ ስራት ያለዉ ይመስላል ❤❤❤❤
@FikirtaJalata
Ай бұрын
እነዚ እናትና ልጅ ሀሰተኛ አይናቸውን በጨው አጥበው የሚፈልጉት ይመስላሉ ወደ ዮሴፍን ለንብረት ሲል እዳይገለው ይጠንቀቅ አስመሳይ ናቸው
@zewdumesele5845
Ай бұрын
ዘሌ መልካም ነህ ። ውሳኔህ በጣም ደስ ብሎኛል።
@አቢቲነኝስደተኛዋ
Ай бұрын
ይች ሴትዬ ጤነኛ ክፍትዋ እሷና ልጃ ክፉ ናቸው ያስታውቃሉ
@MomMom-p2n
Ай бұрын
ጀግናው ዘላለም ዘገዬ መቼም የያዝከውን ግብ ሳታደርሰ የማታርኀው አንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@UmFarahRukaei
Ай бұрын
ዘሌ፣የንስር አይን የኢትዮጵያ ቅን ልቦች የኢትዮጵያ ጀግኖች ። ማነው ዩሴፍ የሚያሳዝነው ። የአላህ ኢትዮጵያ መች ነው ጥሩ ነገር መስማት የምንሰማው😢
@TmaniaCell-v9d
Ай бұрын
ዘላለም ፕልስ ጁስፍ DAN.. አስምርም. አባቱን ይዎቅ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽አናቱ ዎድሙ አርምን ናችሆ ❤❤❤❤❤❤
@muhammedabdelkader4451
Ай бұрын
ወንድምየው ግን አይሰለቸውም ይህን ጉዳይ ማዳመጥ
@ellenihagos657
Ай бұрын
ጀግናችን! እንኳን ደህና መጣህ እንዴት እናት ለወለደችው ልጅ ይሄን ያህል ጭካኔ 😓 የሱ ልጅ ከሚባል የዝንጀሮ ልጅ ቢባል ይሻለኛል የምትለው ምን አይነት ሴት ብትሆን ነው ። ያለፈው በዮሴፍ ላይ ያደረሰችበት ጭካኔ አልበቃ ብሎት እንደገና 😡 እድሜና ጤና ለጀግናችንና ከካሜራ ጀርባ ላሉት ሁሉ ! እንዲሁም ለኤልሲና እናቶ ዬሴፍ በአሁኑ ሰዓት ሁላችንም የሱ ነገር የሚያሳስበን ሆነናል ። አባቱንም ያውቃል ህይወቱም በጥሩ ሁኔታ ይቀጥላል ።
@AlemneshAschale
Ай бұрын
ዘሌ በእውነ በእውነ ❤❤❤❤እድሜ እሜበደ ረ ቢሆን ግማሹን በሰጠውት❤❤❤መደሀኔያለም ፀጋውን አብሰቶ ይሰጥህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@AsinakechAdugna
Ай бұрын
ማንም አለሰደገም ዮሴፍን አትጠሉት እበከችም ሁለችውም ለጥቅም ነው እድሜ ለእተችንነ ለዘለለም ዱካሾ❤❤❤❤❤
@LemlemTESFAYE-o1q
Ай бұрын
እረረ ጉድ ባለቤትዋን ከልጇዋ ጋር ገለውት እንዳይሆን የሰውየው ስልክ ካለህ ደውልላቸው
@meazayemane4572
Ай бұрын
ወንድምየው ተባዩ ህክምና እወስደዋለው ብሎ ገንዘቡን ሊወስድ ብሎ ነው እንዲህ ቡራ ኮሮዮ የሚለው
@isabellaisra5888
Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የዘልዬ ትእግስት ነው። እናትና ልጅ የሚወሩት በሙሉ ቫሊዮ ለስ የሆነ አንቱ ፍንታ ነው የሚወሩት።
55:11
እንባዋን መቆጣጠር አቃታት.... ከብዙ ፍለጋ በኋላ የሚሊየነሩ ሚስት ተገኘች።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 184 М.
43:32
ከለንደን የመጣችው የሁለቱ መንታ ሚስቶች እህት ሚስጥሩን ዘረገፈችው ። ባል ከዲያስፖራዋ ያልታሰበ ጉድ ሰማ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 113 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
25:18
ዘላለም ሚስቱን አስተዋወቀ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 79 М.
1:20:02
🔥154ኛ A ልዩ ገጠመኝ ፦ ከስጋዊ ስቃይ ወደ ነፍስ ስቃይ በጣም የከበደኝ ገጠመኝ ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
22:55
የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 422 М.
27:03
'ኢትዮጽያ ትቅደም' ከሚለው ተነስቼ ነው...'አሜሪካን ፈርስት' ያልኩት.. | የፅድቅ መንገድ #trump #seifuonebs #comedy #ethiopia
Seifu ON EBS
Рет қаралды 294 М.
53:54
ማሳጅ ብላ የምትሰራው ጉድ ተጋለጠ!!ባል ያየውን ነገር ማመን አቃተው!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 217 М.
34:15
🛑3ሚስቶቹን ሚያሰቃየው ባል ሁሌ ሲገባ እራቆቴን ማየት ይፈልጋል😭|Hab media /ethiopian movies
አዳኟ
Рет қаралды 124 М.
53:25
ከሀገሩ የወጣ! ከኖርዌይ ሀገር ድንገት መጥቼ እዚሁ ቀረሁ! ገዳም ብዬ በሄድኩብት ያላሰብኩት ገጠመኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 251 М.
58:35
የንስር አይነ በመጨረሻም ሚስጥሩን ተናገረ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 169 М.
26:48
እቃዬ እንደ ውሻ ተናካሽ ነው!! - የመጀመሪያ ፍቅረኛዬን በአባቴ ምክንያት ስላጣሁት አሁንም እሱን ነው ምጠረጥረው!!
Maleda Tube
Рет қаралды 227 М.
1:26:54
አደራ እንደ እኔ ጎድላችሁ እንዳትነቁ! #life #lifestories #lifechallenge #inspiration @comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 247 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН