No video

//ቤተሰብን ፍለጋ//"አያቴ ሀይለኛ ስለነበሩ 3ኛ ጎረቤት ላይ ነው የተወለድኩት"//ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 71,446

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 101
@Swungne
@Swungne Жыл бұрын
የትግራዩ ልጄ ያሳዝናል አላህ ለሁላቹሁም አላህ ይርዳቹ ወይዘሮ አፀደ ካሉ እባክሆን አለው በል
@bhhsswarjun8926
@bhhsswarjun8926 Жыл бұрын
የተጠፋፋቹ በተሰብ በእግዚኣብሔር ፍቃድ ተጋናኙና እናም ደስ ይቀለን🙏🥰💊 ልጅ ነኝ
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu Жыл бұрын
የኔ ወንድም ቸሩ መደኃኒአለም ድንግል ማርያም ደስታህን ሙሉ ይሆናል አይዞህ ሁላችሁም እግዚአብሔር ደስታችሁን ያብዛው
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ለተጠፋፋችሁ በሙሉ መልካም ዕድል ይግጠማችሁ
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 Жыл бұрын
በአሚቀጥለዉ ሳምት በአርግጠኘነት የሁሉንም ደሰታ እሰማለን🙏🙏🙏🙏
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እመቤቴ አዛኘቱ እመብርሃን ለአይኔ ስጋ ታብቃችው ሁላችውም የደስታ ዜና ይምጣላችው
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 Жыл бұрын
የሁሉንም ደስታ ያሰማን🙏🙏🙏 እኔም ሳለውቅ የምናፍቀውን አባቴን ባገኝ ደስ ይለኛል በዚህ አጋጣሚ የምታነቡ ሁሉ በተለይ የሽሬ እንደ ስላሴ ሀገር ልጆ ካለችሁ ተባበሩኝ አባቴ ፀጋየ ተክላይ ይባላል ከዛው ሽሬ ነው የሚኖረው የነበር የስራ ቦታው ከከተማው ሆቴል ነበር ብለው ነግረውኛል እናቱ ደግሞ ሽሬ ወደ ገጠሩ ይኖራሉ 2ሁለት ወንድሞቹ ሁመራ ሱቅ ነበራቸው እሔን አውቃለሁ እኔ የተወለድኩት ጎንደር ልዪ ስሙ አዘዞ ከምትባል ከተማነው 1988አ.ምየተወለድኩ የእናቴ ስም እመቤት ወይም አስራት ትባላለች እናቴ ሁመራ ነበርች ካአባቴጋ የተዋወቁት በአባቴ ወታደር ስለነበር እሷ ለወታደሮች ምግም ታበስልነበር እና እሔን የምታነቡ ሁሉ ተባበሩኝ ፈላጊ ልጅህ ፍሬ ህወት ፀጋየ ተክላይ ሻንበል ትዳር እንዳለው አውቃለሁ እኔ ምንም አልፈልግም ለአንዴ ብቻ ማየት ነው የምፈልገው እህት ወንድም እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ እናቴ ልጂ ሁኘነው ያረፈችው እናቴንም ሆነ አባቴ በአካል አላውቃቸውም ቢያንስ አባቴ በህወት ካለህ ፈልገኝ
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@መናዊት
@መናዊት Жыл бұрын
Ebs ሂጂ እዛ ወረፋ እስኪደርስሽ ደሞ, ሸገር ኢንፎ መሰረት በዙ ጋር ሂጂ. አይዞሽ አምላክ ያገናኝሽ
@EdomgualweynTDF111
@EdomgualweynTDF111 Жыл бұрын
ፎቶው ካለሽ ኤፍቢ ላይ የሽሬ ልጆች ብጠይቂ በቀላሉ ይታወቃል
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
አይዞህ እናትና ልጁን ጥርተህ አታፍርም እናትህ ትገኛልች አይዞህ ወንድሜ ለሁላችሁም እግዜአብሔር ይርዳችሁ 😢😢😢😢😢😢
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b Жыл бұрын
ጭራሽ አስለቀሰኝ በሰላም ያገናኛቸው ፈጣሪ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሁላችሁም ተገናኝታችሁ ደስታችሁን ያሳየን
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Жыл бұрын
ሁላችሁም አምላክ ይርዳችሁ
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሽመልስ 24 አመት ካባት ጋር አለመገናኘት ይከብዳል አታልቅስ ደስታህን ሙሉ ያድርገው ጎበዝ ነህ ጠንካራ
@user-px1gp5iw1e
@user-px1gp5iw1e Жыл бұрын
10q
@Swungne
@Swungne Жыл бұрын
እንጀራ እናቱን የሚወድ ምርጥ የእንጀራ እናት አለ ለካስ የሚገርም ነው
@helenzergabaw
@helenzergabaw Жыл бұрын
ቸር ያሰማን የመዳም ቅመሞች
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ሁሉቹንም አላህ የገናኛቹሁ አብሽሩ ሰምት አላህ የስደስታን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ሁላቹሁንም ፈጣሪ ያስደስታቹ በዉነት
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ሁሉም ያሳዝናሉ እግዚአብሄር ይርዳችሑ በጣም ያስለቀሰኝ ቡሩክ ነው አሑንም እመቤቴ ከእናትም በላይ ነች የኔ ወንድም አይዞህ 😢
@Mydream1212
@Mydream1212 Жыл бұрын
ሰዉ አይጥፋባችሁ ህመሙ ስቃዩ አይጣል ነው እኔም ወንድሜ ነሐሴ 19 /1994 እንደ ወጣ አልተመለሰም ስሙ ኪዳኔ ደቻሳ ይባላል የትወልድ ቦታዉ ሰሜን ሸዋ በቀድሞ ስሙ እንሳሮ እና ዋዩ በአሁኑ ሲያደብር እና ዋዩ አበያ ቀበሌ ነው በአጋጣሚ ታሪኩን የነገራችሁ ካላችሁ ወይም ወንድሜ እራስህም ይህን ኮሜንት የምታነብ ከሆነ አለሁ በለን ባንተ መጥፋት እናት አባታችን በጣም ተጎድተዋል ሁላችንም ጨንቀት ውስጥ ነን አንተን ለማግኘት ያልሞከርኩት ነገር የለም ወዴት ልበል የት ብዬ ላግኝህ እባክህ አለሁ በለን እህትህ አረጋሽ ደቻሳ ነኝ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
አላህያስገኝነዉ
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህት ዓለም
@madinakonjo-oz5im
@madinakonjo-oz5im Жыл бұрын
አላህ ያገናኝቹሁ
@medid.454
@medid.454 Жыл бұрын
Fetari yagenagnsh
@user-kn7el6oc6w
@user-kn7el6oc6w Жыл бұрын
ኢቢኤስ ተመዝገቢና ሂጂ አላህ ይርዳሺ
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
ውይ ዛሬስ ሁሉም በጣም ያሳዝናሉ
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Жыл бұрын
አሏህ ያግዛችሁ/ ያገናኛችሁ😢
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
እግዛብኤር ይርዳችው በጣም ከባድ ነው እባዬን ጨረስኩኝ በውነት 😭😭😭😱😱ከባድ ነው እናት ያላሣደገው በስቃይ ፈጣሪ ያለወገን አያስቀራችው 😭
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj Жыл бұрын
ያክሥቴ የደመቁ ታደሠ ልጆች
@user-vg6dh4qj2x
@user-vg6dh4qj2x Жыл бұрын
የትኞቹ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
አላህ ሁላችሁንም በሠላም ያገናኛችሁ
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 Жыл бұрын
የዘሬ ሰምንት ብዙ የቤተ ሰብ ግንኙነት ምኖር ይመስለኘል
@tadutadu6190
@tadutadu6190 Жыл бұрын
እግዚአብሄር በሰላም ያገናኘቹ
@seada5485
@seada5485 Жыл бұрын
ሁላቹህም ተገናኝታቺህ ሳምት ደስታቹሁንያሳየን አብሽሩ አላህይርዳቹህ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አይ ዮኒየ እንዴት ደስ ይላል እንደበቱ ይህ ተባለም ቀላል እንዴይ መስልሽ አለ. የአንተ ትግስት ባይው ስአት እኔም ክመዳም ጋር ያለይ ትህትና ይመስለኛል
@amarsiyum3020
@amarsiyum3020 Жыл бұрын
እመብርሃን እናቴ ትርዳህ ወንድማችን
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Жыл бұрын
ውስጤን በጣም ተረበሸ የትግራይ ልጁ ብዙ ጉዳት ውስጡ እንዳለ ያስታውቃል ፈገግታው ራሱ የህመም ፈገግታ ነው በሚቀጥለው ሳምንት የእውነትህን ፈገግ ብለህ በኣባትህን ያለህን ቂም ይቅርታ ንለህ እናትህን በደስታ ኣግኝተህ የምታይ ያድርግህ ልቤ ነው የነካሀው 😢
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@endashawkaba4001
@endashawkaba4001 Жыл бұрын
ሰላም ቅዳሜ ከሰዓቶች ሰለማቹህ ይብዛ ቲጂየ የግራኝ እመቤት ትርዳሽ
@eskedardress8035
@eskedardress8035 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ! ሁላችሁ ያገናኛቹ
@user-gb3vj8vl6d
@user-gb3vj8vl6d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካላችሁ 🤲🤲🤲
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
ኢሻ አላህ አላህ ያገናኛችሁ ያረብ ቀጣይ ተገናኙ የሚል ዜና አላህ ያሰማን ያረብ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
አላህ የሁሉንም ደስታአሳየን
@mastewalassefa3892
@mastewalassefa3892 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 Жыл бұрын
አይዛችሁ
@alainuser6072
@alainuser6072 Жыл бұрын
እመብርሀን ታገናኛችው
@Swungne
@Swungne Жыл бұрын
ከሁሉም የዲዬኔኑ ውጤት ያጎጎል በተለይ ልጆቹ 3ቱም ያሳዝናሉ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Жыл бұрын
መልካም እድል
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Жыл бұрын
ኣይዛቹ ፈጣሪ በደስታ ያገናኛቹ
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Жыл бұрын
እፍፍፍ😢 እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤
@user-ld3pz1mi5z
@user-ld3pz1mi5z Жыл бұрын
እኔምአባቴንእፈልጋለሁግንእንደትነግኝችሁ
@hawamohammad7007
@hawamohammad7007 Жыл бұрын
ኢሸአላይሄሁሉ፡ያዘነው፡ሣምንት፡ደሥታ፡በደሥታእደሚሆንተሥፋአለኝ
@yeshitilayeshitila386
@yeshitilayeshitila386 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ባለታሪኮች ታሪካቸው ግልጽ ነው በቀጣይ ጥሩ ዜና የምንሰማ ይመስለኛል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ :
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y Жыл бұрын
ፈጣሪያገናኛችሁ
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Жыл бұрын
ሁላችሁም አምላክ ይርዳችሁ
@mekamohamed128
@mekamohamed128 Жыл бұрын
የኔም አጎቴ. እደወጣ አልተመለሰም. በ1992 አ/ም ነው ዳውድ አያሌው. አሰን. ይባላል. ደቡብ. ወሎ ዞን በመቅደላ ወርዳ. ልዩ ቦታው. ምጋሽ የሚባል. መንደር ነው የተወለደው. ወድሞችህ ሙሀመድ አያሌው አሰን ሰይድ አያሌው አሰን እህትህ ከድጃ. አያሌው. አሰን. . ይፈልጉሀል በህይወት ካለህ. አለሁ. በለን. በአላህ 😢
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ።
@accass3430
@accass3430 Жыл бұрын
Bireke ayizok tagngataleh 😢😢😢wendeme ❤❤
@yvyvuh137
@yvyvuh137 Жыл бұрын
ወንድሜ ከድር ሙሳ የት ነህ
@Africa2025
@Africa2025 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
ሁላቹም አላህ ይርዳቹ
@ritatadsse675
@ritatadsse675 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@kalkidantomas4881
@kalkidantomas4881 Жыл бұрын
ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😂
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ እኔም የአጎቴን ልጆች እፈልጋለሁ አጎቴ ስሙ ተክሌ ፍቃዱ ይባላል አሜርካ ሄዶ ሶስት ልጆችን ወልዶ ኢትዮጵያ አምጥቶ ሳያስተዋወቅ ነው እዛው ያረፈው ልጆቹ ያባት ቤተሰብ አያውቁም እንዴት እንደምናገኛቸው ግራ ገባን የባለቤቱ ስም ሙሉብርሃን ካሳዬ ትባላለች ከትግራይ
@kblovers9284
@kblovers9284 Жыл бұрын
ትግራይ የት ኣከባቢ ናት 😢
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
@@kblovers9284 ውይ ውዴ እኔ አላውቅም እሱንም ቤተሰቦቼ የሰሙትን ስናገሩ ነው የሰማውት እነሱ አሜርካ ሲሄዱ እኔ እራሱ አልተወለድኩም ይሄኔ ልጆቹ ከ 30 ዓመት በላይ ናቸው ግን የአባት ቤተሰብ አያውቁም
@RabyYouTube
@RabyYouTube Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርደ
@user-vn6qu4rr8q
@user-vn6qu4rr8q Жыл бұрын
The same I don't know where my father my mother brother sister I don't know where this the same history
@መናዊት
@መናዊት Жыл бұрын
Why don't you go ebs?
@user-vn6qu4rr8q
@user-vn6qu4rr8q Жыл бұрын
❤❤❤ oh my God Jesus love you you mother come
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
ወድሜ ጋሻዉን ገዛሀኝ የት ነክ 😢😢
@salaaj7501
@salaaj7501 Жыл бұрын
ጥራት በጣም የለውም ቪዲዬ
@rayeraye8498
@rayeraye8498 Жыл бұрын
Mistakes bedma bebelette aydelem ena belejeneta yemawekewen talalakocha ayawekum
@SemiraKider
@SemiraKider 19 күн бұрын
ኣዲስ
@sarazebene854
@sarazebene854 Жыл бұрын
24:57 24:58 25:00 25:00
@user-px1gp5iw1e
@user-px1gp5iw1e Жыл бұрын
Amen amen
@መድሀኒአለምአባቴ
@መድሀኒአለምአባቴ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@manetekel
@manetekel Жыл бұрын
Debtera degmobet yehonal Ehete Fetari yerdashe
@KuuriGirmaa-xp3kt
@KuuriGirmaa-xp3kt Жыл бұрын
Waqayoo saa gargaruu tiruuko 🎉🎉🎉😢😢😢
@SoolhezedGetsikonaw-gs7pl
@SoolhezedGetsikonaw-gs7pl Жыл бұрын
Enate LA 40 Amat kabetasaboha Gara taganagnita atawuqim bagizew silki alinabaram betasabohan LA 40 Amat aginta atawuqim plc misiraq shaw caffe donsa katama naw yetawoladachiw falagi betasab katagagna anagirugn ine yizhehat idaled sidat agar naw yalahut isoha labichaw lamahed tifaralech ahun yemitinoribat agar baxam iruq naw akababihun yemitawuqu plc anagirugn 😢
@huseinhajj8868
@huseinhajj8868 Жыл бұрын
You have any brother or sister ?
@SoolhezedGetsikonaw-gs7pl
@SoolhezedGetsikonaw-gs7pl Жыл бұрын
@@huseinhajj8868 yes I have
@deselengabebe1851
@deselengabebe1851 Жыл бұрын
👍
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ሻሼን ቤቶች ድራማ ይመሳሰላሉ
@user-hi1xs1vu8m
@user-hi1xs1vu8m Жыл бұрын
Asmera beEtiopia sishenefu buziu tegaru gedlewal
@sarajoh313
@sarajoh313 Жыл бұрын
🤮🤮
@user-px1gp5iw1e
@user-px1gp5iw1e Жыл бұрын
​@@sarajoh31331:32 hi
@HbretMdya
@HbretMdya Жыл бұрын
Alem seged desta sahlu oromo kll yemiyatawqut kalachu abakachu
@fiteleshito5729
@fiteleshito5729 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💔💔💔💔💔💔
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sofiosman1619
@sofiosman1619 Жыл бұрын
አሰላማሊኩም እንዴት ናቹሁ እስኪ የትግራይ ክልል ልጆች ሸሬ ሁመራ ያላቹሁ ተፈላኪ ኢብራሂም ሂቡ ይባላል ተወልዶ ያደገ አማራ ክልል ጎንደር አርማጭሆ ከእናቱ ጋ ነበር ሚኖር እናቱ ስትሞት አባቱ ወደ ራውያን ወሰደው ከዛ ትምህርቱን ቀጠለ ዮኒቨርሲቲ ገባ ከዛም አባቱን በመኪና አደጋ አጣ 😭😭 ከዛም ተመረቀ በነበረው ጦርነት ትግራይ ወታደር ሆኖ ነበር ነዛ አሁን ሰላም ሲሆን ግን ልናገኜው አልቻልነም እባካችሁ አፈላልጉልኝ ፎቶም አለኝ
@kblovers9284
@kblovers9284 Жыл бұрын
ፌስቡክ ላይፈልጊው እህት ወይም ለጉርሻ ንገሪው😢
@etiopia8398
@etiopia8398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@aminaali1690
@aminaali1690 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@wogenalebachew8436
@wogenalebachew8436 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 4 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН