በእናቷ እና በእናቷ ፍቅረኛ ተደብድባ የተገደለችው የ11አመቷ እማቲ : ልብ የሚነካ የአባት ሀዘን! | Heart Touching Video | Addis Ababa

  Рет қаралды 44,972

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 193
@alemhaile625
@alemhaile625 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናህ😢😢 ጥሩ እና አስተዋይ ልጅ ሰጥቶሃል ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅልህ❤❤
@misirlegesse891
@misirlegesse891 Жыл бұрын
ሴትዬዋ እራሱ ታሳዝናለች ወደ እራሷ የተመለሰች ቀን ፀፀት ይገላታል ሰውማ በጤናው እንደዚ አይሆንም እናንተ ግን እግዚአብሔር በብዙ መፅናናት ይጎብኛችሁ
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
አይዞህ ጎበዝ ልጅ አንተ አስተማሪ ነህ ፡ ቸሩ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደርስሐል አባትህን አበርታ ተባረክ።
@N77896
@N77896 Жыл бұрын
ውይ የዚህ ሰው እንባ በፀፀት አለቀ ምስኪን አምላክ ሀዘንህን ያቅልልህ
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry Жыл бұрын
ጎበዝ እና ኣስተዋይ ልጅ ነህ ካሌብ በጣም በሳል ነህ እግዚኣብሄር ከክፉ ይጠብቅህ!
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
ኡፍፍ ምን ቃል ያፅናናችው ይሆን እግዚአብሔር ያበርታችው 😢😢 አባት እባክህ ልጁ የስነ ልቦና ድጋፍ ይደረግለት በወላጅ እናት ይህ ሁሉ ግፍ ተፈፅሞበት የወደፊት ህይወቱ ላይ ጫና እንዳይፈጠርበት አግዙት😊
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ Жыл бұрын
አይዞኝ የኔ አባት ።ወንዱን ልጅህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ዘራችሁን ያብዛ ይባርክ።
@rhymameem1134
@rhymameem1134 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ካሌብ አይዞክ ነገ የብዙ ሀናዎችን እንባ ታብሳለክ :ነገ እውነተኛ ፈርድ ላጡት እንባ አባሸ ትሆናለክ ።ሟች አንተም ነበርክ ግን ፈጣሪ አትርፎካል ቀሪ ዘመንክ በሰላም በደስታ በካሳ በፍቅር የተሞላ ይሁን ።
@uaeuae6416
@uaeuae6416 Жыл бұрын
ልጅ በዚ ደረጃ ግን ሰው ናት አንተ ግን አይዞህ የልጅነት አይምሮህን ተጠንቅቀህ ጠብቀህ ያሰብከው ቦታ እንድትደርስ ጥረት አድርግ ስሜቱ ከባድ ነው ገን ፀሎት አድርግ ፈጣሪ ይርዳህ
@Zedtube594
@Zedtube594 Жыл бұрын
የኔ አባት ልብህ ስብር ብሏህ ጽናቱን ይስጣችሁ
@ezrakahenu5195
@ezrakahenu5195 Жыл бұрын
ካሌቀብ ድንቅ ልጅ ተባረክ እንዴት የሚደንቅ ስብዕና ነው ያለህ። ከዛ ሁሉ መከራ አልፈህ በእንደዚህ አይነት ልዕልና ላይ መገኘት እጅ ይደንቃል: ንፁህ እህትህ በገነት አለች ስለስዋ አትዘን: አንተ የአባትህ መኩርያ ነህ ሀገር ካንተ ብዙ ይጠብቃል እና በርታ: እናትህ በመንፈስ የተያዘች ናት አትዘንባት ፀልይላት። አንተን የመሰለ ልጅ አሳድጋ ከንቱ መሆንዋ ግን ያሳዝናል። የነገሩ ሁሉ ጀማሪና በጥባጭ ግን እነጀራ አባት ተብዬው ነው። እግዚአብሔር ያበርታችሁ ያፅናናችሁ
@YeArisemaYeArisema
@YeArisemaYeArisema Жыл бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ያፅናህ እግዚያብሔር አድ ልጅህን ይባርክልህ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
እንዴት ቆንጆ አስተዋይ ልጅ አለሕ አላሕ ይጠብቅልሕ ። ልጅሕም በጀነት ያኑርልሕ ። አብሽር ።እናትየውም የልጅ ይህም ያስብላት
@semaetalem5541
@semaetalem5541 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ልጅ፣ እውነት ያለው ልጁ ጋር ብቻ ነው። በጣም ትክክለኛ ሀሳብ፣ አባትን ጨምሮ ሁሉም ሰው ተጠያቂ ነው። ትልቅ ትምህርት።
@nigistmamo2150
@nigistmamo2150 Жыл бұрын
ካሌብዬ እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም አስተዋይ በሳል ልጅ ቃላት ያንሳል አንተን ለመግለጽ አንተን መሳይ ልጅ ላጣችው እናትህ አዘንኩ ላባትህ ከፈጣሪ በታች ጋሻ የምትሆን ልጅ ነህ የእህትህ አሟሟት በጣም ልብ ይሠብራል ግን ፈጣሪ ለሁሉም ይከፍላል ብርታቱን ይስጣችሁ አንተን ግን በጣም አስተዋይ የተረጋጋ ልጅ ነህ ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን ሁሉም የጁን ያገኛል።
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል የአባት ሀዘን፣መበርታት ነው ወንድሜ፣ተክሊልህን ያፈረሰብህ እና ልጅህን ያሳጣህን ጠላት ንቃበት የመምህር ግርማን ትምህርት ብትከታተል አሁንም ካለህበት ጭንቀት መውጣት እና ቀሪውን ልጅህን በጥሩ ሁኔታ ለማሳደግ ይጠቅምሀል።
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ትክክል
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ Жыл бұрын
የኔአስታዋይ እንዴት እንዳሳዘነኝ ልጁ የኔጌታ በጣም ጨስታዋይነህ ካንተ ብዙትምህርተሰ ወስጃለው በእውነት
@WendaWentamo
@WendaWentamo Жыл бұрын
አይዞህ አባቴ ጌታ ያፅናህ አምላክ የስራቸውን ይስጥ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ንግግርህ ሁሉ ትክክል ነው እናት አባት ባመጣው ችግር ልጅ መሰቃየት የለበትም
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እፍ ይህን ታሬክ አውቀዋለሁ በጣም ያዛዝናል አባቴ አይዞን
@taduchannel5238
@taduchannel5238 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናህ 😢😢😢😢
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 Жыл бұрын
ዋው ብርቱ ልጂ አባትህን አበርታ ልቦና ይስጣት ለሶም❤
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ Жыл бұрын
አይዞ አባት አለም አታልቅስ ይህን ሁሉ እሚያደርገው ክፍ መንፈስ ነው ሚስትህ ከመጀመሪያው በመንፈስ ተጠቅታለች በልጅነቷ ይህ የዝሙት መንፈስ ተጠናውቷታል ልጅህን እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልህ
@hanahermela4935
@hanahermela4935 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ቅድስት ድንግል ማርያም አንዱ ልጅህን ሺህ ያድርግልህ
@wendmuasefa
@wendmuasefa Жыл бұрын
እግዚኦ ዘንድሮ በልጆች ላይ የመጣው እርኩስ መንፈስ አምላክ ሆይ በቼርነትህ ያዝልን ሰራተኛ ስንል እናት በልጇ ማረኝ ታይቶም ተሰምቷም አያውቅም ይህ ቁጣ መቅሰፍት ነው፡፡ ልጆች ማለት ምንም የማያውቁ ንፁህ ወረቀቶች ናቸው የፈጠራት አምላኳ ይቀበላት ወዮ ለገዳዮች የእግዚአብሔርን ንፁህ ቤተ መቅደስ አፋራሾቾ ወዮ ወዮታ አለባችሁ
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
የልጁ ብስለት የሚገርም ነዉ ። እናት ለወለደችዉ ልጅ በዚህ ልክ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ።
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
የኔ ማር ይህቼ ለማየት እንኳን ታሳሳለች እንዴት ያውም በእናት ምን አይነት ዘመን ደረስን በቃ በለን መላአክ ነሽና ነብስሽን በመላኮች ይጠብኩሽ በመላአክ ሁሌም ተከበቢ ልብ ይሰብራል
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Жыл бұрын
የህ ክፉ መንፈስ ነው 😢እግዚአብሔር ይማርን 😢ዲያብሎስ የሰው ልጅ ላይ ተጫዋተ, ቅዱስ ሚካኤል የህን መንፍስ ከእቅራችን ስር ይጣልልን እንጂ 😢
@yordanosgerikiel1137
@yordanosgerikiel1137 Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ልጅ ያሳድግህ
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ለቀሪው ልጅህ ስትል ተፅናና
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ወይኔ 😭ልጅ አይ አልቀይራት አለ ነብሷን ይማር ልብ የሚሰብር ነው😭😭😭😭😭
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣቸሁ።
@tjregassa3343
@tjregassa3343 Жыл бұрын
የሚያሳዝነው ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ለሰው ልጆች በተለይም በሥርዓተ ተክልል ወይም በቁርባን የተጋቡትን ሁልጊዜ ሕይወታቸውን ውስብስብ ያረግባቸዋል እና የሞተችውን ህፃን ንፍሷ ይማር ለወላጅ እናትም ልብ ሰጥቶ ለንሥሐ ሞት ያብቃት አሜን 🙏
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
እኔም በተለየ በእግዚአብሔር ፍርሐት የተጋባነዉዉን ሠይጣን ፍርሥርሥ አድርገጎበኛል።እዉነት ነዉ
@zedishkonjo-oo6kb
@zedishkonjo-oo6kb Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ምንያክል ክፉ ብትሆን ነው ይቺማ እናት ልትባል አይገባም እናትነትኮ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
አስተዋል ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Жыл бұрын
የባልና ሚስት ፀብ ለልጆች ይተርፍል አባታችሀ ግን ቅስሙ ተሰብሯል እግዚአብሔር ያፅናህ የገዛ ልጃን የገደለች እናት ነች ይች አውሬ
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
😭😭😭 አልቻልኩኝም ትዳር ጠልቸ አጎንብሸ ልጆቸን እያሳደኩ ያለሁትኝ ለዚክ ነው 😭😭😭
@Zedtube594
@Zedtube594 Жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም አንድ አይደለም ማየቱም ጥሩ ነዉ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Ayizosh 😢😢😢😢😢
@Victoria-cs4oc
@Victoria-cs4oc Жыл бұрын
ጥሩ ገቢ ካለሽ በፍፁም እዳታስቢ :: ጊዜሽን ፍቅርሽን ለነሱ ስጭ ህህት 🥺
@የድንግልልጅ-ዐ7መ
@የድንግልልጅ-ዐ7መ Жыл бұрын
በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት የልጅ አዋቂ ማግኘት መታደል ነው:: እናት ያልታደለች ነች ::
@akallemma7573
@akallemma7573 Жыл бұрын
አስተዋይ ፡ ልጅ ፡ ጎበዝ
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Жыл бұрын
ዋዉ ልጁ ፈጣሪ ሺ ያርግህ ልባችሁን ይጠግነዉ ነፍስ ይማር እናተጠክሩ እሷአ ሀጢአት የለባትም ከዚህ አለም ድካም መጣችሄደች አረፈችበቃ ፍትህ እንፈልጋለን
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ታረቀን ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
@ሰውነኝ-ዀ5ቈ
@ሰውነኝ-ዀ5ቈ Жыл бұрын
የምንሰማው የምናየው ነገር እንዴት ያስፈራል ያማል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ሴት የምታፈቅረው ወንድ ካገኘች እንኳን ልጇን ዘሯን ትፈጃለች በቃ የጣፈጠ ወንድ አገኘች ልጃን በላቻት ወንድ ልጅ አስተዋይ ነህ በዚህ ዙሪያ ህፃናቶች የሚደርስባቸውን ብሶት ለማድመጥ ከ ተወሰኑ ባለሟዮች ጋር ድርጅት ብትከፍት ለ ብዙ ህፃናት መትረፍ ምክንያት ትሆናለህ ችግሩን ማውራት ብቻ ሳይሆን ህልም ይኑርህ በ እህትህ ስም ጥሩ ተቋም ልትከፍት ስሟን ልታስታውስ ትችላለህ አባትህም መልካም ሰው ነው እስቲ መድሃንያለምን ጠይቀህ በ እውነት አንድ የ ህፃናት የምክር አገልግሎት ክፈት ጥሩ አይምሮ አለህ እግዚአብሔር ያፅናቹሁ ❤❤
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
ይሄ የክፉ መንፈሥ አሰራር እንጂ እናትየውን አይገልጽም ምናልባትም ሁለተኛው ባል የሰራው ድራማ ያለ ይመሥለኛል እንጂ ልጆችን በእናቶች ላይ አራግፎ በመሄድ እናት ብቻዋን በብዙ መከራ ልጆቿን ሥታሳድግ ነው የምናውቀው ባልም ዳግም ሳያምራት ይሄነው መገለጫዋ የዚች ግን አጋንንታዊ እንጂ የራሷ የለበትም
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
አዎ ሁለት ወልዳ ምን ያረግላታል ወንድ ማፈሪያ ነች ያውም ጫት በሊታ ቲሽ እቺ የፈለገ ቢሆን ይቅር አልላትም በዛ ላይ የአባት ስም ይቀየር ትላለች በዚ አለሌ ወንድ ስም ደፋር አፈር ይብሉ ሁለቱም በሞቱ እነዚን እልልል ብሎ መቅበር ጭራቆች
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
​@@yenebecha7099 ሁሉን ነገር በርኩስ መንፈስ ማመሃኝት ምነነው ሰው ነን እኮ ፊት ካለሰጡት ርኩስ መንፈስ አይመጣ።
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Жыл бұрын
በእውነት ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭ቸሩ መድሀኒያለም እባክህ ታረቀን
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
1,እንጀራ አባቷ ደፍሯታል 2,እናትየው ሁለተኛ ባሏን ላለማጣት ነው ይሄ ሁሉ ግፍ በልጇ ያደረሰች ሰይጣን ሴት ናት እናት አትባልም ሰይጣን ናት
@Locaoffivjsl
@Locaoffivjsl Жыл бұрын
ሚን አይነት ክፉ ሴት ናት😢 ነፍሱአ በሰላም ትረፍ😢😢
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@almiabebe8519
@almiabebe8519 Жыл бұрын
ቆይ ጠያቂዋ ምን ያቅለበልብሻል ኣላስወራ ኣልሽ
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
እናትየዋ ጤናዬ ነች ብዬ አላስብም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጽናት ይስጣችሁ 😢
@Zeeee2007
@Zeeee2007 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ 👏 ለአንተም ለካሌብም መንፈስ ቅዱስ መጽናናትን ያድላችሁ 👏 አይዞህ ካሌብዬ... በርታ የኔ ውድ ልጅ፤ እራስህን አረጋጋ እና ትምህርትህን ቀጥል፤ ነገ ትልቅ ቦታ ላይ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። አይዞህ ካሌብዬ..
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
ያማል።እግዚአብሔር ያፅናችሑ
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 Жыл бұрын
የእውነት አምላክ ቸሩ መድጏኒአለም እውነትን ያውጣላችሉ። የሞተችውን እግዚአብሔር ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቡም መጽናናትን ይስጣችሁ። ኤደን እረጋ ብለሽ ጠይቂ አላናግር አልሻቸውኮ ከአፋቸው እየነጠቅሽ።
@afromedia3945
@afromedia3945 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናቹ ሌላ ምን ይባላል እናት በልጇ ላይ ከፍታ አባት በእንባ ሲታጠብ ማየት እንዴት ያማል😢😢😢😢
@helentariko9913
@helentariko9913 Жыл бұрын
እይዞክ ሁሉም ለበጎ ነው
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጸናቹ 😢😢😢
@sisiayali3512
@sisiayali3512 Жыл бұрын
እንደው መፍረድ ባልፈልግም እናትየዋ ግን ጥሩ ነገር አይገጥማትም
@Subla-e3d
@Subla-e3d Жыл бұрын
አቤቱ.ማረን😭😭
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Жыл бұрын
ምን ብዬ ላፅናናክ 😢
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
አይዞህ የኔ ጊታ አታልቅስ
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
ከ5አመት በላይ ሥለሆነች በፍርድ ቤት ወደራሥህ መውሰድ ሥትችል ይሄ ሁሉ ሲደርሥባት አባት እየሰማህ ዝም ማለት አልነበረብህም ለማንኛውም የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚአብሔር ይማረን😢😢
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
ፈርዶብናልና እስኪልስማ ናልጨርሰው 💔💔💔💔💔💔💔
@SelamAbay-h4v
@SelamAbay-h4v Жыл бұрын
እውነቱ የት እንዳለ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚያውቀው ለናንተ ግን አምላክ መጽናናቱን ይስጣቹ
@uaeuae6416
@uaeuae6416 Жыл бұрын
አሁን ማልቀስ ምን ዋጋ አለው የወላጆች እራስ ወዳድነት ምክንያት ልጆች እንደዚ ዋጋ ይከፍላሉ
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Жыл бұрын
ምን አይነት የተረገመች እናትናት እግዝያብሄር ይፍርድባት ሴትየዋ ጤነኛ አይደለችም
@almiabebe8519
@almiabebe8519 Жыл бұрын
ስልካችሁን እንዴት ላግኝ
@atsedemaryammulualem
@atsedemaryammulualem Жыл бұрын
Lju betam asteway new baqew endiet des balegn
@almiabebe8519
@almiabebe8519 Жыл бұрын
እኔ ኣንድ ነገር ልንገርህ ልጅህ ኣልሞተችም በኣምላኳ እቅፍ የወርቅ ኣክሊል ደፍታ ትኖራለች እባክህን ኣታልቅስ ካሌብ ደሞ አህትህእኮ ኣንተጠንካራ ሆነህ እንድታድግ ትፈልጋለች ለእህትህ ስትል ጎበዝ ሁን ኣትጨነቅ እግዚኣብሔር ከናንተጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@FriSeyoum
@FriSeyoum Жыл бұрын
እማቲዬ ምነው ባላወኩሽ😭😭😭😭😭😭😭
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke Жыл бұрын
ያማል ያማል 😭😭😭😭😭
@wubejigeshetu240
@wubejigeshetu240 Жыл бұрын
አባትዬ እንዴት ያሳዝናል ጭብጥ ብሎ ሴትየዋ ፍቅር ከጎረምሳ ይዞት መሰሚያማ ድፍን ነው😢
@kidistg2244
@kidistg2244 Жыл бұрын
አይዟችሁ መድሃኒአለም አፅናኝ መላክ ይላክላችሁ🙏
@yadituluu4574
@yadituluu4574 Жыл бұрын
የልጁ ብስለት ይገርማል
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሕሕሕሕሕሕሕሕ ያማል ልጄ ያለ ሐፅያትዋ ይሔ ሑሉ ግፍና በደል
@Zeeee2007
@Zeeee2007 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ነው ደም የምታፈይው ሀሳባቸውን አታስጨርሽም። ከአፋቸው ነው የምትነጥቂያቸው፤ በደንብ ማዳመጥን ተማሪ.. የጋዜጠኝነት ብቃቱ የለሽም ከኢዮሃ ሚዲያ ከጋዜጠኛ አለምሰገድ ተማሪ፤ i wish ይህንን ፕሮግራም ኢዮሃ ሚዲያ ሰርቶት ቢሆን ኖሮ እንዴት የተሳካ ይሆን ነበር።
@GenetTefera-u9y
@GenetTefera-u9y Жыл бұрын
አቤቱ ሆይ ማረን
@habeshawit-qg1of
@habeshawit-qg1of Жыл бұрын
የተረገመች 😢😢😢😢
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
ፍፁም ልብ የሚነካ የሚያሳዝን ታሪክ አቅርባችሁ በመሀል የምስራች የምናምን ሪል ስቴት የሚል ማስታወቂያ ይመጣል ሲያሳዝን🥲
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ነፍሶ በሰላም ትረፍ🙏😭😭😭😭አይዞክ አባቴ እባክን እመቤቴ ማርያም ታብስልክ 🙏🙏እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ እይዞችሁ ኡፍ ያማል በጣም ይች እናት አይደለችም
@alihassandeka7115
@alihassandeka7115 Жыл бұрын
ibakachihu.bead.amilikonewu.ceyitan.bewucituwa.gebitonewu
@FarxaanXsn
@FarxaanXsn Жыл бұрын
ወይኔ ልጂን እኔን ሁሉም ልብ ሊለው ይገባል
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እናት በገዛ ልጀዋ ይሄን ያህል በደል ማድርስ ምን ይሉታል 😢
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
ልጆች ፈልገው ባልመጡት ህይወት መሰቃየት አሁንማ ጆሮአችን ጥሩ ነገር እንዳይሰማ የተባልን ነው የሚመስለው የህፃናት መደፈር ሞት የየእለቱ ዜና ሆኖዋል አምላኬ ሆይ ተ ታረቀን ልጆችፈልገውባልመጡትህይወትመሰቃየትአሁንማጆሮአችንጥሩነገርእንዳይሰማየተባልንነውየሚመስለውየህፃናትመደፈርሞትየየእለቱዜናሆኖዋልአምላኬሆይተታረቀን 😢😢😢😢😢😢
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ፍርድቤቱ ራሱ ተጠያቂ ነው።
@annagizaw5479
@annagizaw5479 Жыл бұрын
ከሁሉም የሚያሣዝነዉ የፍርድ ቤቱ የእውቀት ማነስ ወይስ የጉቦ መብዛት
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
😢አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ልጆቻችን ጠብቅ የልጅያለህ የምትልበት ቀን ይመጣል ይሄ መንፈስ ነው በእውነት ልጇቸውን እና ቤተሰባቸው እንደሚገብሩ በተለያዩ ሚዲያወች እየሰማን ነው ልጇን የበላች ነብሰገዳይ ናት የአንዳንድ ሴቶች ባላቸውን ከወደዱ ልጇቸውን ይበድላሉ ምን አይነት አንጀት ቢኖራቸው ነው እናትነት እኮ 😢😢😢እናት ነኝና እናትነትን አውቀዋለሁ ትንሽ ሙቀት ካለው በጣም ይጨንቀኛል አንዴ ልጀ ታማ ሆስፒታል ሂጀ ደም በተደጋጋሚ ሲቀዷት ልጀን ቀምቸ አልቅሸ ልሞት 😢😢😢ታዲያ እሷስ እናት አይደለች እንዴት አስቻላት ከልጅ በላይ ተቆተናቸው እኮ መልሰው ዝም ሲሉ እረብሹ እንላለን የሚጨነቅ ልብ ያለን እናቶች ነን ወደየት እየሄድን ነው ከልጅ የሚበልጥ ነገር እኮ የለም ሳቂታ ፍልቅልቅ ልጇን የሚገድል እጅ ልብ እንዴት አገኘች የሆነ ነገርማ ሁናለች ታማለች የእውነት ጭንቅላቷን ትመርመር ፀበል ትግባ
@ZoeBaker-si4vj
@ZoeBaker-si4vj Жыл бұрын
Kaleb betam gobez lij .ye ena amelak Egeziabhere ke ante gar yihune
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 Жыл бұрын
ቀልቃላ ጋዜጠኛ ሰውየው ወሬውን ሳይጨርስ ስንቴ አቋረጠችው!
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 Жыл бұрын
Afachu true Neger tenagerubet
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Жыл бұрын
👍
@MaruBelete-ep7bz
@MaruBelete-ep7bz Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ሀሳብ ለማስጨረስ ሞክሪ እሱ እያስረዳ ስታቄርጪው ሀሳቡ በሙሉ ሳይሰማ ቀረ በተረፈ እናመሰግናለን::
@galaxtprime1330
@galaxtprime1330 Жыл бұрын
እረ ምን አይነት ግዜላይ ነነ😢😢😢
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
አይ አባቴ እፅልይ ነበር አሉ
@fikirtealemayehu6592
@fikirtealemayehu6592 Жыл бұрын
Ayizoke yene abati ❤😢
@danielm.5250
@danielm.5250 Жыл бұрын
የካሌብ ብስለት ስይደነቅ መታለፍ የለበትም።
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
ደከመኝ እህህህህህ
@kidesttagey8182
@kidesttagey8182 Жыл бұрын
ይገርማል ምን ጉድ ነው ስታይነት ሠው አለ
@citydubai8170
@citydubai8170 Жыл бұрын
😢😢😢የእናት ክፉ
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
እኔ ላንባልክ ወንድሜ😢😢
@IsayasBrhane-s8z
@IsayasBrhane-s8z Жыл бұрын
ምን አይነት አጋንንት ቢሰፍርባት ነው እናትዬው በፈጣሪ ስም
@chalichali4121
@chalichali4121 Жыл бұрын
Yene Abat 😢😢
@almiabebe8519
@almiabebe8519 Жыл бұрын
የማነች ኣንቺ የሴትዮዋ ዘመድ ነሽ ?ጥያቄሽ ሲያስጠላ መልሰሽ ኣዳምጪው
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 31 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36