ቤተሰቦቿ አንሰጥም ስላሉኝ ልጅቱን ጠለፍኳት /lijtofik

  Рет қаралды 114,464

Lij Tofik

Lij Tofik

Жыл бұрын

Пікірлер: 1 400
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Жыл бұрын
እንደኔ ስደት ምርር ያላችሁ እህቶቸ እኔ ምርርብሎኛል አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 Жыл бұрын
ትተሽዉ አገር ግቢ ዉደ ሞልቶ አይሞላም❤
@swedlet1517
@swedlet1517 Жыл бұрын
አሚን ያልመረረው የለም አችው😢 አይዞን
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Жыл бұрын
@@bemnetgetahun1334 አይ በምንዬ ምን ይዥ እማ
@masateta6700
@masateta6700 Жыл бұрын
አሜን ውዴ እኔ ም 😮
@rggdhhd2248
@rggdhhd2248 Жыл бұрын
❤❤❤❤አሚንን ያረብላለሚንን❤❤❤❤
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@fafitube7677
@fafitube7677 Жыл бұрын
ሱ አ ወ
@samiras4127
@samiras4127 Жыл бұрын
ተዉፊየ በርቱ ወድሜ ሶፊ ሂጃብ ስለብስ አገቷን ትሸፍን የምትሉ 👍👍
@rwdetube
@rwdetube Жыл бұрын
በትክክል
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 26 күн бұрын
እኔ
@MaybarAcademy3526
@MaybarAcademy3526 Жыл бұрын
እንግዳ ሊመጣ ይችላል ብለህ ቤትህን አፅድተህ እንደምትጠባበቀው ልብህንም አፅድተህ ሞትን ተጠባበቅ ።
@xytxayy
@xytxayy Жыл бұрын
በትክክል😢
@mamitmamit4137
@mamitmamit4137 Жыл бұрын
ልክ ነዉ የኔ አስተዋይ ዛሬ ነገ መቸ እንደምመጣ አታቁም እናም ታጥባችሁ ጠብቁኝ እንዳለዉ ሁላችንም ለዛ ቀን ያብቃን
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot Жыл бұрын
😭😭😭ወላሂ ዋሽንት ስሰማ አባቴን ነዉ የሚያስታዉሰኝ አባቴዋ አላህ በጀነት ይሞሽርህ ባባየ እወድሀለሁ ያጀመአ ለአባቴን አላህ ጀነትን ይወፍቀዉ በሉኝ ያረብብብብ 😭😭😭😭
@user-qm7ch1br2u
@user-qm7ch1br2u Жыл бұрын
አብሽሪ ውደ አይዞሽ አላህ ጀነትን ይወፍቀው
@user-rl2pp6qh3c
@user-rl2pp6qh3c Жыл бұрын
አለህ የጀነት የረገው
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
አላህ ይማረው የጀነት ይበልልሽ አቺም የሚጠበቅብሽን አድርጊ
@user-xb7fx3qz6g
@user-xb7fx3qz6g Жыл бұрын
የእኔውድ አብሺሬ በመጀመሪያ እዳልሺው አባትሺን አላሕጅነት ፈሪደወሥን ይወፈቃችው እኔ እዳችውነኚ እንደዝሕያለ ነገሪ ሥሠማ በጣምነው የሚክፈኚውድ ከባድነው አባቴ ያጣሑትበሥደትላይ ያውም ይክብዳል አላሕለጀነት ያሪግልን ያሪብ❤
@user-xb7fx3qz6g
@user-xb7fx3qz6g Жыл бұрын
👍👍😭😭😭😭
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Жыл бұрын
ኒካህ በቅርቡ ይሰሩ የምትሉ 👍👍
@user-xn5sb9kd2q
@user-xn5sb9kd2q Жыл бұрын
የኔም አስተያየት ነው
@user-iq1wv3gg2t
@user-iq1wv3gg2t Жыл бұрын
አላህ ን ፋሩ በዚህ ሁኔታላይ ብትሞቱስ ደሞ ካሜቶቺ ሙስልም ሁናቺሁ ማሻአላህ የሚትሉ የወጀል ተባባሪ ነናቺሁ እዳዉም እሡን አትከታተሉ ስንት ኡስታዞቺ አሉ
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Жыл бұрын
ችግራችን እኮ መከታተላችነው ባንከተላቼው እኮ እነሲም እወጀላይ አይወድቂም ነበር
@rabiamkubi
@rabiamkubi Жыл бұрын
አላሕ የተሻለ ሕይወት በሐገራችን ይስጠን ያገሬ ልጆች
@user-ro6ex6my5f
@user-ro6ex6my5f Жыл бұрын
አሚንንንን ደምሪኝውደ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 Жыл бұрын
አሚን
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
አሚን
@nouriyehno9296
@nouriyehno9296 Жыл бұрын
አህያዋን ምድነች ያልሽው ነገር አይነፋም እናቱ የትም ተወለጅ የትም አህያ የማያውቅ የለም እንኳን ኢትዮጵያን ተወልደሽ አረቦችም አህያ ያውቃሉ መሞላቀቅ ደሥ አይለኝም እኔ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Жыл бұрын
😂😂😂😂ሳህ
@taibah3242
@taibah3242 Жыл бұрын
❤❤❤
@ekramekram2805
@ekramekram2805 Жыл бұрын
የቀለደች ኮ ነዉ 😏
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
​@@ekramekram2805አመረሩትእሷስእየሳቀችእየቀለደችነው ስንቶችአሉየነበሩበትንየሚረሱ
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
እክብካቤህ አስተያየትህ ደስይላል
@FjTh-kw1th
@FjTh-kw1th Жыл бұрын
በድግል ማሪያም ስም እምትሳደብ ልቦና ይስጣቹህ አይ በቃ ሰዉን ከማሸማቀቅ ዉጭ አናቅም በቃ እኛ ሀበሾች በጣም ታምራላቹህ ወልዳቹህ ሳሙ ዉዶችየ😘😘😘😘❤❤❤❤
@sojoo7114
@sojoo7114 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አንድ ሰዉ እንኳን አላህ ፍሩ የሚል ሰው አለመኖሩ ዋ ኢስላማ
@tgyegna5636
@tgyegna5636 Жыл бұрын
Mn aderegu ede mnew ere tew
@zainbmosa-xv2db
@zainbmosa-xv2db Жыл бұрын
ወለሂ የኔም ሀሰብ ነዉ ጭራሽ በርቱ ማሻ አሏህ ምናምን አሏህ ይስቱር
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
ማሻአላህ የሚለው ይበልጣል እሷ ልብሷን አሳጠረች ወዱ ይጎትታል አላህ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን
@sojoo7114
@sojoo7114 Жыл бұрын
ወላሂ በጌታየ ዩሁነብን ኮሜነት እሚፅፈዉ ሁላ ማሻ አላህ እያለ አኩል ይቆማል ካአላህ ፊት ደሞ ጮኛ ነነ ሲሉ ትነሽ አይከብዳቸዉም የሷ ቤተሰቦች ምን አይነት ናቸዉ አላህን አይ ፈሩም አብራ መህዷ ካል ቀረ ለምን ኒካ አያረጉለተም
@bf7767
@bf7767 Жыл бұрын
ቶፊክ እባክህ ለእስረኞች ድምፅ ኑን በሙቀት አለቁብን😥😥😥
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x Жыл бұрын
ወደወሎ ይዘሀት ሂድ የምትሉ ላይክ 😅😅😅😅😅
@user-ju2vs3kz7b
@user-ju2vs3kz7b Жыл бұрын
ጎጃም ፍቅር አሲዞታል😅
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x Жыл бұрын
@@user-ju2vs3kz7b ልጃችንን ወሰደችዉ ስንከረፈፍ
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤
@user-ju2vs3kz7b
@user-ju2vs3kz7b Жыл бұрын
@@user-tb2bg9ci1x ነይ አንችም😘👈 ጎጃም ባህርዳር ነው የምናስቀርሽ ዋ ተጠቀቂ😂😂😂
@seadaseada2614
@seadaseada2614 Жыл бұрын
😢😢😢 ያለኒካህ የለውም በረካ??????
@zuzu8077
@zuzu8077 Жыл бұрын
24 ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ😊😊😊
@hadiyaahmd3077
@hadiyaahmd3077 Жыл бұрын
❤❤❤
@zainbmosa-xv2db
@zainbmosa-xv2db Жыл бұрын
አሏህ በሰላም ለሀገርሽ የብቀሽ
@Tgendsoul
@Tgendsoul Жыл бұрын
ምን አገር አለ ማማዬ😢💔
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын
በሰላም ግቢ❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያስገባሽ አላህ አገራችንም ሰላም ያድርግልን
@user-sn9st1sb9e
@user-sn9st1sb9e Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው እኔስ ዋሽንት ስሰማ በጣም ውስጤ ይጨነቃል አባታችን አቤት ተሰጦ የእኔ አባት እድሜ ይስጥወት ሳባዬ ሙሽሮችን አዝናኛቸው
@user-iv8en1tx4v
@user-iv8en1tx4v Жыл бұрын
ሦፊ ቆጅየ ልጅ ናት ግን ሠፋ ሠፋ ያሉ ልብሦች ልበሽ ከዛ በተቀረ ተጋቡ ምርጥ ጥዶች ሁኑ ቶፊቅም ፀጉርህን አሥተካክል ይመርባችሁ
@zuzuyoutube9919
@zuzuyoutube9919 Жыл бұрын
አረአላህንፍሩ ለምን ኒካህ አታደርጉም ሂጃቧንምበደብ መልበሥአለባት ብረ ጠፊነው አትሸወዱ
@smartpress163
@smartpress163 Жыл бұрын
የምትገርሙኝ ኮመታተሮቺ እስኪ ስለ እራሳቺን እንሰብ እነሱ ብር እየሸቀሉ ነው ስለራሳቺሁ ሀሂወት ፕላን አድርጉ ዝብላቺሁ እዩ😊
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ክክክክ የመጀመሪያው ፓርት ጠለፋው ሲያስቅ😂😂😂😂 ጎጃም አገሬ ለምለሙ ሲያምር😍😍😍
@fafihassen627
@fafihassen627 Жыл бұрын
ሀገሬ ገብቼ ከውዱ ባለቤቴ ጋር ሽርሽር የምልበት ቀን እንዴት እንደናፈቅ
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa Жыл бұрын
ወይኔ ቶፊክ ቁምጣው ሲያምርብክ ባጠቃላይ አለባበሳችሁ ልዩ ነው 👌👍 የጠለፋው ፓርት 😂😂😂😂😂😂
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
በቅርቡአች ትጠለፊ አለሽ😂👌👈
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube Жыл бұрын
በጣም ውብ ጊዜ ነበር ሶፊ&ቶፊቅ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ይህ ቦታ ለሁሉም ክፍት ነው ኑ ጭስ አባይን በነፃ ተመገቡ
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o Жыл бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ወላሂ ተመችቶኛል በርቱ ስታምሩ የምር ❤❤❤❤
@user-cq2mf4zk5i
@user-cq2mf4zk5i Жыл бұрын
ኦረተው ተውፊቅ አሏህን ፍራ እንኳን ያላደለችውን እጮኛህስ ብትሆን እንድትስማት ማ ፈቀደልህ ኒካህ አላሰርክ ማሪናጋ ካንገቷ ተወሽቀህ ስትጃጃል ከረምክ አሁን ደግሞ ኦረተው ሞት ከኛጋ ነው እንደት እና በምን እንደምን ሞት አናቅም
@user-tz1eu6nq2e
@user-tz1eu6nq2e Жыл бұрын
ላሀውለ ወለቅወተ ኢላ ቢላህ አረ ተው አላህን ፈራ ይች ቅርቢቱ አለም አታታልህህህህህ ተው ተመለስ ወደጌታህ አችቀን ከመድረሷ በፊት አላህ ሁሉን ነገር እያየ ዝም የምለው ለሂክማው ነው አላ የዐመኑነ ቢመክሪላሂ ወማ የዕመኑን ቢመክሪላሂ ኢለለዚነ ---- በአላህ ማዘናጋት አያምኑም አነዚያ ------ ቢሆን እጂ
@SadaaAb-jh6tz
@SadaaAb-jh6tz Жыл бұрын
ሣህ ወላህ አላህ ይህዲኩም
@haymanotegobeze1472
@haymanotegobeze1472 Жыл бұрын
ውይ ጭስ አባይ እንደት ደስ ይላል እኔም እስከማየው በጣም ነው የምጓጓው ውዶችዬ ደስ ትላላችሁ 🎉🎉🎉
@zaharaadulabdulla9496
@zaharaadulabdulla9496 Жыл бұрын
ይሄንን ኮሜንት የመታንቡ ኢትዮጵያኖች በሙሉ እባካችሁ በየመንታችሁ ዱአ አድርጉልኝ ወንድሜ የመን ላይ ነው ያለው በዚህ ከፈፎ ጊዜ ለቤተስብ ሳይናግር ነው የመን ሆኖ የትናግርው ወላሂ ስራም አተስራኝ በስድት በልቅሶ ለሞት ነው ያያዙት ደግሞ ኦሮሞች ናችው አልቻልኩም አሆንስ ወላሂ 😭😭😭😭😭😭
@zahraoumer8489
@zahraoumer8489 Жыл бұрын
አብሽሪ አሏህ ይርዳዉ
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit Жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ አታልቅሽ ያንች ማልቀስ ምንም ጥቅም አይኖረው ስትበረች ነው ሁሉም ነገር ውብ የሚሆነው እህቴ ስለዚህ በዱዓ በርች ራስሽን እንዳትጎጅ እያለቀሽ አንች ስትኖሪ ነው ሁሉም የሚኖረው አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልሽ በሰላም ካንችጋ ያገናኘው 🥺
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
በሠላም አላህ ያጣው😢
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
አብሽር
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
ከአህያ ጋር አድጋ ምንድናት ፋራ ሲነቃ እንድህ ያረገዋል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ 😂😂
@user-cy9bi1ry7n
@user-cy9bi1ry7n Жыл бұрын
እህሳ ልጀ ይቺ አለች ምድናት ወሬኛ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w Жыл бұрын
አይ ኮሜታተሮቺ ቀልድኳ አታቁምደ😂😂😂😂😂
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
@@user-bh2jj6cq7w አማክራሽ ነበርዴ ሀሀሀሀሀሀ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@ekramekram2805
@ekramekram2805 Жыл бұрын
​@@user-bh2jj6cq7wወላሂ ሲያናዱኮ መቀለዲ አይቻልም በቃ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Жыл бұрын
ቶፊክ እና ሰፊ በጣም ታምራላችሁ❤ ይከን ስደት ያደከማትን ሰዉ የናፈቀዉ በሀዘን የቆዬ ልብ ህመማን እደ አዲስ አድስላት ❤
@saedatubeh9353
@saedatubeh9353 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ልጅ ተውፊቅ ማሻአላህ ምርጥ ቆይታ ነበር በርታ
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እሩጡ ለኮሜት 😂❤
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
ሳልጀፍ🤣
@user-dx3xh8si1g
@user-dx3xh8si1g Жыл бұрын
ክክሰ
@emususu
@emususu Жыл бұрын
ወይ ቶፍቅዬ ያገሬልጅ ደስስ ሰትሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የገጠር ልጅ መሆን መታደልነው አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ እፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ 💚💛❤
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ቶፊቅና ሶፊ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኝንም ከስደት ተመልሰን አገራችንን የምጎበኝ ያድርገን
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጦች ታምራላችሁ በርቱ 😍😍😍😍
@user-pp8dg3dd8n
@user-pp8dg3dd8n Жыл бұрын
ይች ምድነች አላለችም 😂😂😂😂አይየዋን መገን እኔ ደሞ አይቻት አላቅም ለመጀመሪያ ግዜ 😂🤣🤣🤣🤣እረ አትሞላቀኪ ይደብራል
@user-ev2de8il4x
@user-ev2de8il4x Жыл бұрын
ሰቀልድነው እናተደሞ 😊
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ማሻአላህ እርግት ያለች ልጅ መልኳም ቢሆን ምንም አይወጣላት ልቅም ያለች ቆንጅየናት
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሀገሬን ስላሳያችሁኝ አመስግናለሁ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ እስከምመጣ ❤❤
@user-jp7hb5ru8n
@user-jp7hb5ru8n Жыл бұрын
ግን የሆነሁኖ ቤተሰቦችሸን አይተሻል ፡እንዴው አይዘመን፡ቤተሰብ እሰከምንገናኝነበረ እምንጎጎው ያሁኑዴሞ ጮኛ፡ይቀበለን ይላሉ ላይለሀኢለላ እናት ልጀን፡መቸይሆን እማየው እያሉ፡ያሰባሉ አየዘመን
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын
አይይይሶፊአንችንም እንደማሪና ትንሽ ሸቅሎ ያብርሻል😂😂😂😂😂
@maekel6789
@maekel6789 Жыл бұрын
ድራማ የኢቶጵያንዊ ሁናም ግመልና አህያ አለቅም ምድነች አላለችም ሌላው ቢቀር በእንግልዘኛ አታቅም😂😂 አይዞአችሁ በርቱ ታምራላችሁ❤ የመዳም ቅመሞች አማራክልል የምንዝናናበትቀን በቀሄአችን ይህ ቀን ከበተሰብ ከጓደኛጋ ናፈቀኝ ያረብ☝️😢❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo Жыл бұрын
ወይኔ ልጅ ተውፊቅ እደት አምሮባችሁል ወላሂ አስታወስኩ አገሬን እኛንም ላገራችን ያብቃን ያረብ አገራችን ሰላሙን መልስልን
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
የቶፊቅና የሶፊ መልክ እኔን ብቻነዉ የተመሳሰሉብኝ እህትናወንድም ነዉ የሚመስሉት
@aburidwan6831
@aburidwan6831 Жыл бұрын
እረ ኒካህ አድርግ ተው አሏህን ፍራ
@fatum164
@fatum164 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ❤❤ የጠለፋው ነገር 😅በሳቅ ይመቻችሁ አቦ😍😍😍😍😍😍
@ameenahali1891
@ameenahali1891 11 ай бұрын
ማሻልህ ደስ ስትሉ ግንመጨረሻዉአከባቢ የሳቀማነዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍
@rttrtt9381
@rttrtt9381 Жыл бұрын
እኔ እሚገርሙኝ ኮሜታተሮች ምናለ ዝምብላችሁ አይታችሁ ብትወጡ 🙄🤔
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o Жыл бұрын
ትክክልብለሻል
@tubanega3083
@tubanega3083 Жыл бұрын
አላህ ሆይ የስው ቤት ምርር ብሎኛል ቶፊቅ ከስድት ያውጣ አላህ እኛም ከስድት አውጣን እህት ወንድም ቼ ቅን የሆንቹ ብቻ ዩቱብን ስብስክራይብ አድርጉኛ በነፃ አይደለ ኽይር ስራ ለምስራት ሚስክኖችን ለመርዳት እኔም ከስድት ውጣቼ ለምኖር ነው ተው አጃር አለው ስብ አድርጉኛ
@mitmitmi
@mitmitmi Жыл бұрын
ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ቶፊክ😂🤣ለማንኛውም ታምራላችሁ በፍቅር ኑሩልኝ😍😍❤
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ክክክ መጨረሻውን መጀመር ያውም ያምራል ወላሂ
@seadiyoutbe4855
@seadiyoutbe4855 Жыл бұрын
አረተው እሸቅልበት አታስቀኑን ከስደት መልስ እድህ እሚያሸራሽር ባል ይስጠን አሚን ያረብ የጠለፋው ነገርስ😜😂😂😂
@mariamahmad1293
@mariamahmad1293 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-dk1fu6ls3j
@user-dk1fu6ls3j Жыл бұрын
ሰአድ እንደት ነሽ ጠፍተሻል ውዴ የረበና እዝነት አይለይሽ ኦላይን ሳይሽ ደስ ይለኝ ነበር
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ዉይ ይህንን ጨዋታ በደብ ተጫውቸው አለሁ አይልጅነት ተመልሶ አይመጣ❤
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ብሎ ወደ አገሬ ለመግባት እያስብኩ ነው እና አባይን አየዋለው ቅልብልቦሹን ዋሽንቱ በጣም አባይ ጭስ ተመችቶኛል
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 Жыл бұрын
ወየው ጉዴ ጎጃሜወች ስንባል ሱሪው😂😂😂😂 ❤❤❤❤ማር ወለላው ጎጃም
@smer7lo44
@smer7lo44 Жыл бұрын
ቆይ ምንደን ነው ነገሩ ኒካ ያላደረክላትን ሴት እንደዝህ ቅርብት ምን ይባላል ተውውው ግን ሞትን አስታወሱ መደሰት ካለብን አላህ በፈቀደው አድርገወ ዲኒያ ቀሪ ነት
@saramohammed3078
@saramohammed3078 Жыл бұрын
ሣህህህ ያሩሂ ትክክል
@abaytube1595
@abaytube1595 Жыл бұрын
ሀገር እንደዚህ ነው የታወቀ ነገርኮ ነው
@eremet
@eremet Жыл бұрын
እኔም አላቃትም ትንሿ ይች ነገር ምደነች ግን😂😂😂😂
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን❤❤❤
@user-vf9pt5dd9n
@user-vf9pt5dd9n Жыл бұрын
በርታወንድማችን በጣምብዙስራወችእንጠብቃለን እኔንም ደምረኝ አበራቱን
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Жыл бұрын
ወይኔ ዋሽንቱ አንጀቴን በላኝ የኔ እንባ እኮ ቦታ አይመርጥም
@user-hm2cg9nn8c
@user-hm2cg9nn8c Жыл бұрын
ማነው እደኔ የጎጃም ልጅ በላይ ግጩኝ የሶስት ሰአት ነው ከኛ ባህር ዳር❤❤
@user-yt8fk3ub2e
@user-yt8fk3ub2e Жыл бұрын
ሶፊየሀገሬን ስለወደድሽዉአመሰግናለሁ❤❤የኔቆጅወላሂ ቀድሜ መሄዳችሁንባቅ ቤተሰቦቸን እነግራቸዉነበር❤😊
@suibsecrb
@suibsecrb Жыл бұрын
ደስ ስትሉ 🥰የማዳም ቅመሞሞች ፈጣሪ ላገራችን በሰላ ለመግባት ያብቃ ❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች እህትማማች ነው የምትመስሉት ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ
@user-xr1rt9ll5m
@user-xr1rt9ll5m Жыл бұрын
ተው ኮመታተሮች እሷ ምድነች ያለችው ለጨዋታው ድምቀት ነው ጠፍታት አይደለም
@yemayafakineg9891
@yemayafakineg9891 Жыл бұрын
ኧረ ኮሜትች ምድረ ቅናታ ም ሁሏ ጥሩ ነገር መናገር ካልቻላቹ ዝም በሉ
@seni194
@seni194 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ሶፊ ስታምር እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤😍
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ፍቅር አብራችሁ የምትጃጁ ይሁንላችሁ
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j Жыл бұрын
እባካችሁ አለባበሣችሁን አሥተካክሉ እደሙሥሊም ሁኑ ቶፊቅ ይች አለም ጊዚያዊ ነች ተዝናኑ ግን ሀላል በሆነው አድርጉት እባካችሁ ይችምድር ለማንም አይደለች
@sarasa1576
@sarasa1576 Жыл бұрын
አካበድሽ ደንቆሮ ከዚህ በላይ ምን ይልበሱ የሳውድን ጥቁር ዶሮ የመሰለ የሰይጣን ጥቁር ይልበሱደ ቱ
@tube-of7xg
@tube-of7xg Жыл бұрын
​@@sarasa1576አንቺን አይመለከትሽም እናቱ መምከር መብቷ ነው እህት ወንድሟን
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
​@@sarasa1576ደደም. ገገማ እኛ ዲባቺን እድንሰተር እደናተ አዳዳዶቻው የለባሽእራቁቶች የተላጠሙዝ መስለን አንሄድም አልሀምዱሊላህ የሳኡድ አደለም የሸሪአልብስ እጂይ
@Tube-kx5gx
@Tube-kx5gx Жыл бұрын
​@@sarasa1576እኛ ሙስሊሞች ነን በአደባባይ እምስ ጀባ አንልምኮ
@user-op8fq6wn6c
@user-op8fq6wn6c Жыл бұрын
ያለ ኒካህ አትልከስከሱ ተጋቡ ሰው ግራ አታጋቡ
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 Жыл бұрын
ሳህ
@user-oc1tl9bm6e
@user-oc1tl9bm6e Жыл бұрын
እኔሀገር ገብቸ አድስአባኳአድቀን ማደር አልፈለኩምነበር አሁንምእደዛዉ እደጀራየራበችኝ እደዉሀ የጠማችኝ እማየ ነች ሤቱ ልቡጠፍቷል አሏህ ይህድኩም ማጉልሸይታኒ ሠብርኒ
@Semu565
@Semu565 Жыл бұрын
ሶፊዬ የኔ ፍቅር አንጠለጠለሽኮ😂ማሻአላህ አማችዬው ❤
@amaamm-yr6wh
@amaamm-yr6wh Жыл бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 Жыл бұрын
ጨስ አባይ ሲያምር ኢትዮጲያዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤ በጣም ያምራል
@fafitube8403
@fafitube8403 Жыл бұрын
😂😂ማሻ አላህ ስተምሩ ቶፊቅ ትችላለህ😂❤❤❤
@user-oc7wy2rg6m
@user-oc7wy2rg6m Жыл бұрын
እንቅብ ሰፌዱን አያጣም አሉ ያሀገሬ ሰው። የተሻለ ይዘህ አመጣም የባሰጂ ለምን ግን ሰውን ወጀል ታሥገባለህ ልጂ ተውፊት ???አሏህ ይሰትራቺሁ ብዙ ማውቱ ይብቃኚ
@user-mg9xi6oi8i
@user-mg9xi6oi8i Жыл бұрын
ጎጃምየ ውዷ ሀገሬ ናፍቀሽኛል 🥰🥰🥰
@user-cx2gd6gh7w
@user-cx2gd6gh7w Жыл бұрын
ከአህያጋ አድገን አህያ ጠፋብን አይይይይ
@user-kw9ss9ow9l
@user-kw9ss9ow9l 4 ай бұрын
በጣምነው የምታምሮት ሀገሪ❤❤❤❤❤ፈጣሬ አይለያችሁ
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
ተመቸኝ ባህላችሁን በዚህመልኩ ስላሳያችሁን ዋውነው😍👌👈🎖
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
መልካም የፖራክ ዘመን እኛ የመዳም ቅመሞች እደሆን ሁሌ እደተሞኘን ነው አይ አድቀን ቀን ይወጣልናል የፖራክ ተመልካች ሁነን አቀራትም ግዜ መሰላል ነው ያወጣል ያወርዳል😢😂
@user-rl3zs1hv2y
@user-rl3zs1hv2y Жыл бұрын
እኔምለው ሲቱ ሀገር ሲገባ ከቤተሠብጋ ማሣለፍ ቀረ የሚላላሡት ፍቅረኛ ተብየወችጋ እናት አባትሥ🤔🤔ማፈር ጠፍ
@amiashi5436
@amiashi5436 Жыл бұрын
ከምር ለሀገሬ ለመግባት ያብቃኝ እጂ ጭሰ አባይን እጉበኛለሁ አብሶ ዋሺቱን ሰሰማ አለቀሰኩ በጣም እናመሰግናለን ቶፊቅና ሶፊ❤❤❤❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Жыл бұрын
ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ናፍቆትሽ ግደለኝ😢😢❤❤ ስታምሩ
@rozaroza818
@rozaroza818 Жыл бұрын
ቀጣይ መሪናንም አምጡለልን ቀሚስ አልብሳቹህ❤❤😊
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z Жыл бұрын
ጥያቄ ልጠይቅ ነበር ተውኩት ጊዜ ይመልሰዋል የማሪና እደተመለሰው የዝች ከጊዜጋር ይመለሳል ዝም ማለት ይሻላል
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ይችንም ለድራማነውመሰል መቸም ጅልአግኝተውናል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ አቤት ልጅ ቶፍቅ ደስ ይላል ፍቅራቹ 😂😂😂
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ሶፊዬ ቶፋዬ የኔ ምርጦች❤❤ ቀጣይ ቡታጀራ ውሰዳት እነለሙ ጋር❤❤❤❤❤
@solomonteshom1744
@solomonteshom1744 Жыл бұрын
አላውቅም ትላለህ የመጀመሪያ ትራንፓርታችን አህያ ነበር አይባልም ኤጭ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ሀገራችን ውብ ናትኮ አላህ ይሄን ጦርነት ያብርድልን
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 4 ай бұрын
የኔ ውዶቺ😢😢😢አምሮባቺኋል😢ወላሂ እኔ መሄዲ ፈልጋሁ ጭሳባይ ኢሸአላህ😢
@sikosilo815
@sikosilo815 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ያምራል ደግሞ ኒካህ አላሰራቹሁ ከሆነ ኒካህ ብታስሩ የበለጠ ያምራል
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 Жыл бұрын
ማርያምን ስወዳቹህ ባገኛቹህ ደስ ይለኛል❤❤❤
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደሞሪኝ ውደ❤
@user-os1zz9um4z
@user-os1zz9um4z Жыл бұрын
አለህ የህዲክ ወንድሜ ለሱ ምንም አይሰነውም እና
@user-ji7pw1sf1q
@user-ji7pw1sf1q Жыл бұрын
ወላሂስታምሩ ሶፊየ ሰወድሺ እርጋታሺ በቃ ሁሉነገርሺ
@GhhhBfuy-wy3ws
@GhhhBfuy-wy3ws Жыл бұрын
ማሻአላ ሤታምሩ አላህ ሀላል ያድርጋቺሁ ያረብ
@user-tg6tj3jd2d
@user-tg6tj3jd2d Жыл бұрын
ውይ ኮሜንት አህያ ወይም ሁርጫ ጠፍቷት አይደለም ልትቀልድ ልትጫወት ነው መብቷ ነው ደሞ ሆ አለማወቅም ማወቅም መጨርሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ❤❤
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 Жыл бұрын
እኮ አካበዱ በጣም
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ኒካ ሳይኖራችሁ ያስጠላል አብሮ መሆን
@user-if1ku2rn1v
@user-if1ku2rn1v Жыл бұрын
ሀይተፈቅ ሶፊአደትናችሁልኝበነገራችላይ እኔከመገምሪያዉአስከጨርሻዉገና በዚሳምትአያየሁትኘበር ከሀርብአገርጀምሮ አናደስይላል ።ብቻአድነገርቅርብሎኛል አሱም ኒከሀርጋችሁቶሎብትጋቡ ሙሲልበዚህ ነዉየሚያመርዉካልሆ ከባድነዉ
@sartt7576
@sartt7576 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ለምን ገደል አይገቡም ምንአገናኛን
@user-rf7hl5nf1e
@user-rf7hl5nf1e Жыл бұрын
ኮሜቶች ምድረ ፋራ ለቀልድ አህያዋን ምድነች ስላለች እኝኝኝ ትላለችሁ አጭ ንቁ ቀልድ እሚባል ነገር አለ ጌጃ ሁላ በቃ በሶፊ አትጡብኝ
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ስቃለች እኮ የውሸት እንደሆነ ያስታውቃል
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Жыл бұрын
ልምዳቸው ነው መልካም ነገር አይፅፉም አሁን እኔ የማይመቸኝን ነገር አላይም ካልወደዱት አለማየት እየተቻለ እኝኝኝኝ ኤጭ
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 Жыл бұрын
ሲያናድዱ
ቶፊቅን ሳመችው 😱💕💕
18:57
Lij Tofik
Рет қаралды 76 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 115 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
ከሴቶች ጋር ሲሰራ እቃጠል ነበር /lijtofik
13:40
Lij Tofik አበደ በአደባባይ እራቁቱን ....
9:20
ከ1 አመት በኀላ ቶፊቅ ጋር ተገናኘን
12:28
Marina አትጠገብ
Рет қаралды 171 М.
ጎንደር ላይ ተሞሸርን
13:49
Lij Tofik
Рет қаралды 103 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН