KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቶፊቅ ልጁ የሱ እንደሆነ አወቀ / ፓሊስ ካልመጣ ከቤት አልወጣም አለች 🥺😭
18:37
ለመጀመሪያ ጊዜ ሶፊን አስደሰትኳት /ሰርፕራይዝ ተደረገች lijtofik
17:48
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
00:34
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
00:18
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
00:29
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
ከሴቶች ጋር ሲሰራ እቃጠል ነበር /lijtofik
Рет қаралды 183,620
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 262 М.
Lij Tofik
Күн бұрын
Пікірлер: 1 700
@unievrsal-tube
Жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ከማርና የቀጠለ ሁለተኛ ድራማ ሚመስለው 🙌🙌🙌እንዴት ልመን ግን
@emanaliemanali-cs7nh
Жыл бұрын
ከፈሮን ሲስም አላየሽም እደ😅
@oktemehammdetube6178
Жыл бұрын
ድራማ ነው ትወናቸው ተመችቶኛል አብረው ለመሸቀል ነው ሀገር የገባሁት
@FATLMAJEMAL
Жыл бұрын
@@emanaliemanali-cs7nhደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
Жыл бұрын
@@emanaliemanali-cs7nhደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
Жыл бұрын
@@oktemehammdetube6178ደምሪኛ
@ftyuftyu8561
Жыл бұрын
እኔ ክርስቲን ነኝ ግን እዲህ ሽፊንፊን ሲሉ ሙስሊምች ደስስ ይለኛል❤ነገ ተገላልጠሽ እዳመጪ እግዚአብሔር ይሁንሽ ሴት ልጀ እዲህ ሲኮነው ደስስ የምትለው😊❤
@ZahraZahra-fb9te
Жыл бұрын
እማማዬ እኛም ክርስቲኖችም እኮ እንሸፋፈናለን እኮ የኛ ችግር ነው የምንገላለጠው
@Tube-kk2vt
Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@Hxjg-qv2qh
8 ай бұрын
ሠ አ ወ❤
@KobraKo
6 ай бұрын
ሰለላህአለሂም ወሰለም
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
Жыл бұрын
#@ኒካህ እሰሩ ሙስሊም እስከሆናችሁ ድረስ ማለቴ ውነት ከሆነ ሶፊ ደግሞ ሒጃብሽን በትክክል ልበሽ ወንዱም ፀጉርህን አስተካክል የቀረውን አላህ ያስተካክልላችኋል
@qemerqemer2566
Жыл бұрын
መጀመራ ኒካህ እሰሩ አትግማሙ ሙስሊም ነኝ እስካላቹ ድርስ ሱናው መተግበር ቢያቅታቹ ፈርዱ አድርጉ አላህን ፍሩ
@tajuredi5146
Жыл бұрын
በእስልምና እጮኛ ብሎ ነገር የለም አትጃጃሉ ቶሎ ንካ እስሩና ተጋቡ!! አላህን ፍሩ
@የአብርሽናየሩታአድናቂ
Жыл бұрын
ወሬኛ ቅቅናም
@HawaNooriya
Жыл бұрын
ወይኔ ልጅቷ ዴስ ስትል የኔ ፍቅር እርጋታሽ ስነምግባርሽ ዴስ ሲል ❤ቶፊቅ ግን ኒካ አድርጉ ትንሽ ቆይተህ ፕራክ ነው እዳትሉ 😢😢
@muthuvijay5871
Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ታምራላቹ ሶፊ ደሞ ከፊሊተር ይልቅ በኖርማል በጣም ታምሪያለሽ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ
@اللهمانصرحبشي
Жыл бұрын
አረተው ወንድም ተፊቅ ለምን ለማግባት የፈለካትከሆነ አገብተህ በሀላል አትኖርም እተቂ አላህ ሰለዚህ በነካህ በሀላልህ በታረግ ያምርብሀል ስለዚህ መቸ እንዴምንሞት አናውቅም ሰለዚህ አሏህን ፍራ
@muhammadkbid4179
Жыл бұрын
እምታምር ልጅ ናት ለአንተ ተብላ በልክህ የተሰራች እስክትመስል ድረስ ከሴቶች ጋር ብዙ እየገለፈጥክ እየተነካካህ ልጅቱን እዳታጣት ከሌሎች ሴቶች ጋር ያለህን ግንኙነት በስሱ አድርገው እሰወች ዘንድ እሷን ከፊት አድርግ ጓደኛ ምናምን ይሄ ሁሉ የሷን ቦታ መድፈር የለበትም ታምራላችሁ ያዝልቅላችሁ❤
@Umufetitube
Жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ ተውፊቅ የሙስሊም ስብእና ይኑርህ ልጀ ዱኒያ ብልጭ ብላ ድርግም ነው የምትለው ሂወት አጭር ነች
@firdwos
Жыл бұрын
ላሃውለወላህ ቁወተ ኢላ ቢላህ ወዴት እየሄድን ነው ሙስሊም እጮኛ ሆኖ አብሮ መኖር አይጀምርም የካፊር ሱና ትከተላላችሁ የነብያችንንصل الله عليه وسلم ሱና ትታችሁ ኒካህ አድርጋችሁ ነው መገናኘት እስትታድጉ ነው እጮኝነቱ አሏህን ፍሩ!!!
@aregashgabre824
Жыл бұрын
ሶፊዬ ወድጄሽ መሞቴ ነው አንድ በይኝ የኔ ምርጥ ፈጣሪ የዘላለም እስከሞት አብራቹ ያዝልቃቹ ውለዱ ክበዱ ቶፊቃችን የስደት ወንድማችን ደስታህ ደስታችን ነው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ❤❤❤❤❤❤
@lidacall5542
Жыл бұрын
ይሄ ምን ክብር ነው
@aregashgabre824
Жыл бұрын
@@lidacall5542 ከዚህ በላይ ምንክብር አለ? አፍቅሮ አልከዳት አስረግዞ አልከዳት አብረው ተፋቅረው ተዋደው አንድ ላይ ሆነው ከማየት በላይ ምንደስታ አለ እኔ ታላቃቸው ነኝ መልካም ምኞቴን መግለጽ ግድይለኛል ጥፋት ካየሁባቸው እቆጣቸዋለሁ እንደዚህ ሲዋደዱ ደግፋቸዋለሁ ሁላችንም ከቻልን መልካም ምኞታችንን እንግለጽ🤔
@ziyada4224
Жыл бұрын
ጅል አይሙት እንዲያጫውተ ማለት አንቺ ነሽ😅😅😅
@aregashgabre824
Жыл бұрын
@@ziyada4224 እኮ ባለጌ ተሳዳቢ ያልሆነ ሰው ለእናንተ ጅል ነው አይደል ምድረ ምቀኛ ሁላ እርር ቅጥል በይ😂😂😂😂😂😂😂😂
@mohammedayoushetube7587
Жыл бұрын
ምክርና ቦክስ ለሰጭው ቀላልነው ይባላልና ተቀበሉ እሽ ሁለታችሁም የላኢላሀኢለሏህ እህቴ ወንድሜ ናቸው የሰውልጂ የወንጀሉ ደረጃ አይነት ክብደት ይለያይጂ ሁሉም ከስተት የፀዳ አይደለም ነገርግን ግልፅ ያወጣና የደበቀ እኩል አይደለም እናም ተውፊቅ ሶፊ ሙስሊምደመሆናችሁ መጠን ከተገናኛችሁ አይቀር በኒካህ ተጣመሩ ሁለተኛ በአላህ ጓደኛ ምረጡ ሽቶ ተራና በግ ተራ የዋለ አንድ አይነት ጠረን አይኖረውምና ሶስተኛ ሚስትህ አለባበሷ እንድስተካከል መገላለጧን ልትጠላ በቤት እንድትዋብልህ አድርግ ሚስቱ ለሌላ የአይንኑ መቃበዦ ስትሆን ዝም የሚል ደዩስ ነውና ስለዚህ ወንድሜ ለሚስትህ ሂጃባን አስተካክላ እንድትለብስ አግዛት አንተም ፀጉርህን አስተካክለው እሽ እኛ መችበምንና እንደት እንደምንሞት አናቅምና እሽ ወንድሜ
@roziemurima3506
Жыл бұрын
በጣም የተመቸኝ ኮሜት ጀዛኩም አላህ 👌
@nafisanafisa1258
Жыл бұрын
ከኮሜቶች ምርጡ ማሻአላህ
@hayatquin2249
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የዋህ ነገር ነች እዳትጎዳት ለስሜቷ ተጨነቅ ሌሎች ሴቶች ያለህ ነገር ቀንስ
@FATLMAJEMAL
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@mkds3562
Жыл бұрын
ማርያምን ልጅታ በጣም ጎበዝ ናት ትክክለኛ አፍቃሪናት ትዳራቹ ይባረክ
@edaede8497
Жыл бұрын
የኔልዬ ትለያላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
Жыл бұрын
_አተ ልጂ ግን አላህ ልቦናህን ይመልስልህ ምንህም አያምረኝ_ _ሲጀምር ልጂቶ ሸክሏ ሙስሊም አትመስልም_
@AsiyaYouTube-mp9hp
Жыл бұрын
እጭ ስታስጠሉ እጮኛ ትላለች በሙሉ አፏ አኡዙቢላህ ኢስላም አሰዳቢ ያንተስ መዘላዘል በዛ አላህ ይምራህ አላህዬ አንተን ከሚያስቆጣ ተግባር ከመስራት ሰትረኝ ያረቢ ሊጄንም መጨረሻውን አሳምርልኝ ያረቢ እኔ እናት እደመሆኔ አንተ ሳይ የኔስ ሊጅ መጨረሻ ምን ይሁን እያልኩኝ እሳቀቃለው ጌታዬ ሊጄ በእንደዚህ አይነት በተጨማለቀ መንገድ ለሰከንድ አታሳየኝ አታሰማኝ ያረብ ያረቢ ሚሳንህ የለምና አንተን ከሚያስቆጣ ቤተሰቦቹም ከሚያሳፍር ተግባር ጠብቅልኝ ሊጄን?
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
Жыл бұрын
ፍቅርኛ የሚባል የለም በኢስላም አትላላጥ ከተዋደዳቺሁ ተጋቡ አለቀ
@ኢማንነኝየደሴዋኡሙማሂር
Жыл бұрын
ቶፊቅ ፀጉርህን አስተካክል የፀጉርህ እስታይል የሙስሊም ባህሪ አይደለም ውሀ አጣጭህንም ሂጃቧን በትክክል እንድትለብስ አድርጋት ያኔ ትዳራችሁ ያምራል በረካም ይኖረዋል ኢንሻ አላህ
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
ስሙ ብቻ ነው የሙስሊም ስራው 0000000
@mimmymimmy2539
Жыл бұрын
እኔ ወድጃታለሁ❤❤ቶፊቅ እኮ ያሰብ ሀገር ሴትን ስለሚወድ ላደረገላት አቀባበል ደስ ብሎኛል ከስደት መልስ ለኛም የምናርፍበትን ህይወት ትዳር ይስጠን ቶፊቅ እዳችኋለሁ የምር ለሴት ልጂ በተለይ ለሀረብ ሀገር ሴት ልዩ ክብር አለው መስሊም ዘመዶች አሉኝ ብዙ እነሡን ነው እሚመስለኝ😢❤❤❤
@tamerhasan7808
Жыл бұрын
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በልና ጀምር በመጀመራያ ሙስሊም ከሆክ መሆን ብቻ ፋይዳ የለውም ተስተካከሉ ሽሪአችሁ እንደሚፈቅድ አላህ ሂድያውን ይስጠን ይስጣችሁ ያርብ
@senitube999
Жыл бұрын
ፕራንክ አይመስለኝም ፕራንክ ቢሆን ከሄርፖርት ስትመለስ እቤት ውስጥ ኬክ ሲቆርሱ ከፈሯ አይስማትም ነበር ጋይስ አርቀን እናስብ። ግን ሁለታችሁም ልጆች ናችሁ በርቱ ❤❤
@nasyatubetube5758
Жыл бұрын
ከ ኤርፖርት ሰው ሲገባ እኮ እንደዛ አይደለም ሻንጣዋ እራሱ አታለ 😂😂😂 ቤተሰብ ነው የተቀበላት ከዛ እሱ ደግሞ ለቪድዮ ሲል በሌላ ቀን ነው የቀረፁት
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
Жыл бұрын
ለዩቱብ እይታ ነዉ ፍቅረኛሞች የሆኑት የሚል 👍👍👍
@SadaaAb-jh6tz
Жыл бұрын
ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ
@tube-cb4mq
Жыл бұрын
አወ ወላሂ ፍቅርኛ የሚባል የለም በኢስለም ወንደሜ አትላላጥ ግን አላህ ልቦናህን ይመልስህ ወላሂ አላህ ፊራ እሺ
@khayalahusein4760
Жыл бұрын
የዋህ ነች ግልፅ ነች ደስይላል ቶፊቅ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
@selinayetewahedolij2183
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ረጋ ያለች ልጅ ናት ስታምር 😍😍
@alahamalaham
Жыл бұрын
አላህ አይለያችሁ ያሠቤችሁትን ያሣካላችሁ ድናችሁንም ያሣዉቃችሁ እና ቶፊቅ ፀጉርህ ቀለም ሠላት አያሠግድም ተቆረጥ ሙሥሊም ያለ ሠላት ባዶነዉ ፋፊ ሂጃብሽን በደብ አደቡን ጠብቀሽ ልበሽ. በተረፈ ታምራላችሁ በርቱ
@sandflove
Жыл бұрын
በጪራሽ እዉነት ሊመስል አይችልም ሲያዩት እራሡ በጪራሽ አዉነት አይደለም
@hadera7645
Жыл бұрын
ቶፊቅ ያገሬልጂ ሳቂታ ተጨዋች ነዉ ሶፊዪ መሥሎሺ ነዉ እጂ አይቆጣም ፍቅራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ 💝💝
@imanhassan9617
Жыл бұрын
ሶፊዬ ኒካህ አድርጉ ወላሂ ፍቅር ካለ ሌላ ምን ትጠብቃላችሁ
@Guggi-zw4ev
Жыл бұрын
የኢስላምን ኑሮ ኑር ለዱንያ ብለህ አኼራህን አትጣ
@bintahmed
Жыл бұрын
ማነው እደኔ ፖራክ እና የመዳም ስራ የሰለቸው😅
@abdulftahkasim4594
Жыл бұрын
አታፍርም ፍቅረኞች ነን እረ አላህን ፍሩ ዚና በይፋ መስራት ተጀመረ ኤርፕርት ላይ መሳሳም አላህን ፍራ
@umuhubeyb
Жыл бұрын
ፍቅር በኢስላም የለም ከጋብቻ በፊት አትጃጃልብን
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
ደስ ይላል ፍቅራያብዛላቹ መልካም ትዳር ልጅ ቶፍቅ እንካን ደስ እላቹ
@AsAs-cz6bo
Жыл бұрын
እኔ ግን እውነት አይመስለኝም😂😂
@KemarDad
5 ай бұрын
ደስ ይለል ይመቸቹ ለኘም የነተቹን አይነት ፍቅር ይስጠን ኢወደቹወለው
@edaede8497
Жыл бұрын
ሶፊየ ወደንሻል የትም እዳትቀሪብን ማሪናን ግን አምጡልኝ ናፍቃኛለች እህቴ❤
@ስለኛይቱብ
Жыл бұрын
ምንም የፍቅር ስሜት አዪታይባችሁም እዳውም እህትና ወድም ነው የምትመስሉት 😅😅😅😅😅
@etsysg8979
Жыл бұрын
በቅርቡ ተጋቡ ፍቅር በኒካህ❤ በተረፈ በጣም ድስ ትላላችሁ🎉🎉
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
Жыл бұрын
እግዚአብሔረ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ግን ቶፍየ ጸጉረህን ከለሩን ቀይረዉ ሶፍያ ስታምረ አግተሀታል እዉነት ከሆነ የኔ ቆንጆ ስታምረ ወረቅ ናት
@bertifikerbertifiker
Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ልጅ ት በጣም ቆንጅዬ ናት ❤️💙
@nebilatube5713
Жыл бұрын
ማ ማሻላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ኒካ እሰሩ ልጂ ተዉፊውቅ🤩
@AliMohammed-b4z
Жыл бұрын
ቶፊቅዬ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በሰላም ወልዳችሁ ከብዳችሁ በአገራችሁ እምትኖሩ ያድርጋችሁ ሰርጋችሁንም በቅርብ እንዴምታደርጉ ተስፋ አለ
@madina3096
Жыл бұрын
እና ያለ ኒካህ ነበር ከፈሯን ሰስማት የነበረው😭ኢናሊላህ
@hayatahmed1374
Жыл бұрын
sew eko chelelewal😂😂😂
@madina3096
Жыл бұрын
baxam wallahi 😢
@setxggt2269
Жыл бұрын
ሶፍየ ተግባርሽ ፀጉርሽን አሥተካክሊ አገትሽንም ሸፉኝ ማሬዋ
@Hayat-qe1ik
Жыл бұрын
ሴት የፍቅር ጥያቄ አያቀርብም መጨረሻው አያምርም ሴት ልጅ ስትለመን እንጅ ስትለምን ያስጠላል
@emmazero3023
Жыл бұрын
😊❤❤
@Zhara-o4e
9 ай бұрын
እውነት ብለሻል😅😅😅😅😅😅
@TaibaTaiba.
3 ай бұрын
ትክክል😢😢
@Emu-eman
2 ай бұрын
😢
@håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
Жыл бұрын
የኔ ተውፊቅን አላምንም እባካችሁ😂😂😂ልጅ ወልዶ ካላየሁ በሰርግም አሞኘን ማሪናን😂😂😂
@Hayat-qe1ik
Жыл бұрын
ሴቶች እባካችሁ እኛን እኛን አታሰድቡን እኔ ነኝ መጄመሪያ የጠየኩት ትይ አለሽ ምን አስቼኮለሽ ምን ቢፈጠር አላህ ላንቺ ካለው ያለም ቆንጆ ቢዴረዴር ከሌላ ሰው ጋር ሂወት አይጄምርም ሶብር ያስፈልጋል
@nasfhasaeed5304
Жыл бұрын
9:43 9:43 😊
@TaibaTaiba.
3 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤😊😊
@KemalHusen-of5to
Жыл бұрын
ማሻላህ እርጋታዋ ንግግሮ ደስ ስትል ። ቶፊቅ እድለኛ ነህ ጠበቅ አድርገህ ያዛት
@hayattube3185
Жыл бұрын
አርብ ሀገር ስት አመት ስራሽ የኔ ጥያቂ❤❤ በተርፈ በርቱ❤ ታምራላችሁ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤❤
@ሰሚሰይድ
Жыл бұрын
ማንንም አትስማ ሶፍያን ጠበቅ አድርጋት ብሮየ
@salihatmahmud2761
Жыл бұрын
Lij. Tofk. Gn አሰላሙአልይኩምብለክ. አምትጀምረው. ለምንድን ነው . Muslim. ሰላምታው. ሰላሙኣለይኩም ነዉ.
@saad-gj7zz
Жыл бұрын
መሸአላህ ዛሬ ፀጉርሺን ሸፍነሻል ጨረሰሺ ቀጣይ ከገትሺን ሺፍኝ ውደ አይለያችሁ❤❤❤❤
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
Жыл бұрын
መሻ አላህ ቆንጆየ እርጋታ❤ በሉ ኒካህ እሰሩ ተሰተሩ
@RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት
Жыл бұрын
አላህ ይህድኩም. ለትዳር ከተፈላለጋችሁ ኒካ አርጉ
@زينب-ل3ع6ع
Жыл бұрын
ክክክክበሳቅ ማነዉ እደኔ በኮሜታተሮች ብቻ ስቆየሚወጣዉ
@TimirTimir-ii2sz
Жыл бұрын
እኔ
@AyushaMusa
Жыл бұрын
❤ ብዙ አመት ኑርልኝ ቶፊቂ & ሶፊ😻
@meremYouTube2420
Жыл бұрын
3ሰአት ውስጥ ከ11ሺ በላይ እይታ አቤት ለወሬ😜 መቸኮል😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayattube3185
Жыл бұрын
በጣም😂😂😂
@fafidessieweloyewa922
Жыл бұрын
ክክክክክክ
@امريانامعبدالرحمن
Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@marifatubepawi4971
Жыл бұрын
አይ ሶፊ እኳን አች እኔ እናደድ ነበር እደውም አዳዴየ አች እዳሰሚ በጣም እጥር ነበር እናም እዳየሽው እና ፕሬክ እደሆነ ትነግሪኝ ነበር እና ባች እራሱ መናደድ ጀመርኩ ይች ልጅ እራሷል እያታለለች ነው ወይስ እውነቷን እልበር ለማንኛውም አሁን እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል አተም በቃልህ ስለተገኘህ እናመሠግናለል ልጅ ቶፊቅ ደሞ በጣም ነው የምታምሩት ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ያሣየን❤❤❤
@rabiamkubi
Жыл бұрын
አሏሕመሶሏ ወሰለም አለሠይዲና መሐመዲ 😊😊😊
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
Жыл бұрын
አቤት የልጂቱ ትግስት ስወድሽ❤
@rozi-v4k
Жыл бұрын
ኒካህ የለም ሱበሀን አሏህ በጣም ይገርማል 😢😢
@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
Жыл бұрын
😢
@hewotwendemnew2514
Жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ረጋ ያለች ነች ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Hadiya-ek5zr
Жыл бұрын
አታምርም አታምርም ይሏታል በቲክቶክ ምን ይወጣላታል ቆንጆ ናት
@selammesganaw3899
Жыл бұрын
ቅናት ይዟቸው ነው እንጂ ደመ ግቡ ናት😅
@Hadiya-ek5zr
Жыл бұрын
@@selammesganaw3899 በጣም
@TfGhg-o6n
Жыл бұрын
ኣላህ ኣይለያቹ የኔ ማሮች ስወዳቹ ኮ❤❤❤❤
@Borena-r3s
Жыл бұрын
እኔ አተን አላምንም ቶፊቅ አተን ማመን ለድመት ወተት ሰቶ ጠብቂልኝ እደማለት ነው ለማንኛውም አብረን እናያለን ወደፊት
@ስርካዲስንጋአቱ
Жыл бұрын
Are kkkkkkkkkkkk
@ሀስቡንአላህወነእሚልወኪል
Жыл бұрын
ክክክክክክ አይወላ፣ያለኒካህእሚጅጅለውለምንድነውግን፣አላህንአይፍራ
@KeniLove-ww1wz
Жыл бұрын
ኮሜንተረዎች ግን ምነው እንደዚህ ቅጥል አለቸው 😂😂በሉ ውለዱ ክበድ አብራችሁ አርጅ ደግሞ ፕራንክ ነው እንደትለን😂
@Sada-yf8ch6hb8x
Жыл бұрын
ኒካ አርግ ቶፊቅ ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ
@እማአምላክከኔአትራቂእናቴ
Жыл бұрын
ስማኝ እዳታስከፋት የኔቆጆእረጋያለች እስከመጨረሻ ዉበፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሔር አብሔር ከሴቶች ጋር ያለሕን ቀረቤታ ቀንስ እዳታዝናት እሽ
@ٱمينورعيني
Жыл бұрын
እረ ወንድሜ ወደ እራስህ ተመለስ አሏህ ሂድያ ይስጥህ ስንቱን ሴት አገባሀቸዉ በወሬ ያረቢ አንተ መጨረሻየንም አኗኗሬንም አሳምርልኝ ያአሏህ
@okok8293
Жыл бұрын
😢😢😢😢😊
@hayatfkr7832
Жыл бұрын
😂😂😂
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
የዚች ዉነትነዉ ሳማትእኮ😮😮😮😂😂😂😂
@medinayirga-yj3sg
Жыл бұрын
ልጂቶፊክ አላህይጠብቅህ በጣምነው የምወዲህ❤
@MehubaAwelu
Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ቶፊቅን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ🤗❤❤❤
@masaramasara6893
Жыл бұрын
ቀላል እወደዋለዉ ቶፈቅ የኔ ወንድሜ ሠላማቹዉ ይብዛልን 😍😍😍😍😍😍
@applered4091
Жыл бұрын
መሻአላህ የተርጋጋች ነች ፍቅራችሁን ያብዛላቺሁ
@tube3507
Жыл бұрын
👉የምር ከሆነ ኒካ እሰሩ ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ
@FakrLove-j2j
Жыл бұрын
ጩጩን አይት ናት ሶፊዬ😂😘😘😘😘
@jemukatube2141
Жыл бұрын
አህህ እሷ ጠይቃህ ከሆነ ጎበዝ ግን ትንሽ የጎዳሀት ይመሥለኛል አሁን ካሣት
@አልሀምዱሊላህ-ጰ5ገ
Жыл бұрын
ጮኛከሆሺ እሱጋር ምን አስቀመጠሺ እስካገባሺ ድረስ ሀራም ነው ቤተሰብ የለሺምዴ ታው አታሰድቡነ ሙሲሊም ነሺ ሀራምናሀላሉን ሳታውቂ ቀርተሺ አደለም አራዴነትኮ በመላላስአደለም አልሀምዱሊላህ የሰውአገርአስተምሮናል ምስጋና ይገባው ሙሲሊምላደረገኝ ጌታ
@NUrit242
Жыл бұрын
❤
@hafsabanajah2429
Жыл бұрын
አሁን እናንተ በአደባባይ ወጥታቹህ ለገንዘብ ብላቹህ ከአላህ መንገድ መውጣት ምን አመጣው አንችሰ ቤተሰብ የለሸም የሚመክርሸ እሰልምና ማለት አደብ ነው አንተም ብዙ ኸይር የምትሰራ ነገ ሚሰት እምትሆንህን በአደባባይ አውጥተህ እወቁልኝ ምን አመጣው አላህን ፍሩ አላህ ፊት ሰትቆሙ ምን አይነት መልሰ ልትሰጡ ነው አንተም የምትሰራውን ኸይር ሰራህን አታጥፋ አላህ ሂዳያውን ይሰጣችሁ ወንድ ማለት በሚሰቱ የሚቀና ነው ባህላ ችሁን አታጥፋ የፈረንጅ ባህል አያኮራም ቆሻሻ ባህል ነው አትሸወዱ የካፍር ሰራ አትሰሩ ፀጉር መሸፈን ብቻ አይበቃም እሰልምናን በደምብ ተማሪ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምሪችሁ
@مدينة-ر7ف
Жыл бұрын
በፍቅር ኑሩ ደሞ ስተየ ደጋግሜ አየሆችሁ አትጠገቡም የምር❤❤❤❤❤
@zomawa4653
Жыл бұрын
እውነተኛ ሚስት ሉማድረግ ከፈለክ ኒካህ አድርግላት
@Fozi254
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እነ አቦል&ሳእዳ ጋር ህዱ እና ሰላም በሎቸው ቀተረ እወዳችሆለሁ ወላሂ😘😘
@ሀዉለትሰይድ
Жыл бұрын
ማሻአላህ ልቅም ያለች ቆንጆ💓💓🥀🥀🥀
@ቋንቋየነሽድንግል
Жыл бұрын
ወይይይይይይ ድራማ አተ ልጅ ደራማ አትሠራም ቶፊቅ😂😂😂😂
@አልፈለቅሚድያ
Жыл бұрын
😂😂😂ወልዳችሁ እስካላየኃችሁ ድረስ እኔ አላምንም😂 መተሻሸትና መላላስ ከማሪያናም ወዳ😅ሰምተሀል ቶፊቅ የሰራችሁትን ድራማ መቼም አንረሳም 😒ተጋባን ብላችሁ ቨሎም ለብሳ ነበር 😊ለማንኛዉም አሏህን ፍራ እዚጋ የሚታየዉ ቪዉ ሊያታልህ አይገባም እዱኒያ ዛሬ ቦግ ነገ እልም ናት😢😢 አሏህን ፍሩ 😢
@selamselamasefa4294
Жыл бұрын
ማሸአላህ ታምራላችሁ ኒካ እሰሩ ያለኒካ ትዳር የለዉም በርካ አላህ ልፈሩ ይገባል በእስልምና ፍቅርኛ የሚባል ነገር የለም አላህ
@Eeeeereeeee
Жыл бұрын
ጥርጥር የለውም
@መኖርበተስፋነው
Жыл бұрын
የተዋወቁበትንኳ በደንብ መግለፅ አልቻላችሁም ቁጥር 2 ድራማ ነው መሰል😅😮
@EnayatullahSharanwal
Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ስተምሩ የምር መልካም ይሁንለቹ ልጅቱ ደሞ ቆንጆ ናች የምር አንተም ቆንጆ ነህ በርቱ ይመቸቹ ስወደት ቲክቶክ ለይ ሁሌም ነው ማያት ልጅቱ ስወደት ❤❤❤❤❤❤
@rahmasaeed9322
Жыл бұрын
የፍቅር ጥያቄ 😂😂😂እኔነኝ ያቀረብኩት😅😂ድራማ 😂😂ትጠላለህ😂
@rweftt1940
Жыл бұрын
ድራማ ነው ከንግግሯ ይለያል
@sarasara-wf7bd
Жыл бұрын
ኸረ ወድሙን ነዉ የምትመስለዉ
@suzansuzan2700
Жыл бұрын
አረፍ ትበል ልቧን አታዉልቃት በስራ ስትጠገረር ነው የቆየችዉ አሳርፋት እንደናሂ ዉብየ ጨዋ ሁነህ ትዳር መስርት የተረጋጋች ነች
@ktube8920
Жыл бұрын
ዱቄትየ ሁሌም ኑሪ ለወዳጆችሽ ውለታሽ ብዙ ነውኮ አሁለታ ያለ ሜካፕ አይጢቱን ነበረ የመሠለይኝ ዛሬ የአረቤን ልጅ መስላለች የፊቷ ጥራት 😂😂😂
@altayedagne1016
Жыл бұрын
እግዞ እውነት ነው😂😂
@tube962
Жыл бұрын
ወደት እየሄዲ ነው ግን እር መጀመሪያ ኒካ አላህ ህን ፍሩ☝
@emuMohammed-v8o
Жыл бұрын
ሶሻል ሚዲያዎች ጉዳትም ኘለው ጥቅም አለው እኔም በበአንድ ቁጥር ስህተት ሴቨ በኢሞ ያወኩት ወረቢ 3 ወር አወራን በስልክ ወደ ኒከሀ ገባን 6 አመታችን የቆንጆ ልጅ እናት አባት ህነናል ዳይ ወደ ሀላል ግቡ ቶፊቅ @ ሶፊ🎉🎉
@najat1117
Жыл бұрын
ሶፊ ስታምር😮❤
@Fatima-sp7qi
Жыл бұрын
አስላሞ አልይኩም ማልት ልምን ተፍረዋልህ አንት
@duratube
Жыл бұрын
ሙስልምቺ ግን መሻ አላህ ምትሉ ሃርም እያበረታታቺሁ ነው ያለ ሚካ ጋብቻ ታበረታታላቺሁ
@RahmaAlem-u7w
Жыл бұрын
እውነት ነወ ሀረም አሊክ በዛላይ አለባበሷ
@Laila-v1b
Жыл бұрын
ፕራክ ነው ኢቱብ ቲቀዘቅዝባቸው ነው
@rimanadem4142
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ግን አለባበስሽን አስተካክይዉ ያዉ ዘመናዉይ አለባበስ ቢሆንም ግን ለሙስሊም ሸሪአዊ አለባበስ ነዉ ፋሽናችን
18:37
ቶፊቅ ልጁ የሱ እንደሆነ አወቀ / ፓሊስ ካልመጣ ከቤት አልወጣም አለች 🥺😭
Lij Tofik
Рет қаралды 64 М.
17:48
ለመጀመሪያ ጊዜ ሶፊን አስደሰትኳት /ሰርፕራይዝ ተደረገች lijtofik
Lij Tofik
Рет қаралды 197 М.
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 8 МЛН
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 2 МЛН
00:29
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
Hmelkofm
Рет қаралды 12 МЛН
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
18:56
አህሙ ማመን አቃተው ፣ ደነገጠ😱 #JDcouple #AHMU-አህሙ
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 22 М.
20:41
እስከ ዛሬ አለሰማዉም ነበር
NIBE TUBE ንብ ቲዩብ
Рет қаралды 41 М.
12:49
የሞንና ማርያ ግንኙነት ምን ነበር? #tiktok Live Record#mon #tiktok
Kidist Records
Рет қаралды 867
17:51
ዪርዲ ከጀርባ ግፍ ፈፀመችብኝ 🥺
haileye royal
Рет қаралды 252 М.
34:05
ድንበር ተሻግራ አሜሪካዊውን አገባሀለው ብላ በድብቅ ወንድ ስታጫውት በድንገት ያዝናት!!
Maleda Tube
Рет қаралды 38 М.
19:33
ለሶፊ ወርቅ ተገዛላት 🙆😮 ማመን አቃታት
Lij Tofik
Рет қаралды 91 М.
1:01:07
እልህ አስጨራሽ ትግል እና ከባድ ፍቅር የታየበት ጨዋታ😱 50000 ሺህ ብሩን ማን ወሰደዉ..? 😳😱
Jossey 27
Рет қаралды 236 М.
25:43
እሄንን ካንቺ አልጠበኩም ነበር😔|| በጣም አዝኜብሻለው
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 123 М.
21:46
ሶፊያ ከእኔ እና ከቤተሰቦችህ አንዱን ምረጥ አለችኝ /lijtofik
Lij Tofik
Рет қаралды 170 М.
16:27
ሶፊያን ያስደነገጣት ልዩ surprise 🥲 አድስ ቤት ገባን
Lij Tofik
Рет қаралды 152 М.
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 8 МЛН