ቤት ውስጥ እንግዳ ሲመጣ የማይወደው ባል

  Рет қаралды 40,533

ለዛ

ለዛ

Ай бұрын

Пікірлер: 119
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 Ай бұрын
እኔ እማልወደው ከነማዳም ቤት እንግዳ ሲመጣ ብቻ አልወድምምም ያንገበግበኛል ግን ከቤተስባቼ ቤት እንግዳ ሲመጣ ደስ ይለኛል😅
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Ай бұрын
ለስራ ሽሽት ነዉ አ 🤣🤣🤣🤣 እኔ እራሱ የዛን ሰአት አኮርፋለሁ 🤣🤣
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f Ай бұрын
​@@semirasemira5861😂😂
@titililiya3096
@titililiya3096 Ай бұрын
Me toooooo😢😢😢😢
@mominafentaw-ly2qw
@mominafentaw-ly2qw Ай бұрын
እኔም አልወድም በጣም ነው ምናደደው
@user-pr7wj3wy1b
@user-pr7wj3wy1b Ай бұрын
Me to😂😂😂
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f Ай бұрын
እኔ ያለ ስው መኖር እምችል እራሱ አይመስለኝም ጌታን ስው ቤት ሲበዛ ደስ ይለኛል😊
@Selemtewanegn
@Selemtewanegn Ай бұрын
ምርጥ ትምርት ነው ለገባው በተለይ ለሴቶች ራስችሁን ሳትችሉ ያራሳችሁ ገብ ሳይኖራቹ ወደ ትዳር አትግቡ።
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
እንዲህ አይነት ባል ያላችሁ ሴቶች እውነት ፅናቱን ይስጣችሁ😢😢😢😢 የኔ ውድ ባልኮ በግማሽ ወር 50ኪሎ ጤፍ ጨርሼ የእንጀራ እህል የአስቤዛ ብለው አንድ ቀን ፊቱን አጥቁሮ አያውቅም የኔ አባት😢😢😢እወድሃሁ❤❤❤❤
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Ай бұрын
ሃኒ ውዴ ይባረክልሽ እጁ ይባረክ ሚሰጠው አይጥፋ እጁ ረጅም ይሁን ይለምልም ❤❤❤❤
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Ай бұрын
ፍቅሩን ይጨምርላችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ🙏
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
@@jerryaboye7200 አሜን እማ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
@@biruketawitkefelegn8010 አሜን የኔ መልካም አሳቢዎች
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Ай бұрын
@@biruketawitkefelegn8010 አሜን ይሁንላት
@user-mt4ro4gj6y
@user-mt4ro4gj6y Ай бұрын
ከንደዝህ ባል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p Ай бұрын
Amen
@user-sv7jr4vr1n
@user-sv7jr4vr1n Ай бұрын
😂😂😂
@AassAszs
@AassAszs 20 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@saratube7323
@saratube7323 Ай бұрын
ሰዉ እንግዳ ሴመጣ ቡዙ ነገር እሚጨርስ ይመስለዋል ግት እኮ ችግር የለዉም ፈጣሪ ሴባርከዉ
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው እንግዳውን ያክብር ረሱል ሰ አ ወ 🎉
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p Ай бұрын
S.A.w
@zahrhm9524
@zahrhm9524 Ай бұрын
የወድ ቆጥቆጣ ደስ አይልም ከምር😢
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Ай бұрын
እኔ ገብጋባ ወንድ ስጠላ
@user-fk7ft4ly9f
@user-fk7ft4ly9f Ай бұрын
ምን አስመሳይነው
@NunuDicha
@NunuDicha Ай бұрын
አሁን ደግሞ ዮአዳን ልቀቁልኝ🥺😌
@avbbhw
@avbbhw Ай бұрын
አሥቤዛ እያጠለጠለች አላለም😂😂😂😂😂😂😂
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
😂😂😂😂
@DjsDhsa
@DjsDhsa Ай бұрын
😂😂😂
@user-xr4ml4fv7d
@user-xr4ml4fv7d Ай бұрын
ከደዚክ አይነት ባል አዉጣኝ 😂😂😂😂❤❤❤
@wyimam9103
@wyimam9103 Ай бұрын
አሚን
@UssG-pz4yl
@UssG-pz4yl Ай бұрын
ከደዚሕ አይነት ባል ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Ай бұрын
አሜን እኔም አልወድም ኡፍፍፍ አደራውን እኔ ስስታም ብሆን ይሻላል ባሌ ስስታም ከሚሆን 😂😂
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ዴሞ ሁለዬ ችግር ችግር ነወ የማወራው ያሰጨንቃል ወይኔ እቤትህም ቆጥቋጣ ከሆንክ ሚሰትህ ፈርዶባታል
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Ай бұрын
😂😂😂😂
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa Ай бұрын
የሄ ሁሉ ሴቶች በራሳችሁ እግር አለመቆማችሁ የባሎቻችሁ ጥገኛ ስለምቶኑ ነዉ በራሳችሁ ገቢ ቢኖራችሁ የሱን ግልምጫ ስድብ መቋቋም ግደታ አይሆንባችሁም ነበር😫😫
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Ай бұрын
ጺላው የምር ጎበዝ ተዋናይ ነው በርታ
@leza9191
@leza9191 Ай бұрын
😊😊😊
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 Ай бұрын
Thanks
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Ай бұрын
በዚህ ኑሮ ዉድነት እግድነት ከባድ ነዉ 🤣🤣🤣🤣እያያዛችሁ ቢሆን ከይከፋም🤣🤣🤣 አዉቄ ነዉ የምር ለጫዋታ ያክል ነዉ እዳሰድቡኝ🤔
@user-br4lv6lm7q
@user-br4lv6lm7q Ай бұрын
ኧረ ባል ነህ አንተ የክፋት ጥግ😅።
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q Ай бұрын
አፈር ብላ ምን አይነት ገብጋባ ነው? እረ ባህል ያለን ነን በጣም አስመሳይ ባለጌ ነው ስው እኮ የሚመጣው ሊበላ ብቻ አይደለም መገናኘት መልካም ሆኖ ከዚህ አይነት ጋር መኖር ግን በጣም ይጏዳል :: ባንድ ራስ ሁለትምላስ
@zed9651
@zed9651 17 күн бұрын
ስድቡ ከምን የመጣ ነዉ ድራማ እኮ ነዉ
@user-ny1vs8yi4r
@user-ny1vs8yi4r Ай бұрын
እንደዚህ ነዉ ገዘብ ወዳድ ሰዉ ከገንዘብ ይልቅ ሠዉ ነበር ጥሩ ላወቀዉ ገንዘብ ብቻዉን ምን የሠራል
@user-xr4ml4fv7d
@user-xr4ml4fv7d Ай бұрын
እባካችሁ ጀምራችሁ አታቁሙን ዮአዳንን ልቀቁልን 😢😢😢😢
@BilagiAmare
@BilagiAmare Ай бұрын
ይህ ቻናል መጀመር እንጅ መጨረስ አያውቁም
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut Ай бұрын
Ene milew yo'adanin lemn atlekulnm
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Ай бұрын
ደግነቱ ከሁላነዉ ሰዉ ማማቱ እጂ😅😅😅😅😅
@yonasmesfin1983
@yonasmesfin1983 Ай бұрын
በሰላም ተመለስ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Ай бұрын
አሰመሣይ ወንድ ኢጪ😂😁
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
የስግብግብ ስው መጨርሻ የታባክ😅😅😢
@selambougale9614
@selambougale9614 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍 ይገባሀል
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
ብቻውን ቀረ እኔም መበደርም ማበደርም አሎድም😂😂😂😂😂😂😂
@eluye6968
@eluye6968 Ай бұрын
ኤጭ ይሄ ሰውዬ ማስመሰል ስችልበት 😮😂😂
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p Ай бұрын
እውነት ነው በዚህ ኑሮ ውድነት😂😂😂😂
@user-ir6dz2lb5j
@user-ir6dz2lb5j Ай бұрын
እውነቱን ነው ኑሮ ውደ ነው😅😅
@user-ht8zc6bc9z
@user-ht8zc6bc9z Ай бұрын
Endazehi ayenate bale gedale yigeba😅
@amiromar3861
@amiromar3861 Ай бұрын
በዚህ ኑሮ ውድነት እንግ ማብዛት ከባድ ነዉ ኑሮ ውድ ነዉ
@ughv4928
@ughv4928 Ай бұрын
😂😂😂😂 አጀብ አላህዋ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
የምዬን ወደ አብዬ አሉ ሰውየው ሲያናድድ የራሱን ፀባይ ለሚስቱ ከአስመሳይ ሰው ይጠብቀን😌😌😌😌😌
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 Ай бұрын
ነዝናዛ ባል😂😂😂
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Ай бұрын
❤😘
@Kiya488
@Kiya488 14 күн бұрын
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Ай бұрын
ሰላም ለዚ ቤት
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
ሰላም አይ ወንዶች በሁሉ ነገር አበገንን ልሁን የምትሉ ሙትቻ ወንዶች አደብ ግዙ
@ShawaUmar
@ShawaUmar Ай бұрын
😂😂😂 የቤት አስቤዛ ቆጥቢ
@user-ig9hy6ky9d
@user-ig9hy6ky9d Ай бұрын
❤❤ነ
@user-cc5cw4bj6v
@user-cc5cw4bj6v Ай бұрын
እህ አስመሳይ ባል እፍፍፍ😂😂😂
@user-td2xd5xv1l
@user-td2xd5xv1l Ай бұрын
ምኑ ጉድ ነው😂😂😂😂
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@KsaKsa-uf8qp
@KsaKsa-uf8qp Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KonjoBihanu
@KonjoBihanu Ай бұрын
አር ዮአዳን ልቃቁን 😢 ወደት አርጋቹ 😢
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x Ай бұрын
የምን መጦላጦል ነው አርፋችሁ እቤታችሁ ተቀመጡ 🙄
@HffCds
@HffCds Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤
@user-ig9hy6ky9d
@user-ig9hy6ky9d Ай бұрын
😅😅😅
@TaganshMajali
@TaganshMajali Ай бұрын
😢😢😢😮😮😮
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Ай бұрын
ሰውዬው ግን ትወና ጎበዝ ነው
@dohadoha6492
@dohadoha6492 Ай бұрын
💯💯💯💯🤲👍👍👍👍👍✅✅✅
@amenadajane7501
@amenadajane7501 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅Kkkkkkk 🤔🤔🤔🤔🤔😳😳
@sarasandak1043
@sarasandak1043 Ай бұрын
እሄ ድራማ ነው የእውነት እዳለ ብነግርሻችሁስ አይጣል።ከደዚህ ዓይነት ሰውጋ ማን ይኖራል
@user-rr9ne8sp2e
@user-rr9ne8sp2e Ай бұрын
እስቶፍርላለአዚም
@kibitadese696
@kibitadese696 Ай бұрын
እኔ የምወዳዉ ልጅ ስግብግብ ጁንታ መሆኑን ሳዉቀበት towkut ገብጋባ ወድ ሲጠላዉ
@honeabera6861
@honeabera6861 Ай бұрын
የሆክ ገብጋባ
@user-ig9hy6ky9d
@user-ig9hy6ky9d Ай бұрын
😅😅
@Melat5uy9er8r
@Melat5uy9er8r Ай бұрын
ቅመሞችዬ የእረፍት እንጀራ ይስጣችችሁ
@madina3828
@madina3828 Ай бұрын
አሚንንንብዊናየ
@user-mu9np5yq8l
@user-mu9np5yq8l Ай бұрын
😂😂😂😂
@RAl3442
@RAl3442 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx Ай бұрын
😅😅😅
@sofiatube5579
@sofiatube5579 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 38 МЛН
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 46 МЛН
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 35 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 41 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 38 МЛН