በሰዎች ግፊት ልጁን የካደው አባት መጨረሻ

  Рет қаралды 93,532

ለዛ

ለዛ

2 ай бұрын

Пікірлер: 134
@AsdAsd-om3gh
@AsdAsd-om3gh 2 ай бұрын
እንዳዉ በማርያም ይሁንባችሁ ይህን ልጅ ሊሎች ፊልም አሰሩት ይስራ የምትሉ ላይክ አርጉ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
እስካ ዛሬ አለየሁትም ኤሄንን ህፃን በጣም ጎበዝ ነው እግ/ር ለትልቅ ቦታ ያብቃህ እደግልኝ❤
@user-gk2im6bs1g
@user-gk2im6bs1g 2 ай бұрын
አይዞሸ የኔ ማር እህት
@seadutumer2565
@seadutumer2565 2 ай бұрын
Beteseb nesh meselegn
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
@@seadutumer2565 ቤተሰብ አይደለሁም እህቴ ከዚህ በፍት በሌላ ድረማ ላይ አለየሁትም የመጀመርያ ጌዜ ስለየውት ነው
@user-vc4il3sx7g
@user-vc4il3sx7g 2 ай бұрын
ካሀዲ ወዶች እንደዚክ ስትሰበሩ ማየት እንዴት ደስ ይላል😅😅
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 2 ай бұрын
በጣም😂
@NewPhone-fe7jt
@NewPhone-fe7jt 2 ай бұрын
ዮአዳን ለምን አለቁልንም የመጀመራዉ ድራማ ሳያልቅ ሌላ ትለቁና የሚያጓጓ ቦታ ሲደርስ ታቋርጣላቹ ቢያስ ለተመልካች ክብር የላቹም
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 2 ай бұрын
ዮአዳን ብቻ የሳራስ መጨረሻ ሳናይ ክፍል17አቁመው ሌላ ጀመሩ ተያቸው የለቀቁትን እያየን መማር ነው ምን ይደረጋል ❤❤❤❤
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c 2 ай бұрын
በትክክል
@user-si5vo3sp3x
@user-si5vo3sp3x 2 ай бұрын
እኔ እኮ የቱን እንዳየው እንዳላይ ይጠፋብኛል ግራ ነው እሚገባኝ😅
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 2 ай бұрын
@@user-si5vo3sp3x የኔ ውድ አልጫሽሮ ቀይ ሽሮ ወጥ እንደሚባለው ርእሱን በማርዘምና በማሳጠር ተመሳሳይ ክክክክክክ ከልቤ ነው ያሳቅሽኝ ወይ ዘንድሮ ተጫወቱብን ክክክክክክክ
@zain9481
@zain9481 2 ай бұрын
ቤተሰብ በስሙ ለዛ ተባሉጅ ለዛም የላቸው እኔስ እግድህ ሰብስክራይቤን አስቸ መሄድ ነው 😂😂😂😂
@YefekerenatEnat
@YefekerenatEnat 2 ай бұрын
ከንደዚህ አይነት ጓደኛ እና በተሰብ ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 ай бұрын
እኔ #ልጄ እናቴ ነው የምትመስለው እና የሰፈር ሰው ዘመድ ጎረቤት በጣም ያወራል እና #አማቴ አንዳዴ አይመቻትም 😂 ድራማውን ሳይ እንኳንም ልጄ እናቴን መሰለች ተርፍያለው ከእዚ አይነት የባል ጓደኛ አማት 😢 ጥሩ ትምህርት ወስጄበታለው ✔ ማማዬ 6 አመት ሞላት ቀጣይ ዙር ሲመጣ እንግዲ በባልየው ይሁን ብለናል 😅
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
እድሜ ለዚች ጠማማ እናትህ እና ጎደኛህ ይቺን የመሰለ ሚሰትና ልጅህን አጣህ
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
በ2024 ምን አይነት የቂል አስተሳሰብ ነው 🙄 ልጁ አንተን አይመስልም አላለም እኔ እናቴን አልመስልም እናቴ ፀይም አፍንጫዋ ሰልካካ ነው አባቴን አልመስልም አባቴ በመልኩ አረብ ነው የሚመስለው የቅላቱና የአፍንጫው የአይኑና የጥርሱ ማማር እኔ ግን ማንኛቸውንም አልመስል ብዙዎቹ ዘመዶቸ ራሱ አያቁኝም ታዳ ልጄ አደለሽም ተብየ አላቅም ለዛውም ገጠር ኑሬ አደለም ከተማ ጂል ነገር ናቹ
@Belil-fp2kp
@Belil-fp2kp Ай бұрын
Yenantew sewoch nachew metew yemijajalubn ketema lay metesh fit atbey
@user-hk8hb1kc6p
@user-hk8hb1kc6p 2 ай бұрын
በጣም የሚያቃጥለው ጛዴኛ ተብየው ጡሩ ትምህርት ነው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@selambougale9614
@selambougale9614 2 ай бұрын
እዉት ያሸንፋል ሰዉ ማለት እንደዚህ ያደርጋ በደካማጎ ናቻን ይገባሉ ጀግና ሴት 😍👍
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Ай бұрын
That's true,
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 2 ай бұрын
ሴጣን እናት ኖት😏😏😏😏😏ግን የራሳቸውን ጊዜ ጨርሰው በልጃቸው ትዳር ጣልቃ ሚገቡት ነገር ሲያናድድ😌😌😌😌😌😏
@sitotatube-
@sitotatube- 2 ай бұрын
በጠዋቱ ፌስቡክ ላይ አይቼዋለሁ እኔስ 😅😅😅 አሪፍ ድራማ ነው ❤❤❤👍👍👍 አዲሶች እዩት 😊
@sawa8227
@sawa8227 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sawa8227
@sawa8227 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ughv4928
@ughv4928 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-to2id9uz9m
@user-to2id9uz9m 2 ай бұрын
ልክ እንደኔ😂😂
@sitotatube-
@sitotatube- 2 ай бұрын
@@user-to2id9uz9m 😁😁😁😁👍
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 ай бұрын
አንድአንድ ሰዎች ከእንሰሳት በታች ስያስቡ ሰው መሆናቸውን ያስጠረጥራል
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 2 ай бұрын
የታባህ ይገባሀል ዳዊት እንግዳ እንድህ ነው ልጁን የካደው😢
@khadegah9070
@khadegah9070 Ай бұрын
እስቲ ሳሪና ዮዮ ይምጡልን የምትሉ 2000 ላይክ አስገቡኝ
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 Ай бұрын
እናትየው ክፉ ነሽ ይድፋሽ።
@RomanGoshu
@RomanGoshu 2 ай бұрын
Men aynet metfo guadegna new 😢😢😢😢mikru Hulu seyastela
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 2 ай бұрын
Sa'aanii haree wajiin oltuu akka haree nama dhitti jedhuu mitiree 😢
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@user-ww5zu3xj7k
@user-ww5zu3xj7k 2 ай бұрын
ወዶች ግን የራሣችሁን እየመሰላችሁ ሚስቶቻችሁን የማታምኑትስ ነገር ሆይ😢😢😢
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Ай бұрын
የወንዲ ቤተሰብ ሚስትን ጠላንብለው ልጃቸውን ይጎዳሉ
@gufh9364
@gufh9364 7 күн бұрын
ድራማ ብሆንም ግን ልጅን አይካድም እናቱ ግን ❤❤❤😂😂😂😂
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 29 күн бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው❤❤❤
@martaregassa2781
@martaregassa2781 2 ай бұрын
አቤት የአንዳንድ ሠው ስራ ፈትነት ስለራሱ ኑሮ ትቶ ስለ ሌላው ቤት ይፈተፍታል።ስንታይነት ሠው አለ አድነን ነው🙏🙏
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc 2 ай бұрын
ልጅ ሲያምር ❤❤❤
@tadessegebremedhin9837
@tadessegebremedhin9837 29 күн бұрын
ወደራሰሕ ተመለሰ ጊዜው የዘመነ ነው ከወሬ ዲኤኔን አሰመርምርወሬ
@GghyhGhuu-zu1wqMesk
@GghyhGhuu-zu1wqMesk Ай бұрын
አንድ አንድ አማቾቺ በባልና በሚስት ዉስጥ የምት ገቡት እረፉ እናንተ አላጋባቹም ደሞ ለራስህ ታማኝነት የሌላችሁ ባሎቺ ለናንተም ትምርት ነው ሀይ ወንዶች መቸነው ግን በራሳችሁ እምነት አንድ ነገር የምትወስኑት 😭😭😭😭😭
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Ай бұрын
ጀግና ሴት🎉🎉🎉🎉🎉
@hani9864
@hani9864 2 ай бұрын
ምን አስጨነቀሽ የትም ቢውል ቢያድር ሲወጣ ሲገባ ያዋርድሻል ያሳቅቅሻል አንቺም አትረቢም
@LomiLomi-rt6tu
@LomiLomi-rt6tu 2 ай бұрын
ውይይይ ፈጣሪሖይ እደዝች አይነቷን አማት ሰውረኝ😢
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l Ай бұрын
አሜን
@user-me7kv8sq6m
@user-me7kv8sq6m 2 ай бұрын
Weyi yee sewu weree samto😢😢😢😊
@HanaTsegaye-nc8qk
@HanaTsegaye-nc8qk 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Prp-he3b
@Prp-he3b 2 ай бұрын
መጥፎ ጓደኝ ነህ ሁሉምሰዉ ሊማርበት ይገባን
@SurprisedBurger-er7xq
@SurprisedBurger-er7xq 2 ай бұрын
❤❤❤
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 2 ай бұрын
😂😂 ይህ ባህል አልቀረም እንዴ እ 😅
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 29 күн бұрын
ቤትህን ያፈረሰችው እናትህና ኅደኛህ ናቸው ለዚህ ነው እኮ በትዳር መካከል ስውአታስገቡ የሚባለው
@Kidist954
@Kidist954 Ай бұрын
❤😊
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 ай бұрын
በየቤቱኮ ስንት አይነት ጉድ አለ መስላችሁ😢😢ምን አይነት መርዝ ጓደኛ ነው በፈጣሪ ከዚህስ ይስውራችሁ🙄🙄
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 2 ай бұрын
እናትየው ይቅርብሽ በቃ እንዴ በግድ ወይ ጉድ😂
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
2222 ነኝ ሰምቼ እመልሰለሁ ቦታ ለመያዝ ነው
@kiyakiya9008
@kiyakiya9008 2 ай бұрын
iza beta 3 teketataye filime new yaqomachuta
@user-hp6gn8or7x
@user-hp6gn8or7x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@RandyClark-hb1lv
@RandyClark-hb1lv Ай бұрын
Balegi welajoch endi kesem yeseberalu
@user-hw9xc4is5v
@user-hw9xc4is5v Ай бұрын
የአማት ቀናተኛ ማለት ግን ውነት ነው ማለት ነው ደግ አድርገሀለች
@seadiyoutbe4855
@seadiyoutbe4855 2 ай бұрын
እደን ሳርዬ የናፈቀችው ላይክ ያርግ❤❤❤❤
@TsehayNigusu
@TsehayNigusu 2 ай бұрын
እአማ የቅናት ማንፋስ ነው ዋድችዬ ለጃች ምስትችሆን ያምምስሎ ካዎነ ልጆጆ አንትቺውንነው ያምምስሎት ስትባሎ አትንዳዶ 😊😊😊😊🥰🥰🥰🥰
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 2 ай бұрын
እኮ😂😂
@MisraarsiArsi
@MisraarsiArsi Ай бұрын
Icii hadhaa akkan namaraa haa qabu😢😢😢
@abebaandom5458
@abebaandom5458 Ай бұрын
ምን እለ ይህንን ልጅ ህይውት በህፅነቱ እይምሮውን ባታበላሹበት!!!!!!!!!
@user-me9pd5dq3n
@user-me9pd5dq3n 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l Ай бұрын
ኧረ ዉይይይይይ እኔብሆንይህንንያክል አልታገስም😢😢😢😢
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮
@gufh9364
@gufh9364 7 күн бұрын
ድራማ ሰለሁነ እጃ ያናድዳሉ😂😂😂😂
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Ай бұрын
kemekegna dwadegna adenen ygwadegna meker ansema bekenat ytefachwal ena
@nainin7810
@nainin7810 Ай бұрын
አይ ጎደኛ የዘድሮ ወንዶች እድህ ናቸዉ😅
@ughv4928
@ughv4928 2 ай бұрын
የዝብ ጠጋራ አዉቃለሁ አላሉም ማዘር 😂😂😂
@user-pz5bf7bc8c
@user-pz5bf7bc8c 2 ай бұрын
💔💔💔😭
@degafuabino-uh9jf
@degafuabino-uh9jf Ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😮
@ZENASHWORKyenew-bi6qg
@ZENASHWORKyenew-bi6qg Ай бұрын
Jezba
@TaganshMajali
@TaganshMajali Ай бұрын
😢😢😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
ቀድሞ ነበር እንጂ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ በእናት በጓደኛ ስምቶ ሚስትህ ። ልጅህ መፍታት
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 2 ай бұрын
Kuniis jiraa ? hoo
@user-xp9fb9ti2e
@user-xp9fb9ti2e Ай бұрын
ere besmam alkshe motk eko
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw 2 ай бұрын
ሠውየሽ ፍንጫው ይደፋ ለልጅሽ መሆን አያቅትሽም
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Ай бұрын
bakywem degemo lek endenatu yesw wrre amgn ayanadedum gorbetoch fetashe aydelu endet aweku weshet new ymenagrut eche
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Ай бұрын
ከሁሉም እሚደብረው ቤተሰቦቹን ወሬ እሚሰማ ባል
@Fafi42
@Fafi42 2 ай бұрын
ደምኝ
@TsehayNigusu
@TsehayNigusu 2 ай бұрын
ዋይኔ ያኔም ልጅ አነኖ ነው ያምምስላው አታዎ ግን ልጅ ግድታ ባባቶ ማውጣት አለባት አንዴ 🤔🤔🤔
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j 27 күн бұрын
ዲነኤ እያለ ምን አጨቃጨቃቸው
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
ባድር ባላድር ምንአባሽ አገባሽ 🙄 እኔ አማቴ እንደዚ ብትለኝ አዘልባታለሁ ቀላላ በሏት 😂😂
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ld8px5xr1z
@user-ld8px5xr1z 2 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርጉለኝ እህት ወንድሞቼ❤
@TigLove-sw5yd
@TigLove-sw5yd 2 ай бұрын
next😢
@user-uk7rg9np3k
@user-uk7rg9np3k 27 күн бұрын
Wesa kade jebe coe asetemare new
@degafuabino-uh9jf
@degafuabino-uh9jf Ай бұрын
😂😂😂😂😂😊😊😅😅😮😢
@user-yf8kd1hg7t
@user-yf8kd1hg7t 2 ай бұрын
የሰውወሬመቼምቤትእንዳፈረሰነው
@nazmuljshshd7788
@nazmuljshshd7788 2 ай бұрын
በትክክል የሠዉ ወሬ የጓደኛ ወሬ በጣም ከባድ ነዉ 😢
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 2 ай бұрын
ትንሹ ልጅ ወንድሜን ቁጪ ሲያምሪ
@user-or6ze3vv2i
@user-or6ze3vv2i 2 ай бұрын
ኧረ፡ልጁ፡ሞላር፡አትንካ፡ደረቅ፡አባት
@rosirosi-on8bu
@rosirosi-on8bu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@alain-vw8us
@alain-vw8us Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔
@semirasemira5861
@semirasemira5861 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ከተመቸኝ እኮምታለሁ 👌 ቦታ ልያዝ ብዬ ነዉ 🤣 ላይክ እያደረጌችሁኝ እህቶችዬ
@wudetesfa9718
@wudetesfa9718 Ай бұрын
Kkkkkkk tabahena
@user-or6ze3vv2i
@user-or6ze3vv2i 2 ай бұрын
ምንትለማመጫለሽ፡ለውነት፡ቁሚ
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 2 ай бұрын
አስነዋሪ ንግግር ልጅ ፊት አይመከርም
@KaliMan-fw2uf
@KaliMan-fw2uf 2 ай бұрын
ተውኖ የሚችል ሰው ብታሰሩ
@user-or6ze3vv2i
@user-or6ze3vv2i 2 ай бұрын
ኧረ፡ለአማትሽ፡ዚፕ፡አሰሪላት፡
@tadessegebremedhin9837
@tadessegebremedhin9837 29 күн бұрын
መጥፎ ጓደኛ አይግጠም ባሌጌ
@busyline3833
@busyline3833 27 күн бұрын
ቱ ስታስጥሉ
@medina6870
@medina6870 2 ай бұрын
ጎደኛውሰይጣን
@uae123ue9
@uae123ue9 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-ev8nw9fx8u
@user-ev8nw9fx8u Ай бұрын
ኢነተ፡አገበተ፡ጋዱነሂነ፡ሊዱሂአረገሁ፡
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Ай бұрын
የጋደኛ ክፉ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
ይሀ ነገረኛ ባል ከዚህ ሁላ DANA እማያረጉ ባለጌ እናቱ መናገር አይችሉም ባለጌ ደግ አረግሽ ጓደኛው ራሱ አቃጣሪ ሲሆን አያስታርቅም
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
አረ የራሱ ጉዳይ ነግሮሽ ሄዶ ደሞ ትጨነቅያለሽ እስይ ባለጌ ባለጌ አያፍርም አያስታርቅም
@user-gk2im6bs1g
@user-gk2im6bs1g 2 ай бұрын
አትስሙ እሱን
@user-hg8iw1lb5z
@user-hg8iw1lb5z Ай бұрын
አልቅርባችሁም ለቅሶ😂😂😂😮
@etag.b.6850
@etag.b.6850 Ай бұрын
Take DNA test.
@amenadajane7501
@amenadajane7501 2 ай бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🙏🙏
@abebaandom5458
@abebaandom5458 Ай бұрын
ይህ ዲራማ ምንን ያስተምራል ምን እያስተማራችሁት ነው ይህንን ትውልዶ ደደቦች
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 2 ай бұрын
ወንዶች በንዳማ ሲንገበገቡ ማየት ደስስስ ይለኛል😂😂😂😂😂
@uaedxb6960
@uaedxb6960 2 ай бұрын
ለዛዎች ለዛቢሳች ናችሁ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 ай бұрын
ደደብ ጓደኛ ትዳር በተሰኝ
@user-gk2im6bs1g
@user-gk2im6bs1g 2 ай бұрын
ያስጠላ
የልጅ ልጃቸውን የሚያሰቃዮት አያት
31:09
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 40 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
#አለሙድን በመኪና ገጩኝ😨😇
2:02
ከርታታዋ ዜድ
Рет қаралды 3,4 М.
ዮአዳን ክፍል አንድ
37:54
ለዛ
Рет қаралды 213 М.
New Eritrean Comedy Sarto ሳርቶ By Tesfu Brhane and Isaias Hagos #eritreancomedy
32:24
Bilen Entertainment ብሌን ኢንተርተይንመንት
Рет қаралды 18 М.
ዮአዳን (ክፍል 5)
25:20
ለዛ
Рет қаралды 137 М.
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 40 МЛН