ቤት ተገዛላቸው! በድንገት የአይን ብርሀናቸውን ያጡት እናትና ልጆች! Ethiopia | Habesha | Eyoha Media

  Рет қаралды 64,210

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 224
@apaaa2612
@apaaa2612 3 жыл бұрын
በእውነት ለተቸገሩት የምትረዱ አምላከ ቅዱሳን ሰማያዊ ዋጋ ያድርግላችሁ
@hirutnegash8987
@hirutnegash8987 3 жыл бұрын
Amen amen egnanm lemerdat yabkan
@legeselegese5263
@legeselegese5263 3 жыл бұрын
ሀያሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለኢትዮጲያውያንም ለኤርትራውያንም ለሠጣችሁ ሁሉ። ልዑል እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሠማዮን ዘላለማዊዉን የማይፈርሰውን ቤት ይስራላችሁ የፀናውን መንግስቱን ያውርሳችሁ አሜን!!!🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tsgamaryamethiopia759
@tsgamaryamethiopia759 3 жыл бұрын
Egzihabar yemesegene yehan lemayetet yabekaghe Amelaka.
@ኢቱዮጲያዩቱብ
@ኢቱዮጲያዩቱብ 3 жыл бұрын
እኳን ደሰ አለቹ በሰዉ ደሰታ የሚደሰት ላይክ ያድረገኝ እሰኪ አድሰ ነኝ ኑ እቤቴ አባረታቱኝ ሰዉን ለመረዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 жыл бұрын
Eshi bateseb enheni
@MulunaLewi
@MulunaLewi 3 жыл бұрын
I'm here from Washington DC much love ....
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ፀበል ቢጠመቁኮ ይድኑ ነበር ❗️❗️❗️❗️❗️❗️
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Sister jesus love you. End times jesus is coming 💕🙏🏻🇪🇹
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ በጣም ደሥ ይላል እዮሀ ሚዲያ በጅጉ እናመሠግናለን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ፀበልን ያህል መዳኒት እያለ ለምድነው ፀበል የማትሄዱት አይናችሁም ይበራል እግዚያብሄርኮ ታላቅነው በነፃ የሚፈውስ አምላክ እያለን አለመጠቀማችን ያናድደኛል 😡😡😡😡😡
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 жыл бұрын
😂😃😄😅 ወሃ ያድናል እንዴ
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ወይ አለመታደል ውሀ ያድናል አልሽ(ክ) አለማመን መብት ነው ግን ምን ያህል መከራን ፈላጊ ብትሆን ነው መቀለድ ። ወይ እድልህ በአፍክ እዳ ጎታች ። የእግዚአብሔር ቃል ከአፍችሁ ስለሚገባው ሳይሆን ስለሚወጣው ተጠንቀቁ ይላል ። አስተውል ይህን በማለት የሰው እምነትን በማንቆሸሽ ትርፍ ምን እደሆን ተገንዝበሀል ሀጥያት ሲኦል ነው። ንስሀ ግባ(ቢ)።
@lioneljoaquim6975
@lioneljoaquim6975 3 жыл бұрын
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች egezybher kthemerbet lamen aydenem
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ዕርገት እና ለባዕታ ለማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Jesus is love you brother coming.end times .💕🙏🏻🇪🇹
@rahwaasghedom4803
@rahwaasghedom4803 3 жыл бұрын
I'm No KC of j do is us
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign melesalewu
@tigistechernetetigistecher1565
@tigistechernetetigistecher1565 3 жыл бұрын
ዋውው አደኛ ነኝ ስለሁሉም ነገር የድግል ማርያምልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን ተመስገን እንካን ደስአላችሁ በዚህ መልካም ስራለተሳተፋችሁ በሙሎ የነፍስ ዋጋያድርግላችሁ እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 3 жыл бұрын
እነዝህ ቤተሰቡ መንፈስ ነው የሚጫወትባቸው ፀበል ቢሄዱ እንዴት ይፈወሱ ነበር ።
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
አውልክነሽ ይኔምሀሳብ ነው
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
ተስፍአሳይቆርጡ ፀበል ቢጠመቁ ይፈወሳሉ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ማየቴ ነው። እንደው ምን ሆነው ነው እንደዚህ የሆኑት? የአይን ብርሀን ማጣት በዘር አይተላልፍም ወይኔ .. በጣም ያሳዝናሉ፣ ኧረ እንደው ላለን ነገር እግዚአብሔርን ማመስገን ነው....
@samrasamra3021
@samrasamra3021 3 жыл бұрын
አዉንስ ምርር አለኝ. ለኔም እሚገዛልኝ ባገኘዉ አረብሃገር ምርርነዉያለኝ. መንግስት ለስደተኛ ኮዶሚኒየም ማደል አለበት እስከመቸ ሽንትቤት እንጠብ እስከመቸ ሃገር እያለን ሃገር እደለለን የሰዉፊት እሚገርፈን ፍትህ ለአረብሃገር ሰራተኛ መንግስትይስማን ቤትይስጠን
@awelhawatube9327
@awelhawatube9327 3 жыл бұрын
አይዞሽ ሁቢ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 3 жыл бұрын
_ወሮ\ ውዳሴ ማርያም _አርሴማ የአይን ብርሀንሽን ታብራልሽ _እንኳን ደስ ኣላቹ _አይዞሽ መቼስ የኢትዮፒያ ህዝብ በጣም ጥሩህዝብ ነው _የልጆችሽን ብርሀን እመቤቴ ማርያም ብርሀናቹሁን ታብራላቹ።
@tigist9810
@tigist9810 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ለሰጭዉም እግዚአብሔር ይስጥ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 жыл бұрын
እርዳታ ሲደረግ ግን ተቀባዩ ገንዘቡን በጥንቃቄ እና በቁጠባ መጠቀሙ ተገቢ ነው አንድአንዱ የሆነ ያልሆነ እየገዛ ገንዘቡን ይጨርሳል ከዛ እንደገና እርዳታ ይጠይቃል ሁሌም በእርዳታ አይቻልም በራስም መጣር ጥሩ ነው ግን መንግስት እንደነዚህ ያሉ ወገኖችን ማገዝ አለበት
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
የሀገሬ ሰው ገራገር ሰላም ይብዛ በእውነት የኢትዮጵያ ሕዘብ እኮ ልዩ ነው እጃቸውን የዘረጋችው በሙሉ እግዚአብሔር ይሰጣቸው 🇪🇹❤
@procell803
@procell803 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ፍቅር ነዉ የምያብርን ጥላቻ አያምርብንም አሁንም ጨምሮ ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 жыл бұрын
Amen Bwenati wenati new
@mronedegu8177
@mronedegu8177 3 жыл бұрын
ፀበል ለምን አይሄዱም
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢኮ ታሪክ ቃያርነው ', ለራዳችሁ ኢትዮጵያኖች እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ ታባራኩ እንዲነው ኢትዮጵያዊኔት የኔ ገራ ገር ህዝብ 💚💛❤️
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
የሰውን እባ በደስታ የምቀይሩ የምሰጡ ዘመናቹ ይባረክ
@maseeymassey6229
@maseeymassey6229 3 жыл бұрын
ተመስገን
@Tsigegetiye16
@Tsigegetiye16 3 жыл бұрын
እኔ ማመን አቃተኝ ውዳስዬ ደስ ብሎኛል በጣም ግሩሜ አምላኬ ሆዎ በጣም ነው ደስ የሚለው
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 3 жыл бұрын
ምናለ አይናችሁ በርቶ ባያችሁት ፈጣሪ የሚሳነው የለም መልካችሁ ሁሉ ተቀየረ አደጉ ወፈሩ የሰላም ህይወት ያርግላችሁ እሰይ ተባረኩ ሁላችሁም የረዳችሁ
@አፀደማርያምወልደኢየሱስ
@አፀደማርያምወልደኢየሱስ 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የረዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በወጣው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይሙላላችሁ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
ጸበልነውመሄድእመቤቴትዳብሳቸው
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 3 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ አላህ ሙሉጤናችሁን ይስጣችሁ ያረብ
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ኢትዮጵያ የቀደሳት የባርካት አገር ነች እውርን የሚያበራ ሽባን የሚ ተረትር ጎባጣን የ ሚያቀና በነጻ በጸበሏ በእምነቷ መዳን ይቻላል ስለዚህ ይህ የ አጋንት ሥራ ስለሆነ ጸበል ተጠመቁ ትድናላችሁ
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
እራት ልበላ ነበር የሰማሆት መልካም ነገር ግን አጠገበኝ ። ምህረቶን በ እናንተ ላይ የገለጠ ጌታ ስሙ የተባረከ ይሆን እዪሀ ሚድያም እግዚብሂር አብዝቶ ይባርካቾ ጋዚጠኞቾ በ እውነት ሰው ናቾ ። በበጉ ስራ የሚገኝ ገንዘብ ክክፍ ብዙ ይበጣል
@momlove3589
@momlove3589 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ወድም በርታ ብዙ መረዳት ያለባቸዉ ብዙ ሰወች አሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ 💯🌹🌹
@asterdegife1173
@asterdegife1173 3 жыл бұрын
እባክሽ ውዳሴ እንደምንም ብለሽ ጸበል ውሰጃቸው
@emamuali3970
@emamuali3970 3 жыл бұрын
እግዛቤር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እዮሀ ሚዲያ እጅጉን እጅጉን እናመሰግናለን
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያዎች በእውነት ላደረጋቹት መልካምነት ለረዱ ሁሉ ጌታ እየሱስ ይባርካቹ
@tgal3661
@tgal3661 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ የልጅ አዋቂ ነህ ሰንት መጥፎ ዜና የሜሰራጩ ባሉበት ሃገር ሚዲያህን ለመልካም ሰለተጠቅክምበት እናመሰግናለን እናንተም እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ደስ ብሎኛል መልካም ዶክተር ተሰፋ ሰጪ በመሆንህ ዶክተር እናመሰግናለን ሁሉም ሲተባበር ነዉ የሜምርብን ።!!!!
@ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ
@ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ 3 жыл бұрын
በጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ነው ደስ የሚለው ጀግና ናት ሰው ብር ይዞ ብክን ሞልታል አሁንም ይመላልሸ ውዳሴዬ አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ያሰብሽውን ይምላልሽ ደስ ብሎኛል
@saronmelaku7176
@saronmelaku7176 3 жыл бұрын
ስለትደረገልሽ ሁሉ መልካም ነገር አምላክ ይመስገን። አምላክ የብዙ መልካም ነገሮች ባለቤት ነው የስው ልጅን በክፉ፡የሚፈትን የብዙ ስቃይ፤በሽታ፤ጥላቻ፤ሞት፤ባለቤት፡የሆነው፡ሴጣን፡ነው፡ ያዕቆብ 1፡-13፡ የስው ልጆች እንዲህ አይነት ደግነትን ሲስሩ ላንች አምላክ ምን አድርገሽው እንዚህ፡ ቆንጅዬ ፡ልጆችሽን፡ እንዲህ ያደርጋል፡ ሴጣን፡ አምላክን ለማስደብ ይህን፡ ሁሉ ወንጀል፡ ስራ ።አምላክ ወደፊት በሽታን፤ጦርነትን፤ክፍትን፡ክፉዎችን፡ ያስወግዳል። ኢሳያስ፡33-፡24 በምድር፡ ስላም ይስፍናል አንካሶች ይዘላሉ አይነስውሮች ያያሉ። ሴጣንና፡ጭፍሮቹ፡ ውድ ጥልቁ ለአንዴና ለመጨረሻ ይ.....ጣ....ላ....ሉ ደስ አይልም ፡እህቴ።
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይን መልካም ነው
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 3 жыл бұрын
እሠይ እካንም ትገዛላቸዉ ደሟ አይንብረሀናቸዉ ዪይላቸዉ
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 3 жыл бұрын
እሰይይይይይይ እልልልልልል እልልልል እልልልል ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል ያምላክ ስራ ቅንቅቅቅቅቅ ስራ ይገርማል ያረጋቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ያወጣቹትን ይመልስላቹ ፈጣሪ
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልእስይ እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ያደረገህዝብ ምስጋና ይገባዋል በእውነተሸ
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
የረዳቹ እግዚአብሔር ይመስገን
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ። ሁሉን ያደረገ እግዚአብሄር ነውና ። ተመስገን ተመስገን ተመስገን ብርሀን የሆነሽ አምላክ ይክበር ይመስገን ውዳስዬ እህቴ ። እናቴ ባትወልድሽም ከአምላክ የተሰጠሽኝ እህቴ በረከቴ ኑሪልኝ በስም በጤና ልጆችሽንም አምላከ እስራኤል ይደግፍልሽ ። አሜን አሜን አሜን።
@negstibogale6618
@negstibogale6618 3 жыл бұрын
ምን ይሳነዋል ለድንግል ልጅ
@sahramussa4763
@sahramussa4763 3 жыл бұрын
GOD is great
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን አሁን ደግሞ በእምነትሽ ጠንክረሽ ወደ ጸበል ብትሄዱ በእውነት ትድናላችሁ ጌታ መልካምነው
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 3 жыл бұрын
መንፈስ ነው እባችሁ ፀበል ሂዱ
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 3 жыл бұрын
ውይይ መድሀኒአለም አባቴ . . ሁሉም የቤተሰብ አባላት በህመም ብርሀናቸውን ሊያጡ አይችሉም። ይሄ የክፉ የመንፈስ ስራ ነው። ተሼ በፈጠረህ ክርስትያን ከሆኑ ወደ ፀበል ይሂዱ
@እሙአቤል-ፈ3ጠ
@እሙአቤል-ፈ3ጠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@khadijaauquw1747
@khadijaauquw1747 3 жыл бұрын
በወቅቱ አይቼው ነበር ባጣምነው የሚያሳዝኑት በጣም ነው ደስ የሚለው
@hayleyesusketybelu8691
@hayleyesusketybelu8691 3 жыл бұрын
የመጀመሪያው link አለሽ?
@ranilove6191
@ranilove6191 3 жыл бұрын
Tebareku
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ የድሮዋን ኢትዮ መልስልን አሜን አሰንዴት ደስ ይላል
@ዘቧቲዩቡ
@ዘቧቲዩቡ 3 жыл бұрын
እግዚአብሂርይመስገን በእወንትበጣምደስአልኝ
@meazafiseha8080
@meazafiseha8080 3 жыл бұрын
እህቴ ደግሞ ልበ ብረሀን ነሽ ለሌሎችም አስተማሪ ነሽ ከነ ልጆችሽ እግዝአብሄር ይፈውስሽ እህቴ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብሽ
@t8natt645
@t8natt645 3 жыл бұрын
ይህ የቤተሰብ ጣጣ ነው ተከታትለው ፀበል ቢጠመቁ ይድኑ ነበር የረዳቹ ፈጣሪ ያላሰባቹ ነገር ይስጣቹ
@hanafikr1430
@hanafikr1430 3 жыл бұрын
ሰወዳችው እዮሀዎች
@እሙ-ደ4ወ
@እሙ-ደ4ወ 3 жыл бұрын
በእውነት። በጣም። ነው። ደስ። እሚላው። በጌታ
@ሰናይትየናቴተናፉቂሰናይት
@ሰናይትየናቴተናፉቂሰናይት 3 жыл бұрын
የድንግል ማረያም ልጅ አይናችሁን ይክፈትላችሁ ስለሁም ነገር እግዚአሄር ይመስገን የሰጣችሁ ፈጣሪ ጨምሮይስጣችሁ
@fantayeadane7569
@fantayeadane7569 3 жыл бұрын
Ethiopia hezbi dagi hari neaw 🙏🙏🙏🙏
@zdotube4070
@zdotube4070 3 жыл бұрын
ለምንድነው ኮሜንት ምታጠፉት ምናለ ብንተባበር
@AsSAMSUNG-xg8wr
@AsSAMSUNG-xg8wr 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GeniTube
@GeniTube 3 жыл бұрын
የረዳችሁ ሁሉ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ
@shewayesileshe4267
@shewayesileshe4267 3 жыл бұрын
ምናለ ሰላም ሲልክ ብትለው ብታነጋግረው ልጃን
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 3 жыл бұрын
እግዛብሔር አምላክ የ አይናቸውን ብርሀን ያሳያቹ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይዉስድ
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 2 жыл бұрын
በእውነት እዮሀ ሚዲያ በምሰሯቸው ስራዋች በጣም ደስ የሚል ነው በእድሜ በጤና በደስታ ያኑራችው
@riyateshome577
@riyateshome577 3 жыл бұрын
Eyohawoch tebareku
@የአርሴማልጅነኝ
@የአርሴማልጅነኝ 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እውነት በጣም ነው ልቤ ደስ ያለው የሰጣቹ እጆች ሁሉ ተባረኩ🙏🙏🙏
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
አስይአልልልልልል ደስይላል እውነት አግዛቤር ምንጊዜም ድቅነውለሱየሚሳነው ነገርየለም አሁንደሞ ፀበል ስብስብ ብላቹተጠመቁአምነት ተጠቀሙ አግዛብሄር ድቅነው ተስፍሳትቆርጡ ፀበልተጠመቁ ።
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግን አገርቤት ፅበል እኽ ፈዋሽ ነው እባክሽ ውሰዱት ሖስቢታል ይቅር እንዳይነኰት እባካችሁ
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
@ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የሰጡ እጆች ይባረኩ ሚኪ ተባረክ መልካም ሰው🙏🙏❤
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 3 жыл бұрын
ይህን ያደረጋችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከድንገተኛ መሰናክል ይጠቡቃችሁ እጥፍ ድርቡ አድርጎ ይክፈላችሁ መታደል ነው እግዚአብሔርን መጎቡኝት ።
@meazafiseha8080
@meazafiseha8080 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዝአብሄር ይመስገን እንደዚህ ሂወታችሁ ስለተቀየረ በጣም ከልክ በላይ ተደስቻለሁ እግዝአብሄር ሰውን ስላዘጋጀላችሁ ተመስገን እዮሀን ሚዲያም እንደው እናንተ የተቸገሩትን ስራ እየሰራችሁነው ለናንተ ደግሞ እህዝአብሄር ስራችሁን ይስራላችሁ ተባረኩ የምትመስርገኑ ሰወች ናችሁ ተባረኩልኝ
@rahelrahel8522
@rahelrahel8522 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይንሽን ያብራልሽ ክንልጅሽ
@tsehayasfaw2330
@tsehayasfaw2330 3 жыл бұрын
ትልቅ ፣ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ሚክዬበርታ ትልቅ ሰው ።
@negat3220
@negat3220 3 жыл бұрын
Temsgen Amelak men yesanwal medaneyalime keberwon yewsde Anchem degmo ye metamgew Amelak kezem belay bebatshe deseta yegeba 🙏🙏🙏
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ክብር ለሱ ይሁን ይሄንን ያደረገ እሱ ነው ተመስገን ሁል ጊዜ ቸር ነህ!! መፀሀፍ ቅዱስ ያነበብኩ ነው የመሰለኝ።
@aminasaeed99
@aminasaeed99 3 жыл бұрын
መምህር፣ግርማ፣ጋር፣ውሰዳቸው፣ይድናሉ
@rowcellel209
@rowcellel209 3 жыл бұрын
ኡፍ እንዴት ደስ ይላል
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
እስይይይይይ
@hallelujah1383
@hallelujah1383 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው የሰጡ እጃች ይባረኩ ባወጡት እግዚአብሔር እጥፍ ይባርካቸው::
@zemzemhussein3372
@zemzemhussein3372 3 жыл бұрын
Masha Allah tebarka Allah 😍😘❤
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 3 жыл бұрын
Egizaber yisitachu Eyoha Midiya
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር 3 жыл бұрын
አሜን አሜን። አሜን። እግዛብሔር። ይመሥገን
@ekramyoutubeekramyoutube3485
@ekramyoutubeekramyoutube3485 3 жыл бұрын
አልሀዱሪላህ
@immabet5990
@immabet5990 3 жыл бұрын
ሁሌ በውስጤ ይመላለስ ነበር የነዚሰወች ነገር
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ታላቅ ነዉ ደግሞ ብራናችሁን ተመልሶ ለማዬት ያብቃን ለረዳችሁ አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ 🙏
@embiembialemu7007
@embiembialemu7007 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 жыл бұрын
እውነት።ለዳሀ።ውገኖቻችን።የምረዱ።ሁሉ።አላህ።እናተንም።ይርዳችሁ።እንኳን።ደስ።አላችሁ።ማሮቼ
@rawdahussen8857
@rawdahussen8857 3 жыл бұрын
Dolar allachu? Malet min malet new🤭🤬 Setiyyo atwaashi ayibalim🙄
@emamuali3970
@emamuali3970 3 жыл бұрын
እግዛቤር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እዮሀ ሚዲያ እጅጉን እጅጉን እናመሰግናለን
@awelhawatube9327
@awelhawatube9327 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሱበሃን አላህ አልሃምዱሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወላሂ ይች ሴትዮ ከአዕምሮዬ መውጣት አልቻለችም ነበር ኡፍ ከሷ አይን ማጣት ከልጆቿ አይን መታወር እደው ይሄንን ቤተሰብ ያስደሰታችሁ አላህ ህይወታችሁን ያስደስታችሁ አልሃምዱሊላህ
@semharsemereab8730
@semharsemereab8730 3 жыл бұрын
wow betaham des yilal God bless Ethiopian and eritrans 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏
@ambaselwuchale949
@ambaselwuchale949 3 жыл бұрын
💔
@jooo7083
@jooo7083 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰዎች ያሉባትና ደግሞ በጣም መጥፎ ሰዎች ያሉባት አገር ይቺ አገር ነች በጥሩ ሰዎች ፈጣሬ ይምረናል
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
ለስጠይስጠውእግዝያብሄር፣ተባርኩ
@munalove8143
@munalove8143 3 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ በጠም ደስ ይላል
@asterdegife1173
@asterdegife1173 3 жыл бұрын
እናተ ለተቸገሩ የምትረድ እግዚያብሔር የሰማይ ቤታችሁን ይስራላችሁ
@ሙናሙና-ጀ4ኘ
@ሙናሙና-ጀ4ኘ 3 жыл бұрын
ተመስገን
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 3 жыл бұрын
የአላሕ ተባረኩ እድሜና ጤና ይጣችሑ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት ደስ ይላል ክብር ለመድኃንያለም
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 3 жыл бұрын
Yene nat msganawa dessil ❤🙏🙏🙏
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 3 жыл бұрын
Enkuwan des alachu be ewunet bexam des yemiil new 👍👍👍😍😍 ye redachut sewoch fexaarii wuletachu yikfelachu🙏🙏
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 3 жыл бұрын
እሄንንምለማድረግ በእግዚአብሔር ፍቃድ ሲሆንነው
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ጥንካሬሽ እግዚአብሔር ረዳሽ እሁንም ይርዳሽ ::
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 99 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,9 МЛН
ፍርድ ቤት ቀረበች! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
8:42
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 99 МЛН