KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - መንግስት ለትግራይ አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ | የዛሬው የፒያሳው ቃጠሎ | መምህራን ሥራ አቆሙ | መስከረም አበራ ተፈረደባት
15:43
Ethiopia - “ሥልጣኔን ለጄኔራሎች እሰጣለሁ”፣ ለብሄራዊ መዝሙር ያልቆሙት አመራሮች፣ ዶክተር ቴድሮስ ከሆስፒታል ወጡ፣ ሶማሊያ ጦሩ ሆድና ጀርባ ሆነዋል
16:38
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
00:38
Ethiopia - ‹‹ፋኖ 2 ግብ አስቀምጧል›› ፊልድ ማርሻሉ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ግድያከሸፈ፣ አልቡርሀን ድል በድል ሆኑ፣ ሊባኖስን እየለቀቁ ነው
Рет қаралды 250,643
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 914 М.
Feta Daily News
Күн бұрын
Пікірлер: 459
@habtiemaru173
Ай бұрын
ፋኖ ፋኖ አለችኝ ፍንን ያርጋትና መራሹ ተኳሹ አትለኝምና በልልኝማ አቦ ድል ለአሳረኛው ፋኖ🇨🇬
@Mike_Tom_1000Tom
Ай бұрын
ፋኖ የአይን ብሌናችን ነው! አንድ አማራ አንድ ጥይት እስኪቀር እንዋጋለን
@samuelbelay7251
Ай бұрын
ቀጣፊ ነው 😭😭ብርሐኑ ጁላ አማራ ትጥቅ ቀርቶ ሡሪ ይፈታል ብሏል ፋኖ ብልጥ ነው ❤❤❤
@mitkusilesh
Ай бұрын
"እኛ መች ትትቅ ፍቱ አልን " በጣም ያስቃል 😂😂 ገና ሱሪውን እናስፈታዋለን ያለ ማን ነው ? ወዴት ወዴት ንገሩን እንጂ ፋኖ አገር ስትወረር ዝም አይልም የአባቶችህን ታሪክ ድገም ማርክ ታጠቅ ያለ ማን ነው ? ሕወሓትን አሸንፋችሁልኛል / አጥፍታችሁልኛል ብሎ ፋኖን የማበረታቻ /የምስጋና ሽልማት ያበረከተስ ማን ነው ? አትዋሹን የሚሰማችሁ ሁሉ ቢስቅ እንጂ አይቀበላችሁም። ያኔ ያሞካሻችሁትን እና የለመናችሁትን ፋኖ ፈርታችሁት እና የአማራ ሕዝብ ከዚህ በኋላ እራሱን ያስከብራል በእኛ ስርዓት እየተጨፈጨፈ /እየተገደለ አይኖርም ብላችሁ ሱሪውን ልታስወልቁ ነበር አልተሳካም ። ፋኖ ወደፊት ድል ለፋኖ !!!
@mikyas392
Ай бұрын
በ ወያኔ ጊዜ ልዪ ህይል የነበረው አሁን "ፋኖ ነኝ" ሲል ካመንከው፣ 30 አመት ከ ወያኔ ጋር አማራን ሲበድል (ወልቅይትን ከ አማራ 'ሲያጸዳ') የነበረው ባለስልጣን "አሁን ከናንተ ጋር ነኝ" ሲል ማንም 'እንዴት ሆኖ?' ብሎ የሚጠይቅ የለም? ሰው ማሰብ ካልጀመረ ገና ከዚህ የበለጠ እርስ በእርስ ጦረነት ውስጥ አማራ ይገባል። አሁን እየሞተ እና እየታገተ ያለው አማራው በ "ፋኖ ነኝ" በሚሉት ሰዎች እኮ ነው። ልክ የ ዛሬ 30 አመት ወያኔ የተጫወተውን ጨዋታ በድግሚ አማራው እየተበላ ነው። ቆይ እስቲ፣ ነገ ወያኔ ወልቃይትን ሲወር/መውረሩ አይቀርም/፤ እንዴት እና ማንን ነው ፋኖ ይሚዋጋው? በደንብ ማሰብ ቢችል ኖሮ ፤ የህ ጦርነት ማድረግያው አሁን አልነበረም። የ ፋኖ ነገር ያጠራጠርኝ "ሶማለያ ብትወረን አያገባንም" ፤ ወደብ በአፍንጫዬ፤ የግብጽ እና ኤርትራ መሳሪያ እንደሚቀበል ስሠማ ነው፤ እውነት እነዚህ ሰዎች "ፋኖ ናቸው" ያስባልኝ። አደረጃጀቱ ለማስተዳደር ሳይሆን በጥብጦ ብቻ ልመውጣት ብቻ ከሆነ፤ የአማራን ህዝብ አዳክሞ ለ ቅን ጅብ እራት ነው የሚያደርግ። ምንም ይህን መንግስት ብንጠላው፤ የህ "የ ፋኖ" ጦርነት አያወርደውም፤.. ምክኛቱም የሚካሄደው 4 ኪሎ አይደለም አማራ ክልል ውስጥ ነው። አማራን ኝ ያደህያል 30 አመት ወደኋላ የወስዳል።
@userashu-d8l
Ай бұрын
ይቺ ማረሳሻ 😅
@mikyas392
Ай бұрын
በ ወያኔ ጊዜ ልዪ ህይል የነበረው አሁን "ፋኖ ነኝ" ሲል ካመንከው፣ 30 አመት ከ ወያኔ ጋር አማራን ሲበድል (ወልቅይትን ከ አማራ 'ሲያጸዳ') የነበረው ባለስልጣን "አሁን ከናንተ ጋር ነኝ" ሲል ማንም 'እንዴት ሆኖ?' ብሎ የሚጠይቅ የለም? ሰው ማሰብ ካልጀመረ ገና ከዚህ የበለጠ እርስ በእርስ ጦረነት ውስጥ አማራ ይገባል። አሁን እየሞተ እና እየታገተ ያለው አማራው በ "ፋኖ ነኝ" በሚሉት ሰዎች እኮ ነው። ልክ የ ዛሬ 30 አመት ወያኔ የተጫወተውን ጨዋታ በድግሚ አማራው እየተበላ ነው። ቆይ እስቲ፣ ነገ ወያኔ ወልቃይትን ሲወር/መውረሩ አይቀርም/፤ እንዴት እና ማንን ነው ፋኖ ይሚዋጋው? በደንብ ማሰብ ቢችል ኖሮ ፤ የህ ጦርነት ማድረግያው አሁን አልነበረም። የ ፋኖ ነገር ያጠራጠርኝ "ሶማለያ ብትወረን አያገባንም" ፤ ወደብ በአፍንጫዬ፤ የግብጽ እና ኤርትራ መሳሪያ እንደሚቀበል ስሠማ ነው፤ እውነት እነዚህ ሰዎች "ፋኖ ናቸው" ያስባልኝ። አደረጃጀቱ ለማስተዳደር ሳይሆን በጥብጦ ብቻ ልመውጣት ብቻ ከሆነ፤ የአማራን ህዝብ አዳክሞ ለ ቅን ጅብ እራት ነው የሚያደርግ። ምንም ይህን መንግስት ብንጠላው፤ የህ "የ ፋኖ" ጦርነት አያወርደውም፤.. ምክኛቱም የሚካሄደው 4 ኪሎ አይደለም አማራ ክልል ውስጥ ነው። አማራን ኝ ያደህያል 30 አመት ወደኋላ የወስዳል።
@debebetessema7649
Ай бұрын
የጨነቀ እለት።
@FgFg-hk9bs
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aregahailu2487
Ай бұрын
የጨነቀ እለት አለ በርታ ፋኖ
@bkhm6433
Ай бұрын
❤ፋኖ አማራ ነው ፣አማራ ፋኖ ነው።
@HabuHabib-tt9ob
Ай бұрын
እኛ አማራ ሙስሊሞች ጠላታችን ፋኖ ነዉ
@bkhm6433
Ай бұрын
@@HabuHabib-tt9ob ሂጅ ወለጋ እራስሽን ሁነሽ ተናገር እኔ ባንች ንግግር አልካተትም ሲጀመር አማራ አደለሽም ሰርጎ ገብ ሸኔ
@HabuHabib-tt9ob
Ай бұрын
@@bkhm6433 አንተ ስለፈቀድክ አይደለም አማራ የሆንኩት እናንተ ቢመቻችሁማ ምን ልታደርጉን እንደምትችሉ እናውቃቹሀለንኮ እባቦች
@bkhm6433
Ай бұрын
@@HabuHabib-tt9ob ለብቻህ መልክትህን አስቀምጥ በአማራነቱ ብቻ የሚገደል ክርቲያን ገዳዩ ለአማራ ሙስሊምም ጠላት ነው።
@bkhm6433
Ай бұрын
@@HabuHabib-tt9ob እኛ ዘንድ የበሬ ዋጋ ከሰው ዋጋ ይረክሳል ምንም ሳታወጭ ሰው አርደሽ ብይ።
@hagereselamkiremi9916
Ай бұрын
የአማራ ልጅ የኦሮሙማን ፖለቲካ ቀርጥፎ በልቶታል ከእንግዲህ የምትበሉት ቁማር የለም
@hussishadamtew4720
Ай бұрын
ጅል አትሁን ጭፍንነት አያጥቃህ
@tio50s21
Ай бұрын
Yes no more game
@simegntigneh4460
Ай бұрын
@@hussishadamtew4720 እበት ካድሬ!
@Bretanssa
Ай бұрын
' ገና ሱሬውን እናስወልቀዋለን' ... ያሉት ቻይናዎች ናቸው ለካ
@hagereselamkiremi9916
Ай бұрын
ክክክክክ
@jeff.t7778
Ай бұрын
Thank you 👍
@tio50s21
Ай бұрын
😅
@simegntigneh4460
Ай бұрын
እነ አሥር አለቃ ብርሃኑ ጁላ አራዳ የሆኑ እየመሰላቸው መረጃና ማስረጃ ያለው ነገር ላይ ሁሉ በውሸት ሰውን ለማሞኘት ይሞክራሉ። በስተመጨረሻው ግን ሞኞቹ እነሱ እንደነበሩ የሚያውቁበት ቀን እየመጣባቸው መሆኑን እንኳን አይረዱትም። ለማንኛውም መቼም ይሁን መቼ ፋኖ ያሸንፋል!
@Pnice-uy3uw
Ай бұрын
አቤት ፋኖን ሲፈሩት በአላህ እንበሳው ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adiwealthman
Ай бұрын
ፋኖን የፈጠረው የአማራ ህዝብ ላይ የተከሰተው ግፍ ንፕው።
@melkamuyahi1845
Ай бұрын
ወገን እኔ እምለው አገሬ አንድኛው ሠውጨርሳለች ይሄ የሚናገረውን የማያውቅ ሠካራም የሀገሬ ሠራዊትን መሪመሆኑያማል የምር ያማል
@MarkonBini
Ай бұрын
ምርኮኛው ጁላ የሚሊዮኖች ኢትዮጵያዊያን ደም አለብህ በቅርቡ ፋኖ ለፍርድ ያቀርብሃል 💀💀💀 😭
@AnegPfgts
Ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን አመራሮች በሙሉ ሀገራችን በተፈጥሮ ፈተናውን ታልፋለች
@SameAssege-nw6ly
Ай бұрын
እናት አባቶቼን ገድሎ እህቴን ደፍሮ ወንድሞቼን ከስራና ከትምህርት አስወጥቶ አገሬን አስደፋሮ ቤተእምነቴን አቃጥሎ መቼም አንላቀቅም በደፈጣ ውጊያ ዘላለም አያሸንፈንም ድል ለአማራ ጀግና ህዝብና ልጆች
@SaadaDubai
Ай бұрын
ፋኖ ፋኖ ስሙ ብቻ ያስደስታል ❤❤❤❤❤❤
@zx9713
Ай бұрын
እከክ ምኑን ከምን ነዉ እሚያገናኘዉ ሰካራም የማትወጣዉ እዳዉስጥ ነዉ የገባህዉ ተወጣዉ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪
@EfremAyalew-c2o
Ай бұрын
ፍኖ ወደ ፊት፤
@SelammuilatAbija
Ай бұрын
ትልቅ ሰው ሲዋሽ እሬት እሬት ይላል ካሀዲ ገነ ሱሬሽን ትፍቸአለሽ አዳሚ የአብይ አህያወች ድል ለፋኖ ጥራልኝ እንዲያው በሞቴ አንተ ማነህ ፋኖ ድግምልኝማ ማነህ ፋኖ 💪💪💪
@mebratunigussie6327
Ай бұрын
በጣም ያስቃል እስኪ የዛሬ አመት የተናገሩትን አሰሟቸው ።
@EsraaAhmed-ds8dl
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💯💯❤🔥❤🔥❤🔥
@tibafactori4334
Ай бұрын
አየ ፋኖዬ💝💝💝🐅🐅🐅🐅 🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅🦅 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Chereka203
Ай бұрын
👍💚🦅🦅💛🦅🦅❤️🦅🦅🦅🦅🫡🫡🫡🫡ፋኖ🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🫡
@AaBb-v6n
Ай бұрын
ምን አጭሶ ነዉ እርስ በረሱ የሚጋጭ አስተያየት የሚሰጠው አይ ሐገሬ ያሳዝናል
@werkemelese7492
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@eyasuadne87
Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
@michaelberhe2225
Ай бұрын
በወያኔ ተቨንፎ የሸሸውን የጁላ ሠራዊት እንዲያንሰራራ ያደረገዉ የሻዕቢያ ጠንካራ ክንድ ነዉ !
@Ahmed-r1w
Ай бұрын
የኛ ፋኖወች አያሳፍሩንም ይዘገያልጅ ድል ለፋኖኖኖ
@GashoSaeda
Ай бұрын
ገተት ህወሀት ስትገርፍህ ፋኖ ድረሥልኝ ብለህ የጠራሀዉ ራሥህ ሲቀጠጥል መሣሪያህን አስረክብ እምቢ ታልክ በሶስት ቀን ሱሪህነ አሶልቃሀለሁ ብለህ በቀየዉ በቤቱ ሂደህ ጦርነት የከፈ ራሥህ ወደየት ወደየት
@sentayewadmasu4121
Ай бұрын
ፋኖን ያስነሳው የንፁሁን ደም አምላክ ነው እንኳን ደም እንባ ዋጋ ይስከፍላል እግዚአብሔር ዝም ሲል ይሌለ መሰላቸው እነ አብይ
@MussaraFenta
Ай бұрын
ደልላአማራፋኖዬ❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬 💪💪💪💪
@eyobtiruneh6640
Ай бұрын
እንኳን ትጥቁን ሱሪውንም እናስፈታዋለን ያለውን አያይዛቹ ብታቀርቡ ጥሩ ነበር የጋዜጠኝነት አድሎ ደስ አይልም
@HailemariyamAbo
Ай бұрын
አገር ሊያፈርስ የነበረውን ወያኔ አስታጥቆ ለአገር አንድነት የሚታገለውን ፋኖ ማጥፋት አግባብ አይደለም።ድል ለፋኖ።✌️✌️✌️✌️✌️✌️
@abel8835
Ай бұрын
የሚገርመው ማስታወቂያ መስራት አትችልም እየሮጥክ የምታነብ ይመስላል ❤
@Elham-z7x
Ай бұрын
ጁላ አስታጥቄ ቁማሩን ተበልተሃል እንዳንተ ሞኝ አይደለም እኮ አማራ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዩጨነቀ ለት ቀበቶ አስፈታለሁ ብላህ ጁላችን ምነው በዚህ ልክ እማ አነቃንቆሃል ፋኖ የአማራ ህዝብ ልጂ ስንቱን አስለፈለፍከው
@MunaMuna-wf1eo
Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@salysaly1158
Ай бұрын
አሜን
@سيدادريس-ه6ط
Ай бұрын
ምን የተመታ ነዉ አገራችንን አቆሸሿት
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
Ай бұрын
ቂጥክን ገረፈክ ፋኖ ይችላል ሀገር ይመራል ድል ላማራ ፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HailemariyamAbo
Ай бұрын
ግብፅ የተመኘችው የመሬት መንቀጥቀጥ ይመታታል። በቅርቡ እናያለን። ድል ለኢትዮጵያ።
@DasitaBalaya
Ай бұрын
ድል❤ፋኖ❤ቡሕልሕጺሕግሕነሐ❤ኢሕዉሁሪሕ❤ አሐመሐራሐ❤4❤ኪሕሎ❤ መሐሰሐራሐ❤ፊሕተሐ❤አሐሰሐራሐኪሕቡሕ❤አሐመሐራሐ❤ፋኖ ቡሕራሐኑሁ❤ጁሁለሐ❤ቅሕጀሐተሐሚሕ❤ጨሐተሐሚሐ አሐቡሕይሕ❤ይሕራሐሸሐንሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ruppert-fu7mx
Ай бұрын
Jula is talking nonsense. It is full of lies and guess-talk.
@enyewmelesse5644
Ай бұрын
Ethiopia prevails Ethiopian soldiers are real fighters! ድል ለመከላከያችን
@bekeleworku8606
Ай бұрын
እንኳን መሳሪያውን ሱሪውንም አስፈታዋለሁ ብሎ ፈክሮ የገባው ጅሎ ካደ
@hayataa6013
Ай бұрын
የሰከረ ሰው እንኮን ወሬው መልኩም ይቀያየራል የአቶ ጁላ ወሬም ከስካር የመነጨ ነው ድልልል ለህዝብ ልጅ ለሀገር መከታ ፍኖኖኖኖኖኖ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
Ай бұрын
አይ ፊልድ ማርሻሉ ሱሪውን እናሶልቃለን ስትል አሁን ደሞ ትጥቅ ፍታ አልተባለም አልክ
@hussenahmed5164
Ай бұрын
ሀገራችንን ሰላምአድርግልን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@AmsaleWorku-u2c
Ай бұрын
Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹
@FgFg-hk9bs
Ай бұрын
አይ አስታጥቄ አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው አለ አማራ 😅😅😅😅 ቅድብ ይላጫል የኛ ልጅ ፋኖ ቅመሞች በደንብ ታጥቀን ወንድሞቻችንን እንደግፍ ያለንን ለአማራ አሻራ እንጣል በየአከባቢ ያቻን ላል ፋኖውች የቡድን መሳሪ እንግዛ ተተኳሽ አልባሳት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@አድሱደስየ
Ай бұрын
ጁላ አደለም ትጥቅ ሱሪ አስፈታለሁ ብሎ ነበር የተናገረው ግን ፋኖ ቤተ መንግስት እንገባለን 💪💪💪💪💪💪
@zinatrashad-px9ym
Ай бұрын
ሚልሻ ብራኑ ጁላ አወንም እየወጣ ይቀባጥራል 😂😂😂ፋኖ ወንድነቱን አሳያቹ እኮ ለአንድ ሳምንት ያላቹትን አመት ሙሉ ተዋጋቹ 😂😂ድል ለፋኖ ድል ጎትታቹ ወደ ውጊሀ ላስገባቹት አማራ ማህበረስብ 🎉🎉🎉
@ሰዉ-መ4
Ай бұрын
የፋኖን ድል የኢትዮጵያን ሁሉ ድል ነዉ
@ወሎ-የ7ረ
Ай бұрын
ጫት በቃመ ቁጥር ብዙ ያወራል ብርሀኑ
@bizuayehujeffrey7434
Ай бұрын
ምርኮኛው ውሸታሙ ሆዳሙ ማርሻል አሁን ይለፈልፋል ነገር ግን ስለፋኖ ሁሉም ያውቃል
@FatiMak-lj3ck
Ай бұрын
ቱልቱላ ነው እንኳን ትጥቁን ቀበቶውን እናሥፈታዋለን ማለት ምንማለት ነው እያሥፍቱህ ነው ጠብቅ ጉሮሮህን ያንቁሃል
@AmsaleWorku-u2c
Ай бұрын
የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹
@bireethiohoum3280
Ай бұрын
Lebdah
@AmsaleWorku-u2c
Ай бұрын
ስድብ ለእናትህ ለሚስትህ ለሴት ልጆችዎ. ለሁሉም የቤተሰብዎ ሴት አባላት
@emaleyjored7043
Ай бұрын
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ምርኮኛ ነበሩ ይባላል። የማረካቸውም ጀነራል አበባው ነው ይባላል ጀነራል አበባው ማራኪው እያለ ብርሀኑ እንዴት የእሱ አለቃ ሊሆን ቻለ?
@AaBb-v6n
Ай бұрын
የቀን ጉዳይ ምርኮኛ የትልቅ ሐገር ፊልድ ማርሻል
@AaBb-v6n
Ай бұрын
የቀን ጉዳይ ምርኮኛ የትልቅ ሐገር ፊልድ ማርሻል
@assefajudah8559
Ай бұрын
The poll. "Zeregnet", and the government incopetency et.
@simegntigneh4460
Ай бұрын
በጎጠኞች የበላይነት፣ ኋላቀር አስተሳሰብ ባላቸው፣ ውሸታሞችና አስመሳዮች ወረራ ሥር የወደቀችው ሃገራችን ሰዎቹ ምንም ዓይነት የሚከተሉት መርህ፣ የሚያከብሩት ሥርዓትና ህግ ስለሌላቸው ልክ እንደ እንሰሳ እነሱ የሚሉት ብቻ እንዲፈፀም ስለሚደረግ ሁሉም ነገር በትክክል የሚተገበር አይሆንም።
@muajehbbshs
Ай бұрын
ከምርኮኛ ወታደር ምንጊዜም እዉነት አይጠበቅም ሰዉየዉ መሠረታቸዉ ዉሸትና ክህደት መለያ ልዩምልክታቸዉ ነዉ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ajibe2005
Ай бұрын
አቶ አስታጥቄ በለጪ ቅሞ ነው እንዴ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጠው??
@semkahsai8365
Ай бұрын
ኣሁንም ትዋሻላህ እንደ ኣመልህ፣ የኢርትራ ኒውስ ሲሆን ታሪኩን ትጠመዝዘዋህ ይጠምዝዝህእና፣ ኣታፍርም፣ ውለታ ቢስ ህዝብ
@Ma-fh3yl
Ай бұрын
አይ አያ ጁላ ፋኖን መሳሪያውን ሳይሆን ሱሪውን እናስፈታዋለን የተባለው የሱዳኑን ነው ጃፋተም 😅
@dawitmay2512
Ай бұрын
ይህ ቃለ መጠየቅ የት ሚዲያ ላይ ነው ?
@dhulgariir
Ай бұрын
Fano power I am somali 🇸🇴 I support fano for ever Keep up fano
@alemayehudesta7729
Ай бұрын
ዋሾ ማነው እኳን ትጥቁን ቀበቶውን እናስፈታለን ይብሉ የትኛው ነፃ ጋዜጠኛ ነው በመረጃ የሚያጋልጣቸው
@masetewal6914
Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪
@እዮብከሸዋነኝ
Ай бұрын
የካዳችሁት ልዩ ሀይል ፋኖ ሆኖል አንተ ሰካራም ገና ያስለፈልፍሀል ፋኖ ጀግና ነው
@photography6969
Ай бұрын
Ere😂
@FitfutLeg7577
Ай бұрын
@photography6969እንዴታ😂😂😂😂😂😂😂😂
@FitfutLeg7577
Ай бұрын
ያምስት መቶ ብር ጥያቄ በትክክል ተመልሷል። እውነት ነው ገና ከዚህ በላይ ያለፈልፋል። ድል ለነፍጠኛው አማራ ፋኖ ቺርስ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@EsraaAhmed-ds8dl
Ай бұрын
💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@trussom647
Ай бұрын
ፊልድ ማርሻሉ ብአንድ ራስ ሁለት ምላስ ‼️
@gashawalelegn4704
Ай бұрын
አንደኛ ነኝ መልካም ቀን ለሁላችን ይሁን
@malikShahzad-rd3nn
Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@GovernmenMagnitude
Ай бұрын
እነኝህን እንደ ጤነኛ አስባችሁ ዜና ስትሰሩ ግርም ይለኛል. አንዳንዴ የጋዘተግንነት ሞያ እና ስነምግባር እየጠፋብኝ ቸግሮኛል.
@AmsaleWorku-u2c
Ай бұрын
The Ethiopian military is the first 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@MelatZeretu
Ай бұрын
Yehager meklakeya Jegina Aybegerew new 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪
@natnaelkassa392
Ай бұрын
😂😂😂 አይ ጋለሞታ
@almasbh6100
Ай бұрын
ፊልድ ማርሻል ተብየው ገመድ አፍ አፍህን ዝጋ ፍትህ ለአማራው ህዝብ😢😢😢
@sentayewadmasu4121
Ай бұрын
ብርሃኑ ጁላ በዚህ እድሜወት መዋሸት ትንሽ አይከብድም
@andebetGermaw
Ай бұрын
ፋኖ ወደፊት ፈጣሪ ይደግፋቹህ
@AkAs-n9p
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@andebetGermaw
Ай бұрын
@@AkAs-n9p ምን ያገላፍጥሀል🙄
@lunaynahoo
Ай бұрын
FANO❤
@tesfuhaile6987
Ай бұрын
እረ የሀገር ያውም የመከላከያ መሪ እንዲ በወረደቃል ሲዋሽ ያሳዝናል
@FitfutLeg7577
Ай бұрын
መሪ ነው እንዴ? ግም ለግም አብረህ አዝግም ሆኖ ነው ነገሩ የሾመውም እኮ ወሽካታ ደንባራ እርባናቢስ ድቃላ እኮ ነው ወገን 😂😂😂😂😂😂
@eyobtiruneh6640
Ай бұрын
ፈታዎች አታሽቃብጡ ሱሪውንም እናስፈታዋለን ያለውንም አብራቹ ማቅረብ ነበረባቹ
@robelgeremew6214
Ай бұрын
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
@SijoSilo-b4i
Ай бұрын
ኣረባካቹክ ፋኖ ኣትበሉ ኣማራ ግንባር ብላቹክ ጥሩ
@FgFg-hk9bs
Ай бұрын
የመን የፍልስጤን ወንድሞች🎉❤❤❤❤ድል ለሙስሊሞች
@debebetessema7649
Ай бұрын
በቃ ተፍረከረኩ የሽንፈት ምልክት በደንብ ኤታማዦሩ እያሳዩ ነው ።
@Hemefihifen
Ай бұрын
አስታጥቄ ቢመችሽም ባይመችሽም ጀምረነዋል አይቀርልሽም።
@GeberetensaeGeberemesekel
Ай бұрын
ለምን ቀን አትጽፉም ? /ቀኑ አትናገሩ ም ?
@شمسعلي-ص6ز
Ай бұрын
መቼም ፋኖ አያሸንፍም
@mulugetahaile
Ай бұрын
ምን አለበት መንግስት ያልበሰሉ ሰዎችን ወደ ሚድያ ባያመጣ እንደሌሎች ያለፋት መንግስታት ወታደሮችን ወደ ሚድያ ባያመጣስ ።
@Endalamawu
Ай бұрын
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
@felekechzeleke6587
Ай бұрын
Mankind always has to protect himself. This is one of the most big reason for Fanno
@samuelwasse3000
Ай бұрын
ድረሱልኝ ያለው ማነው እና ነው
@alemneshmengesha4858
Ай бұрын
ጦርነቱን ማነው የጀመረው መጀመሪያ
@mamush2245
Ай бұрын
ጥሩ የብልፅግና አፍ (ፈታላው ዴይሊ)
@dkm1666
Ай бұрын
የአብይ እሕመድ አገዛዝ ያለምንም ጥርጥር ይወገዳል
@danieltilahun2556
Ай бұрын
'Victory for FANO' No one to stop Fano victory
@سيدادريس-ه6ط
Ай бұрын
እዲል ለ ❤ፋኖ❤
@negamulu7482
Ай бұрын
የደነቆረ መርሻል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓርላማ ፊት በግልፅ ፋኖ ትጥቅ መፍታት አለበት ለዚህም እንሰራለን ብሎ ተናግሯል። እንዲሁም 4 ና 3 ክላሽ ይዞ ስለ አወዛወዘ 4 ኪሎ አይገባም ብሎ ተናግሯል። አሁን የተደራጀ ነው የሚለው ሐሳብ ከየት መጣ?
@FitfutLeg7577
Ай бұрын
ከጀዝባው ብሬ ሠፊ አፍ ተገኘ 😂😂😂😂😂😂😂
@FitfutLeg7577
Ай бұрын
አለ ገና አለ ገና መች ቀባጠረና። 😂😂😂😂😂😂😂
@EsraaAhmed-ds8dl
Ай бұрын
👍👍👍👍
@sosinayoni
Ай бұрын
እረ ጁላ ትልቅ ሰው አይደሉ😅😅😅 ግብፅ የጨነቀለት አባይ እዳይጠርጋችሁ ፍሩ 😂😂😂
@Hemefihifen
Ай бұрын
ፋኖ የአማራ/ኢትዮጵያ ጋሻ ነው🎉🎉 ቆንጆዎቹ ጥሩ ይዘዋል😂❤😂 ዘንዶው ራስ ራሱን እየተቀጠቀጠ ነው። ትርፍ አንጀቱ ተቆርጦ እየወጣ ነው። ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ ፋኖ በርግጠኝነት ያሸንፋል።😂😂😂
@Brhannguse-ph3tg
Ай бұрын
ለኔ ግን 10 አለቃ ነው
@ambauendeshew8982
Ай бұрын
Good morning Fetha Midya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤for sharing the truth news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ
Ай бұрын
ፋኖ ወደ ፊት
@MogesKahsay-w4b
Ай бұрын
ፋኖ ጀግና ነው!!!
@adagnetube7784
Ай бұрын
Eser afe gala 2tegna giza tigera ena amharan atatalum.
@jejekafood9107
Ай бұрын
ፍኖ ወደ ፊት
@GovernmenMagnitude
Ай бұрын
የተቅላዩ እርምጃ መክሸፉ እጅግ ያሳዝናል. ብዙ ህይዎት ብህዮውት ዘመኑ የቀጠፈ
@efremyeyeshareg6954
Ай бұрын
በ24 ሰአት ትጥቅ አይደለም ቀበቶ እናስፈታዋለን ያሉት ሱማሌዎች ወይም ግብፆች ናቸው እንዴ 😂😂😂😂
15:43
Ethiopia - መንግስት ለትግራይ አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ | የዛሬው የፒያሳው ቃጠሎ | መምህራን ሥራ አቆሙ | መስከረም አበራ ተፈረደባት
Feta Daily News
Рет қаралды 108 М.
16:38
Ethiopia - “ሥልጣኔን ለጄኔራሎች እሰጣለሁ”፣ ለብሄራዊ መዝሙር ያልቆሙት አመራሮች፣ ዶክተር ቴድሮስ ከሆስፒታል ወጡ፣ ሶማሊያ ጦሩ ሆድና ጀርባ ሆነዋል
Feta Daily News
Рет қаралды 109 М.
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 114 МЛН
00:17
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
00:19
How to Fight a Gross Man 😡
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 15 МЛН
00:38
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
Ной Анимация
Рет қаралды 1,5 МЛН
52:06
አንድ ብቻ ነው የቀረኝ … ቀንጭሬ ይመስለኛል ቁመቴ እኮ ያስደነግጣል… "ግሪን ጉርሻ" ተቀላቀሉን ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 706 М.
1:19:07
Anchor Media ሁለቱ ክልሎች በፋኖ ላይ ያወጡት መግለጫ፥ የመምህራን አድማ፥ የጌታቸው ረዳ ክሶች፥ ዳንዔል ክብረት ማህበረ ቅዱሳንን ያፈርሰው ይሆን?
Anchor Media
Рет қаралды 20 М.
15:31
የ17 ጀኔራሎቹ አዲስ ዘመቻ ምን ይጨምራል? አስደንጋጩ የአማራ ክልል መረጃ |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 143 М.
13:13
ኤምባሲ ኤርትራ ኣብ ግብጺ ስደተኛታት ኢኹም ኢሉዎም#aanmedia #eritrea #ethiopia #egypt #uae #eridronawi
AAN MEDIA NETWORK
Рет қаралды 29 М.
19:46
የአፍሪካ ሀገራት የግብፅ ጦር ሱማሊያ እንዳይገባ አሉ | ደቡብ ሱዳን ግብጽን አበሳጨች | ኢትዮጵያን የደገፈው ሰው ላይ ዘመቱ | ሩሲያ የኒውክሌር ጉባኤ ጠራች
GMN TV Ethiopia
Рет қаралды 138 М.
13:55
"አመራሮችን ገድለናል" - ፋኖ "እየተዘረፍን ነው "-ጌታቸው ረዳ "ዐብይ ግልብና ቀላል ነው " |EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 70 М.
17:56
የኮሎኔሉ ምስጢሮች ፤ በኤርትራ ፓስፖርት የተያዘው|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 222 М.
17:28
Ethiopia - ሶማሊያዎች ያግባቡት ጄኔራል፣ ሞቃዲሾ በፍንዳታ ተናጠች፣ አሳዛኙ የሀሰን ናስራላህ አሟሟት፣ ኢትዮጵያ ሶማሊያን ከሰሰች
Feta Daily News
Рет қаралды 79 М.
17:57
Anchor Media ''የደብረጺዮን ቡድን ከሀገር ሊያስወጣኛና ስልጣኑን ሊቆጣጠር እየተንቀሳቀሰ ነው'' አቶ ጌታቸው ረዳ
Anchor Media
Рет қаралды 6 М.
14:28
ሰበር ዜና | በፋኖ የተያዙት የብልጽግና ባለስልጣናት ምስክርነት! | “ሌሎች ከእኛ ይማሩ!” አስተዳዳሪው እውነቱን ተናገሩ!
Roha
Рет қаралды 149 М.
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 114 МЛН