ቤት የማነው ?/ bet yemanew/ መሠረት መብራቴ በኮሜዲ ስራ የመጣችበት ምርጥ ኮሜዲ /BUHE Entertainment /

  Рет қаралды 527,359

ቡሄ ኢንተርቴይንመንት Buhe Entertainment

ቡሄ ኢንተርቴይንመንት Buhe Entertainment

Күн бұрын

Buhe entertainment is a dedicated art center where you can find original work of art for quality entertainment .
Bet yemanew new amharic short comedy drama / meseret mebrate /

Пікірлер: 525
@ወይንየማርያምዩቱብ
@ወይንየማርያምዩቱብ 3 жыл бұрын
ወይ መስየ አች ስላአለሽበት ብቻ ሰፍ ብየ ገባው አስተማሪ ነው ለሐገራችን ቤት አከራዮች 100%
@laralara7375
@laralara7375 3 жыл бұрын
ቤትማ የእግዚአብሔር ነው ። በምድር ላይ ምንም ነገር የእኛ አይደለም የለበስነው ልብስም ቢሆን ። እናም ሰው ሆይ መውደቂያችንን ሳናውቅ ባለን ነገር አጉል ትምክህት አይሰማን እኛም ነገ መነጠቃችን ስለማይቀር ! መሲየ ቀልደሽም ተኮሳትረሽም እምትሰሪው ስራ የነፍስ ነው በጣም እናመሰግናለን !!!
@netsanetlemma8764
@netsanetlemma8764 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስፍራኝ የቤተ ክራይነው የኬሻ ቤትም ቢሆን የራስ ይሻላል
@Mነኝወሎየዋ-g5u
@Mነኝወሎየዋ-g5u 3 жыл бұрын
በጣሰ በተለይ የአድስ አበባ አከራዩች ከባድመና ናቸው በሚወራውም
@bebitube9931
@bebitube9931 3 жыл бұрын
Amen 🙏 me too
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 3 жыл бұрын
ይህ የቤት ክራይ በጣም ከባድ ነው በተለይ አ•አ ያሉ አከራዮች መብራት አታብሩ ውሀ አትጠቀሙ ነው የሚሉ ብር ቢጨምሩና ነፃነት ቢሰጡ ይሻላል ሁሌ ከሚያሸማቅቁ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 3 жыл бұрын
በጣም
@محمدعلي-م8ظ1ب
@محمدعلي-م8ظ1ب 3 жыл бұрын
ምን ያድርጉ ብለሽ የገጠር ነዋሪዎች ከተማ ገቡ ቤት ኪራይ ጨመሩ
@የልጄናፋቂ-ፀ8ሸ
@የልጄናፋቂ-ፀ8ሸ 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ከፊልሙ እንዴተረዳሁት ባለን ነገር ከመንቀባረር እና የበላይ እንዴሆንን በሠወች ላይ ጫና ከማድረግ ያለንን ለሌሎች አካፍለን ብንኖር ባለን ላይ ይጨመርልናል ፍቅርንም እናተርፋለን መሲዬ ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 3 жыл бұрын
ተወዳጇ መሲ መብራቴ መቼም እንደልማድሽ እፁብ ድንቅ ክወና ነው ያሳየሺው። እኚህን ገንዘብ አፍቃሪ እናት በግሩም ሁኔታ ነው የገልፅሻቸው። መልእክቱም ግሩም ነው። ያብዛልሽ እህታችን በርቺ።
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
መሲ በጣም ናፍቀሽን ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ። በተከታታይ ድራማ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ። 👌👌👌
@የልጄናፋቂ-ፀ8ሸ
@የልጄናፋቂ-ፀ8ሸ 3 жыл бұрын
መሲ ስላለችበት ብቻ ሩጦ የመጣ
@የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ
@የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ 2 жыл бұрын
እኔ
@Janiy_official
@Janiy_official 2 жыл бұрын
እኔ
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
ene
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 8 ай бұрын
እኔ
@rutekidane7839
@rutekidane7839 3 жыл бұрын
ዋው መስዬ ሰርተሽ በማታውቂው በተቃራኒ ገፀባህሪ መጣሽ? ሁሉ የተዋጣልሽ ጀግና አርቲስት , ምርጥእኮ ነሽ የምርጥ ሴቶች ምሳሌ! መስዬ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ አትጠገብ!!!!!
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
We love you
@መሲየድግልማሪያምልጅ
@መሲየድግልማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
በትክክል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር
@abebadelele288
@abebadelele288 3 жыл бұрын
Bbbbbbb
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
@@abebadelele288 ሰብስክራይብ አርጉ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 3 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ተቃጠልን እኮ በአከራዮች ኧረ ጌታ ሆይ እኛንም አስበንና ከሰው ፊር ከሰቀቀን ገላግለን!
@selamt8660
@selamt8660 3 жыл бұрын
መሲዬ💚💛❤🥰
@emaneomrealove4678
@emaneomrealove4678 3 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብብብብብብብብብ. እኔም እመዳም ቤት እራሴን አዝወረችው አንድት ልጂ አለይ በቅናት ልሞት ነው.
@senaitgetu383
@senaitgetu383 3 жыл бұрын
Miskin ehite, ayzosh egzaber lehulum ken alewu zim bilesh amesgigni
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 3 жыл бұрын
አከራዮች በጣም ነው የሚያስጠሉ እኔ በሰው ሀገር ሁኘ ባለቤቴ ሁለት ወር ያልሞላው ህፃን ልጀን ይዛ ነው ከቤቴ ውጭልኝ መብራት ለሊት ታበሪያለሽ ብላ ያስወጣቻት 2012 ዓ•ም ያውም 5,500 ብር እየከፈለቻት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የተንጣለለ ትንሽ ቤት ያለው ግቢ ገዝተን ተገላገልን አሁን G+2 ልናሰራው ነበር በረብሻው ምክንያት ፍቃድ ተከለከልን
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 3 жыл бұрын
@@HabtamuTEwnetu እንኳን እግዚአብሔር ይረዳችሁ ማረፍ ነው የእራስ ነገር አንድም ክፍል ቢሆን ቪላ ነው ያሳካላችሁ ፉጣሪ
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 жыл бұрын
መሲ ሁሉ ነገር ያምርብሻል የኔ እህትእንዲህ ብቅ ስላልሽ ደስ ብሎናል አትጥፌ
@belayamarechannel9725
@belayamarechannel9725 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ወርቅ ስወድሽ በጣም አስተማሪ ድራማ
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
አባቴ መድሐኒአለም ከቤት ክራይ ሰውረኝ በጣም የምጠላው ነገር ቤኖር የቤት ክራይ ነው
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
እኔም ተከራይቸ ቀምሸዋለሁ
@eehanahana5182
@eehanahana5182 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነውየምጠላው
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 3 жыл бұрын
Ene Ufff War Derese Mesakek
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
እኔም ቤት ኪራይ ሲባል ይነዝረኛል በጣም ነው እምጠላው
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
ደግሞ ስሟ የኔ ውድ እናት ባንቻየሁ ነው ስሟ እንደ ውሃ ጠምታኛለች ይህ ኔትወርክ ተከፍቶ ድምፆን ያስማኝ ጌታየ
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ፈራሽ ጠፊ ነው እግዚአብሔር ላደለው ሀብቱ እግዚአብሔር እና የወደዳቸው የወደዱስ ቅዱሳን ናቸው
@rebka2608
@rebka2608 3 жыл бұрын
ለ ትምህርት ቤት ኮርስ የ ዛሬ 6 አመት የተሰራ ነው። Well done Mesiye!!😍😍😍
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 3 жыл бұрын
ዋው መስዬ ስራዎችሽ ሁሉ የልብ የሚያደርሱ ናችው እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ተባረኪ የኢትዮጵያ ቆንጆ🥰
@emuahlam1458
@emuahlam1458 3 жыл бұрын
ዋው መሲየ ሁሉም ባንች ያምርብሻል ተከራይቸ ባላየውም እነሱን ቁጭ አርገሻቸዋል ፈጣሪ ከኪራይ ያውጣን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
tikotok አይቼ ነው የመጣሁተ😃😃😄😄😄
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
ዋው መስዬ ስወድሽ እኮ ትወና ትችይበታለሽ በጣም የእግዚአብሔር ነው እውነት ክራይ ቤት እንዲህ ከሆነማ በጣም ያሳቂቃል ትንሽም ብትሆን እግዚአብሔር የእራሳችን ቤት ይስጠን
@zediyitref4284
@zediyitref4284 3 жыл бұрын
ውይ መስዬ ሰፍ ብዬ ነበር የገባሁት ግን ማየት እንኮን አልቻልኩም :: በድራማም ይዘገንናል
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 3 жыл бұрын
ብትፈልግ እንደ ድመት በምራቅህ ታጠባ! ዋው! ይህ ንግግር የአከራዮችን ቅጥ ያጣ ስግብግብነትና ጭካኔ የሚያሳይ ነው::
@Feker-p1j
@Feker-p1j Ай бұрын
😅😅😅
@teferiayele7411
@teferiayele7411 2 жыл бұрын
አንቺ ቅን ልብ ያለሽ ጀግና! እወድሻለሁ!! ስራዎችሽን ይመቻሉ!!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 жыл бұрын
ውይ መሴ ግሩም አድርገሽ ተጫውተሽዋል :: አንቺ የተባረክሽ እመቤት ::
@melkamroulier896
@melkamroulier896 3 жыл бұрын
መሰረት መብራቴ እጅግ በጣም ደስ የሚል ኮማዴ ቀጥይበት
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 3 жыл бұрын
አንተለስራተኞችጭምርላችው እኔኪራይእጨምራለሁ ለዛ ነው ለውጥያጣንው😂😂😂😂😂👌👌
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
የኔምቤት እንዳይጠፋ ጣራላይልቀመጥ ክክክክክክ🤣🤣🤣
@sofidawudbd1239
@sofidawudbd1239 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ አበባ በትወና ከስንት ግዜ በዋላ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@fanoskesto7852
@fanoskesto7852 3 жыл бұрын
Qwesate
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 жыл бұрын
ከቤት ኪራይ አላህ ይጠብቀኝ
@hannagerewmew8108
@hannagerewmew8108 3 жыл бұрын
አሜን
@AbebaTeka-ch6bx
@AbebaTeka-ch6bx 4 ай бұрын
Amen❤
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ውይይይይ ከአከራይ ጭቅጭቅ ፈጣሪ ሆይ አድነኝ ወሩ ከምኔዉ እንደሚደርስ አሉ። 😂😂😂😂😂😂😂😂
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አይ መሲ ሰራሽዉ የኛ ምርጥ ትችያለሽ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ከገራችንን ይማር አሜን በሉ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
መሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰🥰🥰 በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በዚች ምድር ላይ የኔ ሚባል ነገር የለንም 😒 ሁሉም ሀላፊ ቀሪ ነው ንስሐ ገብቶ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለናል በአሁን ሰአት 🤲❤️
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 3 жыл бұрын
መሲ የኔ እመቤት እንኳን በደህና መጣሽ በመጥፋትሽ እጅግ በጣም የጎደለብን ነበርንና አሁን በተለያየ ገፀ ባህርይ በተካንሽበት ጥበብ ልታስደምሚን እንደመጣሽ በምትወጃት በእመቤታችን ይሁንብሽ ላትለይን ቃል ግቢልን መሲዬ ማርያምን ነው የምልሽ እኔን ጨምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ እንወድሻለን እምልልሻለሁ ብዬ እመቤቴን!!!
@tubetube4903
@tubetube4903 3 жыл бұрын
መሲየ...ተናፍቀሽ ነበር 😘በጣም አስተማሪ ነው 👌
@salem4086
@salem4086 3 жыл бұрын
OMG ትዝ ይለኛል ተማሪ ሆኘ የተከራዩበት ቤት ክራዩ አነ ሰ ብላ አዉጥታ ወንዶዋቸ ሥር ሊትወረዉረኝ አልወጣም ትንሽ ታገሽኝ ብዬ በርሀ ሥር ተኛዉ የብና አተላ ፀጉረ ላይ ጨመረቸብኝ ይኸዉ ጌታ ረድቶኝ አሁን ዉጭ ነዉ ያለዉት ያቸ ያሰቃየቸኝ ሴት ቤት ኖሮኝ እወ እየረዳዋት ነዉ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ለቤት አከራዮች።
@haftamneshbelete3913
@haftamneshbelete3913 3 жыл бұрын
መሲየ ቆንጆ ስወድሽ😍 ድራማውም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው አከራይ ክፉ ቀጣሪ ነው የሚመስለኝ እእፍፍፍ
@hianalegas718
@hianalegas718 3 жыл бұрын
በጣም ትምህት አዘል መልክት አለው:: ጉበዝ እግዚአብሔር ይስጥሽ::: የአከራያችን ግፍ በስው ልጇች::
@tesfaalemetesfa15
@tesfaalemetesfa15 3 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞችያስደሰትን መስሎን ለሁሉም ሰው ብራችንን ከምንበትን ለኛም ቆጠብ አድርገን ቤታችንን ሰርተን አገር ስገባ በኪራይ ቤት እዳንሰቃይ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 жыл бұрын
የብር ጥቅሙንና ጉዳቱን ስለማናቅ ልክ የ2 ወሬ ደሞዝ ስቀበል የዘር ማዘር ሳይቀርኝ ልክ እደ ዲፎ ዳቦ አድሉልኝ ነው እኔ እማቀው ብቻ ጥሩ ቤተስብ ካለ ያስተካክሉታል እኔ እድሜ ለቤተስቦቸ እነሱ አድሉልኝ የምለውን ስብስበው ባይስሩልኝ ኖሮ ይህኔ ልክ እደነኝህ ነበርሁ ግን አሁንም አላወኩበት እየስራሁ ለሁሉም ነው የማድለው አይ ሞኝነቴ😀
@michaelwalle1646
@michaelwalle1646 3 жыл бұрын
ኣከራዮችን ፈጣሪ ያስታግስልን! መሲ ግን ምርጥ ነሸ!
@fredesa246
@fredesa246 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ድራማ መሲዬ እወድሃለሁ
@vvbg585
@vvbg585 3 жыл бұрын
የቤት አከራዩች ትምኪሂት አይወራ ልቦና ይስጣቸው ነገ ጥለውት ለሚሄዱ ስንት ክፉና በጎ ይናገራሉ ።መሲየ የኔ ቆንጆ የሰው ልክ እንዴት እንደምወድሽ ሁሉም ነገር ያምርብሻል 🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌
@Tinanailart703
@Tinanailart703 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መስዬ 😍😍
@melug1068
@melug1068 3 жыл бұрын
ጥሩ መልዕክት ነው ኢትዮ ኢንፎም ስለአንዲት መልካም አከራይ ያቀረበውን አይቼ ነበር ይህ ዘመን ሀብት አለኝ ብሎ የሚኩራሩበት አይደለም ያለውን ተካፍሎ ተረዳድቶ የሚኖሩበት እንጂ
@kiya5113
@kiya5113 3 жыл бұрын
እዚህ ቤት መሲን አይቼ ነው የገባውት ቤተሰብ ሆኛለው
@zmohammed5099
@zmohammed5099 3 жыл бұрын
ያረቢ አላህ🙏ሊላህብለን የምናስቀምጥያርገን
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 3 жыл бұрын
😂😂😂እርግዝና መዘዙ ብዙ ነው አስተማሪ ድራማ ነው ሀገራችን ላይ የሚደረገ ነገር ነው እውነት ግን ሊቀር የሚገባ ነገር ነው አብዛኛው አቀራይ እኮ በስማም br ራሱ እየተከፈላቸው ሳይሆን ፈጣሪ ባንቻየሁ ከወረዳ ሲባሉ እንደዚህ ክው ይበሉ 🤔🤣🤣🤣
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ሁሉ የሚያምርብሽ መሲዬ
@መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
@መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 3 жыл бұрын
መስዬ ትወናኮ አንቺ ተውኒ የኔ ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው በጣም 👌
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
ማሪያምን መሲ ባጣምሰርተሸዋል አዳድነገረኛ ሴቶች ማሪያምንመሲባጣምሰርተሸዋልአዳድነገረኛሴቶችእክእዲህናቸው
@hemiyjosh7380
@hemiyjosh7380 3 жыл бұрын
Masi gin ahunmi kahulumi tebltlchi ebakshi edatkomiye katiyebati 😘eski esana ye masi adnkwoch like gechulgn
@zinateshome8628
@zinateshome8628 3 жыл бұрын
በእኔ ደርሶ ነበር በድራማ ሳየው ገረመኝ በእውነት አከራይ ልቦና ይስጣችሁ ለገባው ሰው የላይኛው ቤት ይበልጣል መሲ እድሜሽን ያርዝመው
@የማሪያም-ሸ3ሐ
@የማሪያም-ሸ3ሐ 3 жыл бұрын
መስዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ አንች ስላለሽ አየዋለሁ
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 3 жыл бұрын
መስዬ የኔ ልዩ ሴት እህት እግዚአብሔር አምላክ የአብራክሽን ክፋይ እንዳይ ያርገኝ♥♥♥
@truugechi9120
@truugechi9120 3 жыл бұрын
መስዬ የምወድሽ የማከብርሽ እግዚአብሔር በጤና ያኑርሽ ውዴ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 жыл бұрын
መሲዬ ምንድነዉ በጣም ጠፍተሻል አንቺ እኮ አንደኛ ነሽ
@mekdesmoges7848
@mekdesmoges7848 3 жыл бұрын
ስራው በጣም አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ። ግን መሲዬ በጣም ክፉ እና እንደ ተናጋሪዋ አከራይ ሴት መጥፎ መሆን አልቻለችም ትክክለኛዋ መሲዬ እየመጣች ሳታስቸግራት አልቀረችም።
@zamzamzamzam1391
@zamzamzamzam1391 3 жыл бұрын
ወይኔመሰረትገደለቻቸው👍👍🥀💚💛❤️😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigistmulugeta9247
@tigistmulugeta9247 3 жыл бұрын
ይህ ከስንት አንድ አከራይ ባህሪ ሊሆን ይችላል የተከራይስ ባሀሪ ከዚህ አ,ይብስም የነሱንስ ገመና ማን ነዉ የሚመለከተዉ.፡፡ ሁሌ ሰለአከራይ ብቻ የሚወራዉ አረ እዉነቱን ይሻላል
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 3 жыл бұрын
እርግዝና መዘዙ ብዙ ነው አለለች እማ ባች አየሁ😂😂😂😂👏yeme mesi😘😘
@finote6805
@finote6805 3 жыл бұрын
እድሜሽን ሙሉ በመልካም አስተሳሰብና በመልካም ስራ ለማሳለፍ ቆርጠሽ የተነሳሽ እንቁ
@zzzzzz40
@zzzzzz40 3 жыл бұрын
መስዬ በርች ጥሩ አስታምሮት ነው ከፈፈ ከመፀፀት ይጠብቃና
@hebertbekel1275
@hebertbekel1275 3 жыл бұрын
መስዬ የመጥፎ ካራክተር አያምርብሽም ምንም ስሪ እኔ በጣም ነውምወድሽ
@hatube1614
@hatube1614 3 жыл бұрын
መሲየ በአዲስ ስራ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።አትጥፊብን የኛ መልካም
@alemuworkie1066
@alemuworkie1066 2 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ አስተማሪ ድራማ ነው
@njadnjad3902
@njadnjad3902 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ የምለምንህ አከራይም ተከራይም አታርገኝ ሣላደንቅአላልፍም መሢዬ እውነት ከዚም የባሠ አለ ጉድ እኮነው
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ 3 жыл бұрын
ጌታየ አደራህን በኪራይ ቤት እዳታስቀምጠኝ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 жыл бұрын
በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ማር መሲዬ ውድድድድ
@meseretaddisu7361
@meseretaddisu7361 3 жыл бұрын
መሲ የብዙሃኑን ችግር ሆነሽ አሳየሽን! ቤት የእግዜር ነውና ወገን እንረዳዳ!
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
መስዬ ናት ግን ከሆነች አንደኛዬዬ 😍😍😍
@rahmetali2463
@rahmetali2463 3 жыл бұрын
ስታምሪኝ መሲየ እድሜሽ፣ይርዘም።
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እውነት ግን መስዬ ናት ማመን አቃተኝ እኮ የኔ ውብ እካን ደና መጣሽልን 💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️🥰🥰😍😍😘😘😘😘😘😘
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 3 жыл бұрын
አከራዮችማ ቀላል አቃጠሉን ይጠየቁበታል በላይኛው ቤት
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 жыл бұрын
መሲዬ መሲዬ የኔድንቅ ኢትዮጵያ ውድድነው የማረግሽ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
መሲ በትክክል ሰርተሽዋል አንዳንድ አከራዮች ተከራዮችን እንዴት አድርገው እንደሚያሰቃዩዋቸው ነው እሚገልፅ ታሪክ ነው
@anetenhyitayal5453
@anetenhyitayal5453 3 жыл бұрын
መሲዬ ምርጥ መልክት ነው የኛ ጀግና በርቺልን ስራሽን አድናቂ ነኝ።💚💛❤️💪
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ቤት የእግዚአብሔር ነው ተከራዮች ማሸማቀቅ የለብንም👏👏👏
@fatumaadem867
@fatumaadem867 3 жыл бұрын
ምረጥ ትወና ነው አይ የቤትክራይ መከራነው
@ፍሪታፈንታው
@ፍሪታፈንታው 3 жыл бұрын
መሲዬ ምንም ይዋጣላታል 😍😍😍😍
@helenmengsitu3407
@helenmengsitu3407 2 жыл бұрын
Meseret LOVE YOU Yene konjo ❤❤❤🇪🇹
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 3 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ወይ የቤት ኪራይ ኡፍ እሚያውቅ ያውቀዋል አረረረረረ
@የያሬድእናት
@የያሬድእናት 3 жыл бұрын
ከምር እድሜ ልካችን በቤት ክራይ ነበርን ብዙ ነገር ነው ያሳለፍነው ይሄው አሁን በአርብ ሀገር መጥቼ ቦታ ገዝቸ ቤት ሰርቸ ብቻ ምን ልበላቹሁ እማይረሳኝ ልጄ በጣም ታሞብኝ ውጭ አሉኝ ብቻ አይወራም አሁን ግን እኔም ታናሼን ይዠ መጥቸ እናቴንም ቤት ቦታ ገዝተን ስርተን አስቀመጥናት ብቻ ሁለት ቦታ በጣም የሚያምር ቦታ እና ቤት ስርተን ማከራየት ጀመርን ሁለት ባዶ ቦታ ገዛን ተመስገን ነው ከተከራይ ወደ አከራይ ዝሮን ለእግዛብሄር የሚሳነው የለም እህቶቼ አንድም ክላስ ትሁን የራስን ይመሰለ የለም
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደሰ አለሸ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል አይደል የሚባለዉ
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 3 жыл бұрын
እንኳንም የልቦናዎት ሞላላችሁ ቸሩ አምላክ የሚሳነው የለለ
@seadaseid184
@seadaseid184 3 жыл бұрын
መሲየ ሀሪፍ ስራ ነው ግን አደራ ጀምራችሁ እዳታቆሙት ቤተሰብ ሁኛለሁ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
አሁን ያለዉ እዉነታ ነዉ በደንብ ገልፀዉታል መሲየ ትችያለሽ ዉደ
@maryamkwt770
@maryamkwt770 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ የማዝናና ነው ።መሴም እጠፍተሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
መስዬ የሴት ደርባባ ስወድሽ እዃየኳን ደና መጣሽ🙏
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 3 жыл бұрын
ዋው መሲዬ የኔ ምርጥ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ወይኔ ቀጣይነት ቢኖረው በጣም ደስ ይላል ምርጧ
@peace2all51
@peace2all51 3 жыл бұрын
ድምፅሽን አንድ አይነት ብታደርጊው ጥሩ ነበር
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ዋዉ፡ይገርማል፡ጀግና፡ነሽ፡ያስተምራል፡እንዲህም፡አለ
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 3 жыл бұрын
🧐🤒ወይኔ ሀገሬ በኪራይ ቤት እርግዝና 😜🤣
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 3 жыл бұрын
እንዲህ ያለው በልማት ስም መንግስታዊ የመሬት ይዞታ ንጥቂያ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው።
@vtvg8502
@vtvg8502 3 жыл бұрын
መስዬ ዉስጤ ነሽ ፈጣር ለኛም ያስብልን ለአኬራ
@vtvg8502
@vtvg8502 3 жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸዉ አንድ አንዱ መልካሞችም አሉ
@semkid1132
@semkid1132 3 жыл бұрын
Besemeam beweld.... Kendezi aynet akeray fetari yeseweren.... Kezis godana yeshalal.... But props to mesi... Good acting.
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 2 жыл бұрын
መሲዬ ናፍቀሽናል አረ በቅ በይ ባንድ ስራ
@yalew6231
@yalew6231 3 жыл бұрын
ትተውን መሲ! ምርጥ ነሽ ሁሌም አንደኛ!
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 3 жыл бұрын
ዋው መሲየ የኒውብ ሴት ፉትህ ለወሎ ህዝብ
@helenhailu5169
@helenhailu5169 3 жыл бұрын
ውይ መሢዬ ይች ሬዲዬ አለችን እመቤቴን አባቴ ሰቶሽ ነዉ እንዴ እኔ እኮ ከሀገር ወጣሁ በቃ አይ
@goodnews7295
@goodnews7295 3 жыл бұрын
Wow wow beautiful amazing mesyee I didn’t know that was you want a talented woman love it
@fafifafi136
@fafifafi136 3 жыл бұрын
አህለን ዉዶቼ መሲዬ እዉነትሰርተሽዋል ብዙ አከራዮች እንዲህ ናቸዉ በተለይ ትልልቅሰዎች
@Seni_ethio
@Seni_ethio 3 жыл бұрын
ሙሉ ሴት አድርጎ ሲፈጥር ልክ እንደመሲ ❤️❤️❤️🔥
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
መሢ ማለት የቷ ናት
@Seni_ethio
@Seni_ethio 3 жыл бұрын
@@rahemt7625 ቤት አከራዬ ሴትዬ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 3 жыл бұрын
ውይ እነዚህ ቤት አከራወችኮ 80% እደዚህናቸው ነገ ጠለንው ለምንሄድቤት አሄራችንን ያጠባል እኔ ቤትኪራይ እጅጉን እምፈራ 1 ክላስ የራስ ታኮራለች የስደተሰ እህት ወድሞቸ ገዘብ ሳናባክን ሌላ ባናደርግኳ ቤታችንን እንስራ የትም ዞረን ማረፊያችን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለሰሜን ወሎ አማራ
#miskinochu l ክፍል 17 የአማቾች ፀብ l
24:23
Addis Drama Studio
Рет қаралды 42 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 105 МЛН
Betoch | “ጩሁና አስወጡ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 486
26:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 56 М.
ቁጭ ይበሉ አዲስ አስቂኝ ድራማ ክፍል-አንድ
35:46
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 1,8 МЛН
እያደር ጉድ  ክፍል 13 | ምርዕፍ 2 |  new Ethiopian drama 2024
32:44