ጎረቤታሞች በገጠር አዲስ የገጠር አማርኛ ድራማ #1 /yegeter film 2021

  Рет қаралды 577,357

ዱካ Duka Tube

ዱካ Duka Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 236
@samsugsamsuh9303
@samsugsamsuh9303 3 жыл бұрын
የውበቴ ባል በጣም ጎበዝ ነው ወላሂ ቀልድ መስሎ ብዙ ቁምነገር አለው 👍👍👍👍
@sameerrehmato2133
@sameerrehmato2133 3 жыл бұрын
ትክክልናሽ
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ጥሩሰውነው
@אילהדרסיה
@אילהדרסיה 2 жыл бұрын
​@@sameerrehmato2133 0
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 5 ай бұрын
በርቱ ምርጦችየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ፈታ ነው የምለዉ በእዉነት ዉድድድድ አደርጋችሁአለዉ😂😂
@procell803
@procell803 3 жыл бұрын
ያምራል. በጣም. ከጎረቤት. ምቀኛ. ይሰውረን. አገራችንን. ሰላም. ያርግልን. 🙏🙏🙏
@ሀዩነኝየመካነሠላሟ
@ሀዩነኝየመካነሠላሟ 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ በርቱ ሀሪፍነው ይቻለየ በጣም ነው ያሣከኝ እወዳችሁአለሁ🇪🇹😘😘
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
ደጎ ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ዘሀራ-ዸ3ሰ
@ዘሀራ-ዸ3ሰ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ አናመሰግናለን
@jonsiinnat7835
@jonsiinnat7835 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@hawatube2358
@hawatube2358 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍😍🥰😍😍
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ውይ በሳቅ ፍርስ አረጋችሁኝ😂😂😂😂😂😂 በጣም ጎበዞች ናችሁ እንዳታቋርጡ በርቱ ።
@ጎዳዳአዲሴ
@ጎዳዳአዲሴ 3 жыл бұрын
ያባቴ ምርቃን ትዝ አለኝ ትምህርትሽ ይግባሽ 😍😍😍😍
@hasatpice9198
@hasatpice9198 3 жыл бұрын
አየ የገጠርሰው የዋሁ የነሱ የዋህነት ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርገው አዳድ ጎረቤት ክፉ አታጣውነው የገጠርልጅ መሆኔ ደስ ይለኛል
@መቅዲነኚእምየንናፍቂ
@መቅዲነኚእምየንናፍቂ 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል በርቱ አቤትየገጠርልጂመሆኔ ደስ ሢሉ
@tigistwondu5226
@tigistwondu5226 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የገጠሩን ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ 😘😘
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 жыл бұрын
እንዴው እንዴው እንዴው🤣😲💕❤️አንደኛ 100%
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቲ አስተማሪ ነው
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 3 жыл бұрын
ወላሂ ልብ ላለው ትልቅ ትምህርት ነው ያሥተላለፉት ግን ታዳ ምን ዋጋ አለው ሠው ሁሉ ልቡ በጥመት ተሞልቶ የሚሠማ የለም የሀገራችንን ሠላም ይመልሥልን አሜን
@emuseid3845
@emuseid3845 3 жыл бұрын
አላሕ ይጠብቃችሑ ደሥይላል ትምርትነው ያሥተላለፈችሁት ክበሩ ግን በሣቅነው የሞትኩት አተያገባሁቀን አለች የሠካራሙ ሚሥት ክክክክክክክክክክ
@aberashkebede4448
@aberashkebede4448 3 жыл бұрын
አሁን ኑሮዪ በአሜሪካ ነው ያደኩበትን መንደር አስታወሱኝ ጥሩ ስራ ነው በርቱ🙏❤️
@h4065
@h4065 3 жыл бұрын
ታድለሽ ምን አለ ብትስቢኝ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
@@h4065 🤣🤣🤣🤣
@ዜዲየገነቴዋYouTube
@ዜዲየገነቴዋYouTube 3 жыл бұрын
አስተማሪ መሆን ድራማ ይሄ ነው ጎሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ፋፊነኝከወሎ-ገ7ኀ
@ፋፊነኝከወሎ-ገ7ኀ 2 жыл бұрын
ገነቴ ያገር ልጁ እኔም ገነቴ ነኝ
@hasanhabashi8436
@hasanhabashi8436 3 жыл бұрын
ደባልቄ ያገሬልጂ ይመቻችሁ ያምራልቀጥሉበት
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
የትናቸው
@aynalemketema4639
@aynalemketema4639 2 жыл бұрын
የውበቴ ባል ምርጥ አፍቃሪ እናምርጥ አባት አዝመራ ትህትናዋ ያምራል
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዱካ tube ዛሬ ነውያየዋችሁ ጥሩ ድራማ ነው በርቱ👍
@ديستااوسو
@ديستااوسو 25 күн бұрын
ሀገራችንሠላምሽይብዛእኛምከሠዉሀገርእንገላገል❤❤❤❤❤
@ሰያየየገነቴውቀበጥ
@ሰያየየገነቴውቀበጥ 3 жыл бұрын
ከጠባብ ቤትና እና ከሞኝ ጎረቤት አላህ ይጠብቀን ወ ጉድኮነው አይ የሰካራም ነገር ላንች ብየነው አላለም 😃😃😃😃
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂በርቱ አሪፍነው ትምህርትአለው ልብላለው ሰው
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍነው በርቱ ወይኔ ትዝታ
@keleabtsehaye4480
@keleabtsehaye4480 3 жыл бұрын
አንተ የገጠር ሰው የገጠር ገበሬ አንተ ጡሩ ነበረ አንተ ትሻሻል ነበር ሆነ አሁን ነገር መጣ ወደ የከተማ የተሰበሰበ ሰዎች 🇪🇷👍👍👍
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
የጎረቤት። ጨቅጫካ። እና የጣት ቁስል። ቴሽር። ያስተነፍሳል የጎረቤት። ነገረኛም። ሸክላ ብቻነወ ዱላእሚጠላው። በደብ ተተቀጣ። አድቦ ይቀመጣል። 😂😂👈 ያዝመራ። ቤተሰቦች በጣም። አሪፍ አርገው። ተውነዋል 👍💚💛❤👈 ያረጋሽ። ባል። ቢጫነወ እምሰጠወ ውይይይይ 💛💛💛💛👈
@aminatabdu6905
@aminatabdu6905 3 жыл бұрын
የጎረቤት ምቀኛአይድረስነዉወላሂ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 жыл бұрын
አይ ሰካራ ባል ትርፉ ቅናት ነዉ ጥሩዉን ሰዉ ጠዋት ማታ ይረብሻል
@sarkysool2341
@sarkysool2341 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው በርቱ ያስተምራል
@tube-zg3gc
@tube-zg3gc 3 жыл бұрын
قَالَ رَبِّ اشْرَحْ لِي صَدْرِي (ሙሳም) አለ «ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ፡፡ وَيَسِّرْ لِي أَمْرِي «ነገሬንም ለእኔ አግራልኝ፡፡ ደምሩኝ ምርጦቸ
@sikosilo86
@sikosilo86 3 жыл бұрын
ኡፍ የኔን ቤተሰቦች እደዚህ ነበር የገንዛ ወንድሙ የሚያሰቃየው ግን ከአስራስንት አመት በኃላ ታረቁልኝ እና ድራማ መስሎ አስተማሪ ነው
@Fatima-ki5un
@Fatima-ki5un 2 жыл бұрын
ወደኋላነዉ የመለሳቹሁኚ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr 7 ай бұрын
ልክ እደኛ ግረቢት ማርያምን እኛም እንደዝህ መሄጃ አሳጥተውን ነበረ😢😢😢😢😢
@Regassa_Fufa
@Regassa_Fufa 3 жыл бұрын
ወደንዋል😂😂😂😂😂 "ከቤቴ ፈንቅሎ ጠራኝ" ሯሯሯ "መቸ ሰይጣን ሳመኝ" መዘናቀል
@hqs8057
@hqs8057 3 жыл бұрын
እኔራሡ እየሣቅኩኝ ነበር
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
ክክክክ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክኮክ
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@selamse3705
@selamse3705 3 жыл бұрын
ሰበት ነው አለ በሰበቱ ትምህርት አለደ 😜😜😂😂😂😂
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 3 жыл бұрын
ቲቶሪያ አለ እረሳሽው እንዴ ምነው ሸዋ😂
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 жыл бұрын
😁😁😁😁
@agidedagne4850
@agidedagne4850 3 жыл бұрын
በሰንበት ትምህርት አለ እንዴ አይ የአዝመራ ቤተሰቦች የአበራ ተንኮል ክፉ ጎረቢት አይ ጎንጤ ተዘርፍጠህ አላለም 😄😆😄😆😄
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 3 жыл бұрын
አርጋሼና ባሏ 😂😂😂😂😂😂😂
@ኸድጃብንትባባ
@ኸድጃብንትባባ 3 жыл бұрын
አድስነኝለቤታችሁ በርቱአሪፍነው
@ወለተጸጋየማርያምልጅወለተ
@ወለተጸጋየማርያምልጅወለተ 3 жыл бұрын
እሰይ ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነው
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ዋዉ፡ያምራል
@اااا-ذ7و1غ
@اااا-ذ7و1غ 2 жыл бұрын
😔😔😔💔💔💔❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂ደሰ ይላል አይይይይ
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 2 жыл бұрын
ወየሁ በሳቅ ሞኩ😹😹😹😹
@tube-zg3gc
@tube-zg3gc 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ወየዉ በሳቅ ሞትኩ
@bertkanababa1439
@bertkanababa1439 3 жыл бұрын
ቆንጆ አደረገው ይታባቱ
@tube-zg3gc
@tube-zg3gc 3 жыл бұрын
መዳሜ ምነዉ እስክትለኝ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ
@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ 3 жыл бұрын
ልጂቱ ተለጥፋ ትስቃለች ክክክ
@ፋጡማነኝየመካነሠላሟ
@ፋጡማነኝየመካነሠላሟ 3 жыл бұрын
አረወየሁ በሣቅሞኩኝ ለቤታቺሁአዲሥነኝ አህለበሉኝ 🤣🤣🤣🤣
@agidedagne4850
@agidedagne4850 3 жыл бұрын
ኧረ ጎንጤ ቁጭቱን ወጣበት ይታባቱ 😄😆😄😆😄😆
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አዲስ ገቢ ነኝ በርቱ👍👍👍👌👌👌😘😘😘😘 ጥሩ መልክት አለው
@yuuyyyyyuuii3014
@yuuyyyyyuuii3014 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ
@babibekele9135
@babibekele9135 2 жыл бұрын
ሠዉየዉ በጣም አስተዋይ ነዉ
@werdgh8019
@werdgh8019 3 жыл бұрын
በሩቱ ሀረፍነው
@hayathayat6769
@hayathayat6769 3 жыл бұрын
በርቱ ሀሪፍነው
@habhabshi6915
@habhabshi6915 3 жыл бұрын
ጭራሽ ጋኒቱን አሸቦይቱን ቡናይቱ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
@ሀይሚነኝከሽቃሎችመንደር
@ሀይሚነኝከሽቃሎችመንደር 3 жыл бұрын
ውይ በርበሬው አጓጓኝ😭😭🤓
@signals8462
@signals8462 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@belaynehwondfra6815
@belaynehwondfra6815 3 жыл бұрын
ደሥሲል
@Tube-cm4bw
@Tube-cm4bw 3 жыл бұрын
ያበራ ሚስቲ ትግስቷ ደስ ይላል እኔ ባሌ ምን ባጠፍ ሲናገሩብኚ አልወድም
@sanasana2561
@sanasana2561 3 жыл бұрын
ያምራል፣ሰለምለኢትዮጽያ፣🇪🇹🇪🇹👈🙏🙏
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 жыл бұрын
ደጉ ወገኔ እንዲህ ነበር ያደግ ነዉ እድገቴን አስታወሰኝ
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 3 жыл бұрын
Dstelalchu.ketwolyebetye😍😍
@ሃብተሙአባባታሲፋይ
@ሃብተሙአባባታሲፋይ 3 жыл бұрын
Fata like
@KokabeShankot
@KokabeShankot 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልኝ
@ghgj4167
@ghgj4167 3 жыл бұрын
ከነገረኛ ጎሬበት ይማረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 3 жыл бұрын
በርቱ ሀሪፍ ነው
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
ጀማሪ ናቸው ሲጣሉ እግድግዳው ቆማ ትስቃለች ክክክክክ
@salime4927
@salime4927 3 жыл бұрын
እኔምአስቃኛለች
@tamratsisay2911
@tamratsisay2911 3 жыл бұрын
😂😂😂
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb 3 жыл бұрын
ያርብ ከነገርኛ ጎርቤት አተ ጠብቀን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
የጎረቤት ምቀኛ እይንያጠናገራል አሉ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 3 жыл бұрын
ደሥ ሢል
@እየሩሥእየሩሥ
@እየሩሥእየሩሥ 3 жыл бұрын
የህቴ ሥም ውበቴ እፍፍፍ እህቴ መቸነው ድምፅሽን የምሠማው
@dagimdemsew2925
@dagimdemsew2925 2 жыл бұрын
Nice
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት አለው ሀጋሬ ትዝ አለኚ
@ودنشالشمري
@ودنشالشمري 3 жыл бұрын
ያምራል
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 2 жыл бұрын
የት አባቱ ጎንጥዬ የኔ ጀግና ትዕግስት ፍረሐት አይደለም
@Marmawussn
@Marmawussn 3 жыл бұрын
ጎንጤ የሚጣየ ባል በርታልን ልጃችን
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
እንደ አስተያየት ግን ሳቁ አስፈላጊ አደለም ቢቀር ጥሩ ነዉ እኛ ብንስቅ ነዉ የሚሻለዉ🥰
@wwewwe351
@wwewwe351 2 жыл бұрын
Wedehola melesachhugi ayzochhu tekru
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
እኔ ጭንቅ ብሎኛል አምኛል🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭እማ መቼ ነው ሰላም የምታገኘው እኔ ሰላም ለሀገራችን ወሎዩ ሙስሊም ክርስቲያኑ አልቻልኩም ጨረሱብን የሸዋን ልጆች አጣዬ አብይይይ ነፍሰ በላላ አብይ ነፍሰ በላላላ አብይ ነፍሰ በላ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
ገጠር ትልቁ ችግር የጎረቤት ጠብ ነው።በጣም ያስጠላል ።በተለይ ክረምት ላይ!!!
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
ክረምት ለይ እንዴት 😂😂😂😂😂🙈
@dasitadabebee4216
@dasitadabebee4216 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣baxamii. Xurunouu
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 3 жыл бұрын
ብዙ ትምህርት አለው በርቱ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 3 жыл бұрын
Das yelaal👌👌👌👌👌👌👌👌❤💛💚
@sayedahmada4020
@sayedahmada4020 3 жыл бұрын
በጣምደሰይላል
@ያትውልድናፈቀኝየጎሽ-ሜዳ
@ያትውልድናፈቀኝየጎሽ-ሜዳ 3 жыл бұрын
#አንዳንድ አካባቢወች ላይ ያለው እውነታ ይህ ነው፡፡ ምቀኝነት የትም አያደርስም!
@mamemame2986
@mamemame2986 3 жыл бұрын
እረበሳቅ ይመቻችሁ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 አስተማሪ🌹 ምርጥ🌹 መካሬ ፕሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹 መልስ🌹 ያገኛሉ🌹
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
አዲስ ነኝ በርቱ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
ልጅናቴን አሰታወሰኝ ገጠር መወለድ መታደል ናው
@ሳሊሀትየወግድዋYOUtube
@ሳሊሀትየወግድዋYOUtube 3 жыл бұрын
ክክክክክ አችን አጥቸ ምን ሊውጥኝ
@mofijkhan9101
@mofijkhan9101 2 жыл бұрын
እይይይ ትዝታ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
ክክክክ ከሠካራም ባል እሱ ይጠብቀን
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር 3 жыл бұрын
እኔም ድብን ያልኩ ገጠር ነው ተወልጀ ያደኩት አስያወሳችሁኝ በበርበሪ እንጀራ አሁን በስደት ነኝ እዳያቃችሁ ወሃ አቅርቡ
@ተወከልበአሏህኩንፈይኩን
@ተወከልበአሏህኩንፈይኩን 3 жыл бұрын
ክክክክክየዱላዋነርግር
@tub1856
@tub1856 3 жыл бұрын
wow
@DukaTube16
@DukaTube16 3 жыл бұрын
ሸር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቤተሰብ
@እየሩሥእየሩሥ
@እየሩሥእየሩሥ 3 жыл бұрын
ክክክክክ ኧረ ኩሽናየን አላለችም
@vipvp4386
@vipvp4386 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የሀገራቸን ባህሪ ነው
@ሀዋአህመድአሰፍ
@ሀዋአህመድአሰፍ 3 жыл бұрын
በርቱ
@መሬምቲውብ
@መሬምቲውብ 3 жыл бұрын
ብዙ ምክርአለው ላዳመጠው
@gadaavine4269
@gadaavine4269 3 жыл бұрын
Amazing
@jfri5382
@jfri5382 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
ፃቃ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን
9:05
Sekota woreda communication youtube ሰቆጣ ወረዳ ኮሚኒኬሽን
Рет қаралды 229
ትክሻዬ ይርገፍ ገራሚ የባህል ጭፈራ(Tikishaye Yirgef ) New Ethiopian Chifera 2024
6:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 193 М.
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
sofi ሶፊ
Рет қаралды 27 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,8 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН