KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በጣም አፈቅርሻለሁ አላት ሀይሚ ግራ ገባት😱🙊
21:11
አብርሽ እና ረሙ ተደባደቡ 😱(ሩታ አለቀሰች)🥺
15:38
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
开门竟然看见这一幕,看我怎么拿奖牌揍你#funny #cutebaby #萌娃 #搞笑 #twins
00:36
Gym belt !! 😂😂 @kauermotta
00:10
ቤታቸው ሄጄ ሰርፕራይዝ አረኳቸው❤️
Рет қаралды 161,596
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 108 М.
remu khan
26 күн бұрын
#remukhan
Пікірлер: 2 300
@remukhan1786
24 күн бұрын
Subscribe ያረጋቹ ኑ ሳሙኝ😘 አበባውን ሳልሰጣት እረሳውት🤣
@Zeineb874
24 күн бұрын
@@remukhan1786 አንተ የተመታክ እንዴት እንዳናደድከኝ😎 ወሬ ወሬህን ስትል ሳትሰጣት አለቀ 😰😂😏
@user-jx6jy3pi7b
24 күн бұрын
እንኳንም እረሳሀው የሰው ቤት ልታፈርስ ❤❤
@rabi1011
24 күн бұрын
ከምር ምን አደምትል ለማየት ጓጉቸ ነበር😂 ረሙ አንተ ልበ ቢስ እረስተኸዋል 😂 ለማንኛዉም ጉዞ 100k ትንሽ ነዉ የቀረህ 😊 እራት ግብዧዉን እስብበት 🥰
@user-vm1vg6ru2c
24 күн бұрын
በቀጣይ ስትሰጣት ማየት አለብን ❤❤😂😂
@user-wq1jx4ip1r
24 күн бұрын
የምር የት ሄደች አበባዋ አብርሽ ነው የጣላት😁😁😁😁😁
@fafi21-d8s
24 күн бұрын
ረሙ ወንድ ልጂ ሀብል ማርግ አይፈቀድለትም አዉልቅ የምትሉ👍👍
@emuemran-zw9vj
24 күн бұрын
መቸይሰማል
@sadh5915
24 күн бұрын
አወ በኢስላም ለወድ አይፈቅድም ሸሪአችን
@user-nu5ll2ko3i
24 күн бұрын
አወ ልክ ነሽ እህቴ ላይክ አድርጉላት ሀሳቧ ልክ ነው👍👍👍👍
@user-id9ow5rc8i
24 күн бұрын
አው ወላሂ ደሞ በጣም ነው የሚስጠላው ለወድ ልሽ ሀብል ኧረ አውለቀው
@lucihymaryo7483
24 күн бұрын
ኤጭ አበዛቹት
@user-yd8bh4yg9g
24 күн бұрын
አድ ነገር ልጠይቃቹ ረሙ ሙስልም ነው ወይስ ምድነው ማወቅ እፈልጋለው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እናም ወንድ ልጅ ሀብል ማሰር አይፈቀድም የምትሉ በላይክ
@fafitube8904
24 күн бұрын
አወ ሙስሊም ነው እህት እያወቁ ከማጥፋት አላህ ይጠብቀን
@SaraSara-lu8pm
23 күн бұрын
ምነው ዛሬ ነው ሮሙ ሙስልም መሆኑን ወረኛ ሁላ ሮሙ ብቻ ላይ ነው ያየቹውት ሀብሉን ሃፍታም ለሰጥ ደሃ ቂጡን ያመዋል ኢላላ የ ሀገር ሰው እኝ ነን ፈርጅ ቆራጭ አትበሉ የርሳቺዉን ህዮት እንጂ ሰዉን ስለምት ኖሩ በሱ ህዮት እሱ ብቻ ነው ተጣያቅ ኦክ ዝም በሉ ካባቱ ባይ የማቂ ቡዳ ነው ይባላል ያልበላቺዉን አታኩ የራሳቺዉን እውቁ እሺ ምደር.....
@fatimaa9853
23 күн бұрын
@@SaraSara-lu8pmእና ትክክል ነው እያልሽ ነው ስተቱን ተናግራ ማለፍ የለባትም ነው የምትይው አንድን ነገር ያወቁትን ተናግራ ማለፍ ግደታዋ ነው ሙስልሙ ሀብል ካጠለጠለ ምኑ ተለየ ከክሪስቲያኑ ያውም አጫዋች ያለው
@almaze214
23 күн бұрын
ሙስሊም ነው።
@user-gr9ov7us8u
23 күн бұрын
Awo museum new ashi ❤❤❤🎉🎉🎉
@selmejons5098
24 күн бұрын
ማርያምን ሩታና አብርሸ የልጅ አዋቂወች ናቸው እንግዳ አቀባበላቸው ደሰ ሲል ሁሌም ቤታችው በበረከት ይሙላ
@Miheret-bh5cu
24 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@badrea36
24 күн бұрын
አሚን
@SasddGaddd-bh2xk
24 күн бұрын
አሚንንንን❤❤❤❤❤
@user-hi4mf5bu1x
23 күн бұрын
አው ከምንም በላይ ፈገግታቸው
@seadamohammed3792
24 күн бұрын
ረሙዬ አንተ ሙስሊም ወንድማችን ነህ ስለዚህ ወርቅ አገት ላይ ስጀመር አይፈቀድም ለጣት ብቻ የብር ቀለበት አውልቅ በእውነት
@Zehara9
23 күн бұрын
ውደ ደምሪኝ
@zeynebasnake8391
23 күн бұрын
አወ አጠቃላይ ወርቅአይፈቀድም የብርሀብልም ህሀራም
@fatimaa9853
23 күн бұрын
ለጣቱም ብርነው እጅ ወርቅ አይፈቀድም
@user-bw4vi7ky1y
24 күн бұрын
❤❤❤❤ሩታና አብርሽ ሲጋቡ ረሙ ሚዜ ይሁን የምትሉ😂😂👍👈
@user-fj9cq9mh7w
24 күн бұрын
አረ ምን አስጨነቀሽ 🤔🤔🤔
@user-fj9cq9mh7w
24 күн бұрын
አረ ምን አስጨነቀሽ🤔🤔🤔🤔🤔
@user-pq3gz2vu9k
24 күн бұрын
❤🎉❤s
@rabiarabu3985
24 күн бұрын
@user-fj9cq9mhw እኮ ወየሁ
@BhVh-s6q
24 күн бұрын
የህ አሳሰበሽ😅😅😅
@senayetjima6450
24 күн бұрын
ረሙይ የጨዋ ልጅ እንደዚህ ነው ባዶ እጅ አይኬፍምና ባወጣ ይተካ ሩትይ እብርሽ ብርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@user_sf9yw4cm6p
24 күн бұрын
እሮዝ አበባ ለሴቶች ነው የሚሰጠው እሮዝ አበባ ለይ አሞኝ ተኝቻለው እሩትን የመሰለ ፈልጌ አጥቻለው❤እረሙ ነው ያለው ደሞ❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
24 күн бұрын
❤❤❤❤
@amenhhabshah5498
24 күн бұрын
😂
@user-og2qc7oj5s
24 күн бұрын
❤❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
24 күн бұрын
እ ትርጉሙ ይሄ ነው
@user-ol8pc7bn5e
24 күн бұрын
ትርጉሙ ነው😂😂😂
@S.s.m260
24 күн бұрын
ሩታዬ በጣም ጥሩ ልጅ ናት እስኪ የሚወዳት❤😊
@TiiiToiri
24 күн бұрын
የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምወዳት እኔራሱ
@LpppHjj-bj2cc
24 күн бұрын
እሩታየን መቸም ቢሆን ምንም ቢሎት መውደደን መቸምም አላቆም የኔ ማርር❤❤❤🎉
@zuliekehaji8355
24 күн бұрын
❤❤❤❤
@LpppHjj-bj2cc
24 күн бұрын
@@TiiiToiri ሠወ ምን አለች ምን ሥተት ባወራች ብለው አፎነው እሚጠብቁት ኢጭ እሩታዩዩ አብርሽ ሁሌም ወደፊትት
@user-jt6zq9yz3c
24 күн бұрын
@@zuliekehaji8355 ያኛ ሰዉ ያምወሽ እነ ያምያስመስል ሰዉ ነዉ ምወደዉ ወለይ ትለትነ ለምን አልወሻችም ብለዉ ስሳደብ ገረመኛ ያኔ ጨወ ሩታዬ ዉድሻለዉ❤❤
@user-uh1pt3nx9p
24 күн бұрын
ራሙ ወላሂ በእስልምና ለዋድ ወርቅ አይፍቃድም።
@ssaa8309
24 күн бұрын
ሳሂህ አላህ ያስተካክለን እሱ በራህመቱ የሴት ጌጥ ወድ ይቅርብህ መድም አችን
@uaekalba3062
24 күн бұрын
ትክክል
@Semir71166
24 күн бұрын
ትክክል
@cgf8399
24 күн бұрын
ሙስሊሞች ድናችዉን ተዝናጉ !!
@jshsuwu5558
24 күн бұрын
አላህን ፍራ ወድልጅ ወርቅ አለብሥም 😢😢
@sneg2959
24 күн бұрын
ረሙ ምርጥ ሰው ለእናቱ ክብር ያለው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ አላህ ቤተሰቦቹን አክባሪ ባርያውን ይወዳል ሀብሉን ግን አታድርግ በኢስላም ክልክለ ነው ወንድሜ
@MOMisMyLife-xe4sl
24 күн бұрын
ኣብርሽና ሩትየ እንግዳ ኣክባሪ ስወዳቹ ረሙ ደግሞ እረፍ ኣብርሽየ ኣታስቀናው 😥 ሶ እናመሰግናለን ውዶቻችን በቤትክ ስላመጣሃቸው 🙏So let's go 100k 💪
@aminaahmad7851
24 күн бұрын
🍃ወንድ ልጅ የአንገት ሀብል መጠቀሙ ሀራም ይሆንበታል ምክንያቱም ከሴት ጋር መመሳሰል ነው ረሱል ﷺ ደግሞ ከሴት ጋር የተመሳሰለን ረግመዋል ¶¶ ( ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ)
@cgf8399
24 күн бұрын
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉
@deiebemnaiche7246
24 күн бұрын
ሳለላሁ አለይሂ ወሰለም
@foziamohammad-pq8nn
24 күн бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@user-mk2mk3ll6n
24 күн бұрын
አወ ግን አችም ፍሮፋይልሽ የወድ ጥምጣም ነው ስለዚህ ወዳበይው በዛላይ ፎቶሽን ኣታድርጊ እሽ
@Neima-r9u
24 күн бұрын
ሀብሉ እዳለ ሁኖ ምግቡ ስጋ እዳይሆን የበላዉ 😳
@user-iy7jv8en5e
24 күн бұрын
እረሙ ያጠለጠለውን ሀብል አይቸ 😮ገርሞኝ ነው የመጣሀት ወንድሜ በኢስልምና ወንድልጅ ጌጣጌጥ አይለብስም ሀራም ነው 😢ኧረ ይደብራልም ወላሂ
@TemimaNasir-cv2jw
24 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 13:23
@user-di6rg2mc7e
24 күн бұрын
ግት የት ሁናው የሚደውልላት ሁለዬ ጠርቻት ይላል ግን ውነት እየብቻ ከሆነ እሚያድሩት ክብር አለኝ ላብርሽ ጀግናው💪💪💪💪💪ይለያል ቢወዱት ምን ያሰዋል ወላሂ ይለያል በተደጋጋሚ ስላየሁትነው የምር አበሳ
@tube-yi8tg
24 күн бұрын
ለራሶ ትንሽየ ቤትተከራይቶላታል።
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
23 күн бұрын
ወንድ ልጂ ለነገዬ ብሎ የሚያስባትንና የሚያፈቅራትን በስሜት አይነዳም ፈጣሪውንም የሚፈራ የዘመኑ ጀግና ወጣት❤❤❤❤❤❤
@user-hi4mf5bu1x
23 күн бұрын
አው ጎበዝ ነው ልጁ እኔም ብዙ ጊዜ አይቸዋለሁ ሰው ግን ጦሱ ሊወጣ ነው
@rabiarabu3985
24 күн бұрын
ሩታየ እኮ ትለያለች ባለሞያ የእኔ ማር ረሙ ምርጥ ጓደኛ ነው አብርሽ የዋህ ሰው ስወዳችሁ እኮ እንደት እንደምታምሩ ቀጥሉበት ረሙ ገራገር ልጅ ነው
@Zade-h7p
24 күн бұрын
ያራሙ ወዳጆች ለይክ አርጉኝ 😢😂😂😂
@user-ev4jj2yu3m
24 күн бұрын
😂😂😂
@najatbolo7755
24 күн бұрын
አለሁ እኔ 😂😂
@sulihenur8784
24 күн бұрын
አገትክ ያለው አውልቀው አይፈቀድም በኢስላም ሀራም ነው ለወንድ ልጅ
@user-cg9hs7us5y
24 күн бұрын
ረሙ ቸኮሌት🍫🍫 ገጠር ገብትህ ከመጣህ በሀላ ቦፎፌ ሆነሀል ማሻ አላህ ያገት ሀብሉ ቢቀርብህ ሲጀመር አይፈቀድም በኛ አብርሽ ሩታ ሰው አክባሪዎች ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤
@MajidaSulaiman-lq9wj
24 күн бұрын
ርሙዬ ቀልድን ስወድለት ደሞ አያካብድም ለ100 ትንሽ ነው የቀርዉ ይገባል የምትሉ
@mesiferede
24 күн бұрын
እርሙ አስተዋይ ነህ እኮ እረጋታህ ደስ ይለኛል
@zuzumchale
24 күн бұрын
መዳሜ አስራ አንድ አመት ሰርቼላቸው ሳይነግሩኝ ሰራተና አመጡብኝ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ እዩት አይዞሽ በሉኝኝ ስራም ፈልጉልኝ😢😢😭😭😭😭😭😭
@user-jm6wt5dw8u
24 күн бұрын
ደምሬሻለሁኝ አይዞሸ የልፈል
@shemima5580
24 күн бұрын
አብሽሪ
@fetyakedri
24 күн бұрын
ዉዳ እንደማመር አብረን እንደግ🎉🎉🎉🎉@@user-jm6wt5dw8u
@user-ti8zq8ls4m
24 күн бұрын
ማለት እንዴት ሆኖ በአላህ አይዞሽ እህቴ እነዲ እኮ ነው ስደት😭😭
@tamriymam2101
24 күн бұрын
አብሽሪ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ
@user-eo9yw6bf6y
24 күн бұрын
አብርሽ ና ሩታዬ የሁሉ ድምቀቶች ረሙዬ የኔ የዋህ❤🎉
@Alhamdullah8830
24 күн бұрын
የኛ ውዱ ነብይ ነብዩሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ በለው ነበር በሥተዃላየ ትግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል አንድሰው እድኑላይ ፀንቶ መቆየት ፍምእሳት መጨበጥ የሚሆንት ያዘመን አሁን ነው እንንቃ እህት ወንድሞቸ ድናችንን በመማር እንጠምክር
@ghssygddyd569
24 күн бұрын
❤❤a A W
@user-og9uw9rw4p
23 күн бұрын
ሡለላሁ አለይሂወሰለም
@ayoshmohmmad
24 күн бұрын
😂😂😂😂😂ረሙ ይመችህ ያራዳ ልጅ የከተማ ልጅ የዋህ ሩታየ የኔ ብሌን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@habibagh
24 күн бұрын
ወድሜ ረሙ ወድልጅ የጅም ሆነ ያገት ወርቅ አያስርም አይፈቀድም ስለዚ የጅ ብር ብቻነው ለወድ ሚፈቀደው በተቻለን አቅም አላህን እንፍራ መች እደምንሞት አናቅም አላህ መጨረሻችን ያሳምረው በተረፈ በርታ አላህ ይጠብቅህ
@Zehara9
23 күн бұрын
ደምሪኝ. ውደ
@habibagh
23 күн бұрын
@@Zehara9 ደምሬሻለው የኔ ውድ በርቺ
@Sable-yu2rn
24 күн бұрын
እረ ተዉ እኔም የስደት እህታችሁ ነኝ አግዙኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ተዉ
@foziamohammad-pq8nn
24 күн бұрын
ይሄዉ ደመርኩሽ አላህ ያበርታሽ አብሽሪ ወገኔ
@najatbolo7755
24 күн бұрын
በምን አለን
@Bzu632
24 күн бұрын
እኔንም😢😢@@foziamohammad-pq8nn
@Bzu632
24 күн бұрын
@@najatbolo7755ደምሪኝ😊
@SfafdfdAfddf
24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@hhhh3772
24 күн бұрын
ማርያምን ስታምሩ እኔም ስብክራይብ አደረኩህ በርቱ ሩታየ ባለይበት መሂድ ነው ስራየ🎉❤🎉🎉
@rahmerahmerahme1342
24 күн бұрын
ረሙዬ ፈታ ያለ ልጅ ነዉ በጣም ደስ የሚል ሳቂታ ilove you 🥰
@remukhan1786
24 күн бұрын
❤
@user-mw6zc4cc9c
24 күн бұрын
አብርሽ እኮ ግን የዋህ ነው አውዶቼ
@user-ef9tl9gd7z
24 күн бұрын
በጣም ይለያን የኔይዋህ ሰዉ አክባሪ
@GT-eg1fd
23 күн бұрын
ሰለ አብርቀ የዋህነት በጣም ነዉ እንጂ ለዚህ ነዉ እምወደዉም እንደ ወንድሜ ያህል ነዉ የሚሰማኝ ይሔንን አይቶ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ከሩታዬ ጋር
@GT-eg1fd
23 күн бұрын
ማሰተካከያ አብርሸ
@MahiTubj
24 күн бұрын
ሩታዬ የኔ ንግስት ስስት ብዬነው የምወድሽ😢❤❤
@Bala-hf3tl
24 күн бұрын
እኔም❤😢
@wgwgwsvgay4617
24 күн бұрын
ቅጥላታም 😂😂
@SalamSalamah
24 күн бұрын
አብርሽናእሩታ ደስስትሉ በየሄዳችሁበትሰውጋመግባባትነው የኔምርጦች❤❤❤❤
@bintkadir4594
24 күн бұрын
ረሙ ወድም አገትህ ላይ ያለው እስልምና አይቀበለውም አይፈቀድም ይቅርብህ
@user-zb1lz3vc2d
24 күн бұрын
❤❤የኔ መልካም ሴት ሩታዬ ስላምሽ ይብዛልኝ እምወድሽ
@aysakacmi-dz7sq
24 күн бұрын
እርሙ የተረገምክ ስወድህ ከጥሩ ሰው ነውየተዋወከው ወላሂ አብርሽ ምርጥ ሰው ነው
@SasddGaddd-bh2xk
24 күн бұрын
❤❤❤❤
@BataBata-ef8iq
24 күн бұрын
እረሙየ እንዲው ሳይህ በጣም ነው የምወድህ የኔ እናቱን አክባሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-fr1oc4qe4r
24 күн бұрын
ሩታዬ ሰታምሩ የኔ ልዩ❤❤❤❤🎉🎉
@merkatosefere2836
24 күн бұрын
እነ አብርሽ አዲስ አበባ ተስማምቶዋቹሃል ማለት ረሙው አስለምዳቸው አገሩውን ያራዳ ልጅ እረሙው 😂👍❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
23 күн бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ከጎናቸው ሆነህ የሚፈልጉት ቦታ ውሰዳቸው ረሙዬ 🍫🍫🍫🍫🍫
@Zeineb874
24 күн бұрын
ረሙ ምርጥ ልጂ ነው ቤተሰቡን አክባሪ እናቱን ወዳጂ ቤተሰቡን የሚወድ ውስጤ ነው❤❤❤
@user-nm7cg6uw9e
24 күн бұрын
አር ሆዴ ቆሰለ የምር ርሙ እንደዚህ ቀለል ያልክ አይመስለኝም ነበር 🥰🥰🥰
@MediFikr
24 күн бұрын
ረሙ አይጠገብም ምርጥ ልጅ❤❤❤❤❤
@Hayat-fs7xv
24 күн бұрын
ሩታየ ልዕልቶ በጣም ነው እምወድሺ የኔ ጠንካራ
@ZamniyZamniy
24 күн бұрын
R❤❤❤❤
@user-rx5kl5ub7t
24 күн бұрын
🇻🇳👌🥰🥰ብሰም ሩታዬ ሰብስክራይብ አደረኩህ ሩታዬ የኔ ጀግና ሴትብጥዕም እየ ዝፍትዉኪይ ምቅረት ዓለም የአብርሸ ንግስተይ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@user-ol8pc7bn5e
22 күн бұрын
ረሙ እኮን ደስ አለህ100k🎉🎉🎉🎉🎉🎉ገባህ🎉🎉🎉🎉🎉 እዳረሳአ አብርሽን እና ሩታየየ ቃል ቃል ነው❤❤❤❤
@samira7639
24 күн бұрын
ረሙዬ ሩታዬ አብርሽዬ ስታምሩ ረሙ ግን ፈታ ነው ያረከን ይመችህ አቦ😂❤👍👍
@Rozaguraga
24 күн бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ
@ihabammoury2879
24 күн бұрын
እኔም 🤣🤣🤣
@RanaBhs
24 күн бұрын
እኔም ይሄ ቀን ናፈቀኝ
@user-kd7tw8pj9l
24 күн бұрын
እና ሰራ ሰትጀምሪ አትነግሪንም ነበር አብረን እድናረግዝ😂😂😂😂
@emebete6
24 күн бұрын
ከማ😂😂😂😂
@BhnB-rg4vu
23 күн бұрын
ገጨሁሽ😂😂😂
@ZumbaraMechali
24 күн бұрын
እሩታዬ የአብርሽዬ ንግስት ❤❤❤
@AzebTekalgn-w7i
24 күн бұрын
የኔ ውዶች እንዲ ስትጠያየቁ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ😍😍😍
@balynshyoutube-kv5fp
22 күн бұрын
እንግዲህ ወንድማችን እንኳን ደስ አላት መቶ አስገብተን ማለት ነው ፎቶ እያየን እየመጣ ማለት ነው ስለዚህ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ ብሎ ብለን ካለ እንግዲህ አብረሽንና ሩታን አስደሰት 100k👌👌 ጉዞ ወደ 2 ከእንግዲህ ማለት ነው
@MMm-um5cy
24 күн бұрын
ሩታ በጣም ስለ ምንወዳት ላይክ ናረጋሀለን❤❤
@user-ii8ld8wh3g
24 күн бұрын
ረሙ አንተ ምርጥ ሙስሊም ወንድሜ ነህ ግን ደግሞ አንድችን ላይ ያየነውን ስተት አንዳችን መነገር ሰለላበን ኢስላማዊ ግዴታይ ሰለሆነ ነው 1ኛ ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ መመሳሰል እንደሌለበት የምታቅ ይመስለኛል 2ኛ ለወንድ ልጅ ወርቅ መልበስ እንደማይፈቀድም ታውቃል ስለዚህ ወድ ወንድሜ አንገት ላይ ያለውን ወርቅ አውልቀው ለእናት ወይም ለእህት ስጣችው በመቀጠል ወንድ ልጅ ሀብል መልበስ የለበትም ። ይህን ኮሜንት አንብብ እንደምታስተካክ በአላህ ላይ ተስፋ አለኝ 😊
@cgf8399
24 күн бұрын
ትክክልሙስሊሞችወደየትእንደሚምሩአልገባኝም
@user-dp8un6ql4m
24 күн бұрын
በትክክል
@FatumaAssen-qu3hp
23 күн бұрын
ትክክል ወርቅም ባይሆንጣት ላይ ብቻ የብር ቀለበት ውጭ ለወድ ልጅ ምንም አይፍቀድም
@Amazonwill-yt6hd
23 күн бұрын
ረሙ የ በርታ አንተ ምርጥ ስው ነህ ❤ from saudi❤
@user-bq8dg3fh1y
22 күн бұрын
መብሩክ እነአብርሺ ጋብዝ 100ኬ ገባህ እኮን ዴስ አለህ ራሙ ማሻአላህ
@mehubajuhar
24 күн бұрын
እሩታዬ የፍቅር ሰው ረሙ ምርጥ ሰው🎉
@ZdZd-xv9pf
24 күн бұрын
ዛሬ ረሙ ያስቃል የቻይና ወንድ ሆኖ መጣ ምን ተሸክሞ መጣ ኦኦኦኦ
@user-ho8fy8dx4k
24 күн бұрын
አቤት ቅናት አብረሸ ስንቴ ጥያቂ አቅረብክለት ለአበባው😢😢😢😢😢
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
23 күн бұрын
ይሱኮ በወንድ ይቅርና ትላት ባሻጉሊቱ እኔ ስለል ነው አኑሪ የሚል እኮነው😂😂😂
@DPo-fq3lb
23 күн бұрын
😅😅😅
@user-fl8vb8go3f
24 күн бұрын
አብርሸና እሩታ የሁሉ ድምቀት ናቹህ እሩትነቴ የኔ ንግሰት❤❤❤❤❤❤❤ በርታ እረሙየ
@amrazaz1232
24 күн бұрын
ደስ ስትሉ ረሙየ በል አስለምዳቸው እዳይከፋቸው ያለ አገራቸው መተው❤
@TemimaNasir-cv2jw
24 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 12:56
@amrazaz1232
24 күн бұрын
እሽ እኅቴ
@user-gu1zg9fs7g
24 күн бұрын
አበባው ቀሬ እንዴ
@Ssaa12391
24 күн бұрын
የት ነበሩ
@Seghi123-qs5cp
24 күн бұрын
ዋው. በጣም. ታምራላቹ. ቀይ አበባ ነው እንጂ. እሄ. ችግር. የለውም❤❤❤❤❤❤
@user-um8wy9sy3h
24 күн бұрын
ረሙ ወላሂ ጥሩ አዴለም አትልበስ በዝህ ፋንታ ሌላ ሰአት ወይም ሌላ ነገር ገዝተህ አድርግ😊
@user-zi5sp4ys5c
24 күн бұрын
ወድልጅ ወርቅ አይለብስም ሀራምነው ሙሥሊም ወድሜ በሀይማኖታችን።።።።።ወርቅ ባይሆንም ሀብል አገትላይ ምንምነገር አይፈቀድም
@user-ii5ib3ml6x
24 күн бұрын
በስልምና ወድልጅ አግቱላይ ምንም እድያደርግ አልተፈቀደለትም እጣቱም ላይ ቢሆን ብር ነው እጅ ወርቅ አይፈቀድም
@Kedga-od5pz
24 күн бұрын
ማንኛዉንም ሀብል ማድረግ አይቻልም ለወንድልጅ በእስልምና
@genetbelete9303
24 күн бұрын
እውነተኛ ያለው አርቦች ሀብል ያርጋሉ እናንተ ግን ምንድነው 😊
@user-zi5sp4ys5c
24 күн бұрын
@@genetbelete9303 እኛ እምንከተለው አረበችን አደለም ሀይማኖታችንንነው ቀለ አሏህ ቃለ ረሱል።
@Guragewa5270
24 күн бұрын
በእስልምና ወንድ ልጅ ምንም አይነት ሀብልም ሆነ ብራስሌት መልበስ አይፈቀድለትም
@user-jp3sf8wf7u
24 күн бұрын
እች ልጅ እኮ ትገሪመኛለት ዉሻት ዬለ መስመሳል ዬላ የኔ ቆንጅ ሩታዬ የኔ ቅመም እወድሻለሁ እሽ❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
24 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-dp8un6ql4m
24 күн бұрын
ክክክክክ ውሻት ይለ ያልሹ ነገ ያስቃል
@አማራዊቷ
24 күн бұрын
😁😁😁😁😁@@user-dp8un6ql4m
@user-jp3sf8wf7u
24 күн бұрын
@@user-dp8un6ql4m ስድብ ምን አመጣው ማሬ❤
@user-og2qc7oj5s
24 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-uq9ni6wq9k
24 күн бұрын
ረሙዬ የምታደርጎ ነገር ሁሉ ይመቻኛል የዘረ አለበበስ ደግሞ ታመችቶኛል😂😂❤❤❤
@Lyoutube-js7lv
24 күн бұрын
ረሙ ጥሩልጅነህ❤❤❤❤ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ❤
@vyytffthhyg3268
24 күн бұрын
ሩቲዬ የኔ ልእልት❤❤❤❤ የአብርሽ ንግስት❤❤❤
@user-kp7ib8lo4y
24 күн бұрын
ለሩታ አበባ አብሪሽ በቂናት ይሞታል አረ ራሙ እራፍ 😂😂🤣😂🤣🤣🤣🤣
@narikkunimullan2469
24 күн бұрын
በአብረሸ እና በሩታ ሥም ሰብሥክራይብ አረኩህ ጠክረ ጉዞ ወዴ ፊት🎉❤
@Jjv-ni2ki
23 күн бұрын
ረሙ ሙስሊም ነክ አይደል አላህን ፍራ አገትህላይ ያለውን አውልቀህ ጣል እሳት እደለበስህ ቁጠር ወንድ ልጅ ሀብልም ሆነ ወርቅ አይፈቀድለትም
@haregmak1519
24 күн бұрын
ሩታዬ❤❤❤❤ እረሙ ቁም ነገረኛ ሰው ጠያቂ
@Zehara9
23 күн бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@ffttt8353
24 күн бұрын
ማነው እደኔ እሩታየን ሲጠብቅ የዋለ😍😍
@saadalhbshi4453
24 күн бұрын
እኔ
@user-yi3rs5ur9r
24 күн бұрын
እኔ
@ፈኪ2
24 күн бұрын
ደምሩኝ😊
@zuliekehaji8355
24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Radetlemi.qh6x
24 күн бұрын
Labetik adis negh dasi tilalachu damirugh👍👍👍👍😊
@user-li4og8fr5y
22 күн бұрын
መብሩክ 100ሺ ገባክ እኛ ቡቴዎች ፍቅርነን
@allall8995
24 күн бұрын
ግን ይህ ልጅ ሙስሊም ነው ከይደል ከሆንክ በጣም ሀራምነው ወንድ ልጅ አንገቱላይ ምንም አያንጠለጥልም ሲቀጥል ወርቅ ለወንድ ልጅ ሀራም ነው አሏህን ፍሩ የምታደርጉ ሰወች
@rahmahmoh3796
24 күн бұрын
ዶላር ያሰከራቸው ሀራም ምናምን አያቁም
@cgf8399
24 күн бұрын
ይህትዉልድእኩየአሏህንትዕዛዝእየጣሱነዉ አሏህሂዳይስጣችዉ እዱኒያ ቀሪናት! ወደአሏህተመልሱእባካችሁ
@HdguHech
24 күн бұрын
ሩታ ኮ እህ ትለያለች ኣብርሽ ኣስጥም ካ ያዝ🥰🥰🥰🥰🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MajidaSulaiman-lq9wj
22 күн бұрын
ረሙዬ 100k ገባህ እኮ እንኳን ደስ አለክ❤❤
@user-dt5fn3tt7z
22 күн бұрын
አብረሽነ ሩታ እንግዳ አክባራ ነችው ረሙም መልካም ሰው ነው
@Bala-hf3tl
24 күн бұрын
ሩታዬ የኔ ልዕልት የሁሉ ድምቀት እወድሸላው❤❤🎉 ራሙ ይመችህ ዘሬ በሰቅ😂😂 አብርሽን አስቀነሀው😂😂
@የአሜን
24 күн бұрын
ደስ ይላል አብራቹ ጎደኛመጠሞች መሆናቹ ረሙ ደሞ እሩታና አብርሽ ምርጥ ናቸው ❤
@TsgstFzgs
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ በጣም ደስ ይሚል ቆይታ ነበር በርታ ወድማችን❤❤❤❤።
@user-ur7rr9wu3h
24 күн бұрын
አብርሽ እሩታ ውለዱ ከረሙ ምርጥ ልጀ የዋህ❤❤
@user-ko5uk7sk8o
24 күн бұрын
ረሙ አገትህ ላይ ያለዉን አዉልቅ ሀራም ወላ ያእ
@TemimaNasir-cv2jw
24 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 14:05
@Rahmamangstu
24 күн бұрын
ኢ ወላ
@Nuratube826
24 күн бұрын
ረሙ አብርሽ ሩታ ስታምሩ ማነዉ እነዚ ልጆች የሚወድ
@remukhan1786
24 күн бұрын
❤
@user-qv2kf9vc1y
24 күн бұрын
እረሙንይቱብ አላቀዉም ነበር በሩታሱስሆነበኝ😅
@lubabajeddah1533
24 күн бұрын
እኔም
@SasddGaddd-bh2xk
24 күн бұрын
አኔመአላቀዉምነበርእነሩተንተከትየነዉ
@MadinaTube-lo4jo
24 күн бұрын
😢😢😢😢@@remukhan1786
@sifenshume7726
23 күн бұрын
ረሙካ አምሮብሃል 😍ቆይ ሩታ እና አብርሽ ለየብቻ ነው እንዴ ቤት ተከራይተው የሚኖሩት አልገባኝም 🤔
@Sirage111d
24 күн бұрын
Very amazing couples 💑 longer lives ❤ bro ayilayachu abooh sitamiruu wuladu kibadau
@DgFs-mz2vo
24 күн бұрын
ስታምሩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ሩታዬ የሁሉ ድምቀት
@user-mv4hn1vi4u
24 күн бұрын
አብርሽ እና ሩታ እረሙ ስወዳቹዉ❤❤❤
@user-jp5ed8fl8w
24 күн бұрын
ረሙዬ ዛሪ ደሞ ራፐር መስለክ ነው የመጣህው❤️❤️😍😍
@haymihany-zc1iw
15 күн бұрын
የአብርሽ እና የእሩታ ቤት እንደ አብረሀም እና ሳራ እግዳ ተቀባይ ናቹህ ደሥ ሥትሉ መታደል ነዉ ማርያምን እመብረሀን እስከመጨረሻዉ ኤግዳ ተቀባይ ታድርጋቹህ ዉድድድድድድ❤❤❤❤❤
@user-jt6zq9yz3c
24 күн бұрын
ሩታዬዬዬዬ ወድሻለዉ ያኔ እቁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@saadalhbshi4453
24 күн бұрын
ሩታየ የኔ ጨረቃ የኔ ልዩ❤❤❤ የምሳሳልሺ❤❤
@user-wo6fr3xq7r
24 күн бұрын
እሩታዬ የኒ ንግሥት ሥሥት የምልልሽ አለሜ ሁሌም እወድሻለሁ❤❤❤
@user-ym8bj3lk3p
22 күн бұрын
ረሙ አንድ ከይቅርታ ጋር ጠፍቶህ እንዳልሆነ አውቃለሁ ስለዚህ ወንድ ልጅ ሀብል ጌጣጌጥ አይፈቀድለትም
@CharaMai
24 күн бұрын
ረሙን የምትወዱ በላክ የኔ አስቂኝ❤❤❤
@Guragewa5270
24 күн бұрын
የጋሽዬ ልጆች ያሉበት ሁሉ ተከትዬ እግሬ ቀጠነ ረሙ ለእናትህ ያለህ ፍቅር ያስደስተኛል ዛሬ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ጉዞ ወደ 100K ግን ሙስሊም ወንድሜ ነህና አስተያየት ልስጥህ አንገትህ ላይ ያለው ነገር አሁልቀህ አስቀምጥ ወይም ለእናትህ አልብስ ሙስሊም ወንድ ወርቅ አይለብስም ።
@SasddGaddd-bh2xk
24 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@fofofofo2405
24 күн бұрын
በትክክልል ወንድም አላህ የማያፈቅደዉን ነገር ማሳተዊሳ ጣሩነዉ👍☝️☝️
@Tsehay-pk1yp
24 күн бұрын
ጉድ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-fk7rq3ng2n
24 күн бұрын
አረ እነም ነኝ😂❤❤❤
@Bzu632
24 күн бұрын
@@Tsehay-pk1yp😂🙊
@user-nd6cg6dz9u
24 күн бұрын
Rutay ina abirsh aish new yemexath ❤❤❤❤sabkrabi arkuleth
@Zebiba-pk7oj
24 күн бұрын
ረሙአሰላሙአለይኩምበል ደግሞ በኢስላምወርቅመልበስክልክልነውጭራሽሀብልአውልቅአላህንፍራ
@vyytffthhyg3268
24 күн бұрын
የኔ ዉንድም አብርሽዬ እወነትህ ነዉ በሩቲዬ ቀልድ የለም አለ እኮ ❤❤❤❤ፍቅራቹሁ ደስስስ ይላንንን❤❤
@NishanTamiru
24 күн бұрын
ሩታዬ ስወድሽ ከልቤ ነዉ ግን ከወላጆችሽ ጋር መቼ ነዉ ማይሽ ❤
@DPo-fq3lb
23 күн бұрын
እኔ ምኞቴ ነው በቅርቡ ይሆነል🥰
@NishanTamiru
23 күн бұрын
@@DPo-fq3lb ፈጣሪ ያርገዉ የእዉነት
@hadyaendris1447
24 күн бұрын
እናተ ልጆች እግዳ አትብዙ ከቤተሰብውጭ ቡሀላ ጠላትነው የሚሆኑባችሁ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
23 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቸው ይሄ ሆነ ደካማ ጎናቸው ቤት የእግዚአብሔር ነው እያሉ😢😢😢
@user-fz5cl3rv7d
24 күн бұрын
ዛሬ ደግሞ ምን መስለሀል እሩታየ የኔ ዉድ ባበባ አትጨክንም
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
23 күн бұрын
የአብርሽ ቅናት መች አሰጣትና😂😂😂
@DirbeBayecha-g8t
24 күн бұрын
Yee rutaye ena abrshii family 100k asgabutii wudochee
21:11
በጣም አፈቅርሻለሁ አላት ሀይሚ ግራ ገባት😱🙊
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 79 М.
15:38
አብርሽ እና ረሙ ተደባደቡ 😱(ሩታ አለቀሰች)🥺
remu khan
Рет қаралды 236 М.
00:40
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
00:16
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН
00:36
开门竟然看见这一幕,看我怎么拿奖牌揍你#funny #cutebaby #萌娃 #搞笑 #twins
一只小妤宝
Рет қаралды 29 МЛН
00:10
Gym belt !! 😂😂 @kauermotta
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
9:46
ረሙ አባቱ ማነው❓
remu khan
Рет қаралды 59 М.
34:00
ልቤን አስደነገጠችው||በጭራሽ ያልጠበኩትን ስጦት ሰጠችኝ
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 81 М.
30:52
መቅዲ ችግር ዉስጥ ገባች😱|| ከቤተሰብ ጋር መስማማት አልቻለችም🥹
Jossey 27
Рет қаралды 91 М.
15:58
🔴የታሜ ሰርፕራይዝ ተደረገ ማመን አቃተዉ🙏
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 47 М.
29:30
ሰላም በቤተሰቦቿ ሳርፕራይዝ(surprise) ተደረገች#ደንግጫለሁ #አመሰግናለሁ #love #wedding #jerusalem #nahi #mikytube
Miky tube ሚኪ ቲዩብ
Рет қаралды 66 М.
43:28
አብርሽ ቀለበት አረገላት ሩታ ማመን አቃታት. በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቀን🙈💍💍💍
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 735 М.
27:23
ሰርፕራይዝ አደረጉኝ ደነገጥኩኝ😱
remu khan
Рет қаралды 97 М.
34:56
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 108 М.
8:07
ሰበር ዜና ምሬ ወዳጆ እስክንድር ነጋ የመረጣቸውን ስራ አስፈፃሚ አባላቶቹን አልቀበላቸውም አለ August 5, 2024
Mule HD
Рет қаралды 7 М.
31:38
ዮአዳን (ክፍል 19)
ለዛ
Рет қаралды 276 М.
0:12
様々な感情を調理する料理人がマジでヤバすぎる‼︎ This chef who cooks up all kinds of emotions is so awesome👨🏻🍳
内山さんの日常 (Everyday Uchiyamasan)
Рет қаралды 19 МЛН
0:29
Pov Anxiety from Inside Out 2 won't let the boy's in the pool
ToonPopi
Рет қаралды 15 МЛН
0:31
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
Время знаний
Рет қаралды 4,2 МЛН
27:08
Депутат боласың | 2 серия | Күйеу балам депутат | Сериал 2024 | Конкурс
SALEM EPISODES
Рет қаралды 469 М.
0:59
стал другом диктатора💀 #кино #нарезки #фильмы
BASED-MOVIES
Рет қаралды 8 МЛН
0:57
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,3 МЛН
0:38
❗️девочка оказалась настоящим..😳 #pov #story
skeepoff
Рет қаралды 1,3 МЛН