KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰራተኛዬ ቪዲዎ ብትሰራ ለምን ተናደዳችሁ? #seadialitube
9:26
❤️❤️ታረቅን እኮ እናንተ❤️ ረምላን ያቆይልን!! #seadialitube #yetbi_tube_የተንቢ #አብርሽ
9:58
Wait for it 😂
00:19
Friends make memories together part 2 | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
00:20
😭ቤታችሁን አታፍርሱ!!
Рет қаралды 32,718
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 177 М.
SEADI & ALI TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 325
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
10 ай бұрын
ይኸን ብራክና ይኸን ጦርነት አላህ እልም ያርግልን ያረብብ
@zinetali8993
10 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
9 ай бұрын
ትክክል
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@assistanthome578
4 ай бұрын
አሚን
@Em.YouTube.
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@alhawara4322
10 ай бұрын
አሚንን❤🎉
@sadhakonjo7971
10 ай бұрын
أمين يارب
@مريماول-س5و
10 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@توكلالىالله
10 ай бұрын
አሚንንን🤲🤲
@ፋፊየ
10 ай бұрын
አሚንን❤
@ماريماحسن
10 ай бұрын
ሰአዲ ተይ በትዳርሺ ፖራክ አትበይ በአላህ ተዉ በትዳርፖራክተዉ ሰአዱ አሊ አላህንፉሩተዉ
@sebrinatube
10 ай бұрын
ትክክል
@aminat.9563
10 ай бұрын
ለማስተማር ነው ይሄ የብዙ ችግር ነው
@توكلالىالله
10 ай бұрын
ተዉተሥማሙሸይጧንአይግባባችሁ አላህያሥማማችሁ
@tube8181
10 ай бұрын
ሊላአይድያአጣችሁ፣በትዲርቀልድ ሸይጧንማሰገባትነውጥሩአደለም በሊላተውኑ
@lubabatube7975
9 ай бұрын
ሳህህ
@hayat2582
10 ай бұрын
እኔ የታዘብኩት ተኮሜተሮች ቅናታችሁ ሡብሀንአላህ ያሠብሽው ይሁን እምትሉት ምንሥባችሁነው ምቀኝነት ጥሩአደለም እሡ ብራክ ነው እጂ አይጣሉም ለሠው ኸይር ተመኙላቸው😢
@zaharamuhammad2691
10 ай бұрын
እሱ ለምን ታሙርታለች ሀበሻ ወሬ ይወዳል ብለዉ ነዉ
@FatumaFatuma-gs8qr
9 ай бұрын
ፖራክ ነዉ እኮን ይሄን ሥትአሥቀያሚ ፖራክእሚረጉአሉ አደል ማካበድጉድ
@hayathaya4597
9 ай бұрын
❤ሰው የተመኘውን አያጣም ውድ የሸጣን ጆሮ ይደፈን እናት❤❤❤❤❤
@remlalemma
10 ай бұрын
ሰአዲየ አላህ ከምቀኛ ጠብቆ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ እኔ እንደትናንት አዝኘ አላውቅም የገባውን ሾይጣን አላህ ያውጣላችሁ በፍቅር በሰላም ልጆቻችሁን አሳድጉ ታረቁልኝ ከደሴ ድረስ መጥቸ አታስከፉኝ ተው😢
@ZehraZehra-fd4zw
10 ай бұрын
የናተውሸት አያልቅም
@ZehraZehra-fd4zw
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ሌላ የምሰሩት አጣችሁ
@Rahmet-gm4bj
10 ай бұрын
ረምሊ እውነትሽን ነው የምራችሁን ነውደ
@ረሂማደሴ
10 ай бұрын
😥😥😥😥ውላሂ በይ ረምላ
@SuzenSuzen-hr7oc
10 ай бұрын
እረ ተይ ራምላ ከእናንተ ይሄ አይጠበቅም ምርጥ ስራ እየሰራችሁነው እባካችሁ አታማርቱ ራምሊ
@ሱደዪስ
10 ай бұрын
አኡዙቢላህ ምነዉ የምሰሩት አጣችሁ በግድ ጠብ ሱበሀን አላህ የኛሰዉኮ ማሰቢያዉ ተወጎቷል😊
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
4 ай бұрын
ደ 2:20 2:21 ሚርኝማ
@ሀብልተሻመ
10 ай бұрын
ኧረ በሳቅ ያገብት ያውሩ እኔ መቸም የለኝም የትዳር አጋሪ 😂😂ላጤወች እስኪ ልያቹሁ 😂
@ZamzamEhstu
10 ай бұрын
አለንክክክክ
@bortokankader3006
10 ай бұрын
መገነው
@tube8181
10 ай бұрын
ነይአብረንእንፍጀው
@leratub6791
10 ай бұрын
አራ በዚን ግዜ እንደዚ አይነት ቀልድ አትቀልዱ ያሼይጠን ጆሮ አይስማ
@zed9651
4 ай бұрын
አሁንስ ስልችት አሉኝ እነዚህ ዩቱበሮች ድራማቸዉ ሲያስጠላ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
4 ай бұрын
ዩቱብ ሰቀዘቀዞባቸዉ ነዉ እኮ ሁቢ ሞረተኛሁላ ናቸዉ በሞቀቤታቸዉ ቀለድ ያሰጠለኝል ወላሃ😢
@HhHh-r1q4v
4 ай бұрын
በጣም እኛን እደሙና አዩን
@SuzenSuzen-hr7oc
10 ай бұрын
የኔውድ እህት ተይ አታማርች በትዳርሽ
@KsaSa-xn8rt
4 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ግን ሽምግልናው ምኚታላይ ያነፃፅረነው አሊ ጉድህ ፈላ
@RabiaWollo-vu8qr
4 ай бұрын
አዳንድ ሰዉ ሳይጠጣ ይሰክራል😅😅😅😅😅
@sikosilo8413
4 ай бұрын
ሰው ዱኒያሲያገኝ ሰላም ያጣል የሚሉ እስታዞች ለካእውነታቸውንነው😮😮
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
10 ай бұрын
ሱባህን አላህ እኔ በትዳሪ ፕራክ ላድግ ቀርቶ ተጣልች ኮ ለቤተስቦች ለማውራት እሳሳለተለሁ ስው የተመኛውን እሚገኛው እባካችሁ ስአዲ አሊ የፈለገ ይችግራችሁ በትዳራችሁ የውሽት ስራ አትስሩ ጥንቃቄ አድርጉ በጣም ስለምወዳችሁ ነው ይሄን ይፃፍኩት😍
@ሳቤላሳቢና
10 ай бұрын
በትክክል እህቴ ኸይር ተመኝ ኸይር ታገኝ
@Rahmet-gm4bj
10 ай бұрын
ረምላኮ ወላሂ እያለች ነው በዚ ከቀለዱማ አሟቸዋልጅ
@SemuSemu-s5s
10 ай бұрын
እኔ የዚህ የሚዲያ ነገር አይገባኝም አላህ ያሥማማቺሁ ወላሂ ከባዲ ነዉ ወዶቺ ባጪሩ ጨሯራ ላጪ ናቸዉ
@sandflove
10 ай бұрын
አንቺ እርምላ ነው ማነው እምትባይው በተደጋጋሚ ወላሂ እያልሽ ስታወሪ ትንሽ አይከብዲሽም በውሸት በተደጋጋሚ ወላሂ ስትይ አይ ይኸ ፕራንክ እሚባል ነገር ጉዲ ያሰማል
@ሲሀምአይናፍሯ
10 ай бұрын
ረማማይ ሸይጣን አታስገቡ በዛላይ በትዳርሽ አትሟርች በአላህ❤❤❤❤❤
@HhHh-r1q4v
4 ай бұрын
አዉቀዉ ነዉ
@ሲሀምአይናፍሯ
4 ай бұрын
@@HhHh-r1q4v ረወላሂጥሩ አይደለም በትዳር ቀለድ አላህም አይወደውም
@KaleAfso-gw8fc
10 ай бұрын
እኔ ብሆን ሳቄ ያመልጠኝ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😜😜😜😜
@FatimaFatima-fg1bq
10 ай бұрын
አቤት ወሸት እናተም ጀመራቸሁ 😂😂 ሥአዲና አሊ መቸም አይጤሊ ቢጤሉ እኳ ሚዳያ ላይ የቤቷን ችግረ አታወጣም በተለይበትዳሯ በጨራሸ ኮሜቶች ተረጋጉ😂😂😂 እየሸቀሉብንነወ ኑሮ ተወጀጀባቸወ አኮ ምን ያደረጉ አይዲያ ሢያጢ😂😂😂
@EeEe-rk6hy
4 ай бұрын
ፕራክነው😂 በሄላ ቆይይመጣሉ ተሥማሜተው
@ዴሴናኮቦልቻ
10 ай бұрын
ፓርራክ መሆን አለበት ሰአድ ናት ካሜራ ድቅና የቤታን ገመና እምታውራው 😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
9 ай бұрын
ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ፕራክ
@Yewahmenyhonal8532
10 ай бұрын
አቤት ውሸት ፈጣሪ የተመኝሽው ያርጋችሁ😏😏 ካሜራ አማን እራሱ አሊ ነው ከዛ ሳዲ ደሞ አሊን ትቀርፃለች😂😂😂
@imubilal6947
10 ай бұрын
ትክክል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MohamedSss-xv4ow
10 ай бұрын
አችን የሚጠቅምሽ ነገር አለ ቅናተኛ
@ዜድየደሴልጅ
10 ай бұрын
ያው ሽቀላ አደል😆ግን በትዳር እንደቀላል ባይቀለድ ጥሩ ነው አዳደየ አላህ የአፍ ይቆጥራል
@መዳኒት-ኈ3ገ
10 ай бұрын
አቦ የነቃ ሰው ደስ ይለኛል😅
@fatumaachmad5638
10 ай бұрын
😂
@hidayatube530
10 ай бұрын
ወላሂ ያሳለፍኩትን ህይወት ነው የተወናችሁት
@naaammmm225
10 ай бұрын
የኔዉድ እህት ሰአድ ትዳርሽን ፈጣሪይጠብቅልሽ ተይ በትዳር አቀልጁ😢😢
@youtoub4589
5 ай бұрын
አመረራችሁደ ስአድ እኔኮ እየቀለዳችሁ መሰለኝ ኮመንታተሮች እኛ ለመሸምቀል ማንም አያህለን እንባ ጠባቂ የትናችሁ ፍትህ ለልጆቹ እንደ ማሚና አማርን የት ልታደርጉ ይቅር
@SaraOmar-t7k
10 ай бұрын
ኦ ድራማ ነው የክፍልሀገሩ ትዝ አለኝ የነ አባቴ ኸኸኸኸ
@abdullah12qq73
10 ай бұрын
😁😁😁
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
4 ай бұрын
የተመኘሽውን ልስጥሽ አልልሽ የልጄች እናትነሽ አትጃጃይ አቦ ለብር ብላችሁ ቲሽ
@AaAaa-h7s
4 ай бұрын
ደህናሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አሉ😁
@ወሎየዋየጊራናዋ
10 ай бұрын
ሰአዲ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን በትዳረሽ ብራክ ትሱሩ ወላሂ በሌላ ነገረ ስሩ ??
@JuHh-ts3oh
10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ግን ወይሰ ፕራክ ነዉ ግራ ያጋባሉ
@zinab8199
10 ай бұрын
በትዳራቹህ አታሟርቱ😏 እናተ ብዙሰው የሚወዳቹህና የሚያከብራቹ ጥንዶች ናቹሀ!! ወላሂ እያላቹህ ድራማ ከሆነ ለናተ ያለኝ ክብር ይወርዳል እራምሊ ዋ
@maryemebrahimtube1027
4 ай бұрын
ሰአዲ አሊ አላህን ፍሩ ሰላም አዉርዱ እናንተ ለብዙዎች አርአያ መሆን የምትሉ ሰዎች ናቹ ሱባሀነላህ ባላቹ አመሰግኑ ሰንቱ በደህነት በፍቅር ተጣምረዉ ይኖራል አንዳዴም ሀብትም መከራ ነዉ ሰላም አሰፍኑ መጣላት ያለ ነዉ ግን ሲበዛ ጥሩ አይደለም ወላህ ተነጋገሩ በመነጋገር ማይሰተካከል ነገር የለም አላህ ሸይጧንን ያሪቅላቹ ፕራንክ ከሆነም ኢታቅላ
@sadhakonjo7971
10 ай бұрын
ሱበሀንአላህ ደሞ ወላሂ ትያለሺ ኧረ አላህ ፍሩ
@jemiladawudmusa2194
10 ай бұрын
ተይ ሰአዲ በማይቅውለደው አቀልጂ ዉዴ 🥰
@skettube4149
9 ай бұрын
ደሞኮ ረምላ ወላሂ ትላለች ወላሂ አስቸጋሪ ነው አላለችም ተጠቀቁ ፕራክን ሰአድ በትዳርሽ አትቀልጅ
@omureyan
10 ай бұрын
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አረተይ ሪምላ ቸብቸብ አላልሺም ሰአድናአሊ ታረቁ በናተ ጠብአያምርም ወላሂ ትዳር ወሰጥ ብዙቺግር አለ ግን መቻቻልነው የሚሰፈልገው አይበጀም ታረቁ እኛም ደሰይበለን አቦ ይታረቁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ እደኔ የታረቁ የምትሉ ብቻ
@መዳኒት-ኈ3ገ
10 ай бұрын
ረ መች ተጣልተው ቢዚነስ እየሰሩ ነውኮ ሞኞች አትሁኑ ተመልካቾች አልተጣሉምኮኮኮኮኮ
@omureyan
10 ай бұрын
@@መዳኒት-ኈ3ገግን ፕራክ ከሆነ በጣም ይከብዳል የሰው ቅሰም መሰበር ወላሂ
@መሬምሰ
10 ай бұрын
ግን ለፕራንክ ብላችሁ እንደዚ አይነት ፕራንክ አታድርጉ ያስጠላል
@fatumaachmad5638
10 ай бұрын
እረምላ ወላሂ ትያለሽ ስንተየ አታሞረቱ ኤጭ አሁን ዩትብበሮች ለብርርብላችሁ ካላህመገድ አትውጡ
@እሙሂራ
10 ай бұрын
እደውየተመኛችሁትንይስጣችሁአልልመቸስ ረተውግንእደው አላህንፍሩቱቱ
@SemuSemu-s5s
10 ай бұрын
ቡራክ ነዉ ልበል ወይሥ
@leylayemamm-ui4th
9 ай бұрын
የእዉነት ፕረራክ ነዉ ስታናዱ መጀመሪያ ቪድወዉን ስጀምረዉ በጣም ጨነቀኝ ስለናተ ኮሜት ሳነብ ፕራክ እንዴሆነሳየዉ ዴስም አለኝ ግንም አናዴዳችሁኝ
@FuggFuvg
9 ай бұрын
እኔግንድራማነውየመስለኝ፣እደዚህአይነትመዳምእግርእሥከሚነቃቢከድአይገኝም፣እውነት፣ተሆነመሽአላ፣አላህያሥደሥትሺየኔውድ፣እዳችአይነቱንያብዛልን
@SamiraAljehani
10 ай бұрын
እዉነት ያርግላች😅😅😅😅😅
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
4 ай бұрын
ክክክክክ
@leylayemamm-ui4th
9 ай бұрын
ፕራክ መሆኑ ኸይር ግን የምርቢሆንኳ ሚዲያላይ እንዳትመጡ
@saadam223
10 ай бұрын
የረምሊምክር መሬት ጠብአይልም የኔቢጤ ሆዶቲማቲምነዉ ሰዉሲጣላ ይጨንቀኛል እኔም
@ኢትዮኩራቴ
10 ай бұрын
ሰው እንዴት በትዳሩ ላይ ያሟርታል ምነው ስራ አጣቹ እንዴ ስራ ፈት ሁላ ሂዱና የምታታልሉን አታሉ ያሰባቹትን ሁሉ አላህ ያርግላቹ
@imubilal6947
10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ ውሽት ነው 😂😂😂😂 እናተ በጣም ትዋደዳላቹሁ ንፋስ አታስገቡበት ትዳራቹሁን
@GgFg-rk2ks
10 ай бұрын
ምነዉ ሊላስራ ጠፍ አረታዉ በናተአያምርም ሰሞኑን የታዘብኩት ተጣልን ታረቅን ሁኗል አብሪሽ እና ሩታ እኮ በፍቅር ነዉ የፈመሱት ምነዉ አዳሚ ሆ😂😂😂😂😂😂😂
@fajaq23
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😳😳😳
@uaeteam6287
10 ай бұрын
መጃጃል ይሉታል 😂😂ደሞ ትምላላችሁ ወዪ
@foziabn5340
10 ай бұрын
ሰአዲየ አዲቀን አችጋ እደምገናኝ ተሥፋ አለኝ ይችን ኮሜት ሴፌ አረጊ በጭቅላትሺኮሜቴን😂
@هلااهلبن
4 ай бұрын
አይጠገብ የናተ ደሞ አይጠገብም😂😂😂😂
@wgwgwsvgay4617
4 ай бұрын
ትምህረት ነው አዳምጡ😂😂
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
10 ай бұрын
ወሏሂከመወዳቸውኢቶብሮች ዘረኝነትየለባቸው እባካችሁለልጆቻችሁስትሉታረቁ ለሾይጧንበረአትክፈቱ ወይኔልጆቹናቸውእሚያሳዝኑኝ❤❤❤❤❤
@መካያላህባሪያ
10 ай бұрын
😂😂😂😂ፕራንክ ነው
@NuraNura-ss7gq
10 ай бұрын
እረምሊ አለባበስሺ ደስይለኛል የኔ ቆጆ
@አልሀምዱልለህ
10 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ውዶቼ ለተመልከችም መመርየ ይሆነል ቢለቹ ይሆነል ግን ቡዙ መስረት ትችለለቹ በትደረቹ ቀልዲ አትስሩልን መከት መልቀስ ስልችት ቢሎኘል ያምየዚነነ ነገር አቅርቡልን❤
@zeherazehera3054
10 ай бұрын
አይጉድ ጉድዘንድሮ 😂😂😂😂ሽቀላ በትዳር አላህየተመኝቱን አያሳጣም እረተው አላህንፍሩ
@ftube923
4 ай бұрын
ሰጣይን ባታስገቢ ጥሩ ነዉ ሰአዳ😂
@HeyatMekete-k8j
10 ай бұрын
እረ ታው ግን በህውታችህም. ፕራክ አይደብረም. ግን የምርሽ ነው ሰአድ
@aishaqattan4480
4 ай бұрын
ውነት ከሆነ የሰው አፍ ነው ቤዬ ነው የመስብ
@zeyba2557
10 ай бұрын
Yeseytan joro yidefen seadi and ali iwish all best for this lovely famliy❤❤❤❤❤
@አወል-ኀ8ጸ
10 ай бұрын
እረፕራንክነውብሉኝ ለሰውአስተማሪኮናቸው ሳአዲ እና አሊ ❤❤❤
@hayatyousof2305
5 ай бұрын
አይይይ እራምላየ ታሰሰቂኛለሸ ወላሂ ስራሽ እዘድሻለሁ ❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
4 ай бұрын
ደደሚርኝማ🎉🎉
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
10 ай бұрын
እር በአላህ ይህ በናንተ አያምርም ችግር እንኳን ቢኖር ተመካክራችሁ ፍቱ ፕራንክም ከሆነ በትዳር አትቀልዱ
@FatumaFatuma-gs8qr
9 ай бұрын
አረ ጋይሥ መጨረሻእኮምታለሁ እያኩ ነበር በፀብአለከእኮ ኦማይጋድ
@ekramlove6077
10 ай бұрын
ጪራሺ ወላሂ ትላለች ኢተቁላህ
@zemzem-vn1hx
4 ай бұрын
🎉🎉🎉😂😂😂😂
@khadejatasfaa6433
10 ай бұрын
ምንጉድ ነው 😮ሙስተሂል ፕራክ መሆን አለበት
@Raheema-xe1gx
4 ай бұрын
እድሀለም ሽምግልና አለም ቸብ ቸብ አላለችም😄😄😄😄🤔
@tube3507
10 ай бұрын
እረ መቼም አይጣሉም ሰአዳና አሊ 👍👍 ረምላ😂😂😂ትንሽ ቸብ ወደ እግሯ😅😅ሰብሮ ሰብሮ እዳይጥላት
@zeherazehera3054
10 ай бұрын
ክክክክክክክክክ😂 ልክብለሻል በዝግ ጭካኔ በተሞላበት ዘመን
@leylayemamm-ui4th
9 ай бұрын
ኧረ ብትር ቀርቷል እንዴ እኔ ብትር አሎድም ቢያስበዉ እራሱ እእእእ
@toybayoutube4209
10 ай бұрын
ሌላ ጨዋታ ተጫወቱ በትዳራ አቀልጂ ሰአድ በተረፈበርቱ
@aminakamil7695
10 ай бұрын
እረ ተው አትቀልዱ ይሄ ሁሉ እይታ ለማግኝት መሆን አለበት😂😂😂
@ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ
10 ай бұрын
እነሱ ለኛ ሊያስተምሩ ነዉ ዝም ብላችሁ ተማሩ
@hayatmohammed4001
9 ай бұрын
አውቃችሁ ከሆነ አላህ ያርግልሽ
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
10 ай бұрын
ምነዉስራየላችሁም በማይቀለደዉ አትቀልዱ።???🤔🤔
@SahidSahid-tk1vu
5 ай бұрын
በአደባባይ እያወጡ ሰው እዳይገባ ይባላል እዴ
@HHHhffhGGg
2 ай бұрын
እረታውግን ገበናችሁን ሜዴያላይ አታውጡ
@wgwgwsvgay4617
4 ай бұрын
እረምላ እዛእዝህ ብላ ሞተች😂😂
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
4 ай бұрын
አሰላማሊኩም አጀሚኣያን ሞረተኛ አሁን በዘህ ሙረተሸ ቢቋጠረብሸ ድረሸሸይጠፈል በሞቀቤትሸ ታሞረቻለሸ ዩቱብድሁ ሰቅረይቀሪል 😢ሰገብገብናቸሁ በአላቸሁ አላህን አታመሰገኑም አ ኡዙቢላህ 😢
@sadeamhmde9169
10 ай бұрын
እረ እህቴ አቺ ብራክ ብለሽ የምሰሪውን ስት ስው እውነት ሁኖባቸው የሚከራተቱ እህቶቺ አሉ አላህ ይቅር ይበለሽ በትዳር ምን ይሉታል ፓራክ
@NassersalimNasser-yt5lf
5 ай бұрын
በትዳር ላይ መጃጃል😂😂😂😂
@shadahotube
10 ай бұрын
በውሸት ወላሂ እረ እረምላ አስተውይ
@sebrinatube
10 ай бұрын
ይች ረምላማ የወሬ ቋት ነገር መጎተት ነው ስራዋ
@መዳኒት-ኈ3ገ
10 ай бұрын
እዴ አብረው ቢዚነስ እየሰሩ እየሸቀሉ ነውኮ ሞኞች
@remlalemma
10 ай бұрын
እውነትሽን ነው ይች ነገረኛ 😂😂
@sebrinatube
10 ай бұрын
@@መዳኒት-ኈ3ገ ገብቶኛል ግን ነገረኛ ሰው ያስታውቃል
@ራህማይቱብ-ቘ8ቀ
10 ай бұрын
😂😂😂
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
10 ай бұрын
አረ ሰአድ በትዳርሺ ሰይጣን አታሥገቢ ሰይጣን ይሰማልና ማማየ ዉደታችሁን ትዳራችሁን እሥከጀነት አርግላችሁዉዶች
@GuHu-u8r
4 ай бұрын
Melkam derama mitat alalechim😂😂😂😂😂
@SaleemaSalee-kg1qu
4 ай бұрын
ጉድፍላ ባገራችን ሸማግሌነበረ የሚሥታረቀው አሁን ደሞ ሤት😂
@3TOybaYemer
10 ай бұрын
❤😂😂😂ይችንሙድለጋሼሟህሙድ😂😂😂😂
@መኪያ.ሠድተኛዋ
10 ай бұрын
እኔ እምለዉ ልጃቸዉ ግን ከማን ወቶ ነዉ😂
@eveali6794
4 ай бұрын
በቃ ቀልድ አይደለም እሂ ነገረ
@emurukyaemurukya1647
10 ай бұрын
አሊ እንደዚህ እሜደርግ ወንድ አደለም
@ነኢመት
10 ай бұрын
ማነው የሚቀርፀው ፖርክነው ድራማ 😂😂😂😂😂😂
@zed9651
4 ай бұрын
ካሜራ ማኑ አሊ ነዉ እጀራ አይደል😂😂😂
@tamr6n589
4 ай бұрын
ፍራክይቅርባችሁአላህእውነትላደርግባችሁይችላል
@Maryam11-i8k
9 ай бұрын
አቤት😂😂😂❤❤❤
@AlhmdulilahRebilalmin
4 ай бұрын
አየ ይህ ግራ የገባዉ ብራክ እልቁኑ በትዳራችሁ አትቀልዱ
@ZainabShkur
5 ай бұрын
ምነው ዩቱበሮች ክፍያ ተጨመሪዴ ኧረ ይደብራል የሠሞኑ ጫጫታ ዩቱበሮች😅😅😅
@ራህማወሎዮዋዩቱብ
10 ай бұрын
ረምላየ የኔ አሥተዋይ
@fatuma9695
10 ай бұрын
አረ ተው ሰአዲ አታሟርች በትዳርሽ
9:26
ሰራተኛዬ ቪዲዎ ብትሰራ ለምን ተናደዳችሁ? #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 15 М.
9:58
❤️❤️ታረቅን እኮ እናንተ❤️ ረምላን ያቆይልን!! #seadialitube #yetbi_tube_የተንቢ #አብርሽ
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 43 М.
00:19
Wait for it 😂
ILYA BORZOV
Рет қаралды 8 МЛН
00:18
Friends make memories together part 2 | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
Trà Đặng Official
Рет қаралды 68 МЛН
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 9 МЛН
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 48 МЛН
9:46
ረምላ ራሷን ሳተች ጉድ ሆነናል😭 አላህ ወይ #PRANK ነው በለኝ |Seadi Ali Tube Remla Lemma miftah key lj tofiq|
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 43 М.
48:41
ቀረፃውን አቋርጬ እወጣለው ከማሜ ጋር ለመጋበት ጫፍ ደርሳ በስተመጨረሻ ለሰርጉ ቀን ለሚዜነት የታጨችው ሴት @Mametube #ሰርግ #ሙሽራ #ትዳር
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 44 М.
8:15
ጥራታውን የጠበቁ ዘመናዊ ሙሉ የቤት እቃወችን ሶፋና መጅሊስ ጨምሮ እንሰራለን
Mubarek Furniture || ሙባረክ ፈርኒቸር
Рет қаралды 7 М.
41:31
ዋንቲያ የኢትዮጵያ ሕዝብን በይፋ ይቅርታ ጠየቀች|wantiya|abrilo|ዋንቲያ እና አብሪሎ ስለግንኙነታቸዉ ተናገሩ /#abbaytv#sekela#habesha
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 522 М.
8:03
ሀቢብ የባሰውን ጉዴን ነገረኝ አልቅሸ ይቅርታ ጠየኩት
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 66 М.
51:45
እንደዚህ ደንግጬ አላውቅም! እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ...ስላከበራችሁኝ አመሠግናለው!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 74 М.
25:10
"ጠይቀኝ" ምርጥ የገጠር አስተማሪ ድራማ(TeykegnNew Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 76 М.
10:52
ሌላኛው ቤተሰቦቼ፣ ከልጄ ጋር በስንት ግዜ ተገናኝን |SeadiAliTube| #seadialitube|
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 25 М.
11:39
ሰበር መረጃ|ለፋኖ ጥብቅ መረጃ|ጎንደር፡ጎጃም፡ሽዋ፡ወሎ|Mereja today|abel birhanu|ጣና tv
መረጃ to day
Рет қаралды 33 М.
45:14
🛑 ታደለ ሮባ 1.3 ሚልየን ብር በመጭበርበር ፍርድ ቤት ቀረበ || እነ ዋንትያ ባደባባይ አመኑ ||ልጅ ያሬድ መሮታል
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 81 М.
00:19
Wait for it 😂
ILYA BORZOV
Рет қаралды 8 МЛН