❤️❤️ታረቅን እኮ እናንተ❤️ ረምላን ያቆይልን!!

  Рет қаралды 43,208

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 483
@KhalidEbrahim-gh4st
@KhalidEbrahim-gh4st 10 ай бұрын
እኔ ግን አላምንም ሰአዲና አሊ ተጣልተው አይመስለኝም ምርጥ ጥንዶች ናቸው
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 10 ай бұрын
የሰውልጅ አዱሎ እደትአይጣሎም
@zedahmed9371
@zedahmed9371 10 ай бұрын
በሚድያ ለምን ግን አረ ተዉ የዩቱበሮች መሸቀያ አትሁኑ ወይስ ፕራንክ ነው 😢😮
@حياة-ع9ح
@حياة-ع9ح 10 ай бұрын
እረ ብራክ
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 10 ай бұрын
ባልና ሚስት ሳይጋጩ አይኑሩም የፈለገ ፍቅር ቢኖር እግር ለእግርም ይገጫል ሚዲያ ላይ ብልጭልጭ ሁሌ ሰለሆኑ ነው
@እሙሂራ
@እሙሂራ 10 ай бұрын
​@@zedahmed9371አንችዘዋሬክክክ
@ሀብልተሻመ
@ሀብልተሻመ 10 ай бұрын
እኳን ታረቃቹሁ በጣም ደስ ይላን 😂😂 በጣም ምርጥ ድራማ ነው ሀሀሀሀ
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 10 ай бұрын
ክክክክ ካሚራ ደቅናችሁ
@በስደትያለቀልጂነት
@በስደትያለቀልጂነት 4 ай бұрын
😂😂😂 ምን አይነት ዘመን ደረስን
@FatmaMohamed-wn6yq
@FatmaMohamed-wn6yq 4 ай бұрын
የሂድ ፊልም ተጫወቱብን
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 4 ай бұрын
😂😂😂
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 4 ай бұрын
ድራማ ከናተ ይልቅ ያሥታራቂ ተብየዋ ብዙ ትምህርት አለዉ
@ቀናበልአገትክንአትድፋወድ
@ቀናበልአገትክንአትድፋወድ 4 ай бұрын
ከከከከከከ ተብየዋ አልሽ መጨዋቻ አደረጉን
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂በጣም
@VgHh-yw3hx
@VgHh-yw3hx 4 ай бұрын
😂😂😂
@susukedirsusukedir1881
@susukedirsusukedir1881 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ZgXh-qi3ft
@ZgXh-qi3ft 4 ай бұрын
እሚሰሩትአጡ
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 10 ай бұрын
መቸም ቢሆን ሠአዲ እና አይጣሉም አይገርማችሁም ሰአዲ በጣም ጥንቁቅ እና ብስል ሴት ናት❤❤ቢጣሉ ራሡ ሚዲያ እንዲወጣ አትፈልግም 😢
@hayathayu2936
@hayathayu2936 10 ай бұрын
ኧረ ባክሺ ሰዉኮ ናት ሰተት ይኖርባታል ጥፍት ግጭት ይኖራል ግድ ነዉ
@fjf7535
@fjf7535 9 ай бұрын
ጉድኮ ነው ሰው አደሉ ሰው ሁኖ እማይጣላ የለም
@Hayat-qe1ik
@Hayat-qe1ik 10 ай бұрын
ለድራማ ያላህን ቃል ባጨምሩ ጡሩ ነው
@Sadie665
@Sadie665 10 ай бұрын
ምርጥ ተከታታይ ድራማነዉ ቀጣይ እንጠብቃለን😂😂😂😂
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 10 ай бұрын
ቆጆ ነዉ ሀቂቃ በየ ቤታችን ያለነዉ ይህ ድራማ ስለሆነነዉ እጅ
@madinamadina4406
@madinamadina4406 10 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
ደሚርኝማ 0:37 0:37 0:37
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 4 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah 10 ай бұрын
ክክክክክ ጥሩ ነው መጀመሪያኮ አሊ ነበር ሚቀርፀው ከዛ ረምሊ ተቀበለችው ሰዓዲ ግን እውነት ነው ያስመሰለችው ትምህርቱ ጥሩ ነው ❤
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 10 ай бұрын
ሳህ አይ ማሞረት ሰው በትዳር ይቀልዳል
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 4 ай бұрын
በለፈው አጉራፌነኝ ስትይ ነበር ሁለተኛ ብትጣሉ እዛው ጨርሱ እኛ ነገር ማያት መስማት ሰልችቶናል የነመዳም ነገር ይበቃናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 4 ай бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክ ልክ ነሽ ውዴ
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 4 ай бұрын
አሁንስ ምርርር ብሎኛል
@AsdAsd-ul8cl
@AsdAsd-ul8cl 4 ай бұрын
እኮወ እደየ😂😂
@AsdAsd-ul8cl
@AsdAsd-ul8cl 4 ай бұрын
እኮወ እደየ😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 4 ай бұрын
😁😁😁
@MuhamedK-jg6tw
@MuhamedK-jg6tw 10 ай бұрын
ረምላ ግን ወላሂ የልጆቺሺ እናት ያድርግሺ አቦ ምርጥ ሰው አላህ ካሰብሺው በላይ ያርግልሺ አቦ ኡፍ
@hayatali5711
@hayatali5711 4 ай бұрын
እደዚህ አይነት ጓደኛ ይስጣችሁ ረምላዬ የልጅ አዋቂ የመልካም ልጅ መልካም ነው
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 4 ай бұрын
ድራማ ነው እኮ
@Hayat-qe1ik
@Hayat-qe1ik 10 ай бұрын
ምርጥ ድራማ ድራማ ባይሆን አዴባባይ ምን አስመጣቸው
@HayatGumataw
@HayatGumataw 4 ай бұрын
ርምሊ ምርጥ ሴት ቃላቶችሺ በራሡ ድንቅ ናቸው
@ToibaAli-z2p
@ToibaAli-z2p 10 ай бұрын
አትጣሉም በርግጠኝነት ከተጣላችሁ እንኳን ሰዉ አታስገቡ በመባል ቀልድም ከሆነ እሰየሁ ❤❤❤
@ሀያትቢንትእስላምሀያትቢን
@ሀያትቢንትእስላምሀያትቢን 10 ай бұрын
ትምህርት ነው ምርጥ ምክር አለው እናተ ግን አልተጣላችሁም
@almanal4373
@almanal4373 9 ай бұрын
ሰአዲ አሊ አላምንም የናተ ፍቅር ያስቀናል የሸይጣ አይን ይደፈን
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 10 ай бұрын
ክክክክ መቸተጣልታችሁ እኛን መሸወድ አይቻልም 😅😅😅
@toyba_tube132
@toyba_tube132 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@MadinaAli-fu6hi
@MadinaAli-fu6hi 4 ай бұрын
የድራማዉ የመጨረሻዉ ክፍል አሰተማሪ ነበር በርቱ😂
@SelamZewda-re8hf
@SelamZewda-re8hf 4 ай бұрын
እርምጃ አቦ ሰላምሽ ይብዛ እናንተም እካን ደስ አላችሁ. ❤
@Hayatmohammad-j9f
@Hayatmohammad-j9f 4 ай бұрын
ወላሂ ሳአዲ እድለኛነሽ እደረምላአይነት ጎደኛስላለሽ ባሁንግዜ ወላሂሰውየለም የማጣላነውያለው❤❤❤❤
@sikobasho6803
@sikobasho6803 4 ай бұрын
አላሀምዱሊላ መጨረሻውን አሏህ ያሣምረው 7አመት ጨረሰን እንጋጫለን ታአንድ ለይ እየኖረ ሠው ሁኖ የማይጋጭ የለም ያባብለኛል እንታረቃለን ይቅርታ የሚጠይቀኝ ባሌ ነው ሠው አይሠማንም እንደምንጣላ ማንም አያውቅም
@zinet4736
@zinet4736 4 ай бұрын
ሠዉ ሆን እማይጋጭ እማይጣለ የለም እግርና እግርም ይጋጫል ኮሜታተሮች ምድነዉ ድራማ ነዉ ድራማ ኤጭ ጥፍቷ ሚዲያ ማዉጣቷ ነዉ እንኳን ተሥማማችሁ❤❤❤❤
@KhalidEbrahim-gh4st
@KhalidEbrahim-gh4st 10 ай бұрын
ኡነት ከሆነ ተው ልጆቻችሁን በፍቅር አሳድጉ ለሸይጣን በር አትክፈቱ
@rehima4840
@rehima4840 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ እረምሊየ እንኮንም አስታረቅሻቸው ጎደኛ ማለት እንደዚህ ነው
@taiyobaaaaa8590
@taiyobaaaaa8590 10 ай бұрын
ማሻአላህ ግንድራማመስሎንነበር እንኻንታረቃች ❤❤
@ድምቀቶች
@ድምቀቶች 4 ай бұрын
ያረቢ እሥከቤተሠቦችሽ ሀያትና ጤና ተመኘሁልሽ ረምሊ የተጣላን ማሥታረቅ ትልቅነትነው ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤
@tube7770
@tube7770 10 ай бұрын
ድራማም ቢሆን ግን የረምላ ምክር በጣም ሀሪፍ ነው ልብ ላለው ትሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እንወዳችሃለን❤❤❤❤❤
@fatimaomabdulrahman2904
@fatimaomabdulrahman2904 4 ай бұрын
ማሻ አላህ እረምላዬ ጀዛኪ ውዴ❤❤❤
@የወግድዋነኝ
@የወግድዋነኝ 10 ай бұрын
እንኔ ግን በሚድያ አድትም ነገር አይቸ አላምንም 😂😂😂 ሰው በድራማውም በፖራኩም ያለቅሳል ውነት እየመሠላቸው የኔ የዎሆች እኔ ወርቢ ደታም የለኝ
@leylayemamm-ui4th
@leylayemamm-ui4th 9 ай бұрын
ሚድያላይ ለምንመጣችሁ አስለን የናተን ፍቅርና ዴስታ የሚወድ እንዳለ ሁሉ መለያየታችሁን የሚወድ ሞልቷል ፕሊስ ከካሜራ ጀርባ ጨርሳችሁ በፍቅር ብቻ ኑልን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ሁሉንም ነገር
@እሙዩስራ-ከ4ዠ
@እሙዩስራ-ከ4ዠ 10 ай бұрын
ፖራንክ ነው ኸይር ኢንሻአላህ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ
@ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ 10 ай бұрын
ድራማው አጨራረሱ ያምራል😂😂😂ጡሩአክተር ይወጣችኋል😅
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 4 ай бұрын
ክክክ ልክ ነሽ ውዴ
@woreilutube2009
@woreilutube2009 9 ай бұрын
መልካም ጓደኛ ጥሩ ነው
@AsiaPalace-hp9dd
@AsiaPalace-hp9dd 4 ай бұрын
ጓደኛ፡ማለት፡እድህ፡ነው❤❤❤❤❤እንኳን፡ታረቁ፡እረሚሊ፡የወሎ፡ምምርቃን❤❤❤❤
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ይችንሙድለጋሸመህሙድ❤❤❤❤
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 10 ай бұрын
አይይቺማ ፕራንክ ሽቀላናት ነቅናል😂 ሰው ተጣልቶ በቃ ገበናውን ወደውጭ አይመስለኝም😂😂😂😂😂
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 10 ай бұрын
Batim😂
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 10 ай бұрын
እውነት ነው ማንም ሪል ነገር አያሳየንም ሁሉም ፌክ ነው የምናየው ሁሉ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 9 ай бұрын
እረምላ አላህ ይጠብቅሸ
@aseayseuf9242
@aseayseuf9242 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህያዋዳችሁ እረምላጅዛኪአላህህይር ላሂደሰነውያለኝ በመታረቃቸው
@ikram5205
@ikram5205 10 ай бұрын
ሰአድየ የሴቶች አራያ ነሺ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ መጠፎን ነገር አላህ ይያዝላችሁ እወዳችሁ አለሁ ውደ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 10 ай бұрын
እናንተም እይታ ፈለጋችሁ መልክ ይስጠኝጂ ሙያ ከጎረቤት ነዉ እኔ መቸም አላምንም ሳዉዲ እንደነበራችሁ ነዉ እማዉቃችሁ አትጣሉም
@ayshakwt3181
@ayshakwt3181 10 ай бұрын
አቤት ሲያስታውቅባችሁ ግን ደስ የሚለው ብዙ ትምህርት አለው
@ራህማወሎዮዋዩቱብ
@ራህማወሎዮዋዩቱብ 9 ай бұрын
የኔ የዋህ ረምላየ የኔ ዉዲ
@fafisiedtube5591
@fafisiedtube5591 4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እነሰአዲ ሆሆሆሆሆ እኛኮ ግራ የሚገባን ጠቡም በቪድዮ ትርቁም በቪዶ ወይ ዘንድሮ አይ መጣ የለ እንኑር ገና ብዙ እናያለን ለማንኛውም እንኳን ታረቃችሁ ደስ ይላል
@neimaneima3280
@neimaneima3280 4 ай бұрын
እሰእኳንምታረቃችሁ ደስይላል እረምላየ የኔትልቅሰው አላህይስጥሽ ያሰብሽውን ስላስታረቅሻቸው
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur 4 ай бұрын
ማሻላህ ርምላየ❤❤ የልጂ አዋቂ
@tuba6802
@tuba6802 10 ай бұрын
ሳአዲየ በምሀላችሁ ሸይጣን አታስገቡ ወላሂ ጥሩ አደለም❤❤❤😢😢😢
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን 10 ай бұрын
አረ ቤተች ሰለም ይሙለለች ግን ትማርት ነው ❤
@abduomer9951
@abduomer9951 10 ай бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው
@taybaandhussaiantube3567
@taybaandhussaiantube3567 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወየዉ ታረቃችሁደ ደሥ ሢል😂😂😂
@merimtube5408
@merimtube5408 10 ай бұрын
እ አሊላ ሰአድ ተጣልተው ባልሆነ ይሂማ ፕራክ መሆን አለበት ራምላየ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድሽ ግን ሽምግልና በደብ ትችያለሽ ማሻ አላህ
@anshamohamed27
@anshamohamed27 4 ай бұрын
አደራችሁን ሁለተኛ ለሸይጣን ቦታ አትክፈቱ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል ረምላየ ፍቅር ነሽኮ
@saratube8614
@saratube8614 4 ай бұрын
እረ ሳአዴ😅😅😅😅😅 ባለፈው የሚሰታርቀኝ እያለች አልነበረ ዛሬ እንዴትነወ መገልገል
@እሙሰሚራ
@እሙሰሚራ 4 ай бұрын
እሙ ሙሀመድ አላህ ይጥብቅሺ እኔየዋህ
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق 10 ай бұрын
አላህንአፈሩም በውሽትማላ ያአላህ ረሱላችንኮ ሠውን ለማሣቅ ብላችሁኳ ውሸትን አትደብልቁ ብለውናል ኸይርኢንሻአላህ ካሜራ እየተቀባበላችሁ አታሞኙንም እኛን
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 10 ай бұрын
እየተቀያየሩ ነዉ የሚቀርፁት ክክክክክክ
@fatumayamam3190
@fatumayamam3190 4 ай бұрын
ረምላየአላህይስጥሽእህትምርጣጎድኛውደመሸአላህ
@milkmbd
@milkmbd 4 ай бұрын
እልልልልልል መሸአለህ በጠም ደሰ አለኝ ያኔ ዉዱት እደዘ ነዉ የሚየምረዉ مشٱللهر رب يفكم❤❤❤❤
@Aleemaaleema-jy7zv
@Aleemaaleema-jy7zv 4 ай бұрын
ትክክል
@mememe6957Daraa
@mememe6957Daraa 10 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢YAALL AH ☝🏽 🎉🎉🎉
@mememe6957Daraa
@mememe6957Daraa 10 ай бұрын
Mashallah aa Amiiiìiiiiiiiiiiiiiiin amiiiìiiiiiiiiiiiiiiin amiiiìiiiiiiiiiiiiiiin 🎉🎉❤❤❤💯
@SikoSilo-zl5wu
@SikoSilo-zl5wu 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥሩዉ ሁኖል እረምላም ጀዛሺን አላህ ይክፈልሺ ያርብ
@fydur360
@fydur360 10 ай бұрын
እኔኮ እሚገርመኝ ሚዲያላይ መለፍለፉ ምድነው ታዳ በግል አፈቱትም ስታስጠሉ ከነገሩ ለዶላሩ ነው በምን ይምጣ ኢጭ አልጮች
@jjji7543
@jjji7543 10 ай бұрын
ቆይ እምሠሩት አጣችሁ እደ በሚድያ እደዚህ አይነት የምታወጡት በተለይ ረምላ እደዚህ ያለ ድራማ ትሠሪያለሽ ብየ አላስብም ነበር
@aishaqattan4480
@aishaqattan4480 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እንከን ደስስስ አለቹ
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 4 ай бұрын
ቢስሚላ እህቴና ወንድሜ ምን ሸይጧን ገባባችሁ መስማትም አልፈልግም የናተን መሻክል ።ሠአዲ እባክሺ ትዳርሺን ንፋስ አታስገቢ ።እኔ ግን አላምንም።ከአሁን በሁላ መስማት አልፈልግም ።
@ዘምዘምM
@ዘምዘምM 10 ай бұрын
እንኳን አሰታርቅሻቸው ወደ በርካሁኝ በትዳርሰንተነገርአለብን
@KhalidEbrahim-gh4st
@KhalidEbrahim-gh4st 10 ай бұрын
መሀመድ እና እያድ አያሳዝኗችሁም አቦ ተው 😘😘😘😘😘
@ethiopia7697
@ethiopia7697 10 ай бұрын
እሽ ተጣላችሁ አሉ በሚድያ ለምን ማውጣት አስፈለገ 🤔🤔አይ ዘመኑ ሁሉ በሚድያ መበተን
@ኡሙፌርዶስየመርሳዋ
@ኡሙፌርዶስየመርሳዋ 10 ай бұрын
ማሻአላህ ረምሊ አላህ ይጨርልሺ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@Ayisha-n9m
@Ayisha-n9m 4 ай бұрын
አይይይ ረምሊ እዝህ ቤት አደየ ከዳማ አደየ አስታራቂ ነሽ ማሻአላህ ደስስስስ ይላል
@zedahmed9371
@zedahmed9371 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ምን እየተካሄዴ ነው መገን ወሎ 😂😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 10 ай бұрын
@@madeinaAli3295 ምን ቸገረሽ ለዚህ ደግሞ ደመርኩሽ 😍😍
@madeinaAli3295
@madeinaAli3295 10 ай бұрын
@@zedahmed9371 አመሰግናለሁ ዜድየ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 10 ай бұрын
@@madeinaAli3295 ምንም አይደል በርች
@madeinaAli3295
@madeinaAli3295 10 ай бұрын
@@zedahmed9371 እሸ
@merymeEndrise
@merymeEndrise 4 ай бұрын
አሪፍትምህርትነውአይዳችሁ
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 4 ай бұрын
አልሀምዱላ እናተ ለሠው ታዝናላችሁ ድራማው በቶሎ ቆጫችሁት ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@hsjdhdhd1778
@hsjdhdhd1778 10 ай бұрын
ጥሩ ትምህረት ነዉ
@hilamoo928
@hilamoo928 10 ай бұрын
አረ ባ አላህ እናተ ማ ወላሂ የምን ጠብ ነዉ😢 እዴ
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur 4 ай бұрын
ትክክል ሴትልጂ ለወዲልጂ ስትሼንፍንዉ ወዲልጂ የሚወዲሺ ብትሼንፊም ለልጆቺሺ ስትይ
@FATEMA-c3h3k
@FATEMA-c3h3k 5 ай бұрын
❤ትልቅ አስተማሪ ነገር ነው ስአድኮ ትለያለች በጣምነው ደስስስስ የምትለኝ ❤ አችንም ወደድኩሺ በስአዲ ምክኒያት ዮቱብ ካላት አስቀምጡልን ቤተስብ እድንሆናት ❤ የሴት በላይ ስአዲ ትለያለሺ የኔቆጆ❤
@ሀቢባአበይሙድ
@ሀቢባአበይሙድ 10 ай бұрын
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሺልኝ እንኳን ደህና መጣሺ ትክእል ነው ምክክረ ነው ወላሂ አብሺሩሩሩ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉
@user-bx8mj7ue9Aaaaaaa
@user-bx8mj7ue9Aaaaaaa 10 ай бұрын
እረምላ አላህ ይስጥሽ ማሻ አላህ ❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@lubabalubaba896
@lubabalubaba896 4 ай бұрын
ደስ የሚለው ነገር ሲታረቁ መሳጅ እያተደራረጉነው😂😂😂😂😂😂
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 4 ай бұрын
ቱቱቱ 😅😅😅
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 10 ай бұрын
እረዲያ 😂😂 ምኑ ትምህርት ነው ተጣላን ታረቅን የሚል መልእክት ሶስተኛ ሰው አለች እራምላ አች ሶስተኛ ገብተሽ አይደል የምታስታርቂው 😂😂😂 የምር ነው ግን መጨረሻ ላይ ወላሂ ደስ ብሎኛል አለች እራምላ 😅😅😅
@jamiendris9454
@jamiendris9454 9 ай бұрын
ወላሂ ዉሸት ነው አልተጣሉም እኮ
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q 4 ай бұрын
አይ ስልክ አስታራቂዋ ትለፍልፍለች እሱ ስልኩን ይቀጠቅጣል😂😂 ድራማው ጥሩ ነው
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 9 ай бұрын
አረ የምን ጠብ ጥላታችሁ ይቃጠል የኔ ሳአዲ ጀግና ሴት ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aaisha6429
@aaisha6429 4 ай бұрын
እሰይ አልሀዱሊላ ወላሂ ደስ ይላል😢😢😢😢
@MissZainab-oi5ei
@MissZainab-oi5ei 10 ай бұрын
እኔማእናተ የዉነትከሆነ ባልም አላገባ እደ እማይታመን
@Reozyait
@Reozyait 4 ай бұрын
ሽማግሌዋ እኮ የለለ አክተርናት ሰአድ እናአሊ እናተንሳይ ነው ባሌ የሚናፍቀኝ ❤በሳቅ ተቃቀፍ 😅ሳሚው😅እግድች አትነፍረቂ😅❤❤❤❤ይመቻችሁ ጠባችሁም ፍቅራችሁም ትምህርትአለው
@GggFg-t3e
@GggFg-t3e 10 ай бұрын
ትምር ሥላለዉብቻ ላይክአርኩ ጠክሩ❤❤❤
@rahmatrahma6057
@rahmatrahma6057 4 ай бұрын
ለረመአለሀጀዘሺንአለሀሂኪፈለሺ።❤❤❤❤❤❤❤
@ayatayat4737
@ayatayat4737 4 ай бұрын
ማሻአሎህ እርማህእህቴዋ
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 10 ай бұрын
በርግጠኝነት ለማስተማሪያነው የተሰራው
@Ayisha-n9m
@Ayisha-n9m 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክ ድራማው ይቀጥል
@semirasemira5861
@semirasemira5861 10 ай бұрын
መገን ነዉ
@amsaadaa724
@amsaadaa724 4 ай бұрын
አሀሀሀሀሀሀሀሀ ድረማ
@user-seadi
@user-seadi 4 ай бұрын
እዲማ አይሆንም ሰአዲ ብልጥ እና ልባም ሴት ናት ይሄን ነገር ወደ ሚዲያ እዳወጣችው ወላሁ አእለም 😂ረም የሀቢብ ሴት ❤የወንዜ ልጅ
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም አዝኘነበር😢😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@aliakmel9336
@aliakmel9336 4 ай бұрын
እሰይ እንኳን ታረቃችሁ
@leylayemamm-ui4th
@leylayemamm-ui4th 9 ай бұрын
የሰዉልጂ ምንም ቢዋዴድ አይከፋፋም ማለት አይቻልም አይይይይ ከኔና !!!!!!!
@emumohaz8334
@emumohaz8334 4 ай бұрын
❤❤❤ማሻ አላህ
@SeadaWedag
@SeadaWedag 10 ай бұрын
ድራማዉ ተሳክቶላችሆል ይልቁንስ እረምሊየ በዚህ ድአሽ ለኔም ድአ አርጊልኝ ካላህ ጋር ሀሳቤ እድሳካ ነገ ባሂራ እህትሽ ነኛ አሁን ባታዉቂኝ ኢንሻአላህ ደግሞ አገር ስገባ ልንተዋወቅ እንችላለን ባካል ኢንሻአላህ በተረፈ እወዳችሆለሁ ግን እደዚህ በትዳራ መሀል ድራማ ይቅራባችሁ የሾይጣን ጎደኛ አትሁኑ እስኪ ይቅራ እሚል ላይክ ያበናት
@حليمة-د2د
@حليمة-د2د 4 ай бұрын
ሰአዲ እና አሊ እኔ እህታቹ ስዳታኛወ ነኝ እና አዳረቹን የፈለጋ ናጋር ቢፈጣር በመከካላቹ ሚድያ ለይ እንዳታወጡ የመይሰሳት ዬለም እና መዉጣት አልነበራብሽም አዳረሽን አዳረህን
ሰራተኛዬ ታመመችብኝ  ምን አገኛት🥺 #seadialitube
9:42
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 23 МЛН
የቤቴ ድምቀት ባሌ።
11:39
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 31 М.
📢 ትንሹ ስራ አስጀመረኝ
21:48
Efrem_Tube
Рет қаралды 73 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34