ቤተሰብ ጥየቃ- ከኦሎምፒያ አካባቢ

  Рет қаралды 397,145

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 634
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 жыл бұрын
አብርሀሙ ስላሴ በዚህ ቤት ለዘላለም ይኑር እምዬ ኢትዮጵያውያን አየን
@frehiwottakele9242
@frehiwottakele9242 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙌 Behulachenm Bate yegebu Amen 🙏
@hasetworku5592
@hasetworku5592 3 жыл бұрын
አሜን
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ልጆቹ እራሱ ስረዓታቸው በጣም ደስ ይላሉ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትከተላቹ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት መልክ ያለው ቤት ሲያምሩ ....🇪🇷🙏🇪🇹
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 3 жыл бұрын
በጣም! ጥሩ ገልፀሽዋል
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 3 жыл бұрын
ሚካኤልን ና መኣዛ አገር ወዳዶች ድንቅ የኢትዮፕያ ልጆች ዘመናችሁን ከመለ ቤተሰብ ጋር ይባርክ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 жыл бұрын
Yabets yemil drama lay sertalech
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ሺ አመት ኑሩ💚💛❤️ ስወዳችሁ ባል እና ሚስት 💚💛❤️
@dagideneke7147
@dagideneke7147 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ!!!!
@betelt2932
@betelt2932 3 жыл бұрын
ሚኪዬ አረጅም እድሜ ከቤተሰብህ ጋር ይስጥህ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
በዚህ ቤተሰብ ውስጥ ትልኳን ኢትዮጵያ አያታለሁ ሁል ግዜም የማደንቃችሁ አርቲስቶች 👏እግዚአብሔር ዘመናችሁ ያብዛው ፍሬያችሁ ይብዛ።
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
በጣም ለካ ማንነት እንዲህ ያኮራል💚💛❤️👑👌🙏
@abaybahrain8757
@abaybahrain8757 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ሲያምሩ ልጆችህ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@enatmarew6662
@enatmarew6662 3 жыл бұрын
አንተዬ መስቀሉ ልብህ ላይ ሀገርህ ደምህ አጥንትህ ላይ 💚💛❤️
@Praise-k1u
@Praise-k1u 3 жыл бұрын
ሚኪዬ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ሳይህ ሚኒሊክን ነው ምትመስለኝ ዛሬ ደሞ በዚህ መልኩ ሚስትህን ልጆችህን ስላየን እግዚአብሔር ይባርካችሁ :: እንዴት ደስ እንደምትሉ መአዚ ደሞ ሙሉ በሙሉ የሆንሽ የጥበብ እመቤት ኑሩልን ፋና ቀለማት በጣም በጣም እናመሰግናለን :: ከፎቶአቸው አልፈን ቤታቸውንና ህይወታቸውን ስላወቅን ክብር ይስጥልን 🙏😍
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ እሚሉ ቤተሰቦች!! የኢትዮጵያዊነት መገለጫ!!! ኢትዮጵያዊነት እኮ ኩራት ነው!!! ይህን ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው!!!💚💛❤🙏
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤️👑👌🙏
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
አበት ድምጵ👌
@abaybahrain8757
@abaybahrain8757 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችው የምወደው አርቲስት አቀረ ባችውት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሚካኤል
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 3 жыл бұрын
አቤት ጥበብና የውቀት ጥግ አቤት እርጋታ አቤት አለባበስ ሁሉም ደስ ሲሉ የሌሎች አርቲስቶች ቤት ብትሄጂ ኖሮ የሰለጠነች በስሏት ተበላቅጣ እራቁቷን ትመጣ ነበር 😂😂 ብቻ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብክጋ ሰላማችሁ ይብዛ አቦ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@susutube360
@susutube360 3 жыл бұрын
😂😂
@astermekonen8274
@astermekonen8274 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የኢትዮጵያ ኩራቶች ናችው ማንነታችዉን ጠንቅቃችው አውቃችው የምታሳውቁ የተባረካችው ቤተሰቦች በጣም እወዳችሃለው።
@eyouelalemayehu2952
@eyouelalemayehu2952 3 жыл бұрын
I really like and admire Mike. Good to see his beloved family. From USA.
@enatmarew6662
@enatmarew6662 3 жыл бұрын
እዚህ ቤት ያለው ኢትዮጵያዊነት ብቻቻቻቻቻ ነው አወይ መታደል አለሞቸ የ እናንተን ህይወት በሰጠኝ ደሜዋ❤❤❤💚💛❤️
@abiybekele8913
@abiybekele8913 3 жыл бұрын
What a wonderful family. It’s an exemplary to all and Ethiopia as a nation is proud of you. God bless you!
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 жыл бұрын
ሚኪና ቤተሰቦችህ በጣም ደስ የሚል ቤተስብ አስቀናችሀን ተባረኩ
@Yomfisiha2833
@Yomfisiha2833 3 жыл бұрын
ኢዛናዊት በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርች ሚካኤል ሰው አክባሪ ነው ተባረክ
@gigizerfu816
@gigizerfu816 3 жыл бұрын
እውነት ነው ምስትህ ጀግና ናት ክማንም ትበልጣለች ለኔ ክማንም ትብልጣለች 😍
@yonashailemichael1511
@yonashailemichael1511 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ኢዙ ያቀራረብ ለዛሽ ግሩም ነው በርቺ በተረፈ ይህ ቤተሰብ እጅግ ሚያስቀና ኢትዮጵያን ለትውልድ ማሻገር ትልቅ ጀግነንት ነው ገና ብዙ ትሰራላቻሁ
@wassimgm3188
@wassimgm3188 3 жыл бұрын
ሚኪ ልዩ ኢትዮጵያ ነክ.... ተባረክ ተባረኩ 🇪🇹🇪🇹
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ባል ሚኪ ጎበዝ ሚስቱን እንደሚወዳት እና እንደሚያከብራት ያስታውቃል ፈጣሪ ይባርካችሁ ሙሉውን ቤተሰብ
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ኢትዮጵያችን ዛሬም ድንቅ ልጆች አላት ብዬ የረካሁባችሁ ድንቅ ቤተሰቦች ምን እላለሁ መአዚ እና ሚካኤል አሁንም ቤታችሁ ፍፁም በሆነው በእግዚአብሔር ፍቅር ሰላም ይሙላ ልጆቻችሁን ለወግ ማእረግ አድርሱ አያት ሁኑ ጤና በቤታችሁ ይሙላ ።አሜን። እዲህ የምትኮሩባት ሀገር ትንሳኤዎን ያሳያችሁ። አሜን።
@lovekides6796
@lovekides6796 3 жыл бұрын
Amen
@kaleabendale8459
@kaleabendale8459 3 жыл бұрын
ቤታቸው በጣም ያምራል ዕቃው ሁሉ ዋው ሙዚየም ነው የሚመስለው
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 3 жыл бұрын
እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ተባረኩ 🇪🇹❤️
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በጣም ነው የምወዳችው።
@footballfusionmasterkuduse6720
@footballfusionmasterkuduse6720 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ወደድኳችሁ እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ይባር ወ/ሮ ሚስት ድምፅሽ ዋው ጉድ ነው። ምርጥ ቤተሰብ እናመሰግናለን ።
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@habtammulaw6371
@habtammulaw6371 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስስ የሚል ቤተሰብ አለባበሳቸው ስነስርአታችው የተዋህዶ ልጆች ከእነዚህ ቤተሰብ አይተን ሰምተን እኛስስ ብለን እንጠይቅ እራሳችሁ
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 3 жыл бұрын
ለነዚህ እንቁ ቤተሰቦች ይቺ ደቂቃ በቂ አይደለችም ብዙ ብዙ ቢነገርላቸው የማያልቅ ኢትዮጵያውያን ናቸው ስወዳችሁ
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 3 жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ ለልጆች አርአያ ናቸዉ ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ
@utut3754
@utut3754 3 жыл бұрын
ገና አሁን የልቤን አደረሣችሁት ፋናወች ሙሉቤተሠቡን እወዳችኋለሁ እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@semirahabab6078
@semirahabab6078 3 жыл бұрын
ትንሾን ኢትዮጵያ በዚህ በተሰብ ውስጥ አየዋት ደስ ይላል እድሜያችሁን ያርዝመው
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ከቤት እስከ ውጭ ያለው ባህላዊ የልጆቹ መርህ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💋😍
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ"አሏህ"ይጨምርላችሁ"ደስስትሉልጆችሁንምያዛድግላችሁ"በእውነት "መልካም"ቤተሠብናችሁ"ጥሩትምህርትነው ወላሂ"ይመቻችሁ
@serkalemzewde7336
@serkalemzewde7336 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ሚኪን በጣም እወደዋለሁ በተለይ መዓዚን ውድድድድድ አደርጋቹዋለሁ ጤና ይስጥልኝ ለቤተሰቡ ሁሉ ❤❤❤❤❤
@lulaabrham9475
@lulaabrham9475 3 жыл бұрын
Wow መታደል ነዉ እደዚህ አይነት ቤተሠብ እርጂም እድሜ ተመኘሁ
@rideonbole669
@rideonbole669 3 жыл бұрын
ምን አይነት የተመረጠ ቤተሰብ!! የተባረከ ከላይም ከውስጥም!!! የሀገር ኩራት!! ሁላችንም ባህላዊ ነገር እንፈልጋለን ግን ማድረግ የማንችለው ነገር።የቤታቹ እቃ ሳይቀር ሀገራዊ ኢትዮጵያዊነት የሚሸት።ፍቅራቹ የሚያስቀና።ሚኪ መዓዚ ተባረኩ።
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ፡፡ እግዚአብሔር በማያልቀው ፀጋው ይጎብኛችሁ፡፡ ብዙ ትምህርት ነው የሰጣችሁኝ፡፡
@tigistkebede3123
@tigistkebede3123 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ምርጥ በታሪኩ የሚኮራ ምርጥ ቤተሰብ ስላስተዋወቃችሁን በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 3 жыл бұрын
የኢትዬጲያ የሆነነገር ሁሉ ሲከበር የሚታወሰኝ ሚኪ እና ሚስቱናቸው እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 3 жыл бұрын
ሚኪዮ ከነ መላዉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቺሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 3 жыл бұрын
በቃ መኖር እንደ ሚኪና መአዚ ነው...አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ቤተሰብ...ቤታችሁ ልጆቻችሁ ጓደኛችሁ ሁሉ ነገራችሁ ያምራል...እግዚሃብሄር ይባርካችሁ....እነዛን ዱቄታም አርቲስት ተብዬዎች ልቦና ይስጣቸው...ትምርትም ይውሰዱ😂
@semretyesbelayi228
@semretyesbelayi228 3 жыл бұрын
Ewnet newu kegebachewu
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
👍👍
@michaelwub4040
@michaelwub4040 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ዝግጅት:: ድንቅ የጀግና ቤተሰብ:: እግዜአብሔር ይባርካችሁ::
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ የሚል ቤተሰብ ምነው ሻቃላ መሆኔ ካልቀር እዚህ ቤት ተቀጥሬ የሀገሬን ታሪክ እና ስርአት በተማረኩ ጌታን እኔ እንግዳ ሲመጣ አጓዳ እየገባሁ እንደ አይጥ ነው ያደኩት😭
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 жыл бұрын
ድንቅ ቤትሰብ እመ አምላክ ከክፋ ትጠብቃችሁ
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ታስቀናላቹ አይለያቹ ክፉ አይንካቹ።
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያስደምም ቤተሰብ ነው።እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tizitamekonnen145
@tizitamekonnen145 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ ቤተሰቦች God bless you
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቹሕሚኪ መሐዚ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰወዳቹሕ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያና ከዚህ ቤተሰብ መማር አለብን እንዴት እንደምወዳቸሁ ሚክየ ማአዚ እድሜ እና ጤና እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ልጆቻቹሁም አርገው እንድናይ ንጉስ እና ንግስት ሁነው ይደጉ ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ መአዚና ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነቤተሰብቻችሁ።ውጤታማ፣የስኬት፣የብልፅግና የረድኤት ይሁንላችሁ
@hasetworku5592
@hasetworku5592 3 жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያዊነት- የሀገር ፍቅር- ስንምግባር- ለዘመኑ ዘላዘላ አርቲስቶች መምራያዬ ትሆናላቹ ተባረኩ የአብርሃም የሣራ የተባረክ ትዳርና ህይወት ይሁን እድሜ ጤና ይስጣቹ
@honeyethio4218
@honeyethio4218 3 жыл бұрын
ዋዉ ድምጽ በጣም ቆንጆ!!ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልጆችን ስሰማ አስለቀስኝ በደስታ ደስታ!!!
@nerayotsehaye133
@nerayotsehaye133 3 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ...ክብር ይገባችኋል ሚኪና መአዚ
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 3 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ኢትዮጵያዊ ድባብ ያለበት
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 3 жыл бұрын
ኡፍ ደስ የሚል ቤተሰብ ልጆቻችሁን ታሪካቸውን ጠብቀው ዘላለም ክፉ ነገር ሳይነካቸው ይኑሩ ለናንተም እድሜ ይስጥልን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር የተባረከ ቤተሰብ
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 3 жыл бұрын
መልካም ልደት ዘ-ሚካኤል ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እድሜ ከጤና ተመኝሁላችሁ እና ዘማሪ ብትሆኝ እመኝልሻለሁ
@ረድቴትካሳ
@ረድቴትካሳ 3 жыл бұрын
አያሆሆ አሁን ነው ድሌ አያሆሆ አሁን ነው ድሌ ዋውውውውውውውው ዛሬ በሞተው በቴዲ በጣም አዝኜ ውዬ ሃገራችንን ሁሉ በጣም አዝኜባት ነበር እናተን ሳይ ደግሞ ትንሽ ተፅናናሁ ብቻ እግዚ አብሔር ይባርካችሁ ሃገራችን እና ሕዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን ቤተሰቡ ሙሉ በሙሉ ልዩ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ከማለዳ ኮከቦች ጀምሬ ነው የምወድህ የማከብርህ ቴዲ💓💓💓💓💓💓
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
ወይኔ ድምጽ ንዝር የሚያደርግ ምነው አሳጠርሽው የኢትዮጵያ ቤተሰብ ዘመናዊነት ይኼ ነው የኢትዮጵያ ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጆቻችሁን ውይ ስታምሩ ❤️❤️❤️
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
ዋው እሳ በጣም ትችላለች በተለይ ገዳይ ሲያረፋፍድ የሰራቸው ላይ አንደኛ ነች
@ሰላሜነሽድንግልመፅናኛዬ
@ሰላሜነሽድንግልመፅናኛዬ 3 жыл бұрын
ገዳይ ሲያረፋፍድ ላይ ባሏን ገለውባት ቤተክርስቲያን እየሔደች የምታለቅሰው ነች እንዴ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
@@ሰላሜነሽድንግልመፅናኛዬ አዎ
@ቅድስየኔ
@ቅድስየኔ 3 жыл бұрын
አይደለችም
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 жыл бұрын
@@ቅድስየኔ ታዲያ ማነች ፊልሙን በደንብ እይው መጀመሪያ ባላን ገለውባት ቤተክርስትያን እየሄደች ወይ ፍረድ ወይ ውረድ እያለች የምታለቅሰው ነች
@kasinatube9170
@kasinatube9170 3 жыл бұрын
@@Master_ofElements ልክ ነሽ እሷ ናት
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 жыл бұрын
አሜን እደግልን ባባዬ ትልቅ ሰው ሚኪ ሰው ሁን ልባምላክ ቅዱስ ዳዊት ልጁ ጠቢቡ ሰለሞንን የመረቀው ምርቃት ደስ ይላል ታስቀናላችሁ
@abby8182
@abby8182 3 жыл бұрын
ሚኪየ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅልህ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
ምርጥና እንቁ ቤተሰቦች ናቸው እግዚብሄር ይባርካችሁ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 3 жыл бұрын
ሁለት እቁዎች እናመሰግናለን ፍና ቀለማትላይ ስለጋበዛችሁልን
@ethioretamarle6390
@ethioretamarle6390 3 жыл бұрын
ጀግና ሚስት ሚኪ ያስደንቀኝ ነበር የእውነት መአዚ ትበልጣለች እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተስብቺ ልጆቹ ፈጣሪ ይባረከላቹ በጣም ታምራላችሁ
@fevantaddese3496
@fevantaddese3496 3 жыл бұрын
በእውንነት በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው የዘመናችን ጀግኖች ናቹ ተባረኩልኝ💚🧡❤️
@ayouyutube800
@ayouyutube800 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ በዝህ እድማችሁ ስለሀገር ታሪክ መማራችሁ ድንቅ ነው ከዘረኝነት የፀዳ ልዩ ቤተሰብ ተባረኩ
@godislove7039
@godislove7039 3 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ቤተሠብ የልጆቹ ስርዓት ተባረኩ::
@fikerbitew2991
@fikerbitew2991 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የማከብራችሁ በጣም ሀገር ወዳድ ናችሁ ለሁሉም ምሳሌ ናችሁ ማዓዚ እጅግ በጣም ጎበዝ ነች እጅግ ጎበዝ በርቱ በሁሉ የተካነች
@rakitaye8236
@rakitaye8236 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሀይለኛ ናት ግን ሀይለኝነቷ ማወቅ አለባቹ አለባቹ:: ልጅ እያለን የህፃናት ክፍል ሰንበት ትምህርት ቤት ታስተምረን ነበር ቄራ ጎፋ ገብርኤል በጣም ነበር ምንፈራት ግን ዛሬ አድጌ በቲቪ ሳያት ሁሌም ኩራትና ክብር ነው ሚሰማኝ እኔ እንደውም ዘማሪ ትሆናለች ብለን እናወራ ነበር ቸሩ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ #መአዚዬ 🙏🙏😍😍
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው እና የማከብራቸው በቤተሰቦች God bless you more and More.
@አጸደማርያምበየነ
@አጸደማርያምበየነ 3 жыл бұрын
በቃ ይህን ቤተሰብ ወደድኩት ልጆቹ እርጋታቸው መአዛ አለባበሷ ሚካኤልም ትለያላችሁ
@wagitame9564
@wagitame9564 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና የሚያስቀና ለአገር አርያ የሚሆኑ ትልቅ ቤተሰብ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ❤🙏
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
ስታምሩ መልካም ቤተሰብ እንወዳችኋለን ባህላችሁን አክባሪ ሀገራችሁን ወዳድ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 💚💛❤
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
ሚኪየ ምርጥ ቤተስብ ስወድህ እስከ ትግ በለው የልጆችህ ስርአት እራሱ ያተ ልጆች ሆነው ስርአት ባይኖራቸው ነበር እሚገርመው ፉቅራችሁን ያብዛው ንግስቲቱ ስወድሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ቤተሰብ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደናተ አይነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሀገሩንና በህሉን ህዝቡን የሚወድ ህዝብ ያብዛልን
@eyosiyase5
@eyosiyase5 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር በጥበብ በማስተዋል ልጆቻችሁን ያሳድግላቹ መአዚና ሚኪ በጣም የማከብራቹ ስታምሩ💐❤
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ቤታችሁን በበርከት በጤና የድግል ማርያም ልጅ ይሙላችሁ
@alynstar2557
@alynstar2557 3 жыл бұрын
የእውነት ደስ የሚል ቤተሰብ እግዛአብሔር ይባርካቹ
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 3 жыл бұрын
አቦ ይሔን ቤተሰብ ሙቸ ነው የምወዴው ዋው ሚክ ማእዚ ወላዲቷን በጣም ነው የምወዳችሁ እነኝን እንቁ ልጆች ያሳዲጋቸው ።
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 жыл бұрын
በጣም እምወዳቹ ቤተሰቦች ሚኪዬ የኔ አፄ ሚኒሊክ ተባረኩ እድሜ ይስጥልን
@selihomtectips845
@selihomtectips845 3 жыл бұрын
Bethany new yecorahubachew weeedeeee
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ምርጦች ስወዳቹ ጀግናውቹ ባለና ሚሰት ከአንድ ባህር ይቀዳል የሚባለው እውነት ልጆቹ ዋው ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@abitimengestu5793
@abitimengestu5793 3 жыл бұрын
Wow እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው!!! 💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰🥰😍😍❤️❤️❤️❤️❤️
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 3 жыл бұрын
አቤት የጀግኖች ቤት አይ ኢትዮጵያዊነት 😍😍😍😍😍 ሽ ሁኑልን እግዚአብሔር ያቆያችሁ😍😍
@tsedybirhan2499
@tsedybirhan2499 2 жыл бұрын
በጣም መንፈሳዊ ቅናት የሚያስቀና ቤተሰብ ነዉ፡፡
@hiwot1228
@hiwot1228 3 жыл бұрын
እንዴት ያምራል ቤቱ ሁለቱንም ስወዳቸው በትወናም በሁሉም።
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 3 жыл бұрын
አመብርሀን ትጠብቃችሁ አቤትመታደል አይለያችሁ እወዳችዋለሁ ሚኪዬ❣️❣️❣️❣️❣️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
ከልባችሁ ሰው ናችሁ በቃ ኢትዮጵያ እንደዚህ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
ዋው ግሩም ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ💚💛❤💋💋💋
@ETBeMore
@ETBeMore 3 жыл бұрын
Very authentic & beautiful family!
@nahusenay27
@nahusenay27 3 жыл бұрын
መአዚዚዚዚዚ ለኔ አንደኛ ተዋናይ ናት ከልብ ከሴት መአዚና እድል❤😍
@kitawkebede3770
@kitawkebede3770 3 жыл бұрын
ሚኪ ሲስቅ ደስ ነው የሚለኝ አነድቀን ባገኘው እላለው እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይባርክለት
@sindudechasa7686
@sindudechasa7686 2 жыл бұрын
ከመልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፈራል የልጆቻችሁ ስርአት መልካምነታቸውን ይመሰክራል በምግባርና ታንፀው ያደጉ ፈጣሪ ካሰባችሁበት ያድርስላችሁ ፍቅር ሰላም ጤናን መተሳሰብ በቤታችሁ ይሙላ
@lilymitchell6199
@lilymitchell6199 3 жыл бұрын
Love ❤️ everything about this family! Can you tell us where they got the art and deco of the house...
@susutube360
@susutube360 3 жыл бұрын
አፌን ከፍቼ ነው የስማኃቼው🤣 ደስ ሲሉ 🌺
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 жыл бұрын
ሚኪና ማዚ ከነልጆቻችሁ እግዛአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН