No video

Bete Akeraye (ቤት አከራይ) New Very Funny Ethiopian Comedy 2018

  Рет қаралды 365,495

Solomon Comedy

Solomon Comedy

Күн бұрын

Bete Akeraye (ቤት አከራይ) New Very Funny Ethiopian Comedy 2018
This is one of the short videos from "Sew Lemin" Stay tinned for more

Пікірлер: 153
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
በጣም ያስተምራል እደው እኚ ሀገር ቤት ያሉ ስውች ይገርማሉ በእውነት እኔ ያልያዝኩትን ሞባይል እነሱ ይመኛሉ ምናለ ስደትን መተው ቢቀምሱት ክክክክክክ ወይ ዘድሮ በለው እናተን ብሎ ዲያስፖራ እኔ ምለው እኚ ዳይስፖራውች ያያ ያበዛሉ ክክክ
@hayah4727
@hayah4727 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔም አገር እቃ ልልክ ነበር ግን ስለማያመሰግኑ የሰውን ልፋት ስለማያውቁ ዝም ይሻላል ወይኔ ምን አለበት እኛ ያለነውን አምጥተን ለአንድ ቀንም እንኳን ብናሳያቸው ከዛ በጣም ነው የሚያዝኑልን
@user-nd6zx6mn8p
@user-nd6zx6mn8p 5 жыл бұрын
ወይ አከራይ በጣም ፈጣሪ የማይፈሩ ናችዉኮ
@merilove534
@merilove534 6 жыл бұрын
እናት ስወድሽ እኮ በስማአም ሁሉም ያምርብሻል
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
አቤት አከራይ እንደዚህ ነው ለካ
@salasala2353
@salasala2353 4 жыл бұрын
የትልቅ ሴት ምኝ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 жыл бұрын
መልክቱ ጥሩ ነው። የሴትዬዋ ጩእት ያስደነግጣል።
@kuwaitkuwait2187
@kuwaitkuwait2187 6 жыл бұрын
ማዘር አትበለኝ ተመንዝረህ ቅርና kkkkkkk
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 6 жыл бұрын
ወላሂ ብዙ መልእክት አለው ልብ ላለው ሰው ከሀገር ውጭ ያለሰው ብር እንደ ቅጠል የሚለቀም ነው የሚመስላችሁ? ስንት ልፋት አለበት ወላሂ ለኛ የማናደርገውን ይሄንኑ በመፍራት ለናንተ ግን እናደርጋለን ከማመስገን ይልክ ማጥላላትን አይ ሰው አላህ እናንተንም ለስደት ያብቃችሁ እና እዩት ባልቴቷ ደግሞ በ3 ከን ከዛም ልቅም፣ ከዚያም ልቅም እያረገች በ1 ወር ሀብታም ለመሆን ነው አይ ደላላ እረ ተው ተው
@Habeshapost
@Habeshapost 5 жыл бұрын
This is very true
@hananhusen6001
@hananhusen6001 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ድራማው
@fikertefera7815
@fikertefera7815 5 жыл бұрын
hanan Husen ጥፊ ባክሽ ዱቄት
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 жыл бұрын
በጣም የሀገር ቤት ሰዎች ብር ቁጭ ብለን የምናፍስ ይመስላቸዋል
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
አሻአዶ።አላይላሀይለላ።።እዴትጬኽች
@tewabechdesta5084
@tewabechdesta5084 6 жыл бұрын
You guys write about true things. Thank you so much, I was in the same situation.
@Meski16
@Meski16 6 жыл бұрын
ውይይይ ገስት ሀውስ እንደኔ ያማረረው የለም በዛላይ ብር የሚታፈስ ይመስላቸዋል ስግብግብ ይላሉ ኡፍፍፍፍ
@wubharegmanaye456
@wubharegmanaye456 7 жыл бұрын
ያለባለቤቱ አያምርም ማጌቱ የማማየን በር ሊሠብሩት ነበር እማማ ግን ከላባ ነገር ናቸዉ ግን ያምርባቸዋል ከላባነቱ ክክክክክክ አሳቃችሁኝ
@TheHulule
@TheHulule 7 жыл бұрын
This drama is perfect! I don't think most viewers understood the message. The actors are exactly look the same as our diasporas who live "better" life in America.
@user-bh7kw1tt6f
@user-bh7kw1tt6f 6 жыл бұрын
እንዲህ ንገሩልን ቢገባቸው ለፍተን አይመስላቸውም እኮ የመናገኘው ከመሬት የሚታፈስ ነው የሚመስላቸው እኝ እማማ ደግም አረ ስንት ጥሩ ሰው አለ የተባረከ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 6 жыл бұрын
ውይ አከራይዋ ቀብር ይዛ ምትሄድ አስመሰለችው ቤቱን ደግሞ ቦክሰኛም ናት አይ ደላላ
@timeislikeariver.6753
@timeislikeariver.6753 6 жыл бұрын
ከቋራ ሰፈር እንጂ ከአሜሪካን የሄዱ ምናቸውም አይመስሉም
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
አከራዮች ልብ ይስጣትሁ
@melatytagesu1227
@melatytagesu1227 6 жыл бұрын
Suzy Yasuza ሠከን በይ እብድ ስታስጠላ
@mewdedshiferaw5021
@mewdedshiferaw5021 5 жыл бұрын
Hero of hero!!!
@awolnur7275
@awolnur7275 5 жыл бұрын
Wow wow its really so nice
@abebagonber361
@abebagonber361 6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 6 жыл бұрын
ሴትየዋ ስትጮህ ቆለየን ነው የገፈፈችው መልክቱ ጥሩ ነው እኔም እህቴ ልብስ ልካልኝ እንዲው ነበር ያልኩት አሁን ግን እኔም አይቻለው እንዴት እንደሚመጣ
@Meski16
@Meski16 6 жыл бұрын
mery mery ክክክክክ ባሌን ቀሰቀሰችው ደና ከተኛበት እኔም ደነገጥኩ
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 6 жыл бұрын
ሲያስጠሉ
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
enezeh bet akerayoch ,, Genzebachew aybarek abo !!! Ethiopia ken segonibat aytew be Hizbwa techawetubat !!!! yesebesebkew yebeten abo ! e
@asol3979
@asol3979 6 жыл бұрын
"gwa" really guys really
@ihatenazis6753
@ihatenazis6753 6 жыл бұрын
So true! We have to work very hard to get $$$ in 🇺🇸. Hulum meto yekmsew
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 жыл бұрын
I hate nazis ! Ayegaremehim yaname megota naw
@hdhdhdgshsbsjbsh5946
@hdhdhdgshsbsjbsh5946 5 жыл бұрын
ክክክክቅ ማዘር አትበልኝ ተመዝረክ ቅር እና
@newassong7494
@newassong7494 3 жыл бұрын
Wey.tesakeku
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Almiye yene konjo ataftfishiw diramawun yemechish
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
አይ እናተ ሥደት እህት ያላችም እናተን ነበር ማምጣት
@tadiyos8797
@tadiyos8797 7 жыл бұрын
loved it.
@user-jm6qp2bu2x
@user-jm6qp2bu2x 5 жыл бұрын
ቆሌሽ ይገፈፍ
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
ወይ ጥጋብ? እዛ ቁጭ ብላ ታማርጣለች?ለምን ሰርታ አትገዛም?
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 жыл бұрын
Tena D enjalatua hulume ekonachaw
@destayeebegetamulunawhafte7666
@destayeebegetamulunawhafte7666 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk Setiyo Asdenefexechng
@getneteile75
@getneteile75 7 жыл бұрын
hulum sew ezih comment lay ke America yemtu amslum ere lemhonu men memsel neberbachew koshasha hula clean ur mind proud ur self first..
@hananhusen6001
@hananhusen6001 7 жыл бұрын
አገር ቤት ምትኖሩ ሰዎችኮ ጅቦች ናቹኮ በሰው ላብ ምትኖሩ
@ritachedid1596
@ritachedid1596 7 жыл бұрын
hanan Husen
@hiwanabate2023
@hiwanabate2023 6 жыл бұрын
እውነት ነው ሀኒየ ልክ ብለሻል
@ansaroansaro7862
@ansaroansaro7862 6 жыл бұрын
ጅብ ይገልፃቸዋል እንዴ ?
@sarontadesse4358
@sarontadesse4358 6 жыл бұрын
Awo ethiopia yemenur andandee betsboch berr ende zaffe tetekelo yemebekel new yememeslachew weym ende sare techedo yehe temhertt new
@maryhanatube2276
@maryhanatube2276 6 жыл бұрын
hanan Husen weyyy aybalm endezy
@user-lh2jx9sw2y
@user-lh2jx9sw2y 6 жыл бұрын
ወለሌ ሀሀሀ
@taddyfirst7297
@taddyfirst7297 6 жыл бұрын
Walalea Kkkkkkkkkkk
@MaryamMaryam-le4dc
@MaryamMaryam-le4dc 6 жыл бұрын
ኧረ አከራይዋ ሰትዮ አጨዋወቷ የተጋነነ ነው
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 6 жыл бұрын
አረ ይህ የልብስ ነገርማ ጉድ ነው ኣንዲት ጓደኛየ መከራዋ ኣይታ ኣንድ ጫንጣ ልብስ ና ጫማ ከነ በሞባይል ኣድርጋ ስትልክላት ለህቷ ይህማ እኛ ጋም ኣለ እኔ ምፈልገው ብራንድ ብራንድ ነው ኣለቻት በእውነት ያሳዝናሉ የኣንዳንዶቹ ኣስተሳሰብ
@anisoromoodha6144
@anisoromoodha6144 7 жыл бұрын
wowo arif new
@tadessebayle4761
@tadessebayle4761 5 жыл бұрын
very funny comedy
@saeedsalemaldhaheri8585
@saeedsalemaldhaheri8585 6 жыл бұрын
Wey yekeray bat
@aldnaaldna1449
@aldnaaldna1449 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🤔bikers hoo
@newassong7494
@newassong7494 3 жыл бұрын
Yetmechenng.felm
@mime8546
@mime8546 6 жыл бұрын
Hahaha so funny
@irvingdunigan6399
@irvingdunigan6399 7 жыл бұрын
mesfein yesewe Maja
@followmesubscribemeuwillbe6303
@followmesubscribemeuwillbe6303 7 жыл бұрын
Ke American gebi new yetesededut
@Yared542
@Yared542 6 жыл бұрын
Koy lijetua berun gua yaregechew beliju afe new hahahhahahahhahah
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 7 жыл бұрын
ki ki ki ካሜሪካ ግቢ መሆን ያለበት የመጡት ወይ ዳይስፓራ
@wallaggaaoromonenislamgold1823
@wallaggaaoromonenislamgold1823 7 жыл бұрын
setastella cuhataam
@andy63106
@andy63106 7 жыл бұрын
Everybody's is saying they ain't look like they came from US ...what actually look like a person who came from US.#Beproudofyourself
@MaxUP2
@MaxUP2 6 жыл бұрын
Yeah man. They are expecting an angel. lol
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 жыл бұрын
Thanks 🙏🏾
@bahilumoges9473
@bahilumoges9473 5 жыл бұрын
endih aynet hodam le birr yetefeteru setoch alu
@hdhdhdgshsbsjbsh5946
@hdhdhdgshsbsjbsh5946 5 жыл бұрын
weyi sew bir zm blo sayilefa Emimeta meselat Ende Endaw Enatem sdet wetachu byachut ketel meselat chirash ifon x tlalechi
@aguyemerifikraguyeyemariam20
@aguyemerifikraguyeyemariam20 5 жыл бұрын
Hi sew iko ye sew dekimet aykim😡😡😡😡😡
@sifaanhailebpower7248
@sifaanhailebpower7248 6 жыл бұрын
kkkkkkkk ke America wayes ke gatar new
@munanuri3273
@munanuri3273 7 жыл бұрын
እንዳው ደላላ ተብዬው ካሜሪካ መጣሁ ቢል ይሻል ነበር
@sirgutamera5966
@sirgutamera5966 6 жыл бұрын
ከአሜሪካ የመጣችሁ አትመስሉም??? እኛም አመዳም ነን እንደናንተ አሜሪካ የምንኖረው
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 7 жыл бұрын
i phone 16 ayshalishim
@genetabate9726
@genetabate9726 6 жыл бұрын
arif new
@kayaryholalh853
@kayaryholalh853 5 жыл бұрын
Genet Abate
@user-er3wr8db2r
@user-er3wr8db2r 6 жыл бұрын
ቆሌሽ ይገፈፈ አቦ
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 жыл бұрын
WeyFetriy,Sensazen,YasewHegreYalne
@user-sh7nw7nm6f
@user-sh7nw7nm6f 6 жыл бұрын
are ye adiss abeba kray sastela demo sayafru endemer ylughall kegha ga haymanot lelelom joboch fo
@ryorwsgebremariam4371
@ryorwsgebremariam4371 6 жыл бұрын
Wawwwwww
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 жыл бұрын
Eza Adama kuchi belashi iPhone 6 7 menamen baye Gucci puma nick mename ka Macy's ka jesspeny menamen bay damoko ehetua yalakachilate ala katabala suki ka Macy's gazeta naw way atarefu way atekoru way ataferu ahunima naketanal😁😁😁😁😁😁mogishin falegi😉😉😉😏😏😏😏😏😳😳
@destayeebegetamulunawhafte7666
@destayeebegetamulunawhafte7666 6 жыл бұрын
Betif malet Neber echi lije
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
ከሆነ አይቀር 10ሺ አይሻልም? በጣም ይገርማል?
@NanaNana-pu6qe
@NanaNana-pu6qe 7 жыл бұрын
mnew bet brku lmrtu endzhe yhnu lsewem btaznu
@hhjvhj8376
@hhjvhj8376 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkk kalbem alwodadatim
@semay9048
@semay9048 5 жыл бұрын
Yelele
@titizewdutitizewdu5343
@titizewdutitizewdu5343 7 жыл бұрын
kkkkk
@firdosfirdos6486
@firdosfirdos6486 7 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@membiadal8355
@membiadal8355 7 жыл бұрын
እይደለም አሜሪካ አረብ አገር ያያቹ አትመስሉም ሞዛዛዎች
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
በሽተኛ ነሽ ጭቃ የሆነውን ማይንድሽን እጠቢው እና አውሪ ከነሱ የባሰ ዱቄት አለ ውጭ ሀገር እነሱ በጣም ይበዙብሻል አር
@newassong7494
@newassong7494 3 жыл бұрын
Membi.kenate.asmeslbshe.buda
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 7 жыл бұрын
ይድብራል
@Maitha.Alqemzi
@Maitha.Alqemzi 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
ምነው ይቺ የቤት አከራይ አላበዛችውም?
@shakorshakor18
@shakorshakor18 6 жыл бұрын
ጀተተተተቱቱቱቱተ
@simonnegusse5096
@simonnegusse5096 7 жыл бұрын
Lol
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
ትገርማላቹ.በትክክል.እውነትነው.ስሪብቻ
@yeshigetnet9104
@yeshigetnet9104 7 жыл бұрын
are karati mami
@user-vg9qc2ux2p
@user-vg9qc2ux2p 6 жыл бұрын
ROZA
@belaytizazu8970
@belaytizazu8970 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 6 жыл бұрын
አኔወድሜአይፎንአምጭልኝ ተብይጨቆኝል
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
ታድያ ኪራዩ ለምንድነው ይሄ ሁሉ ማስጠንቀቂያ?
@almasalmas8430
@almasalmas8430 7 жыл бұрын
teshe
@maryammaryam854
@maryammaryam854 7 жыл бұрын
menum ayamrem
@khumalo1561
@khumalo1561 7 жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝ ምነቹም አልተመቻኝም
@dadadyaya6037
@dadadyaya6037 7 жыл бұрын
ka.a otobese.tarano
@mikyasgirma4305
@mikyasgirma4305 7 жыл бұрын
what's so funny about this?
@terryberhanu6067
@terryberhanu6067 6 жыл бұрын
Mikyas Girma I agree with you. Same idea comes around...
@abdulmejid8101
@abdulmejid8101 5 жыл бұрын
05 አንበሳ ትችላለ ይቅርታ ስምክ ጠፍቶብኝ ነው ላንተስል ቤተሰብ ሆኛለው
@TesTewelde
@TesTewelde 7 жыл бұрын
ይሄ ሰዎች ከኣሜሪካ ነው የመጡ ወይስ ኣሁን ነው ወደ ኣሜሪካ የሚሄዱት
@medimuhammed621
@medimuhammed621 7 жыл бұрын
Mebre Tewelde kkkkk
@sarakassa4983
@sarakassa4983 6 жыл бұрын
Mebre Tewelde kkkkkkkk
@mube8885
@mube8885 6 жыл бұрын
Hahahaha
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 жыл бұрын
Zanchina kuchi baye endapotoshi arefashi
@african8846
@african8846 5 жыл бұрын
The main point is the message not the way they look or speak
@alialii1041
@alialii1041 6 жыл бұрын
icccii sisxala kototamochi
@saramillion7470
@saramillion7470 7 жыл бұрын
way gud keyat yematu memisel alebachew koy?????hulishim agarish sigabi ye ethio hizb endahona machis enda bayitewar new yemiyayun birrrr kalela ema leibdat mezagajet new
@user-sv2ph6le8w
@user-sv2ph6le8w 6 жыл бұрын
ማዘር አትበለኝ ተመንዝረህ ቅርና ሃሃሃሃሃ
@Halahala-db1id
@Halahala-db1id 5 жыл бұрын
እኔም እህቴ ይዛ ሂዳ ሌባ ሰርቃት ስልክ ላኪ ብላኝ ከያዘችው በላይ ብልክላት እዳዛው ያለ ለባሌ ይዘሽ ነይ ብላኝ እርፉ
@eleni311
@eleni311 7 жыл бұрын
ምንም አይሰማም
@zd5484
@zd5484 7 жыл бұрын
kkkkkkk
@Farihahasan-mf5lo
@Farihahasan-mf5lo 7 жыл бұрын
አይመሰደድ ምንአይስይ
@user-le7pv5cu7c
@user-le7pv5cu7c 6 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ አይ የገርቤት ሰው
@zd5484
@zd5484 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😃
@belayzeleke9125
@belayzeleke9125 5 жыл бұрын
ተራ ጬኅት
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,3 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 19 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 349 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 157 М.
DireTube Comedy - Funny Ethiopian comedy by Meskerem and Tigist
15:24
News ET Social
Рет қаралды 593 М.
New Ethiopian Comedy sew lemin - Lij Malet Yhe New
9:02
Solomon Comedy
Рет қаралды 148 М.
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН