የአብርሽ እና ሩታ የሽምግልና ፕሮግራም ተለቀቀ.ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን💍😢

  Рет қаралды 343,247

AB Grace አብርሽ ግሬስ

AB Grace አብርሽ ግሬስ

Күн бұрын

Пікірлер
@kakajqj1215
@kakajqj1215 3 ай бұрын
የሩታየን አክስት ሲያይ ደስ ያለው ማነው እደኔ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@Rozamuhammed-z3s
@Rozamuhammed-z3s 3 ай бұрын
በጣምደስነዉ ያለኝ❤❤
@Dignish
@Dignish 3 ай бұрын
enmi❤❤❤❤❤❤
@S3dahAlsada
@S3dahAlsada 3 ай бұрын
እኔ❤❤
@ekrammohamad-lm6iq
@ekrammohamad-lm6iq 3 ай бұрын
እኔ መልካም ሠው ናት ወላሂ ❤❤❤
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 3 ай бұрын
አባት ክብር ነው የአብርሽ አባት ደስ ብሎታል የኔ አባት ረጅም እድሜ እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ስደተኛዋ ልጅህ ትወድሀለች ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በዚህ ሰአት እናትና አባት መኖራቸው ደስታው እጥፍ ነው እንኳን ደስ አላችሁ A&R ሩታዬ ይህ ከእናትና ከአባትሽ ቤት ሁነሽ ቢሆን የበለጠ ደስ ይል ነበር መጨረሻችሁ ይመርርርርርር
@AssAUWU
@AssAUWU 12 күн бұрын
አላህ አቆይቶ ይዳሩን የኔስ እያመመዉ አየዲሌ
@Ato_Efrem
@Ato_Efrem 3 ай бұрын
የኔ አባቶች❤️❤️🙏
@farahfarah4105
@farahfarah4105 3 ай бұрын
@@Ato_Efrem ❤❤❤🙏
@sisayalayu
@sisayalayu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@susu-e4s4v
@susu-e4s4v 3 ай бұрын
❤❤❤
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 3 ай бұрын
ተመስግን ደስ ብሎናል እኮ ኤፈዬ♥️♥️♥️
@MerfaBajgimv
@MerfaBajgimv 3 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍
@Selina6648
@Selina6648 3 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ባህላዊ ትፊቱን ሥርዓቱን ኢትዮጵያዊነትን የጠበቀ ትክክለኛው የጋብቻ ጥየቃ ልጂክን ለልጄ ሺምግልና ይህ ነው ማርያምን በጣም ነው የወደድኩት ባህሉን የጠበቀ ትክክለኛ የኢትዮጵያ ሺምግልና ይህ ነው በጣም ነው ደሰ የሚለው ተባረኩ አሁን አሁን ይህን እያጠፉ ዘመን አመጣሺ ሆንዋል ይህን ሰላየው ደሰ ብሎኛል ተባርኩ ልጆችሁም ይባረኩ
@Zdtube-yq9tv
@Zdtube-yq9tv 3 ай бұрын
ያአብርሽ አባት ጀግና ነው ወላሂ ለልጁ የከፈለው ዎጋ ማነው እንደኔ የገባው ዝቅ ብሎ እጉልበታቸውላይ ወድቆ ይቅርታ አለ ምንም እኮ ጥፋትየለውም ያረብ
@Hawawoll
@Hawawoll 3 ай бұрын
ትክክል የውነት
@mmn2249
@mmn2249 3 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 3 ай бұрын
ትልቅ ሰው ናቸው ጋሽየ የሩታም ቤተሰብ ደስተኛ ናቸው ከልባቸው ነው የመርቁት
@RahmaAdam-bm2eg
@RahmaAdam-bm2eg 3 ай бұрын
ጋሽየ ትልቅ ሰው ፍልቅልቅ ማልካም ሰው ነው አብርሽ አባትህ ጡሩሰው ናቸው ደስታቸው የአላህ
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 3 ай бұрын
ልጅ አኛ የወሐድነው እናቀዋለን ምን ያክል ልጅ እደሚሣፈሥፍ❤❤
@Abelagrace40
@Abelagrace40 3 ай бұрын
የኔ አንበሳ ወንድሜ እንኳን ለዚ አበቃቹ❤❤
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 3 ай бұрын
አሜን❤
@HalimahAaa-s2d
@HalimahAaa-s2d 3 ай бұрын
❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
Amen ❤
@Nabia-oe8iq
@Nabia-oe8iq 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@የጊራናዋ
@የጊራናዋ 3 ай бұрын
አቢላዬ
@ወሎየዋነኝያውምየባቦዋEዬ
@ወሎየዋነኝያውምየባቦዋEዬ 3 ай бұрын
ወላሂ ሁል ጊዜ እከታተላለሁ ግን ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ዛሬ ግን ደስታቸውን ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል የተዋደደን የተፈቀረን አላህ ያጣምራቸው እውነትም ፍቅር ያሸንፋል መልካም የትዳር ዘመን እንድህ ነው ሴት ልጅ በወግ በባህሉ❤❤❤ሩቲየ የኔ ንግስት የባቦዋ ነኝ የሩቲ አድናቂ ለኛም አላህ ይወፍቀን
@خديجهحسن-ب2ث
@خديجهحسن-ب2ث 3 ай бұрын
አሚንንን
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@شفيقشفيق-ض1ل
@شفيقشفيق-ض1ل 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
@@شفيقشفيق-ض1ل ❤❤❤❤🙏
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 3 ай бұрын
የሜላት መንፈስ የተሠበረ ይሁን ደእእት ጠላት ጋሽዬ አራዳ ሣቂታ የሁሉም ቦታ ድምቀት እንካን ደስ አለክ የምትወደው ልጅክን ደስታ ያሣይክ የእሩታ አባት ይቅርታ ሲባሉ ምነው ተወጠሩ ወዳ ፈቅዳ አፍቅራ አፈንግጣ የወጣች እሳ አልሰረቀባቹ ልጃቹን እንደውም መልካም ልጅ ላይ ጣላት ያላየችውን እይወት እያሣያት ነው አመስግኑ
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 3 ай бұрын
የሴት ልጅ አባት እናት ሲኮን እንደዚህ ኮራ ጅንን ማለት ደንብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የሴቶች ልጆች እናት ያረከኝ❤❤❤
@Zeineb874
@Zeineb874 3 ай бұрын
እኔማ ከውጪ ሳይሆን ከውስጤ ነው ደስ ያለኝ 🎉ማነው እንደኔ የተደሰተ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምር❤❤❤
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 3 ай бұрын
የኔ የዋህ❤😢
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❣️❣️❣️
@HamdanMasi
@HamdanMasi 3 ай бұрын
❤🎉🎉🎉ልልልልልልልልል
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 3 ай бұрын
Ene 😢
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 3 ай бұрын
መጀመሪያ ለዚህ ትዳር ድልድይ የሆንሽዉ ኤልዱዬ እንኳን ደስ አለሽ አክስትሽን በማዬቴ ደስ ነዉ ያለኝ ቀሪዉ ዘመናችዉ ይባረክ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@zamzamali4110
@zamzamali4110 3 ай бұрын
ዋው ሩታ ጀግና ሴት ነሽ ለፍቅር ዝቅ ብለሽ የምትወጂውን ሰው በእጂሽ ያስገባሽ እውነት አዲንቄሻለሁ
@HalimahAaa-s2d
@HalimahAaa-s2d 3 ай бұрын
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SaeedImam-l5j
@SaeedImam-l5j 3 ай бұрын
💖💖💖💖💝💝
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 3 ай бұрын
እኔስ የአብሩሽ እህት በጣም ነው ምወዳት ሁሉም ነገሯ እስከ ምትወዷት አሳዩኝ❤❤❤❤
@Mahlet-x2v
@Mahlet-x2v 3 ай бұрын
ማርክዬ የኔ የዋህ ላንተም እግዚአብሔር አንዷን ምርጥ አፍቃሪ ይስጥህ 🎉🎉ማነው እደኔ የሚያሳዝነው😢❣️❣️❣️😊
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
Amen ❤❤
@MeseretWndosen
@MeseretWndosen 3 ай бұрын
ሳይው ያሳሳኛል ማርክይ😢
@Werknes
@Werknes 3 ай бұрын
ማርኬ የኔ የዋህ እንደወነድሜ ነው የሚያሣዝነኝ😢😢😢
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@sikosilo7758
@sikosilo7758 3 ай бұрын
ሳዬው ሆዴ ሰፍሰፍ ይላል ለምንደው አላቅም ያንተንም ደስታ ያሰዬን የኔ ፀባዬኛ ማርክዬ🥰😢😢😢
@sarimra
@sarimra 3 ай бұрын
የኔ አባት እደአብርሽ አባት የዋህ ሰው አለ ግን እረጅም እድሜ ይስጥዎት😢🎉🎉❤
@SenyaNuru
@SenyaNuru 3 ай бұрын
ፈገግታው 😢😢
@zarahmohammad7050
@zarahmohammad7050 3 ай бұрын
ጋሽየ የኔየዋህ የኔ ፅሃይ የኔ ንፅህ ልቡ ምራቃች እንዴደስ ይላል እንደስምንቶ ይጥበቅ ❤❤❤❤❤ የመጀመርያየነው ኮምንቱ ደስ ስላለኝ እስክ ላይክ ስጡኝ
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hdhhd8510
@hdhhd8510 3 ай бұрын
እኔም በጣም ደስ አለኝ ወላሂ
@HyGf-t2u
@HyGf-t2u 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SSalam-hr1qk
@SSalam-hr1qk 3 ай бұрын
በእባ ጀሚረ በእባ ነዉ የጨረሱኩ በጣም ነዉ ደስ ያለን ሩታ ለንየ መምህሬ ናት የትእግስቲ መምህሪ ከፈተና በዋሃሊ ትልቅ ደስታ እዳለ ነዉ የተማሩኩት እካን ደስ በላቹ የሰዉ ደስታ የያስደስታቹ ዉዶች❤❤
@fkrfkr-s7m
@fkrfkr-s7m 3 ай бұрын
የቡታጅራዋ የእሩትን ኣክስት አይቶ ማነው እንደኔ ደስ ያለው 👍
@fathimaahmed8304
@fathimaahmed8304 3 ай бұрын
ሩት እራሷ የቡታጅራ ልጅ ናት
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 3 ай бұрын
​@@fathimaahmed8304እና ምን ይሁን ትሁን
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
​@@fathimaahmed8304ስለማታቂው ነገር እርግጠኛ ሁነሽ አታውሪ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
​@fathim🤔😏😏😏😏aahmed8304
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
ያሉት ቡታጀራ ነው ሁሉም ዋሽተወ ነው
@haregmak1519
@haregmak1519 3 ай бұрын
የጋሼ ደስታ ይጋባል ❤❤❤የጋሼ ቤተሰብ ሽማግሌዎቹ በሙሉ አንደኛ ። አብርሽና ሩታ እንኳን ደስ አላቹ።
@Gjshh-p4o
@Gjshh-p4o 3 ай бұрын
yemir gashiyen siyay nw des yaleng demo fegegtawu 😂😂😂yetim ayikefam
@mabratiasafe7932
@mabratiasafe7932 3 ай бұрын
ወይ ጋሽዬ የምርጦች ምጥ አባት ደስስስስ ሲል እንኳንም ለዚ አበቃቹ ያሁሉ የሩታ ጥንካሪ ነው ጅግናም አይገልፃትም ምክንያቱ ሴት ቆራጥ ስትሆን ወንድም በዛልክ ሞራል ያድረዋል አብርሽ የሩታን ጥንካሪ ቆራጥእንዲሆን አደርገዋል ቢዬ አምናለው በተረፈ ከልቤ ተደስቻለው እንኳንም ለዚ በቃቹ እንኳንም ክብር አላቹ በዚ አጋጣም ደሞ የሩታን አክስት ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል የኔ መልካም
@Helen-r5o
@Helen-r5o 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን አሳምሮ ወልዳቹህ ሳሙ እሩቲዬ በጣም እወድሻለሁ በርችልኝ ምንም ወደኋላ ማለት የለም ምቀኛ እዲያፍር እናንተ በርትታቹህ ተገኑ 🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላቹህ
@torrastiti
@torrastiti 3 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል በተለይ ያብርሽ አባት ዝቅ በለው ጉልበት ሲሰሙ ኡፍፍፍ እንባዬ መጣ እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክ
@ዜድወለየዋ-መ6ወ
@ዜድወለየዋ-መ6ወ 3 ай бұрын
ወይኔ የነአብርሽ ተመልካቾች በጣም አሣዘኑኝ እኔም ጪምር ምን ያክል ሥንጠብቅ ዋለን በዛላይ ደሥታችን ወደር የለውም ሀቂቃ
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 15:47
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 3 ай бұрын
ኖርማን ነው ሲስቱ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
@@ዜድወለየዋ-መ6ወ ❤️❤️❤️
@ዜድወለየዋ-መ6ወ
@ዜድወለየዋ-መ6ወ 3 ай бұрын
@@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ ብድሩን መክፈል አለበት
@FiriHadad
@FiriHadad 3 ай бұрын
ስንት ስአት ነው የለቀቀው ግን እኔ የየሁት 4 ስዓት በእ/ያ ነው የመጣን
@frdosh9144
@frdosh9144 3 ай бұрын
ወላሂ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ነበር ዛሬ ግን በጣም ከውሥጤ ደሥ ብሎኝ ለእኔ የሆነልኝ ያክል ተሠምቶኝ አየሁት አላህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ የሠው ልጅ መጨረሻው ሢያምር ነው አይለያችሁ በመካከላችሁ ሠይጣንን ይያዝላችሁ በጣም ብዙነገር ተምሬያለሁ ከናንተ
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 15:04
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 3 ай бұрын
ወላሂ እኔም
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@شفيقشفيق-ض1ل
@شفيقشفيق-ض1ل 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Meriam-d1k
@Meriam-d1k 3 ай бұрын
መልካም ትዳር ያርግላችሁ አይለያችሁ ግን የሩታ አክስት የኔ ቆጆ ከበፊት ጀምራ አብራት ነበረች ነፍ አመት ኑሪ❤❤❤❤በፍቅር ያኑራችሁ ለሠርጉ ያብቃችሁ ያብቃን ግን አብርሽና እሩታ ፖራክ የሚባል ነገር ይብቃችሁ በቃ ሂወት እድህ ነው ዋው እደት ደስ እዳለኝ በሚድያ ከማቃቸው ምርጥ ጥዶች እወዳችኋለሁ ዋው A ❤Rነፍ አመት ከፍቅር ጋ
@Hadiya-ek5zr
@Hadiya-ek5zr 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ሙሉ ቪዶውን ያየ ባህላቸው በጣም ደሥ ይላል አብርሽና ሩታ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@hayatnagusu9445
@hayatnagusu9445 3 ай бұрын
❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ansha0597
@Ansha0597 3 ай бұрын
ወላሂ ጥሎብኝ የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል በደስታ አስለቀሳቺሁኝ ከብዙ ፈተና ቦሀላ ለዝህ እኳን አበቃቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@LpppHjj-bj2cc
@LpppHjj-bj2cc 3 ай бұрын
በጣም እኔራሡ እደት ደሥ እዳለኝ ኡፍፍ🎉🎉
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@SamreaMama
@SamreaMama 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yashi9994
@yashi9994 3 ай бұрын
ደስ ይበልሽ ከምንም ነገር ሰው ነንና የሰው ደስታ ሊያስደስተን ይገባል❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 3 ай бұрын
የኔ አባት ግርማ ሞገስ ጋሽየ አበሳየ 😗😗😗💓💓💓ጋሽየ ቤቱን ሞላው ክፉ አያግኛች ከአይን ከምቀኛ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@Ahmed-e1s9q
@Ahmed-e1s9q 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ኤሄን ቀን በጉጉት ሲጠብቂ የነበራችሁ ሁሉ እንኩዋን ደስአለህን ማነዉ እንደኔ ደስያለዉ ❤️🥰🥰
@TeqstS
@TeqstS 3 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ስመረቁ አብሩ አሜን ያለዉ ለመዳም ቅመምች እንደዛህ አይነት ደስተ ያድለን😢😢😢😢❤❤❤
@balqius
@balqius 3 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@Sofia-l8l6l
@Sofia-l8l6l 3 ай бұрын
አሚንንንንን ያረብብብብብ እድሜን ጉልበቴን ልጅነቴን በማዳም ቤት ጨረስኩ ያረብብብብ ቀሪ ዘመኔን ደሥታ ፍቅር ያለበት ሒወት አድለን ያረብብብብብብብ አሚንንንንን በሉ ቅመሞችየ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏
@Yogy-n6j
@Yogy-n6j 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@jftstrr7463
@jftstrr7463 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማዓረይይ😘
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
Amen 🙏🙏
@NejatButajira
@NejatButajira 3 ай бұрын
ማነው ሲጠብቅ የዋለው😂❤❤❤
@medinamohammed806
@medinamohammed806 3 ай бұрын
እኔ😂😂
@Rukiya-uh2kr
@Rukiya-uh2kr 3 ай бұрын
እኔ
@MahiFkr-xp7uo
@MahiFkr-xp7uo 3 ай бұрын
እኔ😅😅😅
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 ай бұрын
ጉዲ ሰው አፍጦል
@AminaYoussef-c1r
@AminaYoussef-c1r 3 ай бұрын
እኔ😢
@vbeebdb3381
@vbeebdb3381 3 ай бұрын
ውይይይይ የጋሽየ ፈገግታ እግዚአብሄር ፍፃሜውን ያሳምረው ሩቲ አብርሽ እንኳን ደሥ ያላችሁ
@NEMA-sk7bo
@NEMA-sk7bo 3 ай бұрын
ማርክየየኔየዋህ፡አብርሽየማርክውለታመቸምአከፍለውም፡የጔደኝነትንጥግ፡አሳይቶህል፡ለሱየተለየክብር፡ሊኖርህይገባል፡በጣጣጣምምምምም
@AjebushMeteleya
@AjebushMeteleya 3 ай бұрын
እሩታዬ ታድለሽ ደስታሽ ያስደስታል ኮሚቸ አላቅም ግን ሁሌ አያችኃለሁ ለክብር መብቃት 🎉❤❤❤
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 3 ай бұрын
የወደዱትን ማገኘት መታደል ነው የኔ ታልሆነ ብሎ እራስን መጉዳት ሞኝነት ነው የተዋደዱ ልቦችን አቀራርባቸው አላህየ ጡሩውን ነገር ምረጥልን
@absabs9609
@absabs9609 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن 3 ай бұрын
ያብሩሽና የሩታፎቶ ከቤት ከግርግዳው አለ ያየብቻ ላይክ
@LpppHjj-bj2cc
@LpppHjj-bj2cc 3 ай бұрын
እኔ እራሡ ገና ሲገቡ ነው ያየሁት🎉
@hhgg6781
@hhgg6781 3 ай бұрын
እኔ አይቸው ደስአለኝ🎉🎉❤😂
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 3 ай бұрын
እኔም አይቸዋለሁ ያች እህቷ ግን ደህና አስቀምጣዋለች😂
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ 3 ай бұрын
የሩታዬ አክስት ሳያት በጣም ደስስስ ብሎኛል ማርያምን እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ እናት የኔ ገራገር በጣም ነው የምወዳት የእውነት 🥰እናቴን ነው የምመስለኝ መልኳ ሁሉ ነገሯ በእውነት
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@سبحانالله-ط4م5ص
@سبحانالله-ط4م5ص 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ የምል የባህል ወግ ማረጉ የጠበቀ የሽምግልና ፕርግራም ማለት ይሄ ነው ፈጣሪ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤
@YalemmulatAYIE-cx1dg
@YalemmulatAYIE-cx1dg 3 ай бұрын
አብርሽ የስራህን ስንጠብቅ ዋልነኮ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤🙏
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤
@እህተሚካኤል-ጸ2ሠ
@እህተሚካኤል-ጸ2ሠ 3 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል ጌታን ስጠብ ምንም ሳላይ ዋለሁ😂😢 እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ ሩታዬ😢🙏
@tube6066
@tube6066 3 ай бұрын
አብርሽ አይደለም ካሜራማኑ ነው😅
@ميز-ج8ك
@ميز-ج8ك 3 ай бұрын
ክክክክክክ
@hihihihi8372
@hihihihi8372 3 ай бұрын
የሩታን አክስት አይቶ የተደሰተ ማነው👍👍❤❤❤❤
@Titi_Love_12
@Titi_Love_12 3 ай бұрын
እኔ ቪድዮ ካልገባች ቆየች ነበረች
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh 3 ай бұрын
አለች የሩታየ አክስት የሩታየ ቤተሰቦች ማሻአላህ ሲያምሩ
@705-r6k
@705-r6k 3 ай бұрын
እኔ 🥰🥰
@LpppHjj-bj2cc
@LpppHjj-bj2cc 3 ай бұрын
የሩታና ያብርሽን ፎቶ ያየ ማነው😂​@@Jamela-ql5eh
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv 3 ай бұрын
እኔ❤❤
@ekru-tube
@ekru-tube 3 ай бұрын
ማርቆሴ😢 ያተንም ደስታ በቅርቡ ፈጣሪ ያሳየን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tighndngdh
@Tighndngdh 3 ай бұрын
አው😢 ከምር ፈጣሪ ያሳየን❤❤❤❤❤❤
@zerfezerfe6427
@zerfezerfe6427 3 ай бұрын
አቤት ውበት አቤት ባህል የአብርሽ አባት ለልጁ የከፈለው ዋጋ ውበት ሲለካ ጉራጌነው ለካ በህላችን የማንረሳ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن 3 ай бұрын
የረየታን አክስት የብታጅራዋን አይቶ ደስያለውላይክ
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 ай бұрын
እስከመጨረሻው ልይ ገና አላየሗትም❤🎉❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 3 ай бұрын
አክስቶ አይደለችም ያብሪሽ ናት ብለው ነበር ቱ ምቀኞች
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن 3 ай бұрын
ዝምብለውማ የሚያሽቃብጡት ​@@FatumaAssen-qu3hp
@ananiyatube1852
@ananiyatube1852 3 ай бұрын
በሰርጋችን እለት በሰርጋችን እለት እንድትባርከን ጌታ ጠርተንሃል በእምነት ሆነን ከእናትህ ጋራ ከእመቤታችን ከመላእክትህ ጋር ና በሰርጋችን ከሐዋርያት ጋር ና በሰርጋችን ከወዳጆችህ ጋር ና በሰርጋችን በገሊላ መንደር እንደተገኘህ ና በእኛ ድንኳን ጌታ ስንጠራህ የጥሪ ወረቀት ልከናል እንዳትቀር አንተነህ ክብራችን የቤታችን ፍቅር ነይ ከልጅሽ ጋራ እመቤታችን እንድታሟይልን የጎደለውን ንገሪው ለልጅሽ ባዶው እንዲሞላ በረከት የእርሱ ነው ቤታችንን ይሙላ በጎደለው ሁሉ እየጨመርሽልን ቤታችንን ሁሉ ሙይው እናታችን ለአገልጋዮቹ ድንግል ንግሪያቸው ጠርተን እንዳናፍር ጋኖቹን ይሙላቸው ================== የሰርግ መዝሙሮች
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 3 ай бұрын
እኔናቼ እንዘምራለን በስጋው ደሙ ጋብቻቸው ቢታተም
@MahletDgg
@MahletDgg 3 ай бұрын
እነሱ እኮ መጨፈር ነው የሚያዉቁት ይሄን የት ያዉቁታል መስቁሉ እኮ ያረጉት መነገጃ ነው
@yashi9994
@yashi9994 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤
@Vvcxcgggggc
@Vvcxcgggggc 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህቴ❤🙏
@GabiGabi-vc7ee
@GabiGabi-vc7ee 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለቹ የኔ ውዶችዬ እሩታዬ እና አብርሽ❤❤❤❤❤
@emumulat5651
@emumulat5651 3 ай бұрын
አብርሽዬ ከዛሁሉ ፈተና ለዚህ ያበቃህ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገነ🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@Mommom-c7e
@Mommom-c7e 3 ай бұрын
የሩታየን አክስት እና ጋሽየን ሲያይ ደስ ያለዉ ማነዉ እደኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉 የኔ ዉዶች ፈጣሪ መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹ ደስ ስላላቹ ደስ ብሎኛል❤🎉🎉 ወይኔ ስረአቱ ግን ደስ ሲል ማሪያምን
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ 3 ай бұрын
ወላሂ እስከመጨረሻው ድረስ አይቼው ለከ ደስታም ያስለቅሳል🌹🌹😥😥😥 እንካን ደስ አላቹ A & R❤❤❤
@naemasaeid2355
@naemasaeid2355 3 ай бұрын
ጋሽዬ የኔ ጀግና ግርማ ሞገስ ይለያል እኮ ከፈጣሪ በታች ያንተ ዉጤት ነዉ ነፍፍፍ አመት ኑርልን 👌👌👌👌አብርሽና ሩታ እንኳን ደስ ያላቹ❤❤❤❤❤
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 3 ай бұрын
በጣም😢😢😢❤❤❤
@elisabetyohannes5544
@elisabetyohannes5544 3 ай бұрын
በጣም🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰
@Mቾ
@Mቾ 3 ай бұрын
በጣም በጣም ደስብሎኛል
@halenkonjo6020
@halenkonjo6020 3 ай бұрын
በጣም😢❤❤
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw 3 ай бұрын
በጣም😢
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 3 ай бұрын
በእዉነት በመጀመሪያ እሩታና አብርሸ እንኳን ደሰ አላችሁ ሲቀጥል የሩታ ቤተሰብ እንዃን ደሰ አላችሁ ሰላማችሁ ሰለተመለሰ ከቤተሰብ የሚጠበቀዉ ይሔ ነዉ ሰለፈቀዳችሁ ክብር በሉ እግዜብሔር ደግሞ ለነሱም የተሻለ ዉን ሙሉት ያለ ኑሮ ይሁንላቸዉ በእዉነት ከሚባለዉ በላይ ይሔንን ቀን ሰንጠብቅ ለነበረዉ ሁሉ አነ አብርሸ ጀምሮ ጨምሮ እንዃን ደሰ አላችሁ ክብሩን እሱ ይዉሰድ ይሔንን ቀን ላሳየን በተለይ እሩታዬ ለዚህ ክብር ሰለበቃሽ ለአንች ብቻሽን ደግሞ እንዃን ደሰ አላሽ በብዙ ትግሰት የመጣ ድል ነዉ እንዃን ከቤተሰቦችሽ ተቀላቀልሽ ቀጣይ ሰርጋችሁን ያሳየን በርቱ ጉዞ ወደፊት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@Yokees-yv1rn
@Yokees-yv1rn 3 ай бұрын
ከብዙ ውጣ ወረድ በኋላ እንዃን ለዚች ቀን አበቃችሁ እንዃን ደስ አላችሁ ሩታዬ የኔ ተምሳሊት አብርሽ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ💞💞💞🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 3 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢 ጌታይ ሆይ ሴት ልጆወቻችን ጠብቅልን ያረብ 🤲🤲🤲
@Kulunefsinzayiketulmot
@Kulunefsinzayiketulmot 3 ай бұрын
ለካ የሰው ደስታ እደዚህ ያስደስታል እኔ በጣም ደስብሎኛል እስከመጨረሻ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@HalimahAaa-s2d
@HalimahAaa-s2d 3 ай бұрын
❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@MisraUtipia
@MisraUtipia 3 ай бұрын
❤❤❤
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 3 ай бұрын
ማን ነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ የእዉነት ሳትዋሹ እጃችሁን አዉጡ🎉🎉ልቁጠራችሁ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mamilove-di8tw
@mamilove-di8tw 3 ай бұрын
✌✌❤❤❤
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisraUtipia
@MisraUtipia 3 ай бұрын
❤❤❤
@FathihaFathiha-mg8fy
@FathihaFathiha-mg8fy 3 ай бұрын
እልልልል ወላሂ የሰው ደስታ እዲህ ያሰደስታል ባአላህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤አለኸምዱሊላህ ወዶቼ
@yilaktube
@yilaktube 3 ай бұрын
ጎበዝ አብርሸ አንደኛ👏👏❤
@Tdcr7-p8y
@Tdcr7-p8y 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AliAhmad-fe2zz
@AliAhmad-fe2zz 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
ጋሽዬ የኔ ልዩ አባት ስላየሆቸው ደስ ብሎኛል አብርሽ የስራህን እናተን ስጠብቅ ልዋል❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏
@ThhvFujj
@ThhvFujj 3 ай бұрын
የሩታ ቤተሠቦች እኮ ደሥ ሊላቼው ይገባል ከነጋሼይ በመጋባታቼው መልካም የሂዎት ዘመን❤🎉
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MsAjah-e6j
@MsAjah-e6j 3 ай бұрын
አዎ ማሻአላህነቸዉ ታደላ አላህይጠብቃቸዉ
@MadinaMadina-pu1rq
@MadinaMadina-pu1rq 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@alDhaid-h5m
@alDhaid-h5m 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባትእና እናት መርቀዉ ለወግ ማረግ መብቃት ደስ ሲል ህይወታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቺሁ እንዃን ደስ አላቺሁ ተመስገን
@Lubaba-e7e
@Lubaba-e7e 3 ай бұрын
ሲገባ የጋሽየ ፈገግታደሥ ሢል አብርሽየ እኳን ለዚህ በአካል አለ በጣም መልካም ልጃ የዋልህነው እሩታየምእኳን ደሥ አለሽ የኔ ምርጥ🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sነኝየአላህባረያ-e5f
@Sነኝየአላህባረያ-e5f 3 ай бұрын
ለካ የሰው ደስታ እደዚህ ያስደስታል እኔ በጣም ደስ ብልኛል እስከመጨረሻያ ያድረግላችሁ ደስታችሁን ፍቅራችሁን A&R
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
@@arakashsamira3873 ❤❤❤
@የአሜን
@የአሜን 3 ай бұрын
እውነት ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ስለሁሉም መዳንኒያለም ይመስገን ለዚ ቀን ያበቃቹ ሁሉ በርሱ ነው የሚሆነው ደስ ብሎኛል አብርሽ እና እሩትዬ❤❤❤🎉🎉💍👸👑👪ጋሽዬ ግርማ ሞገሱ ደሞ በአባቶቻችን ሲያምር እኮ የሩት ቤተሰቦችም በጥሩ ተቀብለዋል አደኞች ምቀኛቹን ይራቅ❤❤💜💜💜
@1ayuway1ayuway
@1ayuway1ayuway 3 ай бұрын
እስከ መጨረሻው አይቼዋለሁ በጣም አሪፍ ነው እድሜ ከጤና ይስጣቺሁ ሩታዬ እና አብርሽዬ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቺሁ ቃል አጠረኝ በጣም ተደስቼ አለሁ
@bedrya9591
@bedrya9591 3 ай бұрын
ኮሜት መኮመት አልወድም ግን ዛሬ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ A&R💍💍💍 የኔ እርግቦች በጣም ነው የምወዳቹ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@saadaimam
@saadaimam 3 ай бұрын
እኔእራሱማበብማይትነውእምወደ ዛሬግንእደትደስእዳለኝ❤❤❤❤❤❤
@HaymanotAsnake-db7vz
@HaymanotAsnake-db7vz 3 ай бұрын
የሩታ ታላቅ እህት አና አክስት የምመሰገኑ ናቸው እንዃን ደስ አላቸው A.R❤🎉
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 3 ай бұрын
በጣም የሚመሰገኑ ናችው ያችያዋ የት ገባች ግን
@FgGg-in6mi
@FgGg-in6mi 3 ай бұрын
ታላቅ እህት የምር ደሰ ሰትል ❤❤❤❤❤
@Bahi_uk4
@Bahi_uk4 3 ай бұрын
ጀግና ሴት ተሸንፋ ታሸንፋለች ሩታ ጀግና ሴት 💪💪😇 ኮመንት ፅፌ አላዉቂም ዛሬ ግን ሁለቴ ነው የፃፍኩት 🤗 አናም ለኛም ስደት ላይ ላለን ሴቶች ለዚ ወግ ማረግ Allah ያብቃን 🤲
@Samira-m8m
@Samira-m8m 3 ай бұрын
አሚን
@ሀድራሙሀመድ-ሸ6ለ
@ሀድራሙሀመድ-ሸ6ለ 3 ай бұрын
አሚንንንንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@حمدالمنصور-ص8ه
@حمدالمنصور-ص8ه 3 ай бұрын
Amen
@YeEhr
@YeEhr 3 ай бұрын
አሚንንንንንን
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TblgaMultu-jw5iw
@TblgaMultu-jw5iw 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እሩታና አብርሽዬ በዚህ ምርቃን ትዳራችሁ የትባርከ ይሁን የቤተስብ ምርቃት ትልቅ ነገር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 3 ай бұрын
አብርሽና ሩታ በቅዱስ ቁርባን ይጋቡ አለማዊ ነገር ይብቃ አለማዊ ነገር ለምድር እንጂ በሰማይ ቤት ሽልማት አያስገኝም የምትሉ ላይክ አርጉኝ❤
@Nddbdb-jp3sh
@Nddbdb-jp3sh 3 ай бұрын
💯💯💯💯
@fantayebirehanu-bm3ve
@fantayebirehanu-bm3ve 3 ай бұрын
niseha gebitew yechalal
@fantayebirehanu-bm3ve
@fantayebirehanu-bm3ve 3 ай бұрын
bemareyam bekidus mikael be betekirseteyan tegabu
@androiduser5893
@androiduser5893 3 ай бұрын
​@@amalnohaleb1405ቁርባን
@ትርንጎበቀል
@ትርንጎበቀል 3 ай бұрын
Bewnet betam des yilal endaza bihon❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
ማርያምን ደስ ታዬ ወደር የለዉም እፍፍፍፍፍ ተመስገን😢😢አብርሽ እሩትዬ ይህ ሁሉ ደስታ ለናተ ሲያስባችሁ ነዉ ብዙ የተፈተናችሁበት ዉጤታማ ስለሆናችሁ እንኳን ደስስስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
R❤❤❤❤🤌🏻
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
R❤❤❤❤❤
@SaraMohmeed-z9d
@SaraMohmeed-z9d 3 ай бұрын
Rየየኔ ጀግና❤❤❤❤❤
@melatmatetube
@melatmatetube 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@شفيقشفيق-ض1ل
@شفيقشفيق-ض1ل 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ይህንን በጉጉት ስንጥብቀው የነበረውን ደስታ ስላሳየን የፍቅር አምላክ ቸሩ መድሃኒአለም ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ክብርና ምስጋና ይድርሳቸው🙏🙏🙏የሽምግልናውንስነስርአት ስመለከተው ደሞ በደስታ ምክንያት ሆድ ባሰኝ እንደው ሩታዬና አብርሽ ኑሮአችሁን ትዳራችሁን እስከመጨርሻው ያማረ የተባረከ ይሁን አሜንን🙏🙏🙏❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SaraAbiko
@SaraAbiko 3 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤
@Yif7g
@Yif7g 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት ከምስጋና በስተቀር ምን ይባላል
@MsAjah-e6j
@MsAjah-e6j 3 ай бұрын
አሚን
@auh2711
@auh2711 3 ай бұрын
ሩታየ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉 እኛ አካባቢ ብርድልብስ ሳይሆን ጋቢ ነዉ ለናትና አባት❤
@RabiMedia-l3s
@RabiMedia-l3s 3 ай бұрын
የሩታ አብርሽ አድናቄውች ሽምግልናው በመሳካቶ ድስ ያለው በላይክ እልልልልል
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@Dignish
@Dignish 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadaaragaomohe
@saadaaragaomohe 3 ай бұрын
እልልልልልልልልል
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 3 ай бұрын
ዛራደሰይላልወይበሩታእህትምክንይትማየትአቆመንነበርእንኮንደሰአላቹ
@SadaSada-s2g
@SadaSada-s2g 3 ай бұрын
እልልልልልልልል
@AzebTekalgn-tr4oy
@AzebTekalgn-tr4oy 3 ай бұрын
አቤት ባህላችን እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው የጋሽዬን ደስታ ያየ ይደሰታል እግዚያብሔር ይመስገን ቤተሰብ እንዲ ሲደሰት ማየት ትልቅ እድል ነው ትዕግስት ፍሬው ጣፋጭ ነው በጣም ደስ ብሎኛል
@HanaEsayas-u5r
@HanaEsayas-u5r 3 ай бұрын
ማርክዬ አንተ እኮ ልዩ ሰውነክ ባንተ እኮ የወንድመነትን እና የፍቅርን ጥግ አይቼበሃለው ተባረክ❤❤️❤️ እውነትም አንተ 1ኛ ሚንዜነክ❤❤️❤️
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SofyaSofya-pp7xq
@SofyaSofya-pp7xq 3 ай бұрын
ላክሥቷም ደሥታየንልግለጥላት የኔልዩሁልግዜም ደሥይበልሺ የኔደርባባ የኔእርጎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SofyaSofya-pp7xq
@SofyaSofya-pp7xq 3 ай бұрын
ማርክ ጀግናውያተምቀንይደርሣል የተመረቀችውን የተባረከችው በፈገግታየተሞላችውንይወፍቅህ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 3 ай бұрын
በጣም ማርክዬ የዋክ የወንድምነት የጓደኝነትን ጥግ ነው ያሳየን የሱንም ደስታ ያሳየን 😢😢
@Hewot-d1o
@Hewot-d1o 3 ай бұрын
በመጀመርያ አብርሺና እሩታ እክዋን ደሥ አላችሁ የአብረሀም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ ጋብቻችሁን አቤት ምርቃች በመጨረሻ የመረቁት አባት ደሥ ይላሉ ሁሉ አባቶች ደሥ ይላሉ እድሜና ጤና ይሥጣቸዎ ጋሺዬ እክዋን ደሥ አሎት
@aminabintmehammed
@aminabintmehammed 3 ай бұрын
የማያልፍ ቀን የለም ከችግር ቡሗላ ደስታ አለ መጨረሻችሁ ይመር የሩታ አክስት አመስግኑልን ድርብ ያለች የሰው ልክ ናት😅🎉
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@MeMe_15j1
@MeMe_15j1 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@AileenJoyPorras
@AileenJoyPorras 3 ай бұрын
የሩታ አክስት እንደ እኔ የናፈቀቹት ማነው እንድት ደስ እንዳለችኝ ቀልጣፋ እንደ ሩታዬ አብርሽኛ ሩታዬ ያክስታቹ በትልቁ ሰርብራዝ አድርጉዋት የሷ ይገባታል ዝምታዋም ብቻ ከሩታም አንድ ናቸው ሁሌም ተደሰቱልን አብሽሩ የፀላት የወረኛ ጆሮ ይደፈንላቹ ሁሌም ውድድድድድድ ሁሌም ወደ ፉትትትትትትትትት ጀግኖች 💪💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@werkikode4838
@werkikode4838 3 ай бұрын
አብርሽዬ እንኩዋን ደስ አለክ አብሬክ ሳለቀስ ስጨነቅ ከርሜ ይህን ማዬቴ ደስ ብሎኛል ወይኔ ጋሽዬ ያደረጉት ነገር ሁሉ በጣም ነው ያስለቀሰኝ የኔ ጀግና አባት እግዚአብሄር እድሜና ጤና የስጦት በልጅ ልጅ ተባረኩ ቃላት አጣሁ የቡታጀራ ሽማግሌዎች አቤት ውበት አነጋገር ተባረኩ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏
@ZufanDemise
@ZufanDemise 3 ай бұрын
እከታተላቸዋለሁኝእንጅ ኮምቸ አላቅም ነበር ዛሬ ደስስለላኝ ኮመትኩኝእናም ለይኩኝ❤❤❤
@SaradegonS
@SaradegonS 3 ай бұрын
ዛሬ የጋሽዬ ፈገግታ ብቻ ይበቃል ❤❤አባት መመኪያ ነዉ መጠሪያ ነዉ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🎉🎉🎉
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤
@AssAUWU
@AssAUWU 12 күн бұрын
አሚን
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 3 ай бұрын
በዝህ አብረሽ እኛ ሩታ 40 ከ ምግባት አልብቸው ደስታችሁ ደስቺን ነው ተባርኩ ♥️
@Reem_Tube
@Reem_Tube 3 ай бұрын
የአብርሽ አባት ፈገግታ ይለያል ደስታቸው ይነበባል እንኳን ደስ አላችሁ
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ሳህ❤❤❤
@kokabtsfya
@kokabtsfya 3 ай бұрын
ሜሉ ምን ልትሆኚ ነዉ 😂😂😂አብርሽና ሩታ እካንም ደስ አላቹ የኔ ምርጦች መታገስ ዎጋ አለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@fufuilu1212
@fufuilu1212 3 ай бұрын
ወይኔ የእትጵያ ህዝብ በአንድ መንክያ ነው የሚበሉት ደስ ሲሉ ፍቅሩን ይጭምርላችው ሩትዬ ቤተሰቦችሽ በሰላም ያገናኝሽ❤❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 3 ай бұрын
የአብርሽ እና የሩታ ሳቅ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ እስኪ100k አስገቡኝ ትንሽ ቀርቷችሗል
@RutaTube31
@RutaTube31 3 ай бұрын
❤🎉
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤
@FufuTube2bi
@FufuTube2bi 3 ай бұрын
​@@RutaTube31❤🎉
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 ай бұрын
አክስቶ አደለችም የተባለችው ሴት አለች
@fentawerke4904
@fentawerke4904 3 ай бұрын
ሌባ በሰው ስም መነገድ አይደብርም
@ኢክራምቲዩቭ
@ኢክራምቲዩቭ 3 ай бұрын
ያአብርሽ አባት ሳየው እዴት ድስ እደሚለኝ አባቴ ያስታውሰኛል አላህ ረጅም እዴሜ ይስጥህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@የሀይቋ-21
@የሀይቋ-21 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 32:21
@weynakasa
@weynakasa 3 ай бұрын
እንካን ደስ አላችሁ የአብርሽ አባት ደስ ሲል ለሰው ያለው ክብር ጉልበታቸውን ሲስም ለልጁ ያለው ፍቅር ደስ ይላል ቀጣይ ሰርጋችሁን እንድናይ ያብቃን
@zradds
@zradds 3 ай бұрын
ሁል ግዜ እከታተላለሁ ላይ ካደርጋለው ግን ኮሜንት ጽፌ አላቀም ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜያችሁን ያሳምላችሁ የአገሬ ልጆች እኔም የእንሴ ነው ልጅ ነኝ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 3 ай бұрын
ማርክየ እደሩት አይነት ምርጥ አፍቃሪ እዲሰጥህ የምግዜም ምኞቴ ነው
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 3 ай бұрын
እሩታየ እደዚች አይነት መልካም እህት ስላለችሽ ደስ ብሎኛል እህቴን ነው ያስታወስኩት እደዚህ ደፋ ቀና ብለ ላስደሰተችሽ ❤❤❤💯%
@FikreDaniel-i5g
@FikreDaniel-i5g 3 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ ቀን አድራሰቹሁ ❤❤❤
@shewit505
@shewit505 3 ай бұрын
ተጋሩዋይ ኣለኩምዶ መንሎ ከምዚ ከማይ ክፅበ ዝዋዓለ እስኪ👍 ሃብኒ ኣብርሽና ሩታዬ እንዃን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fahdfahad-yw6de
@fahdfahad-yw6de 3 ай бұрын
አለና❤❤🎉
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 3 ай бұрын
አለና😂
@shewit505
@shewit505 3 ай бұрын
ሃልውለይ እስኪ❤🎉
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 3 ай бұрын
​@@shewit505ሰብሰክራይብ ግበረለይ
@yes6292
@yes6292 3 ай бұрын
ኣለና❤❤🎉😂
@Ewq33
@Ewq33 3 ай бұрын
እኔ ብዙ ብዙኮሜት መፃፍ አልወድም. ግን. ዛሬ እኮን ደስአላችሁ.
@yeneneshtesfsye2145
@yeneneshtesfsye2145 3 ай бұрын
ለሩታ እና ለአብርሀም በቅድምያ እንኩአን ደስ አላቹ ! ሽምግልና በዚች ትንሽ እድሜ ከቅንጡ እስከ ዝቅተኛ አይቻለው ! እውነት ለመናገር ! የናተን የሚያክል ደስ የሚልና በሀሉን የጠበቀ ሽምግልና አላየሁም ! ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ! ያብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ እ/ግ አምላክ !!!
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏
@yanatanenat
@yanatanenat 3 ай бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላቹህ አብርሽ እና ሩታዬ 🥰🥰🥰🥰🌹እናም ከነ ማሚ ቤት የሩታን እና የአብርሽን ፎቶ ያዬ 🙈🥰🥰🥰
@Ay-t9j
@Ay-t9j 3 ай бұрын
ማሬምን እስከዛሬ ኮሜት ፅፌአላቅም ከልቤነዉ ደስያለኝ አብርሽናሩታ❤❤❤❤❤የፍቅርተምሳሌቶች እንኳንደስአላችሁ ብዙዝናብ ጥሎፅሀይ እደሚወጣሁሉ እናተም ያንሁሉፈተና አልፍችሁ ዛሬእዚህ ላይ ስለደረሳችሁ እግዚአብሄር ይመስገን ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SalamWw-zp8fh
@SalamWw-zp8fh 3 ай бұрын
እኔ ማርያምን ጥሩ ኮሜት ፅፊ አላውቅም አሁን ግን ደስ አላችሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ትግስት ዋጋ አለው ለካ
@Geras-ko3tp
@Geras-ko3tp 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ትግስትን ስላስተማሩሽ
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 3 ай бұрын
ትግስትና ፅናትን ሁላችንም እንማርበት
@ዉቢት
@ዉቢት 3 ай бұрын
ትግስትንና ጥናትን ከነሱ ተማሪ
@Haymi-21-r1g
@Haymi-21-r1g 3 ай бұрын
በምክንያት እኮ ነው የምንወዳቸው የኔ ስስቶች ፈጣሪ ፍፃሜያቸውን የሳምርላቸው የምር እንዴት ደስስ ይላል😊❤
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 3 ай бұрын
እኔ አለኝ የምለው አብረሽ እና ሩታዬ እንኳን ደስ አላቹ አብርሽ የፈጣሪ ስጦታ ተሰቶካል ሩታዬ ከፈጣሪ ስጦታ ሰቶሻል እንዲ ብዬ ተመኘው ሁሌም ተደሰቱ አብርሽ እና ሩታዬ እንኳን ደስ አለቹ ህይወታቹ እንዲየመረ የሀይወት ይስታቹ ፍቅራቹ ፈጣሪ አብዞቶ ይባርክላቹ ልጅ ወለዳቹ እኛ ለማየት ያባቃን የፍቅር አስተማሪዎች ናቹ የአብርሃም የሳራ ያርጋላቹ ለሽምግልናው ለማየት አምላክ ተመሰገን ሁሌም ተደሰቱ እውድቸዋለሁ❤❤🙏🙏
@aidasaid6604
@aidasaid6604 3 ай бұрын
ደምሩኝ
@AileenJoyPorras
@AileenJoyPorras 3 ай бұрын
አው ኧልኸምድልላ 🎉🎉🎉🎉🎉​@@aidasaid6604
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤
@MeMe_15j1
@MeMe_15j1 3 ай бұрын
የኔ ውዴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ክብነሽyoutbe
@ክብነሽyoutbe 3 ай бұрын
ታጠለታቹ ቅጥል ይበል ጌታ ክብሩን ይዉስድ❤❤❤❤❤❤❤እስከመጫራሻ ተደሰቱአምለኬ መጫራቹን ያሰምር
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 3 ай бұрын
የሰው ደስታም እንዴዝክ ያስደስታል 😢😢😢 በጣም ነው ደስ ያለኝ አብርሽ &ሩታዬ አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏
@gjfdhgj-my5vv
@gjfdhgj-my5vv 3 ай бұрын
እኔ የሩታ አክስት ናፍቃኝ ነበር ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል የኔ ደርባባ በተረፈ እንኴን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ❤❤❤
@jameelaal7lwa
@jameelaal7lwa 3 ай бұрын
ደስታም ያስለቅሳል 😭ማሻ አላህ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ
@EdenEd-qe4vg
@EdenEd-qe4vg 3 ай бұрын
እንክዋን ደስ አላችሁ እነዚን የመሰሉ ቤተሰብ ጥላችሁ የምን ዱባይ መደገስ ነዉ ሰርግ በሀገር ነዉ የሚያምረዉ የኔ ሀሳብ ነዉ ሩታ ጠላታችሁ ሁሉ የሚያፍርበት ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤የጋሽዬን ልብ ለሁሉም አባት ይስጥልን❤❤❤❤❤
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 5 МЛН
የአብርሽ ልጅ ተገኘ.አምነህ ተቀበል አሉት😱😭
21:12
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 224 М.
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 267 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН