መጤዎቹ - Ethiopian Movie Metewochu 2022 Full Length Ethiopian Film Metaewochu 2022

  Рет қаралды 378,781

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

2 жыл бұрын

መጤዎቹ - Ethiopian Movie Metewochu 2022 Full Length Ethiopian Film Metaewochu 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 143
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
ጥላት ከቅርብ እንጂ ከሩቅ አይመጣም የሚባለው ትክክል ነው ለካ ፈጣሪ ይጠብቀን
@venestilahun8750
@venestilahun8750 2 жыл бұрын
አማርኛ ፊልም ሁሌም አስመሳዮች ናቸው በእውነታው ህይወት ላይ የማያደርጉትን በፊልም ያታልሉናል ሀበሻ ምቀኛ ነው እንጅ ይቅርታ ብሎ ብር አይሰጥም የማትረቡ
@sali4168
@sali4168 2 жыл бұрын
ሀበሻ ሁሉ ምቀኛ ሀበሻ ሁሉ ደግ ሊሆን አይችልም አለም ላይ ያለው ሁሉ ሰው መልካም እና ክፍ የተደበላለቀበት ነው በእርግጥ ምቀኛ ወይ ክፍ ባይኖር መልካም እና ደግነትን አናውቃቸውም ነበር ስለዚህ ሁላችንም በተለያየ ወቅቶች መልካም ወይ ደሞ ክፍ ሰዎች ሁነን እናውቃለን ስለዚህ ካንች ሀሳብ ጋ አልስማም እኔም ብዙ የሀበሻ ክፍ ሰዎችን እንዳየሁ ሁሉ እጅግ ብዙ ደሞ ደጋግ ሰዎች በህይወቴ አጋጥመውኛል ለማንኛውም ደግነት ወይ መልካምነትን ይታደሉታል ነገርግን ደሞ ከልብ የመነጨ ፍላጎት ከለሽ ደሞ ታግለሽም ቢሆን መልካም እና ደግ ሰው መሆን ትጠቀሚያለሽ እንጂ አትጎጅም አንችንም ቢሆን ተረድቼሻለው ግን እንዲህ ብለሽ ኮመንት ስፅፍ ለሌላ ጊዜ ከመጥፎ ኮመንቶች ለመራቅ ሞክሪ 🙏👍
@venestilahun8750
@venestilahun8750 2 жыл бұрын
@@sali4168 ለምክሩ እናመሠግናለን
@user-uv7db5ym4d
@user-uv7db5ym4d Жыл бұрын
አንዷ አንቺ ነሽ መቼም ጥሩ ብትሆኝ ክፍው አይታሽም ነበር
@venestilahun8750
@venestilahun8750 Жыл бұрын
@@user-uv7db5ym4d ዝበይ ወሬያም ማን ጠራሽ አሽቃባጭ
@user-uv7db5ym4d
@user-uv7db5ym4d Жыл бұрын
@@venestilahun8750 ነሽ።
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንየው ያለናተ አይደምቅምና😍😘
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 жыл бұрын
እሽ ቤተስብ አርጊኝ ማር
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
ትክክል ያለኛ ቤታቸዉ አይደምቅም አቦ ይመቻችሁ👍🥰🥰🥰🥰
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
አቤት የጎደኛ ክህደት አብሮ እየበላ እየጠጣ የዘመኑ ጎደኛነው ፐፐፐ
@nettekeste
@nettekeste 2 жыл бұрын
Eko
@gesera_entertainment
@gesera_entertainment 2 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ በያላቹህበት ሰላምና ፍቅር!!!! እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ// የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🇧🇯📚📚🇪🇹🏅
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች
@DavidDavid-gn6np
@DavidDavid-gn6np 2 жыл бұрын
ፍልሙ አያናፋም እንጅ😃😃😃😂😍😎
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
አንድ የተማርኩት ነገር ቢኖር የቅርብ ጓደኛ ብሎ የውስጥን የልብን ሁሉ ማውራት እንደሌለብኝ ።
@nettekeste
@nettekeste 2 жыл бұрын
Very true
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 2 жыл бұрын
Exactly thanks
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
አለማውራት ከባድ ነው ብቻ ይሁን ከኖርነው
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ነዉ ጩቢቲ እንዴት እንዳሳከኝ መቼም ያገቱት ሰወች ኢትዮጵያዊ አይደሉም ያልካት አስቃኛለች !!!
@helujunta9026
@helujunta9026 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የምል ፍልም ነው🙏🥰🥰🌿🌿
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ባህሬን ጥርስህን አስረሃል ይመችህ አቦ ጩብት ቀልድ አይጠገብም የሚገርም ፊልም የበደልካቸውን ብቻ ሳይሆን የበደሉህን ሰዎች ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እናመሰግናለን 🙏
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹🎞️🎞️🎞️
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
ዋውውው ደስየሚል አስተማሪ ፊልምነው
@applestr9193
@applestr9193 2 жыл бұрын
በጣም ደስላል ❤️❤️❤️❤
@haytayesuf7893
@haytayesuf7893 2 жыл бұрын
ጎደኛ ብሎ ማመን ጥሩ ትምርትነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ያምራል 💝💝ባህሬን ሚላ 💝💝💝💝ይመቻቹ 👌👌👌👌ምርጥ ነበር
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
በጣም።ደሰ.ይላል።በረቱልን
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል መጨረሻው በጣም ደስ ይላል
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 жыл бұрын
ሀሪፊ ፊልም ነው ዋው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@harounmd701
@harounmd701 2 жыл бұрын
ግሪን ካርድ ሳይኖረው አገር ውስጥ ከገባ ተመልሶ ወደ አሜሪካ አይገባም እዚህ ላይ ተሸውዳችኋል እሷ አግብታህ ለመሄድ አገር ውስጥ መምጣት አያስፈልግም አይ የኛ አገር ፊልም
@unitedwestrong2187
@unitedwestrong2187 2 жыл бұрын
Tikikil, ezih lay teshewudewal. Alemawek weyim yemiyawuk sewu alemeteyek.
@ethioet450
@ethioet450 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ❤👍
@user-dm6oi2ju5p
@user-dm6oi2ju5p 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-fo8xt3rz2u
@user-fo8xt3rz2u 2 жыл бұрын
ዋዉ ገና ስጀምርው ወደድሁት ❤️👌👌🙄👈
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@kidusyemariyamlej4310
@kidusyemariyamlej4310 2 жыл бұрын
ይለቀቅልን🥰
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇧🇯💐💗💗✋📖✋
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o 2 жыл бұрын
ዋው መልከኛ ናቸው ተዋናዎቹ ሁሉም
@rediettefera138
@rediettefera138 2 жыл бұрын
Wow betam yemiyastemir film new 🙏yimechachihu yene mirtochi 👌
@user-sb8qd3eu3d
@user-sb8qd3eu3d 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም👍👍❤❤
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@planettube5715
@planettube5715 2 жыл бұрын
I like the film but the sound quality?
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ዋዉ የምርጥም ምርጥ በጣም አሪፍ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 жыл бұрын
በጣም አሪፋ ነው
@Eutychus15
@Eutychus15 2 жыл бұрын
ዋው ነው በጣም
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 2 жыл бұрын
May 16 አርጉልን ጩቢቲ 🥰🥰
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethio 🇧🇯✋. Ethio 🇧🇯✋. Ethio 🇪🇹✋
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊም
@tedelekenore947
@tedelekenore947 2 жыл бұрын
hi liki
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
መጨረሻውን እያወቁት ግን ፊልም ማየት ሲደብር ሚሊዩን ግን እፈልግሀለሁ
@bayushnk6344
@bayushnk6344 2 жыл бұрын
wow betam meret film new !
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
ውይ ጭቡቲ ምን አይነት ስሪ ነው የሰረሀው ምን አይነት ክህደት ነው ከእደነዚህ አይነት ካህዲ አንተ ጠብቀን
@user-di9gb1zm4j
@user-di9gb1zm4j 2 жыл бұрын
nice
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 7 ай бұрын
Best Movie Best ❤❤❤❤
@belayayuotube2519
@belayayuotube2519 2 жыл бұрын
አሪፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶች እመልሳለሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
💝💝ጩቢቲ🌹🌹+ ባህሬን 💝💝💝💝💝💝💝💝💝welcome ❤❤❤❤
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ይለቀቅ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 2 жыл бұрын
ዋውነው
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 2 жыл бұрын
መጨረሻ አካባቢ ድምፃቸው የለም ከጪባው ውጪ?
@UuKk-ze7dm
@UuKk-ze7dm 7 ай бұрын
አሪፍነዉ❤❤❤❤❤❤
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
ጩቢት ያለበት የትም ይመቸኛል ውድድድ
@abibaraya6229
@abibaraya6229 2 жыл бұрын
Yedro etio film medgem medegagem yshalal enji kahun bewuhala yezi gzie film alaym
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 እህት ሰብስክርራይብ አድርጊኝ
@ASA90658
@ASA90658 2 жыл бұрын
❤️❤️😍😍👍👍
@melesekenore2606
@melesekenore2606 2 жыл бұрын
hi
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እመልሳለሁ
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
@@engdaget12 ደምሬሻለሁ
@emebetasfaw1813
@emebetasfaw1813 2 жыл бұрын
Best move new bertu mirtoche👌👌
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
😍😍😍😍👍👍👍
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@zenafetaethio809
@zenafetaethio809 2 жыл бұрын
👏👏👏
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሚስትየው 🤣🤣ግን ካራክተሯ much አትደርግም 😒ከባልየው ጋ 😁😒🙄
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ሳህ 😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
@@bestebeste448 😁😁እኮ 🤣🤣
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 2 жыл бұрын
May I know what is the positive message from this movie????
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethio like ,,🇪🇹🤲🤲🤲🇪🇹💫🎬🎬🌹🌻🏆🏆🇧🇯📻📻
@abezuworku1528
@abezuworku1528 2 жыл бұрын
Wow
@endashawaweke9416
@endashawaweke9416 2 жыл бұрын
ere eneyew
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹📖💖🌜💗💗
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 2 жыл бұрын
ወይኔ
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 2 жыл бұрын
❤❤❤
@jadissejirma5225
@jadissejirma5225 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍
@saratube4498
@saratube4498 2 жыл бұрын
😘😘❤️❤️❤️❤️❤️
@ebrahimadem1433
@ebrahimadem1433 2 жыл бұрын
መቸ ነው የሚለቀቀ
@user-fo6ms2rb3u
@user-fo6ms2rb3u Жыл бұрын
ብዙ ደስስ አይልም ግን የጓደኛ ከሀዲ አየሁ
@alemubekelegossa9865
@alemubekelegossa9865 2 жыл бұрын
ኧረ ባካችሁ አትዝቀጡ ፊልም ደረጃ አለው ለገንዘብ እንዲህ መውረድ ግን ያሳፍራል
@entertain-kl3qs
@entertain-kl3qs Жыл бұрын
27ኛው ደቂቃ ላይ ፕላስተር ያጠፋውን ቻፒስቲክ ምን እንደቀባው እንጃ......
@zimitaenter329
@zimitaenter329 2 жыл бұрын
2ደቂቃ 2ቀን ሆነብኝ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹🙏🇪🇹✋
@zimitaenter329
@zimitaenter329 2 жыл бұрын
30ሰከንድ mexbeq aqateny
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🇪🇹✋✋♥️🇪🇹♥️♥️
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ወይኔ ከቱርክ 😁 ወይ አልተገናኝቶ አስቴር ከኤመሪካ ና 😁አስቴር ከኢስታንቡል🤥🧐አተርፍ ባይ 😏አጉዳይ 😏አንድ ሚሊዮን አየር ላይ 🙈😜
@beti5918
@beti5918 2 жыл бұрын
ምነው
@surasura2646
@surasura2646 2 жыл бұрын
Ere lash menem yemaymesel neger ere wegen wedat eyehaden new
@fraoltesfaye5264
@fraoltesfaye5264 2 жыл бұрын
agachochu gn enenm biyagtugn bay negn
@zerihuneshete405
@zerihuneshete405 2 жыл бұрын
ከየት ነው ሚለቀቀው? ይለቀቅ ለምትሉ
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
eshi entbk alen lekkut
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 2 жыл бұрын
በፖፖውን ሽትቤትሽ አላለም🤣
@datacell8768
@datacell8768 2 жыл бұрын
መቼም ጥሩ ነገር ለማስተማር አልታደላቹም አልተለመደም ማለት እዲለመድ ትምህርት እየሰጣቹ ነው ኣዝግ ሁላ
@ABU_SALIEH
@ABU_SALIEH 2 жыл бұрын
Jaal
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ወዮ ሽወዳ 🙄ጩቢቲ🧐
@tube-xu1ef
@tube-xu1ef 2 жыл бұрын
ጩባው የለለ ጩልሌ 😂😂😂
@asterkasa8127
@asterkasa8127 Жыл бұрын
አስተማሪ ነው በእውነት
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ዘና ያሉ አጋቾች 😂😍
@newethiopian7277
@newethiopian7277 Жыл бұрын
ውይ ኢትዮጵያ ፍልም የገጠሬውች ሰግጤውች አማርኛ ማለማጃ ሆነ ልበሰ አማርኛህን አይቅርው አዲሱ ልጆች ገንዘብ አበዝባቹ እንዚህን ቆሼ ተዋናይ በላቹ ሲናማውን አተሰንቁት
@henitube7209
@henitube7209 2 жыл бұрын
ቆየ ከጀመረ?
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እመልሳለሁ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 жыл бұрын
What is this ?
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 Жыл бұрын
አቤት ወነት ቢሆን ጥሩነበር አቤትወነትቢሆንጥሩነበርዪ መጀመሪያውም ቢያስጠላ የመጨርሻው ምንም አይል 😏😏
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 2 жыл бұрын
You let me to hate my best friend
@mekdesmulugeta9089
@mekdesmulugeta9089 2 жыл бұрын
Mud tiyzalahiu idy
@abibaraya6229
@abibaraya6229 2 жыл бұрын
Qurs lemeblat gzie yelegnim yale yehie hulu were kemistu ga qurs adel lemsa eders neber
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 2 жыл бұрын
እርፍ ደሞ በድራማም መጤምናምን ጀመራችሁ
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
ክክክ
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
ልጅቷ ግን ትመጣጠናለች ከእናንተ ጋር በጣም ትንሽ ነች እኮ
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 2 жыл бұрын
ጭራሽ አላሳመነኝም
@rahmetomer1385
@rahmetomer1385 2 жыл бұрын
Gil hulu
@ncrusier
@ncrusier Жыл бұрын
This is a disgrace to the ethiopian movie industry. Good content but poorly organized
@XxxclusiveReviews
@XxxclusiveReviews Жыл бұрын
I'm in this movie... they never ask permission to film Me... why is this movie a disgrace?
@fitsumtekle3847
@fitsumtekle3847 2 жыл бұрын
ኤጭ
@kedijakassie1896
@kedijakassie1896 Жыл бұрын
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 7 ай бұрын
ጬባው ይህ ነው ትምህርት በጓደኛ ክህደት ሌባ ነህ ድሮም አትመቸኝም ነበር ደደብ
@melesekenore2606
@melesekenore2606 2 жыл бұрын
hi
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 💌✝️✝️🇪🇹📖✋✋🇧🇯💐☪️🥇❣️
@abdikedir296
@abdikedir296 2 жыл бұрын
ይለቀቅ
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 26 МЛН
በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ በኢንቨስትመንት ለማሳደግ
5:23
Gurage Zone Communication Afairs Department
Рет қаралды 3,5 М.
እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
1:39:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 976 М.
መስቀል  የጎመን ክትፎ
6:15
Gurage Zone Communication Afairs Department
Рет қаралды 8 М.
ሩታን ከቤት ይዣት ወጣው.ደስተኛ ሆነች💕❤️
15:02
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 119 М.
Can they repeat the watermelon experiment?
0:36
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 12 МЛН
зеленое яйцо #shorts #животные #shortsvideo #страус
0:35
Тайные Истории
Рет қаралды 11 МЛН
Секретный Прием Джиу-джитсу Пошел не по Плану
0:27
Что если #тест #обзор
1:00
Orion
Рет қаралды 2,6 МЛН
Носила Маску 2 Года!
0:20
КОЛЯДОВ
Рет қаралды 1,2 МЛН