ልዩ አንድ አይነት - Ethiopian Movie Liyu Andaynet 2022 Full Length Ethiopian Film LiyuAndaynet 2022

  Рет қаралды 126,371

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

2 жыл бұрын

ልዩ አንድ አይነት - Ethiopian Movie Liyu Andaynet 2022 Full Length Ethiopian Film LiyuAndaynet 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 108
@ademanman687
@ademanman687 2 жыл бұрын
ዋው እያዝናና ቁምነገር የሚያስጨብጥ ምርጥ ፊል👌ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ማክቤልዬ የኔ አስተዋይ እውነት ነው የሀላውም የፊቱም አንድ ላይ ነው መሆን ያለበት
@super12star
@super12star 2 жыл бұрын
አባቴን አስታወሰኝ ውይ ይህ ከታራኬ ጋር ተመሳሳይ ነው ። እናመሰግናለን አራፍ ፊልም ነው ብዙ ቁምነገር እና መልዕክት አለው❤
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
Ewunt new 👍👍👍👍👍
@mayatube2121
@mayatube2121 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ሂዊ በርች !
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
በዚህ ጊዜ እንደዚህ ኣይነት ቤተሰብ ያለ ኣይምስልኝ ለማነኛውም ኣሪፍ ነው 💜🦋💙🙌
@Mirna-qm4oz
@Mirna-qm4oz 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! እጅግ በጣም ጉሩም ነው በእውነት አስተዳደግ ልክ እንደዚህ ነው! ኢትዮጵያ ላይ በዚህ ቢቀጥል ደስ ይላል።
@lulutube885
@lulutube885 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ከክፉ ነገር ከመጥፎ አጋጣሚ ፈጣሪ ይጠብቃችሁሁሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🇪🇹🙏
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ወይ ማክቤልዬ ስወድሽ እኮ ሁሌ ባይሽ አትጠገቢም😍😍😍😍
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው አስተማሪ ነው ሂዊ ምርጥ እህቴ በጣም ኮራሁብሽ ደስ እሚል አስተማሪ ስራ ነው የስራሽው የዘመኑን ልጆችን እሚጠቅም ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ዘላለም ይታገሱ 🌹🌹🌹በጣም እምወደውና እማከብረው 💝💝💝አርቲስት ❤❤❤❤👌
@zionminas8655
@zionminas8655 2 жыл бұрын
ደስ የሚል የቤተሰብ ፊልም አመሰግናለሁ ያደኩበትን አስታወሰኝ
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
አይ ጣፋጭ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ መውደድ በርቱ ጥሩ ፊልም ነው 🥰🥰🥰
@user-rq6tk5jc1x
@user-rq6tk5jc1x 2 жыл бұрын
ውይ አተ ሰውየ አባት ሆክ ደግ አሁንስ ወግ ደረስህ
@toyba3778
@toyba3778 2 жыл бұрын
ክክክ
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ማክቤልዬ የኔ ጣፋጭ የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሳድግሽ
@asiasi8328
@asiasi8328 2 жыл бұрын
ያምራል ማክየ አልተቻልሺም አንቺ የልጂ ቡዳ እድግ በይልኝ ገና ብዙ ትሰራለሺ ትምርትሺን አደራ ውዴ 💚💚💚💚
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 2 жыл бұрын
ውይ ቅዳሴው ደስ ሲል😢
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ዘላለም ይታገሱ 💝💝💝ስትችልበት ❤❤❤❤እኮ 👌ጣፋጭዬ 💝💝እድግ ❤❤ሁላችሁም ዉብ እናትየው 💝አፍቃሪው ❤🌹ልጅቷ 💝💝🌹🌹እናመሰግናለን
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
ምርጥና ቁምነገር አዘል ፊልም ነው በርቱልን ልስልስ ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@tedytesfimariam7217
@tedytesfimariam7217 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ሁሉም ተዋናይ ግዴታቸውን ተወጥተል በተለይም ህይወት በሚገባ ሰርተዋለች ልትመሰገን ይገባል ፊልሙን በሚገባ አሳምራዋለች በርቺ አድናቂሽ ነኝ ።
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ቁምነገርን በውስጡ የያዘ ስራ ነው በቀልድ እያዋዛ መልዕክቱ ጥልቅ ነው በርቱ ሁላችሁም ተወዳጆች ናችሁ
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተስብ
@ilovemom1712
@ilovemom1712 2 жыл бұрын
እዉነት ጣፋጭየ የኃላዉ ከሌለ የለም የፊቱ የኃላዉን ከአሁኑ ጋር አስማምተን አንድ ስናደርገዉ ሁሉም ያማረ ይሆናል ልዩ አንድ አይነት።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ጣፋጭዬ 💝💝ስወድሽ የኔ ቅመም 🌹ከሙዴ 🤣🤣🤣 ፍንዳታ አሮጊት 😁
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ያምራል በረቱልን
@messayan3845
@messayan3845 2 жыл бұрын
እንደዝ አድገን ነበር መጨሻ ስደት ሆነ እንጂ ለማንኛውም ፊልሙ አሪፍ ነበር መገላለጥ የሌለበት ሴት ልጅ ሁሌም ቀሚስ ስትለብስ ውበቷ ይጨምራል
@ysolnet
@ysolnet 2 жыл бұрын
ዘሌ ሁሉንም መሆን ትችላለህ። ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው።
@helenyabu5728
@helenyabu5728 2 жыл бұрын
Hiwiye good job barechelen
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
Betam des yelal, enamesgenalen 🙏💜🌷🌷🌷🌷🌷
@dannytube8867
@dannytube8867 2 жыл бұрын
Good movie
@shutup1682
@shutup1682 2 жыл бұрын
ትክክልኛ የልጅ አስተዳደግ ነው!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው ማክዬ ያምራል የኔ ጣፋጭ ውድድ
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow wow 💗💗💗💗💗
@itsmezuzuslo2437
@itsmezuzuslo2437 2 жыл бұрын
እኔን ከዚህ ጉድ አንችን ከዚህ ሙድ ማነው ሚያሶጣን አይ ጉዴ አለ😂😂😂
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Aetemari film new ene asetemerognal ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
የኔማረ
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪም ነዉ
@muluwakeshem9952
@muluwakeshem9952 2 жыл бұрын
ጣፋጭየ የኔ ቅመም
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
ማክቤል የእኔቆንጇእደጊልኝ ትልቅ ቁምነገር የያዘ ፊልም ነው ደራሲውም አርቲስቶቹም ትደነቃላችሁ ኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቃችሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ገና ጂም 😁😁😁እጀምራለው 😁ለምን ጂን አትጀምሪም 😁😁ጅማትሽ ይውለቅ 🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ሚስት
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Betam konjo film new bertu..
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ጣፏጭ😘😘😘😘
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Arfi new bertu enamsegn alen
@madinaadam8520
@madinaadam8520 10 ай бұрын
አሪፍ ተምህረት ነው ግን በጣም ጫናእልጂላይ ከባድ ተፀኞ ነው???
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ቆንጆ ነው
@zgofiizjfffjjf1425
@zgofiizjfffjjf1425 2 жыл бұрын
ምን ታረግት አስተዳደጌ እንደዝህ ነበር አህን ስደት ሆንክኝ ያስተምራል
@mswowwowwowgina3920
@mswowwowwowgina3920 2 жыл бұрын
kkkkkkkk😅😅😅😅 🤣😅😅
@teshagerworku6826
@teshagerworku6826 2 жыл бұрын
Wow mert film nw
@user-gu3es4ci2e
@user-gu3es4ci2e 2 жыл бұрын
አሪፍ ነበር በተለይ አጨራረሱ ዋው
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 жыл бұрын
wow በጣም አሪፍ ስራ ነው
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ሚስት ተብየዋ ምን እየሆነች ነዉ🙄
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ወይ😂😂😂😂
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Bexammmmm.arfiii..filim new.andagne
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
በሳቅ ጀምሬዋለሁ ፍፃሜውን አይቼ እመለሳለሁ😀😀😀😀
@seligaltgray7512
@seligaltgray7512 2 жыл бұрын
እጭ ትንሹዋ ልጅ በጣም ደረቀች ሙዴ ሙዴ ኣበዛች ለምን እንደ ልጅ ኣትሰራም🙄
@bettynice336
@bettynice336 2 жыл бұрын
የቀደመው የልጅ አስተዳደግ በቤተሰብ መካከል ጥሩ ፍቅር ጥሩ መተሳሰብ እንዲሁም አገርንም እንዲወድ ያደረገ ነበር የአሁን ጊዜ የልጅ አስተዳደግ ከሞላ ጎደል ጥሩ ቢሆንም ዕድሜን ቤተሰብን አገርን ያላገናዘበ ሚዛን ላይ የሚወድቅ ብሎም ቤሰብን አገርን የሚበትን ራስ ወዳድ ትውልድን እንዲፈጥር አድርጓል
@junuadan8306
@junuadan8306 2 жыл бұрын
አሲታማምው ውሲጥኔው ማድኔቅ የጄሜሪኩት ጥሩቢቃትኔው ያላት wow
@user-yo8wv3wv8i
@user-yo8wv3wv8i 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአቺን..ከዚ..ሙድ..እኔን..ከዚ..ጉድ..ማን..ይሆን..የሚያሶጣን
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 2 жыл бұрын
wow
@merihabesha8494
@merihabesha8494 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አፈቅርሻለሁ ሲላት ላባቴ አሳውቄ እነግርካለሁ😆😆ከዛ አባቷጋ ሂዳ አባየ የሆነልጅ እየተከታተለ አፈቅርሻለሁ አለኝ ብቻ ሁሉም ፈታ እያደረገ ያስተምራል
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
አውን ላይ ካሉት ፊልሞች ይሻላል ቀጥሉበት አሪፍ ነው
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አይ ማክቤል የባሰ እስረጁሽ በሚሰጡሽ ካራክተር ኤጭ
@teruainetminichel9692
@teruainetminichel9692 2 жыл бұрын
Aref new bertu
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i 2 жыл бұрын
የቀደም ዘመን እንዴት ይመለስ ወይኔ
@hadrahassen772
@hadrahassen772 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ሰውነትን የሚሸፍን ልብስ እንዲለብሱ አድርጎ ልጆችን ማሳደግ አለማወቅ ነው ? በጣም ያሳዝናል
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 2 жыл бұрын
Mert film
@mangalg783
@mangalg783 2 жыл бұрын
ሰላም ብለናል ምጣዬ የኔ ቅመም ስዎዲሽ💚❤💛
@abibaraya6229
@abibaraya6229 2 жыл бұрын
Endezim ale
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️😘😘😘👍👍👍
@abditube2109
@abditube2109 2 жыл бұрын
20 ምናምን አመት ወደኋላ ተመልሰህ ክባቢውን መቀየር ባትችል እንዴት ብላክ አታደርገውም?
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 2 жыл бұрын
በቃ ፊልም ነው አስተማሪ ልብ አንጠልጣይ ጣም ያለው እደጉ ተመንደጉ በርቱ
@user-er7lj5nn8s
@user-er7lj5nn8s 2 жыл бұрын
ላባዬ እነግረዋለሁ አላለችም ኧረ በሳቅ😂😂😂😂
@sameerao2774
@sameerao2774 2 жыл бұрын
👌❤🧡💗🧡🧡🧡🧡🧡🧡💯💯💯💯💯💯
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😃
@eshetukassaw921
@eshetukassaw921 2 жыл бұрын
filmu arif new ye abatiyew sihtet binorm ke enatitu sihitet syibelitim bayi negn siketil yayehut neger yalgebagn hulum ortodox yimeslugnal maletim ke angetachew mateb ale neger gin sibelu selot yemiyadergut ende ortodox sayihon techefinew new yih bebizu ye Ethiopia filmoch eyayehu new wey matib awulku kalebelezia siratun tebiku mikiniyatum lemimeleket tiwulid eminetachinin eyeberezachihu new
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
እንኳን..በዚ..ዘመን..በድሮ..ዘመንም..የለም..የሌለ..ነገር..መስራት..አይደብርም
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ምን ሁኖ በገጠር ብከጂ አለልሽ የለፍላጎታቸዉ ነዉ እሚዳሩት
@kefilmgebeta4069
@kefilmgebeta4069 2 жыл бұрын
Film beachru
@yeshewaskassa8599
@yeshewaskassa8599 2 жыл бұрын
ለአባቴ እነገረው እና አሳውቅሀለሁ that's so funny😂😂😂😂
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 жыл бұрын
ሚጣ እንደ እድሜሽ እደጊ ፊልም ቢሆንም በእስዋ እድሜ የሚመጥንና አስተማሪ የሆነ እስክሪፕት ስጥዋት
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው ግን አንዳንድ ጉድለቶች አሉት ሪሞታችን ቢያገኛችሁ 😂😂😂😂
@keditube1056
@keditube1056 2 жыл бұрын
4 saw qadmognal
@user-py2qq8vy2o
@user-py2qq8vy2o 2 жыл бұрын
መጨረሻውን ከይቼ
@halimashammam4760
@halimashammam4760 2 жыл бұрын
Kkkkkk muda yen konjo
@emugela2785
@emugela2785 2 жыл бұрын
Wedoch SBSCRIB Adiregugn sewodachu fhilmun tolo likekut🙋‍♀️
@abaytube1595
@abaytube1595 2 жыл бұрын
✅ አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም ብልህ ሁን ማለት እንጂ ✅ ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ! ✅ ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ! ✅ አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ! ✅ ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ! ✴ ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ! ✴ ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ! ✴ ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ ማለት እንጂ! ✴ ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ! ✴ ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ! 🌀 ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ ሁን ማለት እንጂ! 🌀 እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት አይደለም ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ! 🌀 አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭም ማለት አይደለም ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ! 🌀 ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ! 🌀 ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሸልክ ነህ ማለት አይደለም አምሮብሃል ማለት እንጂ! 🌀 ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ! Source:*ምርጥ መጣጥፎች ሼርርርር
@techamharic4666
@techamharic4666 2 жыл бұрын
ያያችሁ እስኪ ኮምቱልን እንይበት
@genetsisay2595
@genetsisay2595 2 жыл бұрын
የፈዘዘ ነው ግን ህይው
@fenetenu5649
@fenetenu5649 2 жыл бұрын
ምንድነዉ አሥረ ሠራተኛ ሠራተኛ ሚትለዉ ሠራተኛ አለባበስ አትችልም ያለው ማነዉ ምን አይነት ገልቱ ናቹ😨
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
😂😂ይመቻችሁ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ሆሆይ የምትበይውን ጎግል ላይ ስርች ከምታደርጊ አብይ ዘንዶውን ብትጠይቂው ይነግርሻል ቅጥል በጨው እንደ ላም ያዝልሻል
@kaalideeshow2893
@kaalideeshow2893 2 жыл бұрын
ምንድነው
@Kk-qy1ey
@Kk-qy1ey Жыл бұрын
ድራማው አስተማሪ ሆኖ ሳለ ግን ምን ማለት ነው እንደ ሰራተኛ ማለት በቤት ውስጥ ስለሰሩ መናቅ አለባቸው?ስንት አይነት ተለዋጭ የአማርኛ ቃላት እያለ የሰው ልብ መስበር አይ ደራሲ
@firehiwotgebru9804
@firehiwotgebru9804 2 жыл бұрын
አባዬን ላስፈቅድ
@user-rq6tk5jc1x
@user-rq6tk5jc1x 2 жыл бұрын
ሙዲ ሙዲ አለች እኮ
@itsmezuzuslo2437
@itsmezuzuslo2437 2 жыл бұрын
😂🙄😁🥺
@dawitazin1590
@dawitazin1590 2 жыл бұрын
ምን ኣይነት ፊልም ነው በናታቹ ዝም'ብሎ ግዜ ማባከኛ ነው
@vghhhj7363
@vghhhj7363 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኛች
@susuedris8506
@susuedris8506 2 жыл бұрын
🙄
@tasfasionrahel7038
@tasfasionrahel7038 2 жыл бұрын
Kufege hahaha
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
kkkkkkk
@mariogarcia5616
@mariogarcia5616 2 жыл бұрын
Bad movie
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ዋውውውው ልጅቷ አቤት አለባበስ ሥነ - ስርዓት እውነት ነጠላ ውበታችን ነው
ጨዋ ሌባ - Ethiopian Movie Chewa Leba 2022 Full Length Ethiopian Film Chewa Leba 2022
1:38:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 453 М.
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 16 МЛН
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 66 МЛН
🛑 | የሚቃጠል መሥዋዕት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral #fyp
1:25:54
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 87 М.
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
Ethiopia:ሸብረብ አስቂኝ ድራማ ክፍል 2 - Shebreb Sitcom part 2
25:53
Albo Tube አልቦ ቲዩብ
Рет қаралды 759 М.
ውዴ - Ethiopian Movie Wude 2022 Full Length EEthiopian Film Wude 2022
1:19:33
elim yara olduğunda benim haller #shorts
0:16
Mert Sarı
Рет қаралды 12 МЛН
Этого никто не должен был видеть😱
0:59
Следы времени
Рет қаралды 5 МЛН