ፌሚኒስት - Ethiopian Movie Feminist 2023 Full Length Ethiopian Film Feminist 2023

  Рет қаралды 190,004

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

ፌሚኒስት - Ethiopian Movie Feminist 2023 Full Length Ethiopian Film Feminist 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 147
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ፊልም ነው ተብሎ በእግዚአብሔርና በእግዚአብሔር ቃል ላይ ይሄን ያህል መድፈር ተገቢ አይደለም። አንደኛ፦ ወንድ የቤት ራስ አይደለም አያትሽ ተሳስተዋል አለች/ 10:08-10:17 ። ወንድ ልጅ የቤት ራስ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ እንጂ የሆነ ግለሰብ አይደለም የነገረን። ሁለተኛ ደሞ፦ ተፈጥሮም ፈጣሪም ትክክል አይደሉም አለች/ 1:03:01-1:00:16 ምን አይነት ድፍረት ነው ግን!? 😡😡
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
እኔም አይገባኝም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 Жыл бұрын
ምርጥዬ አስተማሪ ፊልም ነው በአንድ ሰው ጥፋት ሁሉንም መጥላት እና መወንጀል አግባብ አይደለም
@KelilKadir
@KelilKadir Жыл бұрын
በጣም ብዙ ትምርት ያሌ ድረማ በፍቅር ያምያምኑ ደገግሜ ናው የምየያት ታማሩበት❤❤❤❤❤❤
@divdiv3495
@divdiv3495 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ቀጥሉበት❤
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይላል👍🤩
@kamilmuadin1631
@kamilmuadin1631 Жыл бұрын
በጣም ነው የተመችኝ🎉🙏🙏🙏
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 Жыл бұрын
አዎ መጽሐፉ ይታተም ። የዛን ጊዜ የተደበቀው ፍቅር ይገለጣል ። ጥላቻም ተሸንፎ ወደ ፍቅር ይለወጣል። ያንን ፍቅር ለማግኘት ግን በጽናት መስዋዕት መክፈል ግድ ነው ! ፍ ቅ ር ! ጥሩ ፊልም ነው
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Жыл бұрын
አሪፍነው በርቱ❤❤❤❤❤
@ferossalem4081
@ferossalem4081 Жыл бұрын
አዝናኝና አስተማሪ ነው❤❤❤😂😂
@rabiayimam3588
@rabiayimam3588 Жыл бұрын
ጎበዝ።በርቱ።ዉድና።ያሀገሬ።አርቲስቶች።ደስ።ይላል።
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
ለጥያቄ፡እያሉ፡ስቱ፡ታሰረ፡ቤት፡ዩቁጠረዉ
@hassen8918
@hassen8918 Жыл бұрын
ሄኖክ የሚሰራበትን የፊልም ፖስተር ሳይ ለማየት ሰፍ ማለት ጀምሬያለው በርታልን ወድማችን😍
@toybaseid7802
@toybaseid7802 11 ай бұрын
😅😅 የኔ ቢጤ
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
ኮሜት ሳላነብ ፊልም ማዬት አልወድም
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Einem❤
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 11 ай бұрын
በህጉ መሰረት ጠበቃዋ ባልየውን አናግራ ለሚስትየው መቆም.አትችልም እሱን ሳታቁ የህግ ፊልም የመስራት ደፈራቹ 😅😅😅😅
@sarasarita835
@sarasarita835 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Love this product 😍😍
@YsyshehgHshhshssh-ek6rh
@YsyshehgHshhshssh-ek6rh Жыл бұрын
Wawoo astamari filmii new
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Жыл бұрын
አሪፍ ፈልም ነው በረቱ❤❤
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 Жыл бұрын
ፌሚኒስታ እስከሁን ስትሰራ አይቻት አላውቅም ግን ብዙ ልምድ ያላት ነው የምትመስለው
@Wello_tube
@Wello_tube Жыл бұрын
እሰኪ ልይው መጨረሻው ካላማራ ✊
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 Ай бұрын
ዋውውውውውውውው በርቱ❤❤❤❤❤❤
@Frehiwet-li4tv
@Frehiwet-li4tv 2 ай бұрын
ኮሜንት አይቸ ነው የመጣሁት አስኪ ልሹፈው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
waw bexam des yemil film new henok maki yene qonjo bertulin
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ኡነትም ፌሚኒስት
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Wowwww
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 Жыл бұрын
ፊልም ላይ ያለ ጠበቃ እና በገሀድ ያለወ ይለያያል ገሀዱ ላይ ያሉት ጅብ ናቸዉ
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 Жыл бұрын
Wow merete asetemari film naew beretulegh heni beretulegh hulacheum gobez nacheu
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat Жыл бұрын
አባቱ ያልቀደመው ልጅ እናቱን የፈጠረ ፈጣር !! #ኢየሱስ ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና ❤❤❤❤❤
@ננהננה-ב5ט
@ננהננה-ב5ט Жыл бұрын
ז
@Uae-ec7uw
@Uae-ec7uw Жыл бұрын
❤❤❤
@EmaTefera
@EmaTefera Жыл бұрын
I'm a girl I can do any thing with out boy😅
@IyyaasuuOljirraa-c1p
@IyyaasuuOljirraa-c1p Жыл бұрын
Thank you
@mimiyeehaile5852
@mimiyeehaile5852 Жыл бұрын
ኧረ ይቺን ቀስ ብለሽ እደጊ በሏት ካሁኑ ብር አታሎአት ማትሆነውና የማታውቀው ነገር የለም እናንተም ደራሲዎች በእድሜዋ አሰሯት
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ፈጣሪ ልክ አደለም ትላለችደ ፈጣሪ ተሳስቶ አያዉቅም አችነሽ የተሳሳትሽዉ
@tigistzeleke2414
@tigistzeleke2414 Жыл бұрын
ግራ ተጋብታ ግራ አጋባችን ኮ ሴት ዘበኛ 😅😅😅😅😅😅
@Kalkidan727
@Kalkidan727 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤
@mariyamohammed8708
@mariyamohammed8708 Жыл бұрын
Woooow❤❤❤
@nahomasamere
@nahomasamere Жыл бұрын
Wow በስተመጨረሻ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
@abaaba7958
@abaaba7958 Жыл бұрын
endet ameshachu 😍😍😍😍😍 welcome zare telekekeln esti abren enyewu 😘😘
@NatinaelFilate-uq2kl
@NatinaelFilate-uq2kl Жыл бұрын
betam arif film new❤❤❤ des yilal yimechachu!!!!!!
@GhinaSalam-i5l
@GhinaSalam-i5l Жыл бұрын
Henokye ye ethoopia gegna💪💪💪❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ❤
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
አሜንዬ አደገች ጡቶቿ ጉጥ ጉጥ አሉ ኮ' አሁንም እድግ በይ የኔ ቆንጆ😍
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Жыл бұрын
አዎ ወላሂ እኔ እዚሁ ስደት ላይ ሆኜ እሷ አደገች😥
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
የ እሷ ና የ እዮብ እድገት ግርም ይለኛል እግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው 🙏
@የማርያምልጅ-ዀ7ዘ
@የማርያምልጅ-ዀ7ዘ Жыл бұрын
እሷ ዳዴ ስትል እኔ ካገር ወጣው እየው እሷ ጎርምሳ ጡቴ አጎጠጎጠ አበባ ሊያወጣ አባቴ ቶሎ ዳረኝ ነገር ሳላመጣ እያለች ነው😂አረ ፈጣሪዬ ተው ከማዳም ኩሽና ገላግለኝ
@abemediaextra
@abemediaextra Жыл бұрын
😂😂😂
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
​@@የማርያምልጅ-ዀ7ዘበጣም የኛ ነገር❤😢😢😢😂
@yal1907
@yal1907 Жыл бұрын
You see life is the score don’t judge a book by its cover. We all learn from our own mistake. Good job.
@EminuteUrgo
@EminuteUrgo 4 ай бұрын
Betami buzu timihiritinw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤WOW
@ስደተኛዋእናቷንናፍቂስደተ
@ስደተኛዋእናቷንናፍቂስደተ Жыл бұрын
Selam fiker l💚💛❤hagerchen👌👌
@chdbchhcf9117
@chdbchhcf9117 Жыл бұрын
ዳስ ያሚል ፊልምነዉ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Жыл бұрын
ዋው
@genetguliletaeshinaf1782
@genetguliletaeshinaf1782 Жыл бұрын
gin fiker ka egzaberi becha naw ya sew Fiker yalew filmi becha 🤗🤗🤗
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 Жыл бұрын
ሀሪፍነው በተለይ አጨራርሱ
@kimnoel9873
@kimnoel9873 Жыл бұрын
🐎🇪🇹💙⭐️❤️
@aynalem3830
@aynalem3830 Жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@branshali8792
@branshali8792 Жыл бұрын
😮❤
@FikaduBoche-iq2eu
@FikaduBoche-iq2eu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ bexam arif new
@AlmanshAlmash
@AlmanshAlmash Жыл бұрын
አሪፊ ነዉ
@mimidegefa7803
@mimidegefa7803 Жыл бұрын
ኤፍራታ ጥሩ ፊልም ሰራሽ
@zelalemtesmma8555
@zelalemtesmma8555 Жыл бұрын
❤❤❤😊
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Subscribe like LIKE LIKE 👍🏻
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
ምርጥ ነው🎉
@Linaye05
@Linaye05 Жыл бұрын
afkari mengesha enbayen ametaw😢 arif nw enamesginaln
@ዘይነብየመርሳዋ
@ዘይነብየመርሳዋ 11 ай бұрын
ወድልጂ ተበላ ያሣቀችኝ ሠራተኛዋ ናት😅😅😅😅😅😅
@Melaku-D
@Melaku-D Жыл бұрын
12:06 ጋዜጠኛ ቤቲን ትመስላለች
@apsaramobile7888
@apsaramobile7888 Жыл бұрын
betam aref astemare new❤❤❤❤
@hababataan2731
@hababataan2731 Жыл бұрын
❤😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
arf yimesila iski liyew ledbrt
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
🕍❤️🕍🌇🙌🌃😧🤲🤲👏🏿👍🏻🙏
@Bellatube-ms5zp
@Bellatube-ms5zp 4 ай бұрын
ere atachemalku byans sitareku smet yest
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын
ምን አይነት ድፍረት ቢኖርሽ ነው ተፈጥሮም ፈጣሪም ልክ አይደሉም ያልሽው 1:03:11 ይቅር ይበልሽ
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😍😍😍
@nejatali6295
@nejatali6295 Жыл бұрын
Ebkhi gatiya yanenm leb kayraw
@haniyafeysel
@haniyafeysel Жыл бұрын
btam ds ymil fillm nawo tgstn snatn endmar argnial bzhu ktlu
@eyobmike
@eyobmike Жыл бұрын
Ah Ye Ethiopia film MN denw erseseru kelbachu seru specially director yeserbetu bota fake new yeferdune uneta fake new Betam betam yemiyastela film new
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
ምንም አይል
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ Жыл бұрын
አቤት
@SisayLema-t9n
@SisayLema-t9n Жыл бұрын
እደልጅ አውሪ
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 Жыл бұрын
ሮሮ ብቻ
@MadinaAhmad-o2t
@MadinaAhmad-o2t Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ 1:03:57
@Workenesh-c4c
@Workenesh-c4c Жыл бұрын
እንዴት በቅፉልትገቢ እራስሽን ቆለልሽ
@SamSong-gp4ds
@SamSong-gp4ds Жыл бұрын
????
@A.U1500m
@A.U1500m Жыл бұрын
Oh gotttt Kinder spiel
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md Жыл бұрын
Wtf
@zahrazhara4836
@zahrazhara4836 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@betidaren3375
@betidaren3375 Жыл бұрын
😂😂
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
SUBSCRIBE like LIKE LIKE like to know what. ቸሩ መድኃኔዓም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን 🕍🕍🕍 🚐🛻 you have received the
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
🕍🕍❤️🕍🌹💛💛💛💛
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
ከልብ የተሰራ ነገር ለተመልካቹ አስተማሪ እና አስደሳች ነው በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@zahrazhara4836
@zahrazhara4836 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@crazyeyoab1851
@crazyeyoab1851 Жыл бұрын
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Жыл бұрын
❤❤❤👍
@uuyu1613
@uuyu1613 Жыл бұрын
ለውድ ያላት ጥላቻ እደኔናት😂😂😂😂😂😂😂😂
@NaeemaAhmed-uf6jo
@NaeemaAhmed-uf6jo Жыл бұрын
ትግስት ለሁሉም ነገር እንደሚያስፈልግ ተረዳሁ ስትጮህበት ስታመናጭቀዉ ትግስት ባይኖረዉ ኖሮ ነገሮቹ አያምሩም ነበር
@ohali5668
@ohali5668 Жыл бұрын
ፌሚኒስቶች ሲያስጠሉ, ይዘገንናሉ 🤮
@DawitGAyele
@DawitGAyele Жыл бұрын
seitochn makeber naw wende hulu metfo aydelem tetenkeku betigst tegbabu hiwot lyastefa yechilal.
@alfaruq-s6q
@alfaruq-s6q Жыл бұрын
ሴት ከወንድ ትበልጣለች ከወንድ ጋር እኩል ናት የሚል የጅል አስተሳሰብ ተውት ሴት ልጅ ከወንድም አትበልጥ እኩልም አይደለች ይሄ የተፈጥሮ ህግ ነው ሁሉም ለተፈጠሩለት ዓላማ አንደኛ ናቼው አለቀ።
@heyatseid-ly6by
@heyatseid-ly6by Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@مدينه-ف2س
@مدينه-ف2س 5 ай бұрын
ተማሩበት የመዳም ቅመሞች በጣም የሚያሥተምር ፊልምነው
@FatimaFatima-eo8bx
@FatimaFatima-eo8bx Жыл бұрын
አጀማመሩ ያምራል ዋው
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
💛💛💛🌹🌹🌹💞💞💞💞
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
ምርጥ ነው🎉
@MxolisiDladla-w9h
@MxolisiDladla-w9h Жыл бұрын
Baxame dase yemile timerite newu tabaruku wude yehagare lijoche❤️❤️❤️❤️
@FatimaFatima-eo8bx
@FatimaFatima-eo8bx Жыл бұрын
ሁለተኛ ነኝ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
💖💖💖💖💖😯😯🌇🙌🙌
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል❤
@Fiyameta-e2w
@Fiyameta-e2w Жыл бұрын
በጣም ያምራል ኡኡ
@MdsaAdsa-vv4lp
@MdsaAdsa-vv4lp Жыл бұрын
❤❤
@GhCg-zb7ew
@GhCg-zb7ew Жыл бұрын
ለዚቺህፃንሊይሳሙሊኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabtamuPaulos-bf8qu
@HabtamuPaulos-bf8qu Жыл бұрын
🎉
ልዩ ሴት - Ethiopian Movie Leyu Set 2024 Full Length Ethiopian Film Liyu Set 2024
1:20:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 34 МЛН
7 September 2024
3:31
Abush shimalis
Рет қаралды 17 М.
ውሸታም   - Ethiopian Movie Weshetam 2022 Full Length Ethiopian Film Wushetam 2022
1:37:55
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 440 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 55 ''የአዕምሮ ሀይል"
41:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
Гүлжанның енесі келді ! | ЕНЕШКА 2  | 10-бөлім
19:24
Эта не девочка - ей 30-лет…🤯 #кино
0:58
КИНОВИЗОР
Рет қаралды 2,5 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
0:10
Роман Magic
Рет қаралды 18 МЛН