1ሺ ስራ ሞክሬ አልተሳካልኝም : እናቴ ለኪዳነምህረት ተሳለች! አሜሪካን ጥዬ ባልመጣ ኖሮ ባሌን አላገኘውም ነበር!! THE PATRIOT 2

  Рет қаралды 1,283,886

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@belayatnafu5688
@belayatnafu5688 2 ай бұрын
እሸቱ ያቀረብክልን እንግዳ (ካልተሳሳትኩ ጀነት) ለብዙ ኢትዮጵያውያን ታላቅ አስተማሪ ናት፡፡ በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን ችግር ላይ ተቀምጠን በአገራችን ታምር መፍጠር ስንችል ለስደት ለምንከራተተው፡፡ በህይወቷም፣ በሀሳቧም፣ በዓላማዋም እጅግ አስተማሪ ናት፡፡ እናመሰግናለን፡፡ በዚህ ቀጥል፤ በርታ፡፡
@ZebibMd
@ZebibMd Ай бұрын
የኔ ጀግና የኔ ሀገርሽን ወዳድ ስታምሪ
@halimaali4383
@halimaali4383 25 күн бұрын
Exactly 100%
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 2 ай бұрын
ለስኬትሽ ምክንያት ኪዳነምህረት መሆና ምሥክርነትሽን ስሰማ በጣም ደስ አለኝ በርቺ ግና ታድጊያለሽ።
@ለለለ
@ለለለ 2 ай бұрын
በጣም ፈጣሪ ሂሌ ይመስገን🙏
@ሙናA
@ሙናA 2 ай бұрын
ደምሪኚ ስወድሽ❤
@fatumawase
@fatumawase 2 ай бұрын
​@@ለለለደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 2 ай бұрын
​@ሚስጥርሚዲያAደምረኛ
@ሙናA
@ሙናA 2 ай бұрын
@@fatumawase እሺ ቤተሰብ እንሁን
@behindsuccess9
@behindsuccess9 2 ай бұрын
Amazing Story! እሼ የልጅቷን እናት አውቃታለሁ ፍቅር ትባላለች እናቷን ብታያት ህይወቷ ተአምር ነው፡፡ ለብዙ ሰዎች አስተማሪ የምትሆን ነች፡፡ የእናትሽ መልካም ስራና ምርቃት ነው ለዚህ ያበቃሽ:: እሼ እናቷን አቅርባት
@Saba-n6d
@Saba-n6d 2 ай бұрын
ውበት ሲደመር ጭንቅላት ልእልት አርጎሻል ተባረኪ ዘመንሽ የደስታ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@ሙናA
@ሙናA 2 ай бұрын
ስወድሽ ደምሪኚ❤
@dawadawit-jz9gm
@dawadawit-jz9gm 2 ай бұрын
በእውነት ለመናገር ኢትዮጵያ አስተምራ የአሜሪካ አገይጋይ ስላልሆንሽ በእውነት አንቺ የእኛ የጀግና ነሽ አክብረሻለሁ ፈጣሪ ስራሽን ይባርከው ሰላምሽ ይብዛ ።
@NANIYFere
@NANIYFere 2 ай бұрын
አሁንም እመቤቴ ቅድሥት ኪዳነምህረት ትሥማሽ ለኛም ምልጃዋ አይለየን አሜን
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@Tube-sr1rh
@Tube-sr1rh 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amengeberhiwote5083
@amengeberhiwote5083 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ኪዳነምህረት እኮ ሸርሙጦችን አትሰማም ያውም ያልሆኑትን ሆነው የራሣቸው ባልሆነ ፀጉርና ጥፍር ለመመፃደቅ የሚሞክሩትን አስመሣይ ሸርሙጦች በተአምር አትሰማም 😂
@Kalkidaneyayw
@Kalkidaneyayw 2 ай бұрын
አሜን❤
@bethelemwoldhawrait5233
@bethelemwoldhawrait5233 2 ай бұрын
ስው እንዴት እንዲህ ሙሉ ሁኖ ይፈጠራል፣ ውብ፣ የተማረች፣አስተዋይ፣ጠንካራ ስራተኛ፣ እንደዚህ አይነት ታሪክ የመስጠኝ የለም❤❤❤
@SeyoumBairu
@SeyoumBairu 26 күн бұрын
What do you mean? "Sew hulu sifeter ecko mulu new " what matters is success that people have to search for.
@Yeshi987
@Yeshi987 2 ай бұрын
ኪዳነ ቃሏ ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን ❤❤
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 2 ай бұрын
አሜን
@zedsedtenewa6131
@zedsedtenewa6131 2 ай бұрын
Amen amen amen
@M_52-l1y
@M_52-l1y 2 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏 abso Lene
@muluye-bc4kt
@muluye-bc4kt 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mihretdegemu8801
@mihretdegemu8801 2 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ 2 ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት አንችን የያዘ አንችን የተማፀነ አፍሮ አያውቅም ክብርና ምስጋና ላንች ይሁን እኔንም የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ እናትዬ😢🎉🎉🎉🎉እውነት ጠካራ ሴት ነሽ
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 2 ай бұрын
ይህን ፓድ ገዳም ላይ ለሚገኙ እናቶቻችን መድረስ አለበት ብዬ አስባለሁ ማድረግ የምትችሉ በእግዚአብሔር ስም የምትችሉትን ያህል አድርጉላቸው👏
@KassechDejeneJohn-zh9ku
@KassechDejeneJohn-zh9ku 2 ай бұрын
እውነት ነው
@lemlemassefa3336
@lemlemassefa3336 2 ай бұрын
Good point
@hiemeyemamlije5265
@hiemeyemamlije5265 2 ай бұрын
ትክክል
@kusunemntoynski3376
@kusunemntoynski3376 2 ай бұрын
Ewnet new
@TxAbyssinia
@TxAbyssinia 2 ай бұрын
Oh yeah, I remember that video 🙏 please share it for GEDAM .
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰
@ሙናA
@ሙናA 2 ай бұрын
ቤተሰብ እንሁን መጥቻለሁ
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ እህት
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 2 ай бұрын
አሜንአሜነ አሜን❤❤
@dhfg336
@dhfg336 2 ай бұрын
አሚንን
@KalkidanBirhani
@KalkidanBirhani 2 ай бұрын
Amen
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 ай бұрын
አዳምጬ ስጨርስ እኮምታለሁ እስከዛው ይሄንን መልክት የምትከታተሉ በሙሉ እኳን በሰላም መጣችሁ እያልኩ ሁላችሁንም በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን❤❤❤
@kisanet_Gebrehiwet
@kisanet_Gebrehiwet 2 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽ የኔ እህት ❤
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 2 ай бұрын
AMYN.
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን
@fatumawase
@fatumawase 2 ай бұрын
​@@kisanet_Gebrehiwetደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 2 ай бұрын
​@@HshwqiHsuauwደምረኛ
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 2 ай бұрын
የኔእናት ኪዳነምህረት ከዚበላይ ታድርስሽ ለኛ ለሴቶች በጣም ትልቅ ነገር ነው በእውነት ከነቤተሰቦችሽ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ
@woine123
@woine123 2 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም ለእናቱ ለወላዲተ አምላክ ይሁን!! በእውነት ከልብ አምነው ከለመኗት ኪዳነ ምህረት ፈጣን አማላጅ ናት::
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@almasbh6100
@almasbh6100 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@saronfetene611
@saronfetene611 2 ай бұрын
Ewnat nw❤
@ሙናA
@ሙናA 2 ай бұрын
ደምሪኚ ስወድሽ❤
@selamselam5390
@selamselam5390 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ĤØPE-w2k
@ĤØPE-w2k 2 ай бұрын
ያመንሻት ክዳነ ምህረት እናታችን ከዚ በላይ ከፍ ከፍ ታድርግሽ የኔ ቆንጆ ይበልጥ ደግሞ ለባልሽ ያለሽ ቦታ አስደነቅሽን❤❤
@dinako3359
@dinako3359 2 ай бұрын
My mom and I left Ethiopia in 2009 when I was 11-12 years old. Now we live in Australia. It’s great country but mom and I building a house in Addis so we can go back and start new life and new business insha’Allah. And I feel like the young generations want to go back home and create jobs and grow there. It’s nice to see it’s not just me. ❤❤
@DiryAli-dv5ko
@DiryAli-dv5ko 2 ай бұрын
አንቺ ብቻ ነሽ ኢትዮጵያዊ ሌላው ተምሮ አገር ይክዳል አንቺ ግን ልዩ ነሽ ❤ ሤቷ እናቷ በርቺ አላሕ ያግዝሽ
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 ай бұрын
ማን እንደ እሚየ❤ሀገሬ
@rozinageberhiwot3575
@rozinageberhiwot3575 5 күн бұрын
የኔ ጕበዝ ሴት ኪዳነ ምህረት ግልበቱን,ትግስቱን,ማስተዋሉን ትጨምርልሽ ትዳርሽን ትጠብቅልሽ 🙏👏👏❤️
@noname-y3n4p
@noname-y3n4p 2 ай бұрын
አንቺን የሰማች እናቴ ኪዳነ ምህረት እኔንም ትስማኝ❤
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 2 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ ምልጃሽ አይለየን❤
@ethiolove5970
@ethiolove5970 2 ай бұрын
እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው በደስታ እና የሰው አስተሳሰብ ሁሉም ይለያያል። በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ። In America 🇺🇸 "Complete package" ይላሉ ያንቺ አይነት ጎበዝ ልባም ሴት። ስረዐት ፣ እውቀት እና ውበት አሟልቶ ነው የሰጠሽ።
@HADIYYISAmezmur
@HADIYYISAmezmur 2 ай бұрын
አረ ተዉ እኛም እንምጣ 🥹
@nestifikerbitew8248
@nestifikerbitew8248 2 ай бұрын
ውሰጅኝ😢😢😢😢
@nunuforethlpoia
@nunuforethlpoia 2 ай бұрын
ለምን አወስጂኝም ወገንሺ አይደለሁ እንዴ😂😂😂😂😂
@BarakatMusa-f5d
@BarakatMusa-f5d 2 ай бұрын
Wasdany please
@fozyaadem
@fozyaadem 2 ай бұрын
እስናንማን ይፈልጋል ​@@nunuforethlpoia
@ሰዉነት
@ሰዉነት 2 ай бұрын
ዋዉ እምገርሚ ሴት ነሽ ❤አስተሳሰብሽ ልዩ ነዉ ሀገር ወዳድ❤ ለባልሽ ያለሽ ፍቅር❤ ለሴቶች ያለሽ ክብር ዋዉ አስበሽበት ወደስራ መግባትሽ ዋዉ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@meskeremalemayehu-w5w
@meskeremalemayehu-w5w 2 ай бұрын
ኪዳነምህረት ከዚህ በላይ ትባርክሽ ❤❤❤እሸ አንተም ተባረክ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው❤❤❤
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 2 ай бұрын
እውነት አደነኩሽ ሰው ለስራ ብሎ ከአገሩ ውጪ ይሰደዳል አንቺ ለስራ ብለለሽ ወደ አገርሽ መጣሽ የምር ጀግና ነሽ ላንቺ ቃላት የለኝም ያሰብሽውን አላሀ ያሳካልሽ
@ሙናA
@ሙናA 2 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@nabeehatoughj2408
@nabeehatoughj2408 2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድትሰር ይርደሽ
@zewdituworku2215
@zewdituworku2215 2 ай бұрын
በጣም የወደድኩት መታጠቡ ምክንያቱም በስልጣኔ ስም ሞደስና ዳይፐር አገሪቱን በጣም አቆሽሻቷል እና እስቲ የሚታጠብ ዳይፐርም ሞክሪ የኔ ቆንጆ ሌላው ደግሞ ለገዳም መለክሴዎች የሚጣልበት ቦታ ስለማይኖር ማጠቡ በጣም አማራጭ ነው
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
የስ ጥሩ ጥቆማ ነው ከአረመኔ ፈረንጅ ነጋዴዎች ሴራ ህዝባችንን ታደጉት እንደዚህ በሀገር በቀል ጥበብ ጎበዝ አይን ገላጭ ፕሮግራም ነው አቦ።
@hiemeyemamlije5265
@hiemeyemamlije5265 2 ай бұрын
አሁንም እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ❤❤❤
@jimmalogistics5516
@jimmalogistics5516 2 ай бұрын
ሲጀመር አድናቂሽ ነኝ። ከሁሉም በላይ ደግሞ የእምነትሽ ጥንካሬ በጣም ያስደስታል። ብዙዎቻችን እኔን ጨምሮ ትምህርት ከጨርስኩ ወደ አገራችን እንመለሳለን ብለን እነሆ 20 አመት አለፈን። አንቺ ግን ጀግና ነሽ። እመብርሃን ከአንቺ እና ከቤተሰቦችሽ ጋር ትሁን። ለእኔ ድንቅ እና ጀግና ኢትዮጽያ ነሽ። በነገራችን ላይ ባልሽ እድለኛ ነው። ምርጥ ኢትዮጽያዊ፣፣
@BettyFikade
@BettyFikade 2 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ስንቱ እናት ኢትዮጵያን በጠላበት ዘመን አንች ሀገርሽን የወደድሽ ድንቅ ሴት እመብርሀን ለስኬቶችሽ ሁሉ መሠላል ትሁንሽ 🎉🎉🎉
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 2 ай бұрын
Haftam thonalech enji ageru yemitela yelem
@DanielGetachew-n3h
@DanielGetachew-n3h Ай бұрын
Min ayinet set nat ?..... siketuwa birr slalat weyim yetiru beteseb lij silehonech ayidelem yewust astesasebuwa (first humanity) yemilew lezare medreshawa menged honolatal thank u Eshetu
@yonatank2354
@yonatank2354 2 ай бұрын
ልስኬትሽ ለደስታሽ ለእምነትሽ ጥንካሬ ምክንያት እምነት እናት ስለሆነችሽ ቅድስት ኪዳነምህረት ስለሆነች ስለመስከርሽ እኛም ደስ ብሎናል እግዚያቢሄር ይመስገን ኪዳነምህረት በብዙዎች የተዋህዶ ልጆች ሂውታችን ላይ አለትጅች እናመስግናለን🎉❤❤❤
@Efrata288
@Efrata288 2 ай бұрын
እሸቱ ብዙዎቹ የምታቀርባቸው በለታሪክ ሰዎች አስደናቂ ናቸው በጣም ጎበዝ አዋቂ ሴት ለሴትች ምሳሌ ነች ደስ ትላለች ህይወት ተለዋዋጭ ለታገሳት ጣፋጭ ላልታገሳት አበሳጭ እንደሆነች ናት
@KalkidanAbebe-r7t
@KalkidanAbebe-r7t 2 сағат бұрын
❤❤❤❤ምን ላድርግሽ አስተዋይ ጨዋ አማኝ ቆንጆ የተዋጣልሽ ኪዳነምህረት እንደረዳች ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ
@HbbGgv
@HbbGgv 2 ай бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ አንችን ለምኖ ያፈረ የለም 🙏💕
@MasiMegarsa
@MasiMegarsa 2 ай бұрын
Awo betam
@fatumawase
@fatumawase 2 ай бұрын
​@@MasiMegarsaደምረኛ
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 2 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን! ክብር ለድንግል ይሁን!
@Yenekali2345
@Yenekali2345 2 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት ትለያለሽ ከምር ቃል የለኝም ደሞ በጣም እየተቸገርሁ ነው በሞዴስ ዙሪያ አላርጂክ አለብኝ ከምር አመሰግናለው ይህ ዘዴ የመጣው ለኔ ሲል ነው አገር ስገባ እገዛዋለው በሰላም ላገሬ ያብቃኝና🥹🙏
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 ай бұрын
እጅግ አስተዋይ ልጅ ነች። አሜሪካን ሀገር ባችለር ይዘህ ተቀጥረህ እየሰራህ ከእጅ ወደአፍ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖረውን እስትረስ ፍሪ አልጋህ ተነጥፎ፣ልብስህ ታጥቦ ምግብህ በአይነት ቀርቦ መኖር ህልም ነው በአሜሪካ። እኔም ምኞቴ ለ15 አመት ሙሉ ሀገሬ ሙግባት እየፈለኩኝ የክሬዲት ካርድ እዳ እስሮ በውጭ የቢሮ ሥራ በቤት ሁሉን ሥራ ሁሉንም ሆኜ እኖራለሁ። የኔ ደርባባ እጅግ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሽው። አስተዋይ ነሽ።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 ай бұрын
👍👍
@Faeza852
@Faeza852 2 ай бұрын
እስኪ እኔን ዉሰደኝ ወጪዉን እችላለዉ
@user-nz7zs9ub7e
@user-nz7zs9ub7e 2 ай бұрын
ማን ያምናን የኛን ኑሮ በዩኒፎርም ታፍነን እንወጣለን ስንመለስ የቤቱ ስራ ይጠብቀናል "ማን እንዳገር" እረ ይሰለቻል የሰው ሀገር
@genet-b5s
@genet-b5s 2 ай бұрын
ስለ እመቤቴ ስለመሠከርሽ እመብርሀን ከዚህ በላይ ታሳድግሽ 😥😥😥😥😥😥 እባየን ነዉ ያመጣሽዉ ተባረኪ
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 ай бұрын
ደሰ ስትል ንግግሮቾ አደበቶ የሚፈልቀው ዋውውው ሴት ነሽ በቃ አላህ ይጠብቅሽ ውለጅ መታመታውን❤
@Maryam-d8y
@Maryam-d8y 2 ай бұрын
የኔ ዉድ ጥበብ ነሽ እዉነተኛ ሴት ነሽ አሰተዋይ አላህ ይጠብቅሸ❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 ай бұрын
የኔ እናት ደግ ቅን ልብ አለሽ፣ You are so strong women! አኮራሽን🎉፣
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ የኛ ጀግናችን የኛ ምርጥ ሴት እኔም አንዱ ቻሌጅ የሆነበር ወደ ሀገር መመልስ ነበር እኔ አሁን ወደ ሀገሬ እገባለኩ በርቱልን
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 ай бұрын
ጎበዝ! ሠራትኞችሽ በዓመት ሁለት ዩኒፎርም ብታሰፊላቸው: ወጪሽ የጨርቅ ብቻ ነው:: ስፌቱን ራሳቸው ስለሚሰፉት:: አንደኛ የሥራ ቦታውን ያሳምረዋል: ሁለተኛ ምን ልልበስ ብለው ሳይጨነቁ ይመጣሉና ብትችይና እግዚአብሔር ቢረዳሽ ብታደርጊ እላለሁ:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ::
@hanawega6260
@hanawega6260 2 ай бұрын
Eyetahen adenkalew lek neh uniform asefelagi new👌👌100%
@AzmeAma
@AzmeAma 2 ай бұрын
Kidane mihret beewnet atasafirim
@eyerusgetalemgetachew-fn7el
@eyerusgetalemgetachew-fn7el Ай бұрын
Good idea 💯
@mehiretihyimta104
@mehiretihyimta104 2 ай бұрын
ገራሚና ታሪካዊ ልጅ !!! እግዚአብሄር በእምነትሽ ያፅናሽ።
@ወርቅየዩቱብ
@ወርቅየዩቱብ 2 ай бұрын
ኪዳነምህርት እናቴ 16✝️ አችን ጠርቶ ማን ያፍራል 🙏የኔንም የልቤን መሻት ፍፁሚልኝ እማየ😢✝️🙏
@ይኩነኒበከመትብለኒ
@ይኩነኒበከመትብለኒ 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲❤❤❤❤❤
@MasiMegarsa
@MasiMegarsa 2 ай бұрын
Amen
@MASsss-i9h
@MASsss-i9h 2 ай бұрын
አሜን😢🙏ካለሁበት ህመም እና የኔየማሆን ፍቅር ካለሁበት ታውጣኝ😢
@frezercherkos593
@frezercherkos593 2 ай бұрын
Manem yafer yelm mariyamen temsegen
@selamselam5390
@selamselam5390 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 ай бұрын
ለኔ ጀግና ነሽ ❤እራሷን የሆነች ሴት ምቾቴ ናት ዘመንሽ ይባረክ ቆንጂት❤ እኔ ሞዴስ እርካሽ የሆነበት እና እንደልቤ የማገኝበት ሀገር ነው ያለሁት የምጠቀመው ግን ይህን ነው ከኬሚካል ነፃ እናመስግንሻለን ❤ እኔም አሜሪካን ከማይወዱት ስው አንዷ ነኝ
@Ethiomerja00
@Ethiomerja00 2 ай бұрын
የእወነት ጀግና ሴት ነሽ ፡ እኔ ይህን ሀሳብ ጀምሬው ውጣውረዱ ሲያደክመኝ አቋረጥኩት ፡ክብር ይገባሻል ፡ ወደ ክ/ሀገር ማዳረስ አለብሽ ፡ በርቺ👏👏👏👏
@MuluneshMekonen-z5y
@MuluneshMekonen-z5y 2 ай бұрын
ewunet Nw Jegna Nesh❤
@Veronicatedla
@Veronicatedla 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል በህወቴ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርሺኝ እሸቱ ምርጥ እግዳ ናት ያቀረብካት
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 2 ай бұрын
አቤት ትልቅነት እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ለአ ንቺም ለባለቤትሽም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስራችሁንም ይባርክላችሁ 🙏🏽
@edlawittaye7107
@edlawittaye7107 2 ай бұрын
እነዚህን ጥንዶች በደንብ አቃቸዋለው በጣም ደስ የሚሉ ናቸው❤❤
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 2 ай бұрын
እኛን ሴቶችን አስበሽ ፓድ ስላዘጋጀሽልን እናመሰግናለን ፈጣሪከዚህ በላይ ይስጥሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ቆንጆ❤❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 ай бұрын
የኔ እናት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከዚህም በላይ ታሳካልሽ የኢትዮጺያን ችግር እድትፈች ታድርግሽ ደግሞ ስታወራ እራሱ እደ ህጻን ልጂ አትጠገብም እርግት ያለች ሴት የምር ይመችሽ❤❤❤❤
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 ай бұрын
የእዉነት ጀግና ማሬ ደግሞ እንኳን ከምታፈቅሪዉ ሰዉ ጋር አኖረሽ!!!more bless
@NogsHsan
@NogsHsan 2 ай бұрын
ክብር ለእመቤቴ ማርያም ይሁን እንወድሻለን ማርያም እናታችን ተባረኪ እህቴ ሀይማኖት ለስኬት ለህይወት አስፈላጊ ነው ሁሌም ቢሆን አመስግኙ ላቺ የደረሰች ማርያም ለእኛም ትድረስልኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SariMulugeta
@SariMulugeta 2 ай бұрын
ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን እንደት ደስ እንደሚል ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነሽ 😊😊😊
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 2 ай бұрын
She is the most exemplary lady. She is so unique. God bless you!
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 2 ай бұрын
ጀግና ሴት ሁሉን ያደለሽ ትህትናሽ በጣም ይለያል ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ🎉❤
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የመሀፀን ካንሰር ከመያዝ አተረፋሽን ለህፃናት ዳይፐር መጀመር አለቡሽ እዚህ አሜሪካ የሀቡታም ልጆች የጨርቁን ነዉ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
እንዴት የምትገርም ልጅ ናት ጨዋ ትክክል አሜሪካ ተምረሽ ያንን ሁሉ ክፍያ መተውሽ እግዚአብሔር እንዴት ቢመርጥሽ ነው ስንቱ ነፍሱን ሸጦ የሚመጣበት ሀገር መተውሽ:: ፈጣሪ ለዚህ ውብ ስራ መረጠሽ እመቤቴ አሁንም ትስማሽ ትዳርሽን የዘላለም ያድርግልሽ ምናለ ልጆቻችን ተምረው ተመርቀው እንዳንቺ ሀገራቸውን ባሳሰባቸው::
@LidiaTezera-qk3iw
@LidiaTezera-qk3iw 2 ай бұрын
አሜን
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 2 ай бұрын
የእናት ፀሎት የአንቺ ልብ ወዲዉ በአምላክሽ መታመን መሠበር ለባልሽ ያለሽ ቦታ ደግሞ ይገርማል ከአሜሪካ መተዉ የሆቴል ሠራተኛ አፍቅረዉ ሊያገቡ አቤት አያረጉትም.. ትልቅነትሽን አርገሺዉ አሳይተሽናል ሰዉ የሚኖረዉ ከልብ ጋር እንጂ ከገዘብ ጋር እዳሎነ ክበሪልን
@SolomonTsegaye-j2i
@SolomonTsegaye-j2i Ай бұрын
ምን ዓይነት ግልፅእና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ተባረኪ ዋው
@fikrtebekele8427
@fikrtebekele8427 2 ай бұрын
ጄኒ ጎበዝ ልጅ ኮርቼብሻለሁ ኪዳነምረት ትጠብቅሽ
@BezaTesfaye-z4j
@BezaTesfaye-z4j 2 ай бұрын
የውበት የእውቀት የጀግንነት የቆራጥነት ምሳሌ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ብርክ ያለሽ አይቼሽ አዳምጬሽ አልጠግብ አልኩ እኮ❤❤❤
@EGG2121TS
@EGG2121TS 2 ай бұрын
ምሳሌ የምትሆኚ ሴት እግዛብሄር ሲባርክ እንድዚህ ነው ጎበዝ
@BccgHcgc
@BccgHcgc 2 ай бұрын
ይገርማል የሰው ልጅ አጋጣሚ አላሀ እሱን ሊሰጥሽ ነው ሀገርሽ ላይ እድትሰሪ ያደረገሽ ዋው ነው 😢❤
@mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ
@mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ 2 ай бұрын
የኔ ጠንካራ እህቴ ለኛ ለእህቶችሽ ትልቅ ትምህርት ነው❤
@Eskeda
@Eskeda 2 ай бұрын
@dagneanteneh6959
@dagneanteneh6959 2 ай бұрын
ወንድሜ ከተመለከትኳቸው ነገሮች ሁሉ እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው፣ የሚገርም የሕይወት ተሞክሮ እንግዳህንም እግዚአብሔር ይባርካት፡፡
@tedtekle2508
@tedtekle2508 2 ай бұрын
I have lived over forty years in the USA, educated Profesional. I am looking at what she has done by going back and creating a solution and living at home. You gave me to start thinking to go back to Ethiopia. I like to say thank you Eshe, I appreciate it gave me a chance to thinking what to do. Thanks, Teddy Tekle
@gelatch24
@gelatch24 2 ай бұрын
ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤
@luna1-h1f
@luna1-h1f 2 ай бұрын
What do you mean by she "gave you a chance for thinking what to do"?? How come u lived for fooortttty years in US and someone just woke u up to realize what to do in life.. lol 😂😂 RiP "educated professional"?? 😢😅
@balemualgetachew235
@balemualgetachew235 2 ай бұрын
ቴዲ ነባራዊ ሁነታውን የተረዳሃው ይመስላል ልጂቱ ምክኛት ሁናህ እናም አንድ የሠማይ ስባሪ የሚያክል ተጨማሪ ምክኛት ልስጥህ እያወቁት ዳሩ ግን መረዳት ሳይቻላቸው ቀርቶ መዘግየት ለገጠማቸው ሠዎች የተነገረ (ንግርት) ሃሳብ ወይም አባባል አለ ። እንዲህም ይላል "ትናት ብዘገይም ነገን መቅደም እችላለን" ይሄ ኢትዮጵያዊ ብሂል ነው መዘግየት እና መፍጠን ህልው መሆን እና ማለፍ መምጣት እና መሄድ ጨለማና እና ብርሃን ወዘተ እኒህ የህይወት ነባራዊ ሁነታዎች ናቸው! Please do something for your country (use for forty yours cumulative experience )
@meseratcherenate8120
@meseratcherenate8120 2 ай бұрын
That's great open mind for everyone lives in over see all the best.
@berkt.
@berkt. 2 ай бұрын
@@luna1-h1f😂😂😂😂
@tsigebekele4797
@tsigebekele4797 Ай бұрын
የኔ ልጅ ሁሌም ኪዳነምሕረት ትባርክሽ በተጨማሪ አገራችን በብዛት አልጋ ላይ የቀሩ ዳይፐር ተጠቃሚዎች አሉ ሰለዚ ከሰራቹ ጋር ተያያዥነት ሰላለው ብዙ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይጠቅማል ብዬ ነው ከይቅርታ ጋር በተረፈ ለሑሉም ሥራቹ እግዚአብሔር ይረዳቹ ❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 ай бұрын
በጣም የተደነኩብሸ በሰነምግባርሸ ረጋ ያለሸ ሴት ጨዋ ማንኘትዋን እንዳለው ሰው የማትኮራ ጀግና ሴት ነሸ ይህን በሃገርሸ ላይ መሰራትሸና የሰንቱን የደሃ ጎሮሮ በልቶ መኖር ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት በሃገርሸ ኮርተሸ መኖር ምንም ገንዘብ ቢኖር እዚህ ግን ደሰታሸን በሃገርሸ ከቤተሰብሸ ጋር ከደሃ ጋር ተካፍሎ መብላትን የመሰለ በጣም ደሰ ሲል እሸቱ መቼም ጀግና የጀግና ልጅ ነው እሱም በማንነቱ ሳያፍር ለዚህ በቅቶዋል በጣም ደሰ ብለሸኛል ሁለታችሁም የምንኮራባችሁ ኢትዮጵያውያን ናችሁ በርቱ እንላለን በጣም የወደድኩልሸ ፀባይሸ ሰነሰርሃትሸ ደሰ ሲል የወለደሸ ይባረክ ጨዋ ሴት ነሸ በርቺ እና ጥሩ ባል ሰለሰጠሸ ከጥሩ የጀግና ልጅ ጋር ደሰ ሰትሉ ክበሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmebetTeresa
@EmebetTeresa 2 ай бұрын
..??
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 2 ай бұрын
ብርቱ ጠንካራ ቀጥተኛ እና የዓላማ ሴት ደሞ ደስ ስትይ።
@ወጋሕታትግራይዩቱብ
@ወጋሕታትግራይዩቱብ 2 ай бұрын
የኔ ኣዳም የት ነህ😢 ክስደትስንመለስ እንደዝ ኣይነት ቤት ይስጠን እስክ ኣሜን በሉ🤲ኪዳነምህረት ያመና ኣፉሮ ኣያፍርም ባለ ዉለታየ ኪዳና እናቴ❤
@emanmame637
@emanmame637 2 ай бұрын
አሜን😥
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MdAssan-oc1ct
@MdAssan-oc1ct 2 ай бұрын
ከለመንሽ አይቀር እማያልፈውን ለምኝ ይሄ በቅፅበት እሚጠፋ ነገር አለ አይባልም
@ወጋሕታትግራይዩቱብ
@ወጋሕታትግራይዩቱብ 2 ай бұрын
@@MdAssan-oc1ctልኪ ነሺ ግን ደስ ያለሽኝ ስትመኝ ደሞ ችግር የለዉም የሀ ምኞት ነው
@nigushailu9301
@nigushailu9301 2 ай бұрын
❤❤❤
@desstadessta
@desstadessta 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ👏👏👏 የተንዛዛ ሰርግ እንደማላረግ ሳገባ ካንቺ ተምሬያለሁ። የምናየዉን ሁሉ ማመን እንደሌለብን ገብቶኛል ሰርግሽንም ፕሮፖዛሉንም በቲክቶክ አይቼ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ቢኖረኝ ብዬ ነበር። አይ ሶሻል ሚዲያ አስብለሽኛል። ፓዱም ደስ ይላል።
@BeryaGamer
@BeryaGamer 2 ай бұрын
I am your younger brother Berya Jan I’m so proud of you congrats🎉
@ainNike
@ainNike 27 күн бұрын
በስማም ጨዋነትሽ ስርአትሽ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
@FikatTube
@FikatTube 2 ай бұрын
አሁን ነው እኮ ብዙ ነገር እየገባኝ ያለው ግን ባወራው ሰው ሁሉ ይወርድብኛል ፈጣሪ ለሁሉም ያማረውን የሚሻለውን የሚበጀውን ያድርግለት
@lidiya727
@lidiya727 2 ай бұрын
አውራን
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 2 ай бұрын
አመንንን❤❤❤❤❤
@SmretAbrehaley
@SmretAbrehaley 5 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@afomiaayalew1712
@afomiaayalew1712 Ай бұрын
በመጀመሪያ እናመሰግናለን በርቱ ።ለገዳም እናቶች የሚዳረስበት መንገድ ቢመቻች በመቀጠል በየ ክፍለ ሀገሩ ኤጀንት ቢኖር ለተደራሽነቱ በተረፈ ከመሰብሰብ መባረክ ይበልጣልና ተባረኩ።
@አቢቲስደቷንወዳጂ
@አቢቲስደቷንወዳጂ 2 ай бұрын
የምትገርሚ ደስ የምትይ ውብ ሴት ነሽ ከልቤነው ተመስጨ የሰማሁሽ🥰
@SamrawitBelete-l5c
@SamrawitBelete-l5c Ай бұрын
ውበት እውቀት አስተዋይ መሆንሽ ፈጣሪ መርጦሻል ።።።❤❤
@MESERETMESERET-dr6yu
@MESERETMESERET-dr6yu 2 ай бұрын
ኪዳነምህረት የጌታችን እናት ለኔም በጣም ብዙ አርጋልኛለች፡፡
@fasikabera
@fasikabera 2 ай бұрын
ላንች የረዳች ኪዳነምህረት እኛንም ትርዳን ጀግና እሴት!!!
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 2 ай бұрын
My niece, after she graduated from college , has been through the same rough times like you did. I took her to the church, and I told her to ask what she wanted to my sweet mother of Jesus. She did, and she got a well paying job more than she expected. My sweet mother of Jesus, thank you so very much for always always answering my prayers with no time!!!❤ Thank you for your testimony! I don't have any doubts you will reach your goals! Keep shinning beautiful 😍
@TgMamey
@TgMamey 2 ай бұрын
በጣም የምትወደጅ ንግስት ሴት ነሽ የኔ ማር ❤❤ እኔም እዳንች ጠንካራ እና ጀግና ሴት መሆን ነው ምፈልግ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ የጭንቄ ደራሽ❤❤❤❤❤❤ገናአልጨረስኩም ቦታልያዝ😂
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 ай бұрын
ምን አይነት ጠካራ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@HinokHeylemeskel
@HinokHeylemeskel 2 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ
@mulugetnet8992
@mulugetnet8992 2 ай бұрын
በጣም ምስጋና ይገባሻል የእውነት እንደመልክሽ ውስጥሽ ሁሉ ቆንጆ ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ай бұрын
የኛ ጀግና እህት በርቺልን እግዚአብሔር ከፍ ያርጋችሁ ከዚ በላይ
@NewIdea-py8ju
@NewIdea-py8ju 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የdonky tube video ያየሁት intro ስለተመቸኝ ብቻ👏ጨርሼ ነው ያየሁሽ ur hero 🔥🔥🔥🔥
@mhretniguse2615
@mhretniguse2615 2 ай бұрын
እዉነት የዉስጤን የማስበዉን ነገር ነዉ የሰራሽዉ በርቺ ጀግና ትልቅ መፍትሄ ነዉ ።
@antenehgetachew7436
@antenehgetachew7436 2 ай бұрын
አንቺ ሰው መልካም ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ከእነባለቤትሽ ይጠብቃችሁ። የዘመኑ አቤጊያ ብዬሻለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ክብርት
@s0lomon150
@s0lomon150 2 ай бұрын
ውበት ከጭቅላት አሟልቶ የሠጠሽ ውብ ኢትዮጵያዊት ነሺ ሐሣብሽን እንዲያሣካልሽ ምኞቴ ነው❤❤❤
@addisgobena8995
@addisgobena8995 2 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሸ ሳላደቅሸ አላፍም 🇺🇸 ኤክሰፓርት እደምታደሬግልን ባለ ሙሉ ተሰፍ ነኝ ሌሎች ፐሮዳክትን እየተሳቀቅን ነው የምንጠቀመው ያንቺ ምርት ደሞ ኦርጋን ነው i'm proud of you i respect all so 🙏😘
@MitaGoldloveYekirkoslij
@MitaGoldloveYekirkoslij 2 ай бұрын
Wow ለማመን የሚቸግር ጥንካሬ ከዚ በላይ ከፍ በይ (ከፍ በሉ )በጣም ነው ያስገረምሽኝ ዋው ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ 😍
@etatu-ul5cl
@etatu-ul5cl 2 ай бұрын
እሼ ጄነት አባቷም ጎበዝ ነው የሚገርምህ አንድ ቀን ብትጋብዘው መነሻውን ታሪኩን ብትሰማው ለብዙ ኢትዮጵያውያን የህይወት ተሞክሮች ይሰጣል
@yeznMamuye
@yeznMamuye 2 ай бұрын
ሞዴሱ ምርጥ ነዉ ለተቸገሩ ይረዳል ❤❤❤
@fikiresketsela
@fikiresketsela 2 ай бұрын
የቤተሰብ እምነት እራሱ ለልጆች እጅግ መልካም ነው ። የናቷ ጸሎት የእርሥዋም ትልቅ ልባዊ እምነት ረድቷታል ዕድለኛ ነሽ ። ማመናችን ከልብ ከሆነ የልባችን ይፈፀምልናል ። ዕድለኛ ነሽ
@edengeremew51
@edengeremew51 2 ай бұрын
የምር እንዳንቺ ጨዋ ጀግና ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሴት እንዴት ውድድ እንዳርኵሽ የሞር ተባረኩ በብዙ ከፍ በሉ ብዙ ውለጂ ዘርሽ ብዙ ይሁን
@emawede2064
@emawede2064 2 ай бұрын
አትጠገብ ብዬሻለሁ❤❤❤ እናመሰግናለን❤ የያዝኩትን ጥዬ ሰዓት $ በሆነባት አሜሪካ ቁጭ ብዬ አይን አይንሽን እያያሁ ሀምሳ ደቂቃ አምስት ደቂቃ ሳይመስለኝ ሰማሁሽ ❤እናቴ ኪዳነምህረት በምልጃዋ ከዚ በላይ ለብዙዎች እድትደርሺ ታድርግሽ❤❤❤❤
@Menataabebe-u7d
@Menataabebe-u7d 2 ай бұрын
I am so glad you are my sister I don’t know what I would do if were not my sis am so proud of u my lovely sis
@AhmedEndris-ow5lz
@AhmedEndris-ow5lz 2 ай бұрын
እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ በእውነቱ በጣም ደስ ብሎኝ እስከ መጨረሻ ሰማሁት ብዙ ተምሬበታለሁ እሼ እናመሰግናለን ፕሮዳክቱ በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ እንድትሆኑን ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 2 ай бұрын
በሀመልማልን ዘፈን እኔም ውዱ ባሌን ጠብሸበታለሁ ይሄው ትዳለር መስርተን የአድት ቆጂዬ ሴት ልጂ እናትና አባት ሆነናል ኑርልኝ ውዱ ባሌ
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 14 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 5 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 50 МЛН
ከጎኔ ስላለክ ደስተኛ ነኝ ፡ እንደዚህ ተደስቼ አላቅም 😍
25:38
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 96 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 14 МЛН