Bethelhem Wolde @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Bemisgana Lay '

  Рет қаралды 1,014,430

Betelhem Wolde

Betelhem Wolde

Күн бұрын

Пікірлер: 380
@lulgallicchio1473
@lulgallicchio1473 11 ай бұрын
• በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለሁ ምስጋና x2 ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ምህረቱ ያዘምረኛል x2 አቤቱ አምላኬ ሆይ ለሃይልህ እቀኛለሁ ፣ ጠዋት ማታ ፣ ሁሌ ላንተ ክብርን እሰጣለሁ በምህረትህ ማልዶ ጌታ ደስደስ ይለኛል ፣ ምህረትህ ስላቆመኝ አመስግኝ ይለኛል ዛሬም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ክበር ፣ ነገም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ንገስ x2 * ነፍሴን ከማጥ ፣ አይኔን ክዕንባ ጠብቀሃልና ፣ስሜንም በህይወት መዝገብ ጽፈህልኛል ና ያረግክልኝን እያሰብኩ ፣ ስለ አንተ ኣወራለሁ ፣ ማርኮ ስለያዘኝ ፍቅርህ ፣ አዜምልሃለው ዛሬም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ክበር ፣ ነገም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ንገስ x2 * ባከብርህ እግዚአብሔር ሆይ ፣ ብዙ ምክንያት አለኝ በአንተ ዘንድ ብዙ መልካም ነገር ስለተደረገልኝ አለም ሳይፈጠር ያኔ ፣ መርጠኸኛል እና ፣ እንዳከብርህ ደቀ መዝሙር አርገኸኛልና ዛሬም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ክበር ፣ ነገም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ንገስ x2 እስከ አለም ፍጻሜ ፣ ከአንተ ጋር ሆናለሁ ፣ ብለህ እንደተናገርክ ፣ ቃልህን ፈጸምከው በተራራም ቢሆን ደግሞ በሸለቆ አብረኸኝ ሆነሃል አማኑኤል ፣ እንደ ስምህ እኛም አይተንሃል ታማኝ ነህ እንደ ስምህ ፣ ፍቅር ነህ እንደ ስምህ እውነት ነህ ፣ እንደ ስምህ አሜን ሰላሳ ስምንት አመት ፣ አልጋ ላይ የተኛውን ሰው የለኝም ብሎ ፣ ተስፋ የቆረጠውን ያለበት ፣ ድረስ ሄደህ ፣ ፈውሰሃል አዳኝ ነህ ፣ የኛ ጌታ ፣ እየሱስ እንደ ስምህ ፣ እኛም አይተንሃል ፈዋሽ ነህ እንደ ስምህ ሰላም ነህ እንደ ስምህ ረዳት ነህ እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን ከስም ሁሉ በላይ ፣ ስምን ተሰጥቶሃል ይሲኦልንም ቁልፍ ፣ በእጅህ ይዘሃል ፍጥረታትም ሁሉ ፣ ይንበረከካሉ ለታላቁ ስምህ ፣ ክብርን ይሰጣሉ ጌታ ነህ እንደ ስምህ ፣ አምላክ ነህ እንደ ስምህ ገናና እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን ጀግና ነህ እንደ ስምህ ፣ ንጉስ ነህ እንደ ስምህ ኤልሻዳይ ነህ እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
እእእልልልልልልል.... ከዘመን ዘመን የማይነጥፍ መንፈስ የሞላበት ዝማሬ ሁሌ ስሰማው የሚገርመኝ እንደ አዲስ መስማቴ ይገርመኛል ቤቲዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እግዚኣብሔር አንቺን ስለሰጠን ሁሌ እባርከዋለው 🙏🙏🙏😇😇🎻🎺🎷🎼🎹🥁🎸🪗🪕🪘🥁🎤🎬💎💎💎
@addisalemzewdie8720
@addisalemzewdie8720 Жыл бұрын
ሱራፌልዬ አንተም ተባረክ የእርሷን ዝማሬዎ ስትዘምር እጅግ እፅናናለው እባረካለው!! ያንተም ዝማሬዎች ከትውልድ ወደ ትውልድ ዘመናትን ይሻገር!!♥️🙏🏽
@sisayrote2999
@sisayrote2999 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@josanmebrahtu5227
@josanmebrahtu5227 Жыл бұрын
@@addisalemzewdie8720 ä
@mirakleman5679
@mirakleman5679 Жыл бұрын
ቤትዬ ባቺ ስለፈሰሰዉ የዝማሬ ጸጋ ጌታን አከብረዋለዉ
@hareg4951
@hareg4951 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonalemayehu5910
@solomonalemayehu5910 10 ай бұрын
ጌታ ስሙ ይባረክ።አንቺንም ከነመላ ቤተሰብሽ ተባርከሽ ቅሪ።አሜን አሜን አሜን!!!
@mulukenabera233
@mulukenabera233 Жыл бұрын
አለማልቀስ አልቻልኩም። ደስ የሚያሰኝ መንፈስ ነው። ሁላችሁም ተባረኩ
@Tsi-ubuntu
@Tsi-ubuntu Жыл бұрын
OUR BLESSED MOM!!!🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎙🎙🎙🎙🎙🎙
@asratkesho3742
@asratkesho3742 5 ай бұрын
በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለሁ ምስጋና x2 ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ምህረቱ ያዘምረኛል x2 አቤቱ አምላኬ ሆይ ለሃይልህ እቀኛለሁ ፣ ጠዋት ማታ ፣ ሁሌ ላንተ ክብርን እሰጣለሁ በምህረትህ ማልዶ ጌታ ደስደስ ይለኛል ፣ ምህረትህ ስላቆመኝ አመስግኝ ይለኛል ዛሬም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ክበር ፣ ነገም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ንገስ x2 * ነፍሴን ከማጥ ፣ አይኔን ክዕንባ ጠብቀሃልና ፣ስሜንም በህይወት መዝገብ ጽፈህልኛል ና ያረግክልኝን እያሰብኩ ፣ ስለ አንተ ኣወራለሁ ፣ ማርኮ ስለያዘኝ ፍቅርህ ፣ አዜምልሃለው ዛሬም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ክበር ፣ ነገም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ንገስ x2 * ባከብርህ እግዚአብሔር ሆይ ፣ ብዙ ምክንያት አለኝ በአንተ ዘንድ ብዙ መልካም ነገር ስለተደረገልኝ አለም ሳይፈጠር ያኔ ፣ መርጠኸኛል እና ፣ እንዳከብርህ ደቀ መዝሙር አርገኸኛልና ዛሬም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ክበር ፣ ነገም እጨምራለሁ ፣ የኔ ጌታ ንገስ x2 እስከ አለም ፍጻሜ ፣ ከአንተ ጋር ሆናለሁ ፣ ብለህ እንደተናገርክ ፣ ቃልህን ፈጸምከው በተራራም ቢሆን ደግሞ በሸለቆ አብረኸኝ ሆነሃል አማኑኤል ፣ እንደ ስምህ እኛም አይተንሃል ታማኝ ነህ እንደ ስምህ ፣ ፍቅር ነህ እንደ ስምህ እውነት ነህ ፣ እንደ ስምህ አሜን ሰላሳ ስምንት አመት ፣ አልጋ ላይ የተኛውን ሰው የለኝም ብሎ ፣ ተስፋ የቆረጠውን ያለበት ፣ ድረስ ሄደህ ፣ ፈውሰሃል አዳኝ ነህ ፣ የኛ ጌታ ፣ እየሱስ እንደ ስምህ ፣ እኛም አይተንሃል ፈዋሽ ነህ እንደ ስምህ ሰላም ነህ እንደ ስምህ ረዳት ነህ እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን ከስም ሁሉ በላይ ፣ ስምን ተሰጥቶሃል ይሲኦልንም ቁልፍ ፣ በእጅህ ይዘሃል ፍጥረታትም ሁሉ ፣ ይንበረከካሉ ለታላቁ ስምህ ፣ ክብርን ይሰጣሉ ጌታ ነህ እንደ ስምህ ፣ አምላክ ነህ እንደ ስምህ ገናና እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን ጀግና ነህ እንደ ስምህ ፣ ንጉስ ነህ እንደ ስምህ ኤልሻዳይ ነህ እንደ ስምህ ፣ እንደ ስምህ አሜን
@DerejeNegash-ze9ki
@DerejeNegash-ze9ki 11 ай бұрын
እልልልልልልል ጌታ ሆይ እሰይ ክብር ይገባካል እልልልልልልልልልክበር ከፍፍፍፍ በልልኝ አምላክ ስለሆንክልን ብቻ ክበር🙏🙏🙏🙏ቤቲዬ ዘመንሽ ይለምልም
@nardibekele8138
@nardibekele8138 10 күн бұрын
በምስጋና ፡ላይ ፡እጨምራለሁ ፡ምስጋና (×2) ፍቅሩ ፡ማርኮኛል ፡ምረቱ ፡ያዘምረኛል (×2) አቤቱ ፡አምላኬ ፡ሆይ ፡በሃይል ፡እቀኛለሁ ጠዋት ፡ማታ ፡ሁሌ ፡ላንተ ፡ክብርን ፡እሰጣለሁ በምሕረትህ ፡ማርኮኝ ፡ጌታ ፡ደስ :ደስ ፡ይለኛል ምህረትህ ፡ስላቆመኝ ፡አመስግኚ ፡ይለኛል ዛሬም ፡እጨምራለሁ ፡የኔ ፡ጌታ ፡ክበር ነገም ፡እጨምራለሁ ፡የኔ ፡ጌታ ፡ንገስ በምስጋና ፡ላይ ፡እጨምራለሁ ፡ምስጋና (×2) ፍቅሩ ፡ማርኮኛል ፡ምረቱ ፡ያዘምረኛል (×2) ነፍሴን፡ ከሞት ፡አይኔን ፡ከባ ፡አድነሐልና ስሜንም ፡በሕይወት ፡መዝገብ ፡ጽፈሕልኛልና ያረክልኝን ፡እያሰብኩ ፡ስላንተ ፡አወራለሁ ባርኮት ፡ስለያዘኝ ፡ፍቅርህ ፡አዜምልሃለሁ ዛሬም ፡እጨምራለሁ ፡የኔ ፡ጌታ ፡ክበር (2×) ነገም ፡እጨምራለሁ ፡የኔ ፡ጌታ ፡ንገስ (2×) በምስጋና ፡ላይ ፡እጨምራለሁ ፡ምስጋና (×2) ፍቅሩ ፡ማርኮኛል ፡ምረቱ ፡ያዘምረኛል (×2) ነፍሴን፡ ከሞት ፡አይኔን ፡ከባ ፡አድነሐልና ስሜንም ፡በሕይወት ፡መዝገብ ፡ጽፈሕልኛልና ያረክልኝን ፡እያሰብኩ ፡ስላንተ ፡አወራለሁ ባርኮት ፡ስለያዘኝ ፡ፍቅርህ ፡አዜምልሃለሁ ዛሬም ፡እጨምራለሁ ፡የኔ ፡ጌታ ፡ክበር (2×) ነገም ፡እጨምራለሁ ፡የኔ ፡ጌታ ፡ንገስ (2×) እስከ ፡አለም ፡ፍጻሜ ፡ከእናንተጋር ፡እሆናለሁ ብለህ ፡እንደተናገርክ ፡ቃልህን ፡ፈጸምከው በተራራ ፡ቢሆን ፡ደግሞም ፡በሸለቆ ፡ ሆ ሆ አብረሔኝ ፡ኖረሃል ፡አማኑኤል ፡እንደስምህ እኛም ፡አይተንሓል ፡እደስምህ ጌታ ፡ነህ ፡እንደስምህ ፡አዳኝ ነህ እንደስምህ ገናና ፡እደስምህ ፡እንደስምህ ፡አሜን ሰላሳ ፡ስምንት ፡አመት ፡አልጋለይ ፡የተኛውን ሰው ፡የለኝም ፡ብሎ ፡ተስፋ ፡የቆረጠውን ያለህበት ,ድረስ ፡ሄደህ ፡ፈውሰሃል አዳኝ ፡ነህ፡የእኛ ፡ጌታ ፡እየሱስ ፡እንደስምህ እኛም ፡አይተንሃል አዳኝ ፡ነህ ፡እንደስምህ ፡ፈዋሽ ፡ነህ ፡እንደስምህ ገናና ፡ ነህ ፡እንደስምህ ፡እንደስምህ፡ አሜን ከስም ፡ሁሉ ፡በላይ ፡ስምም ፡ተሰቶሃል የሲኦልንም ፡ቁልፍ፡በእጅህ ፡ይዘሃል ፍጥረታትም ፡ሁሉ ፡ይበረከካሉ ለታላቁ ፡ስምህ ፡ክብርን ፡ይሰጣሉ ጌታ ፡ነህ ፡እንደስምህ አዳኝ ነህ እደስምህ ገናና ፡እደስምህ ፡እንደስምህ ፡አሜን ገናና የእኛ ኢየሱሱ አቻ አይገኝለት እንደሞተ አልቀረም ከቶ አለ በሰማያት ማን ይቃወመናል ዛሬስ በደሙ ዋጅቶናል ትንሴኤውን ልናወራ (በገና አንስተናል) (፪x) (ምሥጋና) (3x) ለሆነው ገናና (ዕልልታ) (3x) ድል ላረገው ጌታ ከሰማይ ሰማያት ከዙፋኑ ወርዶ የዕዳውን ጽህፈት በደሙ አስወግዶ ምስኪን መስሎ መቶ ዲያብሎስን ቀጣ በጨለማ ላሉ አዲስ ፀሐይ ወጣ አዝ ገናና የእኛ እየሱስ...
@ZinashNida-q6x
@ZinashNida-q6x Ай бұрын
እኔ ይህንን መዝሙሩን ስሰማ እነካለው መፈስ አለበት ቤትዬ ዘመንሽ ይለምልም እወድሻለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DestaHosiso
@DestaHosiso 3 ай бұрын
ነፍሴ ጌታን ተከብራዋሌች መንፈሴም በመድሀንቴ በአምላኬ ሀሴት ተደርገዋሌች ከቤትዬ ጋር አብራን እግዚአብሔርን እናምልክ እህቴ እድሜ ይስጥሽ❤
@robeltemtime
@robeltemtime 5 ай бұрын
All the time I remember my childhood when I hear this .❤❤❤❤❤
@yirgedugebrehiwot2048
@yirgedugebrehiwot2048 3 ай бұрын
Me too
@danieldananodale9925
@danieldananodale9925 5 ай бұрын
በትክክል ለአምልኮ የተዘመረ መዝሙር። ያኔ ብዙወችን ወደ ገታ የማረከ።
@azitilahun6994
@azitilahun6994 Жыл бұрын
Pray for me I wanna live for the lord
@EliasAbera1458
@EliasAbera1458 6 ай бұрын
Me too i also wanna stay in this atmosphere wherever a go and wherever I am ❤❤❤😎🙏😮😂
@SamiEmu-s4z
@SamiEmu-s4z 2 ай бұрын
Stay connected with God will will help you ❤
@azitilahun6994
@azitilahun6994 2 ай бұрын
@@SamiEmu-s4z amen
@azitilahun6994
@azitilahun6994 2 ай бұрын
@@EliasAbera1458 ❤️❤️❤️
@brothertilayeabate423
@brothertilayeabate423 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር ፍፁም አፅናንቶኛል
@wintatenna7016
@wintatenna7016 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የበረከቴ ዝማሬ ነው ይሄ በዛ ዘመን ጌታን አብዝቼ የፈለኩበት !!! ተባረኪ ቤቲ
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 Жыл бұрын
ዝማሬዎችሽ ከእግዚአብሔር የተሰጡሽ ስለሆኑ መንፈሳዊ ኃይል አላቸው ። አሁንም በፀሎትና በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ፀጋሽን ተጠቀሚበት።
@DestaHosiso
@DestaHosiso 3 ай бұрын
ምን እንለሌን አንችን የበራከ አምላክ እኛንም በራከን በምስጋና ላይ ምስጋናን እንጨምራሌን ይገበዋል።❤
@habeshawit2008
@habeshawit2008 11 ай бұрын
መዝሙሮችሽን ሁሉ ከነፍሴ እንዴት እንደምወድ ኡፍፍፍ.... በእርግጥ መንፈስን የሚያረሰርሱ ናቸው, በሰማሁ ቁጥር እንባ ትንቅንቅ ይለኛል. እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ቤቲዬ🙌♥️
@bereketsileshi-d3k
@bereketsileshi-d3k 3 ай бұрын
ልጅነታችንን ወደነው ተባርከን ያደግንበት ዘመን ማይሽረው መዝሙር እናታችን አንወድሻለን ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ❤❤
@bezunehliuleseged8027
@bezunehliuleseged8027 Жыл бұрын
600k sew ayitote 6.4k like bicha ere qinoche enihune !
@GirumTesfaye-nl1zi
@GirumTesfaye-nl1zi 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ በቃ ደስ የሚል እንባ እያነባው ነው ግን በዚ መዝሙር ኢየሱስ ደግሞ ደጋግሞ እየናፈቀኝ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 11 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው በእንዲህ አይነት ክብር የከበረውን ጌታ ማክበር✋🏾
@asnakechtesemaofficialchan7027
@asnakechtesemaofficialchan7027 2 жыл бұрын
ቤቲዬዋ አንቺ የእግዚአብሔር ምስጋና ስላንቺ ጌታ ይባረክ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ! 🥰🥰🙏
@BethelGeta
@BethelGeta 8 ай бұрын
ቤቲዬ ካንቺ ውስጥ የሚወጣው መዝሙር ብቻ ሳይሆን መድሀኒት ነው ከነባልሽ ከነልጆችሽ ተባረኩ እድሜ ጤና ይስጣቹ እወዳችሀለው
@temesgen4838
@temesgen4838 3 ай бұрын
የልጅነት ትውስታዬ ረጅም እድሜ እመኝልሻለው
@DawitChaka-l6u
@DawitChaka-l6u 7 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ በመዝሙሮችሽ ሁልጊዜም እንደ ተባረኩ ነው አንችን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ብሩክ ነሽ
@jossiybalcha5195
@jossiybalcha5195 18 күн бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ከዚህኛው ትራክ ወደ ሌላኛው እራሱ መሄድ አልቻልኩም እዲደግም አድርጌው በሰማሁት ጊዜ በመንፈሱ ሀይል ልቤ ይፅናናል 🙏
@KidusDawit-m4c
@KidusDawit-m4c 7 ай бұрын
ቤትዬ ሁሌም በዚህመዝሙርሽ ውስጥ የለው መንፈስ ይገርመኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። 5
@Marcy-77999
@Marcy-77999 Жыл бұрын
አሜንንን ገናና እንደስምህ ኢየሱስ 🙏🙏🙏
@mulusewgetachew6076
@mulusewgetachew6076 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የማይነጥፍ ፀጋ የማይወርድ የማይቀየር ድምጽ አንቺን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን !!!!!
@yo-ij3hn
@yo-ij3hn 4 күн бұрын
Yezare 1 amet betam yemewedew wendeme simot yehe mezmur neber weseten yemolaw betam atsenanetognal❤
@simeonsond4given75
@simeonsond4given75 Жыл бұрын
ቤትዬ የኔ እናት እንዴት እንደምወድሽ! ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክሽ።
@rosinatube9937
@rosinatube9937 9 ай бұрын
ቤቲዬ ዘመንሸ ይለመልም ብርክበይ አንችን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ከፍይበልልን 🙏👏👏👏👏👏👏👏
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@asfawtagesse850
@asfawtagesse850 2 жыл бұрын
Oh Hallelujah! What a blessing worship from blessed singer Betty wolde♥️
@gospelsingerlukasdod
@gospelsingerlukasdod 2 жыл бұрын
ቤቲዬ በረከታችን በእውነት ስለ አንቺ ጌታን አለማመስገን አይቻልም...በቃ ምን እንላለን የቀባሽ በረከት አርጎ አንቺን ለእኛ የሰጠን እርሱ እግዚአብሔር ይባርክ !!
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 10 ай бұрын
ተባረኪ የኔ እናት ስወድሽኮ ተባረኪልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሉም ቤተሰቦችሽ ይባረኩ በኢየሱስስም❤❤❤❤❤😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@JesusisLord4722
@JesusisLord4722 4 ай бұрын
Pure , Christ center worship!!!
@yetenayetabebe4650
@yetenayetabebe4650 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እንዴት እንደምወድሽ ዘመንሽ ይባአረክ ሁላም ነዉ በዝማሬሽ ምባረከዉ
@dinamengey6393
@dinamengey6393 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን ልበል ነፍሴ እረሰረሰች ቤትዬ እህቴ ወገኖች ሁላችሁ ተባርኩ
@sabadessalegn3006
@sabadessalegn3006 2 ай бұрын
Egziabher Amlak Zemenishin yalemilim Ehite.
@domaionexpasionfreefire
@domaionexpasionfreefire 3 ай бұрын
Amen, be blessed more and more, my song since young age.
@sisayfeleke-p4v
@sisayfeleke-p4v Жыл бұрын
Prophetes and singers kings of the road Which preachers in the streets bus stations and market places are the gifts of GOD to Nations!!! “መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?” - ሮሜ 10፥15
@gracedamene
@gracedamene Ай бұрын
Betiye yezemenachen Enku….. Getan Be Anchi zemarewoch ke Lijenete Eyamelekut Adegialew….. Anchi Bereketachen nesh ke libe Ewedeshalew Talak Ehite ❤❤❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 жыл бұрын
አሜን ይጨመርለት ምስጋና👏👏👏👏 ነፍሴን ከሞት አይኔን ከእንባ አድነሃልና ስሜንም በሕይወት መዝገብ ጽፈህልኛልና ያረክልኝን እያሰብኩ ስለ አንተ አወራለሁ ማርኮ ስለያዘኝ ፍቅርህ አዜምልሃለሁ👏❤️ የምንወድሽ ቤቲዬ አሜን ተባረኪልን ብዙ ጸጋ ይብዛልሽ❤️❤️❤️ !!
@siinqeecredit860
@siinqeecredit860 Жыл бұрын
Amen! Amen! Amen!
@ermiyasharkiso5989
@ermiyasharkiso5989 11 ай бұрын
❤❤❤
@Nebiyu251
@Nebiyu251 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እግዚኣብሔር አንቺን ስለሰጠን ሁሌ እባርከዋለው 🙏🙏🙏😇😇🎻
@betelihemsolomon5345
@betelihemsolomon5345 Жыл бұрын
Mn aynet hewet yalew amleko nw geta yebarkish bettye🙏🙏🙏🙏
@mulugetaasfaw8347
@mulugetaasfaw8347 Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ፣በወጣትነቴ ዘመን እጅግ እባረክበት የነበረ፣ዛሬም በብዙ የምባረክበት ዝማሬ ነው።ዘመንሽ ይባረክ ቤቲዬ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ።
@tsinatpetros4398
@tsinatpetros4398 2 жыл бұрын
Mezmurochish hulem yatsinanugnal yaberetugnal getayen endasib yaregugnal Egziabher amlak zemenishin yibark Demo betam new miwedish
@yakoball5672
@yakoball5672 4 ай бұрын
Thank you God for your gift of grace. God bless you my dear sister in Christ!!!
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 Ай бұрын
Amen amen geta nhe elelellell ❤❤❤❤❤❤❤
@biniyamaklile9066
@biniyamaklile9066 Ай бұрын
Er yetekemexem ale beyesusem endet asechalachew betiyee❤❤
@samirawitmilkias6856
@samirawitmilkias6856 2 жыл бұрын
Hallelujah.... Betiye Swedish eko..anchi wust silalehu tsega Geta yimesgen
@yeshimuka8787
@yeshimuka8787 11 ай бұрын
❤geta yibarikish zemenish yibarek bettey
@KidusDawit-m4c
@KidusDawit-m4c 7 ай бұрын
ቤትዬ ሁሌም በዚህመዝሙርሽ ውስጥ የለው መንፈስ ይገርመኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@abdimahamednur808
@abdimahamednur808 3 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሴት
@fikremandefro4899
@fikremandefro4899 2 жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ከፍ ከፍ በል ። ጌታ ነህ እንደ ሰምህ ንጉስ ነህ እንደ ሰምህ......
@Haleluya-x5v
@Haleluya-x5v Жыл бұрын
Amazing song GOD BLESS YOU ABUNDANTLY..........🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰all your songs are blessing in my life........... Psalm 63:4 So will I bless You while I live; I will lift up my hands in Your name..
@yabetsberhanuasfaw7232
@yabetsberhanuasfaw7232 2 жыл бұрын
This is a real worship night. Menfesun yafesese geta yibarek!!❤❤
@nardiit
@nardiit Ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ❤
@etamimisis3322
@etamimisis3322 Жыл бұрын
ስወድሽ ልክ የለኝም እወድሻለሁ ሁለ የአንችን መዝሙር መስማት ለእኔ በረከቴ ነው
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Жыл бұрын
ኦው ሀሌሉያ ምን አይነት መንፈስ ያለበት ድንቅ አምልኮ ነው ይህ ተባርከሻል ቤቲዬ አምናለሁ ገና ብዙ ጌታ ባንቺ ይባርከናል ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@BirukFekede-lt3mz
@BirukFekede-lt3mz Жыл бұрын
Kal yelegnim 🥰 beka Egziabher yalemelemesh Betiyeee..zemenesh yebarek...kibrun hulu Egziabher yewesed!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Edu-kw1tc
@Edu-kw1tc Жыл бұрын
esssssyyy awo hayal new Betyee yanchin song sesema lijenete tezz yelegnal sunday school chior senzemerew ahun sesemaw nefesem aykerelegnem you so blessed berketachen nesh
@tesfalidetgenore
@tesfalidetgenore Жыл бұрын
Nefse erkt bilalech geta zemnishin yibarkew
@ChaltuDawit-uk6zj
@ChaltuDawit-uk6zj 11 ай бұрын
❤❤❤Amen yene geta yimesgen
@melesemazer4707
@melesemazer4707 2 жыл бұрын
የተወደድሽ ቤቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@adamualemayehu08
@adamualemayehu08 8 ай бұрын
wow amazing worship 👏👏👏👏👏👏👋
@mulugetedefere182
@mulugetedefere182 Жыл бұрын
What a spiritual song is this? Amazing not limited by time,timeless!!
@KukuBogale
@KukuBogale Жыл бұрын
Geta neh ende simih .......zemenish yibarek..
@hanabayu6484
@hanabayu6484 Жыл бұрын
Our blessing Betty love u
@dimadinchu2674
@dimadinchu2674 Жыл бұрын
With two hands 👐 and one heart ♥ worshipping from thy soul. Be blessed sister Betty love from +254🇰🇪
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 жыл бұрын
ቤቴየ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን በረከታችን ነሽ ። እግዚአብሔር አንችን እና በተሰብሽን ይባርክ፣ በጣም እንወድሻለን❤️❤️❤️
@rahelhunengwarahel4711
@rahelhunengwarahel4711 7 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ጌታ እረጅም ጤና ይስጥልኝ ተባርከናል ❤
@BontuAmanuel-y1k
@BontuAmanuel-y1k 2 ай бұрын
God bless you ♥ 🙏
@makdayohannes8422
@makdayohannes8422 Жыл бұрын
በጌታ ደስ ይበላችሁ እንደተባለ በዚህ መዝሙርና አምልኮ የጌታ አምላክ ልጅ ባደረገኝ በየሱስ ደስ አለኝ። ቤቲ እህታችን የወደደን አምላክ ይባርክሽ
@NOAHTADELEMANBEGROT
@NOAHTADELEMANBEGROT 4 ай бұрын
በጣም ይህንን መዝሙር እወደዋለሁ ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiyarfissa5814
@kiyarfissa5814 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልል ክብርን ጌታ ይዉሰድ ilove you beti betammm
@ninatadele622
@ninatadele622 Жыл бұрын
Amem Adage nehe fewashe nhe🙏🙏🙏🙏
@malkamuGalata
@malkamuGalata 3 ай бұрын
Bettye betam new mnwedsh geta zeemenshn ybark
@MeskeremGaredew-b4u
@MeskeremGaredew-b4u 2 ай бұрын
Bsemaw bsemaw aselechegnm ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaganuElto-t2g
@MaganuElto-t2g 4 ай бұрын
Ameeeeen ameeeen ameeeee..... Betisha geta yibarikish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenazedo6461
@zenazedo6461 Жыл бұрын
አሜንንን ታበራክ ዘመንሽ ይበራክ ቤትዬ ❤❤❤❤❤ 😊
@tegegnorigino
@tegegnorigino 2 жыл бұрын
Bless you sister!!! This song brought me good old day memories.
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 2 жыл бұрын
Woman of worship Betuye you're our blessing... Your songs are so sweet and blessing to my soul. Ewedshalew lemlimlign😍
@kissmatt3467
@kissmatt3467 4 ай бұрын
Eleleleleleleleeleleel❤❤❤❤❤❤
@addisalemzewdie8720
@addisalemzewdie8720 Жыл бұрын
ሃሌሉያ!! አዳኝ ነህ ፈዋሽ ነህ ሃያል ነህ እ...የ...ሱ...ስ...!!!!! እሄንን መዝሙር ስሰማ ጌታን ያገኘሁበትን የዳንኩቡትን ግዜ ያስታውሰኛል!! አዳኜ ጌታዬ እየሱስ ላንተ በምስጋና ላይ እጨምራለው ምስጋና ዛሬም ፍቅርህ ትኩስ ነው!! ቤቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ♥️🙏🏽
@netsamelka9785
@netsamelka9785 11 ай бұрын
Zemenche yebarklgne betiye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotazage9459
@hiwotazage9459 Жыл бұрын
Hallelujah kebir yhunilet elelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbeniNigussie
@AbeniNigussie 4 ай бұрын
Our blessing man of God stay blessed i love so much
@hareg4951
@hareg4951 2 ай бұрын
May God bless you❤❤❤❤❤❤
@yokabedabebe5483
@yokabedabebe5483 Жыл бұрын
Silanchi Geta yikber sitotachin enatachin❤❤❤❤
@blackbird8392
@blackbird8392 2 жыл бұрын
wow the song that will never go old🥰🥰 and what an amazing voice you have bettey🙏🙏🙏
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 Жыл бұрын
ቤቲ ስላንቺ ጌታ ይባረክ እኔ ቃል የለኝም🥺❤❤
@tenayekebede2325
@tenayekebede2325 6 ай бұрын
Adagn nehendesimih💓🤲
@Mimitwa
@Mimitwa 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደርባባዋ ስወድሽኮ ቃል የለኝም። በጣም አከብርሻለሁ ዘመንሽ ሁለንተናሽ ይባረክ።
@BokagaUJT
@BokagaUJT Жыл бұрын
Betty Wolde - One of the best to ever hold that Mic. God bless you 🙏
@Na-cv9eq
@Na-cv9eq Жыл бұрын
Dink amliko egzabher yibarkish betiye❤❤
@IshopBarouk-t1n
@IshopBarouk-t1n 6 ай бұрын
ameeeen Ameeen kibir ba aariyam laiyesus bicha yihun tsega yibizalish
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
8:46
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 6 МЛН